ለትዳር የማይሆን ወንድ 5 ባህሪያት / ወንዶች መቼ ነው ባል መሆን የሚችሉት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 270

  • @bekalutena5913
    @bekalutena5913 3 роки тому +8

    የዛሬ ትምርህትሽን በጣም ወድጀዋለሁ
    ገና ርዕሱን ሳነበው እራሴን ጠየቅኩ ከዛ አንድ በአንድ በትኩረት እያዳመጥኩ ለራሴ እየመለስኩ ነው የተከታተልኩሽ እኔ ባል መሆን የማልችል እንደሆንኩ ነው የተገነዘብኩት
    ከእንቅልፌ ነው የቀሰቀስሽኝ አመሰግንሻለሁ
    I subscribed your channel and press the all notification button

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 Рік тому

    አንቺ ኮሚክ ነሽ ከልቤ እየሳኩኝ ነው ብዙ ቁምነገሮች ለህይወቴ ስንቅ የወሰድኩት በእውነት ዘመንሽ ይባረክ !!!

  • @wuduwaitube
    @wuduwaitube Рік тому +2

    ትምህርት ከፈገግታ ጋ ስታምሪ የኔ ቆጆ በጣም ነው በፍቅር እምስማሽ በርች 💗💋እነዚህ ድጋይ እራሷች ይህን ፕሮግራም ይከታተሉ🙄

  • @فوزيةخانو-ل7ض
    @فوزيةخانو-ل7ض 3 роки тому +16

    ትምህርት ከፈገግታ ጋ ስታምሪ የኔ ቆጆ በጣም ነው በፍቅር እምስማሽ በርች 💗💋

    • @busyline3833
      @busyline3833 Рік тому

      እወድሻለሁ ምክርሽያሰደስተኛል💗💞

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому +10

    ከኋላ ያዘጋጀሽው አርት በጣም ግሩም ነው!!👏👏

    • @سلامه-ج7ش
      @سلامه-ج7ش 3 роки тому

      ክክክክክክክክክ እኔም ገረመኝ

  • @abc12452
    @abc12452 3 роки тому +17

    ና የኔ ድንጋይ ራስ ስማዉ
    በእዉነት 4 አመት ሙሉ አቃጥሎኝ ፈታዉ ያልሽዉ ነገር ሁሉ እሱ ላይ አለ የማይረባ ተገላገልኩት

  • @dawitamsalu-asfaw1144
    @dawitamsalu-asfaw1144 3 роки тому +3

    Hi winty , I really really seen my self thank you ! Keep doing your good work. Appreciate.

  • @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
    @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 3 роки тому +4

    ሳልሰማሽ ላይክ አረኩ because you’re awesome 🥰

  • @betisolomon3676
    @betisolomon3676 3 роки тому +3

    ሃይ ዊታና ትምርትሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @sitishamilmidea7745
    @sitishamilmidea7745 3 роки тому +2

    backgroundu ልዩ ነው የተቀመጥሽበት ቦታ በተረፈ በርቺ

    • @saralove4924
      @saralove4924 3 роки тому

      የኔ አስ።ዋይ ተመቸሽኝ ንገሪልኝማ መስማትስ አይሰሙምየኢቲ ወዶች ጨጓራ መላጥ ነው ስራቸው

  • @BekyGodPlans
    @BekyGodPlans Рік тому

    ጎበዝ የሆነ ወንድ ከዚህ ቪዲዪ ብቻ ብዙ ያተርፋል 😊እናመሰግናለን ዊንታ ቆንጆ

  • @GenetMulat-b8u
    @GenetMulat-b8u Рік тому +1

    የኔፍልቅልቅ፣በርቺበደብንገርያቸውወንዶችመቼምአይገባቸውም

  • @HealthystartHanni
    @HealthystartHanni 3 роки тому +2

    ዋው አገኘሽልኝ መግለፅ ተቸግሬ ነበር!

  • @woinshetmulugeta5530
    @woinshetmulugeta5530 Рік тому

    Please I need your advice as soon as possible

  • @azeezaa8029
    @azeezaa8029 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ዊቲዬ በርችልን እሺ እንወድሻለን!!!

