📢 እደዚ እንሆናለን ብዬ አልጠበኩም ነበር🥲

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @bekitube16
    @bekitube16 Місяць тому +884

    እኔም ናፍቆቱን አልቻልኩትም 😢😢

    • @rabia-eb9yp
      @rabia-eb9yp Місяць тому +15

      ተው ካደላይ ኑ😢😢😢😢

    • @haymanothayle2627
      @haymanothayle2627 Місяць тому +13

      በክ ብ አግዚአብሔር ተመለሱ 😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому +8

      ara beka temelesu begizabere demo ke bura na hayimi gara vido sirulini bemarami 😢😢😢😢

    • @InspirationalGlassRose-ir1sv
      @InspirationalGlassRose-ir1sv Місяць тому +13

      ቤኳተመለሱ😢😢😢😢😢

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +12

      ኣረ ተው ማርያምን ይደብራል ተመለሱ 😎

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +224

    ጎበዝ ልጅ ናት ዩቱብ ይከፈትላት የምትሉ ❤❤❤አይዞሽ😢😢😢

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Місяць тому +292

    ይቱብ ክፈቱላት በቃ ያተድጋፍም አይምስፈልጋት ይቱብ ብቻክፈቱላት እኛ እናበረታታታለን ይከፈትላትየምትሉ በላይክ አሳዩን

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore Місяць тому

      iko

    • @haymi2
      @haymi2 Місяць тому +1

      አዎ ይከፈትላት

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e Місяць тому +3

      ዩቱብኮ እንደተከፈተ አደለም ብር የሚከፍለዉ ብዙ ጊዜ ይፈጃል አሁን የሱ እርዳታነዉ የሚያስፈልጋት ከዛ ዩቱብ

    • @HiwotSimon
      @HiwotSimon Місяць тому

      Awo ykftlat

    • @user-in3kx2ke2o
      @user-in3kx2ke2o Місяць тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥹🥹🥹

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +104

    እፍፍፍፍፍ አንጀቴን በላችው የኔ እናት አንች ጠንካራ አላማ ያለሽ ሴት ነሽ በሚመጡ ፈተናወች ሁሉ አትደናቀፊ 💪❤❤❤❤❤❤ሀገራችንኮ ለደካማ አትሆንም😢😢😢😢ለዚህም ነው ስደት ምርጫ ያደርግነው😢😢😢😢😢

  • @Fozti730
    @Fozti730 Місяць тому +285

    ሁሉም ወደ ቡታጅራ ይመለሱ የምትሉ🥺👍

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Місяць тому +2

      የተቢ አታስቀምጣቸውም ይሄ ሁሉ እሷ ነች ሰበቧ

    • @user-nc7we1ci2b
      @user-nc7we1ci2b Місяць тому

      ​@@lucihymaryo7483እረ አይባልም እሷ ምን አደረገች እንዳውም ብርታታቸው ናት እሷን አትንኩባቸው እነሱም ይከፋቸዋል እንዲትነካባቸውም አይፈልጉም

    • @MersalMersal-vh5fi
      @MersalMersal-vh5fi Місяць тому

      😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +455

    ሁለቻውም ቃጥ ብለቹ ወዳ ቡታጃራ ታማለሱ 😢ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉😂❤

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +47

    ትንሹዬ የኔ አሽቃባጭ😂ርቺዬ አይዞሽ የኔ እናት😢😢ኤፋዬ የመልካምነት ጥግ ነው የምትሉ በላክ❤❤❤❤

  • @user-hz8pv3vo6n
    @user-hz8pv3vo6n Місяць тому +47

    ንግድ ፈቃድ አዉጡላት እናግዛታለን❤❤❤

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Місяць тому +54

    ለቡና ንግድ ፍቃድ አይከብድም ዳሀ ያቅሙን ሰረቶ መለወጥ ቀር ኢትዮጵያን ውሰጥ አቤት ፈጣሪ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +1

