✅ የክፍላችንን ትንሹን ተማሪዬን አገኘሁት ❤ የ13 አመታት ትዝታ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 369

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  Рік тому +64

    ውድ ተመልካቾቼ =ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ ከልብ አመሠግናለሁ 🙏 ቪዲዮውን ላይክና ሼር ማድረግን አትርሱ ❤

    • @dawitdeva8950
      @dawitdeva8950 Рік тому

      ከምር ትለያለህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏

    • @-worldweird665
      @-worldweird665 Рік тому

      አጃኢብ ነው

    • @Zeynuube2559
      @Zeynuube2559 Рік тому

      ሀሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድም♥️👍 ትዝታግን አለው😥

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому

      ክክክ እኔም መምህሬን ባገኝ ብየ ተመኛሁ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Рік тому +9

    ሱብሃነ አላህ አጅብ ነው ጀማል ወንድሜ ደሞኮ ሙስሊም ስለሆክ እንደት ደስ እንዳለኝ ምክንያቱም ለዱአ ተመቸኝ ወላሂ ይህን ያክል መስታወሻ መያዝ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح Рік тому +21

    ወላሂ የዚህ የልጅ ዩቱብ ከቢያንስ ከ3000ሽበላይ ስብስክራይብ መሆን ነበረበት መምህሮችንም ተማሪውንም ወላጅንም አስተማሪ ነው!!ያሀገርንም የፍቅር ያስተምራል በርታልንንን ጦሳችንንን ደሴ እንገናኝ ኢንተርቪው ታረናለህ የመዳከም ቅመሞቹን ሀይቅ ነን ወይም ደሞ ለጎሀይቅ ኢንሻአላህህህህህ አሏህ የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልንንንን ያረብ❤❤

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Рік тому +42

    ምርጥ አስተማሪ ነበርክ ወላሂ ለትውስታ ያለህ ስነምግባራ ሮቶዎችን አስተህ መያዝክ ድቅ ነህ

    • @zinab8199
      @zinab8199 Рік тому +1

      የኔ ቆንጆ አሳቅሽኝ ሮቶወች ፎቶወች ስትይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 Рік тому +49

    ኧረ አንተ ልጅ ትለያለህ። መሸለም መወደስ ይገባሃል🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ Рік тому +8

    ሚገርም የመምህር እና የተማሪ ቅርርብ ነበራችሁ አሁንም አላችሁ

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 9 місяців тому +3

    ለካ ዛሬም ከልቡ የሚሰራ መምህር አለ!!! You are outstanding!

  • @ስደተኛዋ
    @ስደተኛዋ Рік тому +29

    ወይኔ ኢኑፈሩሙ የኛን የሁለተኛ ደረጃን ት/ቤት ይመስላል አይ ጊዜ 😢 ሄድኩ ወደኋላ አይመለስ ጊዜ መምህር ጀማል የእውነት በጣም ጎበዝ መምህር ነህ ለተማሪዎች ያለህ ፍቅር ያስቀናል በአንተ የተማሩ ተማሪዎች እድለኞች ናቸው

  • @tube5860
    @tube5860 Рік тому +12

    ዓይይ የኛ ቲቸሮች መጥፎ ነበሩ ማለት ነዉ 😂 የኛ እንኳን ሊሸከሙን ቅጣት እንኳን አያቀሉልንም ነበር በርታልን ጦሳችን 👌

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 9 місяців тому +1

    ወይ ትዝታ አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ Рік тому +17

    አይየየየ ትዝታ በዝላይፍያለፈ ላይክአርጉሲ ልያችሁ ውደቹ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @Zinet-tk2kb
    @Zinet-tk2kb Рік тому +8

    ግን በራራ አልናፈቀህም ጋ ጀማል ስላየሁህ ደስ ብሎኛን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Рік тому +16

    ምርጥ መምህር የምር ጀግና ነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @አህሪቡቲዩቡ
    @አህሪቡቲዩቡ Рік тому +5

