💎ሙቢ ጉድ ሆነ 😭 እናቱ ስጦታ ተላከላት😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #abtube#mubitube#family#comedy#prank #habesha habe#habeshatiktok

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @user-mu9xi6gg6r
    @user-mu9xi6gg6r 8 місяців тому +479

    የሙቢን ጫወታ የሚያስደስተዉ ዱኒያ ፏ የሚላት በላይክ

    • @user-uo1xm6km8g
      @user-uo1xm6km8g 8 місяців тому +1

      😂😂😂 ዱኔያ ፋ ይልልሻል

    • @user-lu5wd5bl8z
      @user-lu5wd5bl8z 8 місяців тому +2

      አይዋ ፏ የሚላት ነገር😂😂😂😂

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @user-bu1ez1zn1i
    @user-bu1ez1zn1i 8 місяців тому +112

    ሙቤ ድስ ስትል ሙቤን የሚወድ በላይክ😅❤❤❤😅

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b 8 місяців тому

      የዋህ ፍልቅልቅ ነው የምር❤❤

    • @user-rw4of3ky2p
      @user-rw4of3ky2p 7 місяців тому

      አፉ ሱስ ሆኖብኝ 😂😂😂😂😂

    • @user-dr1mw7tw6hmom
      @user-dr1mw7tw6hmom 7 місяців тому +1

      ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 2 місяці тому

      😂❤😂❤😂❤❤❤❤❤❤😂​@@user-ek6bh5bl9b

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 2 місяці тому

      😅❤❤❤❤❤በጠም

  • @user-oy5jy6vk5i
    @user-oy5jy6vk5i 8 місяців тому +25

    ሙቢ ከዬቅርታ ጋር ስጀምር አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር በተረፈው ማሻአላህ ተባረክ አላህ እዚህ ደረጃ በመድረስህ ደሥ ብሎናል የጋሸ ልጆችም ተባረኩ ደረጃአሣዩህ❤

  • @lamlamyoutube3827
    @lamlamyoutube3827 8 місяців тому +11

    እስኪ ሙቤን 50k እናሰገባው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 місяців тому +106

    አንደኛነኝ ሙቢን የምትወዱ ላይክ ❤❤❤❤😂😂😂ገና አላየሁትም

  • @user-sj5ls3ey7g
    @user-sj5ls3ey7g 8 місяців тому +207

    ወይኔ በሣቅ ሞትኩኝ ወላሂ ማነዉ የሙቤ አነጋገር የሚመቸዉ እስቲ በላይክ የሙቢ አድናቂ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-sj5ls3ey7g
      @user-sj5ls3ey7g 8 місяців тому

      ሙብዬ የኔ መልካም

    • @rabia4266
      @rabia4266 8 місяців тому

      ሙ ዶሮ ይባላል አላለም😂😂😂

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 8 місяців тому

      እረደውሞትኩ

    • @rahmasaeed4843
      @rahmasaeed4843 8 місяців тому

      ልጨርሠን ነው በሳቅ ሙቤ

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 8 місяців тому

      እኔ ወላሒ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 8 місяців тому +16

    ከናቱ ጋራ ሲስቅ 😂😂😂እረወይኔ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን❤❤

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c 8 місяців тому +12

    የናቶች ሳቅ የሚያስደስተዉ የኔ እናት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን🕊✝️
    ትዉዉቅ ብሎ ዝም ነዉ😂

  • @user-fm7cq1ss4c
    @user-fm7cq1ss4c 8 місяців тому +99

    ሙቢን የሚወድ ብቻ👍👍

  • @user-ze1yj8kb6c
    @user-ze1yj8kb6c 8 місяців тому +93

    ተወዳጅ የሆነ ልጅ ይመቸህ አባቴ 👍👍👍😁😁 ደሮ ይባላልል እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም

  • @HayutiTube770
    @HayutiTube770 7 місяців тому +3

    መጨረሻዉ ፖርት የናትን ፈገግታ በዚህ ልክ ማየት መታደልነዉ እድሜና ጤና ተመኘሁ❤

  • @user-ns9vh2qq9z
    @user-ns9vh2qq9z 6 місяців тому +3

    አየሀት እናት መርቃ ስጨርስ ሰለዋት ማሻ አላህ እድሜ ጤና ተመኘሁ

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube 8 місяців тому +315

    ሙቤ ምርጥ ጎድኛ ነህ አላህ ይጥብቅህ የኔ ይዋህ ለእናትህ እርጂም እድሜ ክጤና ጋራ ሙቤን ይምትውዱ በላይክክ

  • @user-yk4nc6ku3k
    @user-yk4nc6ku3k 8 місяців тому +73

    ጀግና ልጅ አታ ለእናትግ ልጅ ብቻ አይደለከም ወድምም ጋደኛዋም ጭምር ነክ ልጆቼ አድገው ደረስንልሽ የሚሉኝ ቀን ነፈቀኝ የምር ወላህ ነፈቀኝ እስቲ ልጆች የለቹ እደኔ የጓጓ

