ashruka channel : ወንድ ልጅ ሲወድሽ የሚያሳይሽ 7 ምልክቶች | Ethiopia Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 347

  • @ashruka
    @ashruka  3 роки тому +121

    አስሩን ከመነካካት አንዷን በአስር መንገድ መውደድ ይሻላል 👌🏽

    • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
      @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 роки тому

      ክክክክክ አይ አሹ ምርጥ 👌👌👌👌ነህ ማርያምን👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 роки тому +6

      እዉነት ነዉ ያቺም እቺም ሲያይ ዋዉ የሚል ወንድ አፑላንስ ነዉ 😂😂

    • @sebezTube1
      @sebezTube1 3 роки тому

      አሽሩካ ዋና ነህ እኮ ግን እንስቶቻችን ሰባቱን መንገዶች ለመጠቀም ግዜ ይስጡን። በነገራችን ላይ ሰባት ቁጥር እድለኛ ቁጥሬ ነው።

    • @ነኢማቢንትሙሀመድ
      @ነኢማቢንትሙሀመድ 3 роки тому

      ይመችህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

    • @iquality2774
      @iquality2774 3 роки тому

      ሰላም

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +9

    የኔ በጣም ገራም ነው ከሁለተኛ ክፍል ጀምሮ አብረን ነበረ የተማርነው እኔ ከዘጠነኛ ክፍል አቆርጨ ዱባይ ከመጣሁ አሁን አምስት አሜት ሆነኝ እሱም አጋጣም ዱባይ ተገናኘን እንዴ ምያፈቅረኝ ነገሬኝ እኔም እንዴ ምያፈቅረው ሳልነግረው ላስብቤት አልኩኝ ደስ ብሎኛል

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому +39

    በስልክ ፍቅር አይሰራም አርፋቹ ሸቅሉ😎

    • @sarass2644
      @sarass2644 3 роки тому

      Leke neshe eheta sekelawe yweteneal 😀😀

    • @JoVj-xp4up
      @JoVj-xp4up Рік тому

      👍👍👍

    • @ፀጌሀና
      @ፀጌሀና 6 місяців тому

      👍👍👍👍

  • @የወንድዋናፋቂነኝ
    @የወንድዋናፋቂነኝ 3 роки тому +5

    የኔ እያጠናኝ ነዉ እስካሁን እኔም ነቅቻለሁ አሁን ስድስተኛ ላይ ነዉ ስባተኛዉን እየጠበኩ ነዉ የምር😁😂አሹሩካየ በፆሎትህ አስበኝ

  • @خضراءمحمد-ج1ر
    @خضراءمحمد-ج1ر 3 роки тому +70

    አሹካ😍 የተራራቀ ሰው እንዴት ነው እንደሚወደኝ እማውቀው እሱ እወድሻለሁ ቢል

    • @ashruka
      @ashruka  3 роки тому +54

      እሺ እመልሳለው ምርጤ 🙌🏽🙏🏽

    • @ፋፊሰለምቴዋ
      @ፋፊሰለምቴዋ 3 роки тому +21

      @@ashruka እኔም ይህን ማወቅ እፈልጋለሁ አምጣልን

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому +1

      @@ፋፊሰለምቴዋ ደምሪኝ

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 роки тому +1

      @@ashruka የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @ውዴየጌታ
      @ውዴየጌታ 3 роки тому +1

      Ashuruka እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @meseretabebe7203
    @meseretabebe7203 3 роки тому +5

    በፍቅር ዙሪያ የሚያስተላልፉትን ከሰማሁ ቆየሁ አልከታተልም ግዜን ከመጨረስ ውጭ ምንም ትርጉም የለውም እንደውም ከሴት ይልቅ ወንዱ እየተጠቀመበት ነው ማለቴ በማስመሰል ደረጃ ተክነውበታል ስለዚህ ሌላ ነገሮችህን እከታተላለሁ

  • @eframetilhune246
    @eframetilhune246 2 місяці тому

    ዋዉ አነጋገርህ ፍጥነትህ ደስ ይላል

  • @ekramtube920
    @ekramtube920 3 роки тому +6

    እኔ ከዚህ በፊት በጣም ነበር ምንዋደደው ከ3አመት በፊት እኔ ስደት ነኝ እርቀት ላይ ነኝ ና አጋጣሚ ሌላ ሴት ወደደ ከዛም ነገረኝ ና እኔ አልፈልግም ብዬ ሄድኩ ከወር ቡሀላ ተሳስቻለሁ ይቅርታ አለኝ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ብዬ ይቅር አልኩት እወድሻለሁ ይለኛል ግን መቼም አላምነውም ያው ነገም መሄዱ አይቀርም ብዬ እኔም እንደበፊት አይደለሁም ግን አንዴ ስተት ሰርቻለሁ በሱ አትውቀሺኝ አምነሽኝ እንደበፊት ሁኚ ይለኛል እኔ ደሞ ምንም አልተዋጠልኝም እወደዋለሁ አብሮ የመኖሩ ነገር ግን ሳስብ ወስላታ ነው ሚመስለኝ

