ቢኬጂ | "የተመነዘረው መክሊት" | ታህሣሥ 06/2017 ዓ.ም | ክፍል 1Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 170

  • @mickeydi
    @mickeydi Місяць тому +20

    በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ጠንካራ ጀግና ለሐገሩ የቆመ። ድህነትን ሁሉም በአንድ ላይ ቆሞ የሚዋጋበት ቀን ላይ ያደርሰናል የኔም ህልም እና ተስፋ እሱ ነው። ኢትዮጵያ ጥሩ ታማኝ አክባሪ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ይመስገን! ሐገራችን ከድህነት ወደ ትርፍርፍ ያለ ሐብት እንዴት እንደሄደች አለም እንደ ምሳሌ የሚጠራት ሐገር ያድርጋት ያደርጋታልም! አቶ በላይነህ እናመሰግናለን ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @fikreselassieentertainment3809
    @fikreselassieentertainment3809 Місяць тому +7

    Wow! አቶ በላይነህ ክንዴ ለዚህ ትውልድ እና ለሚመጣው ትውልድም ጭምር የሚሆን አስተማሪ ህይወት ያለህ ሰው ነህ፡፡እግዚአብሔር ከዚ በላይ ይጨምርልህ ይባርህም፡፡

  • @MesekerTeferi-f6p
    @MesekerTeferi-f6p Місяць тому +18

    ሌላኛው ዶ/ር አብይ አህመድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ! ለምን እንደሆነ ባላውቀውም ውስጤ ይሳሳልዎታል

  • @tesfahunfitamo930
    @tesfahunfitamo930 21 день тому +1

    አንተ የእውነት ጀግና ሰው መስጣት ቤት አያሳንስም በረከት እንጅ።
    ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @meweleddegfekadu4882
    @meweleddegfekadu4882 Місяць тому +14

    አቶ በለይነህ አሜን እድሜ ይስጥህ. አንድ ጊዜ ባንክ ላይ አግኝቼው ሰው ሰላም ሲል እንኳን በሁለት እጁ ነው የሚጨብጥህ, he is so humble. God bless u more.

  • @johnlael2127
    @johnlael2127 Місяць тому +8

    ወይ ጉድ እንዴት መታደል ነው።ትልቅ የሃገራችን እንቁ ነዎት። እድሜ እና ጤና ይስጦት❤

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Місяць тому +12

    እድሜ ና ጤና ይስጥህ በማእበል የማትናወጥ ጀግና።

  • @abushyekolotemary
    @abushyekolotemary Місяць тому +2

    የስራ ሰው
    ጠንካራ እና እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን🙏
    "ዕድል የጠንካሮች ነች"

  • @ArayaZadi
    @ArayaZadi Місяць тому +5

    አቶ በላይነህ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦቾት አመኞለሁ! ሀቀኞ ጀግና የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ የማቱሳላን እድሜ ይሰጦት !!!!!!

  • @Transcend680
    @Transcend680 Місяць тому +24

    ከዚች ድሀ ሀገር ዶላር መንዝሮ ሀብትን ወደውጭ የሚያሸሽ ባለበት እንደ ክቡር በላይነህ ያሉ ሀገር ወዳዶች መኖራቸው ተስፋ ሰጭ ነው። ሀገራችን አደጋ ላይ ናት እንደነዚህ ያሉ ልዩ ሰዎች ያስፈልጉናል።

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +2

      እጭ. የ ኦሮሞ. ሀብት. ዘርፎ ነው. ላላውቅህ

    • @Transcend680
      @Transcend680 Місяць тому +1

      @AyeleBeru ቅናት ይመስላል። አለም ጥሎን ሄዷል አንተ እዚህ ደበሎ እየለበስክ የምትበላው የለህ ኦሮሞ ምናምን ትላለህ። ከወያኔ የጭቃ፤ ፋራ አስተሳሰብ ውጣ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeruፕሮዛክ መድሃኒት ያስፈልግሃል ! ኪሚካል አንባላስ ጭንቅላትህን እያደፈረስው ነው!😊

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@Transcend680: ወንድም ኤርትራዊ ነው! የፕሮፋየል ስሙን ኢትዮጵያዊ ያረገው ከወዲ ሀፎም የወረስውን ተንኳል ምቀኝነትና ከፋፋይነት ዘዴውን በኢትዮጵያውያን ላይ ለመርጨት ነው!

