🛑በጣም እወድሐለሁ አለችኝ ኸረ ድረሱልኝ😂ጉድ ስሙልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 620

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ 22 дні тому +67

    ትዳር ያለ ኒካህ የለውም በረካ
    የዝሙት መጨረሻ ይኸ ነው

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 22 дні тому +37

    አኡዙ ቢላህ በታላቁ ጌታየ በአላህ እጠበቃለሁ መንጉድ ነው

  • @ሀውለትየከላላዋ
    @ሀውለትየከላላዋ 22 дні тому +13

    ዋሊኩም ሰላም. እደትነህ አብድ ያተን የፍቅር ታሪክ መቸነው የምንሰማው😂😂😂😂

  • @Abeni
    @Abeni 22 дні тому +7

    ክክክ
    ፍትህ ለሄበን አላህ ሆይ ፍትህ ካተነው በየቦታው በአስገድዶ መድፈርም ሆነ በጥጋበኛ የሚገደሉት የመፈናቀሉት የሚራቡት ከአንተ የሆነ ፍትህ ስጣቻው ያረብ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 22 дні тому +20

    በሳቅነው የማሰማው የለምኮ በሀቢባ ቤት የቤት ገበና እያመጡ ይዘረግፈሉ ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GalaGalazu
      @GalaGalazu 22 дні тому

      እውነት

    • @user-hu2yf6dt3f
      @user-hu2yf6dt3f 22 дні тому +2

      ክክክክክ እኔ ለወድ ቦታ የለኝም አልሀምዱሊላህ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 21 день тому

      እኔ አፈርኩ አዑዙብላህ

    • @Kadija-Adem
      @Kadija-Adem 21 день тому +1

      ውድን ስቶዱ በመካከለኛ ልብ. ሞትም እኮ ይለያል ሞት ያለበት ስው ድሞ ንፍስ ሆ ምነው ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወስለምና አላህ ሱበሀነሁ ተአላን ግን ከልቤ እወዳለሁ ወድ ቢሃድ ወድ ይመጣል ክክክ 😂 ብቻ የዘድሮው ትዳር ቅጥ አጣ አይባቸውን እያወጡ ቱ. ወድ ልጂ ሲጀመር በየ ሚዲያው አፏ እሚዘባርቅ አይወድም ትዳሬን ጠብቅልኝ እኔ ብዙ ግዜ ሁለ ነገሬን ወደ።አላህ ነው እማስጠጋው ባፈቅርም አላህ ካልፈቀደ አይሆንም

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j 16 днів тому

      ወላሂ በስምቅ ገደሉኝ ይዘረግፋታል አይገልጠውም

  • @Halimaendris-bi5us
    @Halimaendris-bi5us 4 дні тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ አብዱ የዝሙት ታሪክ ምን ያረግልናል ሌላ ነገር አስተማ ኢሥላሚክ ነገር ብታስተላልፍ ባይ ነኝ ❤

  • @hayuye
    @hayuye 22 дні тому +4

    ክክክክክ አይይይይ ያብዱ ነገረስ ያሳቀኝ ምን ጥርጥር አለው ብሩ ቀረበታ ሆ እደት አይገባሽም እልም ያርገሽ አቦ ለቦተሰቦችሽ ኑሪላቸው የሀገራችን ማላ ይሄ ጨለማ አይጋ መንፈስ መሆን አለበት ፍቅር አደለም

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 22 дні тому +18

    ማነው ያብዲ ሁኔታ ያሳቀው፣ውይይበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 21 день тому +4

    የኔ ማፈር ምን ይሉታል ጉዴ መስማት ፈራሁ

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g 22 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ወየው ዘንድሮ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ጉድ።እንሰማለን እራሴን ነው የማጠፋው ጎበዝ እንዴዚህ ነው ቀጥይበት ሀይባ ግን ለምነው ዝሙትን የምትዳግፊው

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 22 дні тому +3

    ወይ ጉድ የማሰማው ነገር የለም ሱበሀን አላህ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 22 дні тому +7

