'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 287

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv Рік тому +62

    ይበለኝ አንተን ለመጣል ብለው የሰው ነፍስ የሚቀጥፉ የሚያሥቀጥፉ ያተረፉት ነገር ቢኖር የዘላለም የህሊና ጸጸትን ነው!!!

  • @HailuDereje-z6f
    @HailuDereje-z6f Рік тому +21

    በአይናችን እያየን አናይም ፤ በጆሮችን እየሰማን አንሰማም ከጦርነት ልማት ማየት አይሻልም መሪያችንን ብንከተል፡ ብንሰማ ብንደግፈው ከዚህ የተሻለ ልማት በሀገራችን እናያለን፡፡ የወንድማማች ጦርነት ይብቃን፤ መሪያችንን እንከተል ከጦርነት ምንም አናገኝም ከድህነት በስተቀር፡፡ ዶ/ር ከጎንህ ነን በርታ እ/ር ይረደሃል ፡፡

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Рік тому +11

    I'm proud of you my prime Minister doctor Abi Ahmed🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹💪💪💪

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Рік тому +81

    All of us who support Dr. Abiy should pray for him so that God will help him to do the right thing in every situation in the Name of Jesus. Amen and Amen

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Рік тому +14

    እባካችሁ ሁላችሁም አንዴ እግዚአብሔርን አመስግኑት! እርሱ ምስጋና ብቻ!
    ስለ አብቹም ፀልዩ!

  • @MuluemebetKitl
    @MuluemebetKitl Рік тому +12

    It’s beyond words, may God bring your dreams real. Dr. Abiy really You are a gift from God, may He keeps you safe and more wisdom, grace and favor.

  • @desalegnmekonnen7311
    @desalegnmekonnen7311 Рік тому +14

    My children will have a better Ethiopian! Great job! Well done!!

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Рік тому +41

    በጣም:የምደንቅ:ጭቅላት:ነው:ኢትዩጵያ:ትሻግራለች::❤

  • @TilayeYemurgatlig
    @TilayeYemurgatlig Рік тому +8

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይረዳ ህ ❤❤❤❤❤

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Рік тому +5

    Just I said WOW PM !!!!!, I don't have any words !!!!

  • @kurfalagar840
    @kurfalagar840 Рік тому +31

    የምናፍቀው ሰላም ነው
    የምናፍቀው ሕዝቡ መሪውን የሚረዳበት ጊዜ ነው
    የሰላም ጫካ ይሁን።አሜን

  • @Najat-q7f
    @Najat-q7f Рік тому +6

    Long life Abichu

  • @TamiruMuluneh
    @TamiruMuluneh Рік тому +16

    መጨረሻውን የምናይበት ዕድሜ ይስጠን።ፍፃሜውን ያሳምርልህ።ልፋትህን ፈጣሪ ይቁጠርልህ።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Рік тому +26

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይዞት የተነሳውን ታላቅ ራዕይ ዕውን ሆኖ በተግባር እንዳይገለጥ እጅግ ከፍተኛ መሰናክሎች ቢጋረጡበትም ሳይሸነፍ ይህንን ሁሉ ፕሮጄክት በሥራ ላይ ማዋሉ እንደ ተአምር የሚቆጠር ነው።በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር በመሆኑ ማንም አያስቆምህም፣አያሸንፍህም።

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 Місяць тому +1

    My polite prime minster i respect u too much....love yoooo

  • @Yemedan
    @Yemedan Рік тому +24

    ወይ አገሬ ቀን ውጥቶልሽ ነበረ አሁንም ግን ተስፋ አለኝ ሁሉ ሰላም ይሆን እና በአንድነት ህዝቡ የሚሰራበት አንተ ሰው እግዚአብሔር ትከሻህን ያስፋልክ የወለድከው ይለምልም እርግማን በአንተ ላይ አይስራ

  • @abegazbibiso2472
    @abegazbibiso2472 Рік тому +11

    እግዚአብሔር የተከፈተ አእምሮ ሰጥቶሃልና አይዞህ በርታ በመጨረሻ ቀን ብድራትን የምከፍልህ ጌታ በዙፋኑ አለ የኢትዮጵያ አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ይባርክህ ።

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Рік тому +22

    አቢቹ የኢትዮጵያ ጀግናዉ መሪ ። God bless you our hero🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @zamzamamin5175
    @zamzamamin5175 Рік тому +2

