Such reliable and trusted reports should be promoted since they are evident with concrete data. Thank you for your genuine stories about the current general growth of lovely China.
I was in Shanghai two times and Hong Kong three times.you take me back to the streets of Shanghai,lovely place and people. The way you present is so nice and to satisfy my memory I watched the video three times,thank you very much for your good presentation
Nice 😊 video and very informative” China's rise to becoming a global power is truly fascinating. From its cutting-edge technology to its massive infrastructure development, it's a country that’s constantly pushing boundaries. Living here has been an eye-opening experience-cities like Shanghai and Chongqing feel like stepping into the future, with seamless cashless payments, advanced public transport, and skyscrapers that light up the skyline. The blend of modern innovation and rich cultural history is something you don’t see anywhere else. It’s incredible to witness how China has transformed itself into one of the most developed and futuristic nations in the world!🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳
በጣም ታታሪ ነህ በማይረቡ ጉዳይና ሀሳብ ጊዜህን አታባክንም እናም ቤታችን ሆነን ዓለምን ታሳየናልህ ፤እንዲያውም ታስተምረናልህ ብል ደስ ይለንኛል ሌላው ደግሞ በራስህ መንገድ ስለምትገልፅልን አስልቺ አይደለ ም በበኩሌ ፕሮግራምህን በጣም በጣም ነው የምወደው ታዲያ እያፃፍክልህ ብዙ አምልጦኛል እና ይህን ሀሳብ ሳልስጥ አልተውም!!!ደግሜ አየዋለህ❤❤🎉🎉
እጄን በአፌ ጭኜ በመገረም ነው ያዳመጥኩት በጣም ያስቀናሉ በረከታቸው ይደርብን
Lik ende Nib 24 hr. Yeseralu..hulum yeseralu..yenesu leyu new.
አሜን 🥰
ታድለው ምርጥ አቀራረብ👌👌ሀገራችንን ለዚ ያብቃት ያረቢ🤲🤲
You have to work hard not Eluelusion.....
@SkyRamaEt አው ምነው ሰለ ነገ ምታቀው ነገር አለ?
አሚን
አሚን
@@ashenamamo6695 you don t see digital presoner
የሚያኮራ ታሪክ ማራኪ ኣቀራረብ በርታልን ወንድም ደስ ትላለህ
ያስደመጥከነን ደስ የሚል ለዛ ያለውአቀራረብህ ብቻ ሳይሆን ስዕላዊ መግለጫም ጭምር ስለሆነ በግሌ አመሰግንሀለሁኝ ተባረክ
እንደምዕራባውያን በሰው ሀገር ጣልቃ እየገባች ሀገር አታፈርስ። ከቻይና ጋር ወደፊት💪💪
Senef selehonu eko new tenkol yemyabezut meerabawyan.
ቻይና የTaiwan ግዛት የኔናት ትል የለ
@@melkamusonko ታይዋን የቻይና ግዛት ነበረች
@@melkamusonko ቻይና "ታይዋን የኔ ናት" ብትል ብዙም አይገርምም!
መቼም አፍሪካ መጥታ "ኢትዮጲያ የኔ ናት" አላለችም አይደል?
የዚህ ሚዲያ ተከታታዮች በያላችሁበት ሁሉ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን እባካችሁ ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ በያለንበት ሁሉ እንጸልይ በፀሎት እናስባት🙏🙏 እርስ በእርሳችን ተባላለትን አለቀን እኮ😢😢😢😢
በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጣይ ደግሞ ስለ ሩስያ ስራልን በተረፈ በርታ እናመሰግናለን
ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ ጠንከር ወንድማችን ገና ብዙ እንጠብቃለን
እምባ እየተናነቀኝ....... ...!!አይዞሽ ሀገሬ ምናልባት እኛም...ፈጣሪ ይርዳን: መልካም እንሁን እንበርታ!!
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እኛም እንደዚህ አይነት እድገት ቢኖረን ብይ ተመኘው እኛ እኮ ችግራችን እኮ አንደኛው የብሄር ዘረኝነት እስቂለቀን ድረስ ብዙ አመታት ይወስድብናል
እናመስግነሃለን ወንድማችን ተባረክ
One of the best UA-cam channel in our country keep going 🙏🥰
በጣም ነው እምትመቸኝ ያቀረብከውን ሁሉንም አይቸዋለሁ በርታ
ምርጥ አቀራረብ ከመሆኑ ቀጣይ ፓርት ቢኖረው ብየ ተመኘው
Such reliable and trusted reports should be promoted since they are evident with concrete data. Thank you for your genuine stories about the current general growth of lovely China.
አቦ ይመችህ ወንድሜ ምርጥ አቀራረብ
ከምንም በላይ አቀራረብ ይለያል አሳማኝ ነው በርታልን አቦ ይመች
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚያምር አቀራረብ 🥰
I thank you ,i hope you are the one that gonna change the ethiopian media history.