    ተበርቸ ሰላም ነጃ በለኝ አላህየ 🎉

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 22 дні тому

      አሚን ያበድ ወልድ 😢😢😢

    • @RabiahusenMahua
      @RabiahusenMahua 20 днів тому

      ተብቸ ሠላም ማለት ምን ማለት ነው አሥረዱኝ ሀቂቃ አላውቀውም እናነው

  • @tibah7091
    @tibah7091 22 дні тому +2

    ሱበሀን አላህ ከደዚህ አይነቱ በአተ እጠበቃለሁ 😢😢😢

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 22 дні тому +36

    ሙች በሞቺ ይሻልሻል ግን እሱ በጣም በጣም ጀግና ወንድ ነው ።ፍቃደኛ ቢሆን ህሌና ባይኖረው አንቺን እያለበ እንዴላም ይጠቀም ነበር ምክኒያቱም በእርግጠኛነት ብር ላኪ ቢልሽ ትልኪያለሽ ዝግጁ ነኝ ለነገሩ በክርስትና እምነትኮ ገላ እርካሽ ነው ክብር የለውም ።

    • @zuzu3ozuzu305
      @zuzu3ozuzu305 22 дні тому

      አረ ሰንትጭዋ ክሪሰቲያን
      አሉ ዝብለሺ አትሳደቢ

    • @SelamawitShewangizaw
      @SelamawitShewangizaw 21 день тому +3

      ማስተዋሉን ይስጥሽ ከሃይማኖት ጋር ምን አገናኘው ለመሆኑ ስለክርስትና ህግና ስርዓት በደንብ ታውቂያለሽ የሰው ልጅ ስብዕናው እንጂ ሃይማኖቱ አይወስነውም በአንድ ሰው ሃይማኖትን አትውቀሽ የራስሽን እንደምትወጅ የሰውንም አክብሪ

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 21 день тому

      😂😂😂😂

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 21 день тому +2

      ደሞ ሚድያ ላይ መጥታ መበጥረቋ ንክር

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 21 день тому

      ​@user-vl6ck5ko6k ትክክል እኔምየገረመኝ ቅሌቷንሸርታደርጋለች

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 22 дні тому +18

    እኔ. ያሳቀኝ. ያተ ሀረካት ነዉ😅😅😅😅😅😅

  • @user-pp6sq5op4y
    @user-pp6sq5op4y 21 день тому +1

    ወይኔ በጤናዋ ላይሆን ይችላል ውዶቼ አትሳቁ አያድርስ በሉ አላህ ይጠብቀን. ደረሴ ግን የሌለ አስቀውኛል😂😂😂😂

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 22 дні тому +1

    ላኢላሀኢለላህ. ያክሪም አተጠብቀን ነውራችንንስትልን ያርቢ. ያሳዝናል. ደርሴ. አትሳቅ. ወላሂ. ሴት. ትወልዳለህ ወይ እህትይኖርሀል አያምጣብህ

  • @Seada4756
    @Seada4756 22 дні тому +7

    ወይ አብዲ እማታመጣው የለህ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 22 дні тому +11

    ቀድመሽ ከሰጠሽው ሰርጉን እርሽው😂😂 ማማዬ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 22 дні тому +2

    ክክክክክ መላ አለሺ አላለችም መላሺ እራሰሺን መጠበቅነዉ እዝህ እየመጡ ጣጣጣያወራሉ ገደል ይገባ 😂😂

  • @amenat2362
    @amenat2362 22 дні тому +5

    አታጃጂለኘ ቶሎ ግደለኘ አለየሀገሬሰዉ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 22 дні тому +2

    😅😅እኔስ ያሳከኝ አንተነክ 😅😂😂😂እንደዉ ሴቶችዬ ምንላይናቹ ክክእስካሑን በደብ አላዳመጥኩትም ነበር ዛሬ 😅😅😅

  • @ዙዙYouTube-b9q
    @ዙዙYouTube-b9q 22 дні тому +4

    አብዲ የሚሰቀኘ የአተ ሀረኮት ነው 😂😂😂😂😂 ልጅትማ መቸም አድየ 😂😂😂 ደሞ እሰቶሪለይ አታረገኘም እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😂

