መስቀልን ጣሊያን ነበርን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • መስቀልን ጣሊያን ነበርን
    #TamiruBerhanu
    #KeTamegaEnhid
    #TamiruBerhanuTube
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 Tamiru Berhanu Film Production

КОМЕНТАРІ • 270

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 4 дні тому +34

    ቲጂዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ በአንድ አልበም ብቻ መጥፋትሽ ሁሌም ያንገበግባል እረ ድምፅሽ እኮ አሁንም እንዳለ ነው እረ በናትሽ አንድ አልበም በቅርቡ ካንቺ እንጠብቃለን በጣም እንወድሻለን ❤

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye 4 дні тому +71

    ቲጂን የመሰለ ድምፃዊ ከሙያዋ መጥፋቷ ያስቆጫል

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 4 дні тому +22

    የ90ወቹ ድምፀ ምርዋ ደግሞ አታረጅም ታሜ ቲጄን ስላሳየኸን እናመሰግናለን

  • @EndashawErco
    @EndashawErco 4 дні тому +30

    አቤት ድምፅ እንዳለ ነው ቴጄዬ 90ዋቹ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 4 дні тому +26

    ማነው እደኔ ቲጂን ሲይ ኤልያስ መልካን ያስታወሰ ?

  • @californa6827
    @californa6827 4 дні тому +34

    የኢትዮጲያ አርቲስት ክብራ እንሰጥ ታምሩ አንጋፍ አራቲሰት ነው ለሱ ሰብሰክርብ አለመሰጠት ከባድ ነው እናከብራሃለን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 4 дні тому +16

    እውነትህን ነው ታሜ አገራችን የቅርስ ደሀ አልነበረችም ሠላሙና በዘር መከፋፈሉ ባይኖር ኖሮ:: አለመታደል ነው ምን ታደርገዋለህ😏

  • @atakltihidru2568
    @atakltihidru2568 4 дні тому +10

    ቲጂዬ የት ጠፋሽ ስል ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂ በተለይ አበሻ ምግቤት ቦሌ ፒኮክ ምሽት ከእራት ጋር ያንን የሚጣፍጥ ድምፅ እየሰማሁ ከጓደኛዬ ጋር ሱስ ሆነሽብን ነበር ።ቲጂ እንወድሻለን❤❤❤ አንድቀን በአካል እስማገኝሽ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 4 дні тому +24

    አንች ራስሽን ደብቀሽ ነዋ ምድረ መደዴ ጆሯችንን መቀለጃ ያደረጉት። Anyways, Long Live TG.

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 4 дні тому +10

    ውይ እህቴ እኔ እኮ ስወድሽ የዛሬ 21 አመት ካገሬ ለመውጣት በዝግጅት ላይ እያለን ድሬዳዋ ኤርፖርት አግኝተናት ፎቶ አብረን የተነሳነው አለኝ እህቴ ስወድሽ ድምፅሽ ዋው 👌 ማንም አይወዳደርሽም ነበር ጠፍተሽ ነበር ግን አድ ቀን ከመሰረት ጋ ይመስለኛል ኢንተርቪዋሽን አየሁት እህቴ እውነት ነው ለልጅ ብዙ ነገር ይከፈላል ከፍለናልም ግን እህቴ ድምፅሽ አሁንም እንዳለ ነው የበለጠ መስማት እንፈልጋለን እንኳን አየንሽ ደሞም እንጠብቅሻለን :: ሁለታችሁንም እንወዳችኃለን እናመሰግናችኃለን እናከብራችኃለን :: 🙏👌

    • @ሜና
      @ሜና 4 дні тому

      Wow 21 years ago amazing

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 4 дні тому +7

    ጣሊያን ውስጥ ሽራፊ ሸክላ ብትወድቅ ተከብራ ቅርስ እንደምትሆን ሁሉ እኛ ጋር ግን ሽራፊ አይደለም ሙሉው ፎቅ ይናድልሃህ። በሙዚቃው ዓለም ደግሞ ምርጥ ድምፃዊና ውብ ግጥም አዋደው የሚሠሩ እንደእናንተ ዓይነት ዕንቁ ልጆች ጠፍተው ጆሮአችንን አስገድደው እየደፈሩብን እንገኛለን።

