#Marriage is a Divine institution and is an engagement for life, by God's appointment. I appreciate your expression, God bless you more &more your generation.
This doesn't apply for narcissistic partner...no matter what you do, it won't work to improve your relationship. So be wise in not wasting your precious time.
እናመሰግናለን የኔ መልካም እኔ መልካም የሆነ ፍቅረኛ አለኝ የሚወደኝ የሚያከብረኝ የሚያስብልኝ ደግሞ ምክርሽን ከልቤ ተቀብያለሁ በትክክለኛው ሰአት ነው ያገኘውሽ🥰
ዊታናዬ ያች ትምርት 100%ይሠራል እናመሠግናለን የኒጀግና ❤👍👍
ኧረ ቆዳ ናቸው ወንዶች ሁሉም ብያከብረሽም ሁሉም ለግንኙነት ነው የምፈለጉት ኤጭ 😂😂😂
😅😄😄😄😄😄😄
Kkkkkkk
ትክክክል
🤪🤪
🤣🤣🤣🤣
ዊንቱ የጥዋት የሴቶች ክልኒክ 🙋♀️😘😘😘🙏🏿🙏🏿🙏🏿👌🏿👌🏿👌🏿😘😘
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን እግዚሀብሄር ይባርክሽ ምክርሽ ሁሉ መልካም ነው እና እኔም ለህይወቴ ተቀብያለሁ።
ዋው በጣም በጣም ይገርማል ይህ ብሮግራም በጣም በኢትዮጵያ ትሌብዥን ላይ መቅረብ አለባት ይህች ልጅ ምን አይነት ቤተሰብ ቢወልድሸ ነው ሁሉ የምትለው ሁሉ በጣም ትክክል ነው በሃልዋን የ ያዘች ልጅ ነች የአንቺ አይነት ሴት የለም እና አንቺ እወነት ብሮግራምሸ ሁሌም ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ ብሮግራም የእውነት የወንዶችን ልብ በትክክል ታወቂያለሸ በጣም እናመሰግናለን አንቺን የገባ ታደለ የኔ ጨዋ ልጅ ነሸ የጨዋ ልጅ በርቺ
አንች እራስ አስተዋይ ነሸ ይመችሸ አቦ👍👍 ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹
ወይኔ እንኪ አንደበቱዋ እንደኔ ሚያያረካው ማነው❤
ህይወት ያለው ወንድ ያለ አይመሠለኝም ዝብርቅርቅ ያለ ጊዜ ሰው እንደ እስስት ነው ምኑም አይያዝ
የዛሬው ትምህርትሽ በጣም በጣም ተመችቶኛል
አላህ ሲሰጥ ነው እናቴ አትሸወጅ አንች በርችእራስን መቻል ነው ከዛ ሁሉም ያከብረናል ማን ለወንድ ያስባል ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው
ሳህ🥰
እኔ ያንዲት ሴት ባል የሁለት ሴት ልጆች አባት ነኝ! ህች ሴት ያወራችውን በሙሉ አድምጨዋለሁ 1000000000000%እውነት ነው።👌 ነገር ግን የሰነፍ ሴት ምሳሌ መሆን ከፈለግሽ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ🙏
👉🇪🇷🥰🇪🇹👈 ወይ ኔ በጣም መሠረት የሂወት የሚለውጥ አስፈላጊ ኡነተያ ቀያሪ ትምህርት ነው።ግን አዲስ አድ የራስች የትምህር መክር በሰጪ ስት ወድም እህት ታዳር ትክክለያ መንገድ ያገያል።ግዜኪ ጠቃሚ ቁምነገር የሂወት መግቢ ሰለ ዝሐብክኒ ፈጣሪ እድመ ጥዕና አብ ስሐኪ ዓወት አሳልጣ ይምነየልኪ።ታካሪያለች አደኛ ጠቀራ ሴት የኔ ውብ እህት ኑሩልይ
የኔ ቆንጆ ዊንታና ሴት እንዳንቺ በርቺልኝ።በጣም ብዙ ነገር ከአንቺ እየተማርሁ ነው እግዚአብሔር በወደደና በፈቀደ ልክ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
የኔማረረ ሰወድሸ ቃላት ያጥረኛል የሰቱን ሂወት ትለውጫለሸ አችን እየተከታተለ መቸም እማይለውጥ አይኖረም
እግዛብሄር ይካርክሽ እንደዚህ ምከሪልን ዩቱብ ላይ ተጠምደው ሴጣናዊ ትምህርት ከሚከታተሉ ይሰውረን እግዛብሄር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ።
Thank you so much Winta konjo 🥰🙏