    • @samibeyenetube8779
      @samibeyenetube8779 7 днів тому

      ደህነትን ለማጥፋት ባለሀብት ከመንግሥት ትክክለኛ ህግ ሲኖር ነው።

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g Місяць тому +12

    አሁንም ታማኝ። የመስራት ጉልሰትህን የኒዪክለር ያድርገው። የወገን ሀብት ነህ።

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube Місяць тому +8

    በአጭሩ እርስዎ መልካም ሰው ነዎት ስራዎ ይመሰክራልና እግዚአብሔር የአሰቡትን እንዲያሳካ እና እንዲያሳይዎት ዕድሜ ከጤና ይስጥዎ ይበርቱ :: ደግነት ለራስ ነው !!

  • @temeseganeregassa
    @temeseganeregassa Місяць тому +3

    ምን አለበት የክቡር በላይነህ ክንዴ የስራ መንፈስ እኔ ለይ ጥቂት ቢያርፍ ብዬ ተመኘው በእውነት እምነት ተስፋ ፍቅር ኮንፊደንስ ርህራዬ ደግነት ከፍጹም እርጋታ ትህትና ጋር ጸጋውን ያበዛልህ ባለሀብት ምነኛ እድለኛ ነህ እኔ 40ዓመት ሊሆነኝ ነው የኔን ህይወት ባንተ ሳስበው ግርም ይለኛል አሁን እኔ እና አንተ እኩል ተፈጠርን፡እኔን ባንተ ስመለከተው እና በስንፍናዬ ብዛት እራሴን ስጠይቅ የኔን ቀሪ፡እድሜ አንተ ለይ ተጨምሮ አንተ ላገርህ ለወገንህ ብዙ ዓመት ኖረህ ብዙ ሰርተህ ብታልፍ ምን ያህል ደስ ይለኝ መሰለህ ብዙ ሰራተኛ ብዙ ቤተሰብ ባንተ ብርቱ እና ጠንካራ ታታሪ ሰው ምክንያት የሚጎርሰውን እንጀራ ሳይ ደስ ይለኛል አንተ ብርቱ ሰው ዛሬም ነገም ሳትደክም ፈጣሪ እስካስቀመጠልህ እድሜ ድረስ ብዙ ብዙ ኑር ቤተሰብህን በጤና ይጠብቅልህ እላለሁ ሰነፉ እና ያገር ሸክሙ ተመስጌን ነኝ ከአ/አበባ

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA Місяць тому +6

    የሀገራችን ጀግና የልማት አርበኛ ነህ ፈጣሪ ረጀምእድሜ እና ጤና ከነቤተሰብህይሁንልህ። 23:06

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ካንት. እድሜ ቅንሶ ???????

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeru: ኤርትራውያን ምቀኞችና ቀናተኞች ናችሁ! ኢትዮጵያ እድገቱዋ ይቀጥላል የእናንተም የምትመቀኙባትና የምትቀኑባት ሀገር ስደታችሁ ይቀጥላል!

  • @DanishaDaniel-cf4yy
    @DanishaDaniel-cf4yy Місяць тому +2

    ክቡር አቶ በላይነህ ክንዴ የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። እዉነተኛ የሀገር ኩራት ነህ። በርታ ፈጣርም ከእርስዎ እና ከሀገርዎ ኢትዮጵያ ጋር ይሁን።

  • @binyam3098
    @binyam3098 Місяць тому +10

    ቅን የኢትዮያ ልጅ
    እግ/ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ካንት. እድሚቅንሶ. ??????