    አይ መንጌ ጨርሶታል የኢትዮጲያ ሕዝብ ወርቅ ሲሉት ፋንድያ አንጥፉልኝ የሚል ሰለሆነ አንተ ብቻ አድብተህ ሰራ መጭው ትውልድ ያመሠግንሃል ጌታይጠብቅህ❤

  • @jemalomerfekak3761
    @jemalomerfekak3761 Рік тому +2

    Thank you so much dr.Abiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx Рік тому +20

    ጌታ አብሮህ ይሰራል በርታ መሪያችን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @ElsabetGeto
      @ElsabetGeto Рік тому

      yechelemaw geta yetleku menfes .... abrrochehu eyesera new

  • @samueldegife3706
    @samueldegife3706 Рік тому +4

    Abichu king 💪💪💪

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Рік тому +4

    Wonderful great job brvo be strong

  • @teddyprayer3970
    @teddyprayer3970 Рік тому +2

    GO! Thank You !!

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 Рік тому +6

    It is amazing! Our future is bright Thank you very much my PM Dr. Abiy Ahmed Ali

  • @getahuenkebedegetahun123ke6
    @getahuenkebedegetahun123ke6 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you our king PM Abiichuu

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm Рік тому +3

    This is beginning keep it up good job

  • @forever_wisdom_
    @forever_wisdom_ Рік тому +3

    le ethiopia hisb kistet ne ante god bless you my king

  • @AminoBos
    @AminoBos Рік тому +4

    ጎበዝ

  • @kala9090
    @kala9090 Рік тому +15

    I don't know what kind of Ethiopian Brain can hate him??
    I am seeing the future Ethiopia within your Eyes!!!
    We love you our PM!!!
    ❤❤❤❤❤PM❤❤❤PHd❤❤❤ Abiy Ahmed ❤❤❤❤Aba mela❤❤❤ Abichu ❤❤❤❤❤

    • @danielmuleta4182
      @danielmuleta4182 Рік тому +1

      I am asking the same question like you

    • @sir818
      @sir818 Рік тому +2

      I am asking the very same question too. But I suspect that Mental health problem plays a major role in this particular situation.

  • @user-rl2wr2xf8e
    @user-rl2wr2xf8e Рік тому +3

    My leader❤❤❤

  • @tamenegebrewold183
    @tamenegebrewold183 Рік тому +3

    ታኮራለህ፣ በርታ አንተ ሥራ ወረኞች ያዉሩ።

  • @sebleayana5334
    @sebleayana5334 Рік тому

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን Dr አብይ። አንተ በረከታችን ነህ። ህልምህ ሁሉ እውን ሆኖ እንድታይ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jalaldawit8286
    @jalaldawit8286 Рік тому +1

    ጀግና!

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Рік тому +13

    ጠቅላይ ሚንስተር አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሞገሱን ያብዛልህ እግዚአበሔር አንተን ቤቱ አስተምሮ አሳድጎ እንዳዊት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሎት መለሠ የኢትዮጵያን የእርግማን ዘመን አነሳ! ምን እላለሁ አሜን!

  • @workemukulo5543
    @workemukulo5543 Рік тому +3

    Amazing work during hard time🎉

  • @mashashamisrak5231
    @mashashamisrak5231 Рік тому

    በጣም የሚገርም ዕቅድና ሥራ ነው።ፈጣሪ ይርዳህ።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 Рік тому +2

    እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች መሪያችንን አንድ ሆነን እናግዘው አንዳንድ ባንዳዎች የሚያወሩትን ውሽትእየሰማን አገራችንን አናፍር ህዝባችንን ከጉስቀልና እጅለእጅ ተያይዘን ከመሪያችን ጋር ሆነን አለም ወደደረሰበት ለመድርስ እንትጋ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ተባረኩ ሰላም ሀገሬ ህዝቦች እንዲሁም ለአለም።

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 8 місяців тому

      koy tebeky Anche wicha ywicha leg
      enatesh afer tebla. yedefa
      I know you where do you live?

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 Рік тому +12

    Bravo Abichu!!!

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Рік тому +3

    ዋው ሺ አመት ምራን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jahmora5346
    @jahmora5346 Рік тому +5

    ፈጠሪ ይርደህ ድክተር ኣብይ

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 13 днів тому

    Dr abiy ....you rock!

