✅ አባቴን ያስለቀሰው ምንድን ነው ? ከአባቴ ክብርና ለአመታት ከለፋሁበት ስራዬ አንዱን እንድመርጥ ለምን ተገደድኩ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • የምወደውን አባቴን ክብር ወይስ ለአመታት የለፋሁበትን ስራዬን ?
    የቱን ልምረጥ ? አጣብቂኝ ውስጥ የገባሁበት አጋጣሚ።
    #tossatube #mydad #wollo
    There was an incident that i was so confused and stressed. Eight years ago, government officials oblidged me to choose form my father's land and my work. i was so stressed. My father was so disturbed. He couldnt say anything to me. but he waited my decision queitly. Finally i decided to leave my work. My father became the happiest person in this world.
    That decision have been making me happy until now. In this video i will show you my father's feeling about that moment.
    በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
    -
    1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
    • ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
    2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
    • ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
    3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
    • ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
    4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
    • ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
    5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
    • ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
    6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
    • ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
    7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
    • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
    8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
    • ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
    9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
    • ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
    #tossatube
    #የገጠርለዛ
    #አባቴ
    #እናቴ
    #ቤተሰቦቼ
    #ገጠር
    #ባል
    #የገጠርለዛ
    #ልጅነት
    #ወሎ
    #ደሴ
    #wollo
    #ገራገሩ
    #ደጉባላገሩ
    #የገጠርትዝታ
    #አገርቤት
    #ያገርቤት
    #አርሶአደር
    #አርሶበሌ
    ያገር ቤት ወጎች
    ከደጋቹ መንደር
    #tossatube
    #family
    #friendship
    #visit
    #visitethiopia Ethiopia
    #rurallife
    #ruralvillage

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  4 місяці тому +126

    ተመልካቾቼ ላይክና ሼር አይረሳ ❤

    • @SskJ-xt4ds
      @SskJ-xt4ds 4 місяці тому +4

      አብሽር

    • @UmuSelman
      @UmuSelman 4 місяці тому +2

      Ensha allah anresam

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo 4 місяці тому +2

      ጀማልዬ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ እኔም እናቴ ልክ እንደ አይዩ ነው በስስት የምታየኝ ብቻ የኑሮ ሁኔታ ተለያየተን ነው የለ ነው ግን ስልክ በደወልኩ ቁጥር ተላቅስን ነው የምንዘገው. 😢😢እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች ይስጥልን🎉🎉

    • @user-tb5fu1sf8z
      @user-tb5fu1sf8z 4 місяці тому +1

      አይይየ።አይዞህወድም

    • @user-tb5fu1sf8z
      @user-tb5fu1sf8z 4 місяці тому +1

      አዳይአባ።በኛግድምመሥከረምብቻላይነዉየሚፈነዳዉደሥሢልቦታዉ

  • @futumasyed9907
    @futumasyed9907 4 місяці тому +102

    አባቴን በጣም ነው እምወደው አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ ይሌን እምታነብ

    • @saaa9448
      @saaa9448 4 місяці тому +2

      አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ

    • @emu890
      @emu890 4 місяці тому +1

      አላህ ያሽርልሽ እኔ አባቴን በስደት ስላጣሁ አባት ባለው እቀናለሁ እህት አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ

    • @user-jn1nu8bp7b
      @user-jn1nu8bp7b 4 місяці тому

      አሏህ ያሽርልሽ የኔ እህት እኔ ውደ እማይቀረው አለም ሂዷል አሏህ ቀብሩን በኑር ያርምቀለት አባቴ ስስስቴ ደሞ አይየ ነው የምንለው የጀማል አባት አባቴን ምስል ይልብኛል

    • @user-jr7mq2sm4g
      @user-jr7mq2sm4g 4 місяці тому

      አላህ አፍያ ያርጋቸዉ አይ ሲያሳንኑ

    • @emuselhedin4761
      @emuselhedin4761 4 місяці тому

      አላህ ያሺርልሺ አባት እኮ ኩራት

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x 4 місяці тому +57

    የኔሰፍሳፋፋ አባት❤❤❤❤❤ እኔ ላልቅሽ አባቱን የሚወድ እስቲ እናያችሁ❤❤❤❤❤

  • @AsAt-h1d
    @AsAt-h1d 4 місяці тому +53

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አባቴን ይመስላሉ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hayatseyd1330
    @hayatseyd1330 4 місяці тому +20

