እማ ቸርነት ምን ተረቱ?
Вставка
- Опубліковано 15 гру 2024
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
እማ ቸርነት ማለት ምረጥ ኢትኦጵያዊት ናቸዉ ወላሂ እሂን ድራማ በየቀኑ ቢያረጉልን ደስባለኝ
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
@@officialkenean2132 ሰብስክራይብ አረኩህ ወድሜ
እሀሄ ፊልም እኮ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታና ፍቅር ማጣትን ነው የሚያስተምረው እውት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን🙏🙏
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደነዚህ ያሉ አባቶች እናቶች ይህን እሴት ባህላችንን መቀጠል አለበት ።አስተማሪ እና ትልቅ አባባል ነው ።
እናና የእኔ እናት እኔ ልደፋላት !!
ያቺ እርኩስ ወላንሳ የእጅ ታገኛለች !!!
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
እማ ቸርነት የድሮመልካም ስራቸው ነው አሁንም ድረስ ተከብረው እና ተፈርተው እንዲቆዩ ያደረጋቸው
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
እማማ ቸርነት እኮ ስውዳቸው በምክነያት ነው አነጋገራቸው በጣም ይገርማል ሁላችንም የቅርታ ልብ ይስጠን 🥰🥰የሀገራችንን ሰላም አንድነት ይመልስንልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
Amin Haymi😍
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
ምርጥ የኢትዮጵያ ተከታታይ ጥርት ያለ ድራማ አንደኛ የኔ💚💛❤
እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን💗💗
የሀይማኖት አባቶች መምህሮቼ ያስተማሩኝ እሶ ስደግመው ትረቱን ድንቅ ነው
እማቼርነት እና አባ ሳሀሉ ስወዳቻቼው
አናናን በጣም
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
ይገርማል የማቸርነትን ተረት ከሰማሁ ጀምሮ ሳሰላስል ውዬ ነው ያደርኩት። እንዲሁ እማቸርነትን ሳስብ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ይመስሉኛል። የእረኛዬ ታሪክ ሙሉ ኢትዮጵያን ይወክላል።👈😍👌👌👌 ሁላችሁንም እናመሰግናለን👈😍🙏
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
ምርጥ ድራማ የኢትዮጵያን ማንነት በደንብ የሚገልፅ ቃላት ይልጥረኛል ይህን ድራማ ለመግለፅ ብቻ ሁላቹሁም እግዛአብሄር ይባርካቹሁ ተሳታፊዋች ሁሉ። ኢትዮጵያዊ ማንነት የተፀብልረቀበት ብዞቻችንን ትዝታውስጥ የከከተት ስንቱን አስታወስንበት። ጭሱ ቅርጫው ቡናው ምኑ ቅጡ
እውነት ተረቱ በጣም ከባድ ነው የኔ ናት በርችልን በጣም ደስ የምል እናትነትን የምትገልጭ ሰምቶ እዳልሰማ አይቶ እዳላየ እኔ እውነት ተምርበት አለው አመሰግንአለው 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ውድ እናት እግዚአብሔር አምላክ እንደ ማማ ችርነት ያሉኑ የተጣላን የሚያስታርቁ እናቶች ያብዛልን አሜን 🙏
ይሄን ተረት ግና ልጅ እያለሁ እናቴ ማታ ማታ ሁሌም ታወራልን ነበር እማ ናፍቀሺኛል አይንሽን ልማዬት ጓጉቻለሁ እኮ
እንደ እማ ቸርነት አይነት ትልቅ ብልሀተኛ ሰው ያብዛልን🙏
ድርብዬ የኔ ደርባባ መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ነው የተወንሽው❤
በትክክል
የእማ ቸርነት ተረት ለሚገባው ትልቅ ሚስጥር አለው!!
ሳህ
አሁንም ተረት???አሁንም ተረት!!!
@@mathewosamanuel7687 😂
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
Yes indeed
የኔ ውብ እማ ቸርነት ለእደናቴ የሚሰማኝ ስሜት ነው ለእናተ የምደነግጠው ሳይ ነው እናቴን መሳይ እናት ሺህ አመት ትኑር
እረኛዬ በጣም የምወደው ፊልም ሲሆን በጣም አስተማሪ ድንቅ ፊልም ነው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ደራሲያኑ አክተሮቹን ባጠቃላይ በጣም ነው የምወዳችሁ👏👏👏👏👏👏👏😙😙😙😙😙😙😙
ድርብወርቅ እማ ቸርነት እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው እንዴት እንደምወድሽ❤
ይህን የመሰለ የአገራችንን የሽምግልና ባህል እየረገጥን ነው እዚህ ሁሉ ቀውስ ውስጥ የገባውን። ፈጣሪ ያንን ዘመን ይመልስልን።
እማማ ቼርነት አያቴን ነው እምመስለኝ እስፍስፍ የምትል ቆንጅየ አያት አለችኝ🥰ዱአ አርጉልኝ በሰላም እዳገኛት🤲
እማ ቸርነት የመጨረሽዋ ደግ የማታዳላ ተለማማጭች እናት ኑ ሩልን.