ሀገር እንዲህ ይፈጥናል እኛ ግን አማራ እሮሞ ትግሬ እያልን ፈጥነን ለመጥፈት እየሮጥን ነው ያሳዝናል እረ አባት ሆይ በቃችሁ በለን
ድምፅህ በጣም ማራኪ ነው በርታ
በርታ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
GREAT !
Keep it up brow✌️
አቤት አቀራረብ ምርጥ ግን ቻናውያን አስቀኑኝ አንገታቸውን ደፍተው አለምን ተቆጣጠሩት
ይህን ቻናል ስፈልገውነበር ❤❤ባጋጣሚ አገኘሁት
Unspoken triumph of china, wonderful presentation 🎉
I was in Shanghai two times and Hong Kong three times.you take me back to the streets of Shanghai,lovely place and people. The way you present is so nice and to satisfy my memory I watched the video three times,thank you very much for your good presentation
Thanks ceo
Cool, you are like me
በጣም አስደናቂ አቀራረብ ነው ❤
ዎው
አቀራረብ 👍
ባርታ ጎባዝ 👍👍👍👍
wow ...መደመምን ተጠመቅን
ምርጥ ነበር 🙏
Keep it up bro I enjoy it thank you very much for your great in information!!!
Wow china🥰🥰
it is really amazing..
እንኳን ደህና መጣህ የቻይና ደጋፊ ነኝ ለአለም ሁሉ የምትሰራ ነው የምትመስለኝ ። ግን ይህቻ ሀገር ግን በርቻ የሚላት ማን ነው??? ታታሪ ሠራተኛች ያላት ድንቅ ሀገር። 1-ኮንትሮ የማድረግ አካሔዳቸው ወድጄዋለሁ ለአንድ ሀገር ከቴክኖሎጂ በፊት ስብእና ፣ ሞራል ያለው ማህበረሰብ መፍጠር በመቻል ነው እዝህ ደረጃ የደረሰችው። 2- የባንክ አጠቃቀማቸው ያለደብተር መጠቀማቸው መቼም አንድ ቀን ሲስተሙን ወደ ሀገራችን እንደምታስገባልን ነው። የባንክ ደብተር ከመሸከም ትገላግለን ይሆናል ።
አሪፍ !
እኔ በጉጉት የአንተን ዝግጅት ከሚጠባበቁ ተከታዮችህ መካከል አንዱ ነኝ እናም ስለ አቀራረብህም ሆነ ሙሉ ዝግጅትህ አድናቂህ ነኝ ዳሩ ግን ቶሎ ቶሎ ስለማናገኝህ ትንሽ ቅር ይለኛል 🙏
ነፍ ዘመን ኑርልን ጌታም በሁሉ ይባርክህ ከክፉም ሁሉ ይጠብቅህ🙏
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለቻይና ወይም ስላደጉት አገር ስትሰማ በጭንቅላትህ የሚመጣው አገርህ ነው እኛ አገራችን መልካም አስተዳደር በማጣት ችግሮችን በፖለቲካ ውይይት እንደመፍታት በጦርነት አገራችንን እያፈራረስን ነው ፈላጭ ቆራጭ አንባገነን መንግስት አገራችንን ወደ ሃላ መልሶ ቁልቁል እየተንደረደርን ነው
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
You are good.keep making videos
አባቴ ከሰው እኩል ያደረጉን ከሞላ ጎደል ቻይናዎች ናቸው
thank you
Arif nw
እረ ተልያልክ እኮ አንት ሁሌ ላንተ ስል ነው CEO መድምጠው 💪💪
አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?
ዋው❤❤❤❤❤
Waw🎉🎉🎉
Nice 😊 video and very informative”
China's rise to becoming a global power is truly fascinating. From its cutting-edge technology to its massive infrastructure development, it's a country that’s constantly pushing boundaries. Living here has been an eye-opening experience-cities like Shanghai and Chongqing feel like stepping into the future, with seamless cashless payments, advanced public transport, and skyscrapers that light up the skyline. The blend of modern innovation and rich cultural history is something you don’t see anywhere else. It’s incredible to witness how China has transformed itself into one of the most developed and futuristic nations in the world!🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳
I love China
ድል..ለአባት. ሀገር.. ራሺያ🇷🇺ላቻይና.. ውድቀት..ለኢምፔሪያሊስቶች
l love China ❤❤❤❤
እስቲ ሩሲያን ስራልን
nice presentation we want to part 2 about china...?
