የወንዶችን የፍቅር ቋንቋ ልንገርሽ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 143

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 3 місяці тому +2

    የውነት፡ብዙግዜ፡እከታተልሻለሁ፡ምክርም፡ብቻሳይሆን፡ትምህርት፡ጭምርነው፡እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 роки тому +22

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ችሁ ይብዛ እውነት ነው ፍቅር ከክብር ይጀምራል ትዳር ውስጥ ክብር ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው ከንግራችን ከሁኔታችን ሁሉ በክብር ማድረግ አለብን ሴት ልጅ ጆሮ ወንድ ልጅ ክብር ይፈልጋል እና እናመስግናለን ዩታናዬ

    • @siednury5202
      @siednury5202 2 роки тому +4

      ጎበዝበረቺ

    • @ተመስገንጫኔ
      @ተመስገንጫኔ 2 роки тому

      እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው ባይገርምሽ በዚህ ምክንያትየ14ዓመት ጉዞ ተቐረጠ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 роки тому +1

      @@ተመስገንጫኔ ለምን አሁን ም ማስተካከል የሚቻል ከሆነ ተነጋግሮ መፍታት ነው ለሰው ልጅ ክበር እጅጉን አስፈላጊ ነው በተነይ በትዳር ውስጥ አበወራ ማለት የቤት እራስ ዋልታ ነው እሱን ካላከበርን ለማነው የምናከብረው የምንዘንጠው ስንሰጥ ይሰጠናል ፍቅር ሰቶነው የሚቀበለው በምላሹ ሴት ልጅ ደሞ የሚሰማት ወንድ ትፈልጋለች እኛ ሴቶች በመለፍለፍ ነው ንደታችንን የምንወጣው ወንድ ልጅ ደሞ በዝምታ ነው የሚወጣው ዝም ማለት ነው ስረጋጋ እራሱ ይናገራል በሚናገር ግዜ ደሞ ጆሮ ሰቶ ማዳመጥ ነው

    • @ተመስገንጫኔ
      @ተመስገንጫኔ 2 роки тому

      @@nibrettube8913 ለሚረዳ ሰው ነበር የኔዋ ግን እንካዋን ልታከብር ሁሉን ለአባትዋ ነው የምትነግር በተለይ(ሥማ አንተ)ያለችኝ በወንድማ ልጅ ፊት ዛሬም ያቃጥለኛል

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 роки тому +1

      @@ተመስገንጫኔ በቃ ያለፈ ክርመት በት አይሰራለትም ያለፈን በይቅርታ ማለፍ ነው ለወደፊት ህወት ባድስ መንፈስ መጓዝ ነገ የተሻለ ነው እና በህይወት ስንኖር ብዙ መሰናክል ያጋጥማል ነገር ግን ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ መቀበል ነው ደሞ አንድ ሰው ስተት ከሰራ ሁሉንም ባንድ አይንማየት የለብንም ወንድሜ ያለፈውን ከከአይምሮህ ይቅርታ አድርገህ አውጣው ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ላተ ያዘጋጀውን

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን የኔ ማር አንደበት ተባረኪ

  • @workualemu951
    @workualemu951 2 роки тому +3

    እናደቅሻለን፣ምክርም፣ትምህርት ነው።እናመሠግናለን ፡በክብር፣

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 2 роки тому +3

    ማር ማር ይላል አንደበትሽ እናመሰግናለን

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ ዉዷ 👏

  • @buzunesh7715
    @buzunesh7715 2 роки тому +2

    እውነት ነዉ አሥተማሪነዉ ተባረክ😍😍😍👍👍

  • @techawatch
    @techawatch 2 роки тому +2

    ይሄንን ከራሴ ጋራ እያገናኘሁ ነበረ ያየሁት አትክክል ነው በቃ የገለጠችው ገርሞኛል...በተለይ ወንድ ልጅ የምትንቀውን ሴት አይፈልግም የምታከብረውን፣የምታደምጠውን ሴት ነው ሚፈልገው።ጎበዝ በርች!