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeruአንተ ኤርትራዊ ነህ! ኤርትራውያን ናቸው የአንተ አይነት ባህሪ በኢትዮጵያ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላቸው!😅😅

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      ወንድም ኤርትራዊ ነው! ወዲ ነጋሲ ይባላል! አየለ ብሩ ኢትዮጵያዊ ለመምስል ነው! እነርሱን ከሀገር ማባረር ትንሽ እረፍት ይስጠናል!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeru: እናንት ኤርትራውያን በምቀኝነት በቅናት በተንኮል የተበላሻችሁ ህዝቦች ናችሁ!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Місяць тому +2

    ❤❤❤መኮንን ሆነህም ጀግና ነበርክ ዛሬም የጀግና ጀግና ሆነሃል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረብህ አክባሪ ስለሆንክ ክብር ይገባሃል ። አብያችንም እንዳለው እውነተኛ ባለፀጋ ነህ ምክንያቱም ፈጣሪ አምላክ ከጎንህ ነውና እድሜ ከጤና ይስጥህ ህዝብህንና ሀገርህን የምታገለግል ያድርግህ እወድሃለሁ ።🎉🎉🎉

  • @SimegnewGetahun
    @SimegnewGetahun Місяць тому +4

    በጣም ታላቅ ሰው ፈጣሪ እድሜ ይስጥሕ.

  • @jemalreshed8973
    @jemalreshed8973 Місяць тому

    በጣም ድንቅ ና መልካም ሰው ለሀገራችን ባለ ሀብቶች አረያ መሆን የሚገባው ።
    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    ለሀገርህ የተመኘህውን መልካም ነገር ለማየት ያብቃህ።

  • @atadesse
    @atadesse Місяць тому +2

    ግሩም Ethiopian ❤❤❤ሁላቺንም መማር አለብን ❤❤❤

  • @AbrahamAyana-y7i
    @AbrahamAyana-y7i 13 днів тому

    This guy is an asset of the country. He is good example for young generation. May God bless him more and more.

  • @ermiasgetachew6426
    @ermiasgetachew6426 Місяць тому +3

    Thank you so much, so inspirational.

  • @onelove2817
    @onelove2817 Місяць тому +2

    Thank you for serving your community and country.

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d Місяць тому +4

    አቶ በላይነህ ክንዴ የኢትዮጵያ ልጅ በእውነት የሚደነቁ ጀግና ኖት አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥዎት ለሐገር ለሕዝዝ ያስባሉ ፈጣሪ ያስብሉት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Місяць тому +1

    ፈጣሪ የረዳህ ደስ የምትል ከዛ ትንሽ መንደር የወጣህ ታልቅ ጀግና ነህ ገንዘቡ የመረጠህ እድለኛ ነህ በለፋ ብቻ ስላልሆነ እኔም እንዳንተ በገንዘቡ እንደተመረጥኩኝ ገብቶኛል ። ረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር ታላቁ ሰው

  • @zerguat
    @zerguat Місяць тому

    ልቡናው ፀጋ የሞላው ሰው፤ ተባረክ !!!

  • @Giftrealestate-t3v
    @Giftrealestate-t3v Місяць тому +1

    በጣም የሚገርመኝ የልጅነት ጊዜያቸውን ማስታወስ ችሎታ❤

  • @tekebanega9886
    @tekebanega9886 Місяць тому +5

    Proud of you the great man

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 25 днів тому

    አስተሳስቦ ስራዎሁሉነገሮ በጣም ደስይላል እረጅም እድሜና ጤናን ይስጦት ።
    ሐገራችንን የዚህ አይነት ባለሀብቶች ይብዙላትእላለሁ።

  • @actoncovid-19responsibly26
    @actoncovid-19responsibly26 Місяць тому +3

    ሰላም ይብዛላቹ ኢትዮጵያውያን!

