Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ልጅ በጣም ትወና አንደኛ ድምፁ አደኛ አድናቂው ነኝ ግን ብዙ ወጣ ወጣ አይልም በሠይፉ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
Amesegenalew egzer yakbrelegn God bless you
Lknesh yene wud
የትኛው።
@@fikreselassieentertainment3809የስ
አጋቡኝ እረጋ ያለ ወድ እወዳለሁ
የዚህልጂ ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ለማሂተቡ ያለው ፍቅርና ክብር ከፍ ያለ ነው ትወናህም በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ💖💖💖
አቤት ስወደው ይህን ልጅ አቤት ድምፅ ከዛ ላይ እርጋታው ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ልኡል ስወድህ ማርያምን🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው የአንገትህ ማህተብ በዛ ላይ እረጋ ያልክ ተዋናይ እግዚአብሔር ከሁሉም አሟልቶ ፈጥሮሀል ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹❤👈
Meron amesegenalew betam egzer yakbrelegn 🙏
አቤት ይሄን ልጅ ስወደው የምር ውስጤ ነው 😘😘
Guitta amesegenalew betam
ዋው ይህ ልጅ የእውናት የሚስራችው ፊልሙች ሁሉ ይመቹኛል ብርታ
Mabrati amesegenalew
አይቸዉ ሰምቼዉ የማላዉቀዉ ድምፅ አቤት የፈጣሪ ስጦታ ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂samash ko
አቤት ማህተብህን ስወደው ሁሌም ለሀይማኖትህና ለሀገርህ ቅድሚያ ስጥ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
የዝህልጂ አድናቂወች የትናችሁ ወንድሜ ካይንይጠብቅህ 🥰🥰🥰
Hayat amesegenalew
አረ የት አባቴ ላግኘው ስወደው እደው የምታቁት ጠቁሙኝ ስሞትላቹ ደሞ ድምፁ ዋውውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@@tigisettigiset7864 ቃሚና አጫስ ጠጪ መሆንን ብታውቂ ትፈልጊው ነበር
Amesegenalew
በጣምያምራል
አቤት እሄ ልጅ ስወደው የእውነት አክተር
Fantaye amesegenalew betam
በጣም ይችላል ደግሞ እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጅ
@@ቤቲየድንግልማርያምያደራል amesegenalew amen amen beti
ጥሎምኝ እደዚህአይነትወድእወዳለሁ አድናቂክነኝ
@@fikreselassieentertainment3809 ant neh
የእግዚአብሔር ቃል በሚማርክ ድምፅ ሲሰበክ እንዴት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ግርማ ሞጎስ ይሁንህ ወንድሜ🙏💖
Amen amen amen amesegenalew ehte
በጣም ምርጥ ልጂነው
ስዉ ሁሉ የድምፅህ ምርኮኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለ ማህተቡ❤❤❤
አውነት ብለሻል እህቴ
ትክክለኛ ፊልም ነው ሰው በሀገሩ ሰላም ካጣ ይህ ነው የሚሆ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።።።።