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 8 місяців тому

      አብሽሪ ያዲጉልሻል እማ❤

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 8 місяців тому +3

    ሙብ ምርጥ ሰው ለአብርሽ ያልከው ቃለት ለእኔ ትምህርት ሆናኝ ህይወት በመራቹ መንገድ የልከው መቼም አይራሰኝም ታባርክህ❤❤❤❤

  • @rsmy6482
    @rsmy6482 7 місяців тому +3

    ሙቤ መልካም ሠውነክ አላህ ይጠብቃችሁ ለእናታችንም እድሜና ጤና ይሥጣቸው❤❤❤❤

  • @MakdesThomes
    @MakdesThomes 8 місяців тому +103

    ሙቤ የኔ የዋህ ፈታ በሙቤ ብቻ ዘና ነው የምታደርገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለእናቶቻችን ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @user-hy9su4xk7o
      @user-hy9su4xk7o 8 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MakdesThomes
      @MakdesThomes 8 місяців тому

      @@user-hy9su4xk7o
      😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @babalquaalain7827
    @babalquaalain7827 8 місяців тому +80

    ሙቤ የኔ መልካምምርጥ ሠዉ የሙቤ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁ

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 8 місяців тому +3

    ሙቢ እንኳን ቀልድ ጨምሮ እንዲሁም አማሪኛው በጣም ያሥቃል ያዝናናል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emushewatube
    @emushewatube 8 місяців тому +4

    ሙቤ ደስታችሁን ያብዛላችሁ እናት ሁሌም ደስ ይበላት

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 8 місяців тому +81

    ሙቤ የፍቅር ሰው ስላምህ ብዝዝት ይበል እስከ ቤተሰቦችህ 💚💛♥️

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 8 місяців тому +33

    ቀጣይ ጥርሳቸው አስተካከልላቸው 😢❤❤❤❤❤❤❤ሰው በወለደው ነው የሚያርፈው ረጅም እድሜ ለእናቶች ❤❤❤

  • @aliyyisaid3772
    @aliyyisaid3772 7 місяців тому +2

    ሙቤ ማኛ ሠው አሠላሙአለይኩም ብለህ ጀምር ስጀምር 🥰🥰

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 місяців тому +44

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ሙቤ በምንድነው የሚታወቀው ያች ዜማ የምትባል ልጅ እሸቱጋ ቀርባ ሴትነሽ ወንድ ሳሏት ሴት አለች በምን አወቅሽ ሲላት በሆነ ነገር አለች😂😂😂😂😂

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 8 місяців тому +2

      ክክክክክ አዎን ብላለች ያቺን ፓርት።ቲክቶክላይቆራርጠው የእሸቱ መልስ ይባል እኔም።ወንድ።መሆኔ በሆነ ነገርነው ያወኩት።አለእኮ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 8 місяців тому

      @@wedetwedet705 ሀሀሀሀሀሀሀ አው ትክክል አይዜማ አሁንም ሙቤ

    • @BihanHayelom-lz5fx
      @BihanHayelom-lz5fx 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-vt1zh1uv8j
      @user-vt1zh1uv8j 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @selmayoitbechannel4323
      @selmayoitbechannel4323 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-pc4lr3wb1z
    @user-pc4lr3wb1z 8 місяців тому +114

    ወይኔ ሙቤ እናትህ ፍልቅልቅ ነት ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ 🥰🥰🥰🥰

  • @noriahabashi
    @noriahabashi 6 місяців тому +2

    ያደሮው ነገር መጨረሻው ንገሩኝ እምትሉ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-qr2vd4xi5w
    @user-qr2vd4xi5w 7 місяців тому +1

    ሙቢ ብጣዕሚ ዝፈትወካ ❤❤ ኣድናቂትካ የመዳም ቀመም

  • @lidiyalidiya7705
    @lidiyalidiya7705 8 місяців тому +25

    ሙቢ የምትገር ሰው ነህ የእውነት ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወንድም ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse 8 місяців тому +51