  • @kamilali91
    @kamilali91 Рік тому +11

    አብቹ አላህ ይርዳክ ኑርልን

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf Рік тому

    የክልል ከተሞች ከዚህ ነገር ተምሬው ተወዳዳሪ ሆነው ከተሞቻችንን ማዘመን አለባቸው፣አብቹ ግን አንቴ በቃ ትለያለህ፣ትችላለህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሪ ነክ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ከጎንክ ነን በርታልን፣ቸሩ እግዚአብሔር ከክፋ አይኖች ይጠብቅክ፣እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Рік тому +2

    Wawu aby awesome 👌 ❤

  • @AbityAbity-o6x
    @AbityAbity-o6x Рік тому +48

    እስካሁን አልተሸወድኩም ወደፊትም አልሸወድም ያተ ደጋፊ ነኝ

    • @ElsabetGeto
      @ElsabetGeto Рік тому

      ye 666

    • @GENETABEBE-h8l
      @GENETABEBE-h8l Рік тому +2

      @@ElsabetGeto 666 ያለው እኮ አንተ ውስጥ ነው አላወክም እንጂ

    • @ElsabetGeto
      @ElsabetGeto Рік тому

      @@GENETABEBE-h8l 👎

    • @natnaelgirma50
      @natnaelgirma50 Рік тому

      ​@@ElsabetGetoአንተ ነህ666 ምቀኛ ሰው እንዴት ሀገሩን ይሞቃል ቱ

    • @shimelisbenti5883
      @shimelisbenti5883 7 місяців тому

      ​@@ElsabetGeto666 ተከታይ ማለት በእርግጠኝነት አንተ ነህ ምክንያቱም ክፉ አሳቢ ተንኮለኛ ጨለምተኛ ምቀኛ ነሀ የዚህ ዶክትሪን ተከታዮች ደግሞ አንተ ራስህ ልቦናህ እንደሚያውቀው የአንተና የአባሎቻችሁ ነው ስለዚህ የራስህን ወደ ሌላው ለማምጣት አትሞክር በእርግጠኝነት ለቤትህ እንኳን የማትጠቅምና የማትሆን ምቀኛ ነህና ።

  • @rahelteka-c9w
    @rahelteka-c9w Рік тому +1

    you are unique with smart mind God bless u ;you are blessing ethiopia future

  • @Sitotaweshete
    @Sitotaweshete Рік тому +2

    Enamessegin Allen D/R abey Addis abeba gorgora wonchi Lelochim ginbatawoch betam tiru new enamessegin alen

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 Рік тому

    ኣብያችን ኣላሃ ያግዝህ በምኖርበት ሀገር ሳየው የምቀናው ባሃገሬ ሰርተህ እያሰየሀን ነውና ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bircruz555
    @bircruz555 Рік тому +6

    This project comes from a visionary mind. Prime Minister Abiy needs to be commended for his vision and leadership. Great job!

  • @TheMdagne
    @TheMdagne Рік тому +9

    I think this intellectual individual should continue to serve as the next lead engineer after his 8 years service as a prime minister. What a great performance!! Good luck to you sir!! You are the best!!

  • @getachewalemu1603
    @getachewalemu1603 Рік тому +1

    በእውነት ለእንግዳ ያለህ ክብር በጣም ይደንቃል፡ እኛ ኢትዬጲያውያንን እንደዚህ ብታከብረን መልካም ነበር፡፡

    • @kala9090
      @kala9090 Рік тому +1

      Don't take anything personally brother!! He is receiving more than anyone on our country but he didn't take it personally!!
      How can you hate him!!

    • @HilufAgenghu-mk3iq
      @HilufAgenghu-mk3iq Рік тому +1

      አንተ ቤትህ አይደለም እዴ

    • @matmarmg459
      @matmarmg459 Рік тому +2

      Short sighted..
      Do you know who is benefiting when foreigners are visiting Ethiopia?
      I am sure a 3 years old child will know the answer.

