የአበደች የአራዳ ልጅ 3 Ye Abedech Ye Arada lij 3 (Ethiopian film 2017)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 830

  • @betiadise8615
    @betiadise8615 3 роки тому +118

    ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ አየዋለሁ ምንም የማይሰለቸኝ ፊልም ምርጥ ተዋንያዎች 😍😍ለነገሩ አሁን ከሚሰሩት ፊልም የበፊቱን እየደጋገሙ ማየት ይሻላል

    • @medi9725
      @medi9725 2 роки тому

      🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋❤️❤️

    • @rahemahusen-ne5vl
      @rahemahusen-ne5vl Рік тому

      ኡነትነው

    • @Hawla334
      @Hawla334 3 місяці тому

      ወላ በጣም 😥😘😘😘❤❤

  • @ሰአድወሎ-ከ7ከ
    @ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 років тому +14

    በጣም ያስለቅሳል ግን መጨረሻ በጣም ያምራል እንደዚህ ግን የጀራ አባት አለ ያረብ አላህ ይጠብቀን እኔ የጀራ አባት አለኝ ግን ክፉ ይሁን ደግ አላቅም እድሜ ለአባቴ ክፍ ፉት ሳላይ ከ3 አመቴ ጀምሮ በብቸኝነት አሳድጎኛል ከቤተሰቦቹ ጋር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @nestyyebakitube3409
    @nestyyebakitube3409 4 роки тому +86

    እንደዚ አይነት ዶክተር ካለ አቦ እድሜውን ያሳጥረው!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +12

    እዮባ ይሄ እድሜህ በጣም ይጣፍጥ ነበር

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 2 роки тому +7

    የማትሰለቹ ምርጦቼ አለም ሰገድ ሰላምና ዳዊት ሁሌም ብቃታችሁ ያስደንቀኛል

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
    @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 7 місяців тому +15

    የሃገሩ ሰላም ያሳሰበው እስኪ በላይክ አሳዩኝ ከምር ከስደት ቆይተን ወዴት እንሄድ ሃገር ሰላም ከሌለ😥😥😥

  • @Fatima-ci7th
    @Fatima-ci7th 3 роки тому +34

    በጣም አስተማሪ ነው ግን እስታለቀ ድረስ እደኔ ልብ ድግጥ ድግጥ ያለ በላይክ ያሳየኝ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 роки тому +15

    ከ1ድም 2ቴ አየሁት ምርጥ ፊልም ብሎ አዶገለፆም እውነትም ያራዳ ልጆች

    • @MEME-y4u3b
      @MEME-y4u3b 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MEME-y4u3b
      @MEME-y4u3b 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @temesgentekle7414
    @temesgentekle7414 2 роки тому +3

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ማለተ ነው እሄ አራዳ የሆነ ልል በጣም በጣም ነው እምወደው.እሱ ደግሞ ማነው 😁ኢዮብ ዳዊት በጣም እወድህ ኣለሁ 🥺🌺💖🙏

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 8 місяців тому

      Erashn tekotaterew lemn amhrena tafshi

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 3 роки тому +4

    ሀቂቃ ይህንን የሰላም ዶክተር ተብዬው እኳን በቀልድ ፊልም ይቅር እና ስሬስ እጠላዋለሁ ይድፋክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +16

    አለስግድን አለማድነቅ አይቻልም አሪፍ ፊልም በጣም ያዝናናኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት

  • @KalabKalgebre-br1zf
    @KalabKalgebre-br1zf Рік тому +4

    ግን የዶክተሩ ገፀ ባህሪ በጣም ደባሪ ነዉ እንደዚህ አይነት ካላችሁ ለሟያችሁ ታመኑ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 роки тому +7

    ዶክታሩ በማሞቱ ማነዉ እንደኔ ደስታኛ የዎነዉ

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Рік тому

    ሰዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ነፃ ሆናችሁ ሰዉ የዘረ የንኑ የጭዳል

  • @addisutefera-s7m
    @addisutefera-s7m Рік тому +3

    ምርጥ ፊልም ምርጥፊልም 😂😂😂😂😂

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 4 роки тому +6

    Zelelaw you are always sweet .Your is always kind and open to people in trouble.