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 2 роки тому +8

    የሆንሽ ጣፋጭ ልጅ 😘😘😘

  • @mumuyegetahun4848
    @mumuyegetahun4848 2 роки тому +1

    ውውውው የኔ ውደ ነገር በጣም አስተማሪ ምክር ተባረኩ እህት ለምክርሽ ሁሉ እናመሰግናለን ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤💓💙💙😍😍

  • @SadaOsman-r6s
    @SadaOsman-r6s Місяць тому

    የኔማር እናመሰግናለን

  • @bebemlo-vw6mi
    @bebemlo-vw6mi Рік тому

    በጣም ጠቃም ምክር ናው ተምሬበታለሁ ተባርኪልኝ

  • @wewee6506
    @wewee6506 2 роки тому +2

    ወላሂ ገራሚ ገራሚ መፍቴ ነው የነገርሽን ውዴ 🙏🥰

  • @mergiyadagemawi6470
    @mergiyadagemawi6470 2 роки тому +8

    ሁሌም ክበሪልና ኑሪልን እህታችን ዊታ በርቺልን

  • @habeshayoutuber
    @habeshayoutuber 2 роки тому +2

    On behalf of all men and myself, I approved this messages. 👌

  • @rozahabte3595
    @rozahabte3595 Рік тому

    በትክክል ነው

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw 7 місяців тому

    የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሺ ቃላት የለኝም❤🎉❤

  • @samerwitmoges3268
    @samerwitmoges3268 2 роки тому +3

    እጅግ ብዙ ተምሬበታለው

  • @SameraA-n1k
    @SameraA-n1k 2 місяці тому

    አመሰግናለሁእህት

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 2 роки тому +2

    የኔ ውድ ምን ልበልሽ ብዙ ተማርሁ

  • @richgreen8944
    @richgreen8944 3 дні тому

    This video by itself deserves 1000 or more likes

  • @yodithabtemichael5928
    @yodithabtemichael5928 2 роки тому +4

    Amazing messages
    Blessed 🙏🙏🙏

  • @mimi-o3m4m
    @mimi-o3m4m 20 днів тому

    ምክርሽ ደስ ሲል

  • @fatimah-j7y
    @fatimah-j7y 10 місяців тому

    እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 роки тому +3

    ዊንታና ለሴት እህቶቻችን በትዳር ውስጥ ላሉት የሰጠሽው አስተምህሮ እንዲሁም ጠለቅ ያለ ምክር ከብዙ አንግል አይተሽው እና በእውቀት ላይ ተሞልተሽ የምትለግሺው ምክረ ሀሳብ በጣም ትደነቂያለሽ በርቺ ።

  • @frededede2121
    @frededede2121 2 роки тому +2

    አረ ተባረክልኝ ዊንት

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ማር 🌷💐👌

  • @hiwetyemr955
    @hiwetyemr955 2 роки тому +3

    Yene tewdaje 😍😍

  • @oftaiijiraadhu2926
    @oftaiijiraadhu2926 2 роки тому +2

    True thank you very much my sweet ❤❤❤

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @MuluyeTigabu-k1x
    @MuluyeTigabu-k1x 10 місяців тому

    Betam gobez neshi ,👍🙏🇪🇹🇮🇹

  • @lemarmsekn5324
    @lemarmsekn5324 2 роки тому +5

    የምወድሽ እኳን ደህና መጣሽ

  • @husenhebesi9676
    @husenhebesi9676 2 роки тому +1

    ይመቺሺ በርቺልን ማር

  • @TiztaTekilu
    @TiztaTekilu 6 місяців тому

    ስላም ውድ እዉነት ነዉ

  • @hallelujahafh993
    @hallelujahafh993 Рік тому +1

    A wise advice 🙂

  • @ahirabdul5460
    @ahirabdul5460 2 роки тому +2

    Thank You Wintan👌

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 роки тому +2

    Tank you sis😍❤

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @eyerusalemdm3177
    @eyerusalemdm3177 Рік тому

    ዋዉ❤

  • @warkenshgadisa5181
    @warkenshgadisa5181 7 місяців тому

    Yene konjo enmasgenelen ❤

  • @dawitamsalu-asfaw1144
    @dawitamsalu-asfaw1144 2 роки тому +1

    Good thought ! May God bless you !