      በእውነት

    • @mesesaysha3384
      @mesesaysha3384 Місяць тому

      ወዴ ሁሉም ነገረ ንግድ ፈቃድ ነዉ የሚሉሸ ኢትዮጵያ ላይ እኔም ተበይ አሸገሁት ነዉ ሰያሰጠላኝ ስደት የመጣሁት

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Місяць тому +1

      ሁሉ ሰው ወደ ስደት የሚያመራው በዚ ችግር ኣይደለም 😥 እኔ ለራሴ ትልቅ ስራ ሰርቼ ንግድ ፍቃድ እንዳላወጣ ብዙ ብር ኣልነበረኝም በግዜው የ1000 ብር ሻሂ ቡና ከፍቼ እያሸጉ ኣሽቸገሩኝ 😥 ሳልፈልግ ወደ ስደት ኣመራሁ የሀው 5 ኣመት በሰው ቤት ብቻ ተመስገን

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Місяць тому

      ​@@sarahabashi4167አይዞሽ አዳደየ ሂወት ከባድነች ግን ከመጣን መጠከርነው ስደት አታላይነው ሳናቀው ቀናቶች አመታቶች እናስቆጥራለን እና መጠከር ገዘባችነን መሰብሰቤነው እህቶቸ እንበርታ❤🙏

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw Місяць тому +33

    ዩትብ ትክፈትና እናሳድጋት ይችን እህታችን ሪቾየ አብሸር ሰዉ እደወደቀ አይቀርም ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ቀና በይ አቀርቅረሸ አንዳትቀሪ ጠንካራ ሴት ሁኝ🥰😊🧠

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp Місяць тому +166

    የማርቆሴና የሄሉ መለያት ነው ይህ ሁሉ መበታተን የማይፈታየለም ፍቱት

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Місяць тому +3

      ደምርኝ ውዴ

    • @MdRaj-jw4xj
      @MdRaj-jw4xj Місяць тому +1

      አታሽቃብጭየጊዜጉዳይነው

    • @hayu-zi6vp
      @hayu-zi6vp Місяць тому +3

      @@MdRaj-jw4xj መቼ አሽቃበጥኩ ቆርቆዳ

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg Місяць тому

      Kkk😂​@@hayu-zi6vp

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz Місяць тому

      የፍቅር ግንኙነት እደሌላቸው ተናግረዋል

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Місяць тому +54

    የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል እህቴ ጠንካራሁኝ 😢😢 ኤፋ ለሰው ያለክ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ይህንን እስከመጨረሻው አይለውጠው❤❤

  • @YehdhdDhdhdy
    @YehdhdDhdhdy Місяць тому +55

    እረ በቃ ተመለሱ አንድ ለይ ሁኑ😢😢😢

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +32

    የኤፌ ወዳጆች ድምርን እሙን ወይም ሪቾን የምትዎዱ❤❤❤

  • @hhgf-we5wn
    @hhgf-we5wn Місяць тому +2

    Ayzosh hulum yalfal yetebi 100 000 sigeba yebutajera UA-cam tshirt aseralehu bla never egdi astawusat yemtlu

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Місяць тому +36

    አይዞሽ አታልቅሺ ኤፋዬ ፓስፖርት ታውጣና ወደ ሀረብ ሀገር ትሞክር ጥሩ እድል ሊገጥማት ይችላል ኢትዮ ምንም ቢሰራ የልብ አያደርስም ስለዚህ ኤፋ እንደ ሀናን ሞክርላት እባክር😢😢

    • @MarrDagfe-qe1du
      @MarrDagfe-qe1du Місяць тому

      በትክክክል ነው 😢😢

    • @Sfyg-zl6ly
      @Sfyg-zl6ly Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 Місяць тому +3

      ዉዴ አረብ ሀገር ኑተብሎ አይመከረም ይሄ አገር መከራዉ ብዙነዉ ሀገርላይ የተሻለ ሥራ ቢያሥጀምራት ይሻላል በቋቋዋ በሀገሯ ተከብራ እንኳ ትኖራለች

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Місяць тому +1

      ይቱብ ይክፈትላት

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +1

      😢😢እዳው ከስደትስ ዩቱብ ቢከፍትላትይሻላል

  • @user-sd4ud4kh5o
    @user-sd4ud4kh5o Місяць тому +31

    አይዞሽ ሪችየ አታልቅሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል ሁሉም ነገር

  • @maeritube21
    @maeritube21 Місяць тому +32

    ኤፊ እነ ማርክን መልሳቸው ወደ ብታጂራ የድሮችሁ ፍቅር አድነታችሁ ይመለስ😢❤ሪች አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የኔ ውድ❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +119