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 15 днів тому +1

    ደስሰትል አማረኘረዋ ከከከከ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 22 дні тому +4

    😅😅😅😅😅 ያሳዝናል በሃራም ፍቅር እያሉ ወንጅላቸውእያወሩ አላሁ ሙስተአን

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v 22 дні тому +2

    ያብድ ሀረካ ምኑን አመጣህብን ሱበሀን አላህ

  • @user-lm6te5cx9m
    @user-lm6te5cx9m 18 днів тому +1

    ቱ አላህዬ ምን ጉድ ነው

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x 22 дні тому +1

    አይ ፍቅር እወሩ ሚሰኪን አይሀቢባ ክክክክክክክክክ እኔ የገረመኛ የንተመቅነዝነዝ ሀረካትሑ አብዴ ሀሀሀሀሀ

  • @zemzemseid8547
    @zemzemseid8547 22 дні тому +4

    አትሳቅ ከባድነዉ አማቼ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 22 дні тому +2

    አብድዬ የማታመጣው የለህ ያረብ አተው ጠብቀን ግን የሐረካትህ ነገርሥ ክክክክክክክክክ የተመታህ ልጅ

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 22 дні тому +3

    እኔ በህየወቴ እንደዛሬዉ ስቄ አላዉቅም😅😅😅😂😂 እህ ወይ ዘንድሮ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 21 день тому +2

    አትሻብኝ አላህዋ አልሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 22 дні тому +1

    ኢንሻ አሏህ ወድሜ ጅዛከሏህ ኽይር

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 22 дні тому +5

    ክክክክክክ ዶክተራችን አላለችም በሳቅ ክክክክክክ

  • @አንችውነሽ
    @አንችውነሽ 22 дні тому +3

    ሀቢባ እየሠማች መዳኒት ትቀምማለችዴ በናት 😂😂😂😂😂😂 ንገሩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣ወየው ወየው እና ለምን አፈጠፍጭም ታዳ 😂

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 22 дні тому +3

    ክክክክክ አይ ደረሴ ሴቱ ገደል ገባ እረ ድረስላቸዉ ተዉ በልልን

  • @zehara53o
    @zehara53o 22 дні тому +2

    ደረሴዋ ምነው ጠፋህ እንኳን ደህና መጣህልን 😂😂😂😂

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 22 дні тому +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ነህ ሸህ አብድ 🎉🎉

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 11 днів тому

    አኩርፎኚ ተደብሬ ነበር በጣም አሳቀችኚ የምር ክክክክ እኔማ እቀባረራለሁ አደልዴ ሆ እረ አባሰችው ይችስ

  • @Hdjdjd-p8s
    @Hdjdjd-p8s 21 день тому +2

    ይሄ የበሺታነው ፍቅር አይደለም

  • @Aemahrik
    @Aemahrik 20 днів тому +1

    ሀቢባ እምጠይቂውን እወቂ አሁያወራችሽ ስላሁኑነው ስለፊታሪካለም ትጠይቃለሽ አርጋችኃል ምናምን ድግልሽን ማነው የወሠደው ማለት ምንማለትነው በፈጣሪ ወሬጥማት

