Thanks for sharing this wonderful message and information about the woman what she says About you are very blessed by Jesus Christ our Lord and Savior for sure my fellow Ethiopan person who are sharing the truth news of God in Jesus for sure. Yes you are very blessed by the grace of Jesus Christ our Lord and Savior for sure. From London Ontario Canada where I am leaving. I love you so much from the bottom of my heart for sure according to the truth word of God 🙏❤️🙏
እውነትም እውነቱን ነው የምታወሪው። ብልሆች ብዙ ሊጠቀሙና ቤታቸውንና ሕይወታቸውን ሊያስተካክሉበት ይችላሉ።
በ ኢየሱስም ተባረኪ የምትናገሪያቸው ነገር ሁሉ ደስ ነው የሚለኝ 👉❤️❤️❤️❤️
🌿
❤️❤️🧡🧡
አመሠግናለው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ዊንታናዬ በርቺ!!!🙏💜👏👏💜
በትክክል ነው ያልሸው የአንቺ አይነት ሰው በአሁኑ ዘመን እውነት የሚናገር የለም አንቺ ቆንጆ የጨዋ ልጅ ነሸ ብሮግራምሸ ቢታይ ቢታይ አይጠገብም ልክ እንደ አንቺ ሁሌም ሰነሰረሃትሸ ሁሉ ነገር ሲጣፍጥ የአንቺ ብሮግራም የሰማሁት ሁሉ ብዙ ነገሮችን ቀይሬያለሁ
Anichiko tileyalesh bewunet❤️❤️❤️❤️tebarekk
ምን አይነት ልጅ ነሽ ቀኑን ሙሉ እኮ ሲሰሙሽ ቢዉሉ አትሰለቺም ምን አይነት ስጦታ ነዉ የተሰጠሽ ተባረኪ
ትክክክክልልል ።ፈጣሪን ማክበርና ትዛዛቱን መጠበቅ ።
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
በጣም ብዙ ትምህርት አጊምቼነታለው ተምሬበታለው thanks yene konjo
ዛሬ እሄን የመሰለ ትምህርት ሰምቼ ሳላደንቂሽ ጀግና ነሽ በርቺ❤️ እግዚአብሔር ብዙ ነገርን በሴቶች እጅ አስቀምጧል ብንሰራበት ሁሉ ያማረ ይሆናል : ብላህተኛ ሴት ቤቷን ትሰራልች ሰነፍ ሴት ግን በእጇ ታፍርሳልች :መ. ምሳሌ 14: ስልምሰጭ ምክሮቺሽ አምስግናልሁ
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
Tebareki
ዊንትየ በጣም ነው የምወድሽ ጅግናየ ሁሌመናሽ ፍቅር ነሽ ኮ ቀጥልበት ታስፈልግናለሽ የዘመኑ ብርቅ ሴት
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ትምህርትሽን ሁሌ ነው የምከታተለው እናም በጣም አሪፍ ነው በርቺ
እወድሻለሁ ዊታዬ ፈጣሪ ያኪብሪሺ😍😍✨💚💛❤
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው የገለጽሹ ያልሻቸሁ ሁሉ ልክ ነው እናመሰግናለን ሴቶችዬ እንንቃ
ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ!! ዊንታና ስለጠቃሚ ምክሮችሽ አመሰግናለሁ፡፡
እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሰሜን ኢትዮጵያኮ ፆሙ ከጀመረ 15 ወራቶች ተቆጠረ 😥 በፀሎት አትርሷቸው 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ምርጥ መልክት በርች ጀግና ሴት
እውነትሸን ነዉ በርቺ ተባረኪ!!!
😍🥰የኔ ሳቂታ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በርችልኝ።
ማር በጠምመ ነው ምወዲሸ
ዋውየኔ ፈልቅልቅ መጣሽ በቃ የማዳሜን ስራጨርሼ አቺደሞ ከችአልሽ ዊታና ቆጆ ዊታ በነገርሽ ላይ ስምሽ ዉስጤ ነዉ ❤😘❤😘
ልጅ የሌለላት የልወለደች ሤት ካልወለደች አየፈልጋትም
ትልቅ ትምርት ነው ምትሰጭው ያለሽው ብዙ ሴቶች ቢሰሙሽ ጥሩ ነበር እውነቱን ነው የነገርሽን እናመሰግናለን
እእግዚአብሄር ይበልጥ ጥበብን ይጨምርልሽ
ምክርሽ ውስጤ ነው ውዴ በጣም እናመሰግናለን
አፍሽ እዴት እደሚጣፍጥ የኔ ጣፋጭ እናመስግናለን የእውነት ጥሩ ምክር ነው
Wintana gin lemin alagebashim anchi yihe hulu ewuket yizesh tidar kegzaber new thank you for sharing!
ትዎዳጅ እህታቺን በርቺ በጣም ጡሩ ትምሕርት ነው
Amazing messages
Blessed
Sweet konesh yne gobez berchilgn ❤️
Woooooooooooooooow tabaraki yene wudi baxami goboze nash bareche 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
የኔ ፍቅር በጣም በምክርሽ ተመክሬለሁ❤❤
E/r yibarikish Jegina nesh eko!!!❤❤❤
ፈጣሪ ሽ ፀሎትሽን ይስማሽ የኔ ቆንጆ
Wintana!!, Koyi Anichin keyet lagegnish beinatish beinatish 😮❤❤❤😮😮min Ayinet libe Mulu set nesh Bakish😊😊😊🎉🎉🎉🎉
Your info is nice! Keep up it!