    ወላሂ ልክ አባቴን ነው የሚመስሉት አዋራራቼው❤ ❤❤ ሽ አማት ያኑራቼሁ አባታችን😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +2

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 4 місяці тому +37

    ወድሜዋ. በልጅህ አገኘ አሥለቀሥከኛ. አባቴን በጣምነወ እምወደዉ እረጅም እድሜ ይጥልን😢❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 4 місяці тому +28

    የአባቴን ነገር ዘርዝሬ አልጨርሰዉም እድሜና ጤና አሏህ ይስጥልን አቦ ያረብ 😢

    • @ethiokuwaittube5566
      @ethiokuwaittube5566 4 місяці тому

      አሚን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባቶቻችን ያረብ

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 місяці тому

      እኔም እንዳንች ነበርኩ ግን የአን ደግ አባቴን 😭😭😭😭😭😭በቅርብ በሞት አጣሁት 😭😭😭😭😭

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 4 місяці тому

      @@yarab4997 አሏህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቀዉ አንችም አሏህ ሶብር ይስጥሽ በስዴት ሀዘን ከባድ ነው 💔😢

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 4 місяці тому +52

    የኔ አመት ሺ አመት ኑሩልን አባት እኮ ልዩ ነው 😢ቴሌቭዥን ሳምኩ አሉ እኔ እናቴ ካርብ ሀገር ከ5አመት በሁላ ስመለስ እናቴ ትኬቱ የመጣሁበት እኮ ይህ ነው ስላት ቅብል ብላ ሳም ሳም አርገችው😢😢

    • @زيناتسعيدحمزة
      @زيناتسعيدحمزة 4 місяці тому +1

      Yen mar

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 місяці тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭አባቴን ይመስላሉ ግን አባቴን በቅርቡ አጣሁት 💓😭😭😭

    • @user-uz7kb3hb3w
      @user-uz7kb3hb3w 4 місяці тому

      ልዩአባት ❤እረጅምእድሜ ይስጠወት
      ጀማልወድማችን ትለያለህ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 місяці тому +1

      ወላሒ ሣላሥበው አሥለቀሰኝ ኮሜንትሽ የኔናት እናት አንድ ሆነች እናት ለምን ትሙት ትሒድ አጎንብሳ ቅማል ታነሣለች በጨለማ ዳብሳ።

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w 3 місяці тому

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw የእናት ውለታዋ ምን ቃል ይገልፀዋል እሚገርመው እንደ ፀሎት መፅሀም ነው አክብራ የያዘችው አሁንም አለ አልጣልኩትም አለችኝ ይገርማል

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 4 місяці тому +18

    አላሁ አክበር እንባ ታጠብኩ አላህ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ThamarMuhammed
    @ThamarMuhammed 4 місяці тому +21

    ያአባቴ መሰል እድሜና ጤና ያድለውት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 4 місяці тому +22

    የሚገርም ዉሳኔ እኳን አባትህን አስደሰትክ ጀም ማሻ አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @tube8181
      @tube8181 4 місяці тому

      አሰለቀሳችሁኝ
      አላህያሰደሰትህጀማል

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 4 місяці тому +12

    እንተ የተባረከው ወንድሜ ጀማል እግዚአብሔር እናት እባትህን አሁንም ወደፊትም ከነሁሉም ቤተስብህ ይባርክ! እድለኛ ንህ ከአባትህ ጋር እንዲህ ያለ ግዜ ማሳለፍህ!!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      አሜን እህቴ። አመሠግናለሁ።

  • @zmzmzm4872
    @zmzmzm4872 4 місяці тому +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እረጀም እደሜ ይስጥህ የኔ ዉዴ አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @jamaalahmed7480
    @jamaalahmed7480 Місяць тому

