Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እደኔ ፊልም እያየ ኮሜት ማበብ እሚወድ በላይክ ግለፁልኝ
👍
እኔ ደሞ ኮሜት መስጠት አለወድም 😮😮
እኔ😂
አሌክስ ሁሌም አንደኛ ነህ ስራወችህ ሁሉ ቆንጆ ናቸው ፈጣሪ ❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤️ክፋትን ሳይሆን ደግነትን❤️ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናኑ ይማሩ
Wowww desisil 💜💜💜💜👌👌👌💜♥️♥️♥️🍒🍒🍒🍒❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻
መሸሻ ይሙት አስፍየ እድሜህ እየገፋ ነው ምርቃት ጨምረካል 👌
መሸሻ ይሙት አስፋው አይደለክም😂😂
አረ መሻሻ ይመት አስፋው አይደለም
እኔምለዉ፡እዉነት፡ጋሽ አስፋዉ ነህ አይመስለኝም
በአረብ አገር ለሚሰቃዩት አምላክ ይድረስለቸው እናተም ፅለት አድርጉላቸው መልካም እይታ
Ewenate nw
ይችን የምታነቡ ፍቅረ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ አሜን🙏🙏🙏
Amen 🙏
@@hiwotandualem6880 አሜን
አሜን አሜን አሜን
የአሜሪካው ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴን ግድብ ታፈነዳዋለች ያሉበት ሙሉ ቪዲዮ በአማርኛ -- ua-cam.com/video/KvnESX_YJGg/v-deo.html
Ameen Ameen Ameen
ዋው በጣም የሚያምር አስተማሪ ፊልም ነው ለሀገራችን እንደ ግሩም አይነት ፖሊስ ነበር የሚያስፈልጋት ሁላችሁም በደብ አርጋችሁ ተውናችሁታል ነፀብራቆች እናመሰግናለን
በጣም መሳጭ ፊልም ነው ጎበዞች ብርቱ እናመሰግናለን ክብር ለህግ አስከባሪዎች ማለቴ በሀቅ መንገድ ሀገራቸውን ለሚያገለግሉ
ua-cam.com/video/uXJ507qtfSg/v-deo.html
እንኳን ለኣመታዊ ክብረ በኣል ኣቡነ ኣረጋዊ በሰላም ኣደረሰን ባለንበት ይጠብቑን ኣሜን የነገ ሰዉ ይበለን❤️🙏
አሜን
Amen
እስኪ እንደኔ የልጁን ድምጽ የማረከዉ በላይክ አሳዩኝ ስወዳቹ
በጣም እንጂ
በጣም
Ande sew kale becka😂 minum aymrm
@@semharegebrselasiaie9058 ምን ላድርግ ሚማርክ ድምጽ ከሰማሁ ማለፍ አልችልም kikikikikikik
አረ እኔ አለሁ አደል ዋው
የመዳም ቅመሞች ምርጥ ፊልም ነው እዮት 😍
እናመሰግናለን
እሺ የመዳም ባጃጅ እናመሰግናለን ውዷ
የመዳም ኣለቆች በማለት ይስተካከል
Esei.mare
@@oykukarayeloykukarayel3229 ክክክ አለቆች ሃሃሃሃሃ
አሁን ገና የአማርኛ ፊልም ልወድ ነው መሰለኝ ቁም ነገር አየሁበት በርቱ..
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ አንዴ ልመርቃቹ አሚን በሉ ያሰባቹሁትን አላህ ያሳካላቹ ርዝቃችን ባገራችን ያርግልን🇪🇹🇪🇹❤❤
አሚን ለሁላችን
አሜን ላቺም
ዋው ዋው ምርጥ ፊልም ነው ምችት ይበላቹ በፊልም ብቻ ሳይሆን በካልም እንዲ ቢሆን ኢትዮጵያ የት በደረሰች ሰላማቹ ይብዛ ነፀብራቆች የመርማሪው ድምፅ ልብን ይገዛል
እሲቲ የአሌክስ አድናቂሆች የታላቹው
hi enitewaweqi
aree maxxaa bezi film anchi minim alimaxaabishimi
አንተም ይህን ትወደዋለህ : bit.ly/2TAbLPW
❤❤❤❤❤❤
አሌክስ ያለበት ያለጥርጥር ምርጥ ነው
ኢንስፔክተር ነው ወይስ
hmmmm
👍👍
ነፅብራቆች ምችት ይበላቹህ ሁሌም አዳዲስ ፊልም ነው እምለቅትበጣም አሪፍ ነውከወትሮውለየትያለ
ማነው እንደ እኔ ወንጀል መርማሪውን የሚወደው
እኔ እንዴት እንደፈዘዝኩበት ብታይ 🙄😁❤
ያግሬ ልጅያምባሰሏ
@@ያምባሰሏማርነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂
@@ያምባሰሏማርነኝ ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!
@@woyniwoyni897 ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!
