Mogachoch Closing Ceremony

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 350

  • @youok1771
    @youok1771 4 роки тому +1

    መቅድዬን ማነው እንደኔ የሚወዳት😍❤️❤️❤️

  • @merryeyerus4725
    @merryeyerus4725 5 років тому +35

    ስሟ በጣም ተነሳ ለበጎ ያድርግላት
    ኢትዮጲያ መልካም ሰውና ዝነኛ ሰው አልበረክት ስላሉ
    እድሜና ጤና ይስጥሽ መቅድየ ከነቤተሠቦችሽ

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 5 років тому +1

      ፀልዩላት እንድተሸወልድ ሁሉ ነገር ከልጅ ጋርነው የሚያምረው

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው
    @እወቅእውቀትብራሀንነው 5 років тому +70

    እኛስ አረብ ሀገራት ያለን ኢትዩጺያውያኖች አንሸለምምደ የ5 አመታት የመዳምን ዋይፍይ ሳንሳሳ የእቅልፍ ሰአታችንን ተሻምተን አይናችንን ፍጥጥ አድርገን ሳንሰለች ለ 5 አመታት ተከታተልናችሁ ስለዚህ ሸልሙን

  • @yotor5576
    @yotor5576 5 років тому +10

    የሁሉም አድናቂውች በላይክክ አሳዩኝ በጣም ያምራሉ አደል አሪትስት ተዘራ ለማ በጣም ልብ ይነካ ነፍሱ በገነት ያኑሪልን የሚገሪምው ሞጋቾች ሲያልቅ ተዘራን ማጣታችን ሁሉ በሱ ፍቃድ ሁን

  • @አመሰግንሽዘንድብዙነዉምክ

    ሞጋቾች እንኳን ድራማው የመግቢያው ሙዚቃ ሳይቀር ነው የሚናፍቀኝ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 років тому +22

    ይጌ እና መቅዲ ያለ ምክንያት ዝም ብዬ እወዳቹሃለሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 5 років тому

    የሞጋቾች ተዋንያን በጣም እወዳችኃለሁ ሞጋቾች ድራማ በጣም ነው የምወደው በማለቁም በጣም አዝኛለሁ ሆኖም በሌላ ተመሳሳይብቅ እንደምትሉ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ እወዳቸዋለሁ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому +30

    ውይ ስታምሩ ውድ የሀገሬ ልጅች የኢትዮጵያ አርቲስቶች ፍቅር ናችሁ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜንንን

    • @almazkede9183
      @almazkede9183 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @hayah9593
      @hayah9593 5 років тому

      የሙሥሊም ጦሥ ይዘሽ ገደል ጊቢ እህያ

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 5 років тому +3

    ይገረም ሳቅህ ደስ ሲል እንደዚህ organic ሳቅ ካየሁ ረጅም ግዜ ሆነ ረጅም እድሜ ከጤ ናጋ

  • @ነጅነኝየማምናፋቂ
    @ነጅነኝየማምናፋቂ 5 років тому +2

    እጅግ እጅግ በጣም ታምራላቹህ ትናፍቁን አላቹህ ባዲስ ስራ እንጠብቃቹሀለን ኑሩልን

  • @ghirmaytekie7069
    @ghirmaytekie7069 5 років тому +75

    በጣም የምወድህ ኣርቲስት ተዘራ ለማ ነፍስህን በገነት ያኑርሊኝ!!!ኤርትራዊ ወንድምህ ነይ!!!!!

  • @hopemaryam6968
    @hopemaryam6968 5 років тому

    መቅዲዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሌም ንግስቲቱን የሚያስቀድም አፈሮ አያውቅም በእመቤቴ ቀን ተጀመሮ በእመቤቴ ቀን አለቀ ይህ እራሱ ለገባው ትልቅ ታህምር ነው መቅዲዬ አሁንም እማምላክ ያስብሽውን ሁሉ ትሞላልሽ በነገራችን የሞጋቾች ክሮዎች ሁላችውም ደስ ትላላችው አይለያችው !