የኔ ውድ በጣም እናመሠግናለን ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል
የኔ አሰተዋይ በፍቅር ነዉ ኘሮግራሞችሸን መከታተልው❤❤❤❤❤❤ኑሪልኝ
የምወድሽ ተከታታይሽ ነኝ ቀጢይበት👍👍👍❤
Yene konjo betam ameseginalew kanchi bizu temiralhu love you ❤️
Luv you girl u ma motivate we need more Videos with the beautiful idea 💡
አንዴት ጎበዝና መልካም ነሽ ተባረኪ እህቴ
ዊንታዬ ስውድሽኮ ሞች ነው የምውድሽ የኔ ሴት💃🙏
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ ይቅርታ ግን ሰላምን እኛም ሴቶች አጥብቀን እንፈልገዋለን ለምን ወንዶች ብቻ ትያለሽ እኔም ሴት ነኝ ግን ሰላሜን አልደራደርበትም!!!
Gobez set nesh mkr arif new 👏💖
#Marriage is a Divine institution and is an engagement for life, by God's appointment.
I appreciate your expression, God bless you more &more your generation.
Yene marr....mkrshin bisemaw biwll altegbewm nurilgn wudddd.....
እናመስግናለን ውድ ምክር ነው
የኔ ቆንጆ ሰለምክርሽ አመሠሰግናለሁ በርችልን
You are a great marriage consultant and a motivational speaker !!!.
Wawwww.yene.qonijo..Tebarelii
ጣፋጭ ነሺ ዋው ቃል የለኝም🙏😘😘
Exactly your talking👍
የሰጠሻቸውን ምክር ከተቀበሉ ኑሮዋቸውን በስርዓቱ መምራት ይችላሉ ነገር ግን አብዛኞቹ እንኳን ለትዳር ለአዳር እንኳን አይሆኑም ባላቸውን ሲሰድቡትና ሲያዋርዱት ሁል ጊዜ ከእነሱ የማይለይ ይመስላቸዋል ቻው ሲላቸው ነው የሚባንኑት
በትክክል
ከልብ ሁኔ ነው ሁሌ የማዳምጥሽ ምክርሽ ደግሞ %%%%ትክክል ነው
What a nice advice, stay blessed ❤
Thank you winti anch rashes tewedag nesh
ዊንታዬ የኔ መልካም
በርች ቆጀየዋ
ዊንትዬ እስኪ የአስተዋይ ወንድ ተግባር ንገሪን ለሚስቱ ምንምን እንደሚያስብ ?? በተረፈ እወድሻለሁ ዶክተሬ
ዊንታናየ ቆንጆ ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለ
ኡኡኡ እኔማ መጥሮ ነገር ከሰራ ትእግስት የለኝም ልርሳው ብልምአልችልም😭😭😭😭
wow betam reqami negr new betam temralw tebarki ehte wedsgakw
ቆንጆ (ሕይወት ምን አይነት ሰው ትፈልጋለች ) በዝህ ቪድኦ ሰርተሽ አምጭልኝ
Anchi liyu saw nesh be cinqilate layi
Envest adergeshal .amesginalew 🙏🙏
winti Esatuaaaa enamesegnalen Please eski sle bal ngerin sle fkregna nw bzun gize yemtseriln Please le egnam yemihon kalesh
እናመሰግናለን
ወላሂ እውነትሽነው የኔ አስቱዋይ ስወድሽ እካ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ስናደድ መናደዴን ሲያስከፋኝ መከፋቴን ካልገለፅኩ ምኑን ባሌ ሆነ እንዴ ሁሉን በዉስጤ ይዤ ልታመም ይሄኮ ማስመሰል ነዉ
በትክክል ወንድ ከተነጠፍንለትማ ሆሆሆሆ 😂😂😂
ስልክሽ አስቐምጭልን፡እባክሽን፡የውሳጣችንን፡ነውኮ፡ኑሪልን፡በድግጋም፡እንጠብቕሻለን።
😂😂😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኔ ውድ አብሽሪ ምክርሽ በጣም ደሥ ይላል ወላሂ
