Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ የሚገርመኝ የጨቱና የቡልኬቱን ያን ያክል ልዩነት የለውም ስትሉ የነበረው ነገር ለኛ ለድሀወች የጨት ቤታችን ይኑርልን ለማትሞላ ዲኒያ የዝህን ያክል መጨነቅ 😥💞💞💞💞💞💞💞
Tekikl yew new yem bet yim bet wenew bet yenur enji le duniya ber yihn yehil yemn mechneq new ere gud eko new
ልጀየ ሲመረቅ ወደዉጪ ከሄዴ እሱ ይስራልኝ እኔኳን አልችልም ያረብ ጓበዝ ዩንቨርስታ 2፡አመት ጀምሯል ዉጪም እየሞከረ ን በዱአችሁ አትርሱኝ ቦታ አለኝ 2፡ሰርቢስ ሰርቼየ ስሜን አዙሬየ አለሁ
ፈጣሪሽንአመስግኝለዱኒያቤትምንአነሠሽ
በቂሽ ነዉ ከአመስጋኒወቹ ሁኑ ዘለቀ አለም አንኖር
ሁለት ሚሊየን ጌታ ሆይ ቤቱ አንደኛ ግን ያርግላችው እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ ለመረጃክ እናመሰግናለን
በረካ ሁን ብዙ ልዩነት የለውም እያሉ ለሚያሳስቱ ጥሩመረጃ ነው
በጣም
የእጥፍ ልዩነት ነው ያለውውው
እህቴ የለውም ጥሩ ቤተሰብ የሚስራልሽ ካለ እኔ እንዳች ነበር ግን ስስራው ግን በጣም የሚገርም በጣም ሀሪፍ ነው
እህቴ ልጀምር አስቤ ነበር ምን ትመኪርኛለሽ ስት ፈጀብሽ ያቺ??@@tg-cf2gw
የባለ ሙያው ክፍያ ውዲ ነው አሉኝ
ማሻአላህ በጤና ኑሩበት አላህ የግቢ አጥርሽንም አላህ ያግዝሽ
yeshici beti falgiliy wadime ❤❤❤
ዛሬ ገና ቤት አየሁ ማሻ አላህ 🎉🎉
ሁለት ነኝ ብ ውሸት 1.1~1•3 ቆንጆ ቤት
በጣም እናመሠግናለን ሲያምር
እናመሰግናለን በጣም ያምራል የውጩ ቀለም ነው ወይስ ኳርታዝ ሚባለው ነው ?
ማሻ አላህ ያምራል
ጀዘኩሙለ ኸይረን ወድም የኔም ጥያቄ ይህ ነበር እነመሰግነለን ቀርታልን
ልዬነትማ አለው እንጂ
በጣም ውድነው
ያርብ እገዘኝ እኔ ጀምሪለሁ ብሎኪት አምስት ክፍል ቤት ከክሽና ከሽንትቤት ውጭ ሁሉም ሆኖ ስባት ክፍል ቤት ግን በጣም ደክሞኝል 😢በጦርነት ፍርሶብኝ እንዳዲስ ጀመርኩ ልጂነቴን ስደትላይ ጨረስኩት😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል እሱ በሚያውቀው ይክስሻል😢😢
አልሀምዱሊላህ እኔ እያሰራሁ ነው በሰላም ይለቅልሽ በሉኝ የሁለዜ ምኞቴ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
የእንጨቱም አላልቅ ብሎኛል ዱኒያ ድካም ብቻ አልሃምዱሊላህ
እኔምእንዳቺነኝ
በጣም ወላህ አላልቅ ብሎ እድሜችንን እየጨረስን ደሞ ሌላ ጣጣ ቆይ ግን ስንት አመት ልንኖር ነዉ
ወአለይኩም ሰላም ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ ለመረጃህ ጀዛላህ ኽይር
ብሎኬት ምንመላ አለው ፎቅ ካልሆነ መበላት
ሰላም አሊኩም አበደሏህ ሰላም ነው ቦታ በስት ይገኛል
ያረብ አላህየ ባተ ፍቃ ድ አይቀረ ም አንድቀን እሠራለሁ ቢኢዚኒ ላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላህ አክበር🙏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይረ ጥያቄየን ስለመለሠህሕልኙ በሪታ
ماشاءالله تبارك الله
ግን ቡሉኬት ሆኖ በቆርቆሮ እና ያለ ቆርቆረ የዚህን መረጃ ሠምቸ አላውቅምሳ ንገረን
ስንት ካሬ ነው ቦታው?