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 22 дні тому +2

    ወይኔ ጭራሽ ወታደር ነዉ አላለይም አይ ሀቢባ😂😂😂😂😂😂😂😂ሆደ ቆሠለ በሣቅ 😂😂

  • @SusuBent
    @SusuBent 7 днів тому

    አኡዝቢላሂ ሚነሸይጧንእረጂም እህቶቼ አደራችሁን

  • @tube622
    @tube622 21 день тому +1

    ታዳ እደዝች አይነት ጂል እዴት ይወዳታል ክብር ሆነውን ሄውት ለወድ ብላ አጠፋለሁ የምትል አላማ ቢስ

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 22 дні тому +5

    አይ መቃጠል አረጎበዝ እኔስ በገኩ ያአላህ ምኑን ትስቀዋለህ አብድ አይ የሄ ትዉልድ

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 22 дні тому +2

    መገን ደረሴ በሳቅ ገደልከኝ

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF 22 дні тому +1

    ወአለይኩምአሠላም. አይደርሴ
    ደርሴ. እኔም. ሀቢባጋ. መሔደነው ቁርጡንንገርኝ😂😂😂

  • @MekeyaMohammed
    @MekeyaMohammed 2 дні тому

    ክክክክክ ጫን ያለው መጣ በጣም

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 11 днів тому

    ኡኡኡኡኡኡ የባሰ አታምጣ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 21 день тому +1

    ሙድ አትያዝ ትወልዳለህ አተም ወላሂ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ በሽታ አላህ ይሰትረን ምንም አያስቅ ያሳፍራል እጂ

  • @fatumaendris-x9f
    @fatumaendris-x9f 15 днів тому

    አኡዙ ቢላህ አተሀያል ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ያረብ ክክክክክክክ

  • @GalaGalazu
    @GalaGalazu 21 день тому +1

    እንትንሻይጠጭበትለራስሽእሺበተረፈደግሞአትነኋረጪስታስጠላሀይባእንደዝህነውገበናችሁንለሰውእምታወሩሰወችስታስጠሉአይወራምወንድቢሄድወንድይመጣለሰሙሃመድቢሄድስይድይመጣልብቻማንነታችሁኩሩሀይባእኮየራሷንኑሮአየመራይነውእሳየራሳንገበናእሜዳስታወጣአየሰታችኋልብልጥሁኑአየሁአላየሁምሰማህአልማሁምብልጥሁኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ኑኑ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 22 дні тому +2

    አፍጫዬ ይደማል ካፌ ይደማል ያለቺውን ላምናት ሞክሬ ነበር ግን አይኔ ይደማል ስትል😂😂😂

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 21 день тому +1

    ጎበዝ በል በርታ አብዲዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 22 дні тому +5

    ከከከከከከከከከ አይ ዴረሴ

  • @RahBad-ju9ug
    @RahBad-ju9ug 12 днів тому

    😅😅😅😅ሙሽኪለ ከቢር

  • @madinaali3790
    @madinaali3790 22 дні тому +2

    አኡዙቢላ ብትሞችይሻልሻል ኑረሺም አትረቢ😂😂😂😂

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 21 день тому +1

    ደረሳው አብዲ ወንድሜ በርታ👍👍👍👍

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 21 день тому +1

    ብር አለመፈለጉ ጥሩ ካልፈለገ በስርአት እንለያይ ቢልጥሩነው ለወድ ደምሺን ባትጨርሺ ጥሩነው😂 ምን ደምብቻ ሂወትሂወትሺንም ልታጠፊለትነው😂😂እረሴቶች ወደራሳችሁ ተመለሱ በደናተ አይነቱ የአረብ ሀገርሴቶች እየተባልን መሰደባችን ስንት ጠንካራ ለአላማ የሚኖሩ ሴቶችአሉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @FatimahAli-jm9fl
    @FatimahAli-jm9fl 21 день тому +1

    አ ኡዙቢላህ ቀታላቁ ጌታየ በአላህ እጠበቃለሁ ምን ጉድ ነው ያአላህ 💧💧💧💧 አረ ሴቶችዬ መቶ በመቶ ሀሀሀሀሀሀ

  • @FaTma-d9z
    @FaTma-d9z 20 днів тому +1

    ጓደኛዬ ራሱ በአንተ ፍቅር ልታብዲ ነው የምር ተረዳት በፍቅር አትሳቀየመር ወንድሜ

  • @HiyetBelay
    @HiyetBelay 22 дні тому +3

    ቀዲመሺተሰጠሺውሰረጉንእረሺውአሉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-np8if2dn9ፍቅር
    @user-np8if2dn9ፍቅር 22 дні тому +3

