Gmash Chereka | Episode 1 |Mekdi Production Latest Series Drama

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 927

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 років тому +159

    እግዚአብሄር በሰላም አስጀምሮ ሰላም ያስጨርሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
    ከቁጥር ሳንጎል ደስ የሚል ዘመን ይሁንልን
    ሀገራችንን ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቅልን ።

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +197

    ሽመልስ አበራ ስላለበት እደኔ ደስ ያለው እጅን ያውጣ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ፈርጥ አርቲስቶችን ያመጣችልን መቅዲ ቅመሞ እስኪ በላይክ በሽበሽ እናርጋት

    • @zeediyeelove6591
      @zeediyeelove6591 5 років тому

      ☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤘🤘

  • @ፀዳልየእዩኤል
    @ፀዳልየእዩኤል 5 років тому +383

    እንኮን ደህና መጣችሁ እስኪ ማነዉ. ድራማ እያየ ኮሜንት የሚያነብ እኔማ ሱሴ ነዉ እኮ

  • @1heartentertaiment988
    @1heartentertaiment988 5 років тому +31

    ተወዳጁ ሽመልስ ኣበራ እና ታምሩ ብርሃኑ ያሉበት ድራማ የታወቀ ነው የምርጥ ምርጥ ።የቀድሞ ኣርቲስቶች እንኳን ደህና መጣቹ

  • @ባርችሀበሻ
    @ባርችሀበሻ 5 років тому +460

    የስጀመረን አምላክ በሰላም ያስጨርሰን ተመልካችም ሰርወችም 😘

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    የኔ ሥደተኞች መደናገሪያችን ይሄ ነዉ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሥደቱ እሥኪያልፍ ድረሥ የእናተን ድራማ እናያለን ሥደተኞቹ አይዞን ዉድድድድ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 5 років тому

      Eghame wedddddddddddd mamay geta hayelena gulebete yeseten

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 років тому +44

    ግማሽ ጨረቃን እያየሁ የምናገባበት የምንወልድበት የምንከብርበት የምንፋቀርበት ከስደት የምንመለስበት ያድርግልን
    አሜን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 5 років тому

      Amen amen amen

    • @gaga8726
      @gaga8726 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን እኔምለው ድራማ ትጀመር እንዴ ኮኬን አይዋት ልበል ወይስ ትሳሰትኩ

    • @betytade2907
      @betytade2907 5 років тому

      @@gaga8726 አዎ ውዴ አይተሻታል ከአንድ ጀምረሽ እይው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው

    • @gaga8726
      @gaga8726 5 років тому

      @@betytade2907 እሺ ማር

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 років тому +92

    ሞጋቾች ሀገር ቤት ሄኜ ጀመረ ስደት በመጣሁ በአምስት አመቱ አለቀ ግማሽ ጨረቃ ማለቂያው ሀገር መግቢያዬ ያርግልኝ

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 5 років тому +79

    ሽመልስ ምርጥ ተዋናይ የምወድህና የማደቅህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅነህ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 років тому +43

    ለጥበቃ እንኳን ሚስቸግር ስላም ሚነሳ ትልቅ ቤት አትመኙ ወዳጆቼ ፍጣሪን ሚስረሳ ስው ሚስንቅ ሀብት አትመኙ ሀብቴ ከቀነሰ ስው ምን ይለኛል እያሉ የሀራም ገንዘብ ከሚስበስቡ ስወች አያድርጋቹ ባጠቃላይ ሀብት ቢኖራቹ እንኳን ለመልካም ነገር ምትጠቀሙበት ያድርጋቹ ያድርገን ሀብታም መሆን ነው ሚስጨንቀው ከድህነት

  • @inatewadushalow9673
    @inatewadushalow9673 5 років тому +51

    መቅድዬ ኮረሁቢሽ የኔ ቀንጆ
    እንኳን ደይነ መጠቹ ኑ የስግደት ጓዶቼ አብረን እኒየው ግመሽ ጨረቃ ተለቋል

  • @shadowooo1612
    @shadowooo1612 5 років тому +17

    መቅዴ ሞጋቾችን በስላም ያስጨረስሽ አምላክ አሁንም ግማሽ ጨረቃን ፍጻሜውን ያሳምርልሽ በርቼ የኔ ጎበዝ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому +1

      ሰትይቷ ሁሉቦታ ልግባ እያለች ነው.... አያምርባትም --እሬቻ ምናምን አስገቢበት ትባልና ታያለህ.... ትፈነዳለች !

