❤❤mese ke mstmarsh kemekersh bashger mlbelsh ergatash hulu nw mewdew tebark edme tena yestsh mesee ene tsegure betam tlewet gen ke fit lefitu betam shebet aschgeregn ke hala gen menm yelwm tada mesee hina ltekem agodaum? Mesee melshlgn.
Thank you so much ! Meski eski kechalesh kalasechegerekush ፀጉሬ yisebesebal tatebewe rasu blue magic kebech le hulet kaletegonegone beka friz new mihonebegn wesetwestu ውስጥውስጡ ማለት ነው ርዝመቱን ነው ጭራሽ ይሰበስብብኛል እና ከቻልሽ ተባበሪኝ
ዛሬ ያልሹ ሁሉ በኔ ፀጉር የለው ነው መስክዬ ❤❤
ሰብ አርጌሻለሁ መልሽ
@hlimet እሽ ማር አመሰግናለው
የኔም ጸጉር የቋጠሮ
በኔም አለ እንዴት እየተቋጠር እዳስቸገረኝ
የእውነት እሹሩሩ ክክክክክክ ትልቅ ሀላፊነት ለው ፀጉር ላይ ያለው ተጠያቂነት❤
የእውነት መስኪ እኔም እኮ ብዙ ጊዜ ጠይቃሽ ነበር ተባረኪ❤❤❤
ብላክ ጃማይካን ሳአሙና ተጠቀሙና እዩት ምንም ኮንድሺነር እንኳን አያስፈልጋቹም! በጣም ጡሩ ለማንኛውም የፀጉር ታይፕ የምሆን ነው እኔም ልጀም በሱ ነው የምንጠቀመው❤
የኔ ወርቅ በጣም ነው የማመሰግንሽ❤ የእኔ ፀጉር በጣም ቋጠሮ አለው
አሁን ግን መንሰኤውንና መፍትሔውን ነገርሽን ተባረኪ🙏
እስኪ እኔም ልስማ የኔም ነው
እግዘብሔር ይስጥልኝ በጣም መፍትሔውን ማወቅ እፈልግ ነበር❤❤❤
መስኪዬ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን የብዙዎቻችን ችግር ነው ተባረኪልን❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መዣጣሽ መስክሻ🎉 ❤❤
መስኪየ ምርጥ አገላልፅ ነው የገልጥሽው ❤❤❤
የኔ ውዴ መስኪየ ምክርሽ ሁሉም በጣም ጠቅሞኛል ከማዳም ጋር እየተፋጀሁም ቢሆን
ውዶቸ አትለፉኘ ደምሩኘ በፈጣሪ
አሜን የኔ ውድ ተባርኪካኝ ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስለመለሺልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ. ስወድሺ ❤
እውነት ነው ሁሉም ልክ ነው ያልሽው እናመሰግናለን ❤
እግዚያብሔር ይባርክሽ እህቴ እናመሰግን አለን❤❤
የኔ መስኪ ስወድሽ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤❤ የምፈልገውን video ነው ይሰራሽልኝ ❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ መሲየ እንኳን ሰላም መጣሽ ከልብ አመሰግን አለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእዉነት የኔ ጥያቄ ነበር ❤❤❤❤❤
This challenge helps a lot meskiy thank you ❤
You are welcome!Glad to hear it!🥰
Thank
እንኳን. በሰላም መጣሺልኝ መስየ. ልጆቺሺ. ደህና ናቸው ❤❤❤❤❤
Tebarki maskiye yene enat❤
❤❤❤❤❤ meskiye medani'alem kanchi Gera yihun