  • @mazamaza1721
    @mazamaza1721 5 років тому

    ሞጋቾች እድሜና ጤና ይስጣችሁ አርቲስት ተዘራን እ/ር ባጸደ ገነት ያኑራት

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 років тому +1

    ስታምሩ ሥርጉ ያለመልስ ስል ነበር በጣም ለሌላው አስተማሪነው ያምራል
    #ፕሮፈስርን ነብሱን ባፀድ ገነት ያኑረው

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
    @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 років тому +3

    ሞጋች ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነበር መቅዲ በጣም ጠካራ ሰው ነሽ ለማንኞውም እንኳን ደስ አላችሁ የለበሳችሁት ቀሚስ በጣም ያምራል ተዜ ባለመኖሩ በጣም አዝኞለሁ

  • @marek5323
    @marek5323 5 років тому

    ከዚህ ድራማ ትምህርት አግኝቼበታለሁ የሚል እሰቲ ይንገረኝ! it's only a ONE PERSON SHOW PERIOD! show off!!!!

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому

    የሞጋቾች ድራማ ተዋንያኖች በሙሉ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ።አዎን መተጋገዝ መተባበሩን መፋቃቀሩን እግዚሐብኤር ለሁሉም ያድለን አሜን መቅድዬ የግማሽ ጨረቃ ከዚህ እንደሚበል አምናለሁ አፍጥኑት

  • @AAaa-pj1od
    @AAaa-pj1od 5 років тому +3

    ሞጋቾቾ በጣም ያስተምራል ብዙ ነገር አጊቼበታለሁ ተምሬበታለሁ መቅዲዬ ውስጤነሽ በጣም እወድሻለሁ ጋሽ ተዘሬ ነብስህን በፀደገነት ያኑረው የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @kelemuateka995
    @kelemuateka995 5 років тому +1

    አስለቀሳችሁኝ መቅዲ በጣም እምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እመቤቴ ወደፊትም እዲሁ የተወደደ ውን መልካም ነትሽን አትቀይረብሽ 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw 5 років тому

    መቅድዬ ሁሉ በእርሱ ሆነ!!!! እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ይበለን ሌላው ደሞ እኛም በውጭው አለም ያለነው አይናችን እስኪጠፋ ስራ ላይ የለ እቤት የለ ከማድነቅ እስከ መደገፍ የነበርነውንም አመስግነሽ በሚቀጥለው በሰፊው እንገናኝ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው!!! የነ ማሚ ምርቃት ውስጤ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ እድሜ ጤናን ያድላችሁ ኑሩልን!!!

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 5 років тому +28

    ያለው ማማሩ የለለው መደበሩ ነገሩ ሁሉ እስኪ ማን ይሙት ከአረብ አገር ስራ ከነፀባያቸው ይዥ 8 አመቴ እናንተስ አስመስላችሁ ደስ እያላችሁ ለሰራችሁት ይህን ያክል አካበዳችሁት እኔም መሸለኝም ነበረብኝ

    • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
      @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 років тому +1

      በጣም እኔም እያልኩ ነበር

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 5 років тому

      ተብለው ይጎራሉ እንጅ በይ የኞን ያክል ቢሰሩማ ሰማይ ይውረድ እና ይሸልመን ነበር እሚሉት

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 років тому

    EGZABEHARE YEKBR YEMESGEN!!!!!!Amen EMBETA MAREYAME dessss yeblate TEMESGNE. Dess yemelu abate amen amen amen merkate ke amen yekrale 🙏🙏🙏. Yega merte sewe thank you. Mekdi gobze berch hulum ye mogachoch tewanye thank you 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @selammamo5619
    @selammamo5619 5 років тому

    መቅዲ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ !እንዲሁም ለሞጋቾች ተዋንያን በሙሉ ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛላቹ በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን።