    ሙብዬ ምርጥ ሰው ስወድህ አንድ ቃል ካንተ ህይወት በሰጠችህ መንገድ ሂድ ስትል😢❤❤❤❤❤❤

    • @user-ok4eu6mn5c
      @user-ok4eu6mn5c 8 місяців тому +3

      _ወላሂ እኔም ያቺ ንግግሩ እልቤላይ ቀረታለች የምር አስተዋይ ልጅ ነው_

    • @BrtukanTadesse
      @BrtukanTadesse 8 місяців тому

      @@user-ok4eu6mn5c በጣም ❤❤❤

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 8 місяців тому +3

      እኔም ይሄ ቃል አሥለቅሶኛል እኔ ባልኩት መንገድ የደከምኩት ድካም 😢😢😢

    • @BrtukanTadesse
      @BrtukanTadesse 8 місяців тому

      @@habibahabibah2143 በጣም እኔም በኔ ስንት ደከምኩ ግን ህይወት በራሷ መንገድ ነው የምትመራን

    • @MAm-mi2is
      @MAm-mi2is 8 місяців тому +1

      ሴት ልድ እና ሞኝ ከሄዱ ኣይመለሱም ሂድ ተከተላትም ብሎዋል ❤

  • @tsehayweldeab1846
    @tsehayweldeab1846 6 місяців тому +1

    Mebi habbi Alhi yetbqswo❤❤❤❤❤❤❤❤mama edmen tenen yesta Egizbhaer

  • @samira7639
    @samira7639 6 місяців тому +1

    ሙቤዬዬዬ ሀይሚ እና አብሪሽ ሩቲዬ ኤፍሬምዬን ናፈቁኝ ይዛሃቸዉ ናልን በጣም እኮ ነው የምንወዳቹዉ እናተን ሳላይ መዋል ማደር አልችልም ሀገራችን ሰላም ፍቅር መዋደድ ይስጠን 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c 8 місяців тому +53

    ሙቤ አተ በጣም የዋህ ልጅ ነህ በጣም ነው ፈታ የምታደርገን ደግሞ ለአብርሽ ያለህን ፍቅር በተግባር አሳይተካል

    • @getibegum8411
      @getibegum8411 8 місяців тому

      😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-to3vn6be6r
    @user-to3vn6be6r 8 місяців тому +18

    ሙቢ የኔ ወንድም ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ማሳሰቢያ እኛ ሙስሊሞች ከሙስሊሞች ጋር ስንገናኝ ሁልግዜም አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር ወንድም አለም

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 8 місяців тому +2

    የኔ እናት ረጂም እድሜ ለናታችን ሙሄ በግ ገዝተህ ማስጠንቀቂያ ቸው ለእናታችን ተመረቅ ሳጋ አማርኝ እዳሉ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 8 місяців тому +4

    በርታልን ሙቢየ😂😂ዶሮ ይባላል እናመሰግናል ስለነገርከን 😅የመዳም ቅመሞች እናበርታታው በላይክ እናሳድገው❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 8 місяців тому +25

    ❤ሙቤ የሰው ማኛ ቅን ወንድ ❤❤እድንያ ፏ ልትሉ❤በሳቅ😂😂አብርሽን እና እሩታን ምን እደተሰማቸው ጠይቅልን 🎉

  • @hayattube8074
    @hayattube8074 8 місяців тому +24

    ሙቤ የሣቃችን ምንጭ የምር ሁሌ እንደሚያሥቀኝ እረጅም እድሜ ለእናቶች🎉

  • @naimahussain9897
    @naimahussain9897 6 місяців тому +1

    ወላሂ ሙቢ እኮ ዘና ነዉ የሚያደረገኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤የኔየዋህ

  • @emukal
    @emukal 8 місяців тому +3

    ሙቤ የኔ የዋህ እረ በሳቅ ገደላችሁን የዶሮውን መጨረሻ አሳየን 😂😂😂ግን ጥያቄ አለኝ ያሳደጉህን እናትህን ሂደህ ጠይቃቸው ከወለደ ያሳደገ ይባሌለ😢

  • @Mes355
    @Mes355 8 місяців тому +16

    ሙቢዬ የኔ የዋህ ሰው የሰው ማኛ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያደርስህ ማዘርዬ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው እናት እናት ናት ❤😍

