#በታዋቂዉ_ባለፀጋ_ቤት_ምን_ተፈጠረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 265

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Місяць тому +64

    አቤት ጉራጌ የኢትዮጵያ ኩራት ባህሉን ሀይማኖቱን ጠብቆ የሚኖር ደስ ሲሉ አይለያቹሁ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን ኬሄር ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ነጋሽዬ ተባረክ በስደት ያለውን በዝህ ባህል አስደስትከን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤እሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ሰጪ ያድርገን ማሪያምን🙏🙏🙏❤❤

    • @AbdiSeyfu-l5i
      @AbdiSeyfu-l5i Місяць тому +4

      አው ጉራጌ አሪፍ ነው ከአማራ ክልል የሚመጡ የሀይማኖት አስተማሪ ነን ባዮሽ ከሙስሊም ወገኖቻችን እያናከሡ አስቸገሩን እንጂ

    • @እሙየልጃናፋቂ
      @እሙየልጃናፋቂ Місяць тому

      @@AbdiSeyfu-l5i እግዚአብሔር ያርቅላቸው እግራቸው ስር ይጣልላቸው🙏😥

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Місяць тому +16

    ጉራጌ የሶዶጉራጌ ባጠቃላይ ውሰጤናቸው ምርጥ የኢትዮጵያልጆች የሰራሰዎች ውድድነው የማረጋችሁ ሰላማችሁይብዛ ፍቅርናችሁ።👍💚💛❤️ ነጋሸ ሚዲያ ምርጥሰው የምትሰራው ሰራያኮራል ተባረክ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Місяць тому +32

    የጉራጌ ልጆች በጣም ቆንጆ ናቸው
    መርካቶ ባይወጦ ፅሐይ ባይነካቸው
    አቦ ጉራጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው
    🙏🙏🙏💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍❗❗❗

    • @ነፉTyoub
      @ነፉTyoub Місяць тому +1

      እነማሳግነለን❤❤

    • @BeautyfulBahrain
      @BeautyfulBahrain Місяць тому +2

      ቢወጡ ለስራ ነው

    • @BeautyfulBahrain
      @BeautyfulBahrain Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እናት አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን ህፃናቱም የተደሰቱትን ደስታ ሁሉ አባታችን የዚህ ሁሉ ደስታ በቤቶት ይግባ ❤🙏

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 Місяць тому +1

      @@BeautyfulBahrain አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 Місяць тому +2

      @@BeautyfulBahrain ጉራጌ እማ በሥራ አይታማማ ታታሪ ነው 💚💛❤️🌼🌻🌼

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Місяць тому +9

    ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርክ ብሔርተኘነትን ጥሎ ፍቅርንና አንድነትን ስላስተማረን ነጋሽ ያቀረብክልን ቪዲዮ አጂግ ጠቃሚ ነው በርታ።

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Місяць тому +22

    እንዴት ደስ ይላል እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አቶ ትዛዙ ላደረጉት መልካም ነገር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ከነመላ ቤተስቦዎ ❤❤❤

  • @Aemro-d5o
    @Aemro-d5o Місяць тому +4

    አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የወለድከው የገዛኸው የሰራኸው ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Місяць тому +1

    ጋሽ ትእዛዙ እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ መልካም የባህል አምባሳደር የተዋህዶ እንቁ ። እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልህ❤🙏🙏🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Місяць тому +5

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የጉራጌ ባህል ይለያል ውቧ አገራ ሰላምሽ ይመለስ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Місяць тому +5

    የሰማይ ቤትዎ ብርሐን ይሁን መልካምነት ለራሰ ነው ሰጡ ይሰጣችኋል ይላል ቃሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥዎት ኖሯቸው የተጠቀሙበት ጥቂቶች ናቸው

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Місяць тому +1

    ኧረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ቀኝ አዝማች ጉራጌ ልጅ ይዉጣልሽ ፈጣሪ የልፋትሽን አይቶ ልጆችሽ ቄያቸዉን ወገናቸዉን ጠያቂ ጠባቂ ያርጋቸዉ አሜን 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Місяць тому +10