ዋው የምር ፖሊሱ ጀግና ካራክተር ስጡልኝ ለሱ ብቻ ለዚህ ልጅ
ወይኔ ይሄ ፊልም ምን ልበል ቃላት የለኝም ብቻ ዋውውውው ነው !!!!!!! ድምፁ ሲአምር የመርማሪው ልጅ ሌላ ፊልም ጋም እንደዚህ ነው ድምፁ 😍😍😍
ምን ድምጹ በቻ አቁዋሙስ 😂😂😂😂
ብቻ የሰጠ ነው ያምራል. አግብቷል መሰለኝ እንጂማ አገባው ነበር ትያለሽ አ 😂😂😂💃
አዎ ኢንስፔክተሩን ካላየሽው እይው በጣም ይችላል
ሀሀሀሀሀ ወይኔ
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው ፖሊሱ አነጋገሩም ትወናውም የመጨ ይገርማል
ወይኔ ቆይ ግን #ግሩምን የመሠለ ሀገሩን የሚወድ #ወንጀል መርማሪ #ፖሊስ አለ ደግሞ ኮ ድምፁ ደስ ሲል እዉይይይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቿንም መዋደድን ና መከባበርን አይፈገን በፍቅር ነዉ ያየሁት አቃለሁ #ዘረኛ ና #ተንኮለኛ #መጨረሻዉ እንደማያምር #ወለል ያለ #እስርቤት #ያጣፍጥለት
ወይኔ ድምፁ ወንድ ነው ፊልሙም ደስ ይላል ፍፃሜው መቃብር የለውም ወጣቱንም የሚያበላሽ ነገር የለውም ጥሩ ነገር ነው
ምረጥ ሰው👍100% ስለ ፊልም የምያዎራ ኦኮ ጠፋ ከምድር
ተባረኪ አቦ አውን ልየው
ግን ድምፁ በምሀል በምሀል የሚጠፋው ከእኔጋ ብቻ ነው ንገሩኚ እስኪ
#ፍትሕ_ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አለቁ እኮ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀገር ለገቡነው የትበለነው ቃደሜ
ሀገር ሊገቡ ነው ተብሉዋል ቅዳሜ እግዚአብሔር ያድርግላቸው እንደው ከምር
በጣም እግዚአብሔር ይርዳቸው የኔም ወንድሜ እዛው ነው እፍፍፍ ስበላም ስተኛም ከሱ ጋ ነው ሀሳቤ
የTik Tok Video እና ኮመንቶቻቸውua-cam.com/video/UPpq88_JT2g/v-deo.html
እመቤታችን ትቅደምላቸው! በሠላም ይግቡ 🙏🙏🙏 ውይ ያሰቅቃል፤ እግዚአብሔር በቃ ይበለን🙏🙏🙏
ፊልም በጣም ደስ ይላል ስለ ሀገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤
ኣይ ትግራይ ዓደይ ለዘላለም ትነበር ዘይቲብሊ ባንዳ
ወይኔ ይሄ ወንጀል መርማሪውን አንደኔ የሚወደው 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም ና ጤና ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ይሁን 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
የሚገርምድምፅናዉ አቦየልጁድምፅ በጣምያምራል
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እውነትና ፍቅርን የሚገል ብሎም ለሀገር በጣም ወድጀው ያየሁት ፊልም ለጥቅም ከሚወድህ እያስመሰለ ላንተ ታማኝ እነተኛ ንፁህ አፍቃሪ ለፍቅርህም ሆነ አልፎ ለትዳር ታማኝ ሰው ማግኝት እደት መታደል ነው ፊልሙ ቡዙ ነገር ያስተምራል ባሁን ግዜ እውነተኛ ታማኝ አፍቃሪ ቢጠፋም እውነት ፍቅር ነው ፍቅር ደግሞ እውነት ነው ።
ወይኔ ኮሜንተሮች የአሌክስን ድምፅ ብቻ ነውኮ የምትኮምቱት ግን ከድምፅም ከምንም ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶታል አሌክሴ ሽ አመት ኑርልን
ግሩም ፊልም ነው እናመሰግናለን እስቲ አንዳንዴም ከቦሌና ጨርቆስ ፣ ከድሀና ሀብታም ፣ከሺሻና መጠጥ ፣ ይሄ በካንሰር ተይዛ ባሏን ከምድር ምናምን ተመሳሳይ ታሪኮች እንዲህ ወጣ ያለ ሀሳብ ስሩልን የፊልሙ ደራሲ ምስጋና ይገባሀል ተዋንያኖቹም ደስ ሚል ብቃት ❤
ዋውውው በጣም ያምራል ለእውነት ከኖርን በፊልም ሳይሆን በሒወታችን ፈተናወችን በቅን ልቦና እንዲንዋጣ ፈጣሪ ይርዳን
አቦ ይመቻቹ ደብሮኝ ነበር ነፀብራቆች ❤️
*ተመሥገን ዛሬ ስለፊልሙ አስተያየት የተኮመተ አየሁ* እኔም ጓጉቼ ላየው ገባሁ ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ ድምፁ ድምፁ የምትሉ ሴቶች ከቀልባችው ሁኑ እኔ ሺ ጊዜ ቆንጆ ወንድ ባይ ሺ ጊዜ ድምፁ ቢያምር ጭራሽ ምኑም አይመስጠኝ ምክንያቱም ሁሉን ያሟላ ምርጥና መልካም ሠው በልቤ ስላለ ላየሁት ሁሉ አልደነግጥም ደስተኛ ነኝ በዚህም
ማድነቅ ምን ችግር አለው ተይ እንጂ ባለጌ አታድርጊና ሆ
ኧረ ተይ የልጁ ዴምፅ
ግን
እ ድምፁምንምን እይሉ የሽቀብጠሉ። እጭ
አንደኛ የሆነ ፊልም ነው ለኔ በጣም ተመችቶኛል በተለይ መርማሪው ፖሊስ አሁን ላይ ላሉት መርማሪዎች ትልቅ ትምህርት ነው ምክንያቱም የምርመራ ሲስተምህ የጭንቅላት ስራ ነው ዋው!
እንዴት ደስ የሚል አስተማሪ ፉልም ነው ደራሲው እግዜር ይስጥህ!!
ምርጥ ነው ሁሉም አገሩን እንዲ ቢወድ የት በደረስን ነበር ኦዳቸው አምላካቸው የሆነባቸውን ሰዎች እግዚአብሔር ይገፅፃቸው እንደስራቸው መርማሪው ደሞ ድምፅክ ሁፍፍፍ ሲያምር ሲያወራ እየተረከ ነው ሚመስላው😍
ወይኔ ይህ ልጂ የፖሊስ ስራ በጣም የሚሰራው የተሰጠው ፀጋ ነው ስወዲህ ወዳወዲ ባሌ ይህን በማሟላቱ ተመስገን አምላኬ
ዋው ባይነቱ በጣም ለየት ያለፊልም እጅግ የተዋጣለት ስራ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሁ እረጅም እድሜን ይስጣችሁ
ውይ ድምፀክ ሰወድልህ በዛላይ የተሰጠክ በብቃትነው የምትወጣው ጀግናነክ ምልሁሌብሰራ❤❤❤❤❤❤
demte
ኡፍፍ ይሄ መርማሪ የድምፁ ምርኮኛ ነኝ OMG 👌👌#1ስወደው
Kkkk
በጣም ያምራል ድምፅ
ዋውውው ምርጥ ፊልም ድንቅ ችሎታ በቃ ይችላሉ እንዲህ አርፍ የሆነ ፊልም መልቀቅ ይልመድባችሁ
ልጁ ግን እኔንም ማረከኝ ውይ ብልሀቱ አቤት ቁመና መልክ ያላቹ በእንዶድ ታጠቡ ውበት ያለ ቁመና ያለ ወንድነት ያለ ቅንነት ባዶ ባዶ ባዶ እውነት ገና ዛሬ ምርጥ ፊልም አየው
እውነት ነው
ምናለበት እንዳንተ አይነት መርማሪ ሃገሩን ወዳድ ለሕዝብ እንባ እሚቆም ቢኖር ሀገራችን የት ነበረች 😭ምፅ
አቦ ስወደዉ ይሔንልጅ ድምፁ ገራሚነዉ🥰
ዋውውው ምርጥ ፊልም መርማሪው ሆኖ የሰራው ድንቅ ተዋናይ ነዉ!!