Amen 🙏 amesegenalew
አሜን🤲🤲🤲
አሜንንን
😢ብዙ ፊልም ላይ የለክም እንደብዙወች አርቲስት ልታይ ልታይ አትልም ለዛ በጣም ነው የምወድህ አከብርሀለሁ አትጥፋ በአዳዲስ ፊልም እንጠብቅሀለን 😘😘😘
Betam amesegenalew egzer yakbrelegn
ፍቅረ ስላሴ አንተ ያለህበትን ፊልም አራት አምስት ጊዜ ነው የማየው 🥰🥰እንደ ሌሎቹ ልታይ ልታይ አትል እረጋተህና ትህትናህ በጣም ድንቅ ማርያምን በርታልን እራስህን ሆነ የምትሰራ ኩሩ ተዋናይ we love You so much ❤❤
ምን እደሚገርመኝ ታውቃላቹ ፊልሞቹላይ ሙሉ የእግዚአብሄር ቤት እና ጥቅስ ዝማሬ ይጠቀማል
ምናለበት ተከታታይ ድራማ ብትሠራና ሁልጊዜ ባይህ በጣም ነው የምወድክ ድምፅህማ በተለይ ውይይይይይ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ባል ወይንም ልጂ ይስጠኝ🙏🙏🙏🙏
Amesegenalew eshi eseralew
@@fikreselassieentertainment3809 Ende yihe channel yeman new
@@woyinshetbelete1871 actor fikre silassie ebalalew yerase official channel new .amesegenal woyinshet
🤣🤣🤣🤣🤣amen
Demesu becha sayehon megebaru erasu egzihabehar yebarkew lanchime egzihabehar yasebeshewon yesteshe 🙏
ዋውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ያሑን ይሁን የቆየ ባላውቅም ያዬሑት ግን አሁን ነው ..ቆንጆ ፊልም ነው በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብዙ ግዜ ድምፅክን ስለምወደው የሰራካቸውን ፊልሞች አያለው ፖሊስ ሆነክ ስትሰራማ ዋው ደረት
Amesegenalew fairosa
@@fikreselassieentertainment3809 ❤❤
ይሄ ልጅ በጣም ደስ ይለኛል ሁልጊዜ አየዋለው መስቀል ከአንገቱ አይጠፍም የኔ ውድ እግዚአብሔር በተዋህዶ እምነትህ ያይናህ
እር ሴቶችየ በመልክ አትመስጡ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው በአሁን ስአት እህቶቼ በተርፈ ይህንን ፊልም የምታዩ ሁሉ ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የአገሬ ልጆች
Sofiya amesegenalew betam egzer yakbrelegn eshi
ባየው ባየው የማይሠለቸኝ ልጅ ይህልጅነው ደጋግሜ ነው ድምፁን የምሠማ መልካምነቱ አሥተዎይነቱ ልታይ ልታይ የማይል አርቲሥት ሁሉን ነገር አሟልቶ የሠጠው ጅግናልጅነው በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ሁሌም ውስጤነክ ደሞ ቶሎ ቶሎ አትታይም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለአንተም ለቤተሠቦችህም ይሥጣችሁ 💒💒💒
ዋውውው ይህ ልጅ በጣም ነው የሚመቼው በዙ ነገር እጠብቃለን ምርጥ አክተር ነህ ደስ የሚል ፊልም ነው በርታ 👍👍😍😍
Weynharg amesegenalew betam eshi
የምር ስወድህ ሰላምህ ይብዛ ደሞ ታላቅ ወኖድሜን ትመስላለህ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ዪሄን ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ የሚሰራቸዉ ፊልም በጣም ያምራል