ከነ ጊቢውነው
እኔእንጨቱ ወደአንድነጥብሊጠጋነው ገናአላለቀምበዚህላይበባህርእየመጡብሬአለቀ
ለቤተሰብ ብር የሚሰጡ ጎበዝ ናችሁ እኔ በመጀመሪያ ስደቴ እንደ ዳቦ ነበር የማድለው ለእህት ወንድም ከዛ ድንገት ሀገር ገብቼ መኖር ስጀምር ያን አክል አደሉም ተመልሼ መጣው 😮አሁን ብር ካሉኝ ጥርግ አርጌ ነው የምሰድበው
ደሞኮ ሠተናቸው አድ ሸኔ እቢ ካልን ኤዴ ክፉ የሚዪዩን@@tigisit2534
ወድሜ እሚሸጥ ካለ ንገረኝ ቁጥር አስቀምጥልኝ
ሀይቅ ህጋው ቦታ ፈልግ እሲ❤❤❤
አብደላ በአላህ ንገረኝ አንድ ገልባጭ ድንጋይ 40 ሺ ተብዬነበር የዛሬ 4 ወር አ/አ ይህ ነገር እዉነት ነዉ
እኔም ሶስት ክላስ የብሎኬት ቤት ሰርቼ ፊንሽንግ ብቻ ነው እሚቀረኝ 300ሺ ብር እጄ ላይ አለ ይጨርስልኛል ብዬ አስባለሁ
150ካሬ ቦታ ነበረኝ ስንት ይፈጃል በቡለኬት መልስልኝ
ጀዛኩመላህ ኸይር ወንድሜ ሀቅ በደንብ ነው የተናገረከው ጎደኛየ እህቶ ጋር በጋራ 91ቆርቆሮ ኮምቦልቻ በርበሬወንዝ ጨፊው የወሰደባቸው 3.1 ሙሉ የወሰደባቸው እስከ አጥር ብርት ግቢው በር አልተገጠመም ስለዚህ 1ብቻውን ለሆነ ነው አረብ ሀገር እድሜ ልክ ድካም😢😢😢😢😢😢😢😢😢በተለይ ቦታም ለገዛ ሰው ወየው
🎉ከነጋ እሰራለን
@@MuhammadMekonen-pp4xw እሽ ክክክክ
ስንት ክላስ ነው
@@ምንጃሬዋ 91ቆርቆሮ ለብሎኬት ቤት 6ክላስ 2ሸዋር ቤት 1ሽንት ቤት
ሰንት ካካሬ ነዉ ወድማችን በርታልን
ሰላምህ ይብዛ ወንድማለሜ ደህና ነህ እኔምልክ የት አካባቢ ነህ ወልደያ ከሆንክ እስኪ መልስልኝ
ስታየዉ መልስልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
የት ሀገር ነው ይሄ
የት አካባቢ ነው ግን
ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ እስኪወልደያ ባሁኑሰአት ፍሬች ዶር ስንት ይገኛን ክብ ቤት85ዚንጎ 5መስኮት2በርዋናዉና በስተጀርባ
@@ሜላትጌታሁን እኔ ያስገጠምኩት 88 ሺ ነው ከአምሰት ወር በፊት ወልዲያ
@ddesiy6325 የኔዉድ130ሽ አሉኝ እፍፍፍ ከበደኝ
በአላህ እስኪለኔም ቦታወይምቤትፈንልጉልኝ
አድስ ፋፊሪካ በስት ነው እሚሸጠው ብሊኬ እና ስሚቶ
ሰላም ወድማችን የት ነው ያላችሁት
ጎበዝ ልጅ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በኮንትራት ሙሉ ቤቱን የሚሰራ ድርጅት ካለ እሲ አስተዋዉቀኝ በሰሜን ሸዋ
Selk kotrhen magegt echlalew ?
