🛑አሁንም ሌላ ጉድ ተሰማ 92 ት ህፃናት የተደፈሩት በዚህ አመት ብቻ😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #vlog #africanmusic #duet#ፍትህ #abelbirhanuየወይኗልጅ ሔቬን#travel#ethioforumኢትዮፎረም

КОМЕНТАРІ • 49

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  28 днів тому +15

    አሁንም ፍትህ ያስፈልጋል ካልሆነ ግን ቀጣይም የሚደፈሩ እየበዙ ነው የሚመጡት😢

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 28 днів тому

      አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረገኝ ፍትህ በእስልምና ውስጥ ይገኛል😢

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 28 днів тому

      ትክክልእ የገደለየገደል የደፍረአየገደል የሚባል ጨዋጂእ ቢኑረእ ጥሩነበረአ

  • @فاطمهفاطمه-ر1ز
    @فاطمهفاطمه-ر1ز 28 днів тому +11

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢሥላም ሙስሊም ላደረከኚ ጌታ ምስጋና ይገባሁ ኢሥላም ፍታሀዉይ ነዉ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 28 днів тому +5

    እኛ ሙስሊሞች የገደለ ይገደል ስንል ሙስሊሞች ገዳይ ናቸው ይላሉ የሣኡድ ህግ ሀገራችን ቢወጣ አሪፍ ነበር ግን የእራሡ እህት ብትሞት የደፈረውን እንድገደል ይፈልጋል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 28 днів тому +1

    የአላህን ህግ መከተል ሙስሊምን ከፍ ማረግ ዪመስላቸዋል ለራሳቸዉ አዪመስላቸዉም ሁሉም በቤቱ ካልገባ ምነም አዪመስለዉ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 28 днів тому +1

    ሰበሀን አላህ ምንአይነት ጪካኔነው የሸሪአ ህግ ይደንገግ

  • @zinatzinat487
    @zinatzinat487 28 днів тому

    በአደባባይ የገደል ሀገር ሠላም እደተሁን የሴት ልጀ አገትመደፍት የበቀን😢😢

  • @DarThaqwa
    @DarThaqwa 28 днів тому

    የሀገሬ ልጆች ቢፈተሹ ግማሽ በግማሽ ተደፋሪወች ይሆናሉ በዚህ አይነት እያንዳንዱ በተሰብ ልጆቹን ማስፈተሽ አለባቸው

  • @أمينهإثيوبيا-ف4ن
    @أمينهإثيوبيا-ف4ن 28 днів тому +2

    ፍትህ ለሄባን😢 ኡስታዜ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጣብቅህ

  • @መሬምሠኢድ
    @መሬምሠኢድ 28 днів тому +1

    ያረቢ እኔመቸም ወላሂ ወንድ የተባለን ፍጡር በጣም ነው እየፈራሁ ያለሁት በዚህ ሰውየ ድርጊት የተነሳ በጣም ነው መፈጠሬን የጠላሁት

  • @ሀውለትየከላላዋ
    @ሀውለትየከላላዋ 28 днів тому +1

    ዋሊኩም ሰላም አብድየ እደትነህ ከባድነውየኛአገር ፍርድ ቀልድነውፍርዱ ከአላህነው😢😢😢😢

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 28 днів тому

    የኛ ጀግና ውድ ኡስታዝችን ኢብኑ ሙነወር👍👍👍👍

  • @SaadaSaaada-qh7sj
    @SaadaSaaada-qh7sj 28 днів тому

    ይገደልይገደል ይገደል አረመኔውይገደል ፍትህ ለህፃኖች

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 28 днів тому +1

    የገደለ ይገደል ይህሲባል ሙስሊም ጠሎች ሙስሊም ገዳይነውይላል

  • @mereere5285
    @mereere5285 28 днів тому

    ፍትህ አለ እዴ ኢትጽያ ፍትህ ከአላህ ነው ሀሱቡን አላህ ወናኢ አመል ወኪልልል

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 28 днів тому +5

    ፍትህ ለህፃኗ😢😢😢

  • @EthiopiaHagere-qc6yz
    @EthiopiaHagere-qc6yz 28 днів тому +1

    ያሣዝናል

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 28 днів тому

    እስልምናን ሁሉም እያደር ጥቅሙን ይረዱታል የገደለ ይገደል የሚል ቢፀድቅ ሀገሪቱ በሸሪአ የተዳደረ እየመሰላቸው አውሬወችን የልብ ልብ እየሰጡ ንፁሀን መኖሪያ አጣ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 28 днів тому