  • @KasimYousuf-ue2kx
    @KasimYousuf-ue2kx Місяць тому +2

    መንግስት ከፍተኛ ሀላፊነት አለበት እንደዚ አይነት ባለሀብቶችን ከኪሳራ የመጠበቅ የመደገፍ አሜሪካ ለወሳኝ ባለአብቶች እንደምታረገው ማለት ነው እንደዚ አይነት ባለሀብቶች የሀገር ሀብት ስለሆኑ ትልቅ እና አዲስ ቢዝነስ ላይ ሲገባ ሪስክ አለው በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @abeselomteshome2752
    @abeselomteshome2752 28 днів тому

    ክቡር የተከበሩ የኢትዮጵያ ልጅ ወድማችን አቶ በላይነሕ ክዴ በጣም የሚገርም ንግግር የሚገርም ተምክሮ ነው ያጋሩን ከሁሉም በላይ በአምላኩ በእግዚቢሔእ ላይ ያለዎት ትምክት ያስደንቃል የታመኑት አቅም ጉልበት ሐይል ይሁኑዎት❤❤❤

  • @besumind9545
    @besumind9545 Місяць тому +1

    ጀግና ነህ በርታ ትልቅ ሰው ለሀገሩ ይሰራል በፈተና የተፈተነ ሰው እንዲህ ።

  • @manayealemayehu-k5y
    @manayealemayehu-k5y Місяць тому +2

    የሁላችንም አርዓያ ጋሼ ............ ሠላምህ እንደ ምድር ሸዋ የበዛ ይሁን እያልሁ
    ታሪክህን በወርቅ ቀለም በተግባር የፃፍህ የዘመናችን ክስተት የቢዝነስ ኢኮኖሚክስ አቢዮተኛ የሆንህ ታላቅ ሰው :
    የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የትንሳኤ ምልክት ምድር የሆነችው ሠከላ አባይ ወንዝን በመውለድ ለኢትዮጵያ ሐገራችን እንዳበረከተችልን ሁሉ ጋሽ በላይነህ ክንዴንም ከጊወን ከምንጩ ውኃዋን አጠጥታ ወልዳ እና አሳድጋ ስለሰጠችን ክብር ይገባሻል::
    ሌት ከቀን ጠንክረህ በመስራት በላብህ የሐብትን ቁልፍ በማግኘት ከሕዝብህ ጋር ተካፋለህ የምትበላ የምድራችን ባለፀጋ የድሆች አባት:
    ከወታድር ቤት በመነሳት ውትድርናን የአለማችን የሥራ ፈጠራዎች ሁሉ እናት መሆኑን በተግባር አሳይተህ የአስመሰከርህ ድንቅ ባለተሰጥኦ:
    በዘመናዊ የኢኮኖሚ የንግድ ተፅዕኖ ፈጠራ ስራዎች ውስጥ ተስፋ ሳትቆርጥ ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚቻል በሐገራችን ኢትዮጵያ አሻርን ያሳረፍህ ግንባር ቀድም የተግባር ሰው የብዙዎቻችን ተመሳሌት ነህና ክብር ይገባሃል
    እረዥም እድሜን እና ጤናን ለአንተ እና ለመላው ቤተሰቦችህ ያድልልኝ::

  • @teshometes
    @teshometes 29 днів тому

    አቶ በላይነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናና ከበረከት ጋር ያብዛልህ!

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v Місяць тому +3

    ሠላምህ ይብዛ ዉዴ እናመሰግናለን ዕድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @tekleeseye7054
    @tekleeseye7054 Місяць тому +3

    እንደረሰወ ያለ ቅን አሳቢ ባለሀብቶችን ያብዛልን ይበል የሚያሰኝ ነው ከጥሩ አእምሮ ጋር ሀብት የተቸረው ቅን አሳቢ ባለሀብት ማነው ቢባል በላይነህ ክንዴ ነው ያለማጋነን

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v Місяць тому +4

    ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ ትምህርት ነው

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Місяць тому +1

    እግዛብኤረ እድሜና ጤና ይስጥህ እንደናተ አየነት ኤትዩጸያዌን ያብዛልን🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @LemmaDagne
    @LemmaDagne Місяць тому +1

    አቶ በላይነህ ፣እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ!!!!!