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 5 років тому

      @@Lobo-Lobo mden new mzbark

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ቤት ለእንቦሳ ብለናል ግማሽ ጨረቃዎች
    እንኳን በሠላም መጣቹ በሠላም ያስጀመረን
    አምላክ በሠላም ያስፈፅመን

  • @አምላኬታሪኬንለውጠውሰውአ

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ብለን ጀመርን ያስጀመረን አምላክ ያስፈፅመን ሁሉም ነገር ጅማሬው ብቻ ሳይሆን ፈፃሜውም ሲያምር ነውና ደስ የሚለው መጨረሻውን ያሳምረው መቅድዬ ዛሬም የልጅ እናት ሆነሽነው የምትሰሪው የኔናት እደው አችም ውለጂ እኔ ማርያምን አረገዘችወለደች የምትባይበትን ቀን በጣም ነው የናፈኩት ማማዬ እመቤቴን ያንቀን የሰማሁ ቀን እኔ ደስታዬ እጥፍነው ለምን መሰለሽ በጣም ስለምወድሽና ስለማከብርሽ ነው የኔ እናት እማምላክ በልጅ ትባርክሽ አሜን

  • @እትዮጵያሀገሬፍቅርናት
    @እትዮጵያሀገሬፍቅርናት 5 років тому +200

    በስመ አብ ብለን ጀምረናል እነንተም ብርቱ እኛም እናያለን አብረን የምንቆይ ሰዉ የረገን

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому +6

    መቅዲ ለስራ ያለሽን ፍላጎት ሳላደንቅ አላልፍም ግን ተወናሽ ብዙም አይደል መሪ ተዋናይ ለምሆን ይቀርሻል እነሄለን በድሉ እነሰላም ቢሆኑ መሪ ተዋናይ አሪፍ ነበር በተረፈ አሪፍ ይመስላል

  • @yirgalemgedamu8037
    @yirgalemgedamu8037 5 років тому +9

    እውነትም ውድ ነህ እንደስምህ አምራች ብሎሀል ይገረም ከዚም በላይ እንድትሰራ እግዚያብሄር ይርዳህ ወንደማችን

  • @እሙአቡበከር-መ3አ
    @እሙአቡበከር-መ3አ 5 років тому +38

    ወይ እደሞጋቾች በሰላም ጀምርን እምንጨርሰውያድርገን አንድምሰውሳይለይ ዘመኑ የፍቅር የሰላም የአንድነትይሁን

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 років тому +128

    ጀመርን ጀመርን ያስጀመረን ያስጨርሰን ሀገሬ ልገባ ስለሆነ በTV እከታተላለው ሰላም ግቢ በሉኝ !😍

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 5 років тому +1

    ኦ እጅግ በጣም ገራሚ አጀማመር ነው ሁሉም ነገር የተዋጣለት ነው ደግሞ ደራሲው እኮ ውድነህ ነው ዘመናችሁ ይባረክ ሰላም ያስጀመረን ሰላም ያስጨርሰን

  • @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ

    እንኳን በስላም መጣቹሁ ስጠብቅ ነበር መቅዲዬ የኔ አንበሳ በስላም አይተን የምንጨርስ ያድርገን በርቺ ማሬ

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 5 років тому +6

    አዲሱ ድራማ ተጀመረ መቸ እንደሚያልቅ አይታውቅም የኔም የስደት ሂዎት መቸ እንደሚያበቃ አላወኩትም ብቻ የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን
    ተዋናዮቹ በጣም የምወዳቸው ናቸው ደስ ይላል