ይሄ ልጅ ግን የሰራቸው ፊልሞች ሁሉ ምርጥ ሆነው ሳለ መታወቅ ባለበት ደረጃ ያልታወቀ ተዋናይ ነው ። አክሽን ፊልሞቹ አሪፍ ናቸው ። ❤
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው በሀገር ቀልድ የለም በዝው ቀጥልበት ❤️💕
እስከዛሬ ካየሁት ፊልም በጣም ልዩና መጨረሻው የሚያምር የልጁ ድምፅ ውሀ አደረገኝ 💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ዋው የኢትዮጵያ ፊልም ለውጥ እያሳየነው አረበደንብ በርቱ በዚው ቀጥሉበት
ሰላምና ፍቅር ይብዛልሽ እናት አለሜ ኢትዮጵያየ ክፍሽን አልስማ በቃ ይበልሽ መከራሽ ሁሉ ይብቃ። በስደትም በሀገርም ህዝቦችሽ ሰላም። እንሁን። ማማየ ኢትዮጵያ
ዋው ኢ/ያየ የጠላሽ ይጠላ እደነዚህ እራሥ ወዳዶች ናቸው ሀገራችንን ፍቀው የጨረሷት ደም ያፈሠሡባት
አርብ ሐግር ለሚሰቃዩት አምላክ ይድረስላቸው ለሐግር እና ለሐቅ የሚሱርት የሐግር ጠባቂዎች ክብር ይገባቸዋል አሪፍ ፊልም ነው👍
simegni salem
ውይ መርማሪው ስወደው ከነድምፁ ቀጮም ይመቸኞል ያላያችሁ ህውት
በጣም አርፍ ፍልም ነው ደስ ብሎኛልለሃገር መቆርቆር ማለት ይህ ነውበርቱ ቀጥሉበትሰለም እና ፍቅር ለሃገራችን ይሁን
ua-cam.com/video/jVMmHhv0tyw/v-deo.html
ዋውውውውው ነው በእውነትመሪማሬው የምረ መረማሪነው ይህነበር ለዘረኞች መርማሪ መሆን
እፍፍፍ የመርማሪው ያለበት ፊልም ማየት አይሰለቸኝም ስወደው ውይ ማባዴ ነው
🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም በጠም ነዉ የምማቻኝ
😂😂🤣🤣🤔🤭🙄🥰😍
ወይኔ ድምፁ ተሠምቶ እማይጠገብ ማራኪ
ዋው ዋው በጣም ከሚባሉት አደኝ 💗💗💗💗🌷🌷🌷🌷የልጅ ድምፀ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙄🙄🙄🙄
ዋዉ፡ምርጥ ነው እሄልጅ ሁልጊዜም ወንጀኛን ልክ ያስገባቸዋል በርታ
በጣም ገራሚ ነው አንደኛ በነገራችላ መርማሪ ፖሊስ ሆኖ የተወነው በጣም ነው የምወደው አራፍ አክተር ነክ በርታ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ፍቅር በገንዘብ ላይ መመስረት የለበትም መርማሪው ተመቸኝ ማን ልበል 😂😂😂
Btkikil 😊👌👌👍👍👍
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪነው
ማነው እንደኔ ኮሜት እያነበበ ሚያይ 😁😁
እኔ
እኔም
እኔ ምለው ኮመነታተሮች የኮረና ቫይረሰ በፍቅር መልክ ተቀየረ እንዴ ፍቅር እያላቹ አበዳቹ እኮ ፎፎፎፎ አሌክሶ የኔ እሰቲኪኒ በርታ ሁሌም ምትሰራቸው ፊልሞች ፈገግ እያረጉ ያዝናናሉ በርታ በፊልሙ የተሳተፋቹ በሙሉ ደራሲው ባጠቃላይ thank you so much
ይሄን ልጅ ስወደው ድምፁም ያምራል ፖሊስ ሆኖ መተወን በጣም ይችልበታል ሀሪፍ ስራ ነው ተፋቀሩ ተጣሉ ታረቁ አንድ አይነት ፊልም ሰልችቶን ነበር ያላያችሁ እዩት
ትክክለኛ ስምህ አላቅም ግን ሁሌም አገር ወዳጅ ነህ በብዛት ፖሊስ ሆንክ ነው ምትሰራወ ጉሩም አድንቅህ አለሁ እውነት አገሩ ምወድ በጣም ነው ሚወድህ ❤👍👌🙏 ኤርትራዊ ነኝ እኔም እንዳአንተ አገሬ ይወድህሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
ይትባረክ እሙሽ ነው ስሙ
ዋውው!! እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልምፍቅር ስላሴ ስዎድክ ከድምፅህ ጋር አንደኛ ነህ መጨረሻው ያምራል
እዳተ አይነች ጀግና ለአገራችን ይብዛ ፊልምላይ ብቻ አደለም ግን እዉንም አድሩገዉ
ወይኔ የመርማሪዉ ነገር ስወድለት ወዳ ወዱነትን ይለያል በቃ ትለያለህ አደኛየ ስወድህ❤❤❤❤
ይሄን ወንጀል መርማሪውን ልጅ በጣም ነው ምወደው ድምፁ ወንዳወንድነቱ ስራዎቹ ውይይይ ውስጤ ነው
አቤት ድምፅ እንዴት ነዉ የማምረዉ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍💚💛💓
ለእነ ሆዶ አሪፍ መልእክት ነው እንብላው ብቻ አይይ እማማ ኢትዮጵያ
ዋው ምርጥ ፊልም ነው አዳዲስ ፊቶች ብናይበትም በብቃት ሰርተውታል በርቱልን
hana
,ምርጥ ፊልም💕💕
ይሄ ልጂግን ከህንዶች ጋ ፊልም ይሰራ ነበረ ሁለነገሩ እዴ ህዶች ነወ አዲናቂወነኝ
የቱ Alex nw?