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አንቺን ከድሮም ስለምከታተልሽ ፐርም አበላሽተብኝ ለረጅም አመት ነው ምከታተልሽ አልኮምትም እንጂ ክበሪ ትልቅ ለውጥ አለኝ በርቺልኝ💞💞በጣም ነው ምወድሽ👌
አመሰግናለሁ መስዬ እኔ እንድ ነው የምቻገረሁ
መስኪዬ አመሰግናለው ተባረኪ ከእነ ቤተሰብሽ በጣም እወድሻለው🥰🥰
Inameseginalen meskiyye 🙏❤️ yene tsagur indezi new betam yekowterali beya 6 wori or beya 3wori caf cafun tsegur beti yikortalehu gin yahunew yimelesan 😢 ye makowter behari demom be be cafu yirikal 😢
እንኳን ደህና መጠሽ ❤❤ ውዷ
አሚንንን ቪዶሽን እስከመጨረሻዉ ነዉ የተከታተልኩት እናም ያልሽዉ ሁሉ ትክክል ነዉ የኔ ፀጉር ግን መቋጠር ብቻ ሳይሆን በራሱ ጥቅልል ይላል ሳበጥረዉም መልሶ እዛዉ ነዉ የሚመለሰዉ ምን ላድርገዉ ካየሽዉ አትለፊኝ በኮሜትም ቢሆን
የኔውም እዳቺውነው ግራ ገብቶኛል
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ መሲ እየተቆጠረ በጣም ነዉ የሚያስቸግረኝ ብዙ ጊዜም ቆርጨዉ ነበር ግን ያዉ ነዉ እስኪ ኢንሻአላህ ያልሽዉን እተገብራለሁ
ሴትነት ዉበት እርጋታአሺ ግሩምነዉ መሲየ የተልባአ ሻምፖ ስሪልን❤❤❤❤
ሽኩረን ማስኪዬ የኔ ቅን
መስኪዬ የኔ ውድ እኔ እንዚህን መርሆችን ሁሉ ተግብሬ አሁን ላይ ፀጉሬ ሰው ሆኖዋል😂 እድሜና ጤና ላንቺ ስንት አመቴ ስከተልሽ እንዴ ቤተሰቤ ነው ማስብሽሽ❤❤❤
ተሰፋ ሳቋርጭ በርች ሰምንት ተከባክበሽ ሳምንት ከተውሽው ፀጉር ባለየ ነው ሁለየም ሞቸራይዝ ይፈልጋን
@MekdesKasa-dt9xo እሺ ውዴ
መስክዬ መልካም ሰው ነሽ ክበሪልኝ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ የዛሬው ቪድዮሽ እኔን ይመለከታል የኔ ፀጉር ምንም መላ የለውም ወይ አይረዝም ወይ አያጥር የሆነ የሚቋጥረው ነገር ሳይኖር አይቀርም 😂😂😂😂😂
መሰክየ የእኔ ፀጉረ ሁሌም እሸሩሩ እያልኩኝ በሁሌም ሳልሰለች በጣም እየቀበጠ አሰቸገረኝ መሰክየ😂😂😂😂
መስኪዬ የኔ ፀጉርማ እሹሩሩ እሽሩሩ አልኩት እምቢ አለ ተውኩት 😅😅😂😂😂😊
Demir😂😂😂😂
እ😅😅😅😅😅😅😅
Meskie ከሁላ በኩል አጠር አያለ ልምያስችግር ፀጉር መፍትሄ ብትነግረን
ኸረ የኔስ አለቀ መሢዬ🎉🎉🎉
ወላሂመሢየ አችእምሠሪወን የሩዝመሪዉሀ ተጠቅሜለዉጡንአጠይቂኘ
አወራሪሽኮ ማርነዉ ልዩና ጠንከራሴትነሽ❤❤❤
የኔዉዲ መልሺልኝ እኔ እምኖረዉ አረብ ሀገር ነዉ ቀንም ፀጉራቺን ተሸፍኖ ነዉ እሚዉለዉ እናም ማታም ብንሸፍነዉ አይጎዳም❤❤❤
እናመሰግናለን መስኪየ
Selameshe yebeza mesekiy enamasagenalen amen beyalenebet ye selase tebeka ke hulachinem gar yehun
የኔ ቆንጅ ስወድሽ በርቺ
❤❤mese ke mstmarsh kemekersh bashger mlbelsh ergatash hulu nw mewdew tebark edme tena yestsh mesee ene tsegure betam tlewet gen ke fit lefitu betam shebet aschgeregn ke hala gen menm yelwm tada mesee hina ltekem agodaum? Mesee melshlgn.
