Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያለ ሜካብ የምሰራ ድንቅ ቆንጆ ሴት እስኪ የምቶዳት ላይክ አርጉኝ
እኔምብያለሁ
ስወዳቸው እኮ
ይች ልጅ ግን ዘመን ድራማ ላይ ከስደተኞቹ የልጆች እናት የሆነችዉን ልጅ ጋ አትመሣሠልም?
እኔ
ከዱቄት ነፃ የሆነ የተፈጥሮ ውበት እዚህ ፊልም ላይ አየሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ምስጥ ብየ ነው የጨረስኩት ።
ሀቅ ወላሂ ምርጥ የተፈጥሮ ውበት
😂😂😂
ማነው እንደኔ እሮጦ ኮሜት የሚያነበ 👉👍😍
እኔ ነኝ😜😜😜😜😜
@@teto3545 😂😂😍😍
@@taybahtaybah694 እኔኮሜትካለነበብኩደስአይለኚም
ኑ የደመቁ አድናቂዎች ፊልም ወርዷል ።የማዳም ቅመሞች መቼም ቢዚ ነን ግን መፅናኛ ተጌቷል ገባ ገባ በሉ።😘😘❤
እየገባንነው
ፊልሙ ግና ሲጀምር እንዴ የናይጀሪያ ፊልም ነዉ እንዴ ብዬ ላጥፈዉ ነበር።
@@abwaan100 ክክክክ
ወይኔ ድቡሸ
ወይኔ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ስላም ሙጣችሁ
ጀግና ደስ ያላል የአባቱን አደራ ተወጣ
ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ውስጥ በእራሳ እምትኮና እምትተማመን ከዱቄት ነፃ በጣም እማደቃትና እምወዳት ሳያት ደምሴ ነች እና ደመቁም የሷን ሁለተኛ እየያዝሽ ነው በራስሽ ትተማመኛለሽ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም ነው
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በያለበት ሰላም ጤና ይሰጠን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹
አሜን እህት
አሚንማሬ
አሜን አሜን ሚሚዬ የኔዋ መልካም ኑሪልኝ ለዘላለም🙏😘
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪነው ያላያችሁ እዬ እንዴት ደስ እንደሚል መጨረሸው አሪፍ ነው በርቱ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ የብዙ አመት ምኞቴ ነው ፊልም የመስራት ወገኖቼ እወዳችሗለሁ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክተር ካሜራ አማኖች እንዲሁም በፊልም ሙያ ውስጥ የምትሰማሩ በሙሉ አግዙኝ ወገኖቼ እወዳችሗለሁ
selam bilenal enkuan beselam metachihu selamachihu yibiza
Kal akbari nachu 8:00 stebk ekan denametachu lyachhu
ሀሪፍ ፊልመ ነው በጣም
Arif sira new🖒
እደ ገጠሩ እሚሆን ነለም በገጠሩ ቀጥሉበት
አስተያየት ስታወሩ ለምን ክላሲካሉን አቀንሱም የሆነ የሚረብሽ አለው በተረፈ አሪፍ ነው
ትክክለኛው የፍቅር ተምሳሌት ፈጣሪ ብቻ ነው
😭😭😭😭😭😭
ማነው እንደኔ ኮሜንት እያነበባ ፊልም የሚያይ 👍👍
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ደመቁ ምንም አይነት ሚካብ እንዳትቀቢ በጣም ታምሪያለሽ ፈጣሪም አይወደዉ በርቱ በተረፋ አድናቂያችሁ ነኝ
ይቺን ጹሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ ያስጨነቃችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን1 ላይክ = አሜንሰብክራይብ በፍቅር 1k ልገብ ትንሽ ነው የቀረን ua-cam.com/users/RevealedTruthInternational
ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ ሀብታሙ ኑርየ ዴመቁ እንድሁምሌሎቹ በዴም ተሠርቷል በርቱ ምችት ይበላችሁ ሠላም ለምየ ኢትዮጵያ