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ

    መቅዲ አሁንም መሪ ተዋናይ አንችው ነሽ ለማንኛውም እንሹፈው ከቱርክ ፊልም አይናችንን ወዳሀገር ቤት ድራማ የሚመልስ ከሆነ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የምንማርበት ድራማ ከሱስ የጸዳ ይሁን

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju 5 років тому

      ትክክል ግን አይሆንም ምክኛቱም ያለሡ ሚደምቅ አይመስላቸውም

  • @bezadesu3492
    @bezadesu3492 5 років тому +51

    በሰላም ያስጀመራቹ አምላክ በሰላም ያስጨርሳቹሁ መቅዲ አሁንም የልጅ እናት ሆነሽ ነዋ ምተውኝው ጎበዝ በርቺ ደግሞም ውለጂ እሽ

    • @amhariska-tube
      @amhariska-tube 5 років тому +1

      Yeselam Tesfaye Adenake Silemeweledu leraswa bintwes... yehe eko ye gil guday new!!!

    • @bezadesu3492
      @bezadesu3492 5 років тому

      @@amhariska-tube Eshi

  • @ቲጂቲጂዓጋመ
    @ቲጂቲጂዓጋመ 5 років тому +154

    የሺመልስ መቀየር እንደኔ የገረመው

  • @hannakiya1744
    @hannakiya1744 5 років тому

    እንኳን ደና መጣችሁ፣ የኢትዮጲያ ድራማ በጣም ታንዛዙታላቹ አሁን ሞጋቾች ድሮ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር ሊያልቅ ሲል ግን ህዝቡ ላይ እየተደበራቹ መሆኑ ነው የገባኝን ስለዙህ አሁንም ህዝቡ ሳይሰለቸው ድርሰቶን እንስ በድርጎት እና ጥሩ መለክት ያለው ነገር ለተመልካች አቅርቢ ድራማ እኮ የግድ ለማስተማር 6 ዓመት መፍጀት የለትም ስለዚህ በትንሹም ቢሆን ህዝቡ የሚማርበትን ነገር አስተላልፉ እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሆን እላለሁ

  • @ayuayu1153
    @ayuayu1153 5 років тому +13

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ባዲስ ዘመን አዲስ ድራማ ደስ ይላል በሰላም ያስጨርሰን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 років тому +2

    "የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል"
    #ግማሽ ጨረቃ ላይ የሚሰሩት አርቲስቶች በሙሉ ምርጦች ናቸው👌እንደጀመራችሁት ለመጨረስ ያብቃችሁ🙏 በርቱ 💚💛❤

  • @ilovemame5080
    @ilovemame5080 5 років тому +11

    መቅዲ አትውለጂና ዝም በለሽ ብር ብር በለሽ እድሜ ካመለጠ ሁሉም ፍይዳ የለውም ዋናው ልጂ ነው እህቴ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እንኳን ስላም መጣችሁ መቅዱ እናመስግናለን የስደት ፣የደካም ፣የናፍቆት፣ ማስርሻየ እኮ ነቸሁ

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    ሽሜ ያለበት ፊልም ፡ አደኛ ነው በተይ ማልቀሥ ማዘን ምናምን ያለበት ላይ ዋው ለኔ አደኛ

  • @asenakhgirma5311
    @asenakhgirma5311 5 років тому +6

    ዋዉ መቅዲ ኮራሁብሽ ሞጋቾች ሲያልቅ አዝኜ ነበር በተለይ ለነ ሸቃሊቲ ደስታ ነው ተባረኪ

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 5 років тому +4

    ❤️😍👌🏻በርቱልን ሞጋቾቹ ላይ በሌላ ያየናቸውን አሁን በ አዲስ ካራክተር የሙያ ብቃታቹን ስላሳያቹን እናመሰግናለን ሆኖ መገኝት ለሙያው ሚመጥኑ ስላሉበት አንደኛ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ

  • @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ
    @ነኢማነኝከራያ.ቆቦ 5 років тому

    ዋውውውውውውውው. ጀመረ. እዴ. የአላህ. በሰላም. እደጀመርን. በሰላም. የምንጨርስ. ያድርገን. እዲሁ. እዳልን. አላህ. ስደትን. በቃ. ብሎን. ለሀገራችን. ያብቃን. ያረብ. ሀሳባችንን. አሳካልን. ያረብ

  • @briktyfiseha9831
    @briktyfiseha9831 5 років тому +4

    በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላችው መቅድዬ

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
    @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 років тому +3

    እንኳን ደና ሠጣች መቸም መቅዲ ያለችበት ድራማ አጀማመሩም አጨራረሱም ያምራል በርቺልኝ የኔ ልዩ

  • @yyt8705
    @yyt8705 5 років тому +4

    Slam lagerachin 💚💛❤️🙏 Meqidiyo beslam tejimero yeliqi eyam beslam ye menayew yehun

  • @jamelasade5099
    @jamelasade5099 5 років тому

    ዋው፣መጣችሁ፣መቅድየ፣በስደት፣ሆነንመጥፎምስሰማአልቅሰንኽይርምስሰማ፣ደስብሎን፣መፅናኛችንነው፣አላህላገራችን፣ሰላሟን፣ያብዛልን፣እናተንም፣በሰላም በፈቅር፣እደጀመራችሁ፣በሰላም፣ያስጨርሳችሁ፣አሚን፣ያረብ።

  • @hananfonka9928
    @hananfonka9928 5 років тому +5

    የትም ግቡ እልክ እንደኔ ኮሜንት እያነበበ የሚያይ እጃችሁ አውጡ ኮሜንት ውስጤ ነው

  • @AAaa-pj1od
    @AAaa-pj1od 5 років тому

    እንኳን ደህና መጣቺሁ መልካም ሰንበት ፀአዲቁ አባታቺን ተክለሀይማኖት አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቁልን በስደት አለም ያለነውን ይጠብቁን መቅዲዬ ውስጤነሽ ዘመንሺን ይባርከው የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 5 років тому +29

    ሽሜ ሸወደኝ ማነው እንደኔ የተሸወደ ሽመልስ አበራ

  • @ንፍስነዉዘመዴ
    @ንፍስነዉዘመዴ 5 років тому +1

    እኔ ስደት ላይ ምንም ሳላፈራ መቅዲ ሁለተኛ ደራማ ጀመረች በይ በሰላም ያስጀመረችሽ እመቤታችን በስላም ታስጨርሽሽ ።

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 5 років тому +6

    ቸሩ መድሃኒአለም ጅማሬው ያሳየን ፍፃሜውም ለማየት ያብቃን አሜን💗💗💗

  • @AshukTube
    @AshukTube Рік тому

    የምን ጊዜም ምርጫዬ እና ደጋግሜ ባዬው እማልጠግብ እማልሰለቸው ፊልም == ግማሽ ጨረቃ

  • @ethiopia3176
    @ethiopia3176 5 років тому +6

    Shimeles one the best actor of all time . His acting is unbelievable. Endih new bekat!!!!!👍👏 bezih lay Edilework betegeba 👍

  • @high1166
    @high1166 5 років тому

    ኦ እደት ደስ ይላል ሞጋቾች አልቆ በጣም ደብሮኝ ነበር በዚህ መጣችሁልን አደራ ግን እዳታቆሙት እደሌሎች ድራማወች ልክ እደ ሞጋቾች በጥሩ ሁኔታ እድትጨርሱት

  • @tabaliyasonal8088
    @tabaliyasonal8088 5 років тому +26

    መቅዲ ልጅ ወልደሽ ይምናይበት ድራማ ይሁን ማለቴ ከምር

  • @burte5621
    @burte5621 5 років тому

    Wowow dess yilala jegnochi barehatu, egzabher besalem yesacharsachu!!!

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 років тому +7

    እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣የሀገሬ፣ልጆች፣ሰላማችሁ፣ብዝት፣ይበል፣ቶሎ፣ልቀቁት

  • @bezangusse1629
    @bezangusse1629 5 років тому

    Enkon bedena metash mekdi mechereshaw endemogachuch endemihon tesfa alegn melkam ftsami yhun berch hulem begugut yemntebkew drama yhun tnxs 😍

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 5 років тому +5

    ሞጋቹችን በደንብ አላየሁትም ይህን አየዋለሁ መልካም እድል መቅዲ ጎበዝ ሴት

  • @sadaadem7293
    @sadaadem7293 5 років тому

    በመጀመሪያ እንኩዋን ለ2012 አ፣ም አድስ አመት አደርሳችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና እንድሆን መልካም ምኞቴ ነው በመቀጠል ሞጋቾች በጣም በጣም የምንወደው ድራማ ነበር ደስ በሚል ሁኔታ በማለቁ ደስተኛ ብንሆንም ስላለቀብን ቅር ብሎን ነበር መቅድየ በአድሱ አመት አድስ ፊልም ይዘሽ ስለመጣሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ግማሽ ጨርቃም ልክ እንደሞጋቾች ደስ የሚል ቁምነገር አዘል እንደሚሆን ተስፍ አለኝ ላስተላልፈው የምፈልገው መልእክት ቢኖር የካሜራና የድምፅ ጥራቱ እንደሞጋቾች ቢሆንልን በጣም ደስ ይላል በመጨርሻም መቅድየ በጣም በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አደንቅሻለሁ አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 5 років тому +4

    በስምአብ በሰላም ያጀመረኝ አምላክ በሰላም ያስጨርሰን አሜን በርቱ ሰላም ለእምዬ እትዮጵያ

  • @zdtube1386
    @zdtube1386 5 років тому

    ዋው እንኮንደናመጣችሁበጉጉ ነበርየምጠብቀው እናተም በሠላም ለመጨረስ ያብቃችሁእኛም ለማየት መልካም የስራዘመንተመኝሁላችሁ

  • @የፍቅርዬእናት
    @የፍቅርዬእናት 5 років тому +35

    የማዳምዬ ዋይፋይ እድሜው ይርዘም እንጂ እናያችኋለን ምን ገዶን በርቱልን

  • @semayawitbeyene6103
    @semayawitbeyene6103 5 років тому

    መቅዲይ የኔ ጠንካራ ሴት እግዚሀብሄር አምላክ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርስልሽ የድካምሽን ዋጋ ያስደስትሽ።

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር

    ዋውውው ሲጠብቅ ነበር የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣቹህልን እስኪ ማነው እደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ላይክ ግጮኝ 👍👍👍❤

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      እሙዬ በትልቁ ገጨሁሽ አንቺም ሰብስክራይብ ግጪኝ

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 5 років тому +1

    ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ ከቁጥር አያጉላችሁ ደስ እሚል አጀማመር ነዉ የሞጋቾች ቤተሰብ ዋዉ

  • @uaekfn8816
    @uaekfn8816 5 років тому +5

    ሽመልሥ አበራ እንኮን ደህና መጣህ በጣም የምወድህ አርቲሥት

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    መቅዲዬ በሰላም እዳስጀመራችሁ በሰላም ያስጨርሳችሁ የኔ ውብ አደነኩሽ በጣም ጠካራ ነሽ እዚም ላይ የልጅ እናት ሆነሽ ነው ምተውኝው

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኝእናቴ

    ግማሽ ጨረቃን ጀምሬ
    ሀገሬ ልገባ ነው
    አንድ ወር ቀረኝ

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 років тому +1

    ሽሜ ምርጥ ተዋናይ ነው መስሎ ሆኖ የሚትውን ትወናው በጣም ይመቸኛል ብቻ ጥሩ ተዋናዮች አሉበት 👍👍

  • @berhanueshete6745
    @berhanueshete6745 5 років тому +7

    Shemals one of the beast actors in ethiopia

  • @enatefikir1683
    @enatefikir1683 5 років тому

    Wow bagugute sitebake nabera Enkuwane Baselam metachu selamachu yebizah hulachunam betam nw mewadachu 💓

  • @genetgetachew2272
    @genetgetachew2272 5 років тому +7

    እልልልልል መቅዲ አዲስ ድራማ ይዛልን መጣች ያገር ልጆች ሰብሰብ በሉ በሰላም ያስጨርሰን።

  • @binikid4780
    @binikid4780 5 років тому +1

    Weynee yemigerm new, hulum yemewedachew ena yemakebrachew artistoch nachew. Betam arif teketatay derama endemihon egemetalew. Ajemameru betam arif new. 😘😘😘😘😍😍😍💚💛❤

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    በሰላም ያስጀመረበሰላም ያስጨርሰን በስደስት ጀመርኩ በሀገሬ ደግሞ አያችሁአለሁ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😘

  • @goblelshaibiya6035
    @goblelshaibiya6035 5 років тому +1

    always proud of you mekdi.እግዜር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @yenetube5966
    @yenetube5966 5 років тому +54

    እኔን ብሎ የሚመጣ እንቅልፌ ብቻ ነው...ያልሺው ልጀ ደናነሽ እንዴት ነሽ

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 5 років тому +2

    የመቅድ ድራማ አይቋረጥም የኔ ምርጥ መቅድ በጣም ነው የማደንቅሽ በርች

  • @firdowesmohammed672
    @firdowesmohammed672 5 років тому +7

    ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    bravo MeQde !!!! le wetatu Melkam Araya nesh
    bezeh kifu Gize endeh aynet,, mafereya tewena yasafrAL 11
    zemut,, Gideya dem ,,wenjel ! Gideya !!

  • @robs5120
    @robs5120 5 років тому +4

    Mekdiye yagere Lij am proud of you such a talented girl👌👌👌👌

  • @alemyyoutube7191
    @alemyyoutube7191 5 років тому +2

    እንኳን ደና መጣችው በሰላም ያስጀመርክ እግዚአብሔር በሰላም አስጨርሰን

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    ውሻው ሲጮህ ሀገር ቤት ያለው መሰለኝ ቤተሰቦቸ ቤት 😔😔😔

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 років тому +1

    ዋው ትላልቅ አርቲስቶች አሉበት ሽመልስ ፍቄ ይጌ ታምሩ መቅዲ......✌👍🙏🙏🙏🙏

  • @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ
    @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ 5 років тому +4

    ዋው አሪፍ ድራማ ነው ግን መቅዲ መቀጠል አለባት ከሌለች ይደብራል ♥😘

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    ዋው አጀመማሩ ምርጥ ይማስለል ደሞ አንገፋ አንገፈ ተዋንያን አሉበት

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 5 років тому +6

    አቤት አንደኛ ኮማችነኝ ብዬ ስሮጥ ተደፍቼ ነበረ ለካ 66 ነኝ ውይ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 роки тому

    Yihen“Gmash Chereka” film kifugna wedjewalehw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mamlovemamlove5630
    @mamlovemamlove5630 5 років тому +3

    በስድት ላይ ሁኝ ጀመርኩት በስድት ላይ ጨረስኩት አላሀምዱልላሂ የህንንም በሀገሬ በሰላም ገብቻ በሰላም የመጨረስው ይረገኝ ያረብ

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 5 років тому +1

    የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው አደማመሩ ያምራል በርቺ መቅዲየ

  • @ኸይራቢንትሰይድ
    @ኸይራቢንትሰይድ 5 років тому +5

    ድራማ እና ሙዚቃን አላህ ያጥፍዉ ሰዉ አቅም የለዉም እና አላህ በሀይሉ አዱኒያችንንም አኼራችንንም የሚያበላሹ ነገሮች እሱ ያጥፍልን

  • @Sara-cl1hj
    @Sara-cl1hj 5 років тому +2

    ጋይስ አሪፍ አሪፍ ተዋኞች ስብስብ ይመስለላይ አድናቂ ዎቻችው የት ናችሁ ብቅ በሉና እዩት ሃሪፍ ይመስላህ
    ፍቃዱ ከበደ
    ታምራት ብርሃኑ
    ሽመልስ አበራ
    …………

  • @meronkassa2812
    @meronkassa2812 5 років тому +20

    ሲጀምር በ38 ደቂቃ ነው ከትንሽ ጊዜ በኋላ 18ደቂቃ ይገባል ብዬ አላስብም

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 5 років тому

    Esey gimash chereka jemere mekidye yene anbesa berchilegn hulachihunm ewodachihualehu nurulegn

  • @ethiopialove6105
    @ethiopialove6105 5 років тому +31

    መቅዲ አሁንም እዚህ ድራማ ላይ መሪ ተዋናይ ነሽ ??? ከሆንሽ ደግሞ በጣም ያስጠላል ስራው ያንቺ ቢሆንም ለሌሎች ለጀማሪ ተዋናዮች እድሉን ብትሰጪ ጥሩ ነው።

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 5 років тому

    Mogachuch cereskugn sidet Kemetaw New Yejemerkut Ahun Demo Gimash Cereka Miyalkew Hagere Gebiche agbiche Weliji New Miyalkew Esha Allah

  • @werknshetadeswerknshetades5940
    @werknshetadeswerknshetades5940 5 років тому +71

    መቅዲ የኔ ጠንካራ በርቺ ካሜት የምሰጡ ላይክ ግጩኝ የምትሉት ከግድግዳ ነበር ማጋጨት

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አጋጫቸው በእውነት

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 років тому

      @Mulualem Bihon ሙሉአለምየ አብሽሪ ያልሽኝን አደረኩልሽ አልከፍልበት ቅንነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ።ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሃ

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 років тому +1

      አንገሸገሹን ግጩኝ እያሉ😀😀😁😁😁😁😀😁😁😁😃😃😃😅😅😅😅😆

    • @line9225
      @line9225 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ አቦ ይመችሽ ከከከከ

    • @tube9664
      @tube9664 5 років тому

      ክክክክክክክ

  • @ayniayni1036
    @ayniayni1036 5 років тому

    Well come gimash chereka bertulin enamesegnalen mekidi pirodaction

  • @Eyadtube
    @Eyadtube 5 років тому +7

    ጥሎብኝ መቅድንና ሽመልስ አበራን እወዳቼአሁ ሽሜ ን ያላችሂ በላይክ ቦክሱኝ እስኪ

  • @emuyetemuenat695
    @emuyetemuenat695 5 років тому

    ጅማሪው ደስ ይላል እመብርሀን በሰላም ታስጨርሰን እደሞጋቾች

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому +14

    ሽመልስን መጀመሪያ አላወኩትም ነበር ግን ሞጋቾች ላይ የፋኑኤልን አባት መስሏል

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      እኔ እራሱ የፋኒ አባት ነበር የመሰለኝ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      toyba ቤተሰብ እንሁን ማር

    • @lenadagm4848
      @lenadagm4848 5 років тому

      እኔም አላወኩትም ነበር

  • @kumilignasmare3758
    @kumilignasmare3758 5 років тому

    Very very happy to see Shimeles Abera, my favorite artist of all time.

  • @rozinamlove2105
    @rozinamlove2105 5 років тому +8

    እዚህ ጀምሬ አገሬ ገብቼ ጨርሰዋለው በ አላህ ፍቃድ

  • @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ
    @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ 5 років тому

    ታምሩ ብርሀኑ እና ሽመልስ አበራ ካሉበት የለለ ነው የሚያምረው የድሮ ተዋናየውች ምረጥ ናችሁ በርቱ ከጂምሩ ሀሪፍ ይመስላል

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 5 років тому +41

    ዛሬ አድ ብሎ ያስጀመረን አላህ በፍቅር ያስጨርሰን አርቲስት ሙሌንም በዱአ አትርሱት አድስ ሙዚቃ ለቁዋል እዪለት

  • @jozeframi1336
    @jozeframi1336 5 років тому +1

    ዋው ዋው መቅደስ ሳላደቅሽ አላልፈም ሰራዎችሽ ሁሉም ጥሩ ናቸው 👍

  • @zain64zain22
    @zain64zain22 5 років тому +11

    ተለቀቀ ኑ አብረን እንይ በጉጉት ስጠብቀዉ