የብሎኬት ቤት ሰማኒያ ቆርቆሮ ቀለም ውስጥ ውጭ ስንት ይፈጃል
የት ነው ዴሴ 1.6 ህጋዊ ቦታ አገኝ ይሆን እስኪ ንገረኝ
አር የለም
ዴሴ በሁለት ነጥብ የምናገኚ ከሆነ አጋጪተን ገዝተን እንካፈል
@MadenaUae-lw9wy ኩታበር ገዛሁ ሁለትሚሊወን
@makiahomar892 ከነቤቱ ነዉ❓
አወ ቤተ አለው 300ካሬ እከታማውነው
እስቲ ቡታጀራ ንገሩን
ማሻ አላህ ውጩ ግን ኳርቲዝ ነው እዴ ውጩ ያምራል መልስልኝ እኔ ጨርሻለሁ እዳስቀባው
አዎ
@@-ahadutubeወድሜ.እሥኪ.መርሳነውየኔቦታ.እናም.ሳርቢስካለበት🎉አፍርሸ.እደዚክአድርገክ.የምታሠራልኝከህነ.ተባበረኝ.ከቤተሠቦቸጋ.በጋራሆነክ.የዚክውአይነትቤት.ባለሞያመችንይዘክ...ትገኝልኝይሆን.ተባበረኝመልሥልኝአማና❤
የህቤት ካሁን በፍት አለቀረብከዉምደ
ድካም ነው ብቻ 😊❤
አይዞሽ የማያልቅ ነገር የለም ከተጀመረ
Wendema ena kornse jibseme esu materalwen chilo ande meto selasa shi new yeseralge ahun eysera new
👍👍👍
ከነቦታውነው ቤቱብቻ
ከነቦታው ነው ወይስ ቤቱን ብቻ ለመስራት ነው
ከቦታ ውጭ
@@-ahadutube አይንሽ ነው በለኝ
@@-ahadutube በአላህ ወድም የት አገር ነዉ ማለቴ ወሎ የት ነዉ እማና
@@fathiayimam1222 ዴሴ
ውሪጌሳ
ሼር አድርጉልት ሸር ኢንጎዳ
ደከመኝ ቤት የሚባል ሥራ እድሜን በስደት ጨረሰው እህቶች
ደምሪኝ❤
በርቺ አይዞን
አይዞን እህቴ ይህን ቢጤ
አይዞን ማሬ ሁላችንን ምነን❤❤❤
አይዞሽ ለየትኛውአትጨናነቁአላህባለስአትይስተካከላል
አጅብብብ መቼም እስከዛሬ የሰራነው ከዚህ ይበልጥነበር ብቻ አልሀሜዱሊላህ ከጭጋ ጋ ልዪነት የለውም እያሉ እራሴ ዞረኮ ሂሳቡ
80 ሲንጒ ላሰራ እያልኩ ነው ኢንሻአላህ 600ሺ አለኘ ያሰጀምርልኛን እየሰርሁ አሰጨርሳለሁ ብየ ልምዱ ያላቹህ ንገገሩኘ እሰኪ
የእንጨት ቤት ይጀምርልሻል በደንብ
ማሻአላህ
Aswrwb lukii 60 meqaa fixaaa
Mana kaan osoo bitee hoo amma meeqaa nii argama
❤❤❤
ዉይ አቀመስም
የዛሬዉ መረጃ ጫን ያለ ነዉ ኪሱ ሞላ ለ ነዉ የሚሆነዉ
የሁላችንንም ይሙላው አብሽሩ
@-ahadutube አሚን
ኧረ ለኔም ስሩልኝ
በአላህ ቁጥርህን ፈልጌ ነዉ ለቤት ግዥ
13720988
H💕
2.6m ኦኦ😂
2.6 ሚሊዬን ኢላሂ እኔ ግማሹም የለኝ ወረቢ ሱብሀነክ
አብሽሪ ሁሉም ነገር በእኛ ሀሳብ ሳይሆን በአሏህ እገዛ ነው የሚሳካው ተስፋ እንዳትቆርጡ በርቱ
አሳቅሽኝ😂😂የኔውድ አይዞሽ
እውነቷንነው የእንጨቱራሡያደክማል 8መቶሺወጪአድርጊገናአላለቀም ጎበዝናቸውብሌኬትየሚሠሩት
@@njoodkrieshan8283 አይ ወላሂ ቤት ሳልሰራ እያልኩ ቦታ ነበረኝ ሳልጀምረዉ ታከተኝ መጨረሻዉን ትቸዉ ልገባነዉ
ወላሂ ትክክል እኔ ለራሱ አጨረስኩም ደከመኝ አላህ ያግዘን@@gjyvng738
