Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኢትዮጵያ ጀግኖች መከላከያ ሰራዊት
ወሎ የፍቅር መፍለቂያ ወግ አዋቂዎች ናቸው ኢትዮጵያ
እናመሠግናለን
ኢንሻአላህ ይሄ ሁሉ አልፎ አገራችን ስላም ትሆናለች።አንተም ዱላህን ትይዛለህ 😍😍
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ሁሉ ጥፍት ይላል ከእኔ ተለይቶ ለኢትዮጵያ አድልቶ ሀገሬ ዘላለም ኑሪልኝ እባክሽ💚💛❤💚💛❤
አማርኛህ ንግግርህ ሲያምር አቤት ያገሬ ሰው ውበቱ
I think even the audience really understand the pain that our country what been through
መከታ ገሻዬ አዎ ሀገራችን....
አይ ወሎ መገን የውሎ ህዝብ። ወሎየ የሆነ እስኪ ❤❤❤❤👍👍 መንግስቱ ዘገየ ልዩ ነህ አይጠየፍ አዳሪሽ ግጥም አቅራቢ ነበርክ ልበል።
ሰብሰክራይብ አድርጉኝ በናታቹ
ደምሮኝ
❤❤❤👍👍👍👍
ወይ ሀገሬ ለዛሽ እንዲሁ ሁኖ አይቀር
መንጌ ጨወታ አዋቂ ሳናውቅህ የወደድንህ የኢትዮጵያ ምርጥዬ ልጅ
እኛም እናመሰግናለን ።ግሩም ወግ አወጋኸን። ኢትዮጵያዬ ለኹሉ መልካም የሆነ ሰው ይውጣልሽ።
በናታቹ እኔንም ደምሮኝ
እኔ ደምሬአቹሀለው
ደስ የሚል ወግ ነው ክፉ አይንካህ ጀግናችን ዋው 1ኛ👍👍👍❤ ራይኛ በሚኒሊክኛ ተመቸኝ ።እምዬ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💪💪💪❤
😂😂😂😂😂😂ጌታ በሚያዉቀው ለሁለተኛ ግዜ ሰማሁት እየመላለስኩ!!! 😂😂😂😂መግን ዉሎየየየየየ🥰አቦ ኑሩልኝ!!!!
👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤
❤❤ አማራ ጨዋ ወግ አዋቂ ❤❤
እራያ ዉስጤነዉ በጣምምምምምም እወዳችዋለሁ
ዋዉ እራዬኛ በሚኒልከኛ ስወድህ አቀራረብ❤👌
የልብ አድራሽ አንጀታችን አደረሱት እውነት ሁሌም እውነት ነው ።
የኔ ሙሽራ ራያየ❤❤
አነጋገሩ ራሱ ወሎኛ ነው ደሰ ይላል
ድንቅ ችሎታና አገር መውሰድ በተግባር እንዲህ ይገለፃል። በጣም ደስ ብሎኛል መንጌ።
መንጌ ንግግረ አዋቂ ያገሬ ልጂዋ እናመሰግናለን 🙏
መንጌ አንደኛ ነህ
ማሻላ በጣም የምትገርም ሰውነህመግስቱ ወሬህ ብዙትምት አለው!!!እሚገርመው ደግሞ ስለእስምና እውስጡ ያለንበትእኳን አናውቅም ።
እራያኛ በሚኒሊከኛ !!👌አንደበቱ ጣፋጭ ነው!😍💚💛💖
Ewntsen new mis
መንግስቱ ዘገየ እንዲህ ያለህ ወግ አዋቂ መሆንህን አለማወቅ ቆጨኝ። እናመሰግናለን ወንድማችን!
ይመችህ !!!!!!!!!
