Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ሩታ አብርሽን አሳበደችው.ጫት መቃም ጀመረች😱😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 сер 2024
  • #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +749

    እስኪ እህቴ ከ 6 አምት ቆይታ ዛሬ ሀጋር ልጋበ ነው ሁለቹም ዱሀ አርጉልኝ 😢😢😊🎉

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Місяць тому +6

      Selam gibe

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Місяць тому +18

      ታደለሽ በእግዚብሔር እኔ 4ወር ቀረኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo Місяць тому +12

      አላህ በሰላም ያስገባሽ እኔ ገና ዘንድሮ ነው የመጣሁት አሞኛል ወላሂ ዱኣ አርጉልኝ

    • @user-vn4xm3zz5k
      @user-vn4xm3zz5k Місяць тому +3

      ታድለሽ እህት ደህና ግቢ

    • @user-vn4xm3zz5k
      @user-vn4xm3zz5k Місяць тому +2

      @@Zade-h7p እኔም ካምሥት ወር ቡሀላ እሄዳለው

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Місяць тому +892

    ወላሂ ዛሬ በጣም ተደስቻለሁ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ በላይክ አብርሽና ሩታ የኔ መውደዶች ሞቼ ነው የምወዳቸው ኡፍ😢😢

  • @Meki618
    @Meki618 Місяць тому +73

    አብርሽየ አሁንም ደግሜ ልጠይቅህ ሩታን በራያ ቀሚስ ፀጉራን ሹርባ ተሰርታ አምጣልን❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Місяць тому +82

    ሩታና አብረሽ አብሮ ሲሰሩ እደኔ የሚደሰት👍❤😳

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Місяць тому +316

    እረ ሩታ ኡኡኡኡ የሰዉ ያለህ😂😂🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +476

    አብርሽ እና ሩታ ሁሌም ሲመጡ ደስስ የሚለዉ ማነዉ 100k አስገቡኝ

    • @user-qc3hq9vf1p
      @user-qc3hq9vf1p Місяць тому +1

      እኔኔኔኔኔ የምወዳችሁ ነገርስ❤

    • @user-op2gv4tu4d
      @user-op2gv4tu4d Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @user-pe8vl3ep7w
      @user-pe8vl3ep7w Місяць тому

      😅😅

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      በቅንነት ደምረኝ❤

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Місяць тому

      ፌክ አካውንት ነው ዊና አይደለም ሰብስክራይብ እንዳታረጉ በየቦታው ካየሁክ ወይም ካየሁሽ ሰብስክራይብ እንዳያደርጉ እናገራለው ሌባ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 Місяць тому +59

    ሩታዬ እና አብርሽ ሁሌም በሰለም በደስታ በፍቅር ኑሩልኝ የኔ ታዋደጆች💪💪♥️♥️♥️♥️♥️

  • @zebutube99
    @zebutube99 Місяць тому +270

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Місяць тому +1

      صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم.
      صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Місяць тому

      S A W❤❤❤❤❤❤

    • @AminaWorake
      @AminaWorake Місяць тому

      SAW

    • @cgf8399
      @cgf8399 Місяць тому

      @@Danish-pz3pl በዚህአይነትስለዋትአታድርጉዉድእህቶች!አስተካክሎ አይቻልምብለዋልኡለሞች

    • @Aliya-eg1nn
      @Aliya-eg1nn Місяць тому

      افضل الصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم ❤❤❤

  • @user-tx5lc8yu8u
    @user-tx5lc8yu8u Місяць тому +89

    ዛሬ አደኛ ነኝ አብርሺ ጀግና ነህ ሚስትህን ከመጥፎ ነገር መጠበቅህ🙏ሩታዬ 🤣🤣🤣

  • @Sariy177
    @Sariy177 Місяць тому +183

    ሩታ ሁሉ ነገር የሚያምርባት የሁሉ ነገር ድምቅት ነች የሚል 👍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +141

    በስደት ደፋ ቀና የምትሉ የመዳም ቅመሞች እና ወንድሞቼ የልባቹ መሻት ፈጣሪ ይምላላቹ አሚን በሉ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому +1

      Amen

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому

      ኣሜን በቅንነት ደምርኝ ውድየ

    • @user-zd7lj5tn3w
      @user-zd7lj5tn3w Місяць тому

      Amen wde

    • @user-dh9xe1yn5p
      @user-dh9xe1yn5p Місяць тому

      አሚንንንንን 🌷🌷🌷 ያረቢ እልፍይፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድክም ብሎኛል