Bartta
ዛሬ የመጀመሪያነኝ ለይክ አርጉ
ደምሪኝውዴ❤
@@ZAMZAM-dz6dr ደመርኩሽ ጡሩ ጡሩ ነገር እደምለቂ ተስፋ አለኝ
ማሻአላህ ግንብቻዋንነው
እናንተም ሳትኖሩ አይቀርም ሳስበው
የኛእንኳንሳይሆን አጋዥ እንዳላትብለንነው
@@-ahadutubeከነቦታውነው ቤቱንብቻ 2-600
ቤቱን ብቻ ለመስራት ነው ቦታውን አይጨምርም @@sameiraf2450
ቅሰበሉ የኑሮ ወድነተ ሰለሆነ ገዜባቺህያዙ ሀራቺንን ቺገረእያወቃቺህ አንቺልም አተበሉ ተቺላላቺህብሉኬተቤተ ለልጀ ልጀ ይተረፋል የጨተቤተገንቢቆይ9/8.ብቻነወ በማረፊቺህሰሀተ ይወድቃል ተንሸምብተሆን ብሉኬተሰሩህጋዊይቦታላይ ወድህ እህቶቼ ድካምንልፋተተን ባይነገረ ይታወቃል
ሰው ግን አልፈራም ፈራሳውን እየሰሩ ነው
ህጋዊ ነውኮ
@-ahadutube እሱ መቸ ያድናል ህጋውስ እየፈር አይድል
ኮሊደር የሚሉት ለማሐለት ነው@@-ahadutube
ገብቸ ነብር መስራት ያስብኩት ባላህ ፍቃድቦታ ገዝቸ ስት ይፈጃል ማልት ነው 60 ቡለኬት
@@-ahadutubeየት ነው አገሩ
አንተማ የእንጨት ቤት ሰራተኛ ነህ!!
pls g+1 sereligni
ደምሩኝ እመልሳለው
❤❤❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ የጨቱና የቡልኬቱን ያን ያክል ልዩነት የለውም ስትሉ የነበረው ነገር ለኛ ለድሀወች የጨት ቤታችን ይኑርልን ለማትሞላ ዲኒያ የዝህን ያክል መጨነቅ 😥💞💞💞💞💞💞💞
Tekikl yew new yem bet yim bet wenew bet yenur enji le duniya ber yihn yehil yemn mechneq new ere gud eko new
ልጀየ ሲመረቅ ወደዉጪ ከሄዴ እሱ ይስራልኝ እኔኳን አልችልም ያረብ ጓበዝ ዩንቨርስታ 2፡አመት ጀምሯል ዉጪም እየሞከረ ን በዱአችሁ አትርሱኝ ቦታ አለኝ 2፡ሰርቢስ ሰርቼየ ስሜን አዙሬየ አለሁ
ፈጣሪሽንአመስግኝለዱኒያቤትምንአነሠሽ
በቂሽ ነዉ ከአመስጋኒወቹ ሁኑ ዘለቀ አለም አንኖር
ሁለት ሚሊየን ጌታ ሆይ ቤቱ አንደኛ ግን
ያርግላችው እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ ለመረጃክ እናመሰግናለን
በረካ ሁን ብዙ ልዩነት የለውም እያሉ ለሚያሳስቱ ጥሩመረጃ ነው
በጣም
የእጥፍ ልዩነት ነው ያለውውው
እህቴ የለውም ጥሩ ቤተሰብ የሚስራልሽ ካለ እኔ እንዳች ነበር ግን ስስራው ግን በጣም የሚገርም በጣም ሀሪፍ ነው
እህቴ ልጀምር አስቤ ነበር ምን ትመኪርኛለሽ ስት ፈጀብሽ ያቺ??@@tg-cf2gw
የባለ ሙያው ክፍያ ውዲ ነው አሉኝ
ማሻአላህ በጤና ኑሩበት አላህ የግቢ አጥርሽንም አላህ ያግዝሽ
yeshici beti falgiliy wadime ❤❤❤
ዛሬ ገና ቤት አየሁ ማሻ አላህ 🎉🎉
ሁለት ነኝ ብ ውሸት 1.1~1•3 ቆንጆ ቤት
በጣም እናመሠግናለን ሲያምር
እናመሰግናለን በጣም ያምራል የውጩ ቀለም ነው ወይስ ኳርታዝ ሚባለው ነው ?