  • @lamritube3369
    @lamritube3369 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው 🤩🥰🥰

  • @gvee6491
    @gvee6491 2 роки тому

    ውይ 4ተኛው የልቤተን ትናገሪያለሽዴ ይመችሽ

  • @NardoseDessie
    @NardoseDessie 3 місяці тому

    ግን እስካሁን vedieo መጥቶልኝ አያውቅም በቅርቡ ነው ያወኩሽ ግን እስከሁን ቪዲዮ ቆንጆ ነው

  • @diaconteklabmebrahtu8837
    @diaconteklabmebrahtu8837 3 роки тому +3

    ጎበዝ በትክክክ ኣውቀሺዋል ። እራሳችን ሳናሳድግ የዓለም ጫና ሁነን ሳለ እንደገና ኣዲስ ህጻን ወደዚ ዓለም ኣምጥተን እንጥለዋለን ።
    በጣም ያሳዝናል ።

  • @danieterob4324
    @danieterob4324 3 роки тому +4

    ያኔ ወድ ትክክል ነሽ ❤❤😂😂😂ወንዶች አድምጡ🧐

  • @emuabu5936
    @emuabu5936 3 роки тому

    Berchi yen wuda hulum asitemari new ❤❤❤🙏 hulim tewadagi neshi

  • @mussetesfaye3112
    @mussetesfaye3112 3 роки тому

    I did the subscription, you are smart.

  • @בנציטדסה-נ8ז
    @בנציטדסה-נ8ז Рік тому

    You are so beautiful and smart girl I I ilke you so much keep doing for all people! ❤

  • @salamsalam-kn2hg
    @salamsalam-kn2hg 3 роки тому

    እናመሰግናለን
    ዊ እወድሻለው

  • @GenetMulat-b8u
    @GenetMulat-b8u Рік тому

    ብዙወንዶችእራስወዳድናቸው፣በቃልየይገለፁ

  • @fikirtegetachew4558
    @fikirtegetachew4558 3 роки тому

    Selam konjiyo temherteshe betam tiru new amesginalehu .konjoyo ene lamakershe efelegalehu ena endat aderga new yemagegenshe???please

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 3 роки тому +1

    Betam arif timihirt nw Sima ante wandu👍👍👍

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 роки тому +36

    እውድሻለው ማለት ነዉር የሚመስላቹው ጅላጅል ውዶች አሉ

  • @samuelasefa2839
    @samuelasefa2839 3 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን ለማንኛውም በርች ግን

  • @appcell6395
    @appcell6395 3 роки тому +1

    Tnx yene konjo🙏🏼❤

  • @BiniyamBini-w2r
    @BiniyamBini-w2r 5 місяців тому

    ❤❤❤ቆንጂዬዋ ኑሪልኝ ይመችሽ

  • @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ

    እውነት እሚያወራኮ ብዙ አድናቂየለውም አችን በኔ አይነት በቀን 100k ነበር

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 роки тому

    Ke leb Enamesegenalen 🙏

  • @meremerhmet8345
    @meremerhmet8345 3 роки тому +2

    የኔ ማራኪዬ ስወድሽ ቀበጥዬ❤️❤️❤️

  • @tamiratawolidiris-ej3zr
    @tamiratawolidiris-ej3zr 9 місяців тому

    He salamonin Tarik leklng!

  • @hanamisganu
    @hanamisganu Рік тому

    አዎ የኔም ጥያቄ ነው

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 3 роки тому +3

    ዛሬ አስዱሰትሽኝ እያሳሳቅሽ ልካቸውን ነገርሽልኝ ኑ ሴት ብር ትወዳላች የምትሉ ስሙ

  • @lidyamoges8878
    @lidyamoges8878 3 роки тому +3

    የኔ ቆጆ ስወድሽ በርቺ 1ኛ ነሽ

  • @hailelove1
    @hailelove1 3 роки тому +5

    ልክ ልክአችን ንገሪን

  • @naciymaabdala528
    @naciymaabdala528 2 роки тому

    Yen liyu love ture negar nw metawari matama nw ene ye taqarku tnx😘😘😘

  • @emubebe3096
    @emubebe3096 3 роки тому +1

    balagebaw bilo kemiyasibut andegn enenegn 😭😭😭

  • @nardieri7725
    @nardieri7725 3 роки тому +1

    Wintaye yene Ehet berchilegn yene konjo. So proud 👏 of you ❤.

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 3 роки тому +3

    There are many essential aspects in our life such as friendship, motherhood, and fatherhood.

  • @yordanosgerikiel1137
    @yordanosgerikiel1137 3 роки тому

    swedshi betam yenen wiwet konewu yetenagershiwu

  • @hekramnaseer7294
    @hekramnaseer7294 3 роки тому

    ስልክሽ ኮመንት ላይ አስቀምጭልኝ

  • @lemlemabraham2150
    @lemlemabraham2150 3 роки тому +1

    hi my love this is good 👍💗💓💖💕❤👍

  • @shhdshhs1575
    @shhdshhs1575 3 роки тому +3

    የኔ አሰተዋይ❤

  • @maza2458
    @maza2458 18 днів тому

    ስወዳት❤❤❤❤

  • @HdhdYes-q1w
    @HdhdYes-q1w 11 місяців тому

    ማሬ እርጥያቄ አለኝ ልጠይቅሽ

  • @rozaro6880
    @rozaro6880 3 роки тому

    Eshi yene leyu enamesegenaleni berasesi metemamensei yemeceyali

  • @መቅዲየኤፍሬምታምሩአድናቂ

    የኔ ውድ 😍 እኔ አለሁልሽ የ5 አመት ፍቅርኛየን የተውኩት ምንም አላማ የለውም ሁሉን ነገር በስው ታግዞ መኖር ይፈልጋል አስጠላኝ ተውኩት እሄው እያለቃቀስ ነው አልታወቀውም መስል 😷😤👎