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 4 дні тому +6

    ታሜ ቲጂ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ❤❤❤

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 День тому +1

    ከማደንቃቸው አርቲስቶች አንዷ ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቲጂዬ ደሞ በጣም ተናፍቀሻል በአዲስ ስራ ነይልን ቶሎ እኖድሻለን ቲጂዬ ❤

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 4 дні тому +7

    ደስ የሚል ቤተሰብ ፣ምርጥ ድምፃዊ
    ቆንጆ ፕሮግራም

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 дні тому +12

    ቲጂ - ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ያየሁሽ Washington DC ነበር ። በጣም እንወድሻለን ዛሬ ሰላየሁሽ ደስ ብልኛል ጥሩ ድምጽ አለሽ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ። Tamiru - ቲጂ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 дні тому +14

    " ተ ረ ታ ሁ" የሚለውን ሙዚቃሽን ልረሳው አልችልም በአንቺ ድምፅ ልዩ ነበር♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 4 дні тому +3

    🌺 🌺 🌺 ቲጂ የከተማ ልጅ እድሜ ጤና ይስጥሽ ባለሽበት . የገረመኝ...በናንተ ጊዜ እርስ በርስ ክብርና ፍቅር ነበራችሁ🙏
    በአሁኑ ጊዜ ዘንድሮ ፍቅር የለም ገጣሚውም ከያኒውም ዘፋኙም ዘር ብሄር ቆጥሮ ነው የሚሰራው።
    ታሜ Thank you 🙏 እግዚአብሔር ያክብርህ ቲጂን በማቅረብህ

  • @Jerry-e27
    @Jerry-e27 4 дні тому +2

    ታሜ እናመሰግናለን እንኳን በUA-cam መጣህልን 🙏❤️ Video ውን የምታዩ ሁሏ Subscribe እያረጋቹ ይገባዋል

  • @gashpawlos
    @gashpawlos 3 дні тому +1

    ቲጂዬ ልጅነታችን ሁሉ በአንቺ ሙዚቃ ተቀኝቶ ነበር። ታምሩ ቲጂን ሰለአገናኝን እናመሰገናለን።

  • @19tahsase
    @19tahsase День тому +1

    TG የምወዳት በተለይ የአመትባል ዘፈኗ እኔም ብየዳቤት ስሰራ የከተማችን የሐሙሱ የገበያ ቀን ከተለያዩ ቦታ ከአቃቂ ደብረዘይት ዱከም ሞጆ ከናዝሬት ካለምጤና ከዝዋይ ካዳሚቱሉ ከቆሼ ከኢንሴኖ ቡታጀራ ......እዛች ከተማ የማይመጣ ነጋዴ ገዢ የማይለየያት ሞቅያለችው የተወለድኩባት ያደኩባት ከተማዬ አሁንም ሳስበው እባዬ ይመጣል አውዳመቱ የቲጂ የመናለብሽ የበአል ምርጥ ዘፈኗ የጥሌ አሲዬ ቤሌማ ሰንቱን ልበል ምን ዋጋለው በትዝታ ወደኋላ ሔድኩ......

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w День тому

      @@19tahsase የት ሀገር ነው ብየዳ ትሠራ የነበረው ልጄ?

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 дні тому +2

    እኔስ 90ዎቹን ናፍቄአለው

  • @melakeberhan8753
    @melakeberhan8753 4 години тому +1

    አቤት መረጋጋት አቤት የአገር ፍቅር ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን !!