  • @NaimaFatu
    @NaimaFatu 8 місяців тому +61

    ሙቤ የኔ ገራገር የዋህ ይሳካልክ❤❤🎉❤

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g 8 місяців тому +1

    ደህንነት ፍልቅልቅ እነት አለ ይህ ታድለሀል ፈጣሪ ደስታውን ይጨምርልስችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samerah-jf3ip
    @Samerah-jf3ip 6 місяців тому +1

    አይሙቤ ትገርማለህ አዝነናሃን ይማችህ አለህ ይጣብቃቹ

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment 8 місяців тому +23

    የእውነት ሙብ የሰው ልክ ነህ ማሪያምን በአብርሽ ፍቅር በተግባር አዳይተሀል እንዴት እንደሆንክ ሰላየውህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውንድሜ❤❤❤

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 8 місяців тому +57

    አረ በሳቅ😂😂😂😂 ሙቤን የሚወድ👍👍፣ያሳየኝ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 8 місяців тому +3

    ጎበዝ ነህ በቃ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 እንቁላል ወልዶል የሄ ዶሮ😂😂😂😂😂

  • @user-zq4hc7yp2l
    @user-zq4hc7yp2l 6 місяців тому +1

    እኔበሙ ቤፍቅር ልሞት ነው ታው ተባበሩኝ አዲራሻውን ስጡኝ ባአላህ ይሁንባችሁ ውዶቸ ተባበሩኝ

  • @hay5360
    @hay5360 8 місяців тому +26

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣት ለማዘር ❤❤❤❤❤ደስስስስስ ስትል ስትስቅ በማርያም ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 አይ ሙቢ አመለጠ ዶሮ መገን አንተ የኔ እናት እስቲ እኔንም አስመርቀኝ

  • @user-br5re6hz2l
    @user-br5re6hz2l 8 місяців тому +14

    ሙቢ ምርጥ ጋደኛ ወላሂ በአብርሽ ቪዲዮ እዳተ ያስለቀሰኝ የለም ለመልካምነትህ ላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq4zn6hv7l
    @user-hq4zn6hv7l 6 місяців тому +1

    በጉጉት የጣበቃኖ እሄ ነበረ ኡከኳን ደስ አለቹ

  • @ከድጃ
    @ከድጃ 8 місяців тому +1

    ሙቢዬ ምርጥ ሰው የፈልከውን ሳይሆን ላንተ የሚጠቅምህና ከይሩን ነገር በሙሉ ይግጠምክ❤❤❤❤ ሙቢ ግን በምን ላግኝህ🎉🎉

  • @fafitube1
    @fafitube1 8 місяців тому +22

    ማነው እደኔ ሙቤን የሚወድ👍❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 8 місяців тому +38

    ሙቢ ስወድህ ምርጥ ጎደኛ ነህ ማርያምን ❤❤❤

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 5 місяців тому +1

    የጨነቀዉ ሙቅአነቀዉ አሉ አይሙቢ የቱጋነዉ የሚታሠረዉአለ😂😂😂😂በነገራችላይ ለሤትልጅ ላለህ ክብር አድናቂህነኝ❤ቤተሠብአድርጉኝ ዉዶች

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h 8 місяців тому +1

    ሙቤ ምርጥ ሰው በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው እኮን ደስ አላት የሙቤ እናት ❤እህቴ ፈጣሪ ይጨምርልሽ የማያል ኤርዝቅ አላህ ይስጥሽ

  • @ተስኒም
    @ተስኒም 8 місяців тому +18

    ሙቤ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ አንተቅን አሳቢ አላህዬ እድሜልክህን ከነቤተሰብህ በደስታ ያበሽብሽህ

  • @user-nm8xi4wn1b
    @user-nm8xi4wn1b 8 місяців тому +14

    የመዳምን ስራ አቆርጨ የሳቁት ነገር አይ ሙቢ የሳቃችን ምጭ እድሜ ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @anshakey7739
    @anshakey7739 6 місяців тому +1

    አላህ ያስደስትህ ወንድሜ

  • @user-wj1ls5nj6f
    @user-wj1ls5nj6f 8 місяців тому

    ሙቢ አንደበትህ ደስ ሲል የአንተ ምርጥነት እኮ በዙሪያህ ያሉት የነ አብርሃም ቤተሰብ ውጤት ነው።

  • @dhhffyut4956
    @dhhffyut4956 8 місяців тому +34

    አላህ ይጠብቅህ ሙቤ ወንድሜ እናትህንም አላህ እረጃም እድሜ ይወፍቃት ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 8 місяців тому +13