ይትባረክ ዮሀንሥ አንደኛ በጣም ነው የምወደው አረ እንዲያውም ሣላፈቅረው አልቀርም እከን የለለው ወንድ ነው እንደሌላው መሽለጥለጥ አይመቸውም ድምፁ ቁመናው ዋው ገዳይ ነው
Era ekan yalelaw ayebal shagitu
ተወና እና ድምፁ እኮ ደስ ሲል በእምነቱ ያለው ፅናት ደስ ሲለኝ ሰወድለት
በጠም ምርጥ ሰዉነህ ለወጣቱ አርቲስቶች አርያመሆን የምትችል ምርጥ አክተር ከነማተብህ ታምራለህ ስርአት አለባበስ ኢትዮጵያነትየተላበስ ለስራህ ያለህ ክብር ደሞ ድምፅህ ደሞ ያምራ የሰዉልጅ ፈጣርዉ ሲፈራ ክብር መገስ የሰዉ መዉደድ ቅድስናን በርከት.እጅግበጣም ብዙነገር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅ ከሰዉ አይያዉጣ ወንድሜ❤
ወይኔ ድምፁ እንዴት አባቱ ደስ ይል እሱ ያለበትን ፊልም እየዞሩክ መፈለግ ጀመርኩ በርቱልኝ ውዶቼ
ሁሌም አደኛ ያልተዘመረልክ ልዩ አክተር በእውነት አከብርሃለው እምሰራው ሁሉ ልዩ ት/ት አለው በርታልን
Ejg betam amesegenalew
Oh my god nesi እሄልጅ ያለበት ውስጤ ነው ድምፁ ወዳወድነቱ የምገርመኝ ደጋግሜ ነው ማየው የዝህ ልጅ ፍልም የምገርም ተዋናይ አክተር ነው
እግዚአብሔር ያክብርህ ማርያምን ሰው የሚኖረውን ጭምርነው ገፀባህሪውን የሚያወጣው እና የሚያሳምረው እምነትህ ፅኑነው
❤❤❤❤❤
ድምፁ ሰወደው ባለ ማህተቡ እግዛብህር ይጠብቅህ🙏🌺❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄው ከልጅነት ጀምሪ ፍልም ላይ ተጥጀ ነው የምወለው እደዚህ ልጅ አይነት ጀግና ሁሉንም አሟልቶ የሠጠው አላየሁም አድናቂው ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አድናቂህ ነኝ በጣም ድምጽህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወድሜዋ አተ ያለህበትን ሁሉ ፍል በጣም ደስ ይላሉ
Betam amesegenalew yene ehet
ስወድህ ከልቤ❤ደሞ አድናቅህ ነኝ በርታ
ስራህ ይመቸኛል በዛለይ ወንዳወንድነትህ በጣም ይመቸኛል
ፉል አንቺ ፉላም አሀሀ
እሄን ልጅ ስዎደው እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅ ደግሞ በስራዎችክ ሁሉ ለእምነትክ ያለክ ክብር ይደንቀኛል
ከምር ግን ይሄን ልጅ ሳየዉ እኔን ብቻ ነዉ የህንድ አክተር የሚመስለኝ አድናቂህ ነኝ
Amesegenalew betam
እኔም እንደዛ ይሰማኛል
Er Enenm new betelyi demo polis hono sisra🙆♀️🙆♀️😍
ምርጥ ነህ ሁሌም እውነትን ትሰብካለህ እግዚያብሄር ይጠብቅሀል ምርጥ ሰው ነህህህህ
ለምንድነው ይሄን ልጅ ወደፊት የማታመጡት 1ኛ ነውኮ❤❤❤
ወይኔ ድምፁ ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🙏በዛላይ ብቃቱ🥰🥰
ከሚወደው አርቲስቶች አንዱ ነው ይሄ ሊጅህ ♥️♥️♥️
የተዋህዶ ንቁ ልጅእወድሀለሁ🥰🥰🥰🥰
ከአተ ገና ብዙ እጠብቃለን ለወደፊት ከዚ በተሻለ እጠብቃለን👍👍❤🌷
Salam amesegenalew betam egzer yakbrelegn eshi 🙏
ሁሌም ያንተ ስራዎች መስለህ ሳይሆን ሁነህ ነው እምተውነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ኑርልን 😘😘😘