    ወለይኩም ሰለም አብዲ መን ኢደሰዉዲ ለታበደለ ኡሉ አለሀ ይዲረስለቸዉ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ያሳዝናል ኢቶቢያዉይ መሆኔን የጠላሁት😢😢

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 28 днів тому

    ፍትህ፡፡የልጆቻችን፡ያረብአላህ፡ያዉጣላቸዉ፡ደማቸዉ😢😢😢

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 28 днів тому

    ፍትህ ፍትህ የአላህ 🤲🤲👍👍

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 28 днів тому

    ጪራሽ ጪካኒ አረጉት የፈጣሬን ህግ እደት ፍትህ እናገኛለን

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 28 днів тому +1

    እንድሁም ኣንዷ ቤታችንን ኣቃጥላ ኣሳሰርናት ከዛ ወፉራ ኣልወጣችም😂 ወላሂ ከዛ ሰው ሁሉ እስር ቤትን ቤቴ እኮ ነው ኣልፈራም እያለ እንደጉድ እያጠፍ ይታሰራሉ ኣትሻብኝ ነው ህግ የለንም😢 ተበዳይ ቢጨንቀው ለህግ ሳያቀርብ ነው የሚበቀለው።

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 28 днів тому

    መታሠሩ ምን ይጎዳቸዋል ጤፍ እንጀራነውን ተቀልበው እየወጡ

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 28 днів тому

    ወላሂ እህግዜ ፍረድ ካልተገኘ ልጆቻችን ያልቃሉ ይሄኮ አድ ላቅመ አዳም ያልደረሰች በመድፈረ ሁለት በግድያ ሁለት ወጀል ሰረቶ 25 አመት ሳይሆን መገደል ነዉ ያለበት አለዛ ህጻኖች ያልቃሉ ወደፊት

  • @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
    @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ 27 днів тому

    አረ ከኛ አካባቢ የሰባት7 አመት ተዴፍራለች
    ግን አልታሰረም 😢እናቷን እና እህቷን 😢
    በዱላ ደበደባችዉ😢

  • @Toyba-n2i
    @Toyba-n2i 28 днів тому

    ይከብዳል በጣም

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 28 днів тому

    ኧረ የደፈረም የገደለ ይገደል ካልሆነም በተዘዋዋሪ የተበዳይ በህዝብ ገንዘብ እየተመገበ ማነር አይከብድም?😭💔

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 28 днів тому

    ታስረውኮ ኣይቀሩም ኣመክሮ የሚባል ኣለ እና ኣቃለው ይፈቷቸዋል። እኔ ሀገር ኣንዱን በፆም ኣንጀቱ ገለውት ታሰሩ እኔ እንዳጋጣሚ ሌላ ስው ላይ. እስር ቤት ስሄድ እየበሉ እየጠጡ እረፍት እየወሰዱ ኣየሗቸው ከዛ ኣረብ ኣገር ሄድኩኝ በ7አመት ኣካባቢ ስመለስ ተፈተዋል።

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio 20 днів тому

    ፍትህ ለሄባ የገደለ ይገደል 😢😢😢😢

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 28 днів тому

    ህገ መንግስቱ ይቀየር!

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e 28 днів тому +1

    ኡffffffff😢😢😢😢😢

  • @samsungsa7696
    @samsungsa7696 28 днів тому

    ያአላህይገርማል

  • @Tybatube
    @Tybatube 28 днів тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የህፃን ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hhff3964
    @hhff3964 28 днів тому

    የገደለ ይገደል

  • @Tryfh-eo9eo
    @Tryfh-eo9eo 28 днів тому +2

    ፍትህ🎉🎉🎉🎉

  • @ebrahimmekonen-p2p
    @ebrahimmekonen-p2p 28 днів тому

    ፍትህ

  • @salamtube2271
    @salamtube2271 28 днів тому

    ምን ያስፈራል ኢትዮጵያ በሸሪኣ ህግ ትተዳደር እንኳን የአሏህ ህግ ቀርቶ በሰው ሰራሽ ህግም እየተስተዳደረች አይደለ እንዴ

  • @user-vj5jp8yc6m
    @user-vj5jp8yc6m 28 днів тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 28 днів тому

    የአላህ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 28 днів тому

    ፍትህ😢😢😢

  • @habebwioio2584
    @habebwioio2584 28 днів тому

    አሰላሙአለይኩም ወላሂያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 28 днів тому

    ፍትህህህህህህ💔😭😭😭😭

  • @tube3481
    @tube3481 28 днів тому

    😢😢😢😢

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 28 днів тому

    😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍

  • @QoNo-ke4kf
    @QoNo-ke4kf 27 днів тому

    😂😂

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 28 днів тому

    የገደለ ይገደል