  • @kng4900
    @kng4900 5 років тому

    ሞጋቾች ብዙውን የሞገተ መልካም ድራማ ነበር እናመሰግናለን እንኳን እናንተን ማየት የሞጋቾች ሙዚቃ ይናፍቀናል።

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 5 років тому +1

    የሴት ጠንካራ የወላጆቿ ጥንካሬ ነው ለዚህ ያበቃት 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 5 років тому +5

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ መቅድዬ
    እመቤቴ የለመኗትን የማትርሳ ናት ክብርና ምስጋና ይድርሳት

  • @አርሴማ-ሸ5ቘ
    @አርሴማ-ሸ5ቘ 5 років тому +8

    ጨምራ ትስጥሽ ድንግል ማርያም መቅዲዬ ስሟ አፍሽ ላይ ሲያም ተባረኪ

  • @herimachristian6078
    @herimachristian6078 5 років тому

    መቅድዬ የኔ ልዕልት ስዉድሽ እኮ፣፣በዘመንሽ ሙሉ እንደ አባባ ደምቀሽ ኑሪ፣፣ይጌ አንተም ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁም፣ፍቅር ናቸዉ፣፣ዉብ ኢትዮጵያዊ💚💚💓💚💛💓

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 5 років тому +1

    ሞጋቾች በእለም ሚዲያ በBBC (በቢቢሲ) ሁሉ ነዉ የተደነቀዉ ጥሩ ስራ ነዉ ጎበዝ በርቱ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 5 років тому +3

    መቅድዬ አላህ ልጅ ይስጥሽ ጤና ጋር ሁላችውም ታምራላቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 5 років тому +2

    በፍቅር የጨረስኩት ድራማ ቢኖር ይህ ሞጋቾች ነበር ስታምሩ አስጀምሮ ላስጨረሳችሁ አላህ ምስጋና ይገባው

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 років тому

    እመቤታችን ትባርካችሁ በልጇ ቸርነት አምላክነት የተማመነ በእርሷ አማላጂነት የተማጸነ አምላክ ያለለትን በጎ ነገር ያገኛል።

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 років тому +9

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር ሞጋቾች በርቱልን ሁላችሁም በተለይ መቅዲ ከነቤተሰብሽ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ የኔ ውድ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому +10

    ስወዳችሁ ኦሆየ ሞጋቾች እርእ ተው ቀጥሉ ሁለተኛ ፓርት እስኪ ቁጥር ሁለት ይለቀቅልን የምትሉ ላይክ አርጉ ተዘራ ለማ እምወደው ተዋናይት ምርጥ ነበር ምስኪንንንን😥😥😥😥😥😥😥😥ሀገሬ ሰዎች ውላችሁ ግቡ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ

  • @tsehaydejene9420
    @tsehaydejene9420 5 років тому +1

    ሞጋቾች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ በሌላ ድራማ እንድንገናኝ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 5 років тому +1

    Woooooow mogachocheyeee tebareku betam des telalachehu ayleyachehu betam tsmeralachehu

  • @መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ

    ዋውውውውውው ሥታምሩ እኔ ድራማው ሢያልቅ ነው ጀምሬ ያየሁት በጣም ነው የሚያምረው ሁላችሁንም እወዳችሃለው ሠላማችሁ ይብዛልኝ ማሮች

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 років тому

    እንኳን፣ደስ፣አላችሁ፣መቅዲ፣በጣም፣ጠካራ፣ጎበዝ፣ልጂ፣ነሽ፣በሰላም፣አስጀምሮ፣በሰላም፣ላስጨረሳችሁ፣ክብር፣ምስጋና፣ይግዉ፣ለሉዑል፣እግዜአብሄር፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ፍቅር፣ያዲርግልን፣ሰላም፣ሲሆን፣ነዉ፣ሁሉም፣የሚያምረዉ

