እኔ ከኤርትራ ባለቤቴ ከኢትዮጵያ ከባድ ችግር….ኦርቶዶክሳዊ እናቶች፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 10 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሰተማሪ ነው ለእናታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 10 днів тому +3

    እውነት እናታችን እናመሠግናለን ህይወቶትን ስላካፈሉን፡ አንዱ ልጅዎትን ሺህ ያድርግልዎት፡፡❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @webet2273
    @webet2273 9 днів тому +1

    እግዚህአብሄር ይመስገን እግዚህአብሄር የፈጠረዉን ከነስጦታዉ ነዉ የሚያኖረዉ ክብር ይግባዉ የኛ ፈጣር ልዑል እግዚህአብሄር ቀሲስ እግዚህአብሄር ይስጥልን ከህይወት ተሞክሮ መማር የተለየ ነዉ ለዚህሁሉ ጥረትህ ፈጣሪ ፀጋዉን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናቶቻችን ጥበብ ችግርን ጭቀትን የሚልፉበት ያስደንቃል እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 10 днів тому +2

    ቀሲስ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 9 днів тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።እናመሠግናለን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 9 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን እናታችን በጣም እውነተ ነው እናታቸን በጣም ጥሩ ትምሀርቶ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት አሜን🙏 ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር በልጅ ልጅ ባርኮዎታል ተመስገን ነው ባርኮ ያሳድግልዎ አሜን🙏ወግ መዕረጋቸውን ያሳይዎ አሜን🙏 ጥሩ አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነበር በጥሩ ስነምግባር ያደጉ ናቸው። እውነት ነው ከቤተሰብ ነው መልካምነትን መማር
    የሚጀምው።እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 9 днів тому +1

    እናታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ከአሰብ እስከ ሐረር ለአስር ቀናት ያህል መጋዝ ከባድ ቢሆንም እርሶ ልጆትን ባሌቤቶን እንድሁም ሌሎችን ይዛቹ ስትጋዙ የወደቀን ሰውን አስተው በሶ እንኳን መበጥበጥ አልችልም ብለው ነበር ግን በዛ በበረሐ ብዙ ነገርን አለፉት እግዚአቤሔር ስለርዳዋት ልጆትንም አስተምረው ለቁም ነገር አበቁት ከፈጣሪ ጋር ያለስራ ለሰላሳ ሦስት አመት ያህል መኖር ትግስት ስላሎት ነው አሁንም እግዚአቤሔር ጤና እድሜ ይስት እስከ ባለቤቶ እናታችን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 10 днів тому +1

    Amen Amen Amen egzabher yasemalen betam teru temhert new ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ደጉ ዘመን ዘረኝነት የለለበት እግዚአብሔር ይህን ዘርኝነት ያጥፋልን ❤❤❤❤

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 8 днів тому

    ❤እናታችን እዴሜ ጤና ያድልል መልካም ነት አድሮ ይከፍላል የባል ቤተሰብ በፍቅር ማገልገልን ተምራለው ❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን❤❤❤እናታችን እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 9 днів тому +1

    የእኔ እናት❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 днів тому

    እካን ደና መጡ እግናችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እናቶቻችን ጎበዞች ናቸው ይሄው አድ ልጅ ሳይኖርን በስደት እድሜያችንን ጨረስን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 днів тому

    ለናቶቻችን እረጅም እዴሜን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 7 днів тому

    እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!ፀጋዉን ያብዛልዎት❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 10 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነዉ በእዉነት እምነት ፀባይ መልካምነት ከቤተሰብ ይወረሳል በትዳር መጽናት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናታችን መቼም ኖሬ ባላየዉም እዉነተኛ ፍቅር ካለ ፍቅር አያረጅም ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ላደለዉ በአንድም በሌላ ያስተማረኝ አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alem844
    @Alem844 9 днів тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @zena4992
    @zena4992 10 днів тому +6

    እናታችን እድሜ ከጤናጋር ያድለዎት አንዱን ሺ ያድርግለወት ከርሰወ ፀናትን ተምሪአለሁ አባቴ መምህሬ እህን ግሩም ድንቅ ፕሮግራም ስለሚአቀርቡልን እናመሠግነወታለን❤❤❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @Noah-g9x1z
    @Noah-g9x1z 9 днів тому +1

    Edmie ena tena yistelen!

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 днів тому

    Enkuane dhna metulen kesese yeftuge yebarkuge abatachne 🤲🏽.enatachne yewahane meskene enatochachne yamurlene 😢❤💐💐💐🌹🌹

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 9 днів тому +1

    💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fiorigebremichael6688
    @fiorigebremichael6688 8 днів тому

    I am from Eritrea 🇪🇷 my husband from ethiopia 🇪🇹. It is not easy to survive those moments, but thanks to God, it's over now .

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 8 днів тому

    እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን ደስ ይላሉ🥰

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 днів тому

    Amen amen amen Kale heywetene yasemale tegawen yabzalwete ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 10 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው መልካምነትን በፍቅር መጽናትን አስተምረውኝል እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር ይህን ፕሮግራም ቀጥልበት በጣም አስተማሪ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @Geni2105
    @Geni2105 8 днів тому

    ❤❤

  • @yashica5085
    @yashica5085 8 днів тому

    ❤❤❤❤