    ዉላሂ አይቻ አይቻ የማልጠግባችሁ አባት እና ልጅ ዳስ የምትሉ አላህ ለሁሉ አባቶ እናቶች እድሚ ጤና ይስጥልን ጀሞ አላሃ ያስደስትህ በአዱናም በአኪራም ወላሂ ለአባት ና ለናትህ ያለህ ክብር ይለያል ተባረክ❤❤

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m 4 місяці тому +7

    ፋቅር የሆኑ አባት ረጂም እድሜ ይሥጠወት❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 4 місяці тому +6

    የኔ ናፍቆት አባትየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልንንን እናም ወላጆችኮ ምንም በጣቅማቸው የኛ በኖር ብቻ በቂያቸው ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 4 місяці тому +10

    ወላሂ በራሤ ደኔግጨ ነበር። ምንሆነዉ ይሆን ብየ ጀግና ጀማል። የዛኔ በመልቀቅህ ነዉ አሁን እራሣቸዉን የቻሉት እዚህ ግባ ለማይባል ደመወዛቸዉ። ይሄን ጉድ መሬት ሊቀሙ መማር ማሥተማር ማለት እዳተነዉ። እረጅም እድሜ ይሥጥልህ ለወላጆችህ እዉነትም። ብድሩ ይግባህ ትልቅ ምርቃት ነዉ እኔም እልሀለሁ በልጆችህ አግኘዉ ብድሩ ይግባህ ❤❤❤❤❤

    • @user-nz6uk7vy9f
      @user-nz6uk7vy9f 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 4 місяці тому

      አላህ ያክብርህ ጀም አባት እናቱን በሙሉ ቤተሠቡን እሚወድና የሚያከብር አላህ ይወደዋል አሚን በል ጀም ያባት ዱዓ ብድሩ ይግባህ ማለት ቀላል አይደለም የኔ አባት አብሬ አለቀስኩ ወላሂ ትለያለህ በጣም ጀም ❤❤❤

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v 5 днів тому

    ወላሂ አስለቀሳችሁኝ አባቴን በጣምነው እመወደው አላህ እረጅም እድሜ ላባቱቻችን

  • @user-me5ro8ws4n
    @user-me5ro8ws4n 4 місяці тому +14

    ኧረ ሠይድ ሁሤን ታታሪዉ ገበሬ
    እንደ አየር ይበራል የሚጠምደዉ በሬ
    ክፉም አይናገር ሠዉ አያስቀይም
    የጀማል ሸጋ አባት ይኑር ዘላለም
    ቤቱ ከመንገድ ዳር ከልካይ የለዉ በሩ
    ሠዉ ይዞ ይበላል ሠይዶ ባመሉ
    እንደ ሠይድ ሁሤን በጥቋቁር በሬ ሠርክ ከጠመዱ
    በረጅም አዉቶቢስ ደሴ ከነገዱ
    ይች የተባለች ልጅ አሁን ትመጣለች
    የዛሬ ዘመን ልጅ ሆዷን ትወዳለች😅
    የወደደህ ይኑር የጠላህ ይሙት
    ሠይድ አለም ሁሤን የልጆቹ አባት
    አባት አለም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን አባቴን በጣም ስለምወደዉ በፍቅር ነዉ እምጠብቃችሁ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +2

      ዋውውው። ለአይዬ አነብለታለሁ። የሚገርም ግጥም። እናመሠግናለን።

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q 4 місяці тому

      😂

    • @zinitzinite247
      @zinitzinite247 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n 4 місяці тому

      ​@@Tossatube.ምን ማንበብ ብቻ ሽልማቱስ😂 ❤

    • @aminatomer9165
      @aminatomer9165 3 дні тому

      በጣም ደስእሚል ግጥም ወላሂ ታድለሽ እኔም ምንአለ ግጥም ብችል እና ለውዱ አባቴ ሁሌ ብገጥምለት እላለሁ የኔውድ አባት ሂወቴነው አላህየ እድሚያቸውንያርዝምልን

  • @zehara53o
    @zehara53o 4 місяці тому +14

    ምርጥ አባት ሁሌ እወዳቸዋለሁ የጀማልን አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት ወሪያቸው ተወዳጅ ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 4 місяці тому +11