    • @Mekedes228
      @Mekedes228 3 роки тому +1

      Keferash teyu gin yikirta gadereksh ke libish new egzabiherim yane new nagarochun miyasakalish yebelete damo hedesh be akal iyu sewu yisasatal yemayisasat yelem

    • @haimawaeetbayan2148
      @haimawaeetbayan2148 3 роки тому +5

      በይ ተይው እናቴ አሆንሽ ስለደረሰብኝ ነው ጥንቃቄ አርጊ

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 3 роки тому +10

    አይ አሹየ የጊዜው ወንዶች ሰላም ነሽ ቀርቶ ሰላምታ ሚጀምሩት በወድሽአለሁ ነው ሚጀምሩ እንዴት እንወቀው በሩቅ ያለነው! እስኪ በርቀት ላለነው እንዴት እደምናቅ ሹክ በለን😳? ልቤማ እወድሽ አለሁ ለሚል ሁሉ ወዳጅ ሁኖል ምን ይሻለኛል😀😀😀😀

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому +1

      እኮ😄😄😄

    • @globalcell4877
      @globalcell4877 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @sarass2644
      @sarass2644 3 роки тому +1

      😁😁😁🤣 ywent tekkel neshe endet enwekwe

    • @bezacss2015
      @bezacss2015 3 роки тому

      @@sarass2644 😃😃ዞረው ዞሮው አንድ ሠው ሊያገቡ እኮነው 100 ሰው ግራ ሚያጋቡ😦😔

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +4

    ምርጥ ትምህርት ነዉ አሹ በርታ ❤️❤️❤️❤️መስቀልክ ያምራል ደሞ ❤️

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 3 роки тому +5

    እንኳን ሰላም መጣህ ምርጡ ፍቅር በትዳር ውስጥ ካልሆነ ትርፉ ጉዳት ብቻ ነው

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    አሹዬ ምርጥ ፈገግኮ ነው እምታረገን በርታልን

  • @fre5837
    @fre5837 Рік тому

    Thanks ❤❤❤

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 3 роки тому +1

    አሼ ጀግናዉ የእውነት ትምቻለክ ነርልን

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 роки тому +7

    ትክከል አሹየ ያልከው ሁሉ የኔ ባል ያደርጋል ሀቢቢ👉😘

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 3 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ አስተምር

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +2

    እንኳን በስላም መጣህ አሹየ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 3 роки тому +1

    Ayiiiiiii Ashu Anta katanagarikachew nagaroche wisti minm nager yalmi 000000 naw

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 3 роки тому +17

    የኔሥ እወድሻለሁ ሲል በጭራሸ አላምንም !!ሁለተኛ አመታችን እናም አሁን ምን ቢል ጥሩነው ብር በኔ ላኪ ይቀመጥልሸ ብሎ እርፍ ! ክክክ በጣም ገራሚነው !!ሳያሥነቃ ጠየቀኝ ሳላሥነቃ መለሥኩለት !!ተንከረፈፈ

  • @Kayen-g6x
    @Kayen-g6x Місяць тому

    ወላሂ አወራረህ አክትህ ተመቸኒ 👍

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 роки тому +21

    የመዳም ቅመሞች ልክ እንደኔ በስደት ያላቹ
    የስሙኑ የረመዳን ስራ እንደት ነው 🙂
    በርቱ ፍጣሪ ያበርታን🙏💚💛❤

  • @ElsaFeyisa
    @ElsaFeyisa 13 днів тому

    ይመችክ ብሮ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Рік тому

    ይመችክ💕

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 3 роки тому +12

    5አመቱ ነው አንተን ማየት ከጀመርክ ግን በጣም የተለየክ ሰው ነክ ኑሩሌኝ ደገሞ ክወረተ ባህል ለሆድ ነው ቸው በለኝ በሰላም ለሀገር ለበቅ 👉😘❤👍👍👍👍👍

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 3 роки тому +2

    ashruka magna waw

    • @ashruka
      @ashruka  3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ 🙌🏽🙏🏽