Wawwwwww በጣም አርፍ ነው ደስ ይላል ቀጥሉበት የደመቁ አድናቂ ነኝ
የኔ ዉብ ስወድሽ ደመቁየ ደሜዋ የምኒለክልጅ የትጌ ጣይቱ ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ ልእልት
እግዚአብሔር ይመስገን ኪሎ ኪሎ እየቀነስኩ ባየውም አፈፃፀሙ ግን ደስስስ ብሎኛል መጨረሻ ላይ ሀብታሙን ገደለው ብየ ክፊት ሲለኝ መረጃውን ይዞ ሲወጣ በጾሙ ቅቤ ጠጣሁ ዋውው
ደመቁይ ሰወድሸ 😍❤በተለይ ገጠረ ሆኖ ቢሆን የተሰራው ውበት😱 ይጨምረ ነበረ 👍 የገጠረ ፍልም ናፈቆኛል 😪😪በረቱ ለማንኛውም እውነት ልንጋረዳት አንችልም አንድቀን ድል አረጋ ተወጣለች👍 እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን🤲🤲
ዋዉ ደሢላል እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነች
ትናንት መዳም ወጥራኝ አላየሁትም ነበር ምርጦች እንኳን በሰላም መጠችሁ ምርጥ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም ምክኒያቱም ደመቁ ሰረላለች ግን ገና ላየው ነው
ዋው አጨራረሱ እጂጉን በጣም ያምራል መጵሀፍም ተገኘ ሌቦችም ዋጋቸውን አገኙ 1ኛ
ዋው በርቱ እነ ደመቁየ አድናቂያችሁ ነኝ ምርጥ የሀገሬ ልጆች
በጣም አሪፍነው በርቱ ደመቁ በተፈጥሮ ውበትሽ የምትኮሪ ጀግና ነሽ
ኧረ ደመቁየ ስወድሽ ጎበዝ
ሰላም ያገሬ ሰዎች ይቅርታና ዱቄታም ምናምን አትበሉ። ደመቁም ትንሽ ቆይታ መለቅለቋ አይቀርም ያሁኑን አትዩ ያሁኑ አታምርም ማለቴ አይደለም በጣም ዴስ ትላለይ ግን እደዚህ አትቀጥልም ጠብቁ ትቀየራለይ ስትቀየር ደሞ ይህ ያደነቃችሁት ሁሉ ወደስድብ ትቀይሩታላችሁ ከምር ስላየሁ ነው ስለዚህ ዴት ምናምን አትበሉ ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ በቃ ይህን ስለተናገርኩ ይቅርታ አድርጉልኝ ስላየሁ ነው የተቀየሩ ሰዎች ስላሉ ነው እሽ ይቅርታ በደረፈ ያምራን ቀጥሉበት ይመቻችሁ
ሆዳሞች ሰው የለፋበትን የደከመበትን ቅርስ የሚቀራመቱ፡ናቸዉ ሀገራችንንም፡ደሀ ያደረጉት እድነዚህ አነቶች ነው
😭😭😭😭💚💛❤😭😭😭😭
ዋው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው የሚያምር ፊልም ደስ ይለኛል ደስ የሚል ስራ ነው በርቱልን።
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወይ ደመቁ እዴት ውስጤን እደበላቢምሺው ጭቃላይ ስትከባለሊ ወይ ፍቅር
Salem endet nachu wudi Ethiopia yihonachu adis jamar negni damirugn💚💛❤💪
ዋውውውው የኔ ምርጦች ስወዳችሁኮ በርቱልኝ ገና ከዚህ በላይ እጠብቃለን ከናንተ
😂😂😂😂😂አይይይይይ ድቡሸዬ ሰወድህ👍👍
ፍቅር ጠፋ ባለም!!ስትተራመስ አለም ቤቷ ፈርሶኑሮ ጣራ ነክቶ ፍቅር ዋጋው ረክሶሲተላለቅ ሰው ለሰው ተናክሶደስታ የሚገኝበት ገንዘብ ብቻ ሆኖእዝነት ጠፋ ባለም ሰው በሰው ጨክኖየድሮ ደግነት ዛሬ ግን ተረሳ ስቆ የሚያልፍ እንጂ ጠፍቶ የሚያነሳየተራበን ማብላት የወደቀን ማንሳትዛሬ ተቀየረ በተንኮል በጥፋትያንዱን እየቀማች ላንዱ እየሰጠችአለም ፍቅርን አታ ትተራመሳለች
ውይይይይይ በጣም እውነት ያማል ያማል ግን እኮ ቢረዱ እና ቢያቁ ለዚች ምድር እንግዶች ነን ግን ለምን ነው?እንዲሕ አይነት ጭካኔ ምን አለበት እሱ በፈቀደልን ጊዜ እና ሠአት ብንሔድ መገዳደል ጠፍቶ ፍቅርን ያምጣልን የፍቅር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር !!!