    ወይ ትዝታ ጋሽ ጀማል ከቻልክ ጀሪ ተሁለደሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሄደህ ልጀን ኢንተርቭ አድርገህ ለታሪክ አስቀምጥልኝ እኔም በ1989ግምት ምህረት ለመጀመሪያ ፖሶ ሚሌ ተቀይሮ እንደተሰራ የተማርኩበትን ክፍሌንና የተከልኩትን ሸውሽዋ አስታውሳለሁ
    እናም ሄድና ስራልኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      ስልክ አስቀምጭልኝ። 0914351609= ኢሞ ላይ

  • @maryem9100
    @maryem9100 Рік тому +4

    ጀግና ነህ ወድማቸን የምታደርገወ ጥረት አደነኩህ እኔማ እግዳ የትምርት ቤት ፍቅር አሁንም ድረስ አይለቀኝ ማለቴ ለመማር ፍላጎቱ ቢኖረኘም ግን እድሉን አላገኘሁተም የጌታየ እዝነት ሁኖ ሳልማር እዳነብና እድፀፍ አስቻለኝ አልሀመዱሊላህ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ Рік тому +11

    ማሻ አላህ ጥሩ ነገር ያሳለፈ መልካም ሰዉ ነህ ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 Рік тому +1

    በጣም ጠካራ ነህ እደአዲ ቤተሰብ እጂ እደመምህር አይደለም ተማራወችህን እምታጠነክረው

  • @meditube7928
    @meditube7928 Рік тому +3

    ምርጥ መምህር ነህ ማስታወሻ ፎቶ አንስተህ መያዝህ ተማሪዎችህን አለመርሳትህ አሁን ላይ መገናኘታችሁ ደስ ይላል ብዙ መምህር ማስተማሩንጂ አሁን ምን ላይ ናቸው ብለው አያስቡም

  • @ommuhamedtaji5739
    @ommuhamedtaji5739 Рік тому +4

    የምር ምርጥ መምህር ነህ ይሄን ሁሉ መረጃ መያዝህ እሚገርም ነው አይ ይሄ ህይወት እንደት ደስ ይል ነበር አይ ስደት ሁሌም ተሸላሚ ተማሪ ነበርኩ ወንድሜ 100ብር ሸልሞኝ እቤት ስመጣ የወሰደብኝ ትዝ አለኝ ከከከ አይ ትዝታ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ዛሬ መዳም ኩሽና ነኝ😢

  • @AayaaAaya-h7o
    @AayaaAaya-h7o 10 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አተስ ትለያለህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ጋሸ ጀማል❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому +8

    የኔማሮችደስሲሉ
    ወላሂእኔበጣምእምዘዳቸውመምህሮቸነበሩከስደትመልስመፈለግአለብኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

    • @seadi5
      @seadi5 Рік тому

      @@Tossatube. ok

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Рік тому

      እኔእራሱሀዋእምትባልምምህርመቸምአረሳትየደሴልጅናትቦረናጎርእምትባልሀገርነበርያስተማረችኝየስደትመልስባገኛትደስይለኛል

    • @seadi5
      @seadi5 Рік тому

      @@3TOybaYemerእኔእሩሱ አስቴር እምትባልየድቢልጅናትስወዳት
      ቢሊትምህርትቤትነውያስተማረችኝ
      ወንዶች መምህሮችአሉ

  • @Tube-cv2hw
    @Tube-cv2hw Рік тому +11

    ታዲላችሁእዲህአይነትመምህርማገኝታችሁአላህይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому

      ውይ የገጠር መምህራኖችኮ ለተማሮቻቸወ ፈቅር ናቸወ ተማሮቹም መመምህራቸወንም ያከብራሉ ገልሻም ተምሬበት ነበር የከተማ ተማሪዎችም መምህሮችም አይከባበሩም ሰላዬሃቸወ ነወ ወይኔ ትውሰታ ውሰጥ አሰገባህን አቦ አይይይይ ክክክክክክክ

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 4 місяці тому

    በጣም ነው አት እማደቅህ
    ጉበዚ መምህር ነህ የትማሪወቺህን ታሪክ ማሥቀመጥህ ይህ በጣም ትልቅ ነግር ነው

  • @seadayimam1138
    @seadayimam1138 Рік тому +7

    መምህራኖች ኮ ለኛ የሚክፍለት ዋጋ ❤ አሁን ነው የገባኝ

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 Рік тому +5

    ጋሽየ ጀማል ቃላት የለኝም አተ ብታስተምረኝ ብየ ቀናሁኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ ካተ አህላቅ ስንምግባርህ ይጋባል ጀዛከላሁ ህይረንን❤❤❤