የኔ ወሎ ድምቅቅቅ በይይይይ
መንግስቱ ዘገየ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል:: Facebook ላይ ስምህን ሲያጠፉ ነበር የማውቅህ ::
ለካስ መንግስቱ ዘገየ አዋቂ ነው::
መንግዬ እረ ቃላት የለኝም እሰየው እድሜና ጤና ጣፋጭ እንደማር 🙏🙏🙏💛💛
ወሎየደጋጎችሀገር 💚💛❤💚💛❤
❤❤❤ራያኛ በሚኒሊክኛ!!!!!❤❤❤
Yiha ababale enanem temechetognal
Betam
@@tsdigobeze3461😢😊😢
😅ቀ፧@@tsdigobeze3461
እናማስግናለን ወግ አወቅኖት
ወሎ የፍቅር ሀገር በጣም የተመቸችኝ እራየኛ በሚኒሊከኛ ናት
Tkkke
Tkkkee
Tkkkeee
ራይኛ በሚኒሊክኛ እንዲያ በል አቦ💚💛❤🙏🙏🙏🙏
አላንሻዬ ስትነሳኮ ይነዝረኛል በጣም ድንቅሰው ነህ በጣም
የተከበርክ ወንድማችን ዕንቁ የኢትዮጵያችን ፈርጥ ጋሼ መንግሥቱ ዘገየ፤ ይህን ድንቅ ሥራ በዕውቀት፣በባህል፣ አክባሪነት፣ውበት ከትህትና፣ከዕንቁ ለዛህ ጋር ስላስኮመኮምከን እጅ ነስቻለሁ። አመሰግናለሁ።በየቀኑ ባደምጠው ባየው የማይሰለቸኝ ድንቅ አቀራረብ ነው። በቀልድ እያዋዛህ ብዙ ጠቃሚ መልእክቶችን አስተላልፈሃል። ኑርልን። እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
የወሎ ጠበቃ የወሎ አዋቂ የወሎ አድባር መንግስቱ ዘገየ (ጃኖ) 💚💚💚💚💚
ተያ😂😂
@@Sofi-ks3zo ምነው???
@@abegarmedia5613 በዛ ብዬ ነው እኔም የጋሽ መንጌ ወዳጅ ነኝ
@@Sofi-ks3zo ቢያንስበት እንጅ አይበዛበትም
@@zuzumohammed7832 እሺ ውዴ❤
ፍቅር የወሎ ህዝብ እውነትኛወቹ ኢትዮጵያውያኖች የማይከለሰው የማይበረዘው አማርኛቸው ሲሰሙት ይጥማል
ማሻዓላ እደዚህ ያሉ አባቶችን አላህ ያብዛልን
ራያኛ በሚሊኒክኛ 😍😍😍😍😍😍💚💛❤
👌👌👌🥰🥰
እናት ሀገር ኢትዮጵያየ መከላከያ መከታየ እንወዳችኃለን አሏህ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን መንግስቱ ዘገየ ከራያ ህዝብ ስለቆምክ
አቤት ግጥም ቅኔው ምችት ብሎኛል የሀገሬ ወጎች ልዩ ናቸው ይመችህ አቦ አላህ ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን
እኩል ያወራል ወይ ያየና ያላየእንቁ የወሎ ልጅ መንግስቱ ዘገየእኔማ ስወድህ ለጉድ ነው አንተየእድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ አንድየ
ትችላለህ ያገሬ ልጅ በረካሁን
መሸአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወለይወችወብጨዋ ለዛጀግናሰላምለሀገራቸነ ይዱሮወቀንይመለሰልን
ወይ መንግሥቱ ዘገየ 😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ ። ሸጋ ነው አለባበስህ መገን የሀገር ልጅ 😘
Selam lanchiy
@@tsdigobeze3461 🙏❤
እንዲህ ነው የቅኔው የግጥሙ መልካም ሀገር ወሎ ወለሎ። በወለሎ ግጥምሀ ወንድማችን ድንቅ ችሎታህን/ስጦታህን በተለይም ለሀገር አንድነት እያዋዛህ እያዝናናህ አስተምርበት።እጅግ በጣም እናመሰግናለን!
አወይ አንደበት እንዴት ደስ ይላሉ በጣም አዲስ አቀራረብ ነው ይበል ብለናል ።
ኦርጅናል ወሎዬ ደስ የሚል ወግ
በጣም ኮራሁ
የሚገርም ወግ አዋቂ ነው!!
