የሞጋቾች ድራማ ሽኝት ከተወዳጅ ተዋንያኖቹ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Mogacoch Drama Crew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 233

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 років тому +10

    ዋው የማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ወላጅ ልጅን እንደዚ ደስ በሚል ቃል ሲገልፅ እንዴት ደስ ይላል

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ

    እሚገርመው ሞጋቾችን ተከታትየ አላቅም ግን ጠንካ ራ ሴት ስለሆንሽ መቅዲ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርችልኝ !!! ደግሞ አባትሽንም እድሜና ጤና ተመኛሁ. መልካም ጠንካራ አባት ናቸው

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 років тому +7

    ታደለሽ በአባትሽ ስቅና መቅዲ እርጅም እድሜ እመኛልሻለው😍😘

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 років тому

    እንዲሁ እንዳላችሁ በእውነት አይለያችሁ ለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ እመቤቴ ፍቅሯን ታውርሳችሁ ክርስቶስ በቤቱ ያኑራችሁ።

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 роки тому

    ወይኔ ሁለቱ እናቶች መቅዲ ቲጂ ቅድሥት የእዉነት ዉድድድ መቅዲ እድሜወትን ያርዝምልሽ ምርጥ አባት አሉሽ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 років тому

    ሳቃችሁ ደስ ሲል እና ሞጋቾችን ከመጀመሪው እስከ መዚጌው አብሬችሁ ነበር መቅድ እራሂል እወዳት አለሁ እነማሚ ያልመጡትንም መቅድ እረጅም እደሜ ለአባትሽ

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 5 років тому +40

    በጣም ደስ ትላላችሁ:: በርቱልን የአገራችን ዕንቁ አርቲስቶቻችን❤️

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 років тому +6

    ፍቅርን ከናንተ ብንማር የት በደረስን ነበር ???የኔ ምርጦች እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ🙏💝💝😍😍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +74

    እስኪ የደርባባዋ መቅድና ቲጅ አድናቂ 👍👍

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 5 років тому +1

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ beteley Tg ye mogachoch admaki

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 5 років тому +1

    ደስ ሲሉ እግዝሀቤር ከቊጥር አይለያችዉ መቅዲ ቆንጆ💕❤️👍🙏🙏🙏

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 років тому

    ፍቅራችሁ አንድነታችሁ ይጨምርችሁ በጣም ታምራላችሁ ዋው

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 5 років тому

    በጣም ደስ ይላል መቅድዬ ቀሪ ዘመንሽ የድንግል ልጅ መድሀኒአለም ይባርክልሽ ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ ስታምሩ 😍😘😘 አይለያችሁ እውነትም ቤተሰብ👏 መቅዲዬ ከአባትሽ ጋር ነው ለካ የሰራሽው ዋው💐💐💐💐

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 5 років тому

    አቤት ግርማ ሞጎሳችሁ ስታምሩ አይለያችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hawaousman6883
    @hawaousman6883 5 років тому +1

    አይለያችሁ 💓💓በጣም ነዉ የምወዳችሁ ኑሩሉን

  • @ኤደንድንፕልከማረቆቆሼየበ

    መቅዲ አባትሽን አላህ እራጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ የኔ ውድድ እድሜውን የብረት ምሶሶ ያድርግልሽ♥♥♥♥♥♥ስታምሩ አይለያችሁ

  • @kidusbelay2038
    @kidusbelay2038 5 років тому +1

    የመቅዲ አባት አገላለፃቸው አንጀት ይበላላ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 5 років тому

    Stamru wow fetari yehulachnnm yelbachnn mashat yfetmln amennnnnnnn

  • @mahimahi-sb7jo
    @mahimahi-sb7jo 5 років тому +137

    እስኪ መቅድን የሚወድ Like👍

  • @ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ

    ወዊዊዊዊዊ በጠም አዝነነችሁኝ ደስ ትለለችሁ አድነቆቼ በነገራችን የበይል ልብሰችሁን በጠም ነው የወደድኩት እስክ እንደኔ የወደደ በለይክ አሰዩልኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +12

    ዋውው በጣም ታምራለችሁ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ #መቅዲ ጀግና ነሸ ግማሽ ጨረቃ በጣም ምርጥ ነው በርቱ

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 5 років тому +2

    I wish and pray to God my children to be like Mekdi so adorable, loving, caring, work better together with others, respectful, beautiful, and so on . God bless her and all the team 🤧🤧🤧

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    ስያምሩ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @ፎዚነኝእናቴንነፋቂፎዚነኝ

    አይ መልካም ለካ እንዲህ ተምሪየልሽ በተረፈ ገሼን ሰለም በይልኝ

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    በጣም ደስ ትላላችሁ መቅዲ ቲጂ ebs መሸኘት አበዛችሁ ተው ግን

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ

    ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 років тому

    ዋውውው እደትእደናፈቃችሁኝ እካንእናተ እኛካታመልካቾቻችሁ እያለቀስንነው ስንለያይ አቤትስታምሩውውውአይለያችሁአቦ

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 5 років тому

    መቅድየ ሚያምር አባት አሉሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 років тому