ዋውው በጣም ደስ ይላል ብርቱልን ወንድምና እህቶቻችን
ማጀቢያ ሙዚቃውን ለሠሥ ያለ ይሁን የአዳም ቤት ሆነን ለምናይ አሥቼጋሪ ነው
I'm proud of you woynwaye (Selam)
በጣም ምርት ፊልምነው አብታሙ ደመቁ እግዚ አብሔርይጠብቃቹህ እዲህውም ባጠቃላይሰላማቹሆይብዝላኝ በርተአሪፍስራነው
ሀብትሸምርጥ ስራነው ግንታሪኩያለቀአይመስለኝም ምክነየቱም እሷ ፍቅረኛዋእዳለ የሶስትወርእርጉዝ ነበረች መጨረሻ ውመታየትነበረበት በጣምደስየሚልነገርነው።
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱበት አድናቂያቹህ ነኝ
I never see action filme like this I like this filme you guys you have good talent so continous like this
በጣም ሀሪፍ ሉኡሌ መሞት አልነበረበትም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
በጣም ደስ ይላል ማሮችየ በርቱልን
ወድም ይኑር አየወድልጂ ወድነህ እኳንም አስቀርህ የስስስስስስስ
ሀሪፍ ነበር ግን እያወሩ ራሱ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ምንም አያቋርጥምኮ ለሌላ ጊዜ አስተካክሉ
በረቱ አሪፍነው
ደመቅየበተፈጥሮውበትሽ የምታምኚ ልዩአደኛ ሴትነሽ አደራእዳትቀየሪ ካንችና መሰሎችሽ ብዙእጠብቃለን የምትሉማሮች
ጎበዞች በረቱ በሌላ እንጠብቃችኃለን
ደመቀ ሲመታዉ ተተቀመጥሁበት ተነሣሁ ክክክክክ ምርጥ ፊልም ነው ደመቁዬ ሁሌም ከሜካብ የራቅሽ ዉኝ ምርጥ ተዋናይወች 😘😘👍👍👍👍
እንኳን ሰላም መጣችሁ ጥሩ ነው በርቱ
በርቱ ሀብትሽዬ ያምራል ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት
ግን ሰው ይገርመኛል የግድ በአርቴፌሻል ፀጉርና ቂጥ ካልተበላለጡ ፍቅር ፍቅር መሳሳም መጓተት የሌለበት ከሆነ ሰው ተመስጦ አያይም
ደመቅዬ የኔ ገራገር ስወድሽ ያለ ሜካፕ የምትሠሪው በሙሉ ያምራል #ሀብቴን ግን ወደድኩት መላ ኧረ መላ በሉኝ ምርጥ ፊልም ነው እዩት ያላያችሁ
መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ
መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ ኡኡኡ ደስ ሲል
በጣም ደሰ ይላል በርቱ ደመቁ በርች ገና ብዙ መሰራት ትችያለሺ
Nice new betam jacana neh
ዋው ምጨረሻው ያምራልሀቂቃ ሥውዳችሁ ኑሩልን
ሥትለሳለሥ ደሜን አፍልተኸው ነበር መጨረሻላይ አሸነፍክ በጣም ደሥ ይላል
እዳው ጥሎብኝ ደመቅን ስወዳት በስማም🥰 እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ማር
ሀብታሙ ኑርየ ማኛ ነህ ሁሉም ያምርብሀል
በርቱልን ጎበዞች ደመቁዬ ንፁህ ሴት ዱቂት የሌለበት
demekuye yene wub🥰🥰🥰swedsh eko😘😘😘edegilgn🥰🥰
ደመቁየ የኔው የኢትዮያ ቆንጆ የተፈጥሮ ውበት
ወይነየ ናፍቀሽኝ ነበር ውዶች እንኳ ደህና መጣችሁ
በጣም ነው የሚያምራው ወወወወወወወ
መፅሀፍ እኳን ከባለቤቱ እጅ ገባ እሰይ