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Рік тому

      ዩቱበሩን ነው ጋሽየ የምትይው ገና ወጣት ነው እኮ አንች በምትማሪበት ጊዜ እሱም ተማሪ ነው 😊😊

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ​@@HaJc-in1ybየትአየሻት

    • @Habiba657
      @Habiba657 Рік тому

      ​@@HaJc-in1yb ጋሼ. ያለችውኮ. በእድሜው አይደለም. መምህር. ጋሼ. ስለምንል ነው

  • @hayteindirs1973
    @hayteindirs1973 Рік тому +3

    ❤❤በቃ ደሴ ዙርያ ቀበሌን ዙርሃታል አይደል ምርጥ መምህር 😢😢እኔ እራሶ 2000ሞቴ ያስተማሩኝን 2002@2003 ገራዶ ያስተማሩኝን ባገኛቸው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +6

    አደኛነኝ❤ዛሬ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Рік тому +8

    እኔም እኮ ጀርጀሮ ነኝ ግን ከሰነፎቺ ነይ ከተማሪወቺህ ጋርያለህ ቤተሰባዊይ ማሻ አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

    • @Hawult-p4f
      @Hawult-p4f Рік тому

      ኳሥ ነዉ የሚወዱት ጀርጀሮወች😅

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Рік тому

      😂😂😂እረአንችዬእኔምጀርጀሮነበርኩኝ ግንለምንተሸነፉ እ😅

  • @سيدمحم-ك7ك
    @سيدمحم-ك7ك Рік тому +1

    ጎበዝ ነህ ወላሂ አንተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 Рік тому +12

    ክብር ይገባሃል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 Рік тому +1

    ወላሂ ክብር ይገባሀል አደንቅሀለሁ አላት ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @AayaaAaya-h7o
    @AayaaAaya-h7o 10 місяців тому +2

    ሙዚቃ ስንዘፋን እኔን ነበር የምመርጠዉ እትየ ማብራቴ የት ትሆን ዛሬ በጣም የምወዳት ምምህሪ ነበረች ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Рік тому +7

    ምርጥ መምህር ነበርክ ማለት ነዉ ❤❤❤

  • @SaraSara-uw5ow
    @SaraSara-uw5ow Рік тому +6

    ትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @የአሏህ
    @የአሏህ 8 місяців тому

    ወሏሂ አተልጅ ትለያለህ አድ ሙሥሊም በሚሰራበት ስራ ላይ ስነመግባር ሊኖረው ይገባል ይባል የለ ማሻአሏህ ጎበዝ ነህአሏህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ

  • @Abdu2022-b5y
    @Abdu2022-b5y 5 днів тому

    ደስሲል ባአል ሲሆንነው ዶሮ በቅል ቆጥርው አመድ ውሀ ክዚየ አይናቸውንአስርውበድላይክስክሳሉ በጣምያስቃል

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م Рік тому +7

    ማሻአላሕ አላሕይጨምርልሕ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @ramahmohamad4757
    @ramahmohamad4757 Рік тому +1

    ለዘሕ ጀግና መምሕር ላይክና ሸር አርጉት በወጣት እድሜው አስተማሪሑኖ አልኮራም ለተማረወቹ ያለውን ፍቅርነ እክብካቤ በጣምነው የሚሥደሥተው አሑንም ቢሖን ከይርሥራውነ አላሕ ይወደድለትና ከስደተኘች ጎን ነው ሕፃኖችነ ችግርተኞችን ወደሚዳያ በማጣት እየረዳነው ያለው እናበረታታው ወላሒ ሊሸለም የገባዋል የሖነተዋቂ ብቻ ሣናይ አደለም መጨብጨብ እናበረታው ይቱብን እናሣድግለት አላሕይጠብቅሕ በርታልን ጀም ጦሠቱብን እንሸልመው የምትሉ ተፋናቀይ ወገኖቻችንን እሡበይኖር ማን አይቶቸው ይርዱነበር በራብ በችግር እየተቆላመሙ እፍ በርታልን ወድም በቻልነው ተጎንሕ እንሻአላ ❤❤