  • @bati2858
    @bati2858 Рік тому +1

    Berta yega jegna abichuko tileyaleh❤❤❤

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Рік тому +3

    it's so amazing

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 місяців тому +2

    አዲስ አበባ ከተማ ጎርፍን ሪሳይክል አድርጎ በመጠቀም በምግብ እራሷን መቻል አለባት ጎርፍ የሀገር የዉሀ ሀብት ነው አበሻ ንቃ እነአሜሪካ በረሀማ አካባቢዎችን በዚሁ መልክ ነው የሚያለሙት አንድ ሊትር ጎርፍ አይባክንም ከየመንገዱ ስር ማጥለያ አለው ዉሀዉ ጎርፍ ብቻ ሄዶ የከተማ አትክልት በበጋ እንዳይደርቅ ያጠጣል ደንበኛ የሀገር ውስጥ ሀብት ነው ጎርፍ አመት ሙሉ ማምረት ያስችላል በተለይም አዲስ አበባ ህዝቡ እየበዛበት ነው።

  • @Live24-
    @Live24- Рік тому

    Salute Dr Abiy for your commitment and dedication to your country. You are a true leader. Because of misconceptions, I was cursing you and I really apologize for that. I wish I had a chance to work for my country in your regime. I hope God will make it happen. Thank you SIR🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @danielBekele-u3b
    @danielBekele-u3b Рік тому +9

    Dynamic mind from all african leaders wow ዳንኤል በቀለ ነኝ ከሞጆ

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Рік тому +6

    ስደግፍህ በምክንያት አቢቹ አባ ቢያ

  • @YaredNegewo
    @YaredNegewo 7 місяців тому

    Long lives to you our hero, smart and lovely genius leader 🌹❤️

  • @sol9008
    @sol9008 Рік тому +4

    እንወድሀለን : ዶ/ር አብይ ሚልዮኖችም ይወዱሀል ::በርታ በመልካም ስራ:: እግዚአብሔር እና እኛ ካንተ ጋር ነን::
    We love you Dr Abey , and millions love you too. Keep up the good work. We are with you and God is with you!

  • @bitsu9928
    @bitsu9928 Рік тому +5

    My PM my hero! I am just craying as I am watching this miracle. Long live my PM!!!

  • @muradfasil
    @muradfasil Рік тому

    የሚገርም ጽናት ያለው ሰው አቦ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @getamal
    @getamal 6 місяців тому

    Yetawodadik mari geta yitabikih❤❤❤

  • @DiveOmr
    @DiveOmr 2 місяці тому

    قائد عظيم ومخلص للبلد وللشعب

  • @alemugizaw5661
    @alemugizaw5661 Рік тому +11

    May God Bless you. My country deserves gentle man like you. PM Dr Abiy, sure you make a difference. None to blame you in any dimensions. Wow, it is beyond the capacity of words to admire. Really very interesting and ever lasting. My nation is about to rise.

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 5 місяців тому

    ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ( ወ/ሮ ) አዳነች አበቤ በእውነት ሥለሰራችሁት መልካም ደሥ የሚል የአገር ልማት ክብር ምስጋና ይገባችሃል እግዚአብሄር ይርዳችሁ በርቱ ይቀጥሉ ይሳካላችሁ ።

  • @kefesonlineteaching5681
    @kefesonlineteaching5681 Рік тому +1

    betam arf project new, geta mdrachinin selam yadrgilin

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 5 місяців тому

    My hero Abichuuuuuuu I'm proud of you.

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Рік тому +6

    Wonderful Leader ever 💪🏽 💚💛❤️💯💯💯

  • @MdJherin
    @MdJherin 8 місяців тому

    Brava p/m go ahead we support u

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 Рік тому +4

    በእየሱስ ደም ተሸፈን 🙏ሃሳብህን ህልምህንና ራዕይህን ከጠበቅከው በላይ ፈጣሪ ያከናውንልህ. 🙏🙏🙏👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🙌🙌🙌🙌🎆

  • @mamiaregay3125
    @mamiaregay3125 Рік тому +19

    ❤❤ቃላት ያጥራል ስለ አንተ ዶክተር አብይ ❤❤

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Рік тому +7

    አብቹ ተባረክ በርታ

  • @Robloxplayer_plyz
    @Robloxplayer_plyz Рік тому +9

    ጀምሮ መጨረሰ ባንተ አየሁ፡ ከሁሉም በላይ ሚያስደስተኝ ለ መንግስት ለተማሪወች ምሳ መሰጠቱ : …ለ ሁሉም ነገር እግዚያቤር ይርዳህ፡ ለሀገሪቱም ሰላም ያምጣልን