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 Місяць тому

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤

  • @user-ox9ld7yq7k
    @user-ox9ld7yq7k Місяць тому +82

    ዘሬ በጠም ደክሞኘል እስኪ አለህ የእርፍት እንጄረ እስጠን ለሁለችንም በስደት እንደኔ ስልችት ለለቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥🥰🥰

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Місяць тому +1

      አሚንያረብየሰውቤትበቃይበለን ባገራችንላይእርዚቃችንንይክፈትልን

    • @user-ox9ld7yq7k
      @user-ox9ld7yq7k Місяць тому +1

      አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 Місяць тому

      አሚንንንንን❤❤

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Місяць тому

      አሜንን ያረብ❤❤❤❤🎉

    • @tube4169
      @tube4169 Місяць тому

      አሚንንን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Місяць тому +299

    አብርሺ ሲናደድ ወገቡን የሚይዛት ነገርስ😂😂😂🥰እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂❤

    • @user-og2qc7oj5s
      @user-og2qc7oj5s Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому +1

      ክክክክክክ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Місяць тому +9

      አዎ ሁሌ ስናድድ ወገቡ ይይዛል አብርሽ😂😂😂የኔ ምርጦች

    • @HayatSeid-mn4op
      @HayatSeid-mn4op Місяць тому

      😅😅😅😅

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 Місяць тому

      😅😅😅😅

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb Місяць тому +37

    ሩታዬ ፍቅር የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ የኔ ናፍቆት አብርሽ ሩታን ፍራንክ እንዳታረገው የኔ ዓለም የኔ ጨረቃ የኔ ህዋ የኔ ጠፋጭ አብርሽ&ሩታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁልጊዜም እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘🥰 ኩፎ ነገር አይንካችሁ 😢😢❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Місяць тому +74

    ሩታዬ የኔ ጠካራ😊❤
    ታውቂዋለሽ ግን
    አንቺን ያየሁበት ቀኑ
    ያጥርብኛ ደሞ ስትጠፊ
    ወዳው ይከፋኛል የቀረሽ
    ቀን ደሞ ህመም ይስማኛል
    አይንሽን ካላየው እደእብድ😂 ያረገኛል
    ብቻ ምን ልበልሽ አልስራ ብሎኛል
    ሀሳቤ አንቺ ሆነሽ ማስብ አቅቶኛል
    አንቺን ያየውበት ቀኑን ባላቀውም
    አጋጣሚም ቢሆን ፍፁም አልጠላውም
    ይገባሽ ይሆናል ባንቺ ፍቅር ምክንያት
    እኔ እደተጎዳው😊❤ወረተኛ አረለሁም መጀመራም እደወደድኩሽ አሁንም እወድሻለው
    ባይበዛም ዝንጥ ብለሻል ባለፈው ስላም ሳትይን
    ከፍቶኝ ነበር ያንቺን አፍስለመጠባበቅ ይሆናል
    እደከፋሽ በሱ አወኩኝ አይዞሽ ጠክሪ ተሳዳቢዎች
    ተዋት በሳ ሂወት ምን አገባን ደሞ በሳ አልተጀመረም ወደፊት ይስተካከላል😢

    • @user-og2qc7oj5s
      @user-og2qc7oj5s Місяць тому +1

      በትክክል❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому +1

      R🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @user-xo6sx5kv3s
      @user-xo6sx5kv3s Місяць тому +1

      ትክክል😢❤❤❤

    • @user-jj4cc1qh1l
      @user-jj4cc1qh1l Місяць тому +4

      ትክክል ሩታዮ የኔ ዉድ ብቻ ከሚድያ እንዳጠፋ ብቻ ሁሉ ትምጣልኝ በናፍቆታ እንዳልሞት😓ደሞ ሁሉ ይሰታካክላል🙏

    • @mdvip967
      @mdvip967 Місяць тому +3

      አሽቃባጪ😮

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Місяць тому +16

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እህቴ ወልዳ እሲ ዱአ አረጉ አላህ ያሳድግልሽ በሏት ቅመሞችዬ❤❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Місяць тому