Lelaw movie police hono aertewal .....by the way gobez now
እውነት ብለሻል ከህንዶች ጋር ነበር መሰለኝ ግን ሰወደው
@@eremetmolla7953 በጣም እኔ ራሱ በጣምነወ የማዴንቀወ የምወዴወ ኢነሰፔክተሩ ሆኖ የሰራወ ላይ እራሱ ድሰሰ ሲል ሀቀኛ ፖሊሰ ሆኖ ሲሰራ ሲያምረበት ወይኔ
@@ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ በጣም የምር ቆንጀ አከተሮችን ነው የሚሰራዉ
ዋው ዋው ዋው በጣም ደስስስስስስ እሚል ፊልም ነው እንደዚህ ሀገርን እሚቦጠቡጡ አጋሰሶችን እያሳደዱ ድራሻቼውን ማጥፋት ነው እውት የኢትዮ የህይዎት ታሪክ ነው ይህ ፊልም
ዋው ምርጥ ፊልም ነው የፖሊሱ ድምጽ ሲያምር😘
I love Ethiopian movies
በእውነት በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ግን ያፍቀርኩትን እንድተው አድርኅኛል ለካ ይሄም አለ አይወዶች እድህ የምትሆኑ ውዶች የዘራችሁት አይብቀልላችሁ ምርጥ ፊልም ምንም የማይውጣለት
Enim marr ameeen ufffff 😭😭😢😭😭
በሂውቴ ፊልም ማየት አልወድም ግን የዚህ ልጅን ፊልም አይቸ አልጠግበውም እሰኪ ፊልም የምሰሩት መስራት ያሰባችሁ አርቲስቶች ካላቹህ እደዚህ ልጅ ደስ የሚል ለሀገሩ ተቆርቋሪ የሆነ ፊልም መስራት ያስፈልጋችሀል የግሩም ፊልም እኮ የህዲን አክተር ነው ሚመስለው እሰኪ ደግሞ ይስራ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቀጮዬ ስወድህ ፓለቲካ እና ቀልድ ካንተጋ አይጠፍም😂😂😂😂😂ወይኔ መረማሪው ፍቅር ያሲዛል
እኔንም አስይዞኛል መሰለኝ 😞
እኔ እማ ስውደው
ትዳር አለው ፣?
@@ሀገሬየኔ ቀድሜሻለሁ ሰትዮ አረፈሽ ተቀመጭ🙁 እኔማ ጥሎብኝ ቆንጆ እወዳለሁ መጨረሻየ ናፈቀኝ😭😂
@@aworirosemary1480ባይኖረውስ የት እናገኝዋለን🙁😥😂
ዋው እንደስሙ ግሩም ፊልም ልጁ የሌለ ተመችቶኝ ነው ያየሁት
ሀሪፍ ፊልም ነው እዩት የልጁን ድምፅ እደኔ የወደደው ማነው
ይትባረክ ምርጥ ነው ሁሌም#1
የዚህ ልጅ ብቃቱ ስወደው ምርጥ ተዋናይ ከልቡ ሆኖ የሚሰራ በተለይ ፎሊስ ስራ የተዋጣለት አሪፍ ሰሪ ነው ለፎሊስ ደቡ በሚገባ የሚወጣ ነው አንድ ፊልምም አለው የፌሊስ ስራ የተወነበት ኢርሚያስ ወይም ኢንስቤክተር ተብሎ የተወነበት ፊልም አለው እኔም ኮሜት ሳልሰጠው አላልፍም ለሁሉም ፊልም አስተማሪ ለሆኑት ፊልምች በሙሉ
ወይኔ ይሄ ልጅ በብዛት አስፈሪ ፊልሞች ላይ ነው የሚሰራው ድምፁ ደሞ የሌለ ነው ደስ የሚለው👌😘
ወይኔ የልጁ ድምፅ ደስ ሲል ዋው አሪፍ ፊልም ነው
ዋው ድንቅ ነው መጨረሻዬን ያሳምረው ማለት እንደዚህ ነው
ደስ ይላል በፍቅር ከሚያስመስሉ ሰወች ይሰውራችሁ ውዶች በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በዛውም ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን
Hani konjo subscribe adrgelin enam adrgalu bekeninet konjo bekeninet
@@rozimaed461 ተደምሪያለሁ ተደመሩ
@@etuethiopia4186 eshi yena konjo berhie 😍😍😍
@@etuethiopia4186 eshi yena konjo berhie endgagfale subscribe adrgalu
Ameeen ameeeen🤦♂️
ዋው 1ኛ ፊልም እንግሊዝኛ ፊልም በአማርኛ ተተርጉሞ የማይ ነው የመሰለኝ ብራቮ👌
አዲስ ነወይ??ኮሜንት እያነበብኩ እንዳላይ ምድረ ለማኝ ብቻ ነው ያለው አቦ ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ ሰብስክራይብ ወይም ላይክ አድርጉ እያላቹ አዛ አታድርጉን!!
እኔው 😂😂😂
የለለ አሰለቹንኮ
ይውቱበር ሁነሺእንዲህ ትያለሺ
Me to am tired comment about the movie pls
@@abitube3078 ሲጀመር አደለሁም ብሆን እንኳ በስራዬ በማቀርበው ነገር ሰብስክረይብ ያደርጋል እንጂ በግድ አለምንም ።
አቤት እንዴት አባቱ ደስ ይላል አላህ ከሀሰት ፍቅር ይሰውረን አይወንዶች በጣም አዝነበር መጨረሻው ባያምር ዋው ሁልግዜም ስንኖር በአላህ ተመክተን ቅንልብይዘን ይሁን መንገዳችንን አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም
ቆንጆ ፊልም።
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው አንደኛ ፊልም ነው በእግዚአብሔር ጋምቦን ስወደው
አቦ ግሩም መርማሪው ፀጥ ለጥ ነው ያደረከኝ ያምላክ ስራ ግሩም ነው ሁለንተናህ ያምራል
ፖሊሱ ተመችቶኛል ከዚህ በፊትም የሰራዉን ፊልም አይቻለሁ ምርጥነዉ ከተቻለ አክሽን ፊልሞች ላይ ብታተኩር ያዋጣሀል
Haha action movie ethio lay Mayet enji mesirat yelem eko hahah
Kezi befit yeseraw film mndnew ersu pls
@@mulugetakebede3803 ኢንስፔክተሩ
@@mulugetakebede3803 ሄሮል
የሚያስተምር ፊልም ነው በርቱ....