በ ቃልኪዳን ያልተወለደ ልጅ ዲቃላ ነው ሚወለደውም ልጅ ሃጥያተኛ ነው ይላል መፅሃፍ ቅዱስ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደመቁየ የኔ ፍልቅልቅ ❤ምርጥ ፊልም ዋው💐
አሪፍ ፊልም ነው ለማለት ይከብዳል ምክኛቱም ድምፁ በጣም ይረብሻል 😎😎
መጨረሻው ሳምርርርርርርር እልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድ ነህ ❤❤❤💗💗💗❤❤❤
ዋው ደስሲል መጨረሻው
ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል በረቱ
ነይ እንዛመድ
እሥኪልየውምርጦች ደምቄን ሥለምወዳት😘
የኔ ምርጦች በርቱልኝ ደመቅየ በጣም ነው የምወድሽ
ጥሩ ነው
ዋው ደስ ሲል
ዋው ደስ የሚል ፊልም
ብርቱልን ደስ ይላል በጣም አሪፍ ስራ ነው
ወንድ ልጂ ይኑር አቤት ደስ ሲል
ወንድሴት አይል እህት ዋናውልብነው
eziga metfo hunachu yeserachu betam enamesgnalen astemrachunal
እምገርም ፊልም
ያምራል የኔውቡች
Wow Yene maroch bertu Betam yameral 💚💛❤️😘😍💐🌹🥰🌸🌺🌷
wawwww betam desi ylali
ዋው በጣም አሪፍ ነው
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
አደኛ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው wow
በጣም ያምራል
እናመሰግናለን
ተከታታይ ድራማም እጠብቃለን በተረፈ በጣም አሪፍ ነው የምሰሩት በርሩ
ደመቁ የገጠር ስትሰራነው በደንብ የሚያዝናናው ለስደተኝች ትዝታየሚሆነው የገጠርፊልም ስሩ
በጣምአሪፍበርቱምርጣች❤💚❤💚
Bexammmmmmm.mirax.filim.new.Beratuuuu💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
Enameseginalen
በጣም ደሥ ይላል ነገር ግን ትምሕርት እየሠጣችሁ ነው ማለቴ ፊልም ነው ግን በእውነትስ በደዚሕ አይነት መንገድ እንዲጠቀሙ እያደረጋችሁ ነው ይማሩበታል የሠው ነፍስ የሚያጠፋ ፊልም ባሠሩ ደስ ይለኛል እሔ የራሤ አስተያዬት ነው አሁን አንች ምድነሽ ልትሉኝ ትችላላችሁ ግን ቆም ብላችሁ አስቡት በዚሕ መንገድ እድገትም ብልፅግናም የለም ነገር ግን ባለችን በተሠጠን ነገር ሁሉ በሙሉ ደስታ ይችን አለም መኖር እዬቻልን ለምን እንደዚሕ አይነት መንገድ እንሔዳለን ልብ በሉ ለዚች ምድር እንግዶች ነን እናም ፈጣሪን እያመሠገነን በፈቅር በደስታ እስካለችን ጊዜ ብንኖርስ እና ወንጀል አንሥራ ለሥጋችን ብቻ ሣይሆን መጨነቅ ያለብን ለነፍሳችንም እንጨነቅ በአሥተያዬቴ ከተቀዬማችሁ ከልቤ ይቅርታ የተሠማኝን ነው የገለፅኩት ሠላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሃገራችን ይሁን !!!
tiru new tnish actu yaltelabesut bzu nachew. huletum wendmamoch tiru nachew beteley seatua...kezm bale kofiyaw betam ychlal.