      አላህያሳድግላት እቁምነገርአላህያድርስላትየተወለደችውን/ውን

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Місяць тому +70

    ሩታዬ ፍቅር ወልካም 👍🥰
    እስታይልሽ ይለያልኮ የምር ትቺያለሽ 👌🤭😀

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +36

    ኣብርሽ እና ሩታዬ ሁሌም ብትመጡ ደስ ይለኛል የኔ ጅግኖች እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤❤ የኔ ምርጦች❤️❤️❤️

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +49

    አብርሽን አሳበዱት ሩታዬ ና ሮዥን አብርሽ ይባቀል የምትሉ በላክ🤣🤣🤣

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому +2

      ሩታን አይቸልም ሮዘን የድርግ😂😂 እኔማ ሩታ ደግማ ብተደርጋው ደስ ይለኛል😂😂😂

  • @etsaymarse2210
    @etsaymarse2210 Місяць тому +20

    እህትቼ ወድመቼ የራፈት እጀራ ይሰጠን ያርብ❤

  • @BetiYouTube2024
    @BetiYouTube2024 Місяць тому +69

    ሩታዬ የአብርሸ ንግስተ ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому +2

      R💋💋💋💋

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Місяць тому +2

      የባል ብትር ይጣፊጣል ሩታየ ቻይው ቢመታሺም ያው አብርሺ ትግስት ስለለው ብራክ ይቅርብሺ ሩታየ አብርሺ ትግስት ይኑርህ እደ ከሩታየ ተማር ትግስት ጥሩነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@Jamela-ql5eh ደምሪኚውደ🎉 20:00

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ደምሪኚውደ🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@ZamniyZamniyደምሪኚውደ🎉 20:53

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Місяць тому +159

    አብርሽ እና ሩታ ሁሌም ሲመጡ ደስስ የሚለዉ ማነዉ በላይ 👍

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Місяць тому +11

    አብርሽ ሲናደድ ወገቡን የሚይዘው ነገር ያስቀኛል ሮዚም ሸገር ገባች ዘንድሮ እሚቀር የለም❤❤❤

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Місяць тому +15

    ሩታዬ በዚህ ቪድዮ ይቅርታ ልጠይቅሽ ካስከፋውሽ የኔ ውድ በጣም እሞድሽና እማደንቅሽ ልጅ ነሽ ለኔ የሂወቴ መምህር ነሽ ከመጀመሪያ ጀምሮ እስካንም ድረስ እና ውዴ በትናቱ ቪድዮ ከሀይሚ በተገናኛቹበት የሆነ አስታየት ተናግሬ ነበር አለባበስሽን በተመለከተ የሰው ልጅ ትክክል ነኝ ብሎ ያሰበውን ነው እሚናገረው እምታደርጊውም እምሰሪውም ሁሉ እወድልሻለው ለዛም ነው አስታየት እምፅፍልሽ ቅር ይበልሽ አይበልሽ እኔጃ ሀሳቤን ስለሆነ የተከተልኩት ከደበረሽ እጅግ በጣም ይቅርታ እና አንዳንድ አሽቃባጮች ብዙ አፋቸውን ከፈቱ ግን ምንም ማለት አይደለም ምናልባት እነሱ ከሚወዱሽ በላይ እኔ እወድሽ ይሆና

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Місяць тому +141

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Місяць тому +148

    አብርሽ እና ሩታ የፍቅር መምህር ናቸዉ የሚል እስኪ

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 Місяць тому +20

    አኔኮ አብርሽ ነው የሚያስቀኝ ሲናደድ ወገቡን እሚይዘው ነገር ሁለየም አየዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Місяць тому +13

    ሩታየ ጉድ እኮ ነዉ የናተ ፕራንቅ አያልቅመ😂😂❤❤❤

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Місяць тому +61

    እኔኮ የሚገርመኝ አብርሽ ሲናደድ ወገብን የሚዘው ነገር😂😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Місяць тому +1

      😂😂😂🤣🤣

    • @user-rn1dp2ke9q
      @user-rn1dp2ke9q Місяць тому +1

      😂😂😂

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-xt9nw6wm9k
      @user-xt9nw6wm9k Місяць тому +1

      ነገረኛ ሴት ስለሆነ😂😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +235

    ማነው እደኔ ሩታ ናፍቃው የነበረ😢😢 አጨልይው😂😂

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h Місяць тому +9

    ማነው እንዴኔ እሩታ ናፍቃው የነበረ የኔ ፍልቅልቅ 😂😂😂😂😂

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Місяць тому +18

    እሩታና አብርሺ ሲመጡ ማነው የሚደሰት እደኔ ሩታንና አብርሺን የሚወድ 👍👍ላይክ እኔንም ደምሩኚ

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Місяць тому +83

    አብርሽ እና እሩታን የምቶዱ❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg Місяць тому +53

