ትዳርሽን እዲሁም ቤትሽ በአግባቡ መያዝ አለብሽ መፍትሄው እነሆ ቲክቶክ ብቻ አትዘፍዘፉ👌##

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 100

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 19 днів тому +5

    እናተ ቤት ማሻአላህ ሁለየ ስጋ መብላት ነዉ ኑሮ ርካሽነዉ መሰለኝ ለይላዬ😂 ማሻአላህ

  • @tuba6802
    @tuba6802 19 днів тому +18

    በአላህ የለይላላ ቤተሰቦች ሰብ አድርጉኝ በቅርቡ አገርቤት ልሄድነው አይታችሁ አትለፉኝ

    • @ሮዚtube
      @ሮዚtube 19 днів тому +2

      እሺ ነይ እኔም ገ

    • @HayatFamily-n7h
      @HayatFamily-n7h 19 днів тому +1

      ደመርኩሽ

    • @ሮዚtube
      @ሮዚtube 19 днів тому

      @@HayatFamily-n7h እሺ የኔ ዉድ እኔም እደምርሸለሁ

    • @HayatFamily-n7h
      @HayatFamily-n7h 19 днів тому +1

      @@ሮዚtube እሺ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 18 днів тому +1

      መልሺ ልደምርሽ

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn 19 днів тому +8

    ባላችሁን አባት አባቴ ምናምንቴ አትበሉሉሉሉሉሉ አባት ማለት የወለደሽ የአንድን ነው አብረሽው እየተኛት ትንሽ ቅር አይላችሁምደ አባቴ አባየ ስትሉ ገብቶኛል እንደ አባቴ መልካም ሰው ነው እንደ አባቴ እንደልቤ ስለሚሆንልኝ ነው እንደ አባቴ ዘና ስለምልበት ነው ስለምትይ ይሆናል ግን አባትሽ የወለዱሽ ናቸው ባልሽ ደሞ ባባት አይሰየምም ባልሽ ብቻ ነው ባሌ ባልተቤቴ ማሜ ማሜዋ አቡ አፍናን ብትይ ያስኬዲሻል ባልን አባቴ ብሎ መጥራት በጣም ይዘጋል
    ወደ ሙያሽ ስመለስ
    የዶሮ አስተጣጠብሽን
    እንደት እንደወደዲኩት
    አፊያ አለይኩም
    ምርጥ ባለሙያ ነሽ

    • @laylemohammed8069
      @laylemohammed8069  18 днів тому

      እሽ እህቴ አመሠግናለሁ አስተካክላለሁ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 17 днів тому

    የዶሮአስተጣጠብሽን ወድጀዋለሁ ማሻአላህ በርች የግሌን አስተያየት እቁላሉን ወጡውስጥ ባይገባ ስትቀንሽ ከቀነሽው ሰሀንውስጥብታደርጊው ይሄየኔሙያነው😅😅

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 16 днів тому

    ጎበዝ ነሽ ያገሬ ልጅ ሀገር ስመጣ እንገናኛለን ❤❤❤ ጠክሪ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 17 днів тому +1

    እዝህ ቤት ኑሮ ርከሽ ነው ማሻ አላህ😂😂😂

  • @amarahss8398
    @amarahss8398 18 днів тому +1

    መሺአላ በርቺ ❤ሽሮ ና በርበሬ ስታዘጋጂ አሳይነ

  • @FaizaGetachew-wf3qv
    @FaizaGetachew-wf3qv 19 днів тому +1

    አዝናኝ ቪዲኦ ሥሪ ይታይልሻል በዚህም ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 19 днів тому +1