ይችን የምምተነቡ ፍቅረ ስላም ጤና ይስጣችሁ እሜን እሜን እሜን🙏🙏🙏
ምናለበት እንደዚህ ያማረ ቢሆን ሁሉም ፊልም ምችት ይበላችሁ
ዋው ምርጥ ፍልም ፡መታደግ በጭንቅላ ነው
እስኪ የልጁን ድምፅ የተመቻቹ ላይክ እኔ ተመችቶኛል✋✋
ዋው ይመቻቹሁ አመሰግናለሁ
ማነው እደኔ ፊልም እያየ ኮሜት ማበብ እሚወድ በላይክ ግለፁልኝ
👍
እኔ ደሞ ኮሜት መስጠት አለወድም 😮😮
እኔ😂
አሌክስ ሁሌም አንደኛ ነህ ስራወችህ ሁሉ ቆንጆ ናቸው ፈጣሪ
❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤️ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
❤️ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናኑ ይማሩ
Wowww desisil 💜💜💜💜👌👌👌💜♥️♥️♥️🍒🍒🍒🍒❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻
መሸሻ ይሙት አስፍየ እድሜህ እየገፋ ነው ምርቃት ጨምረካል 👌
መሸሻ ይሙት አስፋው አይደለክም😂😂
አረ መሻሻ ይመት አስፋው አይደለም
እኔምለዉ፡እዉነት፡ጋሽ አስፋዉ ነህ አይመስለኝም
በአረብ አገር ለሚሰቃዩት አምላክ ይድረስለቸው እናተም ፅለት አድርጉላቸው መልካም እይታ
Ewenate nw
ይችን የምታነቡ ፍቅረ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ አሜን🙏🙏🙏
Amen 🙏
@@hiwotandualem6880 አሜን
አሜን አሜን አሜን
የአሜሪካው ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴን ግድብ ታፈነዳዋለች ያሉበት ሙሉ ቪዲዮ በአማርኛ -- ua-cam.com/video/KvnESX_YJGg/v-deo.html
Ameen Ameen Ameen
ዋው በጣም የሚያምር አስተማሪ ፊልም ነው ለሀገራችን እንደ ግሩም አይነት ፖሊስ ነበር የሚያስፈልጋት ሁላችሁም በደብ አርጋችሁ ተውናችሁታል ነፀብራቆች እናመሰግናለን
በጣም መሳጭ ፊልም ነው ጎበዞች ብርቱ እናመሰግናለን ክብር ለህግ አስከባሪዎች ማለቴ በሀቅ መንገድ ሀገራቸውን ለሚያገለግሉ
ua-cam.com/video/uXJ507qtfSg/v-deo.html
እንኳን ለኣመታዊ ክብረ በኣል ኣቡነ ኣረጋዊ በሰላም ኣደረሰን ባለንበት ይጠብቑን ኣሜን የነገ ሰዉ ይበለን❤️🙏
አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
እስኪ እንደኔ የልጁን ድምጽ የማረከዉ በላይክ አሳዩኝ ስወዳቹ
በጣም እንጂ
በጣም
Ande sew kale becka😂 minum aymrm
@@semharegebrselasiaie9058 ምን ላድርግ ሚማርክ ድምጽ ከሰማሁ ማለፍ አልችልም kikikikikikik
አረ እኔ አለሁ አደል ዋው
የመዳም ቅመሞች ምርጥ ፊልም ነው እዮት 😍
እናመሰግናለን
እሺ የመዳም ባጃጅ እናመሰግናለን ውዷ
የመዳም ኣለቆች በማለት ይስተካከል
Esei.mare
@@oykukarayeloykukarayel3229 ክክክ አለቆች ሃሃሃሃሃ
አሁን ገና የአማርኛ ፊልም ልወድ ነው መሰለኝ ቁም ነገር አየሁበት በርቱ..
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ አንዴ ልመርቃቹ አሚን በሉ ያሰባቹሁትን አላህ ያሳካላቹ ርዝቃችን ባገራችን ያርግልን🇪🇹🇪🇹❤❤
ua-cam.com/video/uXJ507qtfSg/v-deo.html
አሚን ለሁላችን
አሜን ላቺም
ዋው ዋው ምርጥ ፊልም ነው ምችት ይበላቹ በፊልም ብቻ ሳይሆን በካልም እንዲ ቢሆን ኢትዮጵያ የት በደረሰች ሰላማቹ ይብዛ ነፀብራቆች የመርማሪው ድምፅ ልብን ይገዛል
እሲቲ የአሌክስ አድናቂሆች የታላቹው
hi enitewaweqi
aree maxxaa bezi film anchi minim alimaxaabishimi
አንተም ይህን ትወደዋለህ : bit.ly/2TAbLPW
ua-cam.com/video/uXJ507qtfSg/v-deo.html
❤❤❤❤❤❤
አሌክስ ያለበት ያለጥርጥር ምርጥ ነው
ኢንስፔክተር ነው ወይስ
hmmmm
👍👍
ua-cam.com/video/uXJ507qtfSg/v-deo.html
ነፅብራቆች ምችት ይበላቹህ ሁሌም አዳዲስ ፊልም ነው እምለቅትበጣም አሪፍ ነውከወትሮውለየትያለ
ማነው እንደ እኔ ወንጀል መርማሪውን የሚወደው
እኔ እንዴት እንደፈዘዝኩበት ብታይ 🙄😁❤
ያግሬ ልጅያምባሰሏ
@@ያምባሰሏማርነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂
@@ያምባሰሏማርነኝ
ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!
@@woyniwoyni897 ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!