Beli amesegenalew betam
ኢሪሚን ትለያለ የኔ ወንድማችን በሰይፉ ይቅረብ ትሉ ላይክ ግጮኝ ዉዶች❤❤❤
ዋዉ ሁሌ አክተር መሆን ያምርብሃል የዚሁሉ አስተዋፆ ቁመናህና ድምፅህ ወደር የለውም ምንጌዜ መሪ ተዋናይ ሁነህ በሌላ ሥራዎች እጠብቃለሁ በጣም ከልቤ ነው የማደንቅህ በርታለኝ ሴረስ አክተር ይመችህ 💗💕
Amesegenalew betam egzer yakbrlegn
ይህ ልጂ ደስ ይለኛል ድምጽህ በጣም። ሀሪፍ ነው አዲናቂህ ነኝ በርቱ ሁላችሁም
Amesegenalew egzer yakbrelegn 🙏🙏🙏🙏
እኔም በጣም ነው የምወደው
Erahmet amesegenalew
ወይን በማራያም ይክን ልጅ ስወደዉ ያማራኛ ፍልም ያተን አየሁ የህንድ ፍልም ነበር የማየዉ አቦ ስላምክን ያብዛዉ 🙏💓💓
ለሀይማኖትህ ያለህ በጉጉት በጣም ደሰ ይላል ለሠው የምታሰተምረቸው ነገሩች ፈጠረ ይጠብቅህ ወንድማችን
Hana amesegenalew amen 🙏 egzer yakbrelegn
ምነው እንደኔ ይህን ልጅ ሚውደወ❤❤❤
ኤርሚን በጣም ነው እምወደው ድምፁ በተለይ ይመቼኛል
ትግሥቱ በጣም ደሥ ይላን
በጣም የሚገርመኝ ሁሉም ፊልም ላይ መስቀሉ ስወደው
አዋሳውች ትችላላችሁ በጣም የምወደው ልጅ ነው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የሚል ተከታታይ ፊልም አለው የሚገርም ብቃት አለው ከድምፅ ጋር
ይትባረክ ስውድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን
Amesegenalew eshi
ሰወደው ይህ ልጅ
Amesegenalew hode
ዋውው አንተ ልጅ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም🙏🙏🙏
ደሞ ለሁሉም ትመልሳለህ በጣም አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ bro አንደ አጋጣሚ ሆኖ ድሞፃችሁ ይመሳሰላል ሲሉኝ ነው ፊልሞችህን ማየት የጀመርኩት አንደኛ ነህ❤👐
Oh bro that's nice 👌 betam amesegenalew
ወላሒ ይሔልጅ ስወደዉ አብሶ ድምፁ አንደኛ ነዉ ሁለት ፊልም አለዉ በጣም ያምራል ግን ሌላ ቦታላይ አላየሁትም ግን አድናቂዉነኝ ❤❤❤
ምሪጥ ፊልም ነው የሀ ልጅ ግን ቡዙ አይታይም ምን ሁኖ ነው ሰወደው 😘😘😘😘🌹🌹🌹
በጣም ነዉ የምያምረዉ በቀ ፍልም እንድህ ደስ ይለል የአከበብዉን ሁኔታ በምያንፀብቅ ሁኔታ
ይሄ ልጅ በጣም የምወደዉ💘💘
እንደኔ የወደደክ የለም እነሱ ትህም ብትሆኖ ከዛንነቴ ጀምሬ እንዳን አይነት ሰዉ እወዳለሁ ግን ተቀራራቢ የሆነሰዉ እንከኳን አላጋጠመኝም አሁን ግን ስላገኝሁ መልካም መንፈሳዊ ምግብ እየተመገብኩብህ ነው አመሰግናለሁ
O betam amesegenalew yene ehet egzer yakbrelegn tebareki
ወይኔኮሜቶች ድምፁ ድምፁ ስትሉታካብዳላችሁደ ሆ ለማንኛውም ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ እወዳችሆለሁ
የጠፋዉ ወድሜ የሚለዉ ብቻ ብዙ ፊልሞችን ሰርተሀል ከምር በጣም አድናቂህ ነኝ ቸሩ መድሀኒአለም ባልህበት የሰጠብቅልኝ አተ ልጅ ሰሸወድህ ወደር የለኝም ከምር❤❤❤❤
የኔጀግና❤❤❤
የሚሰራቸው ፊልሞች ዋው በርታ👌👌👌👌
ወይኔ ይህ ልጅ ስወደው ድምፁ ደሞ የሌለ ነው የሚያምረው በርታ ወንድሜዋ
ባጣም ዳስ የሚል ነው ምነው ቆያህ አድናቂህ ነኝ ❤️❤️