እኔም ለውጥ አግቻለሁ ያችን እየተከተልኩ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤well come wedde💯💯💯💯
Mesekiye yene wudi nurlign eske zelalem gin Tsgur wusxu betam buz new kumet yelem😢beza layi tekara new endet new mergaw wude 😢❤❤
ሰላም ሰላም ብለሽ ስትጀምሪ እንዴት ደስ እንደሚለኝ መስኪዬ የኔ ውድ ቤንጃሚን ልጆቹ ሰላም ናቸው
መስኪ ሰላምሸ ይብዛ 2020በሰደት አሁን ደሞ ከመቀለ ነዉ ምከታተልሽ አመሰግናለዉ ፀጉሬ ያንቺ ዉጤት ነዎ በጭንቀት ብዛት እያለቀ ነዉ እንጂ
መስኪዬ ስሚ የኔብዙነው የተቆጠጠረው ግን በእጀነው የሚቆርጠው ችግር የለውማ
ለልጆች የሚሆን ሻንፖ እባክሽ መስኪዬ
ፍቅር ነሸኮ መሰክዬ ❤
መሲየ የዛሬ ቪደወሺ ለኔ ፀጉር ነዉ በጣም ነዉ መቆጠርና መንታ ያስቸገረኚ ወላሂ ፀጉሬ ቆንጆ ነበር አሁላይ ግን አጠይቂኚ እደት እደተበላሸ ያልሞከርኩት ነገር የለም ፀጉሬ አለቀ
መስክዬ የኔ መልካም እህት የሚገርምሽ ነገር ጸጉሬ በጣም በጣም ለወጥ አገኝቶል ካንቼጋር ከጀመርኩኝ ፍፍት ብዝት ብሎል ግን ሲያያዝብኝ ብጥስ ነው የማረገው ነበር አሆን ግን እቆርጠዋለው በጣም ብዙነገር ካንቼ ተማሬለው ስለጸጉሬ ተስፈ ቆርጬ ነበር አሆን ግን በጣም ደስተኛነኝ ስላማረ
meski tsegurachin bye sint gize metateb alebin
ስወድሽ😍
የኔ መልካም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤ልጆች ደህናናቸው መስየ ሳሚልኝ ❤❤እኔ ፀጉሬ አጭር አይባልም ግን ብዛት የለውም ምንላድርግ ለብዛቱ እህቴ ❤❤በተረፈቻሌንጁ ተመችቶኛል እና መሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም እህቴ
❤❤❤❤❤❤
Wude enameseginalen
ጸጉሬ በጣም የሸሸ ነው ምን ላርግበት በእናትሽ ተባበሪኝ
እረ መስዬ የኔ እማ አደገ ግን ሳበጥረው እርግፍ ነው ሚለው በዛላይ መንታው አንች ያልሽውን እሞክራለሁ ለውጥ ካመጣ
Masikiyeeee tabarikiii🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks ❤❤❤❤
Thank you so much ! Meski eski kechalesh kalasechegerekush ፀጉሬ yisebesebal tatebewe rasu blue magic kebech le hulet kaletegonegone beka friz new mihonebegn wesetwestu ውስጥውስጡ ማለት ነው ርዝመቱን ነው ጭራሽ ይሰበስብብኛል እና ከቻልሽ ተባበሪኝ
የኔው ነው ያህ
መስኪ እወድሻለዉ ግን የምናገኘዉን ነገር ብታሳይን መልካም ነው
ሰላም መስኪ ሰለቸኝ ጫፍጫፍ መታ ነው የተቋጠረ ነው
Meskiye arif newe yakesew Addis abeba eyalew arif neber yalesewen mask eyaderko ahun gen germany semeta betam tebelasetowal men albate ager mekeyer lewete yameta yehone
መስኪዬ እኔ ፀጉሬ በጣም መሮኛል በተለይ ጫፉ ሁሌ እንደቆረጥኩት ነው አመሰግንሻለሁ
ተባረኪ መስኪ የእኔም ፀጉር ቁጥርጥር ነው የሚለው እኔ ግን የተቋጠረውን በእጄ ነው የምበጥሰው ከአሁን በኃላ አስተካክላለሁ
Meskiye konjo welcome yene banchi docternet adigo adigo sewin asgermo neber gin mn waga alew eyetenekele liyalkilish new tolo direshilet please😢😢😢
መሲ መልሽልኝ በፈጠርሽ ፀጉሬ በየቀኑ 80ዘለላ ይነቃቀላል እና ይሄ ኖርማል ነው ፀጉሪ በጣም ለስለሳነው እና ብዛትም የለውም የቁሩፉድ እና የሩዝ ውሀ እና የጂጂብሉን ቅባት እና የሀብሹን እና የሩዚ መሪውን ጀምሪዋለው ግን የነቃቀላል 😢😢❤❤
Meskiye ❤❤❤❤❤
😂😂😂 በስነስርዓት አነግሪኝ አለበለዚያ እወድቀለሁ
Thank You
Enkuan dehna metash ehitachin
lmndnew tsegurachen chafun keqoretenew behuala rough mihonew
ማሬ ጫፉ በጣም ይያያዛ በጣም ብዛት አለው እና ጫፉን ልቁረጠው???