ዋው የኛምርጦች ስታምሩ
ዋው በጣም አሪፍ ደመቁየ የኔ ማር ❤
በጣም ያምራል እቅልፊን እጥቸ አየሁት
Wow das yel yamir 😃😃😃😃😃👍👍
አሪፍ ነው አለቀ ደቀቀ😂
ምርጥነዉ መጨረሻዉ በርቱ
ያለ ሜካብ የምሰራ ድንቅ ቆንጆ ሴት እስኪ የምቶዳት ላይክ አርጉኝ
እኔምብያለሁ
ስወዳቸው እኮ
ይች ልጅ ግን ዘመን ድራማ ላይ ከስደተኞቹ የልጆች እናት የሆነችዉን ልጅ ጋ አትመሣሠልም?
እኔ
ከዱቄት ነፃ የሆነ የተፈጥሮ ውበት እዚህ ፊልም ላይ አየሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ምስጥ ብየ ነው የጨረስኩት ።
ሀቅ ወላሂ ምርጥ የተፈጥሮ ውበት
😂😂😂
ማነው እንደኔ እሮጦ ኮሜት የሚያነበ 👉👍😍
እኔ ነኝ😜😜😜😜😜
@@teto3545 😂😂😍😍
እኔ
እኔ
@@taybahtaybah694 እኔኮሜትካለነበብኩደስአይለኚም
ኑ የደመቁ አድናቂዎች ፊልም ወርዷል ።የማዳም ቅመሞች መቼም ቢዚ ነን ግን መፅናኛ ተጌቷል ገባ ገባ በሉ።😘😘❤
እየገባንነው
ፊልሙ ግና ሲጀምር እንዴ የናይጀሪያ ፊልም ነዉ እንዴ ብዬ ላጥፈዉ ነበር።
@@abwaan100 ክክክክ
ወይኔ ድቡሸ
ወይኔ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ስላም ሙጣችሁ
ጀግና ደስ ያላል የአባቱን አደራ ተወጣ
ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ውስጥ በእራሳ እምትኮና እምትተማመን ከዱቄት ነፃ በጣም እማደቃትና እምወዳት ሳያት ደምሴ ነች እና ደመቁም የሷን ሁለተኛ እየያዝሽ ነው በራስሽ ትተማመኛለሽ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም ነው
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በያለበት ሰላም ጤና ይሰጠን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹
አሜን እህት
አሚንማሬ
አሜን አሜን ሚሚዬ የኔዋ መልካም ኑሪልኝ ለዘላለም🙏😘
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪነው ያላያችሁ እዬ እንዴት ደስ እንደሚል መጨረሸው አሪፍ ነው በርቱ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ የብዙ አመት ምኞቴ ነው ፊልም የመስራት ወገኖቼ እወዳችሗለሁ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክተር ካሜራ አማኖች እንዲሁም በፊልም ሙያ ውስጥ የምትሰማሩ በሙሉ አግዙኝ ወገኖቼ እወዳችሗለሁ
selam bilenal enkuan beselam metachihu selamachihu yibiza
Kal akbari nachu 8:00 stebk ekan denametachu lyachhu
ሀሪፍ ፊልመ ነው በጣም
Arif sira new🖒
እደ ገጠሩ እሚሆን ነለም በገጠሩ ቀጥሉበት
አስተያየት ስታወሩ ለምን ክላሲካሉን አቀንሱም የሆነ የሚረብሽ አለው በተረፈ አሪፍ ነው
ትክክለኛው የፍቅር ተምሳሌት ፈጣሪ ብቻ ነው
😭😭😭😭😭😭
ማነው እንደኔ ኮሜንት እያነበባ ፊልም የሚያይ 👍👍
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ደመቁ ምንም አይነት ሚካብ እንዳትቀቢ በጣም ታምሪያለሽ ፈጣሪም አይወደዉ በርቱ በተረፋ አድናቂያችሁ ነኝ
