ዛሬ ደሞ የውዷ እህቴን ቤት ላሳያችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال

    ማሻላህ በሰላም ሀገርሽ ገብተሽ በሰላም እምኖሪበቴ ያአርግሽ ውደዋ

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 25 днів тому +1

    ማለሙያወች ግን ጤናየላቸዉም በሩን ሲቀቡ የሚያበላሹብን ማሻአላህ እህቴዋ መብሩክ

  • @hawagemal754
    @hawagemal754 20 днів тому

    ሀይቅ የሚያሰራካለ በታማኝነት ኮርኒስ ጅሶም ሁሉንም እናሳራለን

  • @احمدالطراونه-ب3ر
    @احمدالطراونه-ب3ر 25 днів тому +1

    ምሸአላ ትባረካላ እህቲ

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 16 днів тому

    የት ሀገር ነው አሰራሩ በጣም የቆየ ነው ውደ ስንት ለፍታ በዚህ ድዛይን

  • @የመዳምቅመም-ኸ1ቘ
    @የመዳምቅመም-ኸ1ቘ 25 днів тому +1

    የት ነሽ ማሰራት ፈልጋለሁ ለገርባ ቅርብ የሆነ ካለ

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 25 днів тому +2

    በጤና በፍቅር ኑሪበት እህቴ🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 24 дні тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ 🎉🎉🎉

  • @ToybaEbrahim-tw6gu
    @ToybaEbrahim-tw6gu 22 дні тому +1

    ኬርኒሱ የምንድን ነው

  • @Rabi-j8g
    @Rabi-j8g 4 дні тому

    ماشاءالله

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 26 днів тому +2

    የኔን ቤት ትመስላለች🥰🥰🥰

    • @hawatimohamed7660
      @hawatimohamed7660 25 днів тому +1

      @@ዘቦግደለሿ ተበላን አ የኔናት ብለሽ ቴክ እዳታርጊያት

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 25 днів тому

    ማሻአላህ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @SwSw-l3k
    @SwSw-l3k 25 днів тому +1

    የትሀገር ነው እስኪ ቁጥሩን ስጭኝ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 26 днів тому +3

    ፊሽታል አልብሱት ብፊውን እንዳይቆሽሽባት

  • @shjking2439
    @shjking2439 22 дні тому

    መሸአላ ብያለሁ

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 25 днів тому

    ማሻአላህ🎉❤

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 25 днів тому

    ጂብሠምኮርኒሥ እና ቀለም ሥት ይፈጃል እሥኪ ሠዉ ካለሽ ንገሪኝ ወራኢሉ ነኝ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 25 днів тому +1

    የት ሐገር ነው እፈልጋለሑ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 26 днів тому

    ማሻ አላህ

  • @እራህመት
    @እራህመት 25 днів тому

    መሻአላ😮😮🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 25 днів тому +1

    ቤቷያምራል:ግንቀለምሲቀቡ:በሩንላስቲክነገር:አይሸፍኑምእዴ:እኔወድሚሲያሰራልኝ:አዲትአላስነካም

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 26 днів тому

    መሸአላህ🎉

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 25 днів тому +2

    በሩንቀለምሲቀቡው መሽፍንነበርባቹውአቆሽሹባት

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 6 днів тому

    ምናው እቃውን ብታሽጉት

  • @Habibatub
    @Habibatub 16 днів тому

    ደምሪኝ ውደ

  • @ዜድየባቦዋ-ጰ8ፀ
    @ዜድየባቦዋ-ጰ8ፀ 26 днів тому

    መሸአላህ

  • @Jamal45678
    @Jamal45678 25 днів тому

    ماشاالله👍🙏

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 26 днів тому +2

    ምናለ የኔንም ቤት ብታሳይኝ

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 26 днів тому +1

      አከባቢዉን ንገሪያታ እዲታሣይሽ

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 26 днів тому +1

      😂😂😂እኔሥ ባሌን አሑናሑኑ አሣየኝ እላለሑ😂😂😂 ማናለኝ አለሡ😂😂😂

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd 25 днів тому

    የቆረቆሻ ሻውረ ቤት😂😂😂😂

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 24 дні тому +1

      እደአቅምሽ ነው እዳአስተሳሰብሽ እዳካባቢው እደፍላጎት እደሀቅም ወዘተ....

  • @hawatimohamed7660
    @hawatimohamed7660 26 днів тому +1

    ማሻአላህ ብለናል ሽኩረን ለኪይ በሩን አጽዱ በያቸው

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 25 днів тому

    Yet neshi eht

  • @Seid-z9n
    @Seid-z9n 25 днів тому

    እስኪ ደምሩኝ እህቶች ስወዳችሁ እኔም እመልሳለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰኢድ-ኘ3በ
    @ሰኢድ-ኘ3በ 25 днів тому

    ማሻ አላህ

  • @ሰኢድ-ኘ3በ
    @ሰኢድ-ኘ3በ 25 днів тому

    ማሻ አላህ