    በርች ነይሉ ዝበያቸው እጨቱ ያፊጥንሻል ልክነሽ

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 19 днів тому +1

    ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ አስጎመዠሽኝ

  • @tube6010
    @tube6010 19 днів тому

    ማሻአላህ ጎበዝ👍

  • @foziamohammad4265
    @foziamohammad4265 18 днів тому

    ማሻአላህ 🎉🎉❤❤

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 17 днів тому

    የኔባለሞያስውድሽግንአባቴ
    ይምትለውንቃልውዱባሌብይውበተረፈብርችልኝየኬነቶአሰራርአሳይኝአኔአልችልም

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 17 днів тому

    ማሻአላህ፡

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص 19 днів тому

    ማሻአላህ ቢላፊያ ባለሙያ ነሽ በርች

  • @GawVba
    @GawVba 19 днів тому +1

    ጎበዝ ባለሞያ

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 19 днів тому

    መሸአላህ ጀስትይኛለሺ ጎበዝ

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 19 днів тому +1

    ክክክክ እዉነትሽነዉ ለይሉ ጎበዝ በርች ግን ተጠቅቀሽ ኩሽናሽ አተመርገም እሳቱ ን አጥፍተሽነዉ ተጠቅቀሽ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 19 днів тому

    ማሻአሏህ ብል አፊያ ብያለሁ ለይሉ በርችልኝ ዝብለሽ ጎልችው ወዋናው መጣዱን ነው😂😅😂😅❤❤❤❤

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 19 днів тому

    የኔ ውዱ ስዉዱሽ❤ በራስሽ ሙዱ ፋታ ነዉ ይምትይዉ ❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 18 днів тому

    ማሻአላህ ብልአፊያ ከወጡ እኔ የታየኝ ዘፍላዉ እንጀራሺ ነዉ ግን እቤትሺ እመጣለሁ ረብርበሺ እንድታቀርቢለኝ ፈትፈትፈት አርገሺ😊😊😊

  • @ፋኢዛኡመርዩቱብ
    @ፋኢዛኡመርዩቱብ 18 днів тому

    አይ ምረጥ እዳልሆነ አፋኑ በለቅሶ ገለጠችዉ😊😊😊😊

  • @ThDy-l9h
    @ThDy-l9h 18 днів тому

    WOW 😮🇪🇹😋🤲

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 18 днів тому

    ለይላየ ብረድስቱ ወፍራም አሆነ እሳቱን ቀንስው እኔም በቤቴ መስራትነው የናፈቀኝ😢😢በርች😊😊

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 19 днів тому

    Masha allah berchi abertatuat ❤❤❤❤❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 19 днів тому

    ማሻአላህ❤

  • @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ
    @ጀሚላወሎዩቱብ-ረ9ጀ 19 днів тому

    ማሻአላህ

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 7 днів тому

    አይይይይይ ልኮምት ነበር ተውኩት😂

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 19 днів тому

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሺአላህ የሴት በላይ ብዬሻለሁ ጎበዝ በርች የኔ ዉድ

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 19 днів тому

    ጎበዝ ነሽ 😂😂

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 19 днів тому +4

    እዶሚ አቀርብለትአለሁ የኔምግቤም ሞያየምእሱነው😂😂😂

    • @omargh216
      @omargh216 19 днів тому

      ኸረ በለው ክክክክ የኢንዶሚ ሙያ

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 днів тому

      እኔም 😂😂😂

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 19 днів тому

      እሷም ተፃፈላት እሰይ😅😅😂😂ማን ይቃጠላል በይ😂❤🎉🎉

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 19 днів тому

      😂😂😂እና ትቀልጃለሺ ዶሮገለመኔ እያልኩስጠናበስ እዶሚራሱ ሙቅወሀጪም የሚደረገውን ነው ይህኛውንሳይሆን😂😂​@@ASH-zk4tfሡሡ

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 19 днів тому +1

      @@እሙሂራ ቱክክክክ እደው ያእስ የጠና ነው እግር ጥሎኝ እግድነት ብመጣ አለቀልኝ በዱሚ መስተግዶ እደውም አልወድም ክክሀሀሀ🌹🌹🌹🤣😂

  • @HawaDubia
    @HawaDubia 18 днів тому

    😂😂😂😂😂እረ ዶሮ መገጠል አልችልም ክክክ

  • @