    እረጅም እድሜ ላባቶቻችን ❤❤❤❤❤ አባት ኩራት ነዉ አባት መከታ ነዉ አባት ድምቀት ነው❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ahmadadam9153
    @ahmadadam9153 День тому

    የኔአባት እድሜህንአላሕያርዝመው አባት የመኖር ሚስጥርነው አባቴ ኑሮልኝ ቢሆን 😭😭😭😭

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 місяці тому +7

    የወላጅን ጁአ ማግኘት መታደል ነው ጀሙ እድለኛ ነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ismailtemam-dc3qn
    @ismailtemam-dc3qn 3 місяці тому +1

    እስማኢል ተማም እባላለሁ በእውነት ነው የምልህ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ለእኚህ የዋህ አባትህ አገልጋይ ሆኜ ቀሪ ዘመኑን ባሳልፍ ብዬ ተመኘሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      የኔ ወንድም። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому +4

    አዬ ጀግና ገበሬ ጀግና አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 4 місяці тому +5

    ወይኔ ጀማል ታድለህ አሚንንን በል ካጀትህ ወላሂ አባት ከመረቀ አዱኒያ አኬራህ ያምራል የኔ አባትዋ ኡፍፍፍ ወላሂ እኔም አለቀስኩ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @MikeMike-cd4cl
    @MikeMike-cd4cl 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት፣ ጀማል አንተም አባትህን እናትህን አስደስተሀል እና እንዳሉትም ብድሩ ይግባህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Ieeiehehehr
    @Ieeiehehehr 4 місяці тому +4

    እረጅም እድሜ ላአባቶቻችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 4 місяці тому +4

    እረጅም እድሜ ተጤናጋ ለፋዘር ደስ የሚል ግዜ የምር አባቴየን ነው ያስታወሰኝ የኒ ውድ አባት በልተን እኮን የጠገብን አይመስለው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-hq3ex8dn7p
    @user-hq3ex8dn7p 4 місяці тому +5

    አላህ እድሜ ከጤና ይስጠወት አይዬ❤❤ የእኔም አባት ጀግና እና ታታሪ ለልጆቹ ሟች ነው አላህ እድሜ ይስጥልኝ በሰላም ያገናኘን አብየ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 4 місяці тому +4

    እያየሁት ባይኔ አልክ አይ father አይይይይ አባትዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እፍፍፍ ልጅ ተወልዶ ሲያኮራ በዋለበት አስደስቶ ሲገባ ነው አንተንም አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 4 місяці тому +12

    ዬኔ አባት እድሜ ከጤና ያደልልኝ ❤️❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 4 місяці тому +8

    የሚገርም ውሳኔ ምርጥ አባትና ልጂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Tsedenia438
    @Tsedenia438 3 місяці тому

    የኔ አባት 🥹🩵🩵🩵🩵 እድሜ ከጤና ይስጣቸው
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😢
    የኔ አማራ 💚💛❤️

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 місяці тому +3

    ምርጥ ልጅ አንተ ለአባትህ ስታስብ አላህ ያስብሃል እመን የተሻለ ነገር ላይ እንደምትደርስ አላህ ይጨምርልህ የአሄራ ወንድሜ ውነትም አንተ ተምርሃል አሉ እጅ ተምረው እንዳልተማሩ የሆኑ ሰወች አንተ ግን ጀግና ነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g 4 місяці тому +11

    የኔ አባትአላህ ያቆየወት መሠከርም ይመሥላል አደይ አባባው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 місяці тому +4

    ማሻ አላህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ
    እኔንም ቤተሰቦቻችን እድሜና ጤና ስቶን በሰላም እንዳገኛቸው ዱአ አድርጉልኝ ንፍቅ ብለውኛል አይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ
    አባትህ እንግግራቸው ልክ እንደ አባቴ በቤተሰብ መመረቅ ጥሩ ነው እኔም በቤተሰቦች ተመርቄለሁ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ቤተሰቦቸን የበለጠ ለማስደስት ያብቃኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 місяці тому +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @yaltenorljent
    @yaltenorljent 4 місяці тому +8