ዋው የምር ፖሊሱ ጀግና ካራክተር ስጡልኝ ለሱ ብቻ ለዚህ ልጅ
ua-cam.com/video/uXJ507qtfSg/v-deo.html
ወይኔ ይሄ ፊልም ምን ልበል ቃላት የለኝም ብቻ ዋውውውው ነው !!!!!!! ድምፁ ሲአምር የመርማሪው ልጅ ሌላ ፊልም ጋም እንደዚህ ነው ድምፁ 😍😍😍
ምን ድምጹ በቻ አቁዋሙስ 😂😂😂😂
ብቻ የሰጠ ነው ያምራል. አግብቷል መሰለኝ እንጂማ አገባው ነበር ትያለሽ አ 😂😂😂💃
አዎ ኢንስፔክተሩን ካላየሽው እይው በጣም ይችላል
ሀሀሀሀሀ ወይኔ
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው ፖሊሱ አነጋገሩም ትወናውም የመጨ ይገርማል
ወይኔ ቆይ ግን #ግሩምን የመሠለ ሀገሩን የሚወድ #ወንጀል መርማሪ #ፖሊስ አለ ደግሞ ኮ ድምፁ ደስ ሲል እዉይይይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቿንም መዋደድን ና መከባበርን አይፈገን በፍቅር ነዉ ያየሁት አቃለሁ #ዘረኛ ና #ተንኮለኛ #መጨረሻዉ እንደማያምር #ወለል ያለ #እስርቤት #ያጣፍጥለት
ወይኔ ድምፁ ወንድ ነው ፊልሙም ደስ ይላል ፍፃሜው መቃብር የለውም ወጣቱንም የሚያበላሽ ነገር የለውም ጥሩ ነገር ነው
ምረጥ ሰው👍100% ስለ ፊልም የምያዎራ ኦኮ ጠፋ ከምድር
ua-cam.com/video/uXJ507qtfSg/v-deo.html
ተባረኪ አቦ አውን ልየው
ግን ድምፁ በምሀል በምሀል የሚጠፋው ከእኔጋ ብቻ ነው ንገሩኚ እስኪ
#ፍትሕ_ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አለቁ እኮ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀገር ለገቡነው የትበለነው ቃደሜ
ሀገር ሊገቡ ነው ተብሉዋል ቅዳሜ እግዚአብሔር ያድርግላቸው እንደው ከምር
በጣም እግዚአብሔር ይርዳቸው የኔም ወንድሜ እዛው ነው እፍፍፍ ስበላም ስተኛም ከሱ ጋ ነው ሀሳቤ
የTik Tok Video እና ኮመንቶቻቸው
ua-cam.com/video/UPpq88_JT2g/v-deo.html
እመቤታችን ትቅደምላቸው! በሠላም ይግቡ 🙏🙏🙏 ውይ ያሰቅቃል፤ እግዚአብሔር በቃ ይበለን🙏🙏🙏
ፊልም በጣም ደስ ይላል ስለ ሀገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤
ኣይ ትግራይ ዓደይ ለዘላለም ትነበር ዘይቲብሊ ባንዳ
ወይኔ ይሄ ወንጀል መርማሪውን አንደኔ የሚወደው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም ና ጤና ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ይሁን 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
የሚገርምድምፅናዉ አቦየልጁድምፅ በጣምያምራል
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እውነትና ፍቅርን የሚገል ብሎም ለሀገር በጣም ወድጀው ያየሁት ፊልም ለጥቅም ከሚወድህ እያስመሰለ ላንተ ታማኝ እነተኛ ንፁህ አፍቃሪ ለፍቅርህም ሆነ አልፎ ለትዳር ታማኝ ሰው ማግኝት እደት መታደል ነው ፊልሙ ቡዙ ነገር ያስተምራል ባሁን ግዜ እውነተኛ ታማኝ አፍቃሪ ቢጠፋም እውነት ፍቅር ነው ፍቅር ደግሞ እውነት ነው ።
ወይኔ ኮሜንተሮች የአሌክስን ድምፅ ብቻ ነውኮ የምትኮምቱት ግን ከድምፅም ከምንም ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶታል አሌክሴ ሽ አመት ኑርልን
ግሩም ፊልም ነው እናመሰግናለን እስቲ አንዳንዴም ከቦሌና ጨርቆስ ፣ ከድሀና ሀብታም ፣ከሺሻና መጠጥ ፣ ይሄ በካንሰር ተይዛ ባሏን ከምድር ምናምን ተመሳሳይ ታሪኮች እንዲህ ወጣ ያለ ሀሳብ ስሩልን የፊልሙ ደራሲ ምስጋና ይገባሀል ተዋንያኖቹም ደስ ሚል ብቃት ❤
ዋውውው በጣም ያምራል ለእውነት ከኖርን በፊልም ሳይሆን በሒወታችን ፈተናወችን በቅን ልቦና እንዲንዋጣ ፈጣሪ ይርዳን
አቦ ይመቻቹ ደብሮኝ ነበር
ነፀብራቆች ❤️
*ተመሥገን ዛሬ ስለፊልሙ አስተያየት የተኮመተ አየሁ* እኔም ጓጉቼ ላየው ገባሁ ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ ድምፁ ድምፁ የምትሉ ሴቶች ከቀልባችው ሁኑ እኔ ሺ ጊዜ ቆንጆ ወንድ ባይ ሺ ጊዜ ድምፁ ቢያምር ጭራሽ ምኑም አይመስጠኝ ምክንያቱም ሁሉን ያሟላ ምርጥና መልካም ሠው በልቤ ስላለ ላየሁት ሁሉ አልደነግጥም ደስተኛ ነኝ በዚህም
ማድነቅ ምን ችግር አለው ተይ እንጂ ባለጌ አታድርጊና ሆ
ኧረ ተይ የልጁ ዴምፅ
ግን
እ ድምፁምንምን እይሉ የሽቀብጠሉ። እጭ
አንደኛ የሆነ ፊልም ነው ለኔ በጣም ተመችቶኛል በተለይ መርማሪው ፖሊስ አሁን ላይ ላሉት መርማሪዎች ትልቅ ትምህርት ነው ምክንያቱም የምርመራ ሲስተምህ የጭንቅላት ስራ ነው ዋው!
እንዴት ደስ የሚል አስተማሪ ፉልም ነው ደራሲው እግዜር ይስጥህ!!