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 Місяць тому +1

      ማን አስረገዘሽ

    • @hiwi99
      @hiwi99 Місяць тому +2

      ሁሌ እንዳረገሽ ነዉ አንቺ ደሞ😂😂😂

    • @user-pe2xw6lw5q
      @user-pe2xw6lw5q Місяць тому +1

      ሮዚ መቸ ነው የምትወልጂው ገፎ እንድንበል😍

    • @user-um5gq5iq2b
      @user-um5gq5iq2b Місяць тому +1

      😂😂አረ ወይኔ የተመታ ኮሚት😊

    • @user-ck4nh3xk1x
      @user-ck4nh3xk1x Місяць тому +1

      😂😂😂😂ሰት ቦታ አይሁሸ🙈🙈🙈🙈🙈😄😄😄😄😄

  • @arz9027
    @arz9027 Місяць тому +116

    ማርያምን እኔ አልቻልኩትም ቡሩኬ ማርኬ ሙቤ ካመራ ማን በናታቹ ትመልሱ የምትሉ ላይክ አሰከ 😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Місяць тому +36

    ኮምፒውተር ሲያለቅስ አስለቀሰኝ ማርያምን❤😢😢😢

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt4672 Місяць тому +25

    ሪችዬ አይዞሽ ለበጎ ነው 😢አስለቅሰሽኛል 😢ሁሉም ነገር ይስተካከላል በእግዚአብሔር ፍቃድ ጸልዬ ሪችዬ ኤፋ ደግሞ ተጎንሽ አለ አይክፋሽ እኛ አልን የለ በስደት ለይ ሲከፋን ለብቻችኝ የምናለቅስ 😢😢ኤፋ የምር ምርጥ ልጅ ነህ የሰው ስሜትን ትረዳለህ ቅንነትህ ይለያል ❤❤❤

  • @user-yf2qv8io1e
    @user-yf2qv8io1e Місяць тому +21

    አይዞን ኤፋየ ሁሉም ነገር ይስተካከላል የኔ ውዶች ወዳችኋለው በጣም❤❤❤❤

  • @HadraMohammed-ec4nq
    @HadraMohammed-ec4nq Місяць тому +28

    ሀሰን ስትሉ አልሰማሁም አልናፈቃችሁምዴ😢

    • @Etf-nn6nc
      @Etf-nn6nc Місяць тому

      Blewal😊

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Місяць тому

      የኔዋ ዝበይ😂😂❤❤ እነቆር ጣ ቀጥል እዳያዉሺ ክክ❤❤

    • @MakahAhmed-gw5ob
      @MakahAhmed-gw5ob Місяць тому

      እኝነፈቆነል❤❤

    • @user-gq1ms7mp3k
      @user-gq1ms7mp3k Місяць тому +1

      😂😂😂እዝጎ❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Місяць тому

      እፍፍፍፍፍፍ የታመታ ኮሞንት ኣሰቅሽኝ ግዴታ ሁሉም መጥራት ኣለባቸው ማለትነው 😂😂😂

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg Місяць тому +20

    የምር በጣም ያሥጠላል ወደአገራቸዉ ይመለሡ😢😢😢😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +70

    በስደት ደፋ ቀና የምትሉ የመዳም ቅመሞች እና ወንድሞቼ የልባቹ መሻት ፈጣሪ ይምላላቹ አሚን በሉ❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Місяць тому +10

    ኦ እናተ ልጆች አንድነታችሁን ይመልስላችሁ እውነት ማርቆሴን ወዶ አይደለም እኔ ማርቆሴ በጣም እድለኛ ነው እንደዚህ ያሉ ወንድሞች ስላሉህ የትም ኑሩ አንድ ላይ መሰባሰባችሁ ደሞ ደስ ብሎኛል ኤፋዬ ብሩኬ ቤኪዬ ሀሰን የሰው ልክ ናችሁ ህይወት ዘመናችሁ ይለምልም ያማረ ይሁን ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ሞገስ አደበት ትሁናችሁ በርቱ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Місяць тому +7

    የኛ አገር መግስትኮ ደሀ ሰርቶ እዳይበላ ነው ጥረቱ እሪችዬ አብሽሪ ሁሉም ያላህ ፍቃድ ነው ኤፊዬ ደግሞ አሳዘከኝ አላህ ባንድ ይሰብስባችሁ