    አብርሽ ሲናደድ ያሳዝነኛልም😮ደስ ይለኛልም😂😂😂ሩታየ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ksamobileksa3780
      @ksamobileksa3780 Місяць тому +7

      ሲናደድ በጣም ነው የምያስቀን😂 ወገቡ ነው የሚዝ

    • @zuzumchale
      @zuzumchale Місяць тому +3

      ደምሩኝ😍

    • @user-kv5tw2sz6k
      @user-kv5tw2sz6k Місяць тому

      ​@@ksamobileksa3780😂😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@zuzumchaleደመርኩሽ❤ደምሪኚአንችም 22:13

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@ksamobileksa3780ደምሪኚውደ🎉 22:26

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +20

    ማርያምን ናፍቃችሁኝ ነበር😢እንኳን ደህና መጣችሁ አብርሽና እሩታ❤❤

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Місяць тому +16

    እሮዚ ያለችበት ሁሉ ሰላም የለዉም ግጩኝ😂👍 እሩታዬ ሞቼ ነዉ የምወድሽ የኔ ፀበዬ ሰናይ ❤የኔ ልዩ💞 ንግስቷዬ 💞ሩታዬን የሚወድ ግጩኝ👍❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 Місяць тому +56

    ሩታና አብርሽ ድምቀቶችናቸው ❤🎉🎉

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o Місяць тому +65

    ሩታዬ የፍቅር ተምሣሌት ወድሻለሁ. ሁል ጊዜ ነይልኝ😢🎉❤

  • @user-nl3eq3zk2b
    @user-nl3eq3zk2b Місяць тому +13

    ጉድ መፅዩ ኣለች ትግሬ😂😂 ተጋሩ ኣለኩምዶ 👍

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Місяць тому +11

    ሁሉም የቡታ ጅራ ልጆች ቀስ በቀስ ሸገር ገቡ ኣብርሽና ሩታ ከሄዱ ፍቅር የሆኑ ልጆች በናንተ ምክንያት ሁሉም በፍቅር ከነፈ😂

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c Місяць тому +63

    ኮሜታታሮች ታረገጉ መቼም እሱወን ለመሳደብ ትቾክለለቹ ጎመን ነዉ ታረገጉ😂😂❤❤❤❤

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Місяць тому +3

      😂😂😂😂

    • @user-og2qc7oj5s
      @user-og2qc7oj5s Місяць тому +2

      አወንይርጋጉ😂😂😂

    • @Biftuu124
      @Biftuu124 Місяць тому +3

      Unetishi new enzi denazi

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Місяць тому +6

      እነሱ ተያቸው ምክንያት ነው ሚፈልጉት😂

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Місяць тому +61

    እሩታየ የኛድምቀት እድህ ቅብጥ በይልን የኛ ነብር🐅🐅🐅

  • @kidist_tub
    @kidist_tub Місяць тому +11

    ሩታዬ ልዩ ሴት ናት ትለያለሽ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Місяць тому +6

    አብርሽ ሲናደድ ወገቡን የሚይዘው ነገርስ 😂😂 ሩታዬ አንዳንድ ግዜ እንደዚክ አጨሌይው 😂😂 ሮዚ የጠፋ ሰው welcome ብለናል 🎉🎉🎉

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Місяць тому +145

    ሩታ እና አብርሽ ሁሌም ይምጡልን የምትሉ ደምሩኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +47

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ

    • @zuzumchale
      @zuzumchale Місяць тому

      በሰላም ተገላገይ😍

  • @susutube9269
    @susutube9269 Місяць тому +14

    የሩታ ወዳጆች ቤተሰብ አድርጉኝ 😍😍

  • @meskikifle7211
    @meskikifle7211 Місяць тому +8

    የሚገሪም ፍራንክ ነው እሩታዬ ምንም ነገር ብትሰሪ ያምሪብሻል😊😊😊😊 ቤተሰብ እኒንም ቤተሰብ አሪጎኝ ያገሬ ልጆች እወዳቹዋለው❤❤❤❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Місяць тому +51