Thank you so Mach
OMG you are so sweet
Thank you 💕 for your wonderful advise
God bless you
Thank You my Sister 👌
Thanks for your advice 🙏
ሁሉም ሴት እንዲህ ቢመካከር በጣም ፍቅር ይነግሥ ነበር እናመሠግናለን ቆንጆ ግን የአንቺ ህይወት እንዴት ነው? ያልሽውን ሁሉ መሬት ላይ ትተገብሪዋለሽ ?ትልቁ ውጤትሽ አንቺና ቃልሽ መመሣሠላችሁ እንደዛ ከሆነ ፩ኛ ነሽ
Zare nw channelshn yetekelakelkut alfo alfo ayalehu yezarew lu nw bless u
Lk nesh yena fkrega yalshewn nw kena mefalgaw .... Bezum aygebagm naber edma lanchi Ena lesu ye fkr temhrt ahun eyagebag nw tnxs ❤️ sweet girl
Wintuye fkr egziabhier ybarksh
Thank you so much for share this advice
ጥሩ ምክር ነው እግዛብሄር ይስጥሽ
የምወድሽ የህይወቴ መምህር🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️💐💐💐
ሰላም ላንቺ ይሁን ዊንታ ጠፍተሻል እኔ የምጏጏው አንቺን የሚያገባሽን ሰው ማየት ነው የምፈልገው ታድሏል እግዚአብሔር መልካም ባል ይስጥሽ
Berhi
Betam enamsegenalen konjo ❤🙏
አንደኛ ነሸ እኮ ምክርሽ መሬት ጠብ አይልም እውነት ነው ያወራሽው
የኔ ልእልት ምክርሸን ሰወድልሸ ኑሪልኝ
የኔን መልካም ውድድድድ በቃ።
Really thank you, all true.
ሀቅ ነው
This doesn't apply for narcissistic partner...no matter what you do, it won't work to improve your relationship. So be wise in not wasting your precious time.
Wintana betam ewodshalehu tekami fanaye nesh gin anid neger laschegirsh ene bewodedkut sewu mederader woym kefelekut koy lasbibet alilim des kalegn eshi elalehu maguaguat alchilbetm ena bezih mikniat yirkugnal mn ladrg
Thanks winta😁😁❤❤❤❤
Very nice tanks
Waw men largeshe Achelj. 100 Be100 Ewnetshenew Yetenagershew
Thanks ❤❤❤
እሽ እናመሠግናለን እህታችን
ተባረኪ
wowowowowowowo
Wowowowowowowow
🤣🤣🤣😂set endet lewed endet ente mehun nw metnagerw, wedoch lesetoch s?
የኔ ቆንጅ በረች
ሰልክሽ ላኪልኝ በጣም ታስፈልግኛለሽ ዊንታ
Atijajay....have your own relationship and try it
Betam new miwedish❤
Mesiloshi.new.enudawume.fekirr.ayigebachewm
የኔፈቅር ዊንታና መጣዉ የማዳሜን ስራ ልጨርስ ❤😘
Thanks wudwa👍
እውይ ስጣፍጪ እኮ!
እናመሰግናለን ወዴ ዩዊኔት ቤተሰቦች በቀንነት ቤተሰብ ሁኑ
Enameseginaln kety yeygna asteway 😍🙏❤
አመሰግናለሁ
ትለያለሽ
Winta 1dgna😍😍😍
Edemana xena Allah yestish konjeti
Thank you. It is really great. Wow.
Wawu yaamiiral baxam adiinaqiish nenyii yemir
woooooooooooooooooooooooooooow yne konjo
Thanks
Thank you
የመይቀበሉ ቡሱ አታበሳቸዉ
ግን አሰታዉሳቸዉ ለባላቸዉ
ቀንና ማታ
ከበሮ እንድ መታ