Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፊልም እያየው ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው እንደኔ የሚያነብ just like👍ኮሜታተሮች ኑሩልኝ
እኔ ደግሞ በየ ኮሜቱ አንችን ማየት ያስደስተኛል እመኝኝ
ኡፈይ ስወድሺ አንች ልጂ
ወይ ጉድ እኔንም ኮመት ማንበብ አስለመድሽኝ ሁሌ መጀመሬያ ።እረ አይኔን ላጠፋ ነዉ ቢቀርብኝ ይሻላል ።
ነፍጠኘዋ አማራ ወረኛ ነሽ ማለት ነዋ
ለ3ኛ ጊዜ ደግሜ ነው ያየሁት ወድጄዋለሁ ሳቅ ቁምነገሩ እምነቱ አስተማሪ ነው ድርቤ ስወድሽ
ዋው ሁሉም የምወዳቸው የማደንቃቸው ተዋናያኖች ናቸው ፌልሙም ምርጥ ይሆናል ።
እንኮን ለቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹ
Amen Amen
@@Voideditz65 😡😡😡
ምርጥ ተዋንያን ምርጥ ትወና ምርጥ ፊልም በኣጭሩ ምርጥ
በጣም በጣም ደስ የሚልና የሚያስለቅስ የሚያስቅ በቃ ሁለ ገብ የሆን ድራማ ንው በዚህ ላይ ደሞ ለንገሩ ከተዋናዪቹም ንው በጣም ደስ ይላል እይገልፅውም ስስቅም ሳለቅስም ሳዝንም ንው ያየሁት ግን መጭርሻው ወንዳታ ንው👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በስማምዬ እንዴት አሪፍ ፊልም ነው እስከዛሬ እንዴት አላየሁትም ❤የበገናው ድምጽ እና የሰውዬው እንጉርጉሮ በተለይ😢
Probably, one of the best Amharic dramas in terms of characterization, education and factfulness. Well done, Admasu. What a great story to tell !
ዋዉ ብያለዉ እዉነት ምርጥ ፊልም ነዉ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ
The mother very good job she play it perfect good move I like it nice sound mesinko love it thanks from the philadelphia getto
በጥንቃቄ የተሠራ ድንቅ የጥበብ ስራየምር ትችላላቹ።በርቱ እግዚአር ከእናንተ ጋር ይሁን።
ያዉ አሁን ስላየሁት ነዉ ሁሉንም ተዋናዮች በጣም እወዳቸዋለሁ ያች አማረኛ እማችለዉ ዘጋችኝ እዴ ፈታ የም
ሠለም የሁሉ መሰረት ነውና ሰለም የስደት ጓደኞቼ💚💛❤
ምርጥ ፊልም ሶደሬ እናመሰግናለን
ተመስገን አድስ ፊልም ተገኜ እልልልልልል......ማነው እንደኔ አድስ ፊልም የናፈቀው የኔ ቢጤ ሸቃሊት
እስቲ እደኔ ፊልሙ እያየ ኮሜት የሚያነብ👍
Mariyamn ene 😂😂😂😂 eyanebebku nebere
wow መወለድ ቋንቋ ነው በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤
Mekua haaaaaaa he is my favorite Eco. All are amazing actor mikyeee , and all are funy and talented
አዋጂ አዋጂ አዲስ ፊልም ተለቀቀ ኑ አብርን እንይ ብቻየን ማየት አልወድም የስደት ጓደኞቼ የት ናችሁ
መተናል
እየመጣሁ ነው ቆንጆ😁
አዲሰ አይደለም ግን ምርጥ ነው
መተናል ጠጋ ጠጋ በሉ
አለን
የሚገርም ድርሰት የሚገርም ትወና ይሄ ነበር የሚፈለገው ግን በጥቂቶች ቀረ ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ማንነታችን ይቀጥል
ምርጥ ስቶሪ ምርጥ ትወና ሀሪፍ ነው በርቱ ሁላችሁም
እውነት በእውነት በጣም ምርጥ ፊልም ነው
አራታቹም❤❤❤በጣም እወዳቹሓለሑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ❤❤❤
ዝናህብዙ ፀጋዬ እጅግ በጣም የማደንቅህ ተወናይ ድምፅህ ደሥ ሢል 😍😍😍 ኮሜንቶች እናንተስ
ስንት ግዚ አየሁት እግዚሐብረ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍ አሁንስ ላይክ ግጬኝ የምትሉ ኧረ በዩቱብ አምላክ ኧረ በዋይፍያችን አምላክ እፍፍፍፍ መገጨት ከፈለጋችሁ ለምን ጠቀም አዲላችሁ ከግርግዳ ጋር አትጋጩም ሆሆሆሆሆ....