    የኔ አባት ደሥ ሢሉ መሸአላ ጀማል ወላሂ መልካም ልጅ ነህ ሁላችሁንም አላህ ከእድሜ ጤናጋ ያኑራችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 3 місяці тому

    መምህር ጀማልን ይህን መልካም ቅን ልጅ ነው የሀገር ባህልና ወግ እዳይጠፋ የሚደክም ቅን ነው መሻአላህ የኔአባ ት እድለኛ ነወት አላህ እድሜና ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ

  • @user-fq8ie1vh9x
    @user-fq8ie1vh9x 4 місяці тому +4

    አባታችን እርጅምእርሚይስጠወት ❤❤❤❤❤❤❤ደስእሚሉ በተስብናችው❤❤❤❤❤ጀምየ አላህይጠብቅህ እኔሳያችሁ በተስብችን መችነውእድህአብሪ እምጫወተውእላለሁ 😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zenataliyoutube56
    @zenataliyoutube56 2 місяці тому

    የኔአባት እኔም ካባቴጋር እደኸድነበር ወካያነቅሌ አጨዳ አጭድነበነረ እና እድሜ ለሠደት ጥየዉመጣሁ በስተመጨረሻም ስትሆኖ አሰድጎ ብቻዉን ሲከራትት ሳልጦረዉ እኳ ተነጠቁ😢😢😢😢

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 4 місяці тому +3

    ማሻአሏህ አሏህ ሁሉ ሰገባኝ ወድሞቸን ቀጣምነዉ እምወዳችዉ ድሮምእወዳቸዋለሁ ዛሬጨመረ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 місяці тому +6

    አላህ እረጂም እዲሜይስጥልን ለአባቶቻችን ወላሂ አባቴም እዲህ ነው እናቴ ግን አላህ ወስዶብኛል የጀነት ያርግልኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s 4 місяці тому +3

    አባት እና ልጅ በጣም ታምራላችሁ ማሻ አላህ
    እኔም አባቴን በጣም እወዋለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @kunefaykun4309
    @kunefaykun4309 4 місяці тому +2

    ረጂም እድሜ ተመኘሁላችሁ አባባ አባቴን ስለምወደው እናንተን ሳይ አስታውሰው አለሁ እረጂም እድሜ

    • @kunefaykun4309
      @kunefaykun4309 4 місяці тому

      አላህ በሰላም እድያገናኘኝ ዱዐ አድርጉልኝ ያረብ

  • @saada5882
    @saada5882 4 місяці тому +5

    አስለቀሳችሁኝ ኡፍፍፍ
    አላህ ይጠብቅልህ ጀም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 4 місяці тому +4

    ጀማልየ አላህ ለአባትህእድሜ ጤናይስጣቸው አኔተምአላህ በልጅህ አግኘውሀቂቃ እኔም አባቴን በልጅነቴባጣም ሀቂቃ ልክእደአባት እደእናትሁናያሳደገችኚ ጀግና እናት አለችኚ ወላሂ ከሂወቴበላይ የምሳሳላት ምንብየልግለፃተትእህህህህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @alamgir481
    @alamgir481 4 місяці тому +3

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥወት ጀማልም አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ከይቲበሮች ሁላ ትመቸኛለህ መልካምነትህ 😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 4 місяці тому +3

    የኔ ውድ አባት እድሜ ከጤናጋር ጀማሌ አተ ጎበዝ ልጂ ነህ እደዘበኑ ልጂ አደለህም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 4 місяці тому +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 4 місяці тому +3

    የኔ አባት እርጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ጅምዬ ላባትክ ያለክ ክብር ማሺ አሏህ የናትና ያባት ሀቅ ከባድ ነው ተከባከባቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 місяці тому +3

    ያረቢ አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወ ጀማልም ጀዛከሏኸይር ለቤተሠቦችህ ክብር ፍቅር አለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Tzum2t
    @Tzum2t 4 місяці тому +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜወን ያርዝምልንንን❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Dessie1969
    @Dessie1969 4 місяці тому +5