  • @ለምለምጋልትግራይስደተኛ

    በጣም ነው የምወድሽ የንየ ቆንጆ

  • @abrhamwediakele
    @abrhamwediakele 2 роки тому +2

    ዊንቱ ኣናመሰግናለን🌹🌹🌹🌹🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍

  • @yakobtemesgen5905
    @yakobtemesgen5905 2 роки тому

    You are best my sister

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 2 роки тому

    ጎበዝ አማካሪነሽ

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 2 роки тому

    ይመችሽ የኔ ውድ

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 9 місяців тому

    Wow 👌

  • @amneamne-ed3kp
    @amneamne-ed3kp Рік тому

    ❤❤❤❤❤ቴንክስ

  • @zagolahadu7248
    @zagolahadu7248 2 роки тому +2

    ሰለ ባለትዳር ና ብዙ ጊዜ ስለቆዩ ፈፍቅረኛሞች አታውሪ ። ሰለጀማሪ ወይ ለመጀመር ሰላሰቡ ሰዎች አውሪ እስኪ

  • @hawahawa1276
    @hawahawa1276 2 роки тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አብሺሪዊታየ

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 2 роки тому

    በርቺ

  • @hawahawa1276
    @hawahawa1276 2 роки тому +1

    ሠላምዊታእኔመሠግናለንምርጥነው

  • @warabita
    @warabita 7 місяців тому +1

    እሱን እሱን ለሴቶች ንገሪያቼውማ

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 2 роки тому

    Wowowwo thank you for information wintiye sweet

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 роки тому

    Good thanks

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 роки тому +1

    1ነኝ እንኳን ደና መጣሽ

  • @ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ

    የኔውድ ክበሪልኝ

  • @sarahsarah4631
    @sarahsarah4631 Рік тому

    Tenkyou yen konjoo❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 роки тому +1

    👋👋👋👋🏆🏆🏆🏆 this is me!!!

  • @yohfvjdjdjdj1792
    @yohfvjdjdjdj1792 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому

    ቆንጆነሺ🤔❤

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው

    የምወድሽ እኳን ሰላም መጣሽ

  • @Meymuna-l6c
    @Meymuna-l6c Місяць тому

    እኔምእወደዋለሁ ይወደኛል ይሄንባለማወቄ ድብርትገብተናል እደትነውየማስተካክለው

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 роки тому

    Betam enamsegenalen konjo ❤🙏

  • @hiwotnega9161
    @hiwotnega9161 2 роки тому

    Berchi🙏👍

  • @saranillo8791
    @saranillo8791 2 роки тому

    ስወድሽ

  • @coolkuwait3873
    @coolkuwait3873 2 роки тому +1

    የዉብ ሰወድሸ

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Рік тому

    Waw waw biatakakal yanamar

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 2 роки тому

    Sewodesh.eko.konjo😍😍

  • @የጌታየእናትሆይማርያምሆይ

    ለፍቅረኛየ ምን ሥጦታ ልስጠው የመጀመርያ ስጦታ ነው ለእኔም ለእርሱም አንድ አይነት የባአል ልብስ ልግዛለት ወይስ ምን እስኪ ምከሩኝ ??? ስለ መልካም መልሳቹሁ አመስግን አለሁ !!!

    • @woyniwoyni897
      @woyniwoyni897 2 роки тому

      ስጦታ ለመስጠት ሰው መጠየቅ አያስፈልግም ስጭው ፍቅራችሁ ይጨምራል

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 2 роки тому

    ስወድሽ እኮ

  • @ekramekram5976
    @ekramekram5976 Рік тому

    Wow

  • @habeshawalady567
    @habeshawalady567 2 роки тому

    Wintaye zare degmo wustshim layshim emr blobshal. Slekumnegersh enamesegnalen

  • @tadessetemtmie1846
    @tadessetemtmie1846 2 роки тому +1

    Wow tikikil new

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 2 роки тому +1

    I agree with your idea. Most of men needs more resection than love but some of them need peaceful lifestyle.
    For example I need peaceful time and lovely hood family rather than respection.