ሠላም ሠላም ዊንታና ሁሉ ሠላም እኔጋ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን🙏🙏የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም አድርግልን🙏🙏🙏
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ እውነት ነው
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
እናመሠግናለን ውይንታየ ብዙ እዲጠነክር አድርጎኛል ምክርሽ
ውደ ቤተሠብ እንሁን
Thank a lot beautiful God bless you ❤️
ዊንትዬ, የእንትና ቆንጆ ቁጅንጆ,.... አይ ላቪው ቪቪቪው 🤩😘ዛሬ ቁርሳችን ፀበል ነበር ማለት ነው:: ooooook,
1:- እሷ ሳትሆን መቀመጫዋ ከሆነስ እዩኝ እዩኝ የሚለው? 🤣 ስቀልድ ነው :: ከምር ግን, ዛሬእኮ ስለ ሽማግሌ ሹገር ዳዲ, አፍቃሪ ሞኝ ወንድ,.... የምትገጥሚበት ቀን ነበር:: ማክሰኞና ሐሙስ ደሞ ሴቶች ከወንዶች መጠንቀቅ እንዳለባቸው (ስፐርም ለማፍሰስ ተገደው እንጂ ሴት አፍቅረው) እንደማይቀርቧቸው, ወንዶች ሴቶችን በገንዝባቸውና በጉልበታቸው በትህትና መንከባከብ የተፈጥሮ ግዴታቸው እንደሆነ,....ነበር:: የሴት ሚስጥር ነው እያልሽ ወንዶችን አትደብቂያቸው:: ስለ ውሸታምና ሌባ አላማቢስ ሴቶችስ ብታዘጋጂ ጥሩ አይደል? Don't worry, የሌሎችን ሴቶች ገመና እንደራሳችሁ ስለምታዩ ነውኮ 😊 🙏🙏🙏😝
አለባበስሽ,ትክክል,አይ ደም,የሃዘን,,ምልክትነው
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ተባርክ igzaberi.yibarikishi..bexami.timirti.nawu.yagenawu..berichi. 😍😍❤❤❤💗💯💌amasiginalawu.
Betam tru mkr bLh nesh 👏👏👏
ዋዉ ጎበዝነሸ❤❤❤❤
ትክክል ነሽ እህቴ
ተባረኪ አቤት ጥበብ ይብዛልሽ
ጎበዝ ተባረክ
ሰላም ምርጥዬ በርቺልኝ
ምታወሪው ሁሉ ደስ ይለኛል ግን ማዕተብ ኣርጊ እህቴ
እዉነት ነዉ በትክክክክ
በጣም እናመስግናለን እህት በርች
ወኒታዬ ምንድነው የቸማርሽዉ ትምህርት አሁንስ ምንድነው የሙያ ዘርፍሽ እባክሽ በቅንነት ንገረኝ ለማወቅ ያክል ነው
ገራሚ ሰው ናሺ የኔውድ
ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ግን ኦሮቶዶክስ ከሆንሽ ማእተብ አድርጊ
ምርጥ ነሸ እንቀበላለን እዉነት ነው
ዝም ብየ ሳይሽ ጀግና ነሽ አይ ስታስደስችኝ
ውዶችየ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ልዩ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
ጣፋጭ ነሽ ግን
ጉበዝ እህት ቀጥይበት
God bless you
ዊንታናየ የኔ ቆንጆ 👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ፈገግተኛ ❤🙌
Tebareki
በጣም እናመሰግናለን
እውነትነው ትክክል
(You have excellent video, but make it short or in parts , this is advice from man !)
እናመሰግናለን ።
ትክክል
ዉንትየ የኔ ፍቅር
ተባረኪ ጅግኒት
እውይ የኔ ጣፋጪ የዛሬው ይለያል በጣም ነው የተመቸኝ
Wowww yes ❤👍👌
Betam enamsegenalen konjo 😘🙏
Hi andandama lk lkachew menger gd new hulunm xfat maberetatat xru ayidelem so gd new manqiya dewl 🤷♂️🤷♂️🤷♂️
ምክርሽ ውስጤ ነው ውዴ
Betam new yemwedsh mare berchilgn
ልክ ነሽ
u r so adorable Goood😮
Ye ne gen endezia ayedelechim
Exactly 100%
እውነትሽ ነው ተባራክ
🤭🤭🤭🤭ለኔ ማር 💓💓💓❤️❤️❤️🙏🙏
እውነት ነው
😂😂 most of it is very true ! By the way do you have a copy of you ? I will date her 😂
በትክክል ❤️👍
ማር ነሽ ውነት
ዊንታዬ ፍቅረኛዬን ሳበረታ ታው ለውጥ አግቼበታለሁ
Thanks for sharing this wonderful message and information about the woman what she says About you are very blessed by Jesus Christ our Lord and Savior for sure my fellow Ethiopan person who are sharing the truth news of God in Jesus for sure.
Yes you are very blessed by the grace of Jesus Christ our Lord and Savior for sure.
From London Ontario Canada where I am leaving. I love you so much from the bottom of my heart for sure according to the truth word of God 🙏❤️🙏
መስቀል ግን አታስሪም😌
Ewnte newe yena webe 💕💕💕
Selam konjite anid teyake leteyekesh
ዛሬማ ለኔ ነው የመጣሽው ዊንታየ
❤
ምክርሺ ጥሩነውመሀተብአርርጊውዴ
እናመሰግናለን
Wow🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይንሸት ከሳውዲ
የኔ ቆንጆ ሁሉንም ልክ ነሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጦሽ አመሠግናለሁ
😂 this video need to be sold in pharmacies for a women! (The problem is they don’t listen 👂 so they will not change !)
Wintye anchi gn sketama hiywet new yalesh
👍👍
Amsaginalew wintan Wudee ❤️