  • @ggeiden3851
    @ggeiden3851 3 роки тому +1

    እኔምለው ምናም እምትለው ትርጉሙን ምናምን ምናምን ም አደከምከን 👀👍👏👏👏

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 3 роки тому +1

    Ashuye yarda lij Nurilgn ❤🙏❤

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 3 роки тому +7

    ሰላም ኢትዮጵያዊ ን✝️✝️🤲🙏

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 3 роки тому +27

    ሴቶችዬ የርቀት ፍቅር ትታችሁ የርቀት ትምህርት ጀምሩ

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    እናመስግናለን አሹው

  • @addisalemu9539
    @addisalemu9539 3 роки тому +1

    ኸረረረረ አሹካካካካ የሆነ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር እየጠበኩህ ነው ስለ onlion የሰራኸው ላይ p/s i need ur suggestion

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 роки тому

    Merte temert nwe berta ashurka 👍👍👍

  • @aberashtefra3677
    @aberashtefra3677 3 роки тому +5

    አሹ ሰላም ነው የርቀት ፍቅርስ እዴት ይታወቃል

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 роки тому

    Thank you ❤❤❤😁😁🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 роки тому +6

    ሴቶች በደንብ ስሙ👂👂😊

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣ አሽሩካ የኔ ምርጥ

  • @slameslameslameslame
    @slameslameslameslame 5 місяців тому

    እኔሰ አምሰት አመት የውነት መሰሎኝ በሰደትፈ ሰቃጠል የሚወዱኝን ትቸ ለካም የማይወደኝን ነው የተከተልኩት ዛሬ ግን በጣም የምወዳት ጓድኛ ነበርች እንደማይፈልገኝ ንገሬልኝ እራሷን እንዳትጓዳ ብሎ ነው ጥሎኝ የሂደ ሰው-------- ያልተፆፈለት እርሰ ነን ብቻ ፈጣሪ ይመሰገን 😢😢😢

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 роки тому +1

    እናመስግናለን አሹዬ መልካም ስው🙏💖😍

  • @FatumaAhemed-c6j
    @FatumaAhemed-c6j 5 місяців тому

    እኔ ግን ሁልግዜ ❤❤❤

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому

    አሹርካ እኮ ምርጥ ነህ ምርጥ ምክር ነው እንግድ ትዳር ውስጥ ያልገባቹ 👍👍👍

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ

    አሽሩካዬ. እናመሠግናለን ምርጤ !!

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 роки тому

    ይመችህ በርታ ወድሜችን

  • @maimonam731
    @maimonam731 3 роки тому

    ይመችክ ወንድሜ ሰላምክ ይብዛ

  • @kalkidanerkihun7203
    @kalkidanerkihun7203 3 роки тому

    አሽሩካየ እናመሰግናለን

  • @eliasasfaw4539
    @eliasasfaw4539 3 роки тому

    Ato Ashruka Covid 19 enqan yeha hule meliket yelewem ....gra atagaban!!!

  • @susuethio9202
    @susuethio9202 3 роки тому

    አሹ እውነተኛነትህ ያስደስተኛል ፣አሹካ የምርጦች ምርጫ።

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ

    thanks አሹካዪ

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Рік тому

    You make me laugh 😃, thank you .

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Рік тому

    Ashuka selam newa fekre Nebsi yemar beyalw 💔💔💔😭

  • @konjoet9126
    @konjoet9126 3 роки тому

    ዪመቺህ 👍👍👍👍👍

  • @simegnsisaytube2032
    @simegnsisaytube2032 3 роки тому

    Wow yazarew yabeda new enmsgenalen

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 3 роки тому

    " Ashruka " I like the topic so sweet.

  • @alwyatsfya2397
    @alwyatsfya2397 3 роки тому +1

    አሹዬ የርቀት ፍቅርስ እዴት ነው ሚታወቀው

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому

    ሠላም አሹካ የሑልጊዜ ምርጫየበርታ
    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምትሰጠንተባረክአቦ

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 роки тому

    አሹካ ወይም ኮሜንተሮች ምክር ስጡኝማ ባካል የማገኝው የሚወደኝ ሰው አለ እኔ ደግሞ የምወደው በርቀት ነው ገናለመገናኝት አብረን ለመኖር ህልም አለን አና ይሄኛውን ከቅርቤ ያለውን ላግባ ወይስ በርቀት ያለውን ልጠብቅ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 роки тому +1