  • @MdRasel-hx2px
    @MdRasel-hx2px 2 роки тому

    ኡዉንትብለሽሊ በራቺ

  • @husseinmussa8973
    @husseinmussa8973 2 роки тому

    wow dear!

  • @hanakiros524
    @hanakiros524 2 роки тому

    ገደል ይግባ ምን ስለሆነ ነው እሱ ብቻ ክብር የሚሰጠው ?

  • @belii6523
    @belii6523 2 роки тому

    የኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ልዩ

  • @mdzakiyeashamshu5613
    @mdzakiyeashamshu5613 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 Рік тому

    Errrr edeaa

  • @mercysurafel3638
    @mercysurafel3638 2 роки тому

    Anchi gn tidar ales

  • @mdzakiyeashamshu5613
    @mdzakiyeashamshu5613 2 роки тому

    በጠምደሰየምልትምህርትነውወዴ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ

    ጥያቄ ነበረኝ እህቴ

  • @ዙዙብንትሰኢድ
    @ዙዙብንትሰኢድ 2 роки тому

    🌹🌹🌹🌹🌹👍👍

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 2 роки тому

    ዊንታዬ ውድድድ ነው ምረግሽ

  • @abdulrazakrazak384
    @abdulrazakrazak384 2 роки тому

    የባሌ ባህሪ ነው የታናገርሽው እደዝ ህ ነው የሚወደወ

  • @jennas14
    @jennas14 2 роки тому

    Yena weid mekrshi yemchal fetare kanche yewin,,

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 2 роки тому +1

    አንቺን ነበር ማግባት በፍቅር ጉዳይ ተክነሽበታል ።

    • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
      @መቅደስየፋኖዎችእሕት 2 роки тому

      ይሶ አደባበባይ ወጥታ ሰለተናገረች ነው ስንት ፍቅር የሜቅ ሴት አለ ወንዶች ግን እም😊

  • @legesehaile5935
    @legesehaile5935 2 роки тому

    Bakish egzaber kagenagneshi MNM ayileyayachem

  • @Red-ke2pm
    @Red-ke2pm Рік тому

    እህቴ ወንድ ወንድ ሁሉም ቪዲዮ ላይ ወንድቾ ሴቶች አረከሺን እኮ ሌላ ስራ ዬለሽም የሰዉ ትዳር ከመበጥበጥ ይተዉሻል ትተዉሃለች መጀመሯ ሲጋቡ አንቺን አማኮሮ ነው የተጋቡ አንቺ ምን አገባሽ ሰዉ እንደቤቱ ነዉ የሚኖረዉ ገንዘብ ለማግኘት ብለሽ በሰው ትዳር አትቀልጂ መጀመሯ እራስሽ ተከበሪ አፍሽን በሰዉ ትዳር ከምትከፍቺ ያንቺ ልጆቾ ካንቺ ምንድነዉ የሚማሩት ሴት ልጅ አደባባዬ ላይ ወእታ ስለወንድ ስለሴቶች አታወራም አስሬ ስለወንድ ስለሴት አታዉሪ እጅ እጅ አለን

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho Рік тому

      እናተኮናችሁ እራሥ ምታት የናችሁብን

  • @richokassa1823
    @richokassa1823 2 роки тому

    Tnkewe winta

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube3658 2 роки тому

    የኒልዩ❤

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 2 роки тому

    Alkeber kalus!!!?

  • @ereyereyerey1376
    @ereyereyerey1376 2 роки тому

    10q sweet

  • @emebetterefe8129
    @emebetterefe8129 2 роки тому

    ዉድድድድድድ

  • @birkinesh2395
    @birkinesh2395 2 роки тому +2

    🥰❤❤

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz 2 роки тому +1

      እናመሠግናለን የኔ ቆጆ

  • @tube3009
    @tube3009 2 роки тому

    የኔ ማር ♥️✅️🙏

  • @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ
    @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ 2 роки тому

    ለአዚም ፉሉዝ ከለለሽ የለሽም

  • @mahdershiferaw6408
    @mahdershiferaw6408 2 роки тому

    Wintiye ategebish yalew abeba tiru ayidele soly tuben temelkechi