    የጦሳ ተከታታዮች አገርም ውስጥ ያልላችሁ በውጭም ያላችሁ ይህን ወንድማችንን ለሌሎች በተለይ በዚህ አካባቢ ያድግን የገጠሩን መልካአ ምድሩን የገበሬውን የሰውን እኖኖር የምናይበት ድንቅ ፕሮግሪም ነው እና ለሌሎች እናስተዋውቀው መቶ ሺህ እናስገባው🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 місяці тому +2

    የምገልጥበወት ቃላት አጣሁ ብቻ አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-lf5ni6kb9d
    @user-lf5ni6kb9d 4 місяці тому +4

    ዋውቦታው. ሲያምር ማሻአላህጀማልየእድሚናጤናይስጥልህላባትህ. ደስየሚሉአባትናቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 4 місяці тому +2

    እውነት አንተ የተመረክ ልጅ ነህ ጀም አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ ለቤተሰቤችህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @EndrisMohammed-rh3mx
    @EndrisMohammed-rh3mx 4 місяці тому +4

    ረጅም እድሜ የጀማል አባት እና ቤተሠቦቹ በሙሉ❤
    እንወድሃለን ጀምሻ!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @سميرسعير
    @سميرسعير 4 місяці тому +2

    አለላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አስለቀሱኝ
    አባቴን መሰሉኝ
    አባዬዬ አላህ በጀነት ያበስርህ እኔንዱኒያላይ ተከባክቦ እዳሳደገኝ
    ያረህማኑ አተተከባከበው። ያረብብብብብብብብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 місяці тому +3

    በጣም ያአሳዚናል እኝም እህቶቸም በስደት ተሰደን ከመሬት አሶጥተውን ነበር ብዙ ነገር የዋልንለት ሰው ነው ያአሶጣን ግን አልሆነው ሲስተር ወደው የሂደችው ፀጥ አደረግናቸው የማንን ማን ይነካታል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 місяці тому +3

    Amiiiinnnn በል የኔ ውድ አባት እድሚና ጢና ይስጥልህ ወድም አለም ጀግና አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mariam3292
    @mariam3292 4 місяці тому +3

    ወላሂ ጀማል ጀግና ነህ ማሻ አላህ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx 3 місяці тому

    እፍፍፍፍፍ መጨረስ አልቻልኩም ወላሂ ይህን ነገር የኔም አባት ላይ ስለደረስ እንባየን መቁጣጠር አልቻልኩም. ልጃቸው. የምግስት ስራተኛ ናቸዉ ብለውት መሬት ሊወስድበት ስንት አይቱል አባቴ የኔ ጀግና አባት ትዝ አለኝ ዛሬ ልንበታተን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እስኪ ሺ አመት ይኑሩ አባቱች 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 4 місяці тому +5

    የኔ አባት አስለቀሡኝ ብድሩ ይግባህ ትልቅ ምርቃን ነው በልጂህ አግኝው አሉህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 4 місяці тому +2

    የኔ አባት ኡፍፍፍፍ አባቴን የሚመስለኝስ ነገር እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 місяці тому +3

    በትክክል ወንድሜ
    አይዞህ ወንድሜ ።አባታችን ሽአመት ያኑርልን ወንድሜ አይዞህ ከአባታችን ጎን ሁነህ ስራህ ም ግብራህን መስራት ትችላለህ የምትወልዳቸዉ ልጆቹም ጡሩ አይምሮ ይዘዉ እንዲያድግ ከአባት ጎን እዚያ አካባቢ መኖርያህ አድርግ!!!ከፍሲል ነፍስሲያዉቁ ወደከተማ ትገባለህ ገጠር ብዙ ፍቅር አለ ሰላምአለ ነፃነት አለ !!!!!❤❤❤❤ ያላችሁበት ቦታ በጣም ያምራል ንፁህ አይር አለ የከተማልጆች በርተዘግቶባቸዉ ነዉ የሚዉሉ ከገጠር ማደገነፃነትጥንካሬ ሰዉ መዉደድ ማክበር አለ!!!!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 4 місяці тому +2

    ወድምጀማል በልጆችህ ታገኜዋለህ በረካሁን አባታችንንም እረጂም እድሜ ከጤና ያድላቸው❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 4 місяці тому +4