እናት ኢትዮጲያ ሰው ይውጣልሽ አሜን
መገን የወሎ ስው ጨዋታ ያውቃል ቆንጆ ንግግር ውብ ግጥም እነነዬ መጀን ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
👌
@@leyowesame8040 V
Very true, my mum and my grandmother always making laugh 😂 when I was younger 😂😂😂🙏🏾🇪🇹🙏🏾❤️
እኔንም ደምሮኝ በቅንነት
@@rayabisoberi pooooopooooòoooo
መንግስቱ ዘገየን (ጃኖ) እና በላይ በቀለ ወያን አለማድነቅ አይቻልም!!ምርጥ የጥበብ ሰዎች ናቸው።
ኢትዮጵያ ሀገሬ እማማ እግዚአብሔር ትንሳኤሽን ያሳየኚ🇪🇹🇪🇹
ለምለሟ ወሎ እንዲህ እይነቱን ጀግና ታፈራለች!ተባረክ የኔ ወንድም የምታኮራ ነህ!!!!!!!!!!!!
ኢትዮጵያዊነት እንዴት ያኮራል 💚💛❤️
የኔ ወሎ
የሚገርም ነው መንግሰቱ ዘገየ ለካስ እንዲህ ያለህ ወግ አዋቂ ነህ? በጣም ነው የገረመኝ አቤት ችሎታ ❤
I am just so amazed about this gentleman who knows very well about wollo. I love his original wollo accent. This gentleman have multiple curator. He can be history teller. He can be stand by commodity and well public spoken man .
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
በጣም
@@Geni_love7 ነነሙ
@@Geni_love7 0
አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ያንሱኛል መንግሥቱ ዬ ስረአትህ የአነጋገር ለዛህ ምን ልበልህ እድሜ ይስጥልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ራያኛ በ ሚኒሊክ እንደት ያምራል ❤️
Ewnte new
ሰናይ ውዕቱ
Endte nes fre
@@zerihunachamyeleh6472 ሰላም
Selme new weyy
መንጌ በዚህ ፕሮግራም ድጋሚ መጋበዝ አለበት
What a talent, what a character, what an honor! God bless you Ethiopia!
Menga my friend good job broo
በጣም ጎበዝ ገጣሚና ወግ ጨዋታ አዋቂ ግን ሙዚቃው ቀልብ ይሰርቃል ይሄ ፀጥ ባለ መድረክ ቢሰማ መስማት እን
ድል ለአማራ ጀግና
አሜን አሜን አሜን
አማርኛው ደስ ሲል!! 💚💛❤️
የህግ ባለሙያ መንግስቱ አክባሪህ ነኝ
የሚገርም ተሰጥኦ
Very very Amazing talent . God bless you Great man . Do not stopped please ?!!!
ያአላህ የናፈቀን የዶሮ ጫወታ አላህ ይጠብቅህ አስታወስከን
አማራዬ 💚💛❤💯
Woloyeዝና ፈታበል ከወለየጋራ ጀግናምናቸው😢🙏
ጋሽ መንጌ ጨዋታ አዋቂው የወሎው ጀግና ነፍ አመት ኑርልን
ራያኛ በሚኒልክኛ ሀገሬ ሰላም ሁኝልን
ያ አሏህ ደስ ይላል መገን እኔ ወሎ
መንጌ ምርጥ ሰው ተባረክ አቦ
በጣም የምወዳችሁ ጀነራሎች ረጅም እድሜ እንዲሰጣችሁ ተመኘሁ በተለየ ጋሽ ባጫ ለእርሶ የተለየ ክብር ፍቅር አለኝ ረጅም እድሜ ለሁላችሁም
እንዴት ድቅ ነው አቦ ተባረክ
Why did I wait to listen to this wonderful authentic lovely presentation? Yemitafit!
