ፍቅረኛዬ ባል እንደማይሆነኝ በዚህ አውቃለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 107

  • @wittylovebuster
    @wittylovebuster  3 роки тому +20

    Thank you all for your support God bless you!

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +16

    አመሰግናለሁ በዑነት ሁሉም ያወራሻቸው ልክ ነው

    • @atkiltgetnet4995
      @atkiltgetnet4995 3 роки тому

      የኔ ቆንጆ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን በጣም ተመችቶኛል

  • @kasayegezie4340
    @kasayegezie4340 3 роки тому +6

    ዛሬ ቆንጆ ትምርት ሰጠሽን እናመሰግናለን

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 3 роки тому +3

    ዊታ ሰለም ነሽልኝ ወይ ዛሬማ አንድም አልተሳሳትሽም ውስጤ ነሽ ሁሌም በስራሽ ስኬትን እመኝልሻለሁ

  • @redeattaye257
    @redeattaye257 2 роки тому +1

    እጂግ የማከብርሽ ዊንታና ሁሉም ነገር አዳምጣለሁ ግን መዋሰን አክቶኝ ነበር ዛሬ ግን ሁሉም ነገር ገባኝ ሳልጎዳ መራቅን ወስንኩኝ እኔ አብሮ ይሆናል ግን አይንግረኝ ምን ማድረግ ሰላልብን ስለ ትዳር እኔ ዕንገረዋለ ሁ ይሰጠኝ ሌላ ምክንያት ነው ሁሉም ነገር በዝም ሳይ ቆየሁ አሁን ላላየዉ ወሰንኩኝ ያንቺ ምክር ሰርተዋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክበሪልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit 2 роки тому +4

    So true. Some men's will never change. And women's waste our life waiting for them to change.

  • @Challengetube97
    @Challengetube97 3 роки тому

    ዋንታና ቆንጆ በእውነቱ አንቺም እንዳትረሺው በጣም ተወዳጅ ነሽ:: እናመሰግናለን

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ እህት

  • @SAHERSAHER3-b3c
    @SAHERSAHER3-b3c 2 місяці тому

    ዉዴ፣በጣም፣አምስግንለው፣ሁልም፣ሀሳብ፣ስሌን፣ትዳራ፣ናው፣ግን፣ምከሪኝ፣እህተ❤❤❤❤❤

  • @lobaba989lobaba9
    @lobaba989lobaba9 3 роки тому +7

    ኸረ ሀቢቢቲ ዛሬስ የኔን ባል ባህሪ ነዉ የተናገርሽዉ ወላሂ እህህህህህ

  • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ

    እናንተ ምንቀኞች ሰብስክራይብ አታረግዋትም ።
    ለዚህች ቆንጂ እና ቆንጆ ምክር የምትመክር።

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 3 роки тому +3

    በዚ ጊዜ ደካማውና ጠንካራው መለየት እየተቻለ አይደለም ምክኛቱም ደካሞቹም እንደዚ አይነት የሳይኮሎጂ ትምርት በመስማት ጠንካራ ሆነው እየቀረቡን ከዛ ከብዙ ጊዜ ፍቅር ወይም ታዳር በዋላ ትክክለኛውጰማንነታቸው እየመጣ ሲመጣ
    መለየያትና በትዳር መፋታት በጣም የበዛው

  • @ኢክራምትዩብ
    @ኢክራምትዩብ 3 роки тому +2

    ውዴ የቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 роки тому +3

    የዛሬው ት/ ት ሽ ሙሉ በሙሉ ተመችቶኛል አላህ አዳነሽ በይኛ የኔ ቅመም በርቺይ ካንቺይ ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ ፍቅር ነሽ ደሞ።

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 3 роки тому +1

    ስወድሽ ዊንቲ አቀራረብሽን ከፈገግታሽ ጋር

  • @nestyyebakitube3409
    @nestyyebakitube3409 3 роки тому

    Thanks dear andand wendoch negerochin benggr masredat aychlum enezis dekamoch nachew?

  • @haregwabekele5881
    @haregwabekele5881 3 роки тому +3

    ይገርማል የኔን ጉድ ነው ባደባባይ ያወጣሽልኝ።ይኸው ፍቅረኛዬ በምለው ሰው እየተበሳጨው አለው።

  • @አዳኑአለሙየደራልጅ
    @አዳኑአለሙየደራልጅ 3 роки тому +4

    የኔዉስ ፍቅር የሆነ ልጅ ነዉ ትቸዉም አግብች ግን ታረቅን እግዛአብሕር ይመስገን አሁን ማነዉ ትታዉ ካገባች ቡሀላ አብረዉ ለመሆን ፍቃደኛ የሚሆነዉ የኔ ማርር እወድሀለሁ