    አላህ ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርግህ ሙቤ😂😂 ረጅም እድሜ ለማዘር

  • @user-wr4jm6cp1x
    @user-wr4jm6cp1x 8 місяців тому +1

    ማሻላ አላህ ታስቀናላቹ ደስ ትላላቹ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @user-km4uq3og9u
    @user-km4uq3og9u 6 місяців тому +2

    ጊን ይቅርታ ሙቢ ለሚዲነዉ ሰለመለይኩም የመትለዉ

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 8 місяців тому +26

    የኔ እናት ስታምር እኮ❤️ የኔ አዝግ በርታልኝ❤ የዶሮዋ ነገር😁 በግ አታረገዉም ነበር

  • @ethiopia8550
    @ethiopia8550 8 місяців тому +17

    ዱንያ ፋ እናቴን አላህ ረዥም እድሜ ይስጣቸው ሁሌም ፈተ ኢሊቢሀለው አቦ ይመቸ ሙቤ

  • @user-nm9el7ku1d
    @user-nm9el7ku1d 7 місяців тому

    ሙቤ ከናትጋ በጣም ታምራላችሁ ማሻአላ ረዢም እዲሜና ጤና ይስጣች ሁ❤❤❤❤❤

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 6 місяців тому

    ሙብየ የኔ ጌታ እኳን ለዚህ አበቃህ አብርሽየ አላህ ያክብርልን❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 8 місяців тому +18

    ወንድማችን ሙባረክ ስትጀምር በኢስላማውይ ሰላምታ ጀምር ሲቀጥል ዩቱብ ብር ሲከፍልህ ለእናትህ ጥርሷን አስተክልላት እናትህን ስታስደስት ሁሌም ደስተኛ ትሆናለህ

    • @user-hz2oh8ok2k
      @user-hz2oh8ok2k 8 місяців тому

      የመነ ጥርስ,ወገኛ😢😢😢😢

    • @user-mh8xs6vf5t
      @user-mh8xs6vf5t 7 місяців тому

      እናት መኖሯ ብቻ በቂ ነው ❤❤❤ጥርስ አላልሽም አላህ ቀልብ ይሥጠን

  • @AaAa-ff6xb
    @AaAa-ff6xb 8 місяців тому +11

    መሸአላህ ብያለሁ ገነት እናት እግርስርናት 3 ግዜ ነዉ በቁረአን እሙህ እሙህ ነዉ ያለዉ እና ሙብየ የናትህን ነገርአደራ እኔም ከስደት በሠላም አገር እድገባ ደአ አርግልኝ እናብርሺንም ሠላምሠለም በልልኝ በጣም ነዉደስያለኝ ሩታጋ በመፋቀራቸዉ አረቦቸ ስጠሩኝ ላለመስማት ሺትቤትሆኔነዉ ያየሁት አብርሺና ሩታን❤❤❤❤❤❤

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv 8 місяців тому +3

    የኔፍልቅልቅ እናትህም አተም❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @noriahabashi
    @noriahabashi 6 місяців тому +2

    ካመራ ማን ጥናት ያስህህህህህህህህህ😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-tc3yn4el8s
    @user-tc3yn4el8s 8 місяців тому +9

    ሳይህ ብቻ የምስቀው ነገርስ ሙቤ ይመችህ ወንድሜ ፈታ እኮ ነው የምታደርገኝ😂😂😂😂😂😂

  • @merlu1997
    @merlu1997 8 місяців тому +43

    ሙቢ መልካም ሰው ❤❤ ከ እናትህ ጋር አብራቹ ስትመጡ ወላሂ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @adanechamato9712
    @adanechamato9712 3 місяці тому

    Tebareku yene wudoch mamaye & bro kifu ayinekach enate 1000 nuril...🥰🥰🥰❤❤🙏🙏

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n 8 місяців тому

    ሙቤ እኮ እሚናገራቸው ነገሮች ፍሬ ናቸው በቀልድ መሀል እና በርታልን የኔ የዋህ አሏሕ ትልቅ ቦታ አድርሶህ ያሳየን ያረብ

  • @samritube645
    @samritube645 8 місяців тому +10

    *አይ ሙቤ የኔ መዝናኛ የኔ የዋህ መልካም ወንድም ነህ እነ አብርሽ አንተ አብረሀቸው ስለሆንክ እድለኛ ናቸው እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ*