  • @tigistdebebe4091
    @tigistdebebe4091 2 роки тому

    ዊንታዬ ❤በጣም እናመስግናለን

  • @IbrahimRahma-e1x
    @IbrahimRahma-e1x 6 місяців тому

    Ewnte wintayye

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 3 роки тому +3

    እናመሠግናለን የኔ ህይወት ነዉ እርጉዝም ነኝ የ7 ወር እባ ዴም ሣለቅሥ ነበር አሁን ቤተሠቦቼ አታግቢ ልጂ መጥፎ ነዉ ልተወዉ ነዉ አረወንዶች👎👎

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +1

      እርጉዝ ከሆንሽ እኔዴት ነው አላገባውም ነው ሳትጋቡ ነው ያረገሽ

  • @kamilbedewi11
    @kamilbedewi11 Рік тому

    አለባበስሽን ብታሳምሪ ደስ ይላል

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 3 роки тому +2

    በጣም ጥቅም ያለዉ ትምርት ነዉ ቀጥይበት

  • @mnati539
    @mnati539 3 роки тому

    ምንይሻላል ውዶች

  • @ኢክራምስደተኛ
    @ኢክራምስደተኛ 3 роки тому

    የኔ ቆንጀ በጣም እናመስግናለን

  • @salesawitdawit3256
    @salesawitdawit3256 3 роки тому

    yene wd betam nw mewadesh 12 class temari nenge ena ye mafeqerewu sw demo tamereqoal zendero ena mn laderge kazi bafit feqerenga mnm yelangem mn enda mibalem alaweqem pls vedio serilenge le tedar masebawu lij nw ena tenesh be ewuqatem yebaltengal

  • @zenatzenat2018
    @zenatzenat2018 3 роки тому

    yene ehit siwodish kemir

  • @tigestderbe5968
    @tigestderbe5968 3 роки тому

    1ኛ በህይወት ላይ 1ምራፍ ሰተሽኛል በርቺ

  • @GenetGenet-j4k
    @GenetGenet-j4k Рік тому

    የኔ ማር ለምን እንዴዝ ወድሻለሁ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    እርእህቴ ምክርሽንለግሽኝ እኔ እወድሻለሁ ሚስቴ ይላል ግንአላምነውም ምክንያቱውም ብዙውግዜ እየተጣላን እየታርቅንነውነ ሲቀጥል ደጋግሞ ብርላኪልኝ ይለኘል እነ ምንትሉውኘላችሁ ውዶችየ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      ብር የሚጠይቅ ከሆነ የገንዘብ ሰው ነው ይቅርብሽ ብር ምንም አትላኪለት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      ብር የሚጠይቅ ለትዳር ሳይሆን ለብርሽ ነው የቀረበሽ ቢያገባም ገንዘብን ፈልጎ ያገባ ባል አይረባም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      ያገባሽው ከሆነ በአግባቡ ላኪ ለራሽም እያሰብሽ እንዳትጎጅ ባሌ እየተባለ ልኮ ልኮ ያልተባ የለም

  • @yonasayele9128
    @yonasayele9128 Рік тому

    ዊንቲ ሕይወቴን ነው ያየሁበት::

  • @tigistyenatualij297
    @tigistyenatualij297 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ 😍😍😍

  • @bogegmedihin2762
    @bogegmedihin2762 2 роки тому

    Wintaye betam new yemiwodish berchi

  • @seblewongielmeba1092
    @seblewongielmeba1092 3 роки тому

    Betam yemigerm ewnet nw yesemahut tebareki

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ

    ❤❤❤❤❤

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 3 роки тому +2

    ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን አለባበስሺ የሞት ቅጣት እንዳለ አስቢ

  • @mmm1528
    @mmm1528 Рік тому

    የኔ ቆጆ💝

  • @JuካSmart77
    @JuካSmart77 3 роки тому

    Enamsginaln sis😘

  • @kamarnasser7167
    @kamarnasser7167 2 роки тому

    እኔኮ ካንቺ እኩል ነው የምስቅው

  • @misslila6593
    @misslila6593 Рік тому

    የኔ ቅማም ኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 3 роки тому

    ትክክል❤️❤️❤️👍👍👍👌

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ 3 роки тому +1

    እውነት ብለሻል ቅመም እኮ ነሺ በቃ ስብስክራብ አርጌሻለሁ ቤተስብሺ ነኝ

  • @yohanneskebede9727
    @yohanneskebede9727 3 роки тому

    My spice blessing!!!!