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 років тому

    መድረክ አተን ነው እንጅ ስንት የምንናገረው እውነተኛ ታሪክ ነበር ሁሉም በነበር አለቀ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 5 років тому

    ተመችቶኛል ምርቃናችሁ አሚንንንንን ሀገራችን ሰላሞ ይብዛልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @lemlematklt8236
    @lemlematklt8236 5 років тому

    mekdiye betam new miwedish tebareki and ken beakal ayishalew wey abren and sra enseralen yemil tesfa alegn

  • @ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ

    የሚገርማችሁ ትላንትና ነው ጨርሼ ያየሁት ዛሬ ለልነፍቀቹሁነው ብቅየለቹሁ

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    እኔ ግን ከሁሉም ስራዋ የአዳም ገመና ፊልም ዋውው ነው ምክንያቱም አስተማሪ ነው አብሶ አሁን ላለንበት ሰአት! የአዳም ገመና

  • @ሀናማርያምግርማሀናማርያም

    መቅዲዬ የኔ ልዕል እህቴ እንዴት ደስ እዳለኝ የእዉነት ጥንካሬሽ በዛላይ ትትናሽ መባረክ እንዲህ ነው አምላክሽን ስታመሰግኝ የሚስጥር ጎዳዬን ወላዲተ አምላክን እናቴን ስታመሰግኝ በቃ ምን ልበል አሁን የድንግል ልጅ መድሀኒ አለም አባቴ ሞገስ ይሁንሽ በርችልኝ እመብርሀንን ይዞ ውድቀት የለም ጀግና ብዬሻለሁ እናት አባታሽን እረጅ ም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 років тому +3

    እንደናንተ የደላው እና ሀብት የተጥለቀለቀ የለም ግማሹ በሚልዮን ልደት ያከብራል ግማሹ ለተልካሻ ድራማ ሚሊዮንን ያፈሳል .....ይሁና ሀገሬ

  • @rahmahr9634
    @rahmahr9634 5 років тому +2

    መቅዲዬ ወላሂ በጣም ነው እምወድሽ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል አሁንም ደም እጠብቅሻለሁ በተረፈ ሁላችንም ሰላማችሁ ይብዞ እወዳችሀለሁ

  • @briktyfiseha9831
    @briktyfiseha9831 5 років тому +2

    መቅድዬ የፍቅር ሃፍት የጤና ክፍት አምላክ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ የልብሽን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልሽ እድለኝነት ነው ባገር እዲ መኖር

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 5 років тому

    Mekdya yena andegn, mignotan legeresh ande ken kanchi gare metewen. I don't have a big dream like Martin Luther king, my dream is to go back to what i used to do, you probably understand stage work is how much addict can be. Love mogachoch!😍🤗❤

  • @ruthaghiday5265
    @ruthaghiday5265 5 років тому +1

    መቅዲይ መቅደስየ እንካን ደስ አለሸ አላችው የዛሬ ዓመት በቀንዋ እመቤታችን 21 ነበር የሰርግሸ ቀን የዋለው ዛሬ ደግሞ የመጋቸች የመጨረሻ መሆኑም ይገርማል አሁን የቀረ እመብራሃን ልጅ በልጅ ታርግሸ።።።።።።።።

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 5 років тому +1

    Kemenem bely...Emebetan terash Egzibeher yestesh

  • @ድንግልፈጣሪዋንወለደችው

    አንኳ ደስ አላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር እንደ ሸማ ያልብሳችሁ እንዲህ እንዳላችሁ አይለያችሁ እኛም ቤተሰብ ሆነና በአዲ ሥራችሁ ደግሞ ያገናኘን

  • @rigbelemlem6103
    @rigbelemlem6103 5 років тому

    Wowww mogachoch..bemecheresu gn kir blognal.kebeteseboche gar yeteleyayehu new yemeselegn...adnakiyachu negn....belela drama bekirb endemtmetulin tesfa enadergalen enameseginalen...mekdi gn sle tezera anid alemaletwa kir alegn