    እኔ አባቴን መጣም ነበር የምወደዉ በብሀር ሥመጣኳ ቻዉ አላልኩትም ነበር ምክንያቱም አትሄጅም ሥለሚለኝ ተደብቄ ነበር የመጣሁት ወሀ ልማት ትደርሥ አባቴ መርቀኝ ደህና እድዴርሥ ብየ ሥጠይቀዉ ልጄ በሠላም ያሠብሽበት ደረሽ አለ ሣላዉቅ ያሥከፋሁህ ታለ አወፍ በለኝ ሥለዉ አልቅሶ አወፍ ብየሻለሁ አለኝ አልሀምዱሊላህ ያአላህ ፍቃድ ሆነና ሣኡድ ተመጣሁ ሥድሥት አመቴ ነዉ አባቴ ልጄ ነይ እንተያይ እያለኝ ቀን ደረሠችና አባቴን ሣላየዉ ዝገት አደጋ ዉሀ ወሥዶት አባቴን እደናፈቀኝ ሣላገኝዉ ቀረሁ አይ ሥደት 😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺 እደዉ ለዳማ ብቻ አይ ዱና ወይ አያልፍ እስኪ ያጀማአ ዉዳአ አድርጉልኝ 😢😢🥺🥺

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @wollokocha
      @wollokocha 4 місяці тому +1

      አላህ ሰብሩን ይስጠን እኔም ያውበስደት አጣሁት😢እንደሣሣሁ
      አላህ የጀነተል ፊርዶስ ይበላቸው ያ ረብ

    • @zainabseid7067
      @zainabseid7067 3 місяці тому

      አይዞሽ አላህ ይረሀማቸው ሠከናቸው ጀነት ይሁን እኔም አባቴን እዳናፈኩ ወደአኸይራ ሄዴ ማመን ያቅተኛል ሂጄ የማገኝውይመሥለኛል አባቴ ሠባት ልጆችነን ከሁሉም ለኔ ያለውቦታ ለየት ያለነበር ልቤ በጣም በአዘን ተሠብሯል

  • @fshj
    @fshj 4 місяці тому +1

    ወንድ ልጂ ደረቅነው ይባላል ነገር ግን ሳላስበው እንባየ እረገፈ😢 እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ለወላጆቺ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-gf2uf1qr8b
    @user-gf2uf1qr8b 4 місяці тому +3

    የኔ አባት አላህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 4 місяці тому +2

    የኔ አባት አሏህ እርጂም እድሜ ይስጣቻው የኔም አባት ዛሬ ላይ ልክ እዳልወለደ ብቻውን ነው. ሁላችንም ትተነው ወጣን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SameeraEth
    @SameeraEth Місяць тому

    😢የኔአባት ጤነነሀያት ይስጥህ እኔም አባቴን አየዋ ነው የምለው አላህ ያቁይልኝ

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 4 місяці тому +3

    በጣም ደስ የሚሉ አባት እድሜኔ ጤናይስጥዎት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @alialali4382
    @alialali4382 4 місяці тому +3

    የኔ አባት አላህ እረጂም እርሜ ይሥጥልህ ደሞ የናቴ አገር ሠወች ናችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-zb8fc2dp3s
    @user-zb8fc2dp3s 4 місяці тому +3

    የምር ጀግና ልጂ ነህ ክብር ይገባሀል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 4 місяці тому +2

    ወንድሜዋ አላህ እረጅም እድሜ ለመላውቤተሰብህ ይሁን አባታችን የሁላችንም አባትነዉየሚመሥሉት ኑሩልን ከጤናጋር ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-bi5db1ks1d
    @user-bi5db1ks1d 4 місяці тому +3

    የኔ አባት እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ለቤተሰቦቻችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 4 місяці тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትመኘሁሎት አባቴ ፈገግታዎ ልብ ይሞላል አንተም እድለኛ ነህ አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @cvgf6232
    @cvgf6232 4 місяці тому +3