  • @RitaYohannes-q7i
    @RitaYohannes-q7i 4 дні тому +3

    ቲጂ እንኳን ከነበተሰብች ለመስቀል በዐል በሰለም አደረሳችሁ ። ረጀም እደሜ አመኝልሻለሁ።

  • @californa6827
    @californa6827 4 дні тому +6

    ቲጂ እቴቴን ትመሰላለች ፈራማዬ አለሙ ማለቴ ነው

    • @ሳሌምሳሌም
      @ሳሌምሳሌም День тому

      አይ ፊርማዬ አለሙ የማልረሳት ገጣሚ ነበረች ቶሎ ተቀጠፈች

  • @Alem844
    @Alem844 2 дні тому +1

    ታሜ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን 🙏

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 4 дні тому +2

    ወይኔ ብርሃኑ you tubes እንዳለው ያየሁት አሁን ነው የምወድህ ድንቅ አርቲስት አሁኑኑ ዳይሬክት ሰብስክራይብ ❤❤❤

  • @zelalemketema9338
    @zelalemketema9338 4 дні тому +2

    የሚነዝር ጥልቅ የሆነ ድምፅ ያላት ፈጣሪ ታላቅ ስጦታ የሰጣት ድምፃዊት ነች! አንዳንድ ግዜ ፈጣሪ ምድር ላይ የሰጠንን ስጦታ ከጀርባ ሆነው ለገንዘብ የተገዙ ሰዎች ስጦታዎቻችንን ሳናጣጥም ያልፋሉ። እንዲህ አይነት ሰዎች ግርዶሽ ናቸው። ከላይ ከፈጣሪ የሚሰጥን ስጦታ እየጋረዱ እራሳቸውን ከፍ ለማድረግ ብቻ ከገንዘብ ጋር ይቆርባሉ!

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 дні тому +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ መላ ቤተስብ beautiful family God blessed y'all❤❤❤

  • @filimon683
    @filimon683 4 дні тому +3

    ቲጂ የአራዳ ልጅ አወራሯ እራሱ ደስ ሲል በቆንጆ አዲስ ስራ እንጠብቅሻለን❤

  • @defender251
    @defender251 4 дні тому +7

    ግራ ገባን ስጦታው 2016 ነዉ አመቱ ግን 2017

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 дні тому

      😂😂😂👌😊

    • @Maxi-e8z
      @Maxi-e8z 4 дні тому +1

      ርዕሱን በደንብ አንብበው ጣሊያን ነበርን ነው የሚለዉ እንጂ ጣሊያን ነን አይልም 😂😂😂😂😂

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 2 дні тому

      😂😂😂😂

  • @Aberos556
    @Aberos556 4 дні тому +5

    ቲጂ አማረኛ አስተምሪያቸው በጣም ያሳፍራላል

  • @yabsiramitiku8611
    @yabsiramitiku8611 Годину тому

    ቲጂዬ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ወይ ድምፅ በጣም ነው የሚመስጠው ታሜ የጠፋችውን ቲጂን አስታውሰህ ስላገናኘኽን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @asmattekle2172
    @asmattekle2172 4 години тому

    ታሜ ክብር ይገበሃል በዚ ምንወዳት ምንናፍቃትን ቲጂን በዛ በኩል ታሪካዊ ቦታዎችን አስታርቀህ ልባችንን ሞልተህ እየጓጓን ፕሮግራሙን ጨረስከው እናመሰግናለን ፈጣሪ እንዳንተ በጥበብ የተሞሉ ሰዎችን ይባርክልን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 10 годин тому

    አርቲስት ታምሩ ብርሃኑና ድምጻዊትቲጂ በቀለ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል፣ ቲጂ በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን በአኗኗርሽም የተለየሽ መሆንሽን አይቻለሁ፣ እና ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርን የውጭ ሀገር ዕቃ ስንሰበስብ እናንተ ጣልያን ሀገር በኢትዮጵያ ዕቃ ተውባችሁ ማየት ገራሚ ነው፣
    ሀገር መውደድ እንደዚህ ነው፣'
    ቲጂ እግዚአብሄር ቢረዳሽ ልጆችም አንቺም ከሀገራችሁ ጋር ያላችሁ ቅርበት የሚሻሻልበት ሁኔታ ብታመቻቺ፣ በሆነ ስራ ብትመጪ ቲጂዬ ፣ ልጆችሽ አማርኛ ቢችሉ ደግሞ አሪፍ ነው