    ያተሥታይል😂😂😂😂

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 22 дні тому +1

    የእኛዎቹ አላህ ይጠብቀን
    የሌላ እምነት ተከታይ ናት አስተያየታችሁ አብዛሀኛው ያለ ኒካ ነው የሚለው

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 21 день тому

    ምን ጉድ ነዉ ያአላህ ምንም አያስቅም የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ እና ሀብባ ምን ቤት ነች የስኔ ልቦና አማካር ከሆነች በዉስጥ ማዉራት

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 22 дні тому +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡ😅

  • @fafi7153
    @fafi7153 22 дні тому +1

    ክክክክ ጭቅላቴላይ ውጭ እሚለውን ነው የሰማሁት ጉጉጉጉጉድ ነው ዘድሮ😂😂

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 22 дні тому +2

    አረ ደረሳው አሳከኚ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 21 день тому +1

    ወይኔ ያረብ አገር ሴት ተጃጃልን እንዲ ሳትደርገኝ አገሬ አሰገባኝ እረ ሴቶችችች ጉድ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 22 дні тому +5

    ኤጭ ምድረ ንፍርቅ
    ሑላ እንደት ነው ግን እሔው ፍቅር የሚያርገው ይዞኝ አያውቅም27አመቴ😅 አድቀንኳ ሣይዘኝ አላሣዝንም😅😅😅

    • @omargh216
      @omargh216 22 дні тому

      ክክክክክ ወይኔ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 22 дні тому

      ክክክ እኔ አለሁልሺ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 22 дні тому

      ክክክክክክ ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጃጃል ነዉ

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s 22 дні тому

      እኔ አልሁ እህት 2008 ጀመራ 20016 አለሀምዱሊላህ ከቦሌ ነኝ Mዬ የኔ ፍቅር

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 22 дні тому

      @@user-hj1ho9rj1s እመዳም ቤት ያለነው ማፊ ኮበሌ አርጂተናል ከ25አመት በታች ማፊ😁😂
      እኔ ፍቅር የሚይዘኝ ከብር ብቻ ሣ አረ የኔሥ ከፋ🤔

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 дні тому

    አየ አብዱ😂😂😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 21 день тому +1

    በጣም አሳከኝ😅

  • @AszZsa-ss4qe
    @AszZsa-ss4qe 14 днів тому

    ቆይ ግን እደዚህያ ለሠዉአለደ ኡኡኡኡ ዙቢላህ ወደት እየሄደችነዉ. ልጅቷ
    ፍቅር ሳይሆን ጅኒየ ያዘሽ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ😢😢😢😢😢😢😢

  • @KadijaKadija-b5c
    @KadijaKadija-b5c 21 день тому

    አረገቸ አለለችም😂😂😂😂😂

  • @user-fp5hj5xx2s
    @user-fp5hj5xx2s 22 дні тому +2

    አይ ደረሴ ትስቃለህ እሷ ተጨቃነው ፍቅር

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 21 день тому +1

    አኡዙቢላህ እውነትጤነኛናቸው አይሴቶች በናነተሥም እኛምመጠራታችን አሥቀድመሽ ዝሙትሰራሽ ከዛ እየየ ቱ ሲጀመር ሥሙንቁመሻልእንጂ ከሞትሽቆየሽ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 22 дні тому +1

    ክክክክክ በይ እንግድህ አክሜት ዶክተር አይደለሺ ክክክክክ ወይ ዘንዶሮ አንደየ ሳለቅስ አንደየ ስስቅ ብቻ አልሀምዱሊላህ የመግስት ያለህ በሉ ይህ ጫን ያለ ነው