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 5 років тому

    መቅዲ ስወድሽ እኮ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ ቀሪ ዘመንሽ እንደዚህው ያማረ ይሁን

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 5 років тому

    Amen amen amen ewnetenew beka amlak mereko sisetnewena egnanim betidar belije yebarken hulem tewedajoch naberachihu ena enamesagenalen enqan desalachihu

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 5 років тому +3

    ተዜ መልካም ሰው ነፍሱን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን ።ሞጋቾች ሁላችሁ ስወዳችሁ
    ዘፋኟ ብርታትሽ ጎበዝ ነሽ ይህን ሁሉ ውይግ ተሸክመሽ መንቀሳቀስሽ ፣kkkkkk

  • @saramia1919
    @saramia1919 5 років тому +2

    Wei gude mine tshalegni... Mogacoche... Suse honachuebegni... Wei endete destegna neberku... Tebareki... Mekdi.. Lelochumi bemulu 💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💞💞💞💞

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 5 років тому +1

    Mekidye yene tsebaye senay jegna set nesh temsalet nesh lesetoch mekdye geta belij yibarikish yene nat ewedshalehu part 2 mogachoch yijemer

  • @asmaahmad3387
    @asmaahmad3387 5 років тому +1

    ምንም ማለት አልፈልግም ከቃሉ በላይ እወዳችኋለሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому +1

      አስማዬ ቤተሰብ እንሁን ማሬ

    • @asmaahmad3387
      @asmaahmad3387 5 років тому

      ደሥ ይለኛል ኪዱ

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    በጣም ደስ ይላል. አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን. 💚💛♥ 👌 😘😘😘😘

  • @hawenijesusholly3053
    @hawenijesusholly3053 5 років тому +5

    መመስገን ያለበት እግዚአብሄር ብቻ ነው !!

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi 10 місяців тому

    egziabher nefsehen beasede genye yasaref tezera

  • @DawitGAyele-se8ib
    @DawitGAyele-se8ib 5 років тому

    Ethiopian artists you are the eye of the country keep up your work in different directions and stories good job.

  • @tsehaydejene9420
    @tsehaydejene9420 5 років тому +1

    ሞጋቾች ሁላችሁንም እመቤቴ ትባርካችሁ በጣም እወዳችሁአለሁ መምረጥ ወይም ማዳላት አልችም እግዚአብሄር በሌላ ፐግራም እንድንገናኝ የእግዚአብሄር ፈቃድ ይሁን አሜን

  • @ብርቴየሱፍቅርብርቴየሱፍቅ

    መቅድዬ እንኳን አደስ አለሽ ድንግል ማርያም የልብሽን ትሙላልሽ

  • @yidi4473
    @yidi4473 4 роки тому

    በዚ ሁሉ ሰው አይኒ ሚፍልገው ብቻ ኮኪን ነው ሞጋቾች ለዚ ስለበቀቹ ደስ ቢሎኛል።

  • @meazaasefa9371
    @meazaasefa9371 5 років тому

    Mekdi konjo gobez yeset temsalet neshe fetari abzito yebarkish 💚💛❤

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    ሞጋቾች እንኳን2012' አዲሱአመት አደረሳቹ
    _ዘመናቹ ያማረና እደፈንዲሻ ያማረእንዲሆን እመኛለው
    _መቼነው ስራችሁን የምትጀምሩት?????????