ክክክክክክ
kkkkkk
Kkkkkkkkkkk
ለምን ላይከ ማርግ ምንችግር አለ
Kkkkk
👏👏👏👏👏👏👏👏 ድንቅ መልክት ነው
The best amharic film ever made
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ay ishe
እኝህ ሰው እኮ ተንቀሻቃሽ መፅሐፍ ናቸው❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በየ መሀሉ በሳቅ ሆዴን አቆሰለው እጂ
እንጀራ ይወጣልሽ ሥለ ፊልሙ ብቻ ሥለኮመትሽ 😘
ኀእሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁግን ድሮ ድሮ ስለ ፊልሙ ነበር የሚኮመተው አሁን አሁን ግን ላክ ግጩኝ፣ መዳም ፣ነፍሰ ጡር ነኝ ምንድነው ግን እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን
እንዴ እሼ, ተሳትፎ ነበር ያውም ዝግጅት አስተባባሪ ሆኖም ጭምር🙄 ከብዙ ጊዜ በኋላ ደግሜ ያየሁት ምርጥ ፊልም👌
ለ2 አየሁት ቆንጆ ነው
42:51 ዘራችን ከሸዋው ንጉስ ከኃይለመለኮት ይመዘዛል አላለም።😂😂 የምኒልክ ዘር ነኝ አልክሳ ባሻ!😂 Actually i like it!!
ቢል ምን ያንሰዋል
አስታርጓሜው ልጅ ጉራውን ወደድኩት ጉርኛ ወንድ ደስ ይለኛል
ወንድ ልጅ ጀነን ሲል እንዴታባቱ ደስ ይላል❤❤❤❤😊😊
ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ
ዋው በጣም ደስይላል እውነት ነውመወለድ ቋንቋነው
እስኪ ላፍጥበት መጀመርያው ያምራል መሳቅ አምሮኘል
Mikin yenafekew like yigch👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤yimechegnal endew dubushbush😀
ፊልም ድሮ ቀረ እንዴት እንደሚያምር ገና ከጅምሩ ተመችቶኛል
ወይኔ የመጨረሻዋ የሸባው ጠቀሳ ሲያምር
የኔም ወንድሞች አንድ ቀን ዘመዶቻቸውን ፈፋገው ይመጡ ይሆን በስም እንጂ በአካል የማላውቃችሁ ወንድሞቼ ናፍቀናችሃል ኑልን እንፈልጋችሃለን ጎሽ እየመጣሽ ተኝ የእኛ ቤት ክፍት ነው አሉ አባባ ዲቃላ አሉ እረ አይባልም
ዋው ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤
Too many stars ⭐ in one movie 👍
7/12/2017 በድጋሚ ❤️
ልጅም ሚስትም በአንድ ቀን አጥቼ ይሆናል እ እንዴ ተመቸኝ ባሻ 😢😢😢😢😢
😢😢🥰
Wow migerm🙏❤
ሠላም ነው ቶሌ ?የምታቀርባቸው ጉዳዮችን በጣም ይመቹኛል። ግን በጣም ታንዛዛዋለህ፤ ቶሎ ወደ ገደለው መግባትና ቁምነገሩ ላይ አተኩር ። ስድብና ውዳሴው ይቀነስ። በጣም ያሰለቻል።
I like😂😂😂❤❤❤❤❤❤ so nice
Enamesegnalen konjo new
አይ እሼ ደስ ስትል ጮጨ ነበርክ 😂😂