  • @yayagebre5403
    @yayagebre5403 Рік тому +5

    Beautiful City 🏙️ Thank You A lot for your Hard work and Blessed 😇

  • @yeshibelete8533
    @yeshibelete8533 Рік тому +4

    I am proud of you. Brilliant 👏

  • @TagleTibebu
    @TagleTibebu Рік тому +1

    Great job

  • @getachewgirma-f7g
    @getachewgirma-f7g Рік тому +3

    God helps you

  • @EyosafetKassa
    @EyosafetKassa Рік тому +4

    yes we need such supportive ideas to protect the man who works hardly for his country so not only for him but those who support him also need pray for them as they share his bard an

  • @صالحعلى-ط6ه
    @صالحعلى-ط6ه Рік тому +1

    أبشر ببا أبي أحمد 🇪🇹❤️💪🇪🇹❤️💪

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv Рік тому +23

    አንተን አለመገዝ በታሪክ ያስወቅሳል

  • @rahelteka-c9w
    @rahelteka-c9w Рік тому

    bravooooooooooooo my king

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion Рік тому +4

    I believe in hard work GOD BLESS PM DR ABIY

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Рік тому

    AMEN TO ALL !!!

  • @amleworktufer7402
    @amleworktufer7402 Рік тому +6

    Dr Abiy we support you 🗣♥️♥️♥️♥️♥️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️🇪🇹😇🇪🇹👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️🌍☘️🌴☘️🌴☘️🌴☘️🌴☘️🌴☘️🌴🍀☘️🌴🍀☘️🌴🍀☘️🌴🍀☘️🌴

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 6 місяців тому

    እርግጠኛ ነኝ ዘመንህን ስትማር የኖርክ ምሁር ነህ ለእኔ የሚመስለኝ ሀገሬ ታድላለች አንተን በማግኝቷ የምሁሮች የአንደኞች አንደኛ መሪ ነህ

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Рік тому +4

    We need peace first than infrastructure 😢

    • @matmarmg459
      @matmarmg459 Рік тому

      Ethiopia needs changes in all spheres. Don't be shortsighted.

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Рік тому

      @@matmarmg459 am long sighted 😂. I don’t feel it’s right time to spend money 🤔 the economy is dead + we need safety and security 🤷‍♀️

    • @bekeleabebie1808
      @bekeleabebie1808 Рік тому

      The economy is affected because of saboters. The money here is not from the treasury....

  • @chemdimeteku3464
    @chemdimeteku3464 7 місяців тому

    Abichu we love you too much.............. and we stand with you. if 120 people exist among 120,000,000 people of just now what Ethiopia looks like. it admires.

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Рік тому +6

    ዛሬም መቼም ከጎንህ ነኝ ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ መሪ ።

  • @honey24247
    @honey24247 Рік тому +2

    No comment tenahn yesteh abichuye gobezu meri

  • @negassizarfa756
    @negassizarfa756 Рік тому +2

    My best Prime Minister, your work is for generation. Please, please, other ministers follow him work with him. Please I beg you for Ethiopia.

  • @ashenafi795
    @ashenafi795 Рік тому

    አቢቹ🇪🇹🙏🙏🙏

  • @teferikebede8899
    @teferikebede8899 Рік тому +7

    I love you Abbech this Tk

  • @mamezeynu9213
    @mamezeynu9213 11 місяців тому

    Abiye ahamede ali ye ethiopia hezebe bayeredahem fetari yeredahale . Fetari keteredahe kehulum belaye new. Allahe kegonehe yehune. Nurelegni abichu the great .

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 Рік тому +3

    Abichu King Antan Yatrdnh Bizuwoch Nan Nurlen gana bizu inylen

  • @bereketmatewos8690
    @bereketmatewos8690 Рік тому +3

    ለትዉልድ አስቦ የሚሰራ ባለራዕይ መሪ!! በርታ ልልህ ነበር ለካ ከመበርታት ዉጪ አማራጭም የለህ፡፡

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 Рік тому

    I can just say thank you💚💛❤💯💯💯💚💛❤🙏🙏🙏 Ethiopia tamesegnalech! Tarikm yaskemital🙏🙏🙏

  • @ColeFire
    @ColeFire Рік тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ንጉሳችን ሺ አመት ንገስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrishSo
    @FrishSo Рік тому +7

    አቡቹ አላህ ይጠብቅህ

  • @esmaeilymam1005
    @esmaeilymam1005 Рік тому

    Abiy ahmedn allah slametaln a.lilalah
    Leabiy ahmed agetkn btsetlet yansal