  • @ሪቾየሁስዋልጂ
    @ሪቾየሁስዋልጂ Рік тому

    ጀማል ወንዲሜ አንተ መሸለም አለብህ ወላሂ ድንቅ መምህር ነህ አንተ🎉🎉🎉

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 Рік тому +5

    አይ ልጅነትትትት

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 7 місяців тому

    😂😂 በቀጣይ ሰአዳ እና መዲና ይቅረቡ ምርጥ ትውስታ ነው እኔም መምህሬን ባገኛሁት አስብሎኛል አብዱ ሙሀመድ ይባላል የሀይቅ ልጅ ነው በዚሁ አጋጣሚ የሀይቅ ልጆች ካላችሁ ተባበሩኝ መምህሬ የትእና ምንላይ እዳለ ባወኩ 😍😍😍😍💪🐅👌ምርጥ መምህር ነበር አብዱ ሙሀመድ

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d

    የእዉነት እልሀለሁ እደዚህ እንዳንተ የኔን የልጅነቴን የተማርኩትን በዚህ ሰአት አንተ እዳደረከዉ አንድ ብልህ አስተማሪ ቢኖርና እደዚህ በዚህ ሳአት ቢያሳየኝ አላቅም ምን እደምል ምን እደማደርግ ምክኒያቱም የልጅነት ጊዜ ላይመለስ ሂዷል ያን ላይፍ አሁን ማት ምንኛ መታደል ነዉ እናም ያንተ ተማሪወች እድለኞች ናቸዉ የእዉነት

  • @-worldweird665
    @-worldweird665 Рік тому +5

    ውይይይ ልጅነት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d

    ግሩም መምህር ነህ በእዉነት ይሄን ማስተዋሻ ወደፊትን አስበህ ማስቀመጥህ ገራሚነዉ ጦሳ

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 Рік тому +8

    ሠላም ጋሸ ተሻለህ እዉነትም ወፍረሀል ደሞለተማሪወቹ ልዩእንክብካቤ ነበር የምታረጉት ጥሩትዝታ ነዉ ሌላዉ የገረመኝ ነገር በካሜራ ቪዶዎ መስቀመጥህ እኔፎቶኳን የለኝም የልጅነቴ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @እሙቢላል-ኘ1ፀ
    @እሙቢላል-ኘ1ፀ 9 місяців тому

    ወላሂ ክብር ይገሀልየእውነት ምርጥ ሠውነህ ማሻአላ

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Рік тому

    በትዝታ ወደሗላ መለሥከኝ ታድለህ አለመርሳትህ አላህ ይጠብቅህ

  • @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ

    በራራየእዲትእደነፈኩ። ያአላህ አይዱንግንአምረበሀልከዱሩው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ምዲነው የፃፉሽው አብቢልን

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому

      ​@@FatySam😂😂😂

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +4

    በጣም ምርጥ መምህር ነበርክ ማለትነው
    ማሻአላህ ያተአይነቱን ያብዛልን

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 11 місяців тому +1

    ሰላም አሌይኩም ትዝታ ደስ ይላል ያንተ ጥሩ አስተማሪ መሆን ለልጆች ጎበዝ ያደርጋቸዋል እንክዋን እድሜ ጤና ሆናችሁ በሰላም በድጋሚ ተገናኛችሁ ወደፊትም በሰላም ያኑራችሁ የአስተማሪ መቀየር ወይም በልጆች ላይ ጫና ማድረግ አዕምርዋቸውን ይቅየራል ጎበዝ የነበሩት ልጆች ሰነፍ ይሆናሉ ለወደፊት አስተማሪ ከሆኑ ጥሩ አስተማሪ ለመሆን ትምህርት ያገኛሉ በነሱ በደረሰባቸው ጫና ።