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Місяць тому +48

    አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነዉ🎉🎉🎉

    • @user-hl9ho5iv8u
      @user-hl9ho5iv8u Місяць тому

      Mubi endit nehi benath UA-cam keftlugni benath 😢😢ee

    • @SaraLalala-gp4ij
      @SaraLalala-gp4ij Місяць тому

      አወ ማሪምን❤❤❤❤

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 Місяць тому

      @@user-hl9ho5iv8u ዩቱብ ላይ ዩቱብ አከፋፈት ብለሽ ሰርች አድርጊ የአቡጊዳ ቪዲዮ አለልሽ እያየሽ ክፈች በርች 🥰

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz Місяць тому +13

    ayzosh richiye yene enat ኤፊ ዩቱብ ክፈትላት የምትሉ👍

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Місяць тому +6

    አይዞሽ እማ ያጋጥማል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የኔ ማር ጠንካራ ልጅ ነሽ ያልፋል ተይ በማርያም አታልቅሽ እናት ሁላችንምተፈትናል አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉ ነገር በፀሎት ያልፋል እማ አይዞሽ

  • @user-xe6rw8hn2t
    @user-xe6rw8hn2t Місяць тому +11

    የኔ እናት አይዞሽ የማያልፍ ቀን የለም ማማዬ

  • @AlmiAlmu-nc1hn
    @AlmiAlmu-nc1hn Місяць тому +28

    ኤፋ ይመለሱ😢😢😢😢😢😢😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +41

    እኔ ምለው በኢትዮጵያና ምድር ላይ ደሀ ሰርቶ መብላት አይችልም ማለት ነው ብለው ብለው ለጀበና ቡና ንግድ ፍቃድ መጠየቅ ጀመሩ በፈጣሪ አረ ፈጣሪያችሁን ፍሩ 😢

    • @user-si7ug2qm3m
      @user-si7ug2qm3m Місяць тому

      ቡታጀራ ላይ ቆይ መጠይቅ ከጀመሩ

    • @Semir71166
      @Semir71166 Місяць тому

      እሁለም ቦታነው​@@user-si7ug2qm3m

    • @mysemelove4721
      @mysemelove4721 Місяць тому

      በጣም ነዉ ሚየስጠሉት ወላሂ የት እንዲ እሺ በአለም ወላሂ ስየስጠላ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Місяць тому

      😢😢ቆየ እኮእደዚህ ከተጀመረ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому

      Koye eko lzawem tinshe ber aydlem ymaskflute geber

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Місяць тому +11

    የኔ እናት አይዞሽ አስለቀሰችኝ 😢 አይ ፈጣሪ ወደስራሽ ይመልስሽ🙏

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Місяць тому +9

    አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል ያለነ ነው እኮ አታልቅሽ ኤፋ ተባረክ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Місяць тому +11

    የኔ ቆንጆ እማምላክን እኔ አለውልሽ አዞሽ እማ እና እህቶች እያለን እማ ታልቅሽም የሚሰራ ሰወ እናብራታታለን ❤❤ አለ አለን አካውት ብቻ

    • @azahadan4631
      @azahadan4631 Місяць тому

      Yane wod batam Yawdadkushe መተዛዘን ያየሁበት ኮሜንት

    • @user-ht2wr6zz5r
      @user-ht2wr6zz5r Місяць тому

      አዎ አለን❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Місяць тому +27

    ወይኔ አገር ለጀበና ብና ንግድ ፈቃድ ምን የሚሉት ነዉ አሁን እች ሚስኪን ልጃ ስሪታ ብትበላስ ስዉ በአገሩ ስስራም ስራ ስስሪቅም ስረቅ ኧራ ተዉ የመንግስት አኳል😢

  • @AhmadAli-km6uo
    @AhmadAli-km6uo Місяць тому +1

    የማያልፍ ቀን የለም የማይነጋ ለሊት አሽሪ ማሬ ጊዜ ያስተምራን ተምርሽ እለፊበት እዳትስበሪ ጠካራ ሁኒ❤❤

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r Місяць тому +7

    አይዞሽ የኔ እህት አገራችን ላለው እጂ ለድሀ ማቶንበት ፈተና መቶዋል😢😢

  • @user-pc8xg5pc3j
    @user-pc8xg5pc3j Місяць тому +54

    ስታወሩ ሙዝቃ አታስቀምጥ ኤፋ 😢 ይረብሻል

  • @amiyimam
    @amiyimam Місяць тому +11

    አይዞሽ ሪች ሁሉም ያልፋል🎉

  • @GENi826
    @GENi826 Місяць тому +1

    የእኔ እናት እዴት እዳሣዘነችኝ😢😢😢አይ ችግር ከባድ እኮ ነዉ🥺😢😓🙏የኔ እህት ጠንካራ ሁኒልኝ ያልፋል እማያልፍ የለም 😢ኤፋዬ ይቱብ ክፈትላት ከናተጋር ትስራ😢😢