    እኔ እግዚአብሔር ሰቶኛል ልክ አንተ ያልከው ነገር አይበታለሁ

  • @asteraster2720
    @asteraster2720 3 роки тому +2

    አንድ ልጅ ልቤን ይዞት ሄደው ምን ይሻለኛል ንገረኝ 😥😥😥😥

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 роки тому

    ምክርህ ጥሩ ነው በሳምት በወር የሚመጣስ ምን ላድርግ ሄደ ሲለው ይመጣል መጣ ሲለው ይሄዳል የስደት ስራ የቤተሰብ ናፍቆት የሀገራችን ችግሮች የሱ ፍቅር በቃ ሁሉ ተደማምሮ ወይይ ምንልበልህ💔

  • @Mena512
    @Mena512 3 роки тому

    Asurka ate ye zemenu mert positiv sew yemeche aref temert new 👍

  • @dingilenante4280
    @dingilenante4280 3 роки тому

    Awerarih yastelal 😏😏😏

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 роки тому +2

    አንጋፋ የሆኑ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል✌️ ፎቶውን ነክተው ይግቡ🙏

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому

    በል በርቀት ያለነዉንም በነካ እጅህ ሁሌ እዎድሻለው ይላል

  • @anaztm192
    @anaztm192 3 роки тому

    አሹዬ ወንድሜ ባይመቼኝም ሥለመአተብሕ ሥል ሑሌም ላይክ አረጋለሑ በቃ ድሥ ትለኛለሕ በተለይ በተለይ በመሐል በመሐል ጣል የምታረጋት መገር ሠዛ ዉሥጤነቺ ጠበዛላይ ጸደ ነሕ በረታ ቀጥልበት

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 3 роки тому +1

    ስለ እርቀት ፍቅር ንገረን👍

  • @sikosilo86
    @sikosilo86 3 роки тому +1

    ኸረ አኔስ ጭንቅ ብሎኛል ሀቂቃ እስኪ ምከሩኝ ባለቤቴ አይደውልልኝም ከቀን አንዴ ብቻ ይደውልና ቁርአን ለመቅራት ብቻ ይቀራል ሳያወራኝ ኤንለያያለን እኔ ደሞ በጣም እየደበረኝ ነው እሱ ምንም አይረዳኝም ለምን አታወራኝም ጊዜ ለምን አሰጠኝም ስለው ወሬ ምን ያረግልናል ይለኛል እና ከቅንጭላቴ ላይ ፍታኝ በይው የሚል ነገር ይመላለስብኛል ምን ትመክሩኛላችሁ በተረፈ ዱዓ አድርጉልኝ

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 3 роки тому

      አይዞሸ

    • @ኤፍነኝየእናቴናፋቂ
      @ኤፍነኝየእናቴናፋቂ 3 роки тому

      እየሰገርሽ ዱአ አድሪጊ ምን አልባት ሌላም ጀምሮ ይሆናል ግን ለፍች አትቸኩ ተረጋጊ በዛላይ አላህ ይርዳሽ

    • @fatimafatima6987
      @fatimafatima6987 3 роки тому

      ለፍች አትቸኩይ ካልፈለገ ከሱ መጣቱ አይቀርም ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ እራስሽን ቢዚ አርጊ ዱአ አድርጊ አላህ ያግዝሽ

  • @naimahimah6747
    @naimahimah6747 3 роки тому +1

    Uuuuuuu dhiri bara Kan jalala qarishi male jalala qashiti hin bekku 😜😜😜😜🤦🤦🤦🤦🤦🤦😍😍😍🤣

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል

    ፍቅሩን በቃል ለማይገልጽ ወድስ አሹዬ ተው መልስ በሚቀጥለው

  • @ب6غ7ه
    @ب6غ7ه 3 роки тому

    ልክነህ

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ

    አይ የማልጅ ስስቴ አንዱ ውንድሜን ብቻነው የምውድው የምሳሳለት እንጂ ሊላስ እስካሁን በቃኝ ገና ባውራን በሳምንታችን ብር ምናምን እካሲሉ በተለይ የትነው ያለሽው ብሎ ከጠይቅ በውኃላ ስልክ ብትልኪልኝ እናቴ ታማብኝ እር ስንቱይውራ በስማም