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Рік тому +5

    መጨረሻቸው ባለማለፋቸው ያሳዝናል😢😢
    ክብር ለመምህራኖች አግዘው

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Рік тому +3

    ወይኔ፣ታድላሀል፣ወንድማችን፣ብዙ፣ዶክሜቶች፣ካንተጋር፣እንደሚኖር፣ያስታውቃል፣በኛግዜ፣ከፈቶ፣ውጭ፣ሌላየለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ወየውትዝታ መምህር ብሎዝም ነህ ትለያለህ ❤️❤️👌👌

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +1

    ወይኔ ትዝታ ታድለህ እየቀረፅክ ማኖርህ ለአሁን ትዝታ ሁኖሀል ግን እዳንተ ያለ መምህር አይቼም አላቅ ይኒፎርሙ የኛን ይመስላል

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 Рік тому +4

    ማሜ ጩጬውው ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 9 місяців тому

    ጀምየ የምትገርም መምህር ነህ ለካስ ጎበዝ ተማሪ ትወዳላችሁ ያተ ለየት አለብኝ ማስታወሻ ይዘሀል እኛ አድቀንም ፎቶ አስተውን አያቁም የገጠር ተማሪ ነን

  • @مريمعمر-ح2ع
    @مريمعمر-ح2ع Рік тому +1

    ውይ ወንድም ያጀማሉ ወረቢ ያንተ ይለያል ማንም የማያረገውን የማያሰበውን ነው ያረከው ማንም ተፎካካሪ የለህም እውነት ላንተ የምጠቀመው ቃል የለኝም ብቻ አላህ ደረጃህን ከፍ ያርግልህ አሁንም ያልክ ነው የስንት አመት ዶክሜንት ማስቀመጥ ከባድ ነው ጀምዬ መልካም ይገጠምህ🌹🌷🌷 የዘመናችን ተወዳጅ ነህ ከዘረኝነት የጠራህ መልካም ኢትዮጵያዊ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ጀርጀሮማይባር ትምህርትቤት ተማሪዎችግን እደትተሸነፉ😂😂😂😂እ?ጎበዝ ነበሩእኮ ለማንኛውም ምርጥ መምህርነህ

  • @SaudAldosare-rg8lj
    @SaudAldosare-rg8lj Рік тому +5

    እውይይ ትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Рік тому +5

    መምህር ጀማል ሁሌ እንዳስደነከኝ ነው ወላሂ ሙዚየም ነህ በቃ ማሻአላህ ተማሪወችህ ቤተሰቦችህ ታድለው ከየ እና ዘሀብ የባለቤትህ አባት እናት መስለውኝ ነበር

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح Рік тому +3

    ጦሳችን ትለያለህህህህህ አላህ ይስጥህ ወደሁላመሰስከኝ የት/ቤት ትዝታ ሊድፋኝ ነው 11 አመቴ ሳኡድ😢

  • @merkbushibabaw5122
    @merkbushibabaw5122 Рік тому

    እኔም የለለብኝን ትዝታ አስታወሳችሁኝ ግን አንተ የምታስቀና መምህር ነህ ምነው እኔም ባንተ ተምሬ ቢሆን ከልቤ እወዳሀለሁ ትለያለህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 Рік тому +1

    ክብር,,ይገባሀል,,,,የኛልዩ,,ወንድም👍👍👍👍

  • @samerahs9922
    @samerahs9922 Рік тому +6

    ያአላህ እንዴት ደስ ይላል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @zebenaymamo9040
    @zebenaymamo9040 Рік тому +3

    ማሜ ትንሹሹሹሹሹ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z Рік тому +1

    ለካስ ያገሬ ልጅ ነህ እኔ የጠባሲት ልጅ ነኝ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому +8

    ዝነኛዉ ጩጮ እኔም ከስደት መልስ መምሆሮቸን ባገኛቸዉ ደስ ይለኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ 🙏 ሼር አይረሳ ❤

    • @FatimaFatima-i3n7n
      @FatimaFatima-i3n7n Рік тому

      ​@@Tossatube.ወይኔየኔወድምእደመምህሬየዋህነህ።እኔምመምህሬእሼቱየሚባልአረሣዉምእዳተየዋህነበርወይግዜ
      ያተፕሮግራምሡሥሆነብኝትዝታቀሥቃሽ