አቤት አባታች እድሜህን ያስረዝምልን የራያአለባበስ አምሮበሀ እግዚአህቤር ሰላሙን ያውርድልን
ወድም ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
አቤቱ ጌታ ሆይ እምዬ ኢትዮጲያን አምላክ ይጠብቅልን ትንሳኤሽን ያሳየን ምርጥ ወግ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
አርት ቲቪ ይለያል ፍፁም ኢትዮጵያዊ
የኔ ወድ በርታልን
ክብር ለወታደር በናተነው የኛ ደስታና ህልውና ካላህ በታች ሀገራችንን ጠባቂ የኔ ልዩ ወች
ሀሀሀሀሀሀሀ። ይመችህ።
ጋሽ መንግሥቱ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ወሎ ፍቅር እኮ ናት አገሬ ወረባቦ ስወድሽ❤❤
አቤት ኢትዮጵያዬ ማህፀነ ለምለም በየዘመኑ ግሩም ልጆችን ታፈሪያለሽ ሁሌም እኮ ወላድ ነሽ አንድም በጥበብ አንድም በጀግንነት ።
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
😘😘😘😘
እኔም ነኝ እቁልልጭሽ ክክክ
U bhgmkmazdy
wow wlo❤
Wow Mengist zegeye nice to see you!
ከነወግህ ማማርህ እድሜና ጤናውን ያድልክ💚💛❤️😘ውብ የሀገሬ ባህል ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ሸጋ ነው ጃኖ
የሚገርም አገላለፅ ነው የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️👍👍👍🙏🙏🙏
ያስደምማል ።
ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በ fb ነበር ጽሑፎችህን የማቀው በአካልም ወግህ ያው ነው መገን መንግስቱ ሲያምርብህ
ክብር ለጀግኖቻችንንንንን
♥♥ ወሎየው አቤት ለዛ...ወግም እንዲህ ይጣፍጣል...ግጥሙማ
የኢትዮጵያ ጀግኖች መከላከያ ሰራዊት
ወሎ የፍቅር መፍለቂያ ወግ አዋቂዎች ናቸው ኢትዮጵያ
እናመሠግናለን
ኢንሻአላህ ይሄ ሁሉ አልፎ አገራችን ስላም ትሆናለች።አንተም ዱላህን ትይዛለህ 😍😍
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ሁሉ ጥፍት ይላል ከእኔ ተለይቶ ለኢትዮጵያ አድልቶ ሀገሬ ዘላለም ኑሪልኝ እባክሽ💚💛❤💚💛❤
አማርኛህ ንግግርህ ሲያምር አቤት ያገሬ ሰው ውበቱ
I think even the audience really understand the pain that our country what been through
መከታ ገሻዬ አዎ ሀገራችን....
አይ ወሎ መገን የውሎ ህዝብ። ወሎየ የሆነ እስኪ ❤❤❤❤👍👍 መንግስቱ ዘገየ ልዩ ነህ አይጠየፍ አዳሪሽ ግጥም አቅራቢ ነበርክ ልበል።
ሰብሰክራይብ አድርጉኝ በናታቹ
ደምሮኝ
❤❤❤👍👍👍👍
ወይ ሀገሬ ለዛሽ እንዲሁ ሁኖ አይቀር
መንጌ ጨወታ አዋቂ ሳናውቅህ የወደድንህ የኢትዮጵያ ምርጥዬ ልጅ
እኛም እናመሰግናለን ።
ግሩም ወግ አወጋኸን። ኢትዮጵያዬ ለኹሉ መልካም የሆነ ሰው ይውጣልሽ።
በናታቹ እኔንም ደምሮኝ
እኔ ደምሬአቹሀለው
ደስ የሚል ወግ ነው ክፉ አይንካህ ጀግናችን ዋው 1ኛ👍👍👍❤ ራይኛ በሚኒሊክኛ ተመቸኝ ።እምዬ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💪💪💪❤
😂😂😂😂😂😂ጌታ በሚያዉቀው ለሁለተኛ ግዜ ሰማሁት እየመላለስኩ!!! 😂😂😂😂መግን ዉሎየየየየየ🥰አቦ
ኑሩልኝ!!!!
👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤
❤❤ አማራ ጨዋ ወግ አዋቂ ❤❤
እራያ ዉስጤነዉ በጣምምምምምም እወዳችዋለሁ
ዋዉ እራዬኛ በሚኒልከኛ ስወድህ አቀራረብ❤👌
የልብ አድራሽ አንጀታችን አደረሱት እውነት ሁሌም እውነት ነው ።
የኔ ሙሽራ ራያየ❤❤
አነጋገሩ ራሱ ወሎኛ ነው ደሰ ይላል
ድንቅ ችሎታና አገር መውሰድ በተግባር እንዲህ ይገለፃል። በጣም ደስ ብሎኛል መንጌ።
መንጌ ንግግረ አዋቂ ያገሬ ልጂዋ እናመሰግናለን 🙏
መንጌ አንደኛ ነህ
ማሻላ በጣም የምትገርም ሰውነህመግስቱ ወሬህ ብዙትምት አለው!!!እሚገርመው ደግሞ ስለእስምና እውስጡ ያለንበትእኳን አናውቅም ።
እራያኛ በሚኒሊከኛ !!👌አንደበቱ ጣፋጭ ነው!😍💚💛💖
Ewntsen new mis
መንግስቱ ዘገየ እንዲህ ያለህ ወግ አዋቂ መሆንህን አለማወቅ ቆጨኝ። እናመሰግናለን ወንድማችን!
ይመችህ !!!!!!!!!
የኔ ወሎ ድምቅቅቅ በይይይይ
መንግስቱ ዘገየ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል:: Facebook ላይ ስምህን ሲያጠፉ ነበር የማውቅህ ::
ለካስ መንግስቱ ዘገየ አዋቂ ነው::
መንግዬ እረ ቃላት የለኝም እሰየው እድሜና ጤና ጣፋጭ እንደማር 🙏🙏🙏💛💛
ወሎየደጋጎችሀገር 💚💛❤💚💛❤
❤❤❤ራያኛ በሚኒሊክኛ!!!!!❤❤❤
Yiha ababale enanem temechetognal
Betam
@@tsdigobeze3461😢😊😢
😅
ቀ
፧@@tsdigobeze3461
እናማስግናለን ወግ አወቅኖት
ወሎ የፍቅር ሀገር በጣም የተመቸችኝ እራየኛ በሚኒሊከኛ ናት
Tkkke
Tkkkee
Tkkkeee
ራይኛ በሚኒሊክኛ እንዲያ በል አቦ💚💛❤🙏🙏🙏🙏
አላንሻዬ ስትነሳኮ ይነዝረኛል በጣም ድንቅሰው ነህ በጣም
የተከበርክ ወንድማችን ዕንቁ የኢትዮጵያችን ፈርጥ ጋሼ መንግሥቱ ዘገየ፤ ይህን ድንቅ ሥራ በዕውቀት፣በባህል፣ አክባሪነት፣ውበት ከትህትና፣ከዕንቁ ለዛህ ጋር ስላስኮመኮምከን እጅ ነስቻለሁ። አመሰግናለሁ።በየቀኑ ባደምጠው ባየው የማይሰለቸኝ ድንቅ አቀራረብ ነው። በቀልድ እያዋዛህ ብዙ ጠቃሚ መልእክቶችን አስተላልፈሃል። ኑርልን። እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
የወሎ ጠበቃ የወሎ አዋቂ የወሎ አድባር መንግስቱ ዘገየ (ጃኖ) 💚💚💚💚💚
ተያ😂😂
@@Sofi-ks3zo ምነው???