    • @mesibns5084
      @mesibns5084 3 роки тому

      selamiyee yane sesit ♥️♥️♥️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +8

    እያዝናና ቁም ነገር ያለው ፊልም ምን እለ እንደዚህ ለዛ ያለው ፊልም ብትሰሩ ከ 4 አመት በፊት ነበር ያየሁት ግን አይሰለችም

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 4 роки тому +103

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ሁሌ አማርኛ ፊልም እከታተላለሁ አለምሰገደ ካለ ግን Comment ሳላይ ዝም ብየ ነው የምያየው እሱ ካለ የፊልሙ ድምቀት ነው አለቀ 4.

    • @lewinigussie1251
      @lewinigussie1251 3 роки тому +1

      Y7

    • @shekabala9555
      @shekabala9555 3 роки тому +7

      ምችት ይበልሽ ያራድዬ ልጅ እኔ ደሞ ሆላንዳዊ ነኝ አለምሰገድ ካለ ግን ይቻመኛል

    • @טאגבומקוריה
      @טאגבומקוריה 3 роки тому +1

      P

    • @nebaytesfalul8449
      @nebaytesfalul8449 2 роки тому

      Wela ane kemaka eye😍😍😍❤

    • @hasetbelete7599
      @hasetbelete7599 2 роки тому +2

      ኤርታራዊ ነኝ ማለት አይጠብቅብሽም አንድ ነን ማን እንደከፈለን ባላቅም

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 4 роки тому +4

    ወይ ፈጣሪየ የጀራ አባትዮው አቤት ጭካኔ 3ታችሁ ግን ይመቻችሁ ስወዳችሁ

  • @wasentutekle1690
    @wasentutekle1690 7 років тому +21

    ለማራናታ እያለቀስኩ ለሌላው ድግሞ እስቅ ነበር ።
    ለቅሶ እና ሳቅ በአንድ ግዜ!!!!
    ይመቻል በጣም

  • @هشكبشك-ل6ن
    @هشكبشك-ل6ن Рік тому +3

    ሰቴ ደጋግሜ አዳየሁት ሰዉዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diborayeage1347
    @diborayeage1347 5 років тому +7

    ወይኔ ልቤ ቀለጠ😭😭😭😭
    ዘረ መንዘረችሁ ይባረክ ዘለለምዪ&እዮብዪ❤❤ስወደችሁ❤❤❤❤

    • @mdet3078
      @mdet3078 5 років тому

      DIBORA AGE አማን

  • @futu2365
    @futu2365 3 роки тому +23

    ደግሜ ደጋግሜ ባየው የማሰለቸኝ ድራማ 😍😍😍

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 6 років тому +3

    በጣም ስታምሩ እውነት የሚስራው በፊልም። ብቻ መሆኑ ቢሳዝነኝም መቸም ከምንም እናንተ ጋ ትንሽ እውነት ይታያል ዲሞክራሲ የሚባል ጭላንጭል እንዴት እናንተ ጋ ገባ መቸነው አይተው የሚማሩ እውነታውን የምናቅ እኮ አይመስላቸውም እግዚአብሔር። በምህረት አይኑ ይመልከተን እንጂ

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 9 місяців тому +6

    እንደኔ ይሄንን ፊልም የምወደው ማለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 5 років тому +20

    በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው አለምሰገዲዬ ሰላሚዬ እና እዬቤ ሁሉም ምርጦች ናቸው ውድድድድ

  • @sarasara-ok3jl
    @sarasara-ok3jl 3 роки тому +4

    ኡፍፍፍ መጨረሻላይ ደስ አለኝ

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 4 дні тому

    ወይኔ አለምሰገድ እና እዮባ 😅😅😅😅ስወዳችሁ😅🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DawitGetachew-cc8sb
    @DawitGetachew-cc8sb 6 місяців тому +2