አሚን አላህመ አሚን ማሚ እንደት ናችሁ
Meskiye 🥰🥰🥰
መስኪ ፀጉሬ ከርድድ ብሎ ይያያዛል ቫዝሊን ስቀባዉ የመፍታታት ለዉጥ አይቻለሁ ግን ቫዝሊን ቆዳየን ሳላስነካ ዘወትር ፀጉሬን ብቀባዉ ችግር አለዉ ወይ ለፀጉሬ ?
good😊
መስኪ እባክሽ ፀጉሬ እረጅምነዉ ግን ሽሩባም ፣ቁጥርጥም ፣ሳሲዘዉም ሁሌም ሽብሽብ ብሎ አጭርነዉ እሚመስለዉ ኧረምንይሻለኛል
የኔ ደሞ ቁመተቱ ደና ነው ግን መንታ አለው ሳበጥረው ይረግፋል ግን የረገፈው በጣም ቁመቱ አጫጭር ናቸው ግን መንታ ነው ሚረገፈው ምን ላድርግ
አረ መስኪዋ በየሳምቱ መታጠብ አዲስ ሆኖብኝ ተቸገርኩ 😅 ሳምንቱ ቶሎ እያለቀ
አብሺር
😅😂😂 አይዞሽ ግዜው ይሮጣል እኮ
እህቴ አራ ፀጉሬ ከስር ታናቃለ በንድ ግዜ ምወጠው ቡዙናው
የኔ ውድ ዛሬ መልሽልኝ የልጄ ፀጉር የማደርገው ነገሁሉ ቁመቱን እንጅ የሚጨምረው ብዛት የለውም ምን ላድርግለት መስኪየ
ማሬ ሹሩባ ስሪያት 6 ቁጥርጥር ለሳምንት አቆይተሽ አቆይተሽ ሞክሪ በዛላይ የሙዝ ማስክ በቤት ውስጥ ሰርተሽ የእኔ ተሞክሮ ነው
የኔ ልጅ ደሞ ብዛቱ ይጨምራል ቁመቱ ግን ምንም ኣያድግም።ኣፍሮ ጸጉር ነው ያላት። ልጄ ደሞ ረጅም ጸጉር በጣም ነው የምትወደው።
ምን ላድርግላት መስኪዬ እባክሽ መልሽልኝ
ሰላም አህተ
የነ ጽጉር ብጣም ለሰላሳ ዶሞ ቀጭን ብዛት የለውም ብዙ ነገር ሞኮረለው ምን ለውጥ ኣላገነሁን አባክሽ የሆነ በይን
ዶሞ ሆርሞን አንዳይሆን ይሉና ምንድነው ምን ማለት ነው ሄርሞን
ለአራት ወር ልጅ ፊት የሚሆን የሚቀባ ነገር መስኬዬ ምን ትመክሪኛለሽ ሌጄ ፊቷ ሽፍ እያለባት ነው?
❤❤❤
መስኪ "ቤን" ትርጉም ንገሪኝ በናትሽ😊
🙏🙏🙏❤❤❤
መስኪ እስኪ ለፍሮሮር መላ በይኝ
ቅርፉድ ተጠቀሚ
ዘይት ዘይቱን የምትጠቀሚ ከሆን አቁሚ ፎሮፎር ያመጣል
አው እኔም ስጠቀም ፎሮፎር ስያመጣብኝ ተውኩት❤@@TizitaTubeትዝታ6
Wey meskiye qexelay y neberewen seguren yeqorexekut eyeteyayaz bezalay setaxeb sabexer eyeteyayaze k teqoretequt k joroye belay gen endefexari feqad siyadegelegh emokerewalew
የኔም ጥያቄ ነበር
Meskiya yene nat
ሰላም መስኪየ እረየኔስ ቻሌንጁን አብሬ ካንችጋር ጀምሬ ለውጡ ጥሩነበር ግን ምንተፈጠረ ጫፉላይ እሳት እደበላው እርር እያለመጣ ምንሁኖትነው ስተወው መከራ ስከባከበው ሌላ ጣጣ እስኪ ምክኒያት ካለው ንገሪኝ
❤🙏👍
ay meskiye mirt lij eko nesh !!
አህሌን ምስክዬ አንድ ጥያቄ ብሎማጅክ ስቀባ በጣም ተነቃቀለ 😢😢😢😢
❤❤🎉🎉