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 Місяць тому

    ለወታደር ኢትዮጵያ ምኑ እንደሆነች በተግባር ስላሳዩኝ የላቀ ክብር ለእርስዎ! አሁንም ፈጣሪ ከዚህ በላይ ስኬት ከነሙሉ ጤንነት ይስጥዎ! እንደ እርስዎ ያሉ ኢትዮጵያን የሚል ባለሃብት ያብዛልን!

  • @NegashGemechu-s9h
    @NegashGemechu-s9h Місяць тому

    የቀድሞ መከላከያ በሕወሓት ባይበተን ኖሮ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ አንድ ምርጥ የጦር ጄነራል ይኖራት ነበር። ባጣም ትልቅ ሰው ነህ ;እናመሰግናለን ።

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele7714 Місяць тому +1

    እድሜ ይጨምርልህ የእምዮ ብልፅግና ያሳይህ

  • @tekebanega9886
    @tekebanega9886 Місяць тому +5

    This man has long vision. For Ethiopia, he is an asset.

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Місяць тому +3

    በላይነህ ክንዴ ልዩ ኖት እናመሰግኖታለን❤🎉።

  • @aleneamemayehu208
    @aleneamemayehu208 Місяць тому +3

    አሚን እድሜ ይስጥህ።

  • @GizawGetaneh-q4z
    @GizawGetaneh-q4z Місяць тому +1

    wow! wonderful! A great man of a great country. God bless you.

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Місяць тому

    የተነሳበትን ያደገበትን የሚያዉቅ አደራዉን ጠባቂ ያደገበትን ማህረሰብ የአኗኗር ዘይቤ ስርአት ቆፍጣና ከራስ አልፎ ለሌሎች ይተርፋል የአቶ በላይነህ ክንዴ ታሪክ ሰዉ መሆን ምን ማለት እንደሆነ ያስተምራል እንዲህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @workuzewdie2107
    @workuzewdie2107 28 днів тому

    እውነት ኑርልን። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልህ

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p Місяць тому

    ድንቅ ሰው ነው ። አድናቂው ነኝ ።❤❤❤

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Місяць тому

    ምን አይነት ስብእና ነው ያለህ ታድለህ አሏህ ምኞትህን አይከልክልህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @CAPTIONAMAN-n5y
    @CAPTIONAMAN-n5y Місяць тому +1

    የምወደው ሠው አከብርሀለው እኮራብሃለው🙏

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 20 днів тому

    ጋሽ በላይነህ በ 1998 ይመስለኛል ማር ለሆነ ድግስ ፈልጌ ወንድሜ "ከጋሽ በላይነህ እንጅ ከሌላ ሰዉ አትገዥም እሱ የታመነ ሰዉ ነዉ ብሎኝ ጎጃም በረንዳ ፊትለፊት ያለ የማር በረንዳ 15 ኪሎ ማር ራሱ ከስልቻዉ አዉጥቶ እያወጋን ሸጦልኛል ታታሪ ሰዉ አክባሪ ሰዉ ነበር አላህ ይጨምርልህ ለፍቶ የተገኘ ሀብት ሁሌም አንገትን ቀና አርገህ እንድትኖር ያደርጋል

  • @tirunnehmekonnen7773
    @tirunnehmekonnen7773 Місяць тому +1

    Thank you sir, you are the legend

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Місяць тому +1

    GOD Blessings be with you and your family. We are proud of you 👏

  • @Gugsa2334
    @Gugsa2334 Місяць тому +1

    Best practice from the best man. He gave us the best lesson. Thank you. I pray for you to have good health and long life to see what you are aspiring for. I.e. prosperous Ethiopia.