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele 4 дні тому +2

    በፈጣሪ ከላይ ሲሰጥ እንደዚህ ነው አቤት ድምፅ !!!!!!!! በጣም ተናፍቀሻል እኮ ቲጂ

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 7 годин тому

    ቲጂ ብዙ ወደሁላ የቀረች የጠፋች ስለሚመስለኝ አዝንላት ነበር ።ዛሬ ግን እድሜ ለታሜ እንደውም በጣም በተሻለ ሁኔታ በትዳር በልጆች ከብራ ስላየሁእት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን።❤❤❤

  • @AshuAsfawe
    @AshuAsfawe День тому +1

    በጣም የማደንቃት የምወዳት አርቲስ

  • @AbebaGmeskel
    @AbebaGmeskel 11 годин тому

    ቲጂዬ እንዲህ አይነት ረጋ ያልሽ ጨዋ ጥሩ ጭንቅላት እንዳለሽ አላውቅም ነበር ከታሜ ጋር ባደረግሽው ቃለ መልልስ ተደስቻለሁ ዘርሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ አስተዋይ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 День тому

    በጣም ደስ የሚል ስርፕራይዝ ነው :ሳላመስግን አላልፍም ::በፍፁም አልጠበኩም ከረጅም ጊዜ በህዋላ ሳያት ወደ ህዋላ ሄጂ አስታወኩየስራቻቸውን ሙዚቃዎች በጣም ፖወርፉል ነበሩ ለምሳሌ ለእግሩ ውሀ ይሙቅለት 🤔
    ጭውውታችሁ ደስ የሚል ነበር :: ዞርዞር ብለህ ጥልያንን ስላሳይኽኝ አመስግናለሁ ::

  • @TesomeTesome
    @TesomeTesome 9 годин тому

    አንዳዶቹ comment ሰቺዎች ከ ፕሮግራሙ አላማ wuchi የዘር በሽታ ች ሁ መግባታችሁ ይገርማል ከፍቶች

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 4 дні тому +1

    👉🏽🫶🏽ቲጂ በቅርብ የማውቃት ጨዋ ስነስርአት ያላት ቁጣዋም ሙዚቃ የሆነ ምርጥ እህቴናት 🫶🏽ምኞቴ ፈጣሪ የሰጣትን ፀጋ ለፈጣሪዋ አምልኮ እንደምትጠቀምበት በመተማመን ነው🫶🏽ኤሊያስ መልካ ለብዙዎች አርቲስቶች ጌታ የተጠቀመበት የተገለገለበት ባሪያነበር በአንቺልብ ውስጥ ያስቀመጠውን ቃል ፈጣሪ ያለመልመዋል ቤተሰብሽን አንቺን ፈጣሪ ይባርክ🙏🏽❤️❤️🙏🏽

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 2 дні тому

    ቲጂ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ በስራዎችሽ ልቤ ውስጥ ገብተሽ የቀረሽ አርቲስት!አንቺን ከነቤተሰብሽ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።ጭውውታችሁን እያደመጥኩ በሃሳብ አብሬያችሁ ወደኋላ ተጓዝኩ።"ሳንሱሲ"😂እንዳላችሁት ነው እኛ ከገነት ሆቴል(ፖፖላሬ)የምንመጣው የመግቢያ እንክፈል እንጂ እናንተማ የዛ ሠፈር ልጆች መግቢያ መውጫውን ጠንቅቃችሁ ስለ ምታውቁ በባሕር ዛፍ ውስጥ ተሽሎክሉካችሁ በነፃ ተመለከታችሁ 😂በነገራችን ላይ የሮቤርቶ ጋርቤዚ ቤት ፖፖላሬ እኛ ሠፈር ነበር፤ሀይጎ ኬርቤኪያን፣እንዲሁም ኢትዮጵያዊው ስዩም።ሥዩም ለመወዳደርያ የሚያደርገው ጫማ የወታደር ከስክሱን😂 ሌላው በህፃናት እኛ ሁለት ይዘን የምናመጣቸው ተወዳዳሪዎች ነበሩ የጣና ጋራዥ ባለቤት ልጆች 🥰 ሳጠቃልል ቲጂዬ ትችያለሽ!!!