    በጣም ትመቹኛላቹ

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ

    እዬብ ሺ ያድርግህ እምትሠራው ሁሉ ገራራማ ማር ነህ እንደ ወንድሜነው የምወድህ እናም የአራዳልጂ ቁጥር አራትበጣም የሚያሥለቅሥ እናም የሚመሥጥ ነበር

  • @jaleelagetu9120
    @jaleelagetu9120 7 років тому +5

    ዋውበጣምደስሚልፊልምነው
    ዋውልብአጠልጣይ
    አስጨራረሱየሚያምር

    • @selamwekeu1642
      @selamwekeu1642 6 років тому

      በጣም ያምራ ወደር የለውም

  • @demozedemoze5035
    @demozedemoze5035 6 років тому +6

    ይህስ እንካንም ፊልም ሆነ የውነት ቢሆ በጣምየአማል ግን በጣም ደስ የሚል ፊልምነው

    • @ማሕሌትማሒ
      @ማሕሌትማሒ 6 років тому

      Demoze Demoze በጣም ኡፍፍ እኔም በጭቀት ነዉ የጨረሥኩት

    • @miratiaziazi6282
      @miratiaziazi6282 6 років тому

      Demoze Demoze ዋዉ የምራል

    • @tgbasa1943
      @tgbasa1943 6 років тому

      Baxam yamiral eyobiye seldom

    • @tgbasa1943
      @tgbasa1943 6 років тому

      Macharasha yiamiral

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 5 років тому +20

    ያራዳ ልጆች ይመቻችሁ

  • @ፍደከአቢዎኡምየረሱረለ

    የአረደልጆች አለቀሰቹኝ 😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣💪💪🤸🤸🤸🤸🤸🤸

  • @adino2205
    @adino2205 2 роки тому +1

    Wow who's watching this in 2023

  • @ehhtrhytee1234
    @ehhtrhytee1234 3 роки тому +12

    በጣም የስጨንቃል😍😍😍😍😍

  • @yoyoBalaye
    @yoyoBalaye Рік тому +3

    👍👍👍

  • @NghGv-s1f
    @NghGv-s1f Місяць тому

    እዮቤ አለምሰገድ ሠላምየ ስወዳቸዉ በርቱልን ❤❤❤😂😂

  • @GM-cu4bq
    @GM-cu4bq 5 років тому +9

    ምርጥ ፊልም ምርጥ ተዋናዮች

  • @ሰአዳዮቶብዮቶብ
    @ሰአዳዮቶብዮቶብ 5 років тому +19

    አቦ ይመቻችሁ ሶስታችሁ መተለይ ዘለለዉ ህፃኑ እና አብራቸዉ ያለችዉ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @maba3ref768
    @maba3ref768 6 років тому +3

    Wow betem dasssss yemil film now yimachachu yareda lijoch 😘 sostachunm betem now yemiwadachu 😗😘💚💛❤💋👍

  • @meriymlove9359
    @meriymlove9359 5 років тому +5

    ሁለተኛ ነው ያየሁት በጣም ደሥ ይላል

  • @faredaathyobi4898
    @faredaathyobi4898 4 роки тому +7

    ዋው ምርጦቹ

  • @funnyvines1309
    @funnyvines1309 6 років тому +6

    i have never see such kind of cool movie.............

  • @asdasdd5171
    @asdasdd5171 6 років тому +13

    ምርጥ ፊልም ደስ ሲል

  • @FugEro
    @FugEro 11 місяців тому +1

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @mainpart
    @mainpart 5 років тому +2

    it is nice dr. sine-migbarkn shetkew.......eyoba iam appriciate u....keept it up

  • @marekoneberkete9207
    @marekoneberkete9207 2 роки тому +1

    እዮብ ፊልሙ ምርጥ ነዉ።

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 5 років тому +12

    እሄን ፊልም ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ስወዳችሁ

  • @meandmyself9045
    @meandmyself9045 3 роки тому +1

    It was a great hob I am even watching it after so many years again

  • @sadekcell7682
    @sadekcell7682 6 років тому +30

    አቤት ደስ ስትሉ ይመቻችሁ 💯💯💯👍

  • @Koki1993
    @Koki1993 7 років тому +12

    Such a great movie!