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Місяць тому +1

    በናታቹ ኤፍሬም ይንን ልጅ. እባካቹ እደጀመራቹ ከናተጋር ይደግ ኤፍሬም

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu Місяць тому +15

    እንዳላዘንኩ አታሥቀኝ አለ አሉ ሰውየ አባቱ ሙቶ አሁንም ኤፋ አሳቀኝ ምን ነካችሁ ካሜራአማኑም እያለቀሰ ነው አላለም😢😢😂😂😂

  • @emebet7575
    @emebet7575 Місяць тому +12

    ግን ኤፋ ስታወሩ ሌላ ድምፅ አታስገብ አይሰማነም ቡዙም ርችዬ አይዞሽ 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq2mm1hq8q
    @user-tq2mm1hq8q Місяць тому +2

    አይዞሽ የኔ እህት በቃ ዩቱብ ይከፋትለት😢😢😢❤❤

  • @ቤተ
    @ቤተ Місяць тому +2

    አይዞሽ ሪች ይህም ያልፋል ትንሹዬ የኔ ውድእድግበል ኤፋ ለሰው ያለህ ክብር ትለያለህ ወንድምነቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Місяць тому +6

    ርቺዬ የኔ እናት አይዞሽ አግዚአብሔር ካች ጋር ናዉ ❤😢😢

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Місяць тому +5

    የኔዉድ አይዞሽ አበሽ ምቀኛነን ፈጣሪ ያስተካክልልሽ በስራት የለመደ መቀመጥ ያስጠላል ፈጣሪ ያስተካክልልሽ😥😥

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru Місяць тому +5

    ኤፊ ዩቱብ ክፈትለት ሙስክኑያ እህቴ😢😢😢 يا رب አንቴ አግዝለት😢

  • @user-qy2xq7ju2u
    @user-qy2xq7ju2u Місяць тому +20

    ያአላህ በቃ ደሀ ሠርቶ መብሊያ ይጣ ምን አይነት ኑሮነው ኧረ ሀገራችን የት እየሄደነው አላህ ኸይር ነገር ተዛ የተሻለ ነገር ይሥጥሽ

    • @Fvj-fu6uc
      @Fvj-fu6uc Місяць тому +1

      አሚንንን

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Місяць тому +4

    ኤርይችዬ አይዞሽ በርታ የኔ ጃግና ኤፋዬ የኔ ዉድ ውድሜ ኮፋዬ ሁሉም ወዱችኋላው♥️♥️♥️

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Місяць тому +3

    አይዞሽ ሪች አላህ የተሻለውን ይስጥሽ አብሽር ይሄም ያልፍል ሁሉም ነገር ለበግነው 🌷

  • @ZenabAmn
    @ZenabAmn Місяць тому +6

    ኡፉፉፉፉፉ የኔ እናት አብሽሪ ሁሉም ነግር ያለፋል 😢😢😢

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl Місяць тому +2

    ሪችዬ አይዞሽ ይከፈታል እኮ ንግድ ፈቃዱን ካወጣሽ አታልቅሺ. ትንሹ እድግ በል. ኤፋ ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ ደግሞ እነርሱ ይመለሱ ኤፋ እናንተም አትሂዱ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +13

    ዩቱብ ክፈተላት❤❤ኤፊ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +4

    በቃ ሀገራችን ድሀ ሰርቶ አይኖርባትም አይዞሽ ሪቺዬ 😢😢😢 ኤፋ በቃ ዩቱብ ክፈትላት እናሳድጋታለን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +2

    አብሽር ለበጉነው አላህ ያቅልልሽ የከበድሽን ነገርአይዥሽ ዱና ናት አይደል 🎉😢

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Місяць тому +2

    የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል እህቴ ጠንካራሁኝ 😭😭😭 እንጀቴን በላችው የኔ እናት😭😭