@@abegarmedia5613 በዛ ብዬ ነው እኔም የጋሽ መንጌ ወዳጅ ነኝ
@@Sofi-ks3zo ቢያንስበት እንጅ አይበዛበትም
@@zuzumohammed7832 እሺ ውዴ❤
ፍቅር የወሎ ህዝብ እውነትኛወቹ ኢትዮጵያውያኖች የማይከለሰው የማይበረዘው አማርኛቸው ሲሰሙት ይጥማል
ማሻዓላ እደዚህ ያሉ አባቶችን አላህ ያብዛልን
ራያኛ በሚሊኒክኛ 😍😍😍😍😍😍💚💛❤
👌👌👌🥰🥰
እናት ሀገር ኢትዮጵያየ መከላከያ መከታየ እንወዳችኃለን አሏህ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን መንግስቱ ዘገየ ከራያ ህዝብ ስለቆምክ
አቤት ግጥም ቅኔው ምችት ብሎኛል የሀገሬ ወጎች ልዩ ናቸው ይመችህ አቦ አላህ ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን
እኩል ያወራል ወይ ያየና ያላየ
እንቁ የወሎ ልጅ መንግስቱ ዘገየ
እኔማ ስወድህ ለጉድ ነው አንተየ
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ አንድየ
ትችላለህ ያገሬ ልጅ በረካሁን
መሸአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወለይወችወብጨዋ ለዛጀግና
ሰላምለሀገራቸነ ይዱሮወቀንይመለሰልን
ወይ መንግሥቱ ዘገየ 😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ ። ሸጋ ነው አለባበስህ መገን የሀገር ልጅ 😘
Selam lanchiy
@@tsdigobeze3461 🙏❤
እንዲህ ነው የቅኔው የግጥሙ መልካም ሀገር ወሎ ወለሎ። በወለሎ ግጥምሀ ወንድማችን ድንቅ ችሎታህን/ስጦታህን በተለይም ለሀገር አንድነት እያዋዛህ እያዝናናህ አስተምርበት።
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!
አወይ አንደበት እንዴት ደስ ይላሉ በጣም አዲስ አቀራረብ ነው ይበል ብለናል ።
ኦርጅናል ወሎዬ ደስ የሚል ወግ
በጣም ኮራሁ
የሚገርም ወግ አዋቂ ነው!!
እናት ኢትዮጲያ ሰው ይውጣልሽ አሜን
መገን የወሎ ስው ጨዋታ ያውቃል ቆንጆ ንግግር ውብ ግጥም እነነዬ መጀን ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
👌
@@leyowesame8040 V
Very true, my mum and my grandmother always making laugh 😂 when I was younger 😂😂😂🙏🏾🇪🇹🙏🏾❤️
እኔንም ደምሮኝ በቅንነት
@@rayabisoberi pooooopooooòoooo
መንግስቱ ዘገየን (ጃኖ) እና በላይ በቀለ ወያን አለማድነቅ አይቻልም!!
ምርጥ የጥበብ ሰዎች ናቸው።
ኢትዮጵያ ሀገሬ እማማ እግዚአብሔር ትንሳኤሽን ያሳየኚ🇪🇹🇪🇹
ለምለሟ ወሎ እንዲህ እይነቱን ጀግና ታፈራለች!ተባረክ የኔ ወንድም የምታኮራ ነህ!!!!!!!!!!!!
ኢትዮጵያዊነት እንዴት ያኮራል 💚💛❤️
የኔ ወሎ
የሚገርም ነው መንግሰቱ ዘገየ ለካስ እንዲህ ያለህ ወግ አዋቂ ነህ? በጣም ነው የገረመኝ አቤት ችሎታ ❤
I am just so amazed about this gentleman who knows very well about wollo. I love his original wollo accent.
This gentleman have multiple curator.
He can be history teller. He can be stand by commodity and well public spoken man .
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
በጣም
@@Geni_love7 ነነሙ
@@Geni_love7
0
አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ያንሱኛል መንግሥቱ ዬ ስረአትህ የአነጋገር ለዛህ ምን ልበልህ እድሜ ይስጥልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ራያኛ በ ሚኒሊክ እንደት ያምራል ❤️
Ewnte new
ሰናይ ውዕቱ
Endte nes fre
@@zerihunachamyeleh6472 ሰላም
Selme new weyy
መንጌ በዚህ ፕሮግራም ድጋሚ መጋበዝ አለበት
What a talent, what a character, what an honor! God bless you Ethiopia!
Menga my friend good job broo
በጣም ጎበዝ ገጣሚና ወግ ጨዋታ አዋቂ ግን ሙዚቃው ቀልብ ይሰርቃል ይሄ ፀጥ ባለ መድረክ ቢሰማ መስማት እን
ድል ለአማራ ጀግና
አሜን አሜን አሜን
አማርኛው ደስ ሲል!! 💚💛❤️
የህግ ባለሙያ መንግስቱ አክባሪህ ነኝ
የሚገርም ተሰጥኦ
Very very Amazing talent . God bless you
Great man . Do not stopped please ?!!!