    ለናቶት ከዚህም በላይ እድሜና ጤና ይሰጣቸው አናቱን የሚንከባከብ ብድራቱን ያገኛልእና

  • @hao90
    @hao90 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን
    በእድሜ በጤና ያኑረል❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🙏

  • @genethailu9853
    @genethailu9853 Місяць тому

    ጋሽ ትዛዙ ከብዙ መከራ በኋላ እዚ በመድረስህ በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Tesfu_13
    @Tesfu_13 Місяць тому

    Thank you presenting my culture as it is, kudos to you negash media! This is my culture!!

  • @aducy2052
    @aducy2052 Місяць тому +34

    ነጋሽ፡የሚገርመው፡ጉራጌ፡ሲምርቅ፡ለሰጠብቻ፡ሳይሆን፡ለመላው፡አለምህዝብ፡፡ጭምር፡ነው፡ሁሉም፡ለጉራጌ፡አንድ፡ነው፡፡መድሀኒያለም፡ከፊትህ፡ይቅደም 33:57

    • @meklitmimi5660
      @meklitmimi5660 Місяць тому +1

      አሜን

    • @MoodMmood-b2e
      @MoodMmood-b2e Місяць тому

      አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc Місяць тому +20

    ነጋሽ ባህሉን ስላስተዋቅህልን እናመሰግናለን

  • @EngdaEngda-e7p
    @EngdaEngda-e7p Місяць тому +7

    ተባርክ ጸጋው ያብዛልህ
    ሁሉም የጉራጌ ባለሀብት ካተበተማሩ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Місяць тому

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL HISTORY'S LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 🙏🏻 👍 GOOD JOB 💚 💛 ❤️ 💪🏽 👍 🙏🏻 GOD BLESS YOU ALL ❤❤❤❤

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy Місяць тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ያባቶቻችን የቅዱሳን ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን!!
    ለመስጠት የተዘረጉ እጆች ምንኛ የተባረኩ ናቸዉ አበታችን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AregaGebere
    @AregaGebere Місяць тому +2

    ነጋ ሽ ናሁ እያለሕም በጣም አደንቅሕ ነበር አሑን ደሞ የበለጠ እንድወድሕ አርገኸኛለሕና ተባረክ የጉራጌ ምርቃት ከፍ ወደለ ደረጃ ያድርሥሕ ከፍበል አድናቂሕ አረጋ ገብሬ ከእንደጋኝ ጉራጌ

  • @teshalechwolde544
    @teshalechwolde544 Місяць тому

    እግዚያብሄር አምላክ ያክብራቹ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet Місяць тому +37

    ጉራጌ ስለኢትዮጵያ ነው የሚፀልየው።

  • @buche4532
    @buche4532 Місяць тому +1

    በጣም አመሠግንሀለሁ ይኸንን ሰዉ ታሪክ ማቅረብህ። መጀመሪያ እኔና ልጄ ከሲዳማ ሄደን የምናርፍበት ሣህለተ ምሕረት አካባቢ ባለዉ ሆቴሉ እናርፋለን ከዛ በሗላም እህቶቼም እዛዉ ሆቴል ያርፋሉ። ለኔና ለልጄ እንደቤታችን ነዉ። ሁሉም ሠራተኞቹ በጣም በጣም እንግዳን የሚያመቻቹ የምርጦች ምርጥ ናቸዉ። በዚሁ እንድትቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።።

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf Місяць тому

    ነጋሽዬ ተባረክ በስደትሆነን ያገራችን ባህል ፍቅር አንድነት ስላሳየኸን ደስብሎናል።ኡፍፍፍፍፍፍፍፍእዴት ደስይላል።

  • @wu6219
    @wu6219 Місяць тому +1

    እንዲህ ፀጋ የበዛላቸው አባቶቻችንና እናቶቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Місяць тому

    ደስሲል ጉራጌ እናት እና አባት አክባሪ ❤❤❤❤ወድማችን የተዋህዶ ልጅ ጋዜጠኛው ተባረክ❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому

    ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰህ ዘመነ ማቲዎስ የሰላም የጤና የበጎ ምኞትህ ስኬት የምታይበት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ❤❤❤

  • @RahMamm-r8o
    @RahMamm-r8o Місяць тому

    ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ እንኳን አደረሰህ ጀግና ነህ በጣም ደስ ይላል በሰላም ይመልሳችሁ

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 Місяць тому +7

    I love Gurage best Ethiopian keep your culture and faith God blessed ❤❤❤

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc Місяць тому +1

    ጋሼ እና ማሚ ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝምልን ልጆችህንም ቤተሰብህንም ይባርክልህ

  • @grandethiopiatours
    @grandethiopiatours Місяць тому

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አመቱን የፍቅር ሰላም ያድርግልን የሚቀጥለው አመት እግዚአብሔር ይፍቀድና መስቀልን አብረን እናከብራለን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Місяць тому +1

    የተከበሩ ወንድማችን ቀኛዝማች ትእዛዙ ኮሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Місяць тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የተቢ ብለናል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ደስ ሚል አባት ናቹው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹው ለሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን ይስጥልኝ

  • @fekadunurga7048
    @fekadunurga7048 Місяць тому

    አማን አሚን አሚን !!!
    በጣምደስ ይላል
    በጤነ በፍቅር ይጠብቅልን

  • @Kegn-de6ll
    @Kegn-de6ll Місяць тому

    ጌታሆይ አንደዚህ አይንቶች አባቶችን ቀና ሰውችን አብዛልን የውነት ያስቀናል ላመቱ ያድርስልን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Місяць тому

    ጋሽ ትእዛዙ ብዙ ፈተና ያለፈ ጀግና ሞቼ ነው የምወድህ የወገን ኩራት ነህ❤❤❤

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa Місяць тому

    ለአባታችን ለናታቸው ለልጆቻቸው ጤና ዕድሜ ፍቅር በቤታቸው በዘራቸው ይብዛ ሁሌ ጌታ ከነሱ ይሁን

    • @AmeleNurga
      @AmeleNurga Місяць тому

      እማማ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው ልጆቻቸው እና ዘሮቻቸው ይባረኩላቸዉ አይደለም ለጉራጌ የኢትዮጵያ ብራሀን ያድርግልን

  • @ErmiasAmare-ju4bz
    @ErmiasAmare-ju4bz Місяць тому

    እግዚአብሔር እድሜዉን ከጤና ይስጦት አባቴ

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet Місяць тому

    Priceless. God willing I am inviting my self next year. By the grace of God. 🥰🙏🙏🙏🙏. What a blessing 🙌 🙏

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Місяць тому

    አመት አመት ያድርሳችሁ።ባህላችንን እንደዚህ ባሉ ለባቶች እድሜ ሰጥቷቸዉ ለሚያደርጉት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸዉ

  • @HailuFente-u8u
    @HailuFente-u8u Місяць тому

    ነጋሽ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ

  • @retibeta
    @retibeta Місяць тому

    እንኳን አሰላንህም በላለዴ ይማጣ የተንቢ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ አቶ ትዕሳዙ ኮሬ በእውነቱ የጉራጌን ብቻ ሳይሆን የኢ/ያ ባህል እንዲታይ በአንድ በባህል አዳራሽ ውስጥ እንዲታይ ያረከው ጥረት ቀላል አደለም የዚህ ሁሉ ሽማግሌ ምርቃት ይድረስልክ የሁንልክ ኬር የሁን የሁን ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemilsiedEcoffee
    @JemilsiedEcoffee Місяць тому +1

    አንዳንድ የጉራጌ ባለሀብቶች ከዚህ ወንድማችን ምን ተማራችሁ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ ቲናህ ሟን ይሰራ