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ

    ማሻአላህ ወንድም ጀማል ጋሼ መምህር ነበርክ ማለት ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 6 місяців тому

    አይ ትዝታ አማራ ክልል ትምሕርት ቤቶች በጣም ትዝታቸው አይረሳም

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +7

    ማሻ አላህ❤

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ Рік тому

    ለካ እንዳተም ጥሩ መምህር አለ እድሜ ጤና ይስጥህ አየ ትዝታ 😢❤❤❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ

    በእውነት በጣም ጀግና መምህር ነህ አይ ትዝታ ልፋ ያለው አባት አለሜ በጣም ይውዳል ትምርት እና እኔ እስከ 9 ተምሬ ጎዶቸ ሳኡድ ሲሉ ትቸው መጣሁ ይሄው 7 አመቴ ድክምት ወድሜም 12 ተምሮ ውጤት ሲቀርበት ወደዚሁ መጣ አመቱ ስራኲን የለም በእውነት አባቴ የነበረውን ፍላጎት ሳስብ በጣም ነው የሚነደኝ ሁላችንም ስደት አይይ ብቻ ተመስገን

  • @ኡሙሙሰአብ
    @ኡሙሙሰአብ 9 місяців тому

    ማሻአሏህ ወላህ ምን አይነት ደግ ነክ ልጁ ደሞ አይናፋርነው

  • @እሙአቲካነኝቢንትአለባቸው

    እኔ በጣም የማከብረው ጎበዝ እድሆን የሚያበረታታኝ ከ2ኛ አስከ 4ኛ ያስተማረኝ መምህሬ ፈንታው መሀመድ ይባላሌ የደሴ ገራዶ ልጅ ነው እናም ፈልገክ ሰርፕራይዝ እድታደርግልኝ እፈልጋለሀሀ አሁን ላይ ጡረታ ሳይወጣ አይቀርም

  • @kiyumida
    @kiyumida 10 місяців тому

    ትለያለህ ለመምህሮች ትምህርት ይሆናልጀማል ወንድማችን በርታ

  • @-worldweird665
    @-worldweird665 Рік тому +3

    የኔ ማርርር ❤

  • @Hawult-p4f
    @Hawult-p4f Рік тому

    እኔም እዚህ እደርስ ነበር አይ ስደት እኔም ባገኛቸዉ ደሥ ሢለኝ ❤❤❤

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 Рік тому +1

    ሁልጊዜ ነው የምከታተልህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አይይይ ትዝታ ሙሜ ለውድድር መታችሁ ነበር አይይይ ልጅነት ምናለ ቢመለስ

  • @jemalseid4348
    @jemalseid4348 Рік тому +2

    ትዝታታታ ጊዜ እማይሽረው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +9

    አሰላሙአለይኩም❤አህለን😢አይይይይ ትዝታ❤❤😢😢ወደሆላ ጊዜ አይመለስ😊

  • @HayatZxc
    @HayatZxc 4 місяці тому

    ጋሽ ወርቅነህ መምህሬ ጉጉፍቱ ወንድም ጀማል በርታ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Рік тому +2

    እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን እየተሸከምክ አስተምረህ በኡነት እጂግበጣም ጀግና ደግሰው ነህ በርታ ወንድም

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    በጣም የምትገርም መምህር ነህ ወላሂ ደስ የሚል ትውስታ ነው

  • @kediyoutube3080
    @kediyoutube3080 Рік тому

    ማሻአሏህ ወሏሂ ትለያለህ በግዜውም አስተዋይ ነበርክ ክበርልን

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 5 місяців тому

    መልካምሰው ጀማል ሰይድ በዚህ ልክ ማሻላህ

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Рік тому +3

    ከድጃ ሙሉን እራህመትን ሁሴን እድሪሥ ተሻመን አቅርባቸው መቸም ደሴ ነው ቢሆኑ❤❤❤

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 10 місяців тому

    ጀማል አበረታቱትባህሉን ወጉን ወዳች ጎበዝልጂነው

  • @አላሁመእንሱርና

    በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው ግን መቅረፃችሁ ይገርማል ማስተወሻ ነው

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому

    ያ ጀማ ወላሂ ይህን ሰው ዩቱይቡን እናሳድግለት የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ነው ስልዚህ ይህ ወንድማችን ገና ከጡዋቱ እንዲ አርቆ ሚያስብ ሰው ነበር ስለዚ አሁን በትውልድ ላይ እየሰራ ነው ለዛውም ገጠር እየዞረ ስለዚ ተማሪዎችን እናበረታታ እሱንም ሼር ላይክ በማድረግ እንተባበረው ከደቡብ ክልል አዋሳ ነኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      ከልብ አመሠግናለሁ።