ማሻ አላህ ያምራል
ጀዘኩሙለ ኸይረን ወድም የኔም ጥያቄ ይህ ነበር እነመሰግነለን ቀርታልን
ልዬነትማ አለው እንጂ
በጣም ውድነው
ያርብ እገዘኝ እኔ ጀምሪለሁ ብሎኪት አምስት ክፍል ቤት ከክሽና ከሽንትቤት ውጭ ሁሉም ሆኖ ስባት ክፍል ቤት ግን በጣም ደክሞኝል 😢በጦርነት ፍርሶብኝ እንዳዲስ ጀመርኩ ልጂነቴን ስደትላይ ጨረስኩት😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል እሱ በሚያውቀው ይክስሻል😢😢
አልሀምዱሊላህ እኔ እያሰራሁ ነው በሰላም ይለቅልሽ በሉኝ የሁለዜ ምኞቴ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
የእንጨቱም አላልቅ ብሎኛል ዱኒያ ድካም ብቻ አልሃምዱሊላህ
እኔምእንዳቺነኝ
በጣም ወላህ አላልቅ ብሎ እድሜችንን እየጨረስን ደሞ ሌላ ጣጣ ቆይ ግን ስንት አመት ልንኖር ነዉ
ወአለይኩም ሰላም ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ ለመረጃህ ጀዛላህ ኽይር
ብሎኬት ምንመላ አለው ፎቅ ካልሆነ መበላት
ሰላም አሊኩም አበደሏህ ሰላም ነው ቦታ በስት ይገኛል
ያረብ አላህየ ባተ ፍቃ ድ አይቀረ ም አንድቀን እሠራለሁ ቢኢዚኒ ላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላህ አክበር🙏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይረ ጥያቄየን ስለመለሠህሕልኙ በሪታ
ماشاءالله تبارك الله
ግን ቡሉኬት ሆኖ በቆርቆሮ እና ያለ ቆርቆረ የዚህን መረጃ ሠምቸ አላውቅምሳ ንገረን
ስንት ካሬ ነው ቦታው?
ከነ ጊቢውነው
እኔእንጨቱ ወደአንድነጥብሊጠጋነው ገናአላለቀምበዚህላይበባህርእየመጡብሬአለቀ
ለቤተሰብ ብር የሚሰጡ ጎበዝ ናችሁ እኔ በመጀመሪያ ስደቴ እንደ ዳቦ ነበር የማድለው ለእህት ወንድም ከዛ ድንገት ሀገር ገብቼ መኖር ስጀምር ያን አክል አደሉም ተመልሼ መጣው 😮አሁን ብር ካሉኝ ጥርግ አርጌ ነው የምሰድበው
ደሞኮ ሠተናቸው አድ ሸኔ እቢ ካልን ኤዴ ክፉ የሚዪዩን@@tigisit2534
ወድሜ እሚሸጥ ካለ ንገረኝ ቁጥር አስቀምጥልኝ
ሀይቅ ህጋው ቦታ ፈልግ እሲ❤❤❤
አብደላ በአላህ ንገረኝ አንድ ገልባጭ ድንጋይ 40 ሺ ተብዬ
ነበር የዛሬ 4 ወር አ/አ ይህ ነገር እዉነት ነዉ
እኔም ሶስት ክላስ የብሎኬት ቤት ሰርቼ ፊንሽንግ ብቻ ነው እሚቀረኝ 300ሺ ብር እጄ ላይ አለ ይጨርስልኛል ብዬ አስባለሁ
150ካሬ ቦታ ነበረኝ ስንት ይፈጃል በቡለኬት መልስልኝ
ጀዛኩመላህ ኸይር ወንድሜ ሀቅ በደንብ ነው የተናገረከው ጎደኛየ እህቶ ጋር በጋራ 91ቆርቆሮ ኮምቦልቻ በርበሬወንዝ ጨፊው የወሰደባቸው 3.1 ሙሉ የወሰደባቸው እስከ አጥር ብርት ግቢው በር አልተገጠመም ስለዚህ 1ብቻውን ለሆነ ነው አረብ ሀገር እድሜ ልክ ድካም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በተለይ ቦታም ለገዛ ሰው ወየው