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Місяць тому

    አሜን አሜን ዘላለም ሳይቸግርህ ኑር

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 Місяць тому

    እጅግ አስደናቂ ነው!!!!!የሰውዬው ትህትና ይገርማል መስጠት ምን ያህል አርኪ ነው !በመሪጆይ ያረገው አስተዋፅኦ በአይኔ አይቻለሁ "ስጡ እሰጣቹሀለሁ" እና ቃሉ!!!!! ነጋሽ ክበር

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 Місяць тому

    አቤት ስወዳቹ😘 ጉራጌ ለሀይማኖታቸው ያላቸው ቀናኢነት ከማንም በለይ ነው ጉራጌዎች እወዳችኋለው ወንድማቹ ነኝ 😘😘😘

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Місяць тому

    እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋውን ያላብሳቸው ደስ የሚል ህብረተሰብ ሞቼ ነው ምወዳቹ ❤❤❤❤❤

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w Місяць тому +2

    ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ! መኖር ማለት እንዲህ ነው አንተ ወደዚህ ምድር የመጣህበትን አላማ እያሳካህ ነው!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +15

    መቼ፡ አጣሁት፡ ነጋሽ፡ የሚገኝበትን፡ ስፍራ? ተባረክ፡ ጋዜጠኛ፡ ነጋሽ!!!

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed446 Місяць тому

    ፈጣሪእድሜናጤናይስጥህአንተንመሣይተወላጆችያብዛልን እኛተወላጆችአንድነትናፍቅርንይስጠን

  • @girmaworku7906
    @girmaworku7906 Місяць тому +1

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ኢትዮጵያን አሳየኸኝ።

  • @ShasheShashe-v3d
    @ShasheShashe-v3d Місяць тому

    እግዚአብሔር ለወገኖችህ ብርሃን ሞገስ ስለሆንክ የአየህው የነካህው የረገጥከው ሁሉ የተባረከ ይሁን!!

  • @MengistuLemma-uq5jh
    @MengistuLemma-uq5jh Місяць тому

    ቀኝ ቀኝአዝማች ታላቅ ሰው የማይገፋው እድሜ ከፀጋ ይስጥህ

  • @Selme-g2z
    @Selme-g2z Місяць тому

    የእኔ።አባት እድሜ ፀጋውን የድልክ እመቤቴን ሰትሰጥ ይሰጥካል እንዳትተጠራጠር እግዚብኔር አሁንም ጤና እድሜ ይሰጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sebesebebecheni
    @Sebesebebecheni Місяць тому

    እድሜ ይስጥልን ❤❤

  • @MunaTemesgen-sd6ih
    @MunaTemesgen-sd6ih Місяць тому +1

    ጉራጌ ባህሉን እና አምነቱን ጠባቂ ኩሩ ህዝብ🥰🥰 ጨዋ ኢትዬጲያውያን

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 Місяць тому

    ተባረክ ፈጣሪከሰጠኝ ነውማለህትህ ታላቅነትነው ብዙቹ ሀብታቸው የነሱብቻይመስላቸዋል ግን አይደለም ከፈጣሪ አተሰጠእንጅ

  • @mulugeta4865
    @mulugeta4865 Місяць тому

    ደስ የሚል ቆይታ ነጋሽ እናመሰግናለን

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Місяць тому

    የጉራጌ ማህበረሰብ እጅግ ድንቅ ሕዝብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 Місяць тому

    Thank you God my family gurage I learn to help any body 🙏 your mom she look like my grandmother.

  • @SamsonKetsela
    @SamsonKetsela Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Місяць тому

    አገራችን ህዝቡ ፍቅር ተዋዳጅ ነበር ተማርን አዎቅን
    የሚለው ማሃይም አባላንጅ ይህን ሰው እድሜ ይስጥልን

  • @BirtukanTedla-l2w
    @BirtukanTedla-l2w Місяць тому

    አሁንም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Місяць тому +9

    በተለያየ. ቦታ. ለታሰሩ. ወገኖቻችን.
    ቤተ ሰዎች. በከፍተኛ. ችግር. ላይ. ስለሚገኙ. ሁሉም. ኢትዮጵያዉያን. ወገኖች. እጃችንን. እንዘረጋላቸዉ. ሜዳ. ለወደቁትም
    ጭምር. ከእ/ር. ዘንድ. በረከትን. ያሰጠናልና. ! የታሰረን. መጠየቅ.
    የታመመን. መጎብኘት. ያዘኑትን. ማጽናናት
    የተራቡትን. የተቸገሩትን. ካገኘነዉ
    ማካፈል. ቃሉ. ያዘናልና. !
    ቸር. ያሰማን. ያቆየን. !