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 років тому +1

    ዋውው ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውለምአ

    መቅድየ የኔ ቆንጆ በውነት በጣም ደስ ይላል የጌታ እናት ትጣላላችሁ ሁላችሁም ተምራላቹሁ በጣም ያስደሰተኝ ፈረግራም ነው ካየዋቸሁ ማለት ይቻላል ምክናያቱም ስነ ስራታቹ የእግዚአብሔር መፈስ የተሞላበት ነው ንግግሮች ራሱ የምደቅ ነው አውንም እሱ እግዚአብሔር ሞጎስ ይሁናችሁ እመቤታችን ትጣብቃቹሁ❤❤❤

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 5 років тому +1

    አሜን እመቤቴን ተመርኩዞ ማሸነፍ እንጅ መሸነፍ የለም። መቅድዬ ቀጣይ አመት ግሽን ደብረ ከርቤ ሄደሽ ደጇ ላይ አመስግኛት እሽ

  • @meronlema5595
    @meronlema5595 5 років тому +2

    Wow the dress my God its really great 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 років тому

    Yene maroch mogatochye hulachu enwedachu alen belela Sra endemagegnachu Tesfa adergalew Bertu maroch 💚💛❤️

  • @inaattuube809
    @inaattuube809 5 років тому +2

    💚💛❤💚💛❤ethiopia drama xilobiny bexaam wedaaleew nurulin

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 5 років тому +1

    Waw selam fiker adnet le enat hagera. Betam arifi drama neber mn ale edadis btketluln.

  • @gtfdgteudd9985
    @gtfdgteudd9985 5 років тому

    መቅድዬ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልኝ ውድድድድ ነው የማረግሽ ቀጥይበት የኒቆጆ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 5 років тому +3

    Congregation Mekdi😍😍 you did great ! You are the one who showed for us how womens can do. May God bless your life !!!

  • @abayineshhabete9276
    @abayineshhabete9276 5 років тому +1

    Maqedi enkane dessssss aleshi emabete tatebeqeshi 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 betame naw yemendeshi nurelene 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🌻🌻🍀🌻

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    የኢትዮጵያ የቀሚስ ጥበበኞችን ሳላደንቃቸው አላልፍም

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому +1

      ወለተ ቤተሰብ እንሁን ማር

    • @hadi6037
      @hadi6037 5 років тому

      ወለተ ሚካኤል
      በጣም

    • @saraalatyby8958
      @saraalatyby8958 5 років тому

      መቅዲ ዉይስዎድሽ

  • @desashdegu1746
    @desashdegu1746 5 років тому +1

    Thank you God bless you ❤❤❤🇲🇱

  • @meditube5596
    @meditube5596 5 років тому +60

    የሞጋቾች አድናቂነኝ የምትሉ እጃችሁን አውጡ እስኪእንያችሁ

    • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
      @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 5 років тому +1

      እኔ አንደኛ ነኝ ሞጋጆችን በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @meditube5596
      @meditube5596 5 років тому

      @@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ ስለዚህ ሰብስክራይብ ይገባሻል በቅንነት ሰብ አድርጌሻለሁ ደስካለሽ አችም አድርጊኝ

    • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
      @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 5 років тому

      @@meditube5596 አመሠግናለሁ እረ በሚገባ ሰብብብብብብብ አደረግሻለሁ

    • @amadelaljomre7814
      @amadelaljomre7814 5 років тому

      ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌻🌻

    • @amadelaljomre7814
      @amadelaljomre7814 5 років тому

      الله يوفقكوم ويوفقنه امين

  • @sgsd8165
    @sgsd8165 5 років тому

    this is such a beautiful thing to see. we love you all and we need more amazing works form all of you

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 5 років тому +3

    ተዜ ምርጥ ሰው ነበር ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 5 років тому +1

    Mekdi nurelij wilegilij edegi tebareki

  • @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ
    @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ዝግጅት መቅዲዬ የኔ ውድ እመቤቴ ሰላሙን ፍቅሩን ታብዛልሽ🙏 በጣም ታምራላችሁ♥♥😘

  • @blentarika389
    @blentarika389 5 років тому +2

    Yena konjo Enkuwan lezi abekashe

  • @አስቱየማሪያምልጅአስቱ

    ዋውውውውውው ብጣም ያምራሉ በተላይ አለባበሳቸው

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    መቅድ ጽናትሽ ፈተናዉ ከባድ ነበር ብዙ ተምረንበታል በጣም ታምራላችሁ