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Місяць тому +42

    ሩታዬ የኔ ልዩ ነፍቀሽኝ ነበር ኡንኳን ደነ መጠችሁ የኔ ቅማም ዘሬ ሰራሽለት😂😂

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Місяць тому +12

    ሩቲዬ የኔ ልእልት ዜሬ ንጉስሽን አገኝተሽዋን ፈራሁልሽ መልሱ❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ የኛ ድምቀት የኛ ባለ ሞያ የኔ❤❤❤❤❤ልእልቷ ሩቲዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Місяць тому +1

    😅😍የተዋጣለት ፕራንክ 😅 ጎመን በስኳር ክክክክ አሜን አሜን አሜን ተመረቅን እኮ በሩታ 😅በጎመን ምርቃና ሮዚ ፕራንክ

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ Місяць тому +31

    ሮዚ ያብርሽ እራሥምታት እሩታየ የኔ ወርቅ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Місяць тому +26

    ሩታዬ የሴቶች የበላይ❤❤
    የዛሬው ፕራንክ ይለያል አብርሽን አሳበዳቹት😀😂😂🎉🎉🎉

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 Місяць тому +6

    ሩታ ትችያለሽ😂❤ሮዚ ያለችበት ሰላም የለም ስወዳት

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d Місяць тому +7

    ሩትየ የኔ አስተዋይ ፎቃሽ እኮ ፍቅቅ አርጎኛን❤❤❤❤❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Місяць тому +20

    አብርሽ ሲናደድ ወገቡን መያዝ ለመደበት በቃ😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @user-dn3fs7kq7b
      @user-dn3fs7kq7b Місяць тому +1

      በጣም ነው እሚያስቀው እደ ነገረኛ ሴት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @meditube147
    @meditube147 Місяць тому +80

    ሮዚ ያለችበት ፕራንክ ያበደ ነው የምትሉ እስኪ👍👍👍👍👍😂😂😂😂

    • @user-mk2mk3ll6n
      @user-mk2mk3ll6n Місяць тому +1

      ግን ወላሂ ስትል ሰም ቻታለሁ ሙስሊም ነች እደ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Місяць тому

      😂😂😂😂እብድ ናት

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Місяць тому +2

      ​@@user-mk2mk3ll6nናት እኮ ግን ምንም ነገሯ አይመስልም

    • @NaniIscute
      @NaniIscute Місяць тому +1

      አኡዙቢላህ ወላሂዉን ይዉ አላህ ሂዲያ ይስጠን 😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@user-mk2mk3ll6nናትደ😊ደምሪኚውደ 15:07

  • @user-qc9xg5dr3j
    @user-qc9xg5dr3j Місяць тому +3

    ያብርሸ ነገር ሲናዴዲ ወገቡን የሚይዛት ነገር😂😂

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Місяць тому +8

    እሩታዬ ዛሬ ቤተሰቦችሺን አይቼ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አንቺንም በሰላም ይቀላቅልሽ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Місяць тому

      ❤❤❤ደምሪኚ❤❤❤

  • @arz9027
    @arz9027 Місяць тому +28

    አብርሸ እና ሩታ የምትውዱ እሰከ ላይክ👍🥰😁

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Місяць тому +48

    እረ ተይ ሩታ እናተ በዚህ ሰአት ፕራንክ ይቅርባቹሁ አብርሽ ደም ትግስተኛ አደለም በጠፉ እንዳያጮልሽ የፉቅር ጥፉ ማለቴ ነው ብቻ ምርጥ ፕራንክ ነው ተሳክቶልሻል 😂👍❤❤💪😘

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw Місяць тому +6

    ሩታዬ እፍፍፍፍፍ ናፍቆትሽ ሊደፍኝ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 Місяць тому +3

    ጉድ መፅኡ ኣለች ትግሪየ ኣላለችም😅😂😂❤❤❤❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Місяць тому +56