🎉ከነጋ እሰራለን
@@MuhammadMekonen-pp4xw እሽ ክክክክ
ስንት ክላስ ነው
@@ምንጃሬዋ 91ቆርቆሮ ለብሎኬት ቤት 6ክላስ 2ሸዋር ቤት 1ሽንት ቤት
ሰንት ካካሬ ነዉ ወድማችን በርታልን
ሰላምህ ይብዛ ወንድማለሜ ደህና ነህ እኔምልክ የት አካባቢ ነህ ወልደያ ከሆንክ እስኪ መልስልኝ
ስታየዉ መልስልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
የት ሀገር ነው ይሄ
የት አካባቢ ነው ግን
ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ እስኪ
ወልደያ ባሁኑሰአት ፍሬች ዶር ስንት ይገኛን ክብ ቤት85ዚንጎ 5መስኮት2በርዋናዉና በስተጀርባ
@@ሜላትጌታሁን እኔ ያስገጠምኩት 88 ሺ ነው ከአምሰት ወር በፊት ወልዲያ
@ddesiy6325 የኔዉድ130ሽ አሉኝ እፍፍፍ ከበደኝ
በአላህ እስኪለኔም ቦታወይምቤትፈንልጉልኝ
አድስ ፋፊሪካ በስት ነው እሚሸጠው ብሊኬ እና ስሚቶ
ሰላም ወድማችን የት ነው ያላችሁት
ጎበዝ ልጅ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በኮንትራት ሙሉ ቤቱን የሚሰራ ድርጅት ካለ እሲ አስተዋዉቀኝ በሰሜን ሸዋ
Selk kotrhen magegt echlalew ?
የብሎኬት ቤት ሰማኒያ ቆርቆሮ ቀለም ውስጥ ውጭ ስንት ይፈጃል
የት ነው ዴሴ 1.6 ህጋዊ ቦታ አገኝ
ይሆን እስኪ ንገረኝ
አር የለም
ዴሴ በሁለት ነጥብ የምናገኚ ከሆነ አጋጪተን ገዝተን እንካፈል
@MadenaUae-lw9wy ኩታበር ገዛሁ ሁለትሚሊወን
@makiahomar892 ከነቤቱ ነዉ❓
አወ ቤተ አለው 300ካሬ እከታማውነው
እስቲ ቡታጀራ ንገሩን
ማሻ አላህ ውጩ ግን ኳርቲዝ ነው እዴ ውጩ ያምራል መልስልኝ እኔ ጨርሻለሁ እዳስቀባው
አዎ
@@-ahadutubeወድሜ.እሥኪ.መርሳነውየኔቦታ.እናም.ሳርቢስካለበት🎉አፍርሸ.እደዚክአድርገክ.የምታሠራልኝከህነ.ተባበረኝ.ከቤተሠቦቸጋ.በጋራሆነክ.የዚክውአይነትቤት.ባለሞያመችንይዘክ...ትገኝልኝይሆን.ተባበረኝመልሥልኝአማና❤
የህቤት ካሁን በፍት አለቀረብከዉምደ
ድካም ነው ብቻ 😊❤
አይዞሽ የማያልቅ ነገር የለም ከተጀመረ
Wendema ena kornse jibseme esu materalwen chilo ande meto selasa shi new yeseralge ahun eysera new
👍👍👍
ከነቦታውነው ቤቱብቻ
ከነቦታው ነው ወይስ ቤቱን ብቻ ለመስራት ነው
ከቦታ ውጭ
@@-ahadutube አይንሽ ነው በለኝ
@@-ahadutube በአላህ ወድም የት አገር ነዉ ማለቴ ወሎ የት ነዉ እማና