    አዓላም ማለይኩም አባባ ወላሂ የኔን አባት ቁርጥ በቃ ለዛነው እንዛመዳለን የምለው የኔ አባት እናትና አባቱ ዌሎ ወረሂመኖ ነው የተወለዱት ይለናል እኛግን ዓናቀውም አባቲድሮ እኛ ሣንወለድ ህጀነበር ይለንነበር እና ሁለመናችሀሐ አባቲን ይመስለለኛል ለልጅ ያለወትክብር ግብርናወት አባተንይመሥለኛል አላህ አቱንም አባተመንም እረጅም እድሚ ይስጣችሁ አይጀማል አተሥ ሀሣምት ከፍሲለሰ በወር ተገኛቸዋለህ እኛ በሥለክ አጀብ እዱኒያ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @meremaahmed2511
    @meremaahmed2511 4 місяці тому +2

    ያረብ እረጅም ኡምርን ከሙሉ አፊያ ወፍቃቸው ይህን አባታችንን እኔን የአኔ አባት ትንሽ በስሱ አስለቀሱኝ ለልጃቸው ባሳዩት ፍቅር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 4 місяці тому +3

    እድሚናጤናየስጥልህ መላቤተሰብህን የህነገረ ከኒምዘመዱቺቤትየተፈጠረነበረ ልጂ ስረሰላለው መሬት ተቀማላቺሁተብለውነበረ አይጊዜ ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Sየሀይቋቅመም
    @Sየሀይቋቅመም 4 місяці тому +2

    የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቴ ነው የሚመስሉኝ ❤❤❤ ወንድማችንም ያንተ አይነቱን ያብዛልን ቤቴሰቡን አክባሪ ❤😊😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-yh6mg5er8n
    @user-yh6mg5er8n 4 місяці тому +3

    ጀማልየ አላህ ይጠብቅህ ፍዘር እድሜህን ያርዝመው

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h 4 місяці тому +3

    ጀግና ነህ እኮ ጀምየ ከበፊት ጀምረህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @FelahTube
    @FelahTube 4 місяці тому +5

    የአሏህ ሀገራችን ሲያምር አሏህ ሰላም ያምጣልነ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-jx3qj8ju6w
    @user-jx3qj8ju6w 4 місяці тому +2

    የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሳላስበው አስለቀሱኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 4 місяці тому +3

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አባዬ😊እኔ አባቴ እንደናፈቀኝ ሞተብኝ አዱኛ እንድህ ነች😢😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 4 місяці тому +3

    ለካ ጀም በራራ እደዛ ፍቅር በቅር ሁነህ ሥታሥተምር የነበረዉ ለዚህ ነው❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SskJ-xt4ds
    @SskJ-xt4ds 4 місяці тому +4

    እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም ጄግናነህ ወላሂ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 4 місяці тому +2

    ወላሂ እኔም በጣም አባቴን ስለምወደ አስለቀሰኝ ብቻ እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን አሏህ ይስጥልኝ ያረብ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-vv5cm4rs6w
    @user-vv5cm4rs6w 4 місяці тому +4

    የኔአባትእረጂምእዲሜይሥጦት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @semiraali470
    @semiraali470 4 місяці тому +2

    ሳላስበው አለቀስኩ የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @FathimaLk-m5w
    @FathimaLk-m5w 4 місяці тому +6

    የኔ አባት አላህ እርጅም እደሜ ይሥጠወት አያቴን ይመሥሉኛል❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @kelemhana1580
    @kelemhana1580 3 місяці тому

    አባቴን መሳይ 🥰🥺ረጅም እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን ፈጣሪ ያድልልን 🌹🥰

  • @medinaali274
    @medinaali274 4 місяці тому +3

    እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 місяці тому

    ማሻአላህ ሲምሩ ህፆኖቶቹ ያረብ በማልቀስ ጨረስኩት የአባትህን ወሬ የእኔም አባት እንድህ ነበር የሚሳሳልኝ አላህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቀው

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 4 місяці тому +3

    የኔ አባት እኔ ላልቅስለወት እድሜ እና ጤና ይስጠወት❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Fatumafatuma-mohammed
    @Fatumafatuma-mohammed 4 місяці тому +1

    የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እኛንም አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ወንድም ጀማል ማሻ አላህ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