  • @ayelebelachew2822
    @ayelebelachew2822 3 дні тому +3

    araeya ebakeh ebakeh yetewedajuan tg bekele albem tolo adirsen.

  • @ayelebelachew2822
    @ayelebelachew2822 3 дні тому +1

    አርአያ እባክህ የተወዳጅዋን ቲጂ በቀለ አልበም ቶሎ አድርሰን።

  • @tigist422
    @tigist422 4 дні тому +2

    በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነበረች አውዳመቱ እንዳንተ አላየሁም በምድር ላይ

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 11 годин тому

    ምህረትን ይቅርታን ጅግንነትን በጣሊያኖች ላይ ላሳዩን ለእምዬ ምንሊክ ክብር ይገባቸዋል

  • @onelove1703
    @onelove1703 4 дні тому +2

    በጉጉት ነው ያየዋት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 3 дні тому +1

    ❤❤❤ወይኔ ቲጂዬ ሥላየውሽ ደሥብሎኛል ፈጣሪከነቤተስቦችሽ ይጠብቅሽ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 День тому

    ስለ ጣልያን ቅርስ ብቻ አውራልን
    ስለ ኢትዮጵያ ቅርስ ማውራት ትልቅ ስህተት ነው በአመት አመት ጦርነት የምታስተናግድ ኢትዮጵያ ስለ ቱሪስት ማሰብ ስግብግብነት ነው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 День тому

    ኢግዚብሽን እሷን እነላፎንቴን ለማየት አምሽተውብን በጏሮ በር ወተን የጠፋነውን መቼም አረሳምውም ስላየሁሽ ደስ አለኝ

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 години тому

    Tame ለካቶሊክ ቲቪ የሚሆን ሃይማኖታዊ ቪዲዮ ብታመጣ

  • @Mesfinyetesha
    @Mesfinyetesha 2 дні тому

    ሐገራችን ከኋለኞቹ ምንም የተሰራልን ሲስተም ስለሌለን እነሱ ጋ ለመድረስ መጀመሪያ ከምንም በላይ በያንዳንዷ ነገር የሕግ የበላይነት ሐገሪቷን እሚመራት ኮንስቲቲዩሽን ላንዴና ለመጨረሻ መቀረፅ አለበት ነበርን ከሚለዉ ተረት ተረት ወሬ ወጥተን ሐገር በሕግ እንጂ በሠዉ አይመራም

  • @SM-bx4jz
    @SM-bx4jz 7 годин тому

    ቲጅ ባህዳር በ 90 ወቹ ከነ ታደለ ሮባ ጋ አባይ ማዶ ሞዚቃ አቅርባችኋል አስታውስለሁ ።

  • @FETIAHUSSIEN
    @FETIAHUSSIEN День тому

    የእውነት ነው የምልህ እኔ ባለሁበትአገር ቱሪስት ሲጋዝሳይ እዴትእደምቀና መቼይሆን አገራችን እደዚህ የምትረጋጋውእላለሁ ሌላው ቲጂን ስላሳየከንከልብእናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @tadesirak7841
    @tadesirak7841 2 дні тому

    የገና እና ፋሲካ ድምቀት with beautiful,extraordinary vocal gift.