  • @hahdaddjqdjq7819
    @hahdaddjqdjq7819 3 роки тому

    ዎውው የኔ ቆንጆ 😍😍😍👌👌

  • @hayatutopia1536
    @hayatutopia1536 3 роки тому

    በትክክል👍👍👍🌹👈

  • @etube6895
    @etube6895 3 роки тому +1

    ዘሬስ የልቤን አውረሽ😘

  • @asiyaresad2116
    @asiyaresad2116 2 роки тому

    ጣፍጭ እኮ ነሽ🍰🍟🍦🍔

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 роки тому +1

    ዊንታዬ መጣሽልኝ

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 роки тому +7

    ወንዶች ድንጋይ እራሰ ናችዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @fissehak698
    @fissehak698 2 роки тому +1

    አሬፍ ነው ለመሆኑ እንዲስ ቢደረግላችሁ ልባችሁ ይገኛል?

  • @nabylly
    @nabylly 2 роки тому

    Thans kongit

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 3 роки тому +1

    ዊ ውታዬ ራቆትሽ ባትሆኒ ምናለበት

  • @salamst8116
    @salamst8116 3 роки тому

    የኔ እናት ንገሪልኝማ

  • @girmakere1130
    @girmakere1130 3 роки тому +2

    ዊንታና ካንች ጋር ፍቅር ይዞኛል የርቀት ፍቅር

  • @mammokibret5206
    @mammokibret5206 2 роки тому

    Tebareki

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 Рік тому +1

    ማሪያምን ዛሬ ቀን በሳቅ ገደልሽኝ😂

  • @سلامه-ج7ش
    @سلامه-ج7ش 3 роки тому

    የኔ ጣፋጭ

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому

    ዊንታዮ አላማ ማለት ምንድ ነው? ያው ሁሉም ሰው የተፈጠረው ለመኖር ነው የሆነ ስራ መስራት ግድ ነው ነገር ግን ራዕይ አላማ ,ትልቅ ነገር ምናምን ከትዳር ጋር ምን ያገናኘዋል ትንሽ አያስኬድም!

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 2 роки тому

      ቀላል ይገናኛል ደካማ ወንዶች ጠንካራ ሴት ብታጋጥማቸው እራሱ ያደክሟታል አይረቡም አባቴ

  • @roobee1353
    @roobee1353 3 роки тому +1

    Kkkkkk subscribe yemadergu sawochi le tidar yahonim!
    Wedishalew!

    • @aregumulu4579
      @aregumulu4579 2 роки тому

      ዘመንሽ ይባረክ አድናቂሽ ነኝ !

  • @ggff7535
    @ggff7535 3 роки тому

    በጣም ነው ደስ የምትይኝ

  • @GenetMulat-b8u
    @GenetMulat-b8u Рік тому +1

    Gobize gegnaneshe,ewdeslew

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 роки тому

    የምወድሽ ❤ያልሽውን የሚሞላ ባል ወይም ወንድ ያለ አይመሠለኝም በርች ወንዶች ሠምታችኋታል

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤የኒቆጆ

  • @tamiratfikru8821
    @tamiratfikru8821 3 роки тому +4

    ብዙ ስራ ይጠብቅሃል እያልሽኝ ነዋ አመሰግናለው

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 роки тому +5

    የሁን ግዜ ወንዶች ብር ብኖራቸው እንኳን ምን መድራግ እንዳላበቻው አየውቁም አላማ ብስ ከማሆናቸው የተናሰ

    • @fantyelove6034
      @fantyelove6034 3 роки тому +3

      በጣም እኔ ሰደት ነው ያለሁት እሱ አገሩ ላይ ያለው ትንሽ ገንዘብ አለው በዛ እየሰራህ ጠብቀኝ ሰለው ምን ልሰራበት አንች ሰመጭ እጀምራለን ይለኛል አቁሰሎች ናቸው አላማ የላቸውም

  • @belaytube8613
    @belaytube8613 2 роки тому

    የልቤን ነው የተናገርሽው ማር

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 роки тому

    የዚችን ልጅ ሥልክ ቁጥር የምታዉቁ እባካቺሁ ተባበሩኝ😍😍😍 የኔ ዉድ በጣም ምርጥ ነሽ💐