    ደስ፣ትላላችሁ፣እዲሜና፣ፀጋዉን፣ያብዛላችሁ

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    እማማን እሚወድ እኔ በጣም ነው እምወዳቸው

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    ጋሽ ፀጋዬ አባቴ ረጅምድሜ ይስጦት❤❤👈

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 5 років тому

    Wow betam des yemtu nachu hulachinm betam nw yemdwnqachu rejem edem temgnewulachu ❤❤🙏🙏

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሁላችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላል

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 років тому

    ደስ ስትሉ ኮራሁበቹ ፍቅራቹ አይለያቹ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 років тому

    Bale mahtebochu yetbeb fertoch mogesun yabzalachhu😍😍😍

  • @senayitwarku309
    @senayitwarku309 5 років тому

    ዋውውውው ብጣም ነው ድስስስስስስ የምትሉት ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ፍጣሪ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 років тому +1

    ደስ ስትሉ እዲመና ጤና ይስጣቹ

  • @Khan-lf6bs
    @Khan-lf6bs 5 років тому

    መልካም ናቹ መልላም ስራ ስሩ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ እኔ አኮን አለተከታተልኩም ግን እናተን ተሰብስባቹ አውቃቾለው አትለያዩ

  • @almazadne3242
    @almazadne3242 5 років тому +1

    Wow btme das talalchu edmye ena tana abzto yestchu

  • @negishtube3519
    @negishtube3519 5 років тому

    Des telalachu edimey enu tinu yisitachu 😘😘😘😘💚💚💚💚💚💚💚

  • @suhaabite2823
    @suhaabite2823 5 років тому +1

    ዋው ሞጋቾች ታምራላቹ ትናፍቁናላቹ

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 років тому

    ሜጋቾች በጣም የምወደው ድራማ ነበር

  • @HayatHayat-fp6oz
    @HayatHayat-fp6oz 5 років тому

    ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉ በጣምነዉ እምታምሩት ከምታስቡት በላይ

  • @እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ

    በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ዋው እዴት እደምታምሩ ያገሬ ውቦች መቅድዬ የኔ ጀግና ነሽ በርቺ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ግማሽ ጨረቃም ደስ የሚል ነው

  • @montahamohammed8371
    @montahamohammed8371 5 років тому +1

    ወይኔ ራሔል በፌት ለኩኪ ስታሰቃያ በጣም እናደድ ነበር

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    አለባበሳችሁ ያምራል እናተም ታምራላችሁ

  • @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
    @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ 5 років тому +8

    ሞጋቾች ግን ሳልከታተለው ማለቁ አዝኛለሁ 😀😀

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 5 років тому

      እኔ ላተ ብየ አልሆንም ዱርየ digami eyiwa

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 років тому

    መቅዲ የኔ ቆንጆ ስታምሪ በርቱልን አናመሰግናለን

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 років тому

    በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 років тому +9

    በሚገርም ሁኔታ እሄን ድራማ ያልተከታተልኩት እኔ ብቻ መሆን አለብኝ

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 5 років тому

    በጣም ነው እምታምሩት በአዲሱ ስራችሁ ሁላችሁንም እጠብቃለሁ

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 5 років тому

    የመቅደቅ አባት ነው ጋሽ ተስፋዬ

  • @sulehassen7897
    @sulehassen7897 5 років тому

    አንቺ ጥሩ ሰው ነሺ እኔ አነድ ቀን ሀናን አወቀሸለሁ ሲላተ ልታውቅኘ ተቸያለሸ ነው ቢላኘ ነዉ ።የሄደች

  • @HayatHayat-fp6oz
    @HayatHayat-fp6oz 5 років тому +1

    ትግስት እና መቅዲ እና ፍቅርተ እሞጋቾች ላይ በጠም ነበር እምታምሩት

  • @nebilseid989
    @nebilseid989 5 років тому

    መልካም አንደኛ ነሽ ኡፍፍ ትወናን ትተዉኝዋለሽ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 років тому

    ታድለሽ ባባትሽ መመረቅ አድሜ ጤናውን ይስጥልሽ

  • @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴሳሪ

    ዋው ደስ ሰትሉ መናበባችሁ ያስቀናል

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 5 років тому

    መቅዲ 😍 አባትሽ ደስ ሲሉ

  • @אטנשטגניה-ב7צ
    @אטנשטגניה-ב7צ 5 років тому

    መቅደስ አባትሽን ስታመሰግኒ ሳይ የኔን አባት ያመሰግንሽልኝ ይመስለኛል እና አምላክ ይባርክሽ

  • @seadaahmeb1153
    @seadaahmeb1153 5 років тому +1

    እራሄልየ ስውዲሽ
    የደራማው ዲመቅት
    መቅዲ ካንቺ ብዙ ተምሪያለው ታጋሺነት
    ደግነት
    ይቅርታ ባይነት
    ደርባባ ነት እማያልፍአለመኖሩን
    እናቶቺ ፉጣሪ እዲሚያቺሁ ይርዠም