  • @gelilaalemayehu7040
    @gelilaalemayehu7040 3 роки тому

    Setoch Niku betam yemegrim timihirt nw yemitilachew negroch Hulu yene hewot ly yehonu nachew minalbat kedme yesuan vidio ayche behon balen alagebawum neber

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 3 роки тому +3

    በጣም ነው እምወድሽ

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 роки тому +3

    የእኔ ቅመም ሰውደሺ እኮ❤

  • @mebritmebrit1605
    @mebritmebrit1605 2 роки тому +1

    It is Right 100% ትክክል ነሽ

  • @ዜድብንትመሀመድሀሰንኡሚኑ

    ሰለም እህት ሚክረሺ ከለፈ ቧሀለ ብያገኝም በጠም ደሲ ብሎኛል አመሠግናለሁ

  • @saramohammedabdela9531
    @saramohammedabdela9531 2 роки тому

    Tekkl belshel sis 👍

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 3 роки тому

    እናመስግናለን ዋው

  • @muzeimogos9652
    @muzeimogos9652 3 роки тому +2

    Absolutely true thanks

  • @bekeleabebe7564
    @bekeleabebe7564 3 роки тому +1

    ደካማ ወይም ጠንካራ ያልሆኑ ወንዶች ትዳር የሚይዙበት መንገድ አለ ወይስ ቆመው ሊቀሩ ነው?

  • @kasetchkasetch37
    @kasetchkasetch37 3 роки тому

    Tebareki yene konjo

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ትክክል ነሽ

  • @hayath751
    @hayath751 3 роки тому

    Thank you my sister I love you so much 💕💕💕👍

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 2 роки тому

    እህቴ ግማሹ ያልሽው እኔጋ ትክክል ነው ግማሹ የተበላሸ ነው ሚያደርግብኝ ታዴ ማንኛው ነው እሚታመነው ውዴ

  • @ሀዮየጃማዋ
    @ሀዮየጃማዋ 3 роки тому +3

    ይገርማል ያሳለፍኩትን ሂወት ቁጭ አረግሽልኝ

  • @yetilema9762
    @yetilema9762 3 роки тому

    Wintaye yene konj bee wist mesmr lawrsh felige nebr please

  • @tobe9411
    @tobe9411 3 роки тому

    በትክክል እው ነትነው

  • @madinasaeed6861
    @madinasaeed6861 3 роки тому +2

    ትክክል ነሽ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 3 роки тому +1

    ትክክል 👍👍👍👍

  • @djgdurhgd948
    @djgdurhgd948 3 роки тому

    ውይ እኔ እኮ በጣም ነው እምወድሺ ውይታናየ የኔ መውደድ

  • @hawanibekele4510
    @hawanibekele4510 3 роки тому +1

    wow! u are so smart!!!❤

  • @Biftu-s1p
    @Biftu-s1p Рік тому

    👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 3 роки тому

    Wow is true ,danke 🤗🤗🤗👌

  • @tamasgenbekele5058
    @tamasgenbekele5058 3 роки тому +3

    አንች ራስሽ ፍቅር ነሽ ።

  • @helenhabtyimer7537
    @helenhabtyimer7537 2 роки тому

    And wend alekese tebilo ewinet awera male aydedele biZu asmesay wendo alu

  • @mariaaalhag2676
    @mariaaalhag2676 3 роки тому

    ወይ የኔ ማር ትክክል ነሽ

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 3 роки тому +1

    ትክክል ነሽ እህቴ እኔ አልቀባልም

  • @helenhabtyimer7537
    @helenhabtyimer7537 2 роки тому

    Yene konjo ye ex boy friend hulgize neber yemiyalekisew ategeb gi wishetam sew new

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 роки тому

    Zegeyhu 🙏

  • @hahhha-kd8bx
    @hahhha-kd8bx 3 роки тому

    ወላሂይመችሽትክክልነሽ

  • @kibromyowhanis4353
    @kibromyowhanis4353 3 роки тому

    Dekama kemalet gn ayfelgshim yshalal felagot yelelachew wondoch nachew yemitekemut.