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 4 дні тому +1

    ከምር እጅግ ቆንጆ የሙዚቃ ብቃት ያለሽ እህታችን ነሽ። ሁሌም እናደንቅሻለን ፣ እንወድሻለን። በድጋሚ አንድ አልበም ብትለቂልን ደስታችን ከፍ ያለ ነው ።❤❤❤❤

  • @begnagojomedia
    @begnagojomedia 11 годин тому

    One new subscriber here. You did good job, cause of TG is my best Musician. Really thank you very much. Keep it up😍😍😍

  • @danielgebremariam3479
    @danielgebremariam3479 2 дні тому

    Stand for humanity, truth and justice. With out humanity and sympathy Ethiopia will 🇪🇹 be collapsing very soon 🔜. I disagree with your beloved husband perspective. Ethiopia isn’t unique . This kind of imagery speech and ideas isn’t save Ethiopia . Ethiopia already failed state . Wake up Habesha before collapse your country.

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 3 дні тому

    So so glad to see TG after soo many yrs
    Glad she is safe & sound.
    ረጋ ያለች & very talented !!
    Tame - u doing awesome job, keep it up !
    የልህቀት ማእከል 😄

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 дні тому +1

    ዋዉ ቲጂ የምወድሽ ድምፃዊት♥️🌺እንክዋን አየሁሽ ድምፀ መረዋዋ ቲጂ♥️🌺ጥፍት ብለሽ ነበር :: እንክዋንም አየንሽከነቤተሰብሽ🙏🏾ታሜ እናመሰግናለን♥️🌺እንደዚህ የጠፉ ባለሞያዎችን እያፈላለግህ አቅርብልን🙏🏾መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ከUSA🇺🇸

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 4 дні тому +1

    Tg santegibsh eko new yetefashibin yan yemesele sirawoch sileseteshinim enamesegnalen..

  • @lemlemtadesse3924
    @lemlemtadesse3924 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም በጥሩ ነው የለችው ህታችን 🎉❤

  • @yenekonjo6751
    @yenekonjo6751 4 години тому

    enkwan adersachu...Tg...im happy to see u long time 90s😍

  • @adeytessema2181
    @adeytessema2181 День тому

    Love love love Tg. Im so happy to see her and her stable and beautiful life. Im so happy for her. She looks like a happy woman, wife, and mother!

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 4 дні тому +1

    ሼም የላቸውም እስከምትሞት እየጠበቁ ይሆናል አበጋዝ ሺዎታ ጥሩ ስብህና ያለው ሰው ነው ችግሩ አርያ የሚባለው ከርሳም ተሳስተሻል አርያ የሚባለው ሆዳም እናውቀዋለን ጅብ አገጭ

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 4 дні тому +1

      ካልተሳደብክ ሀሳብህን በጨዋ ደንብ ማስረዳት አትችልም ታሳዝናለህ😢😢

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 9 годин тому

    ቅድስት ሃገር ታድለህ። ሳልሄድ እንዳልሞት አደራ ጌታዬ 🙌

  • @danielgebremariam3479
    @danielgebremariam3479 2 дні тому

    I love Tegeste . She’s amazing musician . We miss you . God bless your beautiful family!

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 4 дні тому +2

    "ድህነት አይኑ ይጥፋ" ትላለች እናቴ ::

  • @bedrumohammed7357
    @bedrumohammed7357 4 дні тому +2

    Really I love your program you are so professional.

  • @HaymanotAlemu-vv7ru
    @HaymanotAlemu-vv7ru 21 годину тому

    ለምንድነው መቼ ነው ኢትዮጲያ የምትሄጂው ብለክ ያልጠየካት?

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 дні тому +1

    ቲጂየ የጂጂ የልብ ወዳጂ❤እወድሻለሁ❤

  • @mikiyfox8873
    @mikiyfox8873 2 дні тому

    🙌🏿🙌🏿subscribed This channel guys this guy work so hard thank you tama 🙌🏿🙌🏿

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 2 дні тому

    ታሜ ጥንቅቅ ያለ አርቲስት ነህ ቲጂዬ ደግሞ ቆንጆ ድምጻዊ❤❤

  • @tsegatsega8659
    @tsegatsega8659 День тому

    ቲጂ የበዓል ሙዝቃሽ የልጅነታችን መቸም አይረሳም

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 4 дні тому +1

    ታምዬ ነብሴ እንዲ የጠፏ ሙዚቀኞችንም አስታውስልን በርታልን

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 4 дні тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጅ

  • @Yayu-c1t
    @Yayu-c1t 4 дні тому +2

    ቲጂ ትዝታየ❤❤❤

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 3 дні тому

    Forward this video to Ethiopian Turisem Commission, please.
    They are deep sleeping

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 2 дні тому

    የቲጂን ጨርስልን መጀመሪያ አታሰልቸን አስሬ እያቆምክ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 4 дні тому +1

    Tame aten almadenke almakeber nefugente new big respect & love ❤️

  • @ermiasdubalealemu3639
    @ermiasdubalealemu3639 4 дні тому +1

    Ke Lafonten'och gar.. Kabu kabu .. yetechawetechw.. dimtsua.. close to soul.

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 дні тому

    Tgii yarda Lege great speech wonderful great voice olso nice family thank you for share brvo 🙏

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 39 хвилин тому

    እንክዋን በጤና ኖረሽ አየንሽ የ90ቹ ፈርጥ ❤

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 День тому

    Tigiyyyy yene konjo enkoan ayehuesh 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @minalushretaentertainment3629
    @minalushretaentertainment3629 4 дні тому +1

    የኔ ወርቅ ቲጂዬዬዬዬዬዬ የምወድሽ❤❤❤ ቲጂዬ ታምዬ እንኳን አደረሳችሁ❤❤

  • @hirutanbessie-kt2zm
    @hirutanbessie-kt2zm 5 годин тому

    Bravo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 arefe begr akere akrebeklene tamy

  • @helensolomon592
    @helensolomon592 3 дні тому

    ስርአትሽ ደስሲስል በጣም ቆንጆ ቆይታ ተመስጬ ነው ይስማሁት

  • @adamdawit-w6s
    @adamdawit-w6s 4 дні тому +2

    እንኩዋን አደረሰሽ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 4 дні тому +1

    tigya ahune legta zemerelte esu new meyawatash🎉🎉🎉

  • @mimimamo5288
    @mimimamo5288 4 дні тому +1

    TAME ante melkam sew God bless you more ❤❤❤

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 4 дні тому +1

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤ ድምጽሽ እንዳለ ነው

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 дні тому

    Arbegoch dabobet Guy name is Getacew. Tefsisa

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 22 години тому

    ቲጂ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ልጆችሸን ያሳድግልሸ

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 дні тому

    Teady Afro ye musica bilx new alalechim kemir esu yemusica bilx new

  • @user-sy3hl4ys9o
    @user-sy3hl4ys9o 4 дні тому +1

    You keep saying something I don't want to hear!

  • @abinetalemayehu9056
    @abinetalemayehu9056 День тому

    Thank you. The Vatican is not Rome. Vatican is independent

  • @MK-xe8hq
    @MK-xe8hq 4 дні тому +1

    አንደበተ ብርቱ የተረጋጋች ጎበዝ

  • @LenseDula
    @LenseDula 4 години тому

    WE MISSED YOU BOTH ❤❤❤ HAPPY TO SEE YOU AGAIN

  • @NeHase16
    @NeHase16 3 дні тому

    ብሬ እንኳን አደረሰህ። ጁላይ ልጄንይዤ ሮም ለጉብኝት ሄጄ ነበር። በግሩፕ ተሰብስበው ትንሽዬ መለያ ጨርቅ ይዘው የምታያቸው በጋይድ እየተመሩ ለመጎብኘት ትኬት የቆረጡ ናቸው፤ እርግጥ ነው ከነዛ ውስጥ 3, 4 ወይም ጓደኛና ቤተሰብ ይኖራሉ። የቅዱስ ጴጥሮስን መቃብር ቦታ እዛው ዐብይ መንበሩ ሥር ተሳልመኻል ብዬ አስባለሁ። መልካም አዲስዓመት 💚💛❤️‍🩹

  • @hirutanbessie-kt2zm
    @hirutanbessie-kt2zm 5 годин тому

    Sewdesh ehety edemena tena yesetesh sewesh ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