ይቺን ጹሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ ያስጨነቃችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን
1 ላይክ = አሜን
ሰብክራይብ በፍቅር 1k ልገብ ትንሽ ነው የቀረን
ua-cam.com/users/RevealedTruthInternational
ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ ሀብታሙ ኑርየ ዴመቁ እንድሁምሌሎቹ በዴም ተሠርቷል በርቱ ምችት ይበላችሁ ሠላም ለምየ ኢትዮጵያ
Wawwwwww በጣም አርፍ ነው ደስ ይላል ቀጥሉበት የደመቁ አድናቂ ነኝ
የኔ ዉብ ስወድሽ ደመቁየ ደሜዋ የምኒለክልጅ የትጌ ጣይቱ ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ ልእልት
እግዚአብሔር ይመስገን ኪሎ ኪሎ እየቀነስኩ ባየውም አፈፃፀሙ ግን ደስስስ ብሎኛል መጨረሻ ላይ ሀብታሙን ገደለው ብየ ክፊት ሲለኝ መረጃውን ይዞ ሲወጣ በጾሙ ቅቤ ጠጣሁ ዋውው
ደመቁይ ሰወድሸ 😍❤በተለይ ገጠረ ሆኖ ቢሆን የተሰራው ውበት😱 ይጨምረ ነበረ 👍 የገጠረ ፍልም ናፈቆኛል 😪😪በረቱ ለማንኛውም
እውነት ልንጋረዳት አንችልም
አንድቀን ድል አረጋ ተወጣለች👍 እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን🤲🤲
ዋዉ ደሢላል እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነች
ትናንት መዳም ወጥራኝ አላየሁትም ነበር ምርጦች እንኳን በሰላም መጠችሁ ምርጥ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም ምክኒያቱም ደመቁ ሰረላለች ግን ገና ላየው ነው
ዋው አጨራረሱ እጂጉን በጣም ያምራል መጵሀፍም ተገኘ
ሌቦችም ዋጋቸውን አገኙ 1ኛ
ዋው በርቱ እነ ደመቁየ አድናቂያችሁ ነኝ ምርጥ የሀገሬ ልጆች
በጣም አሪፍነው በርቱ ደመቁ በተፈጥሮ ውበትሽ የምትኮሪ ጀግና ነሽ
ኧረ ደመቁየ ስወድሽ ጎበዝ
ሰላም ያገሬ ሰዎች ይቅርታና ዱቄታም ምናምን አትበሉ። ደመቁም ትንሽ ቆይታ መለቅለቋ አይቀርም ያሁኑን አትዩ ያሁኑ አታምርም ማለቴ አይደለም በጣም ዴስ ትላለይ ግን እደዚህ አትቀጥልም ጠብቁ ትቀየራለይ ስትቀየር ደሞ ይህ ያደነቃችሁት ሁሉ ወደስድብ ትቀይሩታላችሁ ከምር ስላየሁ ነው ስለዚህ ዴት ምናምን አትበሉ ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ በቃ ይህን ስለተናገርኩ ይቅርታ አድርጉልኝ ስላየሁ ነው የተቀየሩ ሰዎች ስላሉ ነው እሽ ይቅርታ በደረፈ ያምራን ቀጥሉበት ይመቻችሁ
ሆዳሞች ሰው የለፋበትን የደከመበትን ቅርስ የሚቀራመቱ፡ናቸዉ ሀገራችንንም፡ደሀ ያደረጉት እድነዚህ አነቶች ነው
😭😭😭😭💚💛❤😭😭😭😭
ዋው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው የሚያምር ፊልም ደስ ይለኛል ደስ የሚል ስራ ነው በርቱልን።
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወይ ደመቁ እዴት ውስጤን እደበላቢምሺው ጭቃላይ ስትከባለሊ ወይ ፍቅር
Salem endet nachu wudi Ethiopia yihonachu adis jamar negni damirugn💚💛❤💪
ዋውውውው የኔ ምርጦች ስወዳችሁኮ በርቱልኝ ገና ከዚህ በላይ እጠብቃለን ከናንተ
😂😂😂😂😂አይይይይይ ድቡሸዬ ሰወድህ👍👍
ፍቅር ጠፋ ባለም!!