  • @meseret9521
    @meseret9521 2 роки тому

    ተመቸህኝ

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Рік тому

    ደስ ስትል ከምክርህ ጨወታህ

  • @ሀያትያአላህበሪያ
    @ሀያትያአላህበሪያ 3 роки тому

    እንዴት እንዳታመቻሃኝ ቃላቶች ያጥሩኛል ሰብስቱከ ለአሹካ ይጋበወል😍

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 роки тому +1

    አሹካየ የምርጦቺ ምርጫ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +1

    ሰላም አሹ ምረጤ ተመቸኛለህ ምክረህ ወሰጤ ነው

  • @raha5471
    @raha5471 3 роки тому

    አሪፍ ነው በርታ

  • @hamidiyabdy2417
    @hamidiyabdy2417 3 роки тому

    ሰሞኑ የመጣ ሊጅ እደዚ ያረገዋል ሳላሻፍደዉ አልቀረሁም😂🥰🥰

  • @ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው

    ግን እውነት ነው

  • @etsubetsub-rf9ml
    @etsubetsub-rf9ml 6 місяців тому

    ዬመችክ

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 роки тому

    ተፍተክ ነበር እንኳን ደና መጣክልኝ

  • @ElsaFeyisa
    @ElsaFeyisa 13 днів тому

    አረ ወይኔ ፍቅር ብሎ ዝም ነው በሌለ ፍቅር😂😂 ፍቅር የለም

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 роки тому +2

    ሙቀት ስለሚፈጠር ማራገቢያ ይዘሽ ሂጅ አልክ አሹ የእኔ ፎንቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 3 роки тому

    Ashuu well come 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 3 роки тому

    አሹዬ በርቀት ፍቅር እንዴት የታወቃል እሲቲ ነገርን

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 3 роки тому +2

    ወንድሜ ፈቀረኛ ከያዝኩ 3አመት ነው ግን በአይነ አለያም ግን በጣም እወድሻለሁ ይለኛል ግን አለምንም አለምንም ስለ በጣም የነደደል ?ምን የሸለል ???

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 роки тому

      ትክክል በእውነት እህቴ እንች እንዳልሽው እኔጋም አለ አይላይን አልተያየንም እንዳልሽው ይናደድብኛል እኔም ለማመን በጣም ከብዶኛል

    • @kmisogibcccg7793
      @kmisogibcccg7793 3 роки тому

      @@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ አዎ ሰው አይታመንም ግን እኔ ለሆድ ነው አገባሻለሁ ይለኛል ምን ልሁን ገር ገባኝ

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 роки тому

      @@kmisogibcccg7793 በአሁኑ ሰአትማ በእውነት ደህናውና መጥፎውን የማትለይበት ሰአት ነው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽልን

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    አሹ ምርጥ ሰው ንገርን እስኪ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ng9oi8cg3xሰአዲ
    @user-ng9oi8cg3xሰአዲ 3 роки тому

    Asukaye fetfetahe yemcgale nber gene wende lije tek eskyrge derse enzehene Hulu dergtuce yadergale wseteme behune

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc Місяць тому +1

    የሩቅ ፍቅር የለም አረብ ሀገር ካለሽ ምን አልባት ብር አላት ብሎ ካልሆነ

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 2 роки тому

    Andet Now Ytratke Sow Mwoke Amnchelow Asheu

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 роки тому +1

    ደኩተር አሹርካ ምርጥ ልጅ

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Рік тому

    ❤❤❤thank u ❤❤😂😂

  • @medinabelete9573
    @medinabelete9573 Рік тому +1

    የምትገርም ሰው ነክ ይመቺህ

  • @SososahaiMeme
    @SososahaiMeme 8 місяців тому

    Imechii.anegager.tamecenyii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn Рік тому

    አንተን ወድካለው❤❤❤❤

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 3 роки тому +7

    አንደኛነኝ የአሹኮአዲናቃወች ላይክ አሳዩኝ

  • @zaharamahmed1396
    @zaharamahmed1396 3 роки тому +2

    እኔ ግን የ17 አመት ጮኛየ ለኔ ሲል ብዙ ነገር ሆኗል ግን እኔም ሀረብ ሀገር መጣሁ በማሀል ምንም የስልክ ግንኙነት አልነበረኝም እና አግብቶ ወለደ እሱ ይደውልልኛል እኔ እሸሸዋለሁ ብዙ አመት ታገሰኝ አሁን ግን እኔም ወደሱ ልመለስ እቅድ እየያዝኩ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ

    • @mikidemeke2280
      @mikidemeke2280 3 роки тому +3

      Noo lela bal agbi. Ahun esu yelela bal new. Erfi hatiyat new

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому

    Arifnew😔ግን

  • @tsegakasa3467
    @tsegakasa3467 3 роки тому

    አሹካ አንደኛ እኮ ነክ ይመችክ

  • @malkamphonetastic9699
    @malkamphonetastic9699 3 роки тому

    አሹካዬ ፍትፈታክ eko ዉስጤ ነው 😘😍

  • @ቲጂየጎንደርልጅ
    @ቲጂየጎንደርልጅ 3 роки тому

    አሹየ እንኳን ደህና መጣህ 😘😘❤❤