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 5 років тому

    ውይ ደስ ስትሉ አይለያችሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ

    አቤት ስታምሩ ኑሩልን

  • @iloveyoumom3446
    @iloveyoumom3446 5 років тому

    እሚገርም መናበብ ነው ከምር ስታምሩ

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 5 років тому

    Miss mogachoch

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 років тому

    በጣምያምራል

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ

    የሞጋቾች ተዋናዮች እወዳችሗለሁ አክብራችሁ ሗለሁ በርቱልኝ ግማሽ ጨረቃ ምርጥ ነው በርቱልኝ

  • @jozeframi1336
    @jozeframi1336 5 років тому

    ወይ ሰታምሩ 😘

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 5 років тому

    ዋው ደሥ ሥትሉ

  • @aynalemmezamore9460
    @aynalemmezamore9460 5 років тому

    Betam des Talalachu

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 5 років тому

    ዋውውውውውውው ውደደደደደደደደደደደማደረገቹ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 років тому +2

    አባቴ ይሙት እዚህ ላይ ካለ ማየት ልጀምር ነው ሞጋቿችን።

  • @mominaabajihadiiabagumbul7876
    @mominaabajihadiiabagumbul7876 5 років тому

    Yiqaxil yiqaxil mogachochi

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 років тому

    ጠሎብኝ የሃግርይን አርቲይስቶች ስዉዳችው በርቱ ድግሞ ብሃይማኖታችው ምብርታተ አልባችዉ በህይማኖት ቅልድ የልም

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 5 років тому

    Long live for all 👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ኪዲየዉሎቀበጥ
    @ኪዲየዉሎቀበጥ 5 років тому

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ታምሪላችሁ

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 років тому

    በጣም ነው ምወዳቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍ከምር

  • @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል

    ታምራላችሀሁ

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 3 роки тому

    We love you all 😘😘😘🙏

  • @misredamsew6115
    @misredamsew6115 5 років тому +2

    Mogachoch 1gna 💞💞💞

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 років тому

    Wowww betam tameralchu God bless more and more 🙏

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 років тому

    መቅዲ ታድለሽ እዲ ከአባት ጋር በአንድ መድረክ ሞጋቾች እጅግ ደስ ትላላቹ

  • @halahala2229
    @halahala2229 5 років тому

    ቀሚሳችሁ. ያምራል

  • @ኪድየሰለሞንልጅ
    @ኪድየሰለሞንልጅ 5 років тому +4

    መቅዲዬ እንደኔ ላባትሽ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው የኔ ውብ😍😍😍 ስታምሩ

  • @Yafet88
    @Yafet88 5 років тому +17

    ጥሎብኝ ቲጂን ስወዳት

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 5 років тому +1

    wow great job

  • @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ

    ሥለምወዳት ነው

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +1

    በጣም ታምራላችሁ😍

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 років тому +1

    እርጎየን ሥወዳት

  • @fifi586
    @fifi586 5 років тому

    Bemedanialem mekap bezat.

  • @AbCd-dy8ik
    @AbCd-dy8ik 5 років тому

    አሪፍ ቆይታ ነው የነበር ሞጋቶች ማለቁ ግን በጣም ቅር አለኝ። እህህ የስደት ማላቅያስ መች ይሁን ?

  • @astareamnu6030
    @astareamnu6030 5 років тому

    ደስ ትላላችሁ አለባበሳችሁ አረካኝ

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 5 років тому

    ስታምሩ

  • @almtube4923
    @almtube4923 5 років тому +3

    እናተ እዲህ ከምዘንጡ ስት ሰወች አሉ ታመው የሚሰቃዩ እራብና ብርድ የሚፈራረቅባቸው እነሱን ብትረዱ ይመረጣል

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 5 років тому +3

      ብዙሚስኪን ወገኖቻቸውን ይረዳሉ ሰለዚህ እድህ አድርገናል ማለት አይጠበቅባቸውም

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 років тому +1

      @@ሀናየናቴናፋቂ እውነት ነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 років тому

    ዋውውስወዳችሁስታምሩ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 5 років тому

    mekedyyyy la abeteshe yemtesechew fiker wow

  • @firehiwot798
    @firehiwot798 5 років тому +1

    ደስ ይላል ግን እኔምለው ምንድን ነው ሁሉንም እንደዝህ የጨው እቃ ያስመሰላቸው ሜካፕ ወይስ የምታውቁ ካላቹ እኔም . . . . . ?

  • @Kalianah
    @Kalianah 5 років тому +7

    ዛሬ አንደኛ በመሆን በወርቅ ሜዳሊያ ተጥለቀለኩኝ😜😂 . . .እስቲ ወደ ቻነሌ ኑ እና ሽልማት ስጡኝ 😍😘😳🙏

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 5 років тому

      ክክክክ በደንብ ተትለቅለቂ

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 років тому

    ምርጦች ስታምሩ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 5 років тому

    ስወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ💓