በእዉነት በጣም ትችላለህ ወንድሜ ግን የት ነበር እስከ አሁን ሁለቱም ፍልሞችህን ዛሬ አጋጣሚ አየዉት ፈልም ማየት በጣም ነዉ ምወደዎደዉ ግን ያንተ በጣም ይለያል እንደዚህ መስራት እየቻልክ ቶሎ ቶሎ ብትሰራ ደስ ይላል በአንተ የአሁኑ ወጣቶች በጣም ይቀየራሉ በርታ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ ወንድማችን
Amen 🙏 amesegenalew betam betam
በናትክ ብዙ ፊልም ስራልን ሁሉን አማልቶ የስጠክ ዋው ከመልክ መልክ ከቁመና ቀመና ከአቋም አቋም በዛላይ ድምፅ ሆ በጣም ልዩ ነክ ፍጣሬ ይጠብቅህ አባት በርታ በጣም ነው የወደድኩ ኮማንደሮ የሚልዉ ፋልም እራሱ በጣም ምርጥ ነው ውድድድድ በርታ
የኔ ታጋሽ ማሪያምን እግዛብሄር በጥሩ ነገር ያስብህ ያምራል
ብዙ ድራማ አያለሁ ግን ኢንሥፔክተሩ እዳለበት ድራማ እምወደው የለም ነገረ ሥራው ሁሉ ደሥ የሚል❤❤❤
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
Amen amen egzer yakbrelegn
ኤርሚ የሀገር ልጅ ልዩ ኢኮ ነሂ በጣም ነዉ ምወደክ
እኔ እምለው እሄ ልጅ መቼ ነው የጀመረው እንደኔ ፊልም እሚያይ የለም ግን አሁን በቅርቡ ነው ያወኩት እንስፔክተር ኤርሚያስ ላይ እና ደግሞ ሀይማኖት ላይም ይሰራል ለማኑም የት ነበር እሄን የመሰለ ልጅ ክኢቶ አክተሮች 1,☝😍
ኧረ የድሮ ፊልምም አለው
እሄ፡ልጅ፡ስወደዉ፡አድናቂህ፡ነኝ፡ብዙ፡አትታይም
እኔም ኤርሚ ያለበትን አይቸ አላልፍም❤❤❤❤
እኔም ወላሂ ኤርምያስ ዋው 🥰🥰ነው
በኮሜታችሁ ገና አወኩት በጣም በጣም የምወደው ሰው አለ በስማም ነው
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰ኣንድኛየያምራል ግራሚ ሰራ ነው
Tnx koki
በርታ.ወንድሜ
ፊልሙን አላየሑትም ልጁን አይቸ ብቻ ገባሑ❤❤❤❤
ደሞ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም ሁሉንም አሟልቶ የሠጠው ጄግና
ማሪያምን የዚህ ልጅ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ውበት ጅግንነት ብቃት ድምጽ ማህተቡን አክባሪ እምነቱን ወዳድነው
Bexam mariaman ❤❤❤❤
የእውነት አንተልጂ ስወድህ ፍቅር ነህ የቤት ሰራተኛህ ባደረግሀኝ እግዚ አብሄር ይጠብቅህ
Almi yedngel Amesegenalew egzer yakbrelegn amen amen
Almi yene ehet nesh Amesegenalew egzer yakbrelegn 🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጠራ ሰላምህ ያብዛው😍😍😍
Missha amesegenalew
ዋውውውው ደስ ይላል እውነት የእዮብ ታሪክ በጣም የምወደው ታሪክ እውነት እኛም እንደዮብ ትግዕስት ይሥጠን በእውነት ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እማምላክ ትርዳህ በርትን ጠንክር በሀይማኖትህ በርታ
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amesegenalew
ድምፁ ሳምር❤
የጎጃሟ
አደኛ ነህ ደስ እያለኝ ነው የማየው አዲስ ፊልም እንጠብቃለን
Amesegenalew eshi be adis sira metalew
እኔ የድምፁ አድናቂ ነኝ
Ene.degimo.hulu.negerun.adanaki ney
እኔመ በጣም ነው ደሰ የሜለው