    ሰው ሁሉ ፍቅር ሆኑዋል በናተ ምክነያት❤

    • @MelkeUssensubscribe
      @MelkeUssensubscribe Місяць тому +2

      በጣም

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Місяць тому +10

      ዛሬ የነቶፊቅ የተቦሰተው ፎቶ ኮመንቱ ሁሉ ከአብርሽና እሩታ ውለህ ፋቅርን ተምረሀል የሚል ኮመንት በዝቶ በጣም ተገረምኩ

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Місяць тому +1

      👍👍👍👍

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому

      R🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому

      R💘💘💘💘💯

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x Місяць тому +43

    የኔ ውዶች ሩታ እና አብርሽ የሚወድ ላይክ❤❤❤❤🎉

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +7

    አብርሽናሩታዬን የምትወዱ ብቻ👍👍👍

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Місяць тому +6

    ሱሪ የረገችወ ልጅ ሙስሊም ነች አ 😢😢😢ስሟ እስለም ሰሯወ አዉዝብሏ 😢😢

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +37

    ወይኔ ሮዚ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቀመም ሁሉ የቡታጅራ ልጆች ኣዲስ ገቡ ኮ ያሰላም😂❤የኔ አንድኞች የፍቅር ተምሳሌዎች ስስት ብዬ የምወዳችሁ❤

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 Місяць тому +2

      ወይኔ ሁሉ ኣዲሰበባ ሄዱ😢❤

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl Місяць тому +2

      እኛም ወደ አገራችን ያስገባን የኔዋ😂😂❤

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 Місяць тому +1

      _ሮዚ ድበለት ሰምዕኽያ ጉዱ መፀኡ በልት ትግረ ያ ሞይተ የአ ብሰሓቅ በእውነት😂😂ኣሕናለኮ ጉዱ በል ጎንደር የና ንብል😅😅_

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +1

      @@YalemseraMulat-zd9pl አሜን እህትነቴ💚🙏

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Місяць тому

      @@xoxo6891 ማርያምን ገሪምኒ ንሕና ለ ጉድ በለ ጎንደር ኢና ኮ 😅😅

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Місяць тому +142

    ሩታ የሁሉ ነገር ድምቀት ነች የሚል እስኪ ላይክ ግጩኝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому +2

      ❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому +2

      ትክክል❤❤❤

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 Місяць тому +1

      እኔ ያሳቀኝ ነገር ስ ጉድ መፅዩ ኣለች ትግሬ ስትል 😂😂😂😂😂😂

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +1

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶቼ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +3

    ሮዚ ጉድ መፂኡ ኣለች ትግሬ ስትል በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት 😂😂😂😂 እኛ ደሞ ጉድ በለ ጎንደር ነው የምንለው 😂😂😂

  • @naatytube
    @naatytube Місяць тому +5

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

  • @user-tn3zb6pw9k
    @user-tn3zb6pw9k Місяць тому +20

    ናፍቃችህኝነበር አብርሽየ እና እሩታየ ኑሩልኝ በደስታ ለምንም ሳትጨነቁ ወደፊት❤🎉🎉🎉

  • @ZahraZahra-qk3ej
    @ZahraZahra-qk3ej Місяць тому +15

    ሩታየ ዛሬ ፈታ ያረገይው እደኔ👍😂❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Місяць тому +3

    ልእልቷ ዜሬ በምርቀና ምርቃቱም ጥሩ ነዉ ሩቲዬ የኔ እቁ አብርሽዬ ልክ ነህ መቆጣትህ የምር ሩቲዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ohminya2mohammedtube217
    @ohminya2mohammedtube217 Місяць тому +8

    ሩታዬ የፍቅር ሰው🎉 ድምቀታችን

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo Місяць тому +25

    አደኛ ነኝ እስኪ በሩታና በአብርሽ ሰም ሰብ አርጉኝ🌷🌷🌷🌷💘🌷💘🌷💘🌷💘🌷💘🌷💘💘🌷💘🌷💘🌷🌷💘🌷💘🌷💘

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y Місяць тому +26

    ቢሆንልኝ ቢሳካል ብላቹ የተመኛቹትን ፈጣሪ ያሳካላቹ🙏

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Місяць тому +2

    ይህ የሮዚ እና የሩታ ሴራ ነው ሾዋ ሽብርቅ ማለት አንዳንዴ ያስፍልጋል አብርሽ እና ሩታ እንወዳችሁለን በርቱልን❤❤❤

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Місяць тому +5

    ሩታዬ ሁሉ ነገር ሰሚርባሽ እኮ ዋውው😂😂😂❤❤❤

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt Місяць тому +105

    ማነው ሳይዋሽ የናፈቃቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ ውይ ንፍቅ ብየ ዋልኩላችሁኮ ❤❤❤ እሩቲ የእኔ ስቀቀን 😢😢😢😢