ምርጥ ነው ሁሉም አገሩን እንዲ ቢወድ የት በደረስን ነበር ኦዳቸው አምላካቸው የሆነባቸውን ሰዎች እግዚአብሔር ይገፅፃቸው እንደስራቸው
መርማሪው ደሞ ድምፅክ ሁፍፍፍ ሲያምር ሲያወራ እየተረከ ነው ሚመስላው😍
ወይኔ ይህ ልጂ የፖሊስ ስራ በጣም የሚሰራው የተሰጠው ፀጋ ነው ስወዲህ ወዳወዲ ባሌ ይህን በማሟላቱ ተመስገን አምላኬ
ዋው ባይነቱ በጣም ለየት ያለፊልም እጅግ የተዋጣለት ስራ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሁ እረጅም እድሜን ይስጣችሁ
ውይ ድምፀክ ሰወድልህ በዛላይ የተሰጠክ በብቃትነው የምትወጣው ጀግናነክ ምልሁሌብሰራ❤❤❤❤❤❤
demte
ኡፍፍ ይሄ መርማሪ የድምፁ ምርኮኛ ነኝ OMG 👌👌#1ስወደው
Kkkk
በጣም ያምራል ድምፅ
ዋውውው ምርጥ ፊልም ድንቅ ችሎታ በቃ ይችላሉ እንዲህ አርፍ የሆነ ፊልም መልቀቅ ይልመድባችሁ
ልጁ ግን እኔንም ማረከኝ ውይ ብልሀቱ አቤት ቁመና መልክ ያላቹ በእንዶድ ታጠቡ ውበት ያለ ቁመና ያለ ወንድነት ያለ ቅንነት ባዶ ባዶ ባዶ
እውነት ገና ዛሬ ምርጥ ፊልም አየው
እውነት ነው
ምናለበት እንዳንተ አይነት መርማሪ ሃገሩን ወዳድ ለሕዝብ እንባ እሚቆም ቢኖር ሀገራችን የት ነበረች 😭ምፅ
አቦ ስወደዉ ይሔንልጅ ድምፁ ገራሚነዉ🥰
ዋውውው ምርጥ ፊልም መርማሪው ሆኖ የሰራው ድንቅ ተዋናይ ነዉ!!
ይሄ ልጅ ግን የሰራቸው ፊልሞች ሁሉ ምርጥ ሆነው ሳለ መታወቅ ባለበት ደረጃ ያልታወቀ ተዋናይ ነው ። አክሽን ፊልሞቹ አሪፍ ናቸው ። ❤
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው በሀገር ቀልድ የለም በዝው ቀጥልበት ❤️💕
እስከዛሬ ካየሁት ፊልም በጣም ልዩና መጨረሻው የሚያምር የልጁ ድምፅ ውሀ አደረገኝ 💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ዋው የኢትዮጵያ ፊልም ለውጥ እያሳየነው አረበደንብ በርቱ በዚው ቀጥሉበት
ሰላምና ፍቅር ይብዛልሽ እናት አለሜ ኢትዮጵያየ ክፍሽን አልስማ በቃ ይበልሽ መከራሽ ሁሉ ይብቃ። በስደትም በሀገርም ህዝቦችሽ ሰላም። እንሁን። ማማየ ኢትዮጵያ
ዋው ኢ/ያየ የጠላሽ ይጠላ እደነዚህ እራሥ ወዳዶች ናቸው ሀገራችንን ፍቀው የጨረሷት ደም ያፈሠሡባት
አርብ ሐግር ለሚሰቃዩት አምላክ ይድረስላቸው ለሐግር እና ለሐቅ የሚሱርት የሐግር ጠባቂዎች ክብር ይገባቸዋል አሪፍ ፊልም ነው👍
simegni salem
ውይ መርማሪው ስወደው ከነድምፁ ቀጮም ይመቸኞል ያላያችሁ ህውት
በጣም አርፍ ፍልም ነው ደስ ብሎኛል
ለሃገር መቆርቆር ማለት ይህ ነው
በርቱ ቀጥሉበት
ሰለም እና ፍቅር ለሃገራችን ይሁን
ua-cam.com/video/jVMmHhv0tyw/v-deo.html
ዋውውውውው ነው በእውነትመሪማሬው የምረ መረማሪነው ይህነበር ለዘረኞች መርማሪ መሆን
እፍፍፍ የመርማሪው ያለበት ፊልም ማየት አይሰለቸኝም ስወደው ውይ ማባዴ ነው
🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም በጠም ነዉ የምማቻኝ
😂😂🤣🤣🤔🤭🙄🥰😍
ወይኔ ድምፁ ተሠምቶ እማይጠገብ ማራኪ
ዋው ዋው በጣም ከሚባሉት አደኝ 💗💗💗💗🌷🌷🌷🌷የልጅ ድምፀ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙄🙄🙄🙄
ዋዉ፡ምርጥ ነው እሄልጅ ሁልጊዜም ወንጀኛን ልክ ያስገባቸዋል በርታ
በጣም ገራሚ ነው አንደኛ በነገራችላ መርማሪ ፖሊስ ሆኖ የተወነው በጣም ነው የምወደው አራፍ አክተር ነክ በርታ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ፍቅር በገንዘብ ላይ መመስረት የለበትም መርማሪው ተመቸኝ ማን ልበል 😂😂😂
Btkikil 😊👌👌👍👍👍
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪነው
ማነው እንደኔ ኮሜት እያነበበ ሚያይ 😁😁
እኔ
እኔም
እኔ ምለው ኮመነታተሮች የኮረና ቫይረሰ በፍቅር መልክ ተቀየረ እንዴ ፍቅር እያላቹ አበዳቹ እኮ ፎፎፎፎ አሌክሶ የኔ እሰቲኪኒ በርታ ሁሌም ምትሰራቸው ፊልሞች ፈገግ እያረጉ ያዝናናሉ በርታ በፊልሙ የተሳተፋቹ በሙሉ ደራሲው ባጠቃላይ thank you so much
ይሄን ልጅ ስወደው ድምፁም ያምራል ፖሊስ ሆኖ መተወን በጣም ይችልበታል ሀሪፍ ስራ ነው ተፋቀሩ ተጣሉ ታረቁ አንድ አይነት ፊልም ሰልችቶን ነበር ያላያችሁ እዩት
ትክክለኛ ስምህ አላቅም ግን ሁሌም አገር ወዳጅ ነህ በብዛት ፖሊስ ሆንክ ነው ምትሰራወ ጉሩም አድንቅህ አለሁ እውነት አገሩ ምወድ በጣም ነው ሚወድህ ❤👍👌🙏 ኤርትራዊ ነኝ እኔም እንዳአንተ አገሬ ይወድህሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
ይትባረክ እሙሽ ነው ስሙ
ዋውው!! እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም
ፍቅር ስላሴ ስዎድክ ከድምፅህ ጋር አንደኛ ነህ መጨረሻው ያምራል
እዳተ አይነች ጀግና ለአገራችን ይብዛ ፊልምላይ ብቻ አደለም ግን እዉንም አድሩገዉ
ወይኔ የመርማሪዉ ነገር ስወድለት ወዳ ወዱነትን ይለያል በቃ ትለያለህ አደኛየ ስወድህ❤❤❤❤
ይሄን ወንጀል መርማሪውን ልጅ በጣም ነው ምወደው ድምፁ ወንዳወንድነቱ ስራዎቹ ውይይይ ውስጤ ነው
አቤት ድምፅ እንዴት ነዉ የማምረዉ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍💚💛💓
ለእነ ሆዶ አሪፍ መልእክት ነው እንብላው ብቻ አይይ እማማ ኢትዮጵያ
ዋው ምርጥ ፊልም ነው አዳዲስ ፊቶች ብናይበትም በብቃት ሰርተውታል በርቱልን
hana
,ምርጥ ፊልም💕💕
ይሄ ልጂግን ከህንዶች ጋ ፊልም ይሰራ ነበረ ሁለነገሩ እዴ ህዶች ነወ አዲናቂወነኝ
የቱ Alex nw?