    • @FortunaDesta
      @FortunaDesta Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰቦች ረጅም እድሜ ጤንነት ይስጦት ።ብርሀን ያብራሎት እንደርሶ ቅን ሰዎችን ያብዛልን እድሜ የማቱሳላ ይስጥልን ።

  • @bikisfikera1328
    @bikisfikera1328 Місяць тому +3

    የእኛ የኢትዮጵያን ልዩ ዉታችን የቤሔር ቤሔረሰብ አድነት ልዩ ዉበታችን ነዉ የቀደሞዉን ፍቅራችን ይመልስልን ሀገራችን ሳላም ያድርግልን የእርስ በርስ ጦርነቱን አጥፍቶ በሰላም ወተን እድንገባ የአምላካችን ፍቃድ ይሁን በቃቹህ ይበለን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +12

    ትልቅ፡ ክብር፡ አለኝ፡ ለጉራጌ፡ ሕዝብ! ጠላት፡ በዘራው፡ ክፍፍል፡ ለመጀመርያ፡ ጊዜ፡ ረብሻ፡ ብስማም፡ የጥንቱን፡ ፍቅር ከአይምሮ፡ የሚያወጣው፡ ኃይል፡ የለም!

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by Місяць тому +2

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳቹ አባቶቻችን ክብረት ይስጥልን
    ወንድማቼንነጋሽ የነካኸው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Місяць тому

    ስለ አንድነት ስለ ህብረት ለጉራጌ ህዝብ ምስጋና ይሁን አገሬን እዎዳልህ የቤቱ አሰራር ያምራል የሰይጣኑ ባንዴራ ሳይሆን ሰንደቅ አላማው ነው 👍

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA Місяць тому

    እንኳን ለጎራጌ መሰቀል በሠላም,አደረሳችሁ

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Місяць тому

    Wow nice 👍🙏🏻❤️❤️

  • @ewnetuzahlaf5757
    @ewnetuzahlaf5757 27 днів тому

    ኢትዮጵያ እናንተን ጉራጌወችን ብትመስል ምንኛ መታደል ነበር ❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض Місяць тому +1

    እኛ አማራወች ሙተን እምንወዳችሁ❤❤❤

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i Місяць тому +1

    ነጋሽ እንወድሐለን እንኳን ወደአገራችን መጣሕ ዋው

  • @Jahnegus1
    @Jahnegus1 Місяць тому

    ትትህናቸው የሚገርም ነው:: ኢትዮጵያ አለች ትኖራለች::

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Місяць тому

    አሜን🙏🌻🌻አሜን🙏🌻🌻አሜን

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy Місяць тому +5

    ጉራጌ ምርጥ ማህበረሰብ

  • @masero2tube-k9k
    @masero2tube-k9k Місяць тому +3

    ekan adrsachu egzabher yemsgn❤

  • @tamenehaile8812
    @tamenehaile8812 Місяць тому +1

    ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰህ ፤ አደረሰን ፤ አሜን !!!
    አስትያየት ለመስጠት ነው ፤
    ከነ ማእረግ ስም ትክክኛው መጠሪያ ፥ " በኹረ ምዕመናን ቀኛዝማች ትዕዛዙ ኮሬ" በሚል ይስተካከል ፡፡
    እንተ እየጠራህ ያለኸው ፥ " በኹረ ምዕመናን አቶ ትዕዛዙ ... " አይባልም ፤ ለወደፊቱ ይስተካከል ፤
    " አቶ " የሚለው በ" በኹረ ምዕመናን " ስለተተካ ነው ፤