ማሮች 💖💖💖💖💖👌👌👌👌🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Ayinenewu weyis eshetu rasu nw 😂😂😂lewti ema ale any weys arif film nw debirogn nbr zena alku 😘😘😘
nice story. great job everyone
ፍቅር ያሸንፍል የኔ ውድ ህዝቦቼ እኔም እወዳችሆለሁ 😍😍😍😍😘😘😘😘
Abet movie it’s just perfect
Ende eshetu new 😳tikikilegna betesebwochwa wst abrwat yeteqemetew
Arif movie now,, tnx for sharing to us
አስ ወረ ወበ ውድ የስደት ጓደኞቸ ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው
Wow aerfe felmei nwe Ethiopia uegra selmsei yebza
እሼ የኔ ጩጪ ቴክቶክ አይቺ ነው የመጣሁት
እሳ የወደደችውን ልጅ እኔም ወደድኩት
ቆንጆ ነው ልበል?
Beyeew!
Betam arife new
እንዴት ነው አሪፍ ነው
How could she saw z flower😂😅😅😅 ...ayyy yEthiopia teret😂😂😂 edme lek btert inji ewntun ymayastlalf tewld😂😂
ዛራ አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኛል
ዛሬ 16 ኛ ነኝ ቦታ ለመያዝ ነው ኑ አብረን እንይ የስደት እህቶች አድስ ፊልም ተለቋል
መጣን እህቴ
Great acting. 👍
ወይጉድ😢ፎርጅድ የሰዉ ተጀመረ😢
Kkkkkk kkkk yehuletachum tekikil yemeslal ene yaman lihun? At micki, I appreciate u all guys
Betam dess yelale
ዋውውው በጣም ደስ ይላል
ምርጥ ፊልም
The END is funny 🤣🤣🤣
Bota leyiz bew yemetahu emlesalehu❤♥️💟💛💛❤
ሀሪፍ ፊልም ነው
The music is nice who play it ps tell me thanks
ሙዚቃ አላስማ ይላል
ወሰኔ ሰርታዋለች good Job
ይህን ፊልም ያየሁት መሴኝ በህልሜ ይሆን 🙊😂እስኪ ልንየው
This is old movie though
ስምንተኛ ነኝ
ዋው ምረጥ ነው
Wow 😳 nice 👍👍👍😍
Yikrta gin enen bicha newu yaltemechegn filmu??? Malete ye lijitua getsebahiri mndnewu?
በጣም ጥሩ ሄዶ መጨረሻው አያምርም
እዴዉ ምን ከያለየኝ አለቀ ግረየገበዉ ፊልም😂😂😂😂😂
ፈጣሪይ ሆይ ህልም አይደለም በለኝ
Pls cover pageun asitekakilut arife film new.....wedijewalew.
ኢትዪን እናትና ልጁዋ ይጠብቁልን🙏
the end part 😀😂😂eshya
Set a betamax betamax betaaaaaam tidebralech.