  • @12AbiTube
    @12AbiTube Місяць тому +15

    አይዞን😢😢❤️❤️

  • @MesertEdale
    @MesertEdale Місяць тому +5

    አይዞሽ እሕቴ ሁሉም ያልፍል♥️♥️♥️

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +2

    ሪችዬ ማማዬ አታልቅሽ ሁሉም ከልኩ አካልፍም ማማዬ ዋና ጤና መሆንሽ ነው ማማየ አብሽር ሁሉም ለበጎነውእማ አይዞሽ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +2

    የኔ እናት ኣታልቅሺ ውስጥሽ ምን እንደለ ገብቶኛል ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ ስታልቅስ ኣልወድም ኣታልቅሺ ፈጣሪ ያሰብሹ ሁሉ ይምላልሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Місяць тому +17

    ማነው ያዘነው እደኔ ሁላችውም ተበታተኑ ግን ለምን😢😢❤

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 Місяць тому +5

    የኔ ናት አይዞሺ ሁሉም ለተሻለ ነገር ነዉ

  • @user-vv9dt2wg3g
    @user-vv9dt2wg3g Місяць тому +2

    እፍፍፍ አገራችን እኮ ድሀ የሚኖርባት እየሆነችአይደለም የኔ ናት ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የመዳምቅመሞች. ፈጣሪ እርፍ የምንለበትን እርዚቅይስጠን ያረብ

  • @alemalem2233
    @alemalem2233 Місяць тому +2

    ኡነት በጣም ነው የደበረኝ ልክ በኣካል እንዳቃቸው ያህል ነው ያመመኝ እንኳን እናንተ ኣጠገባቹ የነበሩ አህቴ ደሞ ኣይዞሽ ሂወት እንዲ ናት

  • @Wuba-gd4bb
    @Wuba-gd4bb Місяць тому +4

    ኤርቺ አይዞሽ የኔ እናት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Місяць тому +3

    ዛሬ እኔም ከፍቶኝ ነበር የባሰሪችና ትንሹንሳያይ ባሰብኝ ለማንኛውም ሪችአይዞሺ የማይነጋለሌትየለም በርች ❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Місяць тому +2

    አይዞሽ ያገጥማል ሀገራችን መግፋት እንጂ መርዳት ያስቸግራል ሁሉ ቦታ ናው ምያስቸግሩት እናሱ ፋጠሪ ይርዳሽ

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso Місяць тому +1

    Rchiye አይዞሽ በርቺ አንቺ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉ ነገር ደግሞ ለበጎ ነው በህይወት ውስጥ ብዙ ፈተና ብዙ ችግር አለ ግን ይሄ ሁሉ አንድ ቀን ያልፋል የሚያልፍ ነገር የለም አይዞሽዬ የኔ እናቴ ❤❤❤😢😢

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz Місяць тому +3

    የኔ እናት እሪች አይዛሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Місяць тому +10

    ርቾ አትጠገብ የኔማር

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Місяць тому +1

    የኔ እናት ጥላትሽ ያልቅስ ነገሮች ሲበላሹብሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሽ ይሆናል በርች እምባሽን አታፍሽ ራስሽን ነው ምትጎጂው

  • @NejibaMusema-kt3wy
    @NejibaMusema-kt3wy Місяць тому +1

    ያምር ወዳ ቡታጀራ ከልታማለሱ የመዳም ቅማሞች ፎሎ አንሱበቻው እሽ አብርሽ ስቃር ሁለቻውም ወደሀገራቻው ይግቡ ሚትሉ ሰዎች ለይክ አርጉ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Місяць тому +12

    እግዚአብሔር ምክኒአት አለው ሰለ ሁሉ ነገር ጭንቀትሽን እመብርሃን ታቅልልሽ በፀሎት በርቺ ሁሉ ነገርሽ ለእመብርሃን ንገሪት ታቃልልሻለች አይዞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena Місяць тому +6

    አይዞሽ የኔእናት❤❤❤❤❤❤በርቺ

  • @danitube-zn1di
    @danitube-zn1di Місяць тому

    ሄሉ ና ማርክ ይታረቁ
    እማይፈታው ችግር የለውም
    ሁላችሁም ወዳ ድሮ አንድነታችሁ ተመለሱ ቡታጅራ የፍቅር ሀገር ነው አስተዋውቁት ሞቅ አርጉት