  • @EtopeEtope-om9mw
    @EtopeEtope-om9mw 22 дні тому +3

    አብዲ እኔ አንተ ሀረካት ነው ያሳቅኝ 😂😂😂

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 22 дні тому +1

    አይይይደረሴ ያተሀረካት😂😂አረየመዳምቅመሞች ተውዝምብላችሁ ሥሩ

  • @Ghshsh-uq2nj
    @Ghshsh-uq2nj 12 днів тому

    ማማዬ እህቴ. የእውነት እኔ አልሥቅ ም ፍቅረከባድነው. እኔም በህወቴ ገጥሞኝል ወላሂ እራሤን ላጠፈ ቀንሸ አደለም ሢለኝ አላህ ሠው ደረሦብኝ ተረፍክ. አልሀምድሊላህ አሄራዬንም ድኒየንም. ላበለሸው. አላህ አይሸግረውም. ተረፍኩኝ. ሥለሡማሠቤን አቆምኩ. ወደአላህዬ ተመለሥኩ ቁረአንመቅራትጀመረኩ. ከዛ. ሁሉም ነገረ ረሳሁት. ወደፈጣረሸ ተመለሸ. አላህ ይገዝሺ. ቴክሥት አበዛሁ. ❤

  • @user-rc2hx7pr7p
    @user-rc2hx7pr7p 22 дні тому +1

    አረወየው አብዲ በሳቅ ሞኩኝ😂😂😂

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 22 дні тому +2

    መገን መሰደባችን አይይይይ😂

  • @user-zb3bq5nt6c
    @user-zb3bq5nt6c 22 дні тому +1

    እኔምለው አሁን ይህ ምኑ እሚድያላይ ይወራል አረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአኸሩ ዘመን

  • @HadiaHadia-oq2wu
    @HadiaHadia-oq2wu 13 днів тому

    አብዲ የኔ ፍቅር❤❤❤❤

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص 22 дні тому +1

    እርፍ የማይሰማ ጉድ የለም

  • @nokiac2713
    @nokiac2713 10 днів тому

    ቱቱ ተበሬቼ ሰለም

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 21 день тому +1

    ተው ደረሴ አታሳቅ

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 21 день тому +1

    ወይኔ ሀረካትህ አብዲ በሳቅ ክክክክክ

  • @faavv3751
    @faavv3751 20 днів тому

    ወይኔ አላህ ይድረስላት አላህ ይምራት አያስቅም ያስለቅሳል እንጂ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 21 день тому +1

    አይይ አብዲ አተ ባትኖር ማን ያስቀን ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 22 дні тому +2

    አማረኛውም ቁሞ አልሄደ የፍቅሩም ነገር ድራማነው አረ ስንት ሴት አለ ኡኡኡኡኡ

  • @semiraymer7562
    @semiraymer7562 22 дні тому +2

    ወአለይኩም ሠላም ወረህሙቱላሂወበረካቱሁ

  • @ዙዙYouTube-b9q
    @ዙዙYouTube-b9q 22 дні тому +1

    እረ ወየው ወታደርነው ወየው ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaryamM-o6s
    @MaryamM-o6s 21 день тому

    ሚስኪን ከባድነው አላህ ይድረስልሽ ቤተሰቦችሽን ታታስተዋውቂ መገናኘት የለብሽምነበረ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 18 днів тому

    ማሻአላህ

  • @user-uw7pz8qm6k
    @user-uw7pz8qm6k 21 день тому

    እንደዛሬ ሥቄ አላውቅም የአብድ ሁኔታ ውይይይ😂😂😂😂
    ይች እንኩሮ ሤት አሠዳቢ ዘልዛላ ኤጭጭጭጭ ወይዘንድሮ

  • @Rabia-g3y
    @Rabia-g3y 18 днів тому

    በሳቅ በቀን ሃያ ይደውላል😂😂😂😂 አፈጥጣፍጥጭውዐእግድህ

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 20 днів тому

    ወይኔ አብዱ በሳቅ😂😂😂😂ግን ታሳዝናለች 😢አያደርስ ነዉ😢

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db 21 день тому

    አህለን አብዱ ሰዉዲ እያለህ ዋለሂ ሁሌ ቪዲዮ አይቼ ስስቅ ጓደኞቼ ምን ሆነሽ ነዉ ይሉኝ ነበር

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 5 днів тому

    ሀቡየ😂😂😂😂😂