  • @abdissaaga1020
    @abdissaaga1020 Місяць тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ
    ከጤና ጋር ይስጦት ክፍ አይንካዎት

  • @GosaGona
    @GosaGona Місяць тому

    Thank you sir! 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shoaafrassa6366
    @shoaafrassa6366 Місяць тому

    ምኞትህን ፈጣሪ ያሳካልህ የአኢትዮጵያ አምላክ ለሁሉም ለማየት ያደርስሃል🙏🏾💪❤️🙏🏾💪❤️🙏🏾💪❤️👍🏾👍🏾👍🏾

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Місяць тому +1

    እንተ ስራህ ሁሉ የተባረከልህ ፈጣሪህን ስለምታከብር ለተቸገረ ስለምትረዳና እዩኝ እዩኝ የማትል ጉረኛ ስላ ልሆንክ ከሱስ የፀዳህ ስለሆንክ ነው እሁንም ይጨምርልህ ትንሽግን እስፓርት ዱብ ዱብ ያስፈልጋል😂 በተረፈ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman Місяць тому

    Thank You, Sir! 🙏🙏🙏

  • @gemechugemeda5555
    @gemechugemeda5555 Місяць тому +2

    Optimists always wines, GOD Bless You, Mr. Belay. we all know your contributions

  • @ssf4982
    @ssf4982 Місяць тому +2

    Edmena tena ystln❤

  • @feiselabdela4926
    @feiselabdela4926 Місяць тому

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ጀግናው

  • @endalkachewnibret5614
    @endalkachewnibret5614 Місяць тому

    Great person who loves his country and not satisfied with what he has and keeps on working providing opportunities for other Ethiopians. May God give you long life and health.

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 21 день тому

    Congratulations 🎊 👏 💐
    God bless you and your family 🙏

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይክበር!!!

  • @millionseyoum5017
    @millionseyoum5017 Місяць тому

    አዘጋጁን እናመሰግናለን ከትንሽ ተነስቶ እንዴት ማደግ እንደሚቻል ለእኔም ሆነ አገሩን ለሚወድ ወጣት አቶ በላይነህ ክንዴ እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ነው ያስተማሩን በእድሚያቸው ለሚወዷት ሀገራቸው የተመኙትን ተመልክተው ከነሙሉ ቤተሰባቸው በፍቅር ፈጣሪ እንዲያኖራቸው እመኛለሁ፡፡

  • @shoaafrassa6366
    @shoaafrassa6366 Місяць тому

    የጠነከረ ልቦና ያለዉ ሰዉ ሁልጊዜ የኑሮ ችግር አሸናፊ ይሆናል። ለሃገር ለወገን ጥንካሬ ትል ትምህርት ትሆናላችሁ:: በርቱ 💪💪💪💪💪

  • @EthioEthio-wu4zt
    @EthioEthio-wu4zt Місяць тому +1

    We are proud of you Sir.

  • @Beautyfullworld123
    @Beautyfullworld123 Місяць тому +2

    አቶ በላይነህ ክምር ጀግና ኖት።
    ለምን ባትሪ/LITHIUM BATTER/ አገር ውስጥ ማምረት አይጀምሩም?
    🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋🔋

  • @terrywoldemariam3679
    @terrywoldemariam3679 Місяць тому +2

    Inspiring

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 Місяць тому

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት!!

  • @endex777
    @endex777 Місяць тому

    ለብዙዎች መብል የፈጠሩ ታታሪ ኢንተርፕርነር እድሜና ጤና ይስጦት። ከመበላላት ወጥተን በድህነት ላይ እንዝመት ወገን!!👏

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Місяць тому +3

    ❤የሻቢya የሳይበር መንጋ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ሲያብቡ አይናቸው ደም ይለብሳል።
    የአልሰሲ አሽክር ሻቢያኖ አፍረሰን እናልባታለን ብለው ቀን ማታ የሚጎመጁቷን አገር እንደነበላይነ ክንዴ ያሉ ጀግኖንች ለመጪው ትውልድ ታላቅ አገር እና ህዝብ እያሰረከቡ። የታሪካዊ ጠላቶችን ክፋት እያመከኑ ነው።
    እግዚአብሄር ዘመኖትን ቤተሰቦትን አሁንም ይባሮት። ❤❤❤