wawww adis film telequwal
እስከዳር እንግሊዘኛሽ ዘጋኝ
Wey basha😂😂😂😂
Andegna negn😉😜
ግን ኮመታቾች ስለ ፍልሙ አስተያየት አሰጡምደ
አልሰጥም
ፊልም እያየው ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
እንደኔ የሚያነብ just like👍ኮሜታተሮች ኑሩልኝ
እኔ ደግሞ በየ ኮሜቱ አንችን ማየት ያስደስተኛል እመኝኝ
ኡፈይ ስወድሺ አንች ልጂ
ወይ ጉድ እኔንም ኮመት ማንበብ አስለመድሽኝ ሁሌ መጀመሬያ ።እረ አይኔን ላጠፋ ነዉ ቢቀርብኝ ይሻላል ።
ነፍጠኘዋ አማራ ወረኛ ነሽ ማለት ነዋ
ለ3ኛ ጊዜ ደግሜ ነው ያየሁት ወድጄዋለሁ ሳቅ ቁምነገሩ እምነቱ አስተማሪ ነው ድርቤ ስወድሽ
ዋው ሁሉም የምወዳቸው የማደንቃቸው ተዋናያኖች ናቸው ፌልሙም ምርጥ ይሆናል ።
እንኮን ለቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹ
Amen Amen
@@Voideditz65 😡😡😡
ምርጥ ተዋንያን ምርጥ ትወና ምርጥ ፊልም
በኣጭሩ ምርጥ
በጣም በጣም ደስ የሚልና የሚያስለቅስ የሚያስቅ በቃ ሁለ ገብ የሆን ድራማ ንው በዚህ ላይ ደሞ ለንገሩ ከተዋናዪቹም ንው በጣም ደስ ይላል እይገልፅውም ስስቅም ሳለቅስም ሳዝንም ንው ያየሁት ግን መጭርሻው ወንዳታ ንው👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በስማምዬ እንዴት አሪፍ ፊልም ነው እስከዛሬ እንዴት አላየሁትም ❤
የበገናው ድምጽ እና የሰውዬው እንጉርጉሮ በተለይ😢
Probably, one of the best Amharic dramas in terms of characterization, education and factfulness. Well done, Admasu. What a great story to tell !
ዋዉ ብያለዉ እዉነት ምርጥ ፊልም ነዉ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ
The mother very good job she play it perfect good move I like it nice sound mesinko love it thanks from the philadelphia getto
በጥንቃቄ የተሠራ ድንቅ የጥበብ ስራ
የምር ትችላላቹ።
በርቱ እግዚአር ከእናንተ ጋር ይሁን።
ያዉ አሁን ስላየሁት ነዉ ሁሉንም ተዋናዮች በጣም እወዳቸዋለሁ ያች አማረኛ እማችለዉ ዘጋችኝ እዴ ፈታ የም
ሠለም የሁሉ መሰረት ነውና ሰለም የስደት ጓደኞቼ💚💛❤
ምርጥ ፊልም ሶደሬ እናመሰግናለን
ተመስገን አድስ ፊልም ተገኜ እልልልልልል......ማነው እንደኔ አድስ ፊልም የናፈቀው የኔ ቢጤ ሸቃሊት
እስቲ እደኔ ፊልሙ እያየ ኮሜት የሚያነብ👍
Mariyamn ene 😂😂😂😂 eyanebebku nebere
wow መወለድ ቋንቋ ነው በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤
Mekua haaaaaaa he is my favorite Eco. All are amazing actor mikyeee , and all are funy and talented
አዋጂ አዋጂ አዲስ ፊልም ተለቀቀ ኑ አብርን እንይ ብቻየን ማየት አልወድም የስደት ጓደኞቼ የት ናችሁ
መተናል
እየመጣሁ ነው ቆንጆ😁
አዲሰ አይደለም ግን ምርጥ ነው
መተናል ጠጋ ጠጋ በሉ
አለን
የሚገርም ድርሰት የሚገርም ትወና ይሄ ነበር የሚፈለገው ግን በጥቂቶች ቀረ ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ማንነታችን ይቀጥል
ምርጥ ስቶሪ ምርጥ ትወና ሀሪፍ ነው በርቱ ሁላችሁም
እውነት በእውነት በጣም ምርጥ ፊልም ነው
አራታቹም❤❤❤በጣም እወዳቹሓለሑ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ❤❤❤
ዝናህብዙ ፀጋዬ እጅግ በጣም የማደንቅህ ተወናይ ድምፅህ ደሥ ሢል 😍😍😍 ኮሜንቶች እናንተስ
ስንት ግዚ አየሁት እግዚሐብረ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍ አሁንስ ላይክ ግጬኝ የምትሉ ኧረ በዩቱብ አምላክ ኧረ በዋይፍያችን አምላክ እፍፍፍፍ መገጨት ከፈለጋችሁ ለምን ጠቀም አዲላችሁ ከግርግዳ ጋር አትጋጩም ሆሆሆሆሆ....