ስትተራመስ አለም ቤቷ ፈርሶ
ኑሮ ጣራ ነክቶ ፍቅር ዋጋው ረክሶ
ሲተላለቅ ሰው ለሰው ተናክሶ
ደስታ የሚገኝበት ገንዘብ ብቻ ሆኖ
እዝነት ጠፋ ባለም ሰው በሰው ጨክኖ
የድሮ ደግነት ዛሬ ግን ተረሳ
ስቆ የሚያልፍ እንጂ ጠፍቶ የሚያነሳ
የተራበን ማብላት የወደቀን ማንሳት
ዛሬ ተቀየረ በተንኮል በጥፋት
ያንዱን እየቀማች ላንዱ እየሰጠች
አለም ፍቅርን አታ ትተራመሳለች
ውይይይይይ በጣም እውነት ያማል ያማል ግን እኮ ቢረዱ እና ቢያቁ ለዚች ምድር እንግዶች ነን ግን ለምን ነው?እንዲሕ አይነት ጭካኔ ምን አለበት እሱ በፈቀደልን ጊዜ እና ሠአት ብንሔድ መገዳደል ጠፍቶ ፍቅርን ያምጣልን የፍቅር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር !!!
ዋውው በጣም ደስ ይላል ብርቱልን ወንድምና እህቶቻችን
ማጀቢያ ሙዚቃውን ለሠሥ ያለ ይሁን የአዳም ቤት ሆነን ለምናይ አሥቼጋሪ ነው
I'm proud of you woynwaye (Selam)
በጣም ምርት ፊልምነው አብታሙ ደመቁ እግዚ አብሔርይጠብቃቹህ እዲህውም ባጠቃላይሰላማቹሆይብዝላኝ በርተአሪፍስራነው
ሀብትሸምርጥ ስራነው ግንታሪኩያለቀአይመስለኝም ምክነየቱም እሷ ፍቅረኛዋእዳለ የሶስትወርእርጉዝ ነበረች መጨረሻ ውመታየትነበረበት በጣምደስየሚልነገርነው።
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱበት አድናቂያቹህ ነኝ
I never see action filme like this
I like this filme
you guys you have good talent so continous like this
በጣም ሀሪፍ ሉኡሌ መሞት አልነበረበትም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
በጣም ደስ ይላል ማሮችየ በርቱልን
ወድም ይኑር አየወድልጂ ወድነህ እኳንም አስቀርህ የስስስስስስስ
ሀሪፍ ነበር ግን እያወሩ ራሱ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ምንም አያቋርጥምኮ ለሌላ ጊዜ አስተካክሉ
በረቱ አሪፍነው
ደመቅየበተፈጥሮውበትሽ የምታምኚ ልዩአደኛ ሴትነሽ አደራእዳትቀየሪ ካንችና መሰሎችሽ ብዙእጠብቃለን የምትሉማሮች
ጎበዞች በረቱ በሌላ እንጠብቃችኃለን
ደመቀ ሲመታዉ ተተቀመጥሁበት ተነሣሁ ክክክክክ ምርጥ ፊልም ነው ደመቁዬ ሁሌም ከሜካብ የራቅሽ ዉኝ ምርጥ ተዋናይወች 😘😘👍👍👍👍
እንኳን ሰላም መጣችሁ ጥሩ ነው በርቱ
በርቱ ሀብትሽዬ ያምራል ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት
ግን ሰው ይገርመኛል የግድ በአርቴፌሻል ፀጉርና ቂጥ ካልተበላለጡ ፍቅር ፍቅር መሳሳም መጓተት የሌለበት ከሆነ ሰው ተመስጦ አያይም
ደመቅዬ የኔ ገራገር ስወድሽ ያለ ሜካፕ የምትሠሪው በሙሉ ያምራል #ሀብቴን ግን ወደድኩት መላ ኧረ መላ በሉኝ ምርጥ ፊልም ነው እዩት ያላያችሁ
መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ
መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ ኡኡኡ ደስ ሲል
በጣም ደሰ ይላል በርቱ ደመቁ በርች ገና ብዙ መሰራት ትችያለሺ
Nice new betam jacana neh
ዋው ምጨረሻው ያምራልሀቂቃ ሥውዳችሁ ኑሩልን
ሥትለሳለሥ ደሜን አፍልተኸው ነበር መጨረሻላይ አሸነፍክ በጣም ደሥ ይላል
እዳው ጥሎብኝ ደመቅን ስወዳት በስማም🥰 እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ማር
ሀብታሙ ኑርየ ማኛ ነህ ሁሉም ያምርብሀል
በርቱልን ጎበዞች ደመቁዬ ንፁህ ሴት ዱቂት የሌለበት
demekuye yene wub🥰🥰🥰swedsh eko😘😘😘edegilgn🥰🥰
ደመቁየ የኔው የኢትዮያ ቆንጆ የተፈጥሮ ውበት
ወይነየ ናፍቀሽኝ ነበር ውዶች እንኳ ደህና መጣችሁ
በጣም ነው የሚያምራው ወወወወወወወ
መፅሀፍ እኳን ከባለቤቱ እጅ ገባ እሰይ
በ ቃልኪዳን ያልተወለደ ልጅ ዲቃላ ነው ሚወለደውም ልጅ ሃጥያተኛ ነው ይላል መፅሃፍ ቅዱስ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደመቁየ የኔ ፍልቅልቅ ❤
ምርጥ ፊልም ዋው💐
አሪፍ ፊልም ነው ለማለት ይከብዳል ምክኛቱም ድምፁ በጣም ይረብሻል 😎😎
መጨረሻው ሳምርርርርርርር እልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድ ነህ ❤❤❤💗💗💗❤❤❤
ዋው ደስሲል መጨረሻው
ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል በረቱ
ነይ እንዛመድ
እሥኪልየውምርጦች ደምቄን ሥለምወዳት😘
የኔ ምርጦች በርቱልኝ ደመቅየ በጣም ነው የምወድሽ
ጥሩ ነው
ዋው ደስ ሲል
ዋው ደስ የሚል ፊልም
ብርቱልን ደስ ይላል በጣም አሪፍ ስራ ነው
ወንድ ልጂ ይኑር አቤት ደስ ሲል
ወንድሴት አይል እህት ዋናውልብነው
eziga metfo hunachu yeserachu betam enamesgnalen astemrachunal
እምገርም ፊልም
ያምራል የኔውቡች
Wow Yene maroch bertu Betam yameral 💚💛❤️😘😍💐🌹🥰🌸🌺🌷
wawwww betam desi ylali
ዋው በጣም አሪፍ ነው
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
አደኛ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው wow
በጣም ያምራል
እናመሰግናለን
ተከታታይ ድራማም እጠብቃለን በተረፈ በጣም አሪፍ ነው የምሰሩት በርሩ
ደመቁ የገጠር ስትሰራነው በደንብ የሚያዝናናው ለስደተኝች ትዝታየሚሆነው የገጠርፊልም ስሩ
እናመሰግናለን
በጣምአሪፍበርቱምርጣች❤💚❤💚
Bexammmmmmm.mirax.filim.new.
Beratuuuu💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