ወሮ አዝቢያ ከአሜሪካ። እናታቸውን የሚወዱ የሚያዩት ዝግጅት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • እናት እምነት፣ ፍቅር፣ ብርታት የምንማርባት ድንቅ ዓለም ናት፡፡ እናት ስትናገር መስማት ትልቅ በረከት ነውና ሁላችሁ ስሙት

КОМЕНТАРІ • 32

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 2 дні тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መዉደድና ከሱ ጋር መኖር እንደ ብዙዎች እናቶች እንደ እናታችንም የተረጋጉ ንግግራቸው ራሱ ዝግ ያለ ደስ የሚሉ እንደሚያደርግ ተምሬያለሁ እድሜ የስጥልን እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma 2 дні тому +3

    ሰላም ቀሲስ እንደምን አሉ እኔ 34አመቴ ነው 5 ልጆች አሉኝ 6ኛ ልጄን ነፍሰ ጡር ነኝ ሌላ ዪቲዩብ ላይ ቀርበው ያሰጡን ትምህርት እጅግ አስተምሮኛል አብዛኛው እኔ ህይወት ውስጥ ያለ ነው አመሰግናለው

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይጥልን አባታችን ይህንን ፕሮግራም ስለጀመሩልን ምርጥ የሆኑ የኦርቶዶክስ እናቶችን እየጋበዙ ስለሚሩን ለእቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 7 годин тому

    ❤ ልጅ አተዳደግ ለአባወራ ክብር ና ለእግዚአብሔር ቅርብ መሆን አስተምርውኛል ❤ እርጅም እዴሜና ጤና ይስጥልኝ ቀሲስ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 4 години тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን ቀሲስ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 дні тому +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር ይለየን አሜን🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 2 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን እናታችን በጣም ጥሩ ትምሀርቶ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 дні тому

    የኔ እቁ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ድቅ ምስክርነት ነዉ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 дні тому

    እካን ደናመጡ እግዳችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን! ምህረቱ በዝቶሎታል❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እደሜ ከ ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲እናታቺን ❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምራቺን ቃል ሂወት ያሰማልን 💞💞💞💞💞🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቄስስ። እንዲህ አይነት ትምህርት የሚሰጡ እናቶችን ስለገባዝከን።

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏እናመስግናለን መምህር አሜን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናት እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @mengistujabour62
    @mengistujabour62 День тому

    በመጀመሪያ አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዝቢያ አንቺ የዓለማችን ምርጥ እናት ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz 2 дні тому

    Egziabher yistelen🙏Tiru temeheret new yesetun❤❤❤

  • @SelamFeleke-md8vc
    @SelamFeleke-md8vc 2 дні тому

    እንደው እግዚዓብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት መምህራችን ለመመረቅ የበቃው ባልሆንም ልመርቆ እኔ ብዙ እንደተማርኩ ብዙ ፍቅር ፀጋና በረከት በቤቶ ይሙላ!!

  • @ወርቅአፈራሁመለስ

    ምርጥ እናት እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ

  • @aynalemashe6794
    @aynalemashe6794 2 дні тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባቴ

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 2 дні тому

    Amen amen amen Egezabher yemesgen memher betam Teru temhert new ❤❤❤❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 2 дні тому

    እግዚአቤሔር ይመስገን እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነውየሰጡን እናታችን
    እና እግዚአቤሔርን ማመስገን ትልቅ ጥቅም እንዳለው ነው እሱ የሰጠንን ከራስ ፀጉራች እስከ እግር ጥፍራችን ስለሰጠን ሁል ጊዜ እሱን ማመስገን እንዳለብን እንድሁም እሳቸው ከተናገሩት ውስጥ መስታወት ሳያዩ በፊት ፈጣሪን ማመስገን እንዳለብን ነው እናታችን እድሜ ከጤና እስከባለቤቶ ይስጦት

  • @gabrielmichael378
    @gabrielmichael378 День тому

    Lehulum beteseb, wolaj tekami yehone mikir from a humble down to earth melkam enat. Thank you.

  • @kuku1277
    @kuku1277 2 дні тому

    I have had the privilege of knowing Azbia personally, and she is an outstanding individual. Her grace and calm demeanor have a remarkable influence on those around her. I wish her ongoing blessings and success.

  • @zena4992
    @zena4992 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን መምህር እደዚህ ውብ ፕሮግራም ስለሚአቀርቡልን እናቴ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @tigistfikre4527
    @tigistfikre4527 День тому

    EGZIABEHER YEMESGEN ! እታችን ጥሩ ምክር ነው የሰጠውን ህግዘቤ የበረከት ። Ethiopia parent's we need lots of Communication need Comnct

  • @makisart1839
    @makisart1839 День тому

    THATS MY AUNTTTTTTTTTTT❤😂

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 День тому

    Amen

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 2 дні тому

    Amen

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ❤❤❤❤

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 2 дні тому

    ❤❤❤