ስለ ሩስያ ስራልን
Wow
Welcome ❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ትችላለህ ሚገርም አቀራረብ ሚገርም ሀገር ብዙ ማላውቀው ነገር አስተማርከኝ ምናክል ቆራጥነት እንደሚጠየቅ ሀገርን ለመለወጥ አሰያንዳንዷ ዜጋ ሀላፊነት እንዳለበት መንግስታቸው ሚያወጣውን አሰተማማኝ ሀገርን ሚቀይሩ ፖሊስዎች
በዚ ኣለም እንዳንተ ያለ የለም በተለይም ደግሞ በምትሰጣቸው ኣስተማሪ የሆኑ ሀሳቦች።በኣሁኑ ግዜ በለው እና ቁረጠው በበዛበት ኣለም ኣንተ ግን ስለ ተስፋና ብሩህ መጪ ታወራለህ ሁሌም ልዩ ነህ።
🇷🇺Russia...ይቀጥልልን ወድሜ ካላስቸገርን 🙏?
ኧረ አንተ ትለያለህ
እውቀት 💯✅
አቀራረብ 💯✅
ድምፅ 💯✅
አቦ ይመችህ በዚው ቀጥል❤ያለ ፓስፖርት ጉዞ ካንተ ጋራ🌏✈
Wichat eko 100M Sew Bcha New Yaweredew 👐
አይ ሀበሻ
ይቺን ቅጠላቅጠለ የሆነች ሀገር ይዘን የኔ ነው ያንተ ነው እያልን እንባላለን 😪
የህዝብ ምጣኔ እዚም ቢኖር አሪፍ ነበር
ድንቅ አቀራረብ
❤❤❤❤❤
ቻይና እኛንም ከጨለማ አውጥታለች
እሄን ክላሲካል መቼም መቼም አትቀይረው
❤🎉🎉
ስለዚህ ባለጌ አይኖርም
በናት እስቲ ስለ ሳዳም ሁሴን እና ኦሳማ ቢላድን ስለ እነሱ ቪድዬ ስራልን❤
እስኪ በ ኔዘርላንድ ስራልን ❤❤❤
ትለያለህ
አረ በናትክ ስለ አሜሪካ ስራላን ፓርት 2🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሷ china ለምን በአሜሪካ ላይ ማዕቀብ አትጥልም???????
PRC
Screen እና chips ሚያመርተው Samsung ነው
😊😊😊
😮😮😮😮😮😮
Vietnamn eski sraln pls
ceo እንዴት ናቹ ቪዶዎቻቹ በጣም ይመቹኛል እናም ለ ቪደኦህ የሚሆን ትምብኔል ልሰራላቹ ችላለው
Mirtiii yutuber Berta bezw
እባክህ ቶሎ ቶሎ video ልቀቅ
የጊዜ ጉዳይ እንጂ ቻይና በ 2030 የዓለም ኢኮኖሚ ቁ.1 ትሆናለች።
Ethiopias??
195ኛ@@Jakman-z4x
ዩቱብ የምገባዉ ያንተን ፖስት ለማየት ነዉ።❤❤
Ejig betam mirt akerareb newu. eski ye አይሁዳውያን የልጅ አስተዳደግ፣ ማህበራዊ ኑሮ፣ ወዘተ ስራልን። በአለም ላይ የትም ብሄዱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው። የዚህ ምስጥሩን ብናውቅ ለሀገራችንም ወጣቶች ትምህርት ይሆናል። ይሄንን ሃሳብ የወደዳችሁ like and share በማድረግ አድርሱለት።❤
😂😂egna hager yeteserewn erasu besint siltena newu yemintekem😅😅
ከ ፕሮግራምህ አልፎ ከድምፅህ ሱስ ይዞኛል
Estii sile Ethiopiachin iwunetun zegib
ቻይና ሰው አይደሉም
ትክክል ውይ ስጠላቸው
ምቀን ወይም ቅናት ነው 😢
እኛጋ ኢትዮጲያስ ስቱ እረግፏል በጃኑሆዊ ግዜ እስከ ደርግ ድረስ ከመቶ ሺህ በላይ ሰዉ ሙቷል በራብ ብቻ የሚሞቱት አሁን ደሞ በአብይ ባሰ እራቡም ጦርነቱም የኑሮ ዉድነቱም ከዱ ክልል ከዳዱ ክልል እዳይሄዱ በጦር አጠረዉ አብይ የያዘዉ ስራ ሰዉየዉ ዘግተህ ጨፍጭጭፍ ነዉ በኢሀዲግ እማ በአስር ብር ቁርስህን. ቀሀያ ብር ምሳህን ትበላ ነበር. በዛላይ ፀጥታዉ የህዝቡ ሰላም እደልብ መቀሳቀሱ ከመቀሌ ተነስተህ ደቡብ ጫፍ ስትሄድ ማንም የሚናገርህ የሚጠይቅህ የለ ኢትዮጲያን ዳር እስከዳር ብትዞር ማን ይጠይቀሀል ወላሂ ከምሬ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊
wow
❤❤❤❤❤❤❤