  • @192414nes
    @192414nes Місяць тому +1

    ዋው ስብዕና

  • @ten2the6
    @ten2the6 Місяць тому

    ህይወቴን ያባከንኩ: አገሬን በሚገባ ያላገለገልኩ: ስሜት 😢 ነው የተሰማኝ ስሰማቸው:: ጀግና ናቸው:: ዛሬ ግን: ለነገ መጀመርያ ቀን ናትና: እንደርሳቸው እንበርታ::

  • @meharinaizgh8839
    @meharinaizgh8839 Місяць тому

    God bless you .your good brother

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤long live

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 Місяць тому +4

    ለበላይነህ ክንዴ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ይሰጥልን ፡፡

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 23 дні тому

    Congratulations 🎊🎉

  • @belayfeleke6493
    @belayfeleke6493 Місяць тому

    ጀግና የሀገር ምርጥ ልጅ

  • @yagg9782
    @yagg9782 Місяць тому

    You are a Great person Be blessed! My advice is keep your health by loosing weight and a little exercise because Ethiopia needs a person like you.

  • @gelataaga4715
    @gelataaga4715 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 Місяць тому +3

    አቦ ረጅም እድሜ ይስጥህ!!

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ካንት. እድሜ. ቅንሶ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeru: አይደለም! የምቀኞቹና ቀናተኞቹን ኤርትራውያን እድሜ ቀንሶ ነው!😂😂😂

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 Місяць тому

    ሕግዚአብሔር ያሰብከውን እንዲታይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    አንተ የአገር ሀብት ነህ

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 27 днів тому

    What a great man! Agonies you sustained as a child will continue to haunt you even when you grow up. I can understand why he continues to feel something is missing, and cannot even take a restful vacation.

  • @dessalegnabit1563
    @dessalegnabit1563 Місяць тому

    GOD bless you, sir!!! long live!! ሰው፡፡

  • @tesfayetarekegn1479
    @tesfayetarekegn1479 Місяць тому +4

    እንዳንተ አይነት ባለሀብቶችን ያብዛልን።

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ባከ ትው. ነፍጠኛ. ያው. ነፍጠኛ ነው.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeru: ነፍጠኛ ሀገር ነው የተሰደዳችሁት; ኢትዮጵያውያን እናንተ ጋር አልተስደዱ @yngassi!😂😂😂

  • @ah6121
    @ah6121 Місяць тому

    Belayneh Kinde deserve Kibir Doctorate. My hats off Sr!

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ካአንት. እድሜ. ቅንሶ !!!!!!

  • @feiselabdela4926
    @feiselabdela4926 Місяць тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ የጀግንነት ምልክት ነህ።

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      አለቅላቂ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeruከተንኳለኛው ምቀኛው ቀናተኞው የኤርትራ መንግስት ጋር አልቆም አልህ? ፅና! ገና የምትጠለው ህዝብና ሀገር መስደድህ ይቀጥላል! ጨናዊት

  • @1983wakjira
    @1983wakjira Місяць тому

    Wow betam des yilal mirt sew

  • @dawudmohammed4952
    @dawudmohammed4952 Місяць тому

    👏👏 የሰራ ሀብታም ያስታውቃል !!

  • @CAPTIONAMAN-n5y
    @CAPTIONAMAN-n5y Місяць тому

    ወይኔ ትህትና❤❤

  • @dch6780
    @dch6780 Місяць тому +2

    የልማት ጀግና!!

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      እጭ. የ. ኦሮሞ. ሀበት. ዘርፎነው

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 24 дні тому

      @@AyeleBeruformerly @yngassi: አይደለም: ከወዲ ሀፎም ተከፍሎት ነው!😊

  • @feyissatadesse1165
    @feyissatadesse1165 Місяць тому +2

    Wow

  • @fasiltesfa
    @fasiltesfa Місяць тому +1

    Good

  • @MitikuDenta
    @MitikuDenta 26 днів тому

    እግዚአብሔር ምኞትህን ሁሉ ይፋፅምልህ:: ክበር

  • @YESPLC
    @YESPLC Місяць тому

    ❤❤❤