ክክክክክክ
kkkkkk
Kkkkkkkkkkk
ለምን ላይከ ማርግ ምንችግር አለ
Kkkkk
👏👏👏👏👏👏👏👏 ድንቅ መልክት ነው
The best amharic film ever made
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ay ishe
እኝህ ሰው እኮ ተንቀሻቃሽ መፅሐፍ ናቸው❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በየ መሀሉ በሳቅ ሆዴን አቆሰለው እጂ
እንጀራ ይወጣልሽ ሥለ ፊልሙ ብቻ ሥለኮመትሽ 😘
ኀእሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ግን ድሮ ድሮ ስለ ፊልሙ ነበር የሚኮመተው አሁን አሁን ግን ላክ ግጩኝ፣ መዳም ፣ነፍሰ ጡር ነኝ ምንድነው ግን እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን
እንዴ እሼ, ተሳትፎ ነበር ያውም ዝግጅት አስተባባሪ ሆኖም ጭምር🙄 ከብዙ ጊዜ በኋላ ደግሜ ያየሁት ምርጥ ፊልም👌
ለ2 አየሁት ቆንጆ ነው
42:51 ዘራችን ከሸዋው ንጉስ ከኃይለመለኮት ይመዘዛል አላለም።😂😂 የምኒልክ ዘር ነኝ አልክሳ ባሻ!😂 Actually i like it!!
ቢል ምን ያንሰዋል
አስታርጓሜው ልጅ ጉራውን ወደድኩት ጉርኛ ወንድ ደስ ይለኛል
ወንድ ልጅ ጀነን ሲል እንዴታባቱ ደስ ይላል❤❤❤❤😊😊
ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ
ዋው በጣም ደስይላል እውነት ነውመወለድ ቋንቋነው
እስኪ ላፍጥበት መጀመርያው ያምራል መሳቅ አምሮኘል
Mikin yenafekew like yigch👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤yimechegnal endew dubushbush😀
ፊልም ድሮ ቀረ እንዴት እንደሚያምር ገና ከጅምሩ ተመችቶኛል
ወይኔ የመጨረሻዋ የሸባው ጠቀሳ ሲያምር
የኔም ወንድሞች አንድ ቀን ዘመዶቻቸውን ፈፋገው ይመጡ ይሆን በስም እንጂ በአካል የማላውቃችሁ ወንድሞቼ ናፍቀናችሃል ኑልን እንፈልጋችሃለን ጎሽ እየመጣሽ ተኝ የእኛ ቤት ክፍት ነው አሉ አባባ ዲቃላ አሉ እረ አይባልም
ዋው ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤
Too many stars ⭐ in one movie 👍
7/12/2017 በድጋሚ ❤️
ልጅም ሚስትም በአንድ ቀን አጥቼ ይሆናል እ እንዴ ተመቸኝ ባሻ 😢😢😢😢😢
😢😢🥰
Wow migerm🙏❤
ሠላም ነው ቶሌ ?
የምታቀርባቸው ጉዳዮችን በጣም ይመቹኛል። ግን በጣም ታንዛዛዋለህ፤ ቶሎ ወደ ገደለው መግባትና ቁምነገሩ ላይ አተኩር ። ስድብና ውዳሴው ይቀነስ። በጣም ያሰለቻል።
I like😂😂😂❤❤❤❤❤❤ so nice
Enamesegnalen konjo new
አይ እሼ ደስ ስትል ጮጨ ነበርክ 😂😂
ማሮች 💖💖💖💖💖👌👌👌👌
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