  • @user-si7ug2qm3m
    @user-si7ug2qm3m Місяць тому +27

    ለከ ቡታጀራዋች ጨርሳቹ ወታቻል ወይይ🤔🤔😔😔
    ግን ሀይሚ ትዝ አለችኝ የጫቱ ነገር😂😂😂😂

  • @user-ph5mr6mu2p
    @user-ph5mr6mu2p Місяць тому +1

    እኔ ያሳቀኝ ፖርት ጉድ መፂዩ ኣለች ትግሬ ስትል😂😂😂😂😂

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og Місяць тому +5

    እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሂይወት ነው

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Місяць тому +62

    ሩታዬ ግን እያለቀች ብኝ ሂደች 😢 የኔ ጨረቃ ሂወትሽ በሙሉ የደስታ ያድርግልሽ❤

    • @user-tz2wr4fy7x
      @user-tz2wr4fy7x Місяць тому

      😢😢😢❤❤❤

    • @Mira-yx8nv
      @Mira-yx8nv Місяць тому +1

      😢😢😢ትክክል እማ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому

      አሚን❤😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Місяць тому

      @@user-eo9yw6bf6y Aow R❤️❤️❤️

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Місяць тому +6

      ​@@Mira-yx8nvያሱወን ነገሪ ሳስባዉ ለብቻዬ እባዬ ነዉ ምመጠዉ😢😢 ያኔ አሰዛኝ

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d Місяць тому +15

    የኔ ተናፋቂ ሩታዬ❤
    😂😂😂😂የጉድ ሀገር በየት ተገናኛችሁ
    በደብ አጨልሉት ቻለዉ አብርሽ

  • @ፀድ8734
    @ፀድ8734 Місяць тому +5

    እረ ወገን የሩታ ፍቅር ሊደፍኝ ነው❤❤❤❤ሠውን በዚህ ልክ ወድጀ አላቅም ግራ ገባኝ❤❤❤❤

  • @user-ef1rq2tv1h
    @user-ef1rq2tv1h Місяць тому +7

    እስኪየዛሬው ፕራክ ያበደነው የምትሊ😅👍

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya Місяць тому +22

    ሮዚዬ በእውነት ናፍቀሽኝ ነበር ኡንካን ደህና መጣሽ ቅመሞችዬ ኑ ከሀሰን ጋ እናጣምራቸው😂😂😂😂😂

  • @shemima5580
    @shemima5580 Місяць тому +61

    አብርሽ እና ሩታ የዩቱብ ድምቀት ናቸው የምትሉ👍

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Місяць тому +6

    እሩታየ 😂😂😂😂😂😂የኔ ጀግናናና ማነው እንደኔ የሚወዳት

  • @user-zd3pw9dv8lmara
    @user-zd3pw9dv8lmara Місяць тому +3

    ጉድ መፅዩ ኣለት ትግሬ ኣይ ርዛ ተንከሲስ😂😂😂😂😛

    • @selam-hd7jl
      @selam-hd7jl Місяць тому

      ኣስሒቃትኒ😅😅😅

  • @user-sl7fe9gj5z
    @user-sl7fe9gj5z Місяць тому +37

    ማነዉ እደኔ ግን እሩታና አብርሽ ሱስ የሆኑበት ለማንኛዉም አደኛነኝ

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Місяць тому +24

    ክክክ አብርሽን ሲናደድ ደስ ይለኛል ቻለው አብርሼ ሩታየ የኔ እቁ❤

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 Місяць тому +2

    እኔ ምለው ቡታጂራ ወጡ መጣደ
    የሳኡዲ ውጡ ወደ ቡታጂራ ገባ😂😂😂😂😂

  • @የአብ-ከ8ሠ
    @የአብ-ከ8ሠ Місяць тому +5

    ሩታዬ ቤታቹ ሳምር የእውነት

  • @user-yf2qv8io1e
    @user-yf2qv8io1e Місяць тому +19

    ሩታየ ስወድሽ የኔ እናት ከአብርሽ ጋ❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +11

    አብርሸ እና ሩታ ሁሌም ሲመጡ ደሰሰ የሚለው በች ደምሩኝ ወዴች እሰቲ አበሪታቱን በቅንነት❤❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Місяць тому +2

    ይህን የምታንቡ በሙሉ, ፍጣሪ ወቶ ቀመቅርት ይጠብቃችሁ

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Місяць тому +2

    ሩታና አብርሽ እኮ ግን ስንት ሰው ፍቅርን አስተማሩ እነሱ አድስ አበባ ሲሄዱ ሁሉም ጭር አለ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