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o Місяць тому +1

    አይዞሽ ለሁሉ ግዜ ኣለው ኢህታችን 👏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +4

    ሪችዬ አይዞሽ አንቺ ጀግናነሽ

  • @user-pw4dq4bw3e
    @user-pw4dq4bw3e Місяць тому +11

    😢😢😢😢ይመለሱ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Місяць тому

    ስራ የለመደ ሰው እደዚህ ነው አይዞሽ አዎ የቡታጅራ ልጆች ትለያላችሁ ውነቷን ነው ሪች አታልቅሽ ጠንካራ ሁኝ ውደ ጎበዝ ነሽ መስራት አለብሽ በደንብ ትሰሪያለሽ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 12 днів тому

    የኔናት ሪዝቅሽን ያለምንም ልፋት ያለምንም ሀዘን ይክፈትልሽ እህቴ አብሽሪ ያልፋል እህታለም አይዞሽ የኔ እናት

  • @SofiaHussen-ol8wm
    @SofiaHussen-ol8wm Місяць тому +6

    ኤፋ መቶ ሺ ስለገባህ እኳን ደስ አለህ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +5

    በተረፈ ደምሩኝ❤❤ በሪች ስም ኤፌ ምርጥ የሴቶች ጠበቃ

  • @user-kh2zc4sj8i
    @user-kh2zc4sj8i Місяць тому +2

    ለምን ባዝ ቦርድ አውጥታ አረብ አገር ትሄድ ወላሂ ይሻላታል የኢትዮጵያ ስራ እዛው በዛው በዛው ነው ሁለት አመት ቢሰራ ራሷን ቤተሰቧ ይለወጣሉ ኤፍሬም🎉

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Місяць тому

    የኔ እናት ይቺ አለም ለለፋ አቶንምኮ ይቱዩብ ክፈቱላት ጎበዝ ልጅ ናት active ናት የምር እኛ እናበረታታታለን

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Місяць тому +6

    ኧረኔም ከፍቶኛል በናተ መበታተን

  • @user-uw2ig5wu1l
    @user-uw2ig5wu1l Місяць тому +3

    የቡታጅራ ልጆች ፍቅርናች

  • @user-tu5ln4rt7q
    @user-tu5ln4rt7q Місяць тому

    ኣይዞሽ ሪችዬ የማያለፍ የለም ሁሉም ያልፍል
    እግዛብህር ይዘግይ እንጂ የማይሳካ የለም🙏🌄አኛም ኣለንኮ የሶው ኣገር ተቀምጠን ብዙ የቻልነው 😢ብቻ ግን ተመሰገን🙏🌄

  • @misganeshsedebo2085
    @misganeshsedebo2085 Місяць тому

    ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደምሰጥ አይደለም የሐንሰ ወንጌል 14 ÷ 27 እየሱሰ ሰላም መንግድ እረፈትሄ ነወ ምኖሮ ከእየሱሰ ጋር ነወ እየሱሰ ያድናል ❤❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube Місяць тому +3

    ይችን ጩጫ የሚወዳት ማነው አይዟችሁ በርቱን

  • @fffff1230
    @fffff1230 Місяць тому +6

    ቻናልይከፈትላት❤❤❤በላይክሁለቱበአንድላይይስሩ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Місяць тому +1

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፋጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @ኤቢ
    @ኤቢ Місяць тому +1

    ወደ ቡታጅራ ይመለሱ የምትሉ

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu Місяць тому +4

    እሪችየ አይዞሽ እማያልፍነገርየለም

  • @ufufyfdy
    @ufufyfdy Місяць тому +5

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l Місяць тому +1

    ሀገሬ እጅጉን ያስጠላችኝ ለዚህ ነው ንግድ ፍቃድ የቱጋ እንደምንጠቀም እንኳን እማያውቅ ትውልድ ሀገሪቱን እዬመራ ድሀ አልኖር አለ 😢😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому

    እፍፍፍ ማርያምን እንኳን ለነኤፍ እኔ ካጠገቤ የሂዱ ያክል ነዉ የከፍኝ😢😢😢ምናለ ወደሀገራችሁ ብትመለሡ እና እደድሯችሁ ብኮኑ😢😢እሪችዬ አይዞሽ ጠካራልጅ ሁኚ😢ኤፍዬ የኔመልካም😢ዮሴፍዬ የኔ ትንሹዬ አይዟችሁ❤❤❤