Lelaw movie police hono aertewal .....by the way gobez now
እውነት ብለሻል ከህንዶች ጋር ነበር መሰለኝ ግን ሰወደው
@@eremetmolla7953 በጣም እኔ ራሱ በጣምነወ የማዴንቀወ የምወዴወ ኢነሰፔክተሩ ሆኖ የሰራወ ላይ እራሱ ድሰሰ ሲል ሀቀኛ ፖሊሰ ሆኖ ሲሰራ ሲያምረበት ወይኔ
@@ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ በጣም የምር ቆንጀ አከተሮችን ነው የሚሰራዉ
ዋው ዋው ዋው በጣም ደስስስስስስ እሚል ፊልም ነው እንደዚህ ሀገርን እሚቦጠቡጡ አጋሰሶችን እያሳደዱ ድራሻቼውን ማጥፋት ነው እውት የኢትዮ የህይዎት ታሪክ ነው ይህ ፊልም
ዋው ምርጥ ፊልም ነው የፖሊሱ ድምጽ ሲያምር😘
I love Ethiopian movies
በእውነት በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ግን ያፍቀርኩትን እንድተው አድርኅኛል ለካ ይሄም አለ አይወዶች እድህ የምትሆኑ ውዶች የዘራችሁት አይብቀልላችሁ ምርጥ ፊልም ምንም የማይውጣለት
Enim marr ameeen ufffff 😭😭😢😭😭
በሂውቴ ፊልም ማየት አልወድም ግን የዚህ ልጅን ፊልም አይቸ አልጠግበውም እሰኪ ፊልም የምሰሩት መስራት ያሰባችሁ አርቲስቶች ካላቹህ እደዚህ ልጅ ደስ የሚል ለሀገሩ ተቆርቋሪ የሆነ ፊልም መስራት ያስፈልጋችሀል የግሩም ፊልም እኮ የህዲን አክተር ነው ሚመስለው እሰኪ ደግሞ ይስራ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቀጮዬ ስወድህ ፓለቲካ እና ቀልድ ካንተጋ አይጠፍም😂😂😂😂😂ወይኔ መረማሪው ፍቅር ያሲዛል
እኔንም አስይዞኛል መሰለኝ 😞
እኔ እማ ስውደው
ትዳር አለው ፣?
@@ሀገሬየኔ ቀድሜሻለሁ ሰትዮ አረፈሽ ተቀመጭ🙁 እኔማ ጥሎብኝ ቆንጆ እወዳለሁ መጨረሻየ ናፈቀኝ😭😂
@@aworirosemary1480ባይኖረውስ የት እናገኝዋለን🙁😥😂
ዋው እንደስሙ ግሩም ፊልም ልጁ የሌለ ተመችቶኝ ነው ያየሁት
ሀሪፍ ፊልም ነው እዩት የልጁን ድምፅ እደኔ የወደደው ማነው
ይትባረክ ምርጥ ነው ሁሌም#1
የዚህ ልጅ ብቃቱ ስወደው ምርጥ ተዋናይ ከልቡ ሆኖ የሚሰራ በተለይ ፎሊስ ስራ የተዋጣለት አሪፍ ሰሪ ነው ለፎሊስ ደቡ በሚገባ የሚወጣ ነው አንድ ፊልምም አለው የፌሊስ ስራ የተወነበት ኢርሚያስ ወይም ኢንስቤክተር ተብሎ የተወነበት ፊልም አለው እኔም ኮሜት ሳልሰጠው አላልፍም ለሁሉም ፊልም አስተማሪ ለሆኑት ፊልምች በሙሉ
ወይኔ ይሄ ልጅ በብዛት አስፈሪ ፊልሞች ላይ ነው የሚሰራው ድምፁ ደሞ የሌለ ነው ደስ የሚለው👌😘
ወይኔ የልጁ ድምፅ ደስ ሲል ዋው አሪፍ ፊልም ነው
ዋው ድንቅ ነው መጨረሻዬን ያሳምረው ማለት እንደዚህ ነው
ደስ ይላል በፍቅር ከሚያስመስሉ ሰወች ይሰውራችሁ ውዶች በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በዛውም ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን
Hani konjo subscribe adrgelin enam adrgalu bekeninet konjo bekeninet
@@rozimaed461 ተደምሪያለሁ ተደመሩ
@@etuethiopia4186 eshi yena konjo berhie 😍😍😍
@@etuethiopia4186 eshi yena konjo berhie endgagfale subscribe adrgalu
Ameeen ameeeen🤦♂️
ዋው 1ኛ ፊልም እንግሊዝኛ ፊልም በአማርኛ ተተርጉሞ የማይ ነው የመሰለኝ ብራቮ👌
አዲስ ነወይ??
ኮሜንት እያነበብኩ እንዳላይ ምድረ ለማኝ ብቻ ነው ያለው አቦ ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ ሰብስክራይብ ወይም ላይክ አድርጉ እያላቹ አዛ አታድርጉን!!
እኔው 😂😂😂
የለለ አሰለቹንኮ
ይውቱበር ሁነሺእንዲህ ትያለሺ
Me to am tired comment about the movie pls
@@abitube3078 ሲጀመር አደለሁም ብሆን እንኳ በስራዬ በማቀርበው ነገር ሰብስክረይብ ያደርጋል እንጂ በግድ አለምንም ።
አቤት እንዴት አባቱ ደስ ይላል አላህ ከሀሰት ፍቅር ይሰውረን አይወንዶች በጣም አዝነበር መጨረሻው ባያምር
ዋው ሁልግዜም ስንኖር በአላህ ተመክተን ቅንልብይዘን ይሁን መንገዳችንን አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም