Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Zare lidete new Hbd 🎉🎉 belugn des yibelgn
Happy Birthday ❤
መልካም ልደት ይሁንልሽ🎂🥳🎉💕
መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም እንዴት ናቺሁ የመስኪ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታቺን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደታ ማርያም አደረሳቺሁ በያለንበት ትጠብቀን❤
አሜን❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
ኣሜን፫
አመሰግናለው መሰኪየ የኔን ፀጉር ፀባይ ነው የነገርሸኝ ምን ላድርግ እያልኩ እጨነቅ ነበር መልሱን አገኘውት አመሰግናለው❤❤❤
እንዴት ናችሁ ውዶች እስኪ መልሱልኝ ቅባት ማሞት የግድ ነው ጥቅሙስ በጥቂቱ ብትነግሩኝ
መስኪዬ ጎበዝ ነሽ ምክኒያቱም ከልጅ ጋር ከስራ ጋር የኔ ፀጉር ጫፍ ላይ ሳስታል በዛላይ ይነቃቀላል ምን ላርገው መስኪዬ?
መሰክየ የኔውብ እንኳንም ደህነ መጣሺልኝ አንድቀንም አያመልጠኝም ቪደወሺ ቶሎ ነው የማየው መሰክየ ኑረልኝ የኔወብ ሰላረግሺልን መልካም ነገረ እመቤቴ ትክፈልሺ በጣም ነው የማመሰግነውአንችን ባላውቅ ኖሮ ፀጉሬን ማሰያዝ እራሱ አልችልም ነበረ አሁን መሰራት ለመድኩኝ አንችን አይቸ ከአረቴፈሻል ፀጉረ ገላገልሺኝ ቃላት የለኝም ኑረልኝ❤❤🌹🌹😘😘😘😘😍😍😍
meskiye endet nesh kekibatu shampoo bitekem yeshalal selemiyasakikegn?
እኔ ግርም የምትይኝ መስኪዬ ሕመሜን ምታውቂው ነገር ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ መስኪየ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ❤
እናመሠግናለን❤❤❤❤
Selam meskiyea is minoxidil good for hair ? lefit tsgur mn aynt enkbkabyea madrg albn?
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹➥" ተፈፀመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር : የሰማይና የምድር ንግስት ሆይ : የተወደደ የፅጌ ምሰጋና ተፈጽሟልና : ዉደሽ ከጎንሽ እንደሚጠጋ የቀጣዩን ዓመት ምስጋና አቅርቢልን ። ❝ ማህሌተ ፅጌ ❞ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንኳን አደረሰሽ መስኪ ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ባለማህተቦች❤❤❤
Meskiye sulfur 8 shampoo eko sodium laureth sulfate alew adel endet tetekemu tyalesh?chemicalu metefiko nwe
እናመሠግናለን መስክዬ❤❤❤
መሲዬ እንኳን ደህና ደህና መጣሽ ላይላ ናታን ደናናቸው ወይ በጣም እናመሠግናለን
ጥሎብኝ ስወድሽሽሽሽሽ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ ሁሉ ሰላም❤❤
መስኪ ሰልፈር8 ለልጄ ስቃበት ያቃጥላታል የቀበሁበት የጣቴ ጥፊሬን አወለቀው ምንድን ነው ችግሩ
መስኪ እባክሽ መልሽልኝቆዳየን እያሳከከኝ ነው እና sulfur8 የለኝምሌላ አማራጭ አለ?
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ
አመሰግናለው መስኪ
መስክየ ፀጉሬ በጣም ለስላሳ ነው ግን በጣም ስስ ነው የምጠቀመው ፓራፊል ብቻነው ምን አይነት ቅባት ትመክሪኛለሽ በልጅሽ መልሽልኝ
እኔም😥
ሰላም መስኪ ለሎው ፖሮስቲ ፀጉር ምን አይነት ጭቃ ቅባት ነው የምንጠቀመው ተቸግሬ ነው እባክሽ መልሽልኚ ከይቅርታ ጋር
እንስመሰግናለን መስኪ የመነቃቀሉ ነገር አይወራም😥ለለስላሳ ፀጉር የሚሆን ቅባት ንገሩኝ ከታጠብኩ በኋላ እምቀባው ማለት ነው
መስኪ በጣም ነው የማመሰግንሽ መድሀኒት እኮ ነሽ ብርክ በይ ባለፈው የሰራሽው ቪዲዬ ላይ ስለሰፊ ማበጠሪያ ያልሽ እቤት እያለኝ እረስቸው ነበር እና ተጥቅሜው የሚነቀለው በጣም ለውጥ አለው ምንም አይነቀልም ማለት እችላለሁ
መሲ ሰሙ ምንድ ነዉ
መስኪ የህቴ ሞክሼ የተለያዩ የፀጉር ቅባት ስጠቀም አረርጂ አለብኝ ፊቴ ላይ ብጉር ይወጣል ምን ልጠቀም ፀጉሬ እየተሰባበረ ነው
Thank You
መሲየ አይኔ በጣም ጠቆተብኝ እርግጥ እኔም አበዘዋለሁ ስልክ ላይ በጣም አፈጣለሁ እና በጣም ጠቆረብኝ አሁን ስልክ ቀንሻለሁ ግን እደት ላላቀው እስኪ ሹክ በይኝ በዝላይ ፀጉሬን ተቆርጨው ነበር በጣም አጭር አድርጌ ከቆረጥኩት ሰአት ጀምሬ ምንም ላድግልኝ አልቻለም ጭራሽ መነቀል መበጣጠስ አመጣ ፀጉሬ በፊት ለስላሳ ነበር አሁን መድረቅ ፈጥሮብኛል መልሽልኝ እዳታልፊኝ
Well comee maskiye❤❤❤❤❤
regularly benetekmewes cheger alew mekniyatum menem badereg forofor ayetefalegnm
ምንም ችግር የለውም ለባባ ባጠብኩት ቁጥር እጠቀመው ነበር ቅባቱንም ቅባቴ ውስጥ ቀላቅላለው ለፀጉር እድገትም ጥሩ ነው
መስኪየ ኑሪልኚ❤❤❤❤
Ahunm dres tsegure yinekakelal mn largbet
የኔ ቆንጆላንቺም የልብሽ ይሙላልሽ
እኔ ታጠቤ ሰጨረሰ ፈሳሺ ቅባት እቀባ ነበረ የሆነ ጊዜ ዛላውን ቀብቼ ውሰጡን ተውኩት እነ በጣም አሳክኮኝ ነበረ እነ ድረቀት ነው መሰክየ
መስኪ እስከ አሁን ስንት ቪዲዮ ሰርተሻል❤
ከየት ነው ሺኤን አለውይ ኦርደር ያርጋችሁ ንገሩኚ
noon lay አልገዛውትም እንጂ ለሱ ብቻ ብለው ይመጡ ይሆን
❤❤❤ማሻ አላህ ማሻ አላህ ስጣብቅሽ 😂😂😂 የኔ ልዩ ብርተታችን ግን አንድ ጥያቄ ለስቻግርሽ ፊቴ ደረቅ ናው ሳመያዊ ኒቪያ ለፍቴ ተስማምቶኝ ነበር ግን ከቆይ ፍት ይጉዳል አሉኝ ዝም ብዬ ያተቀባው ነው ምችግር አላው ዳሞ ኡርጉዝ ነኝ ችግር አለው??
ከተስማማሽ ተጠቀሚው እረ ምንም አያረግም ለወዛማ ፊት ብጉር ያወጣል እንጂ ዝምብለው ነው
እሺ 🎉🎉🎉🎉@@meskitube16
እረ መስኪ መልሽልኝ የልጄ ፀጉር ከለር የለዉም ምን ላርግላት
አረመስኪየ እኔም በጣም እያሳከከኚ ነው
አረ ላብድልሽ ነው
እኔ እኮ አሳዝኖኝ እንጂ መላጣ ሁኝ ሁኝ እያለኝ ነው
Meskiye ❤❤❤❤
መስኪዬ❤❤❤❤❤
Kimal lematifat min large
ላጪዋ😂😂😂እንዴ በዚህ ዘመንም ቅማል ኣሉ እንዴ😂
@milli12354 alteyekushim
እኔኮ ታጥቤ ወጥቸ ገና ሳይደርቅ ያሳክከኛል ጭቅላቴ 🤔
Yene wede selameshe yebezaleshe zar degemo shanekat belashale amerobeshale derekat senorem yasakikale kodachin
ወር ሆነኝ ማሳከክ እኔማ ላጭው ላጭው እያለኝ ነው ።አሳበደኝ እኮ😢 እግዚአብሔር ይስጥልን መሲየ😘😘😘
እሔ እዴው ገላግሌ ያድርግልን ለሁላችን
አይ መስዬ እንደልባችን ሱቅ ማንወጣ አለን እኮ እንዴት እናገኛለን እኔ በጣም ነው ያለብኝ
Noon lay
ሰላም መስኪዬ ሽበት አያመጣም ?
አያመጣም ብዙ አመቴ ስጠቀመው ለፀጉርም ጥሩ ነው
ኧረ መስኪዬ የልጆች ሻንፖ ንገሪኝ እባክሽ የ4 አመት ልጅ አለችኝ
የልጅ ሻንፖ አለ ሱቕ
ሻምፖ አትጠቀሚ በዶቭ እጠቢያት አሪፍ ነው እኔ ለልጆቼ ሻምፖ አልጠቀምም ለወንዱም ለሴቷም በዶቭ ነው የማጥባቸው
መስኪ ውዴ እንዴት ነሽ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እረ እኔ ላብድ ነው ዛሬ ታጥቤ በማግስቱ እንዳለ ቆዳየ ይነሳል እና ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ እባክሽ መላ በይኝ 😢😢😢😢 ጤንነቴ ራሱ አሳሰበኝ
ይሄን ተጠቀሚው ምርጥነው ቅባቱን ወይ ሻምፖውን
@meskitube16 ፎቶውን እንዴት አሳይቸ ላስገዛ እኔ መውጣት አልችልም
@@MesiChannel19ጎግል ላይ Sulfur8 በይና ፎቶ ውሰጂ
@@meskitube16 እሽ የኔ እናት አመሰግናለው
ይነቃቀልብኛል
❤️❤️❤️❤️
እሩዝ ተቀብቸ ፎረፎር. መቶብኛል. ልጠቀምና ለምስክር እመለሳለሁ ከስራ
😭😭የኔ ፀጉር በጣም የሚበጣጠሰም ምን ላርገዉ መላ በለኝ በእናታችሁ🙏😭በጣም የሚወጣዉ አለቀ
🥰🥰🥰
ምስኪ እንኳን ደህና ምጣሸ የኛ በርታት አንችን ሳይ ነው ፀጉሬ ትዝ የሚልኝ😢😢😢😢
አንዳኛ ነኝ💪💪💪💪💪💪 ሰምታቹሃል
እኔን መለጠኝ ወላሂ ፎረፎር
እኔ ሰሞኑንጀምሮኝ ላብድነው
ሻቦው ግን አላየሁትም ከቻልሽ ኮሜንት ላይ ብታስቀምጪው ከይቅርታ ጋ 🙏
Sulfur8 shampo
ሰሞኑንን ጀምሮኝ ኧረልሞትነው የሰሞኑ ይለያን 😢😢😭😭😭
መስጊድ እንቁላል አክባው በኋላ muze ከተቀባው በኋላ የመጨረሻ ላይ ያሳክከኛል ለምንድን ነው 😢
እስቲ እንቁላል ሳትጨምሪ ሞክሪው ናይላዬም ያሳክካታል እንቁላል
😢እኔ ፀጉሬ ረገፈበማከክ
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤❤
Le lejoche yete new yemegegew please negerge
How many minute for 5 years kids
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ እኔ ይሄው ውሀ እየጠጣሁ ወርሆነኝ ለውጥ አላየሁም ከፊቴላይ ሽንትቤት መመላለሱ ድካም ብቻሆነ😅😅😅
እረ እኔም በጣም እመላለሳለሁ
የምን ለውጥ ነው ያላየሽው🤭? ለምን ለውጥ ነው ምጠጪው?😅 ውሀ መጠጣትኮ ለጤናችን ነው ለኩላሊት በተለይ እንጂ አንድ ወር ብንጠጣው ምንም አያረግም በህይወት እስካለን ሁሌም ማድረግ ያለብን ነው እና ፈጣሪ እድሜና ውሀውን ይስጠን እድሜ ልካችንን ነው ምንጠጣው ገና😅😂
@@meskitube16 😂😂😂😂አሁን ስለውሀ ቻሌጂ ስላላወራሽ ገብቶኛል ያው የመጀመሪያ ቻሌጂ በውሀነበር ፊቴ ስለተበላሸ በተለይ በብጉር አንድወርጠጣሁ ብጉሩ አልቀነሰም ሀሪፍነው ሲሉ ሰምቸ ለጤኛችንማ ጥሩነው አወ
@@ኢክሩነኝየመዳምስራየሰለቸተይ ጠጪ ሁሌም ቀስበቀስ ይጠቅማል ለሁሉም ነገር ግን ብጉር ካለብሽ የ ብጉር ሳሙና መጠቀም አለብሽ
@@meskitube16 እሽ አመሰግናለሁ ሳሙና እጠቀማለሁ ግን ለውጥየለውም ጥሩነው የምትይውን ሳሙና ስሙን አስቀምጭልኝ
❤❤
Zare lidete new Hbd 🎉🎉 belugn des yibelgn
Happy Birthday ❤
መልካም ልደት ይሁንልሽ🎂🥳🎉💕
መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም እንዴት ናቺሁ የመስኪ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታቺን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደታ ማርያም አደረሳቺሁ በያለንበት ትጠብቀን❤
አሜን❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
ኣሜን፫
አመሰግናለው መሰኪየ የኔን ፀጉር ፀባይ ነው የነገርሸኝ ምን ላድርግ እያልኩ እጨነቅ ነበር መልሱን አገኘውት አመሰግናለው❤❤❤
እንዴት ናችሁ ውዶች እስኪ መልሱልኝ ቅባት ማሞት የግድ ነው ጥቅሙስ በጥቂቱ ብትነግሩኝ
መስኪዬ ጎበዝ ነሽ ምክኒያቱም ከልጅ ጋር ከስራ ጋር የኔ ፀጉር ጫፍ ላይ ሳስታል በዛላይ ይነቃቀላል ምን ላርገው መስኪዬ?
መሰክየ የኔውብ እንኳንም ደህነ መጣሺልኝ አንድቀንም አያመልጠኝም ቪደወሺ ቶሎ ነው የማየው መሰክየ ኑረልኝ የኔወብ ሰላረግሺልን መልካም ነገረ እመቤቴ ትክፈልሺ በጣም ነው የማመሰግነውአንችን ባላውቅ ኖሮ ፀጉሬን ማሰያዝ እራሱ አልችልም ነበረ አሁን መሰራት ለመድኩኝ አንችን አይቸ ከአረቴፈሻል ፀጉረ ገላገልሺኝ ቃላት የለኝም ኑረልኝ❤❤🌹🌹😘😘😘😘😍😍😍
meskiye endet nesh kekibatu shampoo bitekem yeshalal selemiyasakikegn?
እኔ ግርም የምትይኝ መስኪዬ ሕመሜን ምታውቂው ነገር ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ መስኪየ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ❤
እናመሠግናለን❤❤❤❤
Selam meskiyea is minoxidil good for hair ? lefit tsgur mn aynt enkbkabyea madrg albn?
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
➥" ተፈፀመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር :
የሰማይና የምድር ንግስት ሆይ : የተወደደ የፅጌ ምሰጋና ተፈጽሟልና : ዉደሽ ከጎንሽ እንደሚጠጋ የቀጣዩን ዓመት ምስጋና አቅርቢልን ።
❝ ማህሌተ ፅጌ ❞
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እንኳን አደረሰሽ መስኪ ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ባለማህተቦች❤❤❤
Meskiye sulfur 8 shampoo eko sodium laureth sulfate alew adel endet tetekemu tyalesh?chemicalu metefiko nwe
እናመሠግናለን መስክዬ❤❤❤
መሲዬ እንኳን ደህና ደህና መጣሽ ላይላ ናታን ደናናቸው ወይ በጣም እናመሠግናለን
ጥሎብኝ ስወድሽሽሽሽሽ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ ሁሉ ሰላም❤❤
መስኪ ሰልፈር8 ለልጄ ስቃበት ያቃጥላታል የቀበሁበት የጣቴ ጥፊሬን አወለቀው ምንድን ነው ችግሩ
መስኪ እባክሽ መልሽልኝ
ቆዳየን እያሳከከኝ ነው እና sulfur8 የለኝም
ሌላ አማራጭ አለ?
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ
አመሰግናለው መስኪ
መስክየ ፀጉሬ በጣም ለስላሳ ነው ግን በጣም ስስ ነው የምጠቀመው ፓራፊል ብቻነው ምን አይነት ቅባት ትመክሪኛለሽ በልጅሽ መልሽልኝ
እኔም😥
ሰላም መስኪ ለሎው ፖሮስቲ ፀጉር ምን አይነት ጭቃ ቅባት ነው የምንጠቀመው ተቸግሬ ነው እባክሽ መልሽልኚ ከይቅርታ ጋር
እንስመሰግናለን መስኪ የመነቃቀሉ ነገር አይወራም😥ለለስላሳ ፀጉር የሚሆን ቅባት ንገሩኝ ከታጠብኩ በኋላ እምቀባው ማለት ነው
መስኪ በጣም ነው የማመሰግንሽ መድሀኒት እኮ ነሽ ብርክ በይ ባለፈው የሰራሽው ቪዲዬ ላይ ስለሰፊ ማበጠሪያ ያልሽ እቤት እያለኝ እረስቸው ነበር እና ተጥቅሜው የሚነቀለው በጣም ለውጥ አለው ምንም አይነቀልም ማለት እችላለሁ
መሲ ሰሙ ምንድ ነዉ
መስኪ የህቴ ሞክሼ የተለያዩ የፀጉር ቅባት ስጠቀም አረርጂ አለብኝ ፊቴ ላይ ብጉር ይወጣል ምን ልጠቀም ፀጉሬ እየተሰባበረ ነው
Thank You
መሲየ አይኔ በጣም ጠቆተብኝ እርግጥ እኔም አበዘዋለሁ ስልክ ላይ በጣም አፈጣለሁ እና በጣም ጠቆረብኝ አሁን ስልክ ቀንሻለሁ ግን እደት ላላቀው እስኪ ሹክ በይኝ በዝላይ ፀጉሬን ተቆርጨው ነበር በጣም አጭር አድርጌ ከቆረጥኩት ሰአት ጀምሬ ምንም ላድግልኝ አልቻለም ጭራሽ መነቀል መበጣጠስ አመጣ ፀጉሬ በፊት ለስላሳ ነበር አሁን መድረቅ ፈጥሮብኛል መልሽልኝ እዳታልፊኝ
Well comee maskiye❤❤❤❤❤
regularly benetekmewes cheger alew mekniyatum menem badereg forofor ayetefalegnm
ምንም ችግር የለውም ለባባ ባጠብኩት ቁጥር እጠቀመው ነበር ቅባቱንም ቅባቴ ውስጥ ቀላቅላለው ለፀጉር እድገትም ጥሩ ነው
መስኪየ ኑሪልኚ❤❤❤❤
Ahunm dres tsegure yinekakelal mn largbet
የኔ ቆንጆላንቺም የልብሽ ይሙላልሽ
እኔ ታጠቤ ሰጨረሰ ፈሳሺ ቅባት እቀባ ነበረ የሆነ ጊዜ ዛላውን ቀብቼ ውሰጡን ተውኩት እነ በጣም አሳክኮኝ ነበረ እነ ድረቀት ነው መሰክየ
መስኪ እስከ አሁን ስንት ቪዲዮ ሰርተሻል❤
ከየት ነው ሺኤን አለውይ ኦርደር ያርጋችሁ ንገሩኚ
noon lay አልገዛውትም እንጂ ለሱ ብቻ ብለው ይመጡ ይሆን
❤❤❤ማሻ አላህ ማሻ አላህ ስጣብቅሽ 😂😂😂 የኔ ልዩ ብርተታችን ግን አንድ ጥያቄ ለስቻግርሽ ፊቴ ደረቅ ናው ሳመያዊ ኒቪያ ለፍቴ ተስማምቶኝ ነበር ግን ከቆይ ፍት ይጉዳል አሉኝ ዝም ብዬ ያተቀባው ነው ምችግር አላው ዳሞ ኡርጉዝ ነኝ ችግር አለው??
ከተስማማሽ ተጠቀሚው እረ ምንም አያረግም ለወዛማ ፊት ብጉር ያወጣል እንጂ ዝምብለው ነው
እሺ 🎉🎉🎉🎉@@meskitube16
እረ መስኪ መልሽልኝ የልጄ ፀጉር ከለር የለዉም ምን ላርግላት
አረመስኪየ እኔም በጣም እያሳከከኚ ነው
አረ ላብድልሽ ነው
እኔ እኮ አሳዝኖኝ እንጂ መላጣ ሁኝ ሁኝ እያለኝ ነው
Meskiye ❤❤❤❤
መስኪዬ❤❤❤❤❤
Kimal lematifat min large
ላጪዋ😂😂😂እንዴ በዚህ ዘመንም ቅማል ኣሉ እንዴ😂
@milli12354 alteyekushim
እኔኮ ታጥቤ ወጥቸ ገና ሳይደርቅ ያሳክከኛል ጭቅላቴ 🤔
Yene wede selameshe yebezaleshe zar degemo shanekat belashale amerobeshale derekat senorem yasakikale kodachin
ወር ሆነኝ ማሳከክ እኔማ ላጭው ላጭው እያለኝ ነው ።አሳበደኝ እኮ😢 እግዚአብሔር ይስጥልን መሲየ😘😘😘
እሔ እዴው ገላግሌ ያድርግልን ለሁላችን
አይ መስዬ እንደልባችን ሱቅ ማንወጣ አለን እኮ እንዴት እናገኛለን እኔ በጣም ነው ያለብኝ
Noon lay
ሰላም መስኪዬ ሽበት አያመጣም ?
አያመጣም ብዙ አመቴ ስጠቀመው ለፀጉርም ጥሩ ነው
ኧረ መስኪዬ የልጆች ሻንፖ ንገሪኝ እባክሽ የ4 አመት ልጅ አለችኝ
የልጅ ሻንፖ አለ ሱቕ
ሻምፖ አትጠቀሚ በዶቭ እጠቢያት አሪፍ ነው እኔ ለልጆቼ ሻምፖ አልጠቀምም ለወንዱም ለሴቷም በዶቭ ነው የማጥባቸው
መስኪ ውዴ እንዴት ነሽ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እረ እኔ ላብድ ነው ዛሬ ታጥቤ በማግስቱ እንዳለ ቆዳየ ይነሳል እና ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ እባክሽ መላ በይኝ 😢😢😢😢 ጤንነቴ ራሱ አሳሰበኝ
ይሄን ተጠቀሚው ምርጥነው ቅባቱን ወይ ሻምፖውን
@meskitube16 ፎቶውን እንዴት አሳይቸ ላስገዛ እኔ መውጣት አልችልም
@@MesiChannel19
ጎግል ላይ Sulfur8 በይና ፎቶ ውሰጂ
@@meskitube16 እሽ የኔ እናት አመሰግናለው
ይነቃቀልብኛል
❤️❤️❤️❤️
እሩዝ ተቀብቸ ፎረፎር. መቶብኛል. ልጠቀምና ለምስክር እመለሳለሁ ከስራ
😭😭የኔ ፀጉር በጣም የሚበጣጠሰም ምን ላርገዉ መላ በለኝ በእናታችሁ🙏😭በጣም የሚወጣዉ አለቀ
🥰🥰🥰
ምስኪ እንኳን ደህና ምጣሸ የኛ በርታት አንችን ሳይ ነው ፀጉሬ ትዝ የሚልኝ😢😢😢😢
አንዳኛ ነኝ💪💪💪💪💪💪 ሰምታቹሃል
እኔን መለጠኝ ወላሂ ፎረፎር
እኔ ሰሞኑንጀምሮኝ ላብድነው
ሻቦው ግን አላየሁትም ከቻልሽ ኮሜንት ላይ ብታስቀምጪው ከይቅርታ ጋ 🙏
Sulfur8 shampo
ሰሞኑንን ጀምሮኝ ኧረልሞትነው የሰሞኑ ይለያን 😢😢😭😭😭
መስጊድ እንቁላል አክባው በኋላ muze ከተቀባው በኋላ የመጨረሻ ላይ ያሳክከኛል ለምንድን ነው 😢
እስቲ እንቁላል ሳትጨምሪ ሞክሪው ናይላዬም ያሳክካታል እንቁላል
😢እኔ ፀጉሬ ረገፈበማከክ
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤❤
Le lejoche yete new yemegegew please negerge
How many minute for 5 years kids
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ እኔ ይሄው ውሀ እየጠጣሁ ወርሆነኝ ለውጥ አላየሁም ከፊቴላይ ሽንትቤት መመላለሱ ድካም ብቻሆነ😅😅😅
እረ እኔም በጣም እመላለሳለሁ
የምን ለውጥ ነው ያላየሽው🤭? ለምን ለውጥ ነው ምጠጪው?😅 ውሀ መጠጣትኮ ለጤናችን ነው ለኩላሊት በተለይ እንጂ አንድ ወር ብንጠጣው ምንም አያረግም በህይወት እስካለን ሁሌም ማድረግ ያለብን ነው እና ፈጣሪ እድሜና ውሀውን ይስጠን እድሜ ልካችንን ነው ምንጠጣው ገና😅😂
@@meskitube16 😂😂😂😂አሁን ስለውሀ ቻሌጂ ስላላወራሽ ገብቶኛል ያው የመጀመሪያ ቻሌጂ በውሀነበር ፊቴ ስለተበላሸ በተለይ በብጉር አንድወርጠጣሁ ብጉሩ አልቀነሰም ሀሪፍነው ሲሉ ሰምቸ ለጤኛችንማ ጥሩነው አወ
@@ኢክሩነኝየመዳምስራየሰለቸ
ተይ ጠጪ ሁሌም ቀስበቀስ ይጠቅማል ለሁሉም ነገር ግን ብጉር ካለብሽ የ ብጉር ሳሙና መጠቀም አለብሽ