  • @amarechzenebe2175
    @amarechzenebe2175 2 роки тому

    Like nesh

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 3 роки тому +1

    ትክክለኛውን ነገር ነው የተነተንሽዉ ሁሉም አጋጥኛል አሁን ግን ተለያይተናል

  • @jxbxjznxbdhdhdbd9518
    @jxbxjznxbdhdhdbd9518 3 роки тому

    Betam ygrmal hulum ewnet new

  • @nnhh3742
    @nnhh3742 3 роки тому

    የዛሪው ምክር ወድጀው አለሁ

  • @ععااووةا
    @ععااووةا 3 роки тому

    ሰላም

  • @rozaendrise1663
    @rozaendrise1663 3 роки тому +1

    ትክክል ብለሻል

  • @wondetube7423
    @wondetube7423 3 роки тому

    Very nice

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 роки тому +1

    እሺዉንቲ የኔ ቀበጥ እንኳንደህና መጣሺ

  • @alexteferra9991
    @alexteferra9991 3 роки тому +2

    If anyone heard of you, will stay single.... Even yourself..... Otherwise divorce 😭😭😭

  • @abebabekele4276
    @abebabekele4276 3 роки тому +1

    Wow temechegn temribetalew

    • @robeldawit3378
      @robeldawit3378 Рік тому

      ❤❤❤💛💛💛♣️😡♣️♣️♣️💛💛💛♣️♣️♣️❤❤❤❤

  • @ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ

    ሁሉም ልክክነሺ ሁቢ

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 3 роки тому

    Tikikil nashi👍👏👌

  • @mostunkhatun6256
    @mostunkhatun6256 3 роки тому

    👍👍👍👍

  • @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ
    @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ 3 роки тому

    Amrobshal

  • @sihinwubeshet3154
    @sihinwubeshet3154 3 роки тому +2

    ተባረኪ ኧረ ስህቱቱን ሁሌ ሚደጋግም ይደብራል ለወደፊትም ማያስብ ሁሌ ስህተት

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 3 роки тому +1

    በጣም በጣም በጣም

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 3 роки тому

    Wawww well💖💖

  • @ስደተኛዋ-በ5ኘ
    @ስደተኛዋ-በ5ኘ 2 роки тому

    ምክርሽስመቸኝየኔቆጂ

  • @ወሎበዱአ
    @ወሎበዱአ 3 роки тому +1

    አይ ውታና ተሳሳትሽ በፈታሪ ቦታአትግቢ?

  • @Elimtube1090
    @Elimtube1090 3 роки тому

    anchi yemyageba sewye gin besmeam egzabhier yrdaww new mlew

  • @Sammy-y9l
    @Sammy-y9l 3 роки тому

    👍

  • @zebibaabdela9633
    @zebibaabdela9633 3 роки тому +1

    Welcome

    • @uehheh429
      @uehheh429 3 роки тому

      በርች

    • @አስተምሩኝድኔን-ዠ1ደ
      @አስተምሩኝድኔን-ዠ1ደ 3 роки тому

      እውነትሽነው ነው የኔ ቆጆ

    • @habtehailu2157
      @habtehailu2157 3 роки тому

      ዊንታ ማደንቅሽ ሚዛናዊ ነሽ በርች።
      ለሴት ወይም ለወንድ አታደይም
      ትምህርት ሰጭ ሰለሆነ ሥራሽ ተመችቶኛል በርች።
      ችግር ፈች ነሽ
      ከዕውት ከንባብ አትራቂ

  • @cingcinh4800
    @cingcinh4800 3 роки тому

    Yea

  • @nuriasweety1717
    @nuriasweety1717 3 роки тому

    wenteye dekaman wend tenkara maderg aychalem telshew kemhade

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 роки тому

    ሠላም ለዚህ መልካም ቤት በጣም ትመችኛለሽ ውዶች ወደቤቴ ጎራበሉ

  • @taibah3242
    @taibah3242 3 роки тому

    ዋው

  • @sarahalathyobyah504
    @sarahalathyobyah504 2 роки тому

    Wusanen Lene mestetu dekama ayasblewum 😡

  • @robeldawit3378
    @robeldawit3378 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤♣️♣️💛♣️♣️💛💛💛♣️♣️💛

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +2

    ልክ ነሽ

  • @mymymelese4270
    @mymymelese4270 3 роки тому

    WOW

  • @derbitube7133
    @derbitube7133 3 роки тому

    , ❤️❤️❤️❤️💯💯🌷

  • @EmanAli-yr4qm
    @EmanAli-yr4qm 3 роки тому

    😍😍😍👍👍👍👍

  • @hodaali8318
    @hodaali8318 3 роки тому

    እኔ ያለሁበት ነዉ ይህ ሁሉ

  • @alifchopele
    @alifchopele 3 роки тому

    Wendoch, yemayhonu sétochen Yetegelabitosh, beteqaraniw temelketuachew

  • @axstraaxstra6395
    @axstraaxstra6395 3 роки тому

    Tekkle

  • @hawaleb2579
    @hawaleb2579 3 роки тому +1

    Tkklshe

  • @hdh8796
    @hdh8796 2 роки тому

    እፉፉፉፉፉ

  • @hawaleb2579
    @hawaleb2579 3 роки тому

    Tkklbleshel

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 3 роки тому +1

    😘😘😘😘😘👌👌👌