  • @selamawitmequant8276
    @selamawitmequant8276 5 років тому

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምትሰሩበትን ጥበብ ይግለጥላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯✅✅✅✅✅

    • @hiwotboke1871
      @hiwotboke1871 5 років тому

      😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🍀🍀🍀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌻🌻🌹🌹🌹🌻🌻🌹🌹🌻🌹🌹🌻🌻🌻☘☘☘☘☘☘☘☘☘🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍😍🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому +12

    መቅድየ ሞጋቾችን ቀጥይልን እስኪ ማነው ሞጋቾች በዚህ እንዳይቆም እሚፈልክ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      toyba ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @kiyaferissa1362
    @kiyaferissa1362 5 років тому +1

    Mekidiye bewunet betam new yemetenafikunge

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 5 років тому +1

    የኔ ጠንካራ ሴት ያባትሽ ድስታ ብቻ በቂሽ ነው ብርችልኝ መቅዲየ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ኢትዮጵያውያን ውቦች በሌላ ድራማ ተከሰቱልን መቅዲ ስወድሽ ሞጋቾች እጅግ ደስ የምል ድራማ ነበር በሌላ እንጠብቃችሃለን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 років тому +1

    ውበታችሁ ኢትዮጵያዊነታችሁ የእኛ ውደችየ ኑሩልን ግን እኮ ሞጋቾች ድራማ ምንም ተሰጥኦ ብዙ አልነበረውም እውነት ለመናገር ከሆነ የኢትዮ ተዋናዮች ድራማ መሰራት በፍፁም አይችሉም አንዲት ጎበዝ ተዋናይ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ያለችው እርሷም #እድለወርቅ ጣሰው ብቻ ናት ሌሎቹ ዝም ብለው ነው ልብስ እየቀያየሩ ፎቶ መነሳት ብቻ ነው ሚችሉት ህዝቡ መደበሪያ ስለሚያጣ ግን ያየዋል ተሻሻሉ በደንብ ማስመሰል ልመዱ ለወደፊት እሽ አሁን #ሰንሰለት ድራማ በጣም አሪፍ ነው ድራማ ራሱ አይመስልም የእውነት እንጅ ከማስመሰልም በላይ ሆነው ነው የሚሰሩት እውነት መቅዲየ ተሰጥኦ ይኑራችሁ ተሰጥኦ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ አርቲስቶች ላይ በፍፁም የለም ሰው ድራማ ስለማያውቅ ነው እንጅ በደንብ አስተያየ የማይሰጠው እናማ በደንብ ሰሩ ልምምድ አድርጉ

  • @sweetethiopianlove3978
    @sweetethiopianlove3978 5 років тому

    tebareku betam enwodachewalen we will miss u all

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 5 років тому +27

    መቅደስ ሳላደቅሽ አላልፍም እውነት ለሴቶች ምሳሌ እምትኮኚ ነሽ በርቺ ፀባዬ ሰናይ

  • @ሊዲያየሰማዕቱልጅ
    @ሊዲያየሰማዕቱልጅ 5 років тому +4

    ዝናዋ በዛ መቅዲዬ ፈጣሪ ይጠብቃት ምክንያቱም ኢትዮጵያ ጥሩ ሰው አይበረክትላትም

  • @በይዛኩሉዓለም
    @በይዛኩሉዓለም 5 років тому

    Www enante eko des emtulu beteley ezgabhier betam temsgnu alech enot new kale ezgabhier mnen madreg aychealma congura

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 5 років тому +4

    መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ የመድረኩን ዲኮር ሣላደንቅ አላልፍም በጣም ያምራል ዋው ነው።

  • @hanashaawa4364
    @hanashaawa4364 5 років тому +3

    እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ እውነት እንቺ ትልቅ የሴቶች አርያ ነሽ

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 5 років тому

    Yigeremina mekidi yewinet yetegabu meselachew ende eji le eji teyayizew miguwatetut?