  • @aziza3691
    @aziza3691 Рік тому +2

    በጣም ይገርማል ዛሬ ከጓደኛየጋ የት/ት ቤት ትዝታ እያወራን ነበር የበለጥ አስታወስከኝ ምናለ ጊዜ ተመልሶ ባየው ብየ ተመኘሁ

  • @ሀቢባእዲሬስ
    @ሀቢባእዲሬስ Рік тому +1

    መሻአላህ ምርጥ መምህር ወላሂ ልቤ በትዝታ ፍድትልትልነው😥

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و Рік тому +1

    ማሻ አሏህ የምትደነቅ ሰው ጦሳዬ አብሺር በጣም አስተማሪ የሀገር ትዝታን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን😊😊😊

  • @jamila4395
    @jamila4395 Рік тому +1

    ማሻ አላህ በጣም አርፍ መምህር ነህ ወዲም አላህ ይጨምስልህ አንደኛ ነህ❤

  • @Hayyatendale
    @Hayyatendale Рік тому

    አይይይይይ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ አንድ እስከ አራት ያስተማረችን ልክእንዳተነበረች እኔምጎበዝተማሪ ነበርኩ ወረዳተወዳዳሪም ነበርኩ በአንድ ቀን ብቻ አስራምስት ደብተርነበር የተሸለምኩት ያሁሉቀርቶ ሌላዘፈን መጥቶ አሁን አረብ አገር ትዝታብቻ

  • @ኡምረያን-ጨ3ኀ
    @ኡምረያን-ጨ3ኀ Рік тому

    ማሻአሏህ ምርጥ መምህር ልጂ ግን አሳዘነኝ አሏህ የሀሣቡን ያሳካለት

  • @ZiuziuR
    @ZiuziuR Рік тому

    እንኳን ደህናመጣህ ጦሳየ እኔ የበኩሌን እየተወጣሁ ነዉ10ሠዉ ሰብስክራይ አስደርጋለሁ ይመችህ ቀጥልበት በረታ

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 4 місяці тому

    በዚሁ አጋጣሚ
    ሀግሪ ልጆቺ መቸም አረሣቺሁ
    ልታዩትም ላታዩትም ትቺላላቺሁ
    መጀመራ በጣም እምወዳት መምህሪ
    መምህር ሥመኚ ለግሠ 3 ክፍል ሀ
    4አራትኛ ክፍል መምህር ጋሻው አማረ ሀክፈል
    አረሣቺሁም
    ጋደኛየ ለክየ አባት መቸም አረሣሺ
    ጋደኛየየሺየ አሥረሥ መቺም አረሣሺ
    ጋደኛየውቢ ትፈራ መቸም አረሣሺ
    ጋደኛየ ይርገዱ መቸም አረሣሺ
    ፈለቀ አባት መቺም አረሣህ
    ሊሎቺም አላቺሁ
    🎉🎉🎉🎉
    የናትው ጋደኛ ብዙ አለም ነኚ
    ሥደት ነው ያለሁት
    የትማርንበተ ደጋ ሀወይአደኛ ደረጃ ትምርት ቤት ደሙትምርት ቤት ሠላሙን ሁሉ እመኚላቺሁ አለሁ
    ዚሩ ሠባት ቀ

  • @tube-jo6rg
    @tube-jo6rg Рік тому +1

    ወላሂ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በየትምህርት ቤቱ ዉድድድር ደሰ ይል ነበር

  • @አሲያ
    @አሲያ Рік тому

    ማሻአላህ ጀማል ትንሽ የምትመስለው ወላሂ

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Рік тому +1

    መልካም መምህር ነህ አለማዲነቅ አይቻልም በርታ እናበራታሀለን