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 6 років тому +19

    ይሄ ፊልም በጣም ደስ የሚል ነው

  • @KibamoKibamo-gr4rz
    @KibamoKibamo-gr4rz 23 дні тому

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
    😢❤❤

  • @marukidie9139
    @marukidie9139 4 місяці тому

    ይመቻቹህያራዳልጅ❤❤

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 7 років тому +9

    Thank you great job all of you guys !

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d 8 місяців тому +1

    ከሱ 1000000%ሚብሱ አውሬወች አሉ ማቃቸው ነውረኞት

  • @abelmebratu3335
    @abelmebratu3335 3 роки тому +2

    how amazing film

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 6 років тому +11

    እማልሰለቸው ምርጥ ፊልም

  • @binyamsori2800
    @binyamsori2800 7 років тому +6

    Thank you

  • @heleybabey99
    @heleybabey99 5 років тому +17

    በዚ ኑሮ ላይ ያንቺ ሆድ ተጨምሮ? ኖርናታ
    🤣🤣🤣🤣 ምርጥ ፊልም 3ሽንም እንደምወሽ እወቂ እሺ?
    ሰላም ❤️አለምሰገድ ❤️ እዮቤ❤️

    • @miftamifta6344
      @miftamifta6344 5 років тому +3

      በጠም ደስ የሚል ብቻ ሰይሆን አስታማሪና አዝነኝ ነው።

  • @bituephi696
    @bituephi696 3 роки тому +1

    wow arif new lela men yebalal

  • @sileshigizachew9957
    @sileshigizachew9957 6 років тому +4

    it is very surprising film

  • @misrakalemuteshaleteshale3245
    @misrakalemuteshaleteshale3245 4 роки тому +3

    Arif new

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Рік тому +2

    ስንቴ ነው የደገምኩት አይ አለሜ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    መጨረሻዉ ያምራል መቸም ሰላም ያለሺበት
    በጣም ያምራል

  • @lailafadhlu3664
    @lailafadhlu3664 4 роки тому +4

    ይመችህ እዮባዬ

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi6865 4 роки тому +5

    በጣም አስተማሪ ነው ይመቻችሁ

  • @abdihakinhassen3171
    @abdihakinhassen3171 2 роки тому

    It's very good films

  • @AlemayehiCheffe
    @AlemayehiCheffe 11 місяців тому

    Selam Betam New Miwdishi

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 4 роки тому +7

    መካራዉ የበዛበት ብሆንም አስተማሪ ፊልም

  • @bnyamAwash
    @bnyamAwash Місяць тому

    እዬብ ዳዊት አለምሰገድ ሰላም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 3 роки тому +5

    አሪፍ እና አስተማሪ ነዉ

  • @mulugeremedhin-wm7us
    @mulugeremedhin-wm7us Рік тому

    በጣም ደሰ የሚል ፊልም♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tsegaygebru1145
    @tsegaygebru1145 5 років тому +2

    wow ,,...........................ye areda lij yamral

  • @RjruSudf
    @RjruSudf Рік тому

    በጣምነው በጣምነውእሚያምረው 😢😢❤❤❤❤

  • @seadahussan5563
    @seadahussan5563 6 років тому +2

    ማራናቲየ እዮብየ ዘለላው ቀሽቶች ይመቻችሁ እውነትም የአራዳልጆች ማሪየ እንደዛ ሲያሰቃይሽ ያነ ቁንጨጯም ዶክተር ተብሎ እና ያ ፉልፈል መሰሉ የእንጀራ አባትሽ (እበት ነው ለነገሩ) በጣም ነበር የተናደድኩት ያደግሞ ነገሮችን ሁሉ እንድትናገሪ ዶክተሮቹን የሰበሰበውን አሏህ ይስጥልን ወይ እዩብ ከወደኋላ ሲመታው ከመዳም ቤት ሁኘ ኦማይጋድድድ ብያለሁ ደስ ይላል ያ መድሀኒተኛው በሽጉጥ ሲያፈነዳው ደስ ብሎኛል በጥርልቃ !!!!!!