  • @GfEt-b1k
    @GfEt-b1k Місяць тому

    ተበረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @AdmasuZemecha
    @AdmasuZemecha Місяць тому

    የሕይወት ዘመንሐበሙሉ ብርሐን ይሑንልሕ ከትውልድሕ ጭምር

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Місяць тому

    ሰው የተወለደበት ሀገር ሲያሳድግ እዴት እዴት እደሚያስደስት የትልልቅ አባቶች እናቶች መመረቅ ማለት መታደል ነው❤❤❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Місяць тому +18

    ተባረክ አባቴ ጉራጌ የኢትዮጵያ ኩራት ነው

    • @WeynwaWa
      @WeynwaWa Місяць тому

      አባታችን ጤናእና እና እረጅምእድሜ ይሰጥልን ኩራታችን ነህ

    • @WeynwaWa
      @WeynwaWa Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonaseKassa
    @YonaseKassa Місяць тому

    ትዛዙ ኮሬ እኳ ን ተወለድ ክ
    ለምታ ደርጋቸ ነገሮች ይመቻል ትግስቱ ና የናስ ከአዲስ እበባ መልካም መሰቀል

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Місяць тому +1

    አቤትትትትትትት...ቁርጡ ሲታይ ራሱ አመት ያጠግባል ።🎉🎉🎉

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena Місяць тому

    Congratulations to Mesqele cultures' celebrations communities in Siltey/Guragey zones amazing and impressive. 🎉😂❤😅🎉 Lovely Community.

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Місяць тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረስን መላው የአገሬ ህዝብ ወንድም ነጋሽ ተባረክ ኩሩ የጉራጌ ህዝብ ምርቃታችሁ ይድረስን አሜን ኬር ይሁን🙏🙏😍🙏😍❤️❤️❤️

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Місяць тому

    የዚህ ቤተሠብን ምርቃት በራሱ መባረክ ነው !

  • @MulugetaHailu-k5w
    @MulugetaHailu-k5w Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ብዙ እጅግ ብዙ ሀብት ያላቸው ለትውልድ መንደራቸው አንዲት ጠጠር ሳይጥሉና ያለፉና ከሩቅ ቆመውምለሚመለከቱ ንፉግ ጉራጌዎች ይበላኝ ለነሱ አቶ ትዛዙ የመላው ጉራጌ እናቶችና ህጻናቶች የሚታከሙበት ጠቅላላ ሆስፒታል ለመስራት ያብቃህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Місяць тому +5

    በጉራጌ. ባሕል. በብርሃነመስቀሉ. መከበሪያ. ቀን. አብሮነትን. /አንዳላይ/
    መመገብን. እራሱ. በዓሉ. ይገፋፋዋል
    መተዛዘን. መተሳሰብ. በቃልኪዳኑ. እንዲኖረዉ. ያደርገዋል. !

  • @afro90s78
    @afro90s78 Місяць тому +3

    አቦ ጉራጌ እምነት እና ባህል❤

  • @TemesgenAdula
    @TemesgenAdula Місяць тому

    ባሌፀጋ አምላክ በዓለም ላይ አማራብቻ ነዉ

  • @adanechtsegaye-t5q
    @adanechtsegaye-t5q Місяць тому +1

    አንጀት አርስእኮነዉ የጉራጌ ምረቃት ኡፍ ❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому

    ተባረኩ አመት አመት ያድርሳችሁ::

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj Місяць тому

    Betami tikikili weyana mabirati yelemi beteleyi sodo guraga 😢❤😢❤

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s Місяць тому

    የተንቢ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን❤

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 Місяць тому +2

    አመት አመት ያደርስን ምን የተባረኩ ሰዉ ናቸዉ እንደነዚ ያሉት ያብዙልን❤❤❤

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 Місяць тому

    ተባረኩ🎉

  • @AberaGebregiorgis-l8k
    @AberaGebregiorgis-l8k Місяць тому +7

    ጉራጌ የሚወድ ኮመንት አርጉልን

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 Місяць тому

    ሰው ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜ ይሰጥዎት ❤