አድናቂህ ነኝ ድምፅህም ገዳይ ነው አንደኛ❤️ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🙏
Amen 🙏 amen 🙏 amesegenalew betam
የከልጀ በጣም አድናቂው ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደሞ ድምፅህ ያምራል ❤❤❤❤❤ ኢንስፔክተሩ የሚለውን ፊልምህ 4 ተኛየ ሳየው እወደዋለሁ ❤❤❤❤❤
እሄ ልጅ በጣም ነው ማደንቅህ እና ፈጣሪ ይጠብቅህ
Amen amen amesegenalew betam yene ehet
@@fikreselassieentertainment3809 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻berta yene wendim
ለኔ ከወንድ አክተር አንተ አንደኛየ ነህ ለፊልም ትመጥናለህ ግን ብዙ አትታይም ኢሻአላህ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናይህ ይሆናል
Amen 🙏 eshalah alah kele enadgalen amesegenalew
ምርጥ የትወና ብቃት ከሚያምር ድምፅ ጋር በሰይፍ ፋንታሁን ይቅረብ ጥበብ ማካፈልን ትሻለች
ኧረ ድምፅ በህይወቴ እንደዚህ አይነት የሚያምር ድምፅ ሰምቼ አላዉቅም በርታ ዉጫዊ ብቻ ሳይሆን ዉስጣዊ ዉበትም እንደሚያምር አልጠራጠርም 👏
Maya amesegenalew betam egzer yakbrelegn
ዋው በጣም ሚያስተምር ነው የሚሰራው ስራ ቀጥልበት እኔ በጣም ነው የማደንቅህ
ምርጥ አክተር ኢንስፔክተር ኤርሚያስ
የኔ ወንድም 100%አድናቂህነኝ😘😘😘😘
ኢኒስፔክተሩ በጣምምምምም ነዉ ዉድድድ ማረግ ማሬ 😍😍😘😘
Betam Amesegenalew megoit
ይኸ ልጅ ድምፁ ነው ግን ዋውው እሁሉም ፊል ላይ እደዚሁ ነው ኢንስቴክተሩ የሚለውን ፊልሙን ደጋግሜ ነው የሾፍኩት ደስ ሲል ወንዳወንድ ነገር ነው
Amesegenalew betam egzer yakbrelegn

በጠም ምርጥ ሰዉነህ
ለወጣቱ አርቲስቶች አርያመሆን የምትችል ምርጥ አክተር ከነማተብህ ታምራለህ ስርአት አለባበስ ኢትዮጵያነትየተላበስ ለስራህ ያለህ ክብር ደሞ ድምፅህ ደሞ ያምራ የሰዉልጅ ፈጣርዉ ሲፈራ ክብር መገስ የሰዉ መዉደድ ቅድስናን በርከት.እጅግበጣም ብዙነገር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅ ከሰዉ አይያዉጣ ወንድሜ❤

በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን
❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
Amen amen egzer yakbrelegn
ኤርሚ የሀገር ልጅ ልዩ ኢኮ ነሂ በጣም ነዉ ምወደክ
Amesegenalew betam
እኔ እምለው እሄ ልጅ መቼ ነው የጀመረው እንደኔ ፊልም እሚያይ የለም ግን አሁን በቅርቡ ነው ያወኩት እንስፔክተር ኤርሚያስ ላይ እና ደግሞ ሀይማኖት ላይም ይሰራል ለማኑም የት ነበር እሄን የመሰለ ልጅ ክኢቶ አክተሮች 1,☝😍
ኧረ የድሮ ፊልምም አለው
እሄ፡ልጅ፡ስወደዉ፡አድናቂህ፡ነኝ፡ብዙ፡አትታይም
እኔም ኤርሚ ያለበትን አይቸ አላልፍም❤❤❤❤
እኔም ወላሂ ኤርምያስ ዋው 🥰🥰ነው
በኮሜታችሁ ገና አወኩት በጣም በጣም የምወደው ሰው አለ በስማም ነው
Amesegenalew betam
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰ኣንድኛየ
ያምራል ግራሚ ሰራ ነው