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 6 років тому +1

    Betam enamseggenaln betam asetmarey new arestoch egeabehar yebarcachu bedeme an betena yakoyachu betrf enamseggenaln

  • @abusg7327
    @abusg7327 6 років тому +4

    እውነት ያሰቃል አሪፍ ድራማ። ሰላምዬ እዮብ ሁላቹሁም አሪፍ ድራማ ድሰ ይላል

  • @adisutsegaye7914
    @adisutsegaye7914 3 роки тому +4

    ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +16

    ሰላምዬ እንዴት እኮ እንደምወድሽ 😘
    እውነት እንዲህ የሚያረጉ ዶክተሮች ካሉ በጣም ያሳዝናል በተረፈ አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @maya0876
    @maya0876 5 років тому +4

    Wow mert nw

  • @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ

    ሁላችሁም ጣፍጭ አንደበት አላችሁ

    • @ሠአዳቢንትአብደላተወከልቱ
      @ሠአዳቢንትአብደላተወከልቱ 4 роки тому +1

      ለተሀዘን ኢነላሀ መአነ አትዘኑ አትጨነቁ ሁላቺህ

    • @ddhow3664
      @ddhow3664 3 роки тому

      @@ሠአዳቢንትአብደላተወከልቱ ኢሻ አላህ ከጭንቀትም በሁዋላ ደስታ አለ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @eyobhwando4645
    @eyobhwando4645 7 років тому +4

    I enjoy it?!

  • @مريممريم-ط4ح1ط
    @مريممريم-ط4ح1ط 5 років тому +1

    Wowwwwwwwoww batsme das ilael😍😍😍😍😍😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kiyyaajesus3210
    @kiyyaajesus3210 6 років тому +4

    Wow bexam desilal I like it

  • @iftuff4326
    @iftuff4326 3 роки тому +4

    ደስየምል ፍልም

  • @asratkorasa4449
    @asratkorasa4449 3 роки тому

    wowww Abte yimechchu👍👍👌

  • @richoeshetu3060
    @richoeshetu3060 7 років тому +3

    wow arif film betam des yelal

  • @ሀዪነኝየወሎዋጥቅሽልኑርበ

    ውይደሰሲልበጣምያምራልቀጥሉበት

  • @pijim96
    @pijim96 4 роки тому +4

    ምርጥ ፊልም

  • @ክባቡሽትክላዋበቶo
    @ክባቡሽትክላዋበቶo 2 роки тому

    ምጭርሹ 👍👌 ይዝግያል እንጂ ሁንቱ ምውጣት አይቅራሙ ሁሉም ይጁን ይግኝ አሊ ❤❤❤❤👍👌

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 3 роки тому +5

    ትልቁየ ስወድህ

  • @ፍቅሪክሳብመቓብር
    @ፍቅሪክሳብመቓብር 6 років тому +17

    መልካም ነገር ንስራህ እደ ዘለላ ለሰይጣኖች ሰዎች ነጋልጻቾው

  • @negashgirma7850
    @negashgirma7850 6 місяців тому

    በጣምአስተማሪፊልምነው

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሀቂቃ ደጋግሜ አየሁት

  • @welegide7202
    @welegide7202 6 років тому +2

    Sehr schön Film ich gibt 💯 ich komme aus Eritrea aber ich gefällt die ethopeyan Film

  • @ክባቡሽትክላዋበቶo
    @ክባቡሽትክላዋበቶo 2 роки тому

    ይምግርም ፍልምነው 👍👌

  • @danielgebremedhin8412
    @danielgebremedhin8412 6 років тому +18

    ኢዮብ ዳዊት ምርጥ ኢትዮጽያዊ ተዋናይ!!!

  • @hailmagumataw8551
    @hailmagumataw8551 3 роки тому +8

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ቀጣሉበት