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 8 місяців тому +15

    የኔ ወንድም ሙቤ መቅሰን እኻኮ ባሓቂ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ 🙏🙏🙏

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez4756 8 місяців тому +1

    ሙቢና ዱሮው ይመሳሰላሉ ደግሞ ለጫወታ ነው

  • @user-hq4zn6hv7l
    @user-hq4zn6hv7l 6 місяців тому +1

    የኔ ዉዶች ተበረኩ እዴ ሙቤ እኔንም አበረታቱኝ😊❤❤❤

  • @user-og1hc2cw4g
    @user-og1hc2cw4g 8 місяців тому +11

    ሙቤ ዬ ስትገባ አሰሏሙአለይኩሞ ብለህ ግባ እሸ ወንድምዬ ❤❤❤

  • @rabi1011
    @rabi1011 8 місяців тому +31

    ሙቢ 😂😂😂😂 ዘና እኮ ነዉ የምታረገኝ 😂😂😂ሞቻለሁ አላለም 😂😂

  • @user-ly5kz5jh8o
    @user-ly5kz5jh8o 6 місяців тому +1

    ወላሂ የሚቀርፀዉልጅ አበሳነዉ እኔብሆን ካሚራዉንጥየ ነዉ እምስቀዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 7 місяців тому

    መሻኣላህ ተባረካላህ አሚን አላሁመ አሚን ያረብብብኡሚ እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y 8 місяців тому +13

    ወላሂ እናቱ ትለያለች ፈገግታዋ ዋው ነው አታስብ አለችው አይ እናት ሺ አመት ትኑር

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j 8 місяців тому +35

    እናትህ ግን ፍታ ያለች ናት እዲሜና ጤና ለናቶች❤❤❤❤

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 7 місяців тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ወንድም ሙቤ ማሻአላህ እናትህን መኻደምህን ቀጥልበት አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤
    ሙቤ ቁጥርክን እንዴት ነው የምናገኘው?

  • @Chuchuyefkrsew
    @Chuchuyefkrsew 8 місяців тому

    Mube yemir Betem new Des mitinegn ❤

  • @trr1069
    @trr1069 8 місяців тому +11

    ሙቤ እንኳን ደስ አለህ በአብርሺና በሩታ ደስ ብሎናል 😍😍😍😍ስሙ ዶሮ ይባላል አሳከኝ😅😅😅😅

  • @hayatedris6635
    @hayatedris6635 8 місяців тому +11

    ሙቤን እምወዱ እሰኪ ልያቹሁ

  • @ratube5665
    @ratube5665 8 місяців тому

    ግን እኮ ሙቤ በደብ እየለመደ አደለም ማለት ስጦታውን እቤት አስገብቶ ፈታቶ በደብ ለናቱ ነግሮ አስመረቆ ነበር ካሜራ አማኑ ንገረው ለናቱ በስርአት ነግሮ አስረድቶ እድሰራ ንገረው

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 6 місяців тому +1

    ወይሙቤ ፈታእኮ ነውየምታረገን❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-zw6dd1sn7k
    @user-zw6dd1sn7k 8 місяців тому +4

    ክክክክክክ
    እስት በአለህ ማነዉ እንዳኔ ሙብዬን ያሚዎዳዉ በለይክ አሠዩኝ ለእነትህ ራዢሚ እዲሜ ከጤነ ገራ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉

  • @hayati1954
    @hayati1954 8 місяців тому +8

    ሙቤ ስትገባ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በል አህለን እንካን ደህና መጣህ ውዱ ወንድማችን😮❤

  • @user-gh4pe2tf4v
    @user-gh4pe2tf4v 5 місяців тому +1

    Mube gobez❤❤❤❤❤❤ tabarek

  • @masrt.getachwo5825
    @masrt.getachwo5825 8 місяців тому

    @My sweet:❤❤❤❤❤❤❤ጓደኞቹ ❤እደት ደስይላል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 8 місяців тому +47

    ሙባዬ የኔ መልካም ስወድህ እኮ ማርያምን ❤. ታናሽ ወንድምህ ነውስ 😃 ዱኒያ ፏ ነዋ ዛሬ

    • @rabia4266
      @rabia4266 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m 8 місяців тому +11

    ውይ ደስትሉ ለናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @samerasamera7240
    @samerasamera7240 7 місяців тому

    አይ ሙቤ ተዶሮና ተቁላሉ ማነዉ ቀድሞ የመጣዉ አላለም እሄን አስቤዉ አላቅም ነበር አሁን እኔም ገርሞኛል በተረፈ እናትህን ስላስደሰትካት ደስ ብሎኛል ይመችህ በርታ

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el 8 місяців тому +1

    ሙቤን መቶሽ ይግባ የምትሉ በላይክ አሳይኝ