@@fathiayimam1222 ዴሴ
ውሪጌሳ
ሼር አድርጉልት ሸር ኢንጎዳ
ደከመኝ ቤት የሚባል ሥራ እድሜን በስደት ጨረሰው እህቶች
ደምሪኝ❤
በርቺ አይዞን
አይዞን እህቴ ይህን ቢጤ
አይዞን ማሬ ሁላችንን ምነን❤❤❤
አይዞሽ ለየትኛውአትጨናነቁአላህባለስአትይስተካከላል
አጅብብብ መቼም እስከዛሬ የሰራነው ከዚህ ይበልጥነበር ብቻ አልሀሜዱሊላህ ከጭጋ ጋ ልዪነት የለውም እያሉ እራሴ ዞረኮ ሂሳቡ
80 ሲንጒ ላሰራ እያልኩ ነው ኢንሻአላህ 600ሺ አለኘ ያሰጀምርልኛን እየሰርሁ አሰጨርሳለሁ ብየ ልምዱ ያላቹህ ንገገሩኘ እሰኪ
የእንጨት ቤት ይጀምርልሻል በደንብ
ማሻአላህ
Aswrwb lukii 60 meqaa fixaaa
Mana kaan osoo bitee hoo amma meeqaa nii argama
❤❤❤
ዉይ አቀመስም
የዛሬዉ መረጃ ጫን ያለ ነዉ ኪሱ ሞላ ለ ነዉ የሚሆነዉ
የሁላችንንም ይሙላው አብሽሩ
@-ahadutube አሚን
ኧረ ለኔም ስሩልኝ
በአላህ ቁጥርህን ፈልጌ ነዉ ለቤት ግዥ
13720988
H💕
2.6m ኦኦ😂
2.6 ሚሊዬን ኢላሂ እኔ ግማሹም የለኝ ወረቢ ሱብሀነክ
አብሽሪ ሁሉም ነገር በእኛ ሀሳብ ሳይሆን በአሏህ እገዛ ነው የሚሳካው ተስፋ እንዳትቆርጡ በርቱ
አሳቅሽኝ😂😂የኔውድ አይዞሽ
እውነቷንነው የእንጨቱራሡያደክማል 8መቶሺወጪአድርጊገናአላለቀም ጎበዝናቸውብሌኬትየሚሠሩት
@@njoodkrieshan8283 አይ ወላሂ ቤት ሳልሰራ እያልኩ ቦታ ነበረኝ ሳልጀምረዉ ታከተኝ መጨረሻዉን ትቸዉ ልገባነዉ
ወላሂ ትክክል እኔ ለራሱ አጨረስኩም ደከመኝ አላህ ያግዘን@@gjyvng738
Bartta
ዛሬ የመጀመሪያነኝ ለይክ አርጉ
ደምሪኝውዴ❤
@@ZAMZAM-dz6dr ደመርኩሽ ጡሩ ጡሩ ነገር እደምለቂ ተስፋ አለኝ
ማሻአላህ ግንብቻዋንነው
እናንተም ሳትኖሩ አይቀርም ሳስበው
የኛእንኳንሳይሆን አጋዥ እንዳላትብለንነው
@@-ahadutubeከነቦታውነው ቤቱንብቻ 2-600
ቤቱን ብቻ ለመስራት ነው ቦታውን አይጨምርም @@sameiraf2450
ቅሰበሉ የኑሮ ወድነተ ሰለሆነ ገዜባቺህያዙ ሀራቺንን ቺገረእያወቃቺህ አንቺልም አተበሉ ተቺላላቺህብሉኬተቤተ ለልጀ ልጀ ይተረፋል የጨተቤተገንቢቆይ9/8.ብቻነወ በማረፊቺህሰሀተ ይወድቃል ተንሸምብተሆን ብሉኬተሰሩህጋዊይቦታላይ ወድህ እህቶቼ ድካምንልፋተተን ባይነገረ ይታወቃል
ሰው ግን አልፈራም ፈራሳውን እየሰሩ ነው
ህጋዊ ነውኮ
@-ahadutube እሱ መቸ ያድናል ህጋውስ እየፈር አይድል
ኮሊደር የሚሉት ለማሐለት ነው@@-ahadutube
ገብቸ ነብር መስራት ያስብኩት ባላህ ፍቃድ
ቦታ ገዝቸ ስት ይፈጃል ማልት ነው 60 ቡለኬት
@@-ahadutubeየት ነው አገሩ
አንተማ የእንጨት ቤት ሰራተኛ ነህ!!
pls g+1 sereligni
ደምሩኝ እመልሳለው
❤❤❤❤❤
ማሻአላህ