እማማ ቸርነትና እናና የድራማው ማጣፈጫ ቅመም ናቸው
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
Betam benatshe hultum miret nacho
እማ ቸርነት ምርጥ እናት አስታራቂ መልካም ሰው ይብዛልንንን
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በእዉነት እማ ቸርነት እድሜዎት ይርዘምልን👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወቅቱን የጠበቀ ተረት ነው እማ ቸርነት እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏
ውይ ድርብዬ ትችያለሽ አንቺ የአንደኛም አንደኛ ንሽ የኔ እህት በርቺ አገራችንን ስላም ያርግልን
እማ ቸርነትን የመሰለ እናት ቢኖረኝ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ፍቅር ናቸው እኮ የማይጠገቡ እማዬ !
እማ ቸርነት እንደ ስሟ ናት። የእውነት የምህረትና የፍቅር ተምሳሌት ምርጥ ኢትዮጲያዊ እናት 4.
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርጊኝ
@@sinedeyoutube9974 eshi
ምርጥ እናት ናቸው ስወዳቸው
እማቸርነትና እናና ድንቅ ተዋናይ እንደው በአጠቃላይ እጅግ ምርጥ ስብስብ
እማማ ቸርነት ስታወራ እና ሁሉ ነገሯ አክስቴን ትመስለኛለች🥰🥰 ምርጥ ኢትዮጵያዊት እማማ ቸርነት ስወድሽ🙏 ❤❤❤
ይሄ ለሀጋራችን ለአሁንም ሁናቴ ትልቅ የመፍትሔ ሀሳብ አለው ግን ምን ያደርጋል መቼ ሚመለከተው ለመማር ጊዜ ያገኛል ብቻ ከምድራችንን ሰይጣንን ይግፈፍልን
ለሁሉም ልብ ይስጠን !!!
"ግብሩ የሰይጣን ቢሆንም ስሙን መቀበል የሚፈልግ የለም" ድንቅ መልዕክት ነው
እዚህ ድራማ ላይ የተሳተፍችሁ በሙሉ እጃችሁ ይባረክ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች
ልብ ላለው ሰው ይህ ትልቅ ትምህርት ነው!
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
እማ ቸርነት የሚገርም ትወና ነው ለገባው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው 👏👏👏👏የእውነት ልዩ ድርሰት ነው
I am really in love with Emama Cherenet. The best character. She doesn't act she lives the character.
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
Me too
እማማ ቸርነትን በጣም ነው የምዎዳቸው !! ኢትዮጵያን ይመሱሉኛል !!!😭😭😭
ምርጥ ኢትዬጵያዊ እድሜ ከጤና ይስጠዎት
እማ ቸርነት አንደበታቸው ሚጣፍጥ መልከመልካም እናት ናቸው🥰🥰የድራማው ውበት ጎልቶ ሚታይባቸው ደጋግ ሰወች እማ ቸርነት አባ ሳሀሉ ሳያት😍😍
ለኢትዮጵያ ምድር እና ለህዝቦቿ ሰላም ይሁን!!! ደም መፋሰስ ይቁም
እማ ቸርነት ❤
እማ ቸርነት 😘😍
እንደማማ ቸርነት ያሉ ሰወች ለአገራችን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ሀገሬ
በቤተ ክርስቲያን ሁሌ የሚነገርን አባቶች የሚስተምሩን ትምርት ነው
እማቸርነትን ስወዳቸው😘😘😘😘😘ምርጥይይይይዬ ናቸው❤❤❤❤
ረጅም እድሜ እማ ቸርነት
እማ ቸርነት ሁሌም እናቴን ትመስለኝ አለች
የእማ ቸርነትን አይነት ልብ ያድለን🙏🙏
Amen Amen
እማ ቸርነት ስወዶት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፉ
አባባ ሳህሉና እማማ ቸርነት ስወዳችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ💕💞💞💋💕💞💕💕💞💋😍😍 እስኪ አድናቂዎቻችው የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ👍👌👍
አባባ ሳህሉ ደግሞ ንግግራቸው ቁጥብ አስተዋይ
እውነትም ትልቅ ስው የሚያስኙ ደርባባ👍👍👍
እውነት ነው
🙏👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿💚💛❤the best of the best !!!
የእማ ችርነት ችሎታቸው በቃላት ለ
መግለፅ ይከብደኛል እንደው ዝም ብሎ እናትነታቸውን ,ደግኑታቸውንከለዛቸው ጋር
ይቅር ይበሉን እንጂ የድራማው ተረት አይደለም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቻችን በትምርህት የሰማነው ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን ደግሞ የአባቶቻችን ስብከት መስማት አለብን በተለይ ለምሳሌ የአባ ገብረኪዳን ትምህርት እጋብዛለሁ ክፉ አይንካቹ
በጣም እሚገርም ንግግር ነው እንደዚህ አጭር ነገሮች ምክር እሚስጡ ነገሮች ልቀቁ እርኛየ ላይ እሚስሙ
ባጭሩ ትልቅ ሠው ሲመክረን እነሱን አዋርደን እረግጠን ከወጣን የተልቅ ሠው ቀልብ የመታናል ያ ማለት መረገም ነው በትልልቅ ሠውች በነገራችን ላይ በወሎ አበጋር የሚባል ትልልቅ አስታራቂ ሽማግሌዎች አሉ ከነሱ ፊት የቀረበ ሰው ነፍስም ያጠፋ የጠፋበትም ታርቁ ነው መሣራ ተረማምዶ የሚሂድው ያን እርቅ ገፍቶ የሄዴ ሠው በቤተሠብም ሆነ በግለሠብ ኽይር ነገር አይገጥመውም ቅኔው ይከብዳል ብዙ ያስተምራል😘
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
Beautiful story ❤
የ እማ ቸርነት ሚስጥሩ የገባው ላይክ👍👈
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!!"
Wow very wise words. 👏
ትልቅ አባባል ነው!!! በጣም አስተማሪ!!! እረኛዬ♥!!!
The best artist I like it my favorite ❤️❤️❤️
እማ ቸርነት ሁሉንም እኩል የምታቅፍ ኢትዮጵያን ይመስላል
እማ ቸረነት ምረጥ እናት ውይ ስወዳት
እማማ ቸርነት በትክክል ሆነው የሚሰሩት የመጀመሪያዋ ናቸው አንደኛ ደረጃላይ ናቸው😍👍💪🙏 ግን ሁሉም ሁለተኛ ናቸው አደንቃችህዋለው😍👍💪🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
እማማ ቸርነት ምርጥ እናት ❤️🥰😍😘😘😘😘
በጣም ጥረሰዎች እማማቸረነትና አባባ ሰሐሉበጣምነው የምወዳቸው
ሴጣን ቤቱ የት ነው አሰግድ ቤት😆😆😆 አንድ አማማ ቸረነት አይንተ የእውነት ይብዛልን
አሁንም ትረት? አሁንም ተረት!!!😁😁😁
እማማ ቸርነት🥰🥰🥰
እማ ቸርነት የበጎ እናት ምሳሌ ናቸው, እናቴ መስለው ነው የሚታዩኝ ❤️
እማ ቸረነት ስወዳቸው
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ
አይ ኢትዮጵያ ልዬ እካነት እግዚአብሔር ስላሞን ይብዛልን
Waw abo yemchacheh sert tebark aymem ute eweta mert sera❤❤❤❤❤❤❤
እማ ቸርነት reminds my gramma !
a wise woman!
የእናናዬን መጨረሻ እስከማይ ጨንቆኛል
🙌🙌🙌
ነፍሷን ይማረውና ይህንን ተረት ወይም ታሪክ አያቴ ትነግረኝ ነበር ልክ እረኛየን በማይበት ሰአት እማ ቸርነት ያሉትን ስሰማ እምወዳት አያቴ ትዝ አለችኝ ነፍሷን ባፀደገነት ያኑርልኝ
እንደኔ ለእናና ና ለዳዊት የተጨነቀ ላይክ አድርጉ እኔ እማማ ቸርነት ምርጥ የገጠር ሰው ናቸው
እማ ቸርነት የኢትዮጵያ ተምሳሌት ናቸው 🇪🇹
እማማ ቸርነትና እናና የድራማው ማድመቂያ ናቸው
እማማ ቸርነት እውነታቸውን እኮ ነው👍💋😍❤
እማማ ቸርነት የኢትዮጵያን ችግር ቁጭ ነው ያደረጉት አምላክ ሆይ አስበን😭😭😭
ከልብ የሞላ ባፍ ይወጣል 🙏💓
Emama Cherenet the most amazing and loved actress 😘😘😘😘😘
Best teret❤️
ሰው ተግባሩ የሴጣን ቢሆንም ስሙን ግን አይቀበልም ምርጥ ተረት
እረኛዬ አንደኛ ባህላችንን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየን የዘመኑ ምርጥ 💓💓💗👈 ተወዳጅ ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏
Love her wisdom ❤️
አሪፍ ትምርት ነው የገባው ይግባው
l love ema chernat
ስወዳቸው!💖
አሪፍ ትምህርት ነው
I love Emma Ceherent
She is Gifted by God
ሀገሬ ላይ የተነሱ ሁሉ
እንደ ሰውዬው ልብ ይስጣቸው
ወይ ብቃት እማማ ቸርነት
እማ ቸርነት (ድርበ ወርቅ)እወደወታሉለሁ
አረ ያረብ የኢትዮጵያዬን 🇪🇹 እና የህዝቦቿን ሰላም መልስልን🙏
ማማ ችርነት ቃላቶች በውስጡ ትምርት ዐለው
እማማ ቸርነት ስወዳቸዉ
Saytya yena kemem💪💪💪💪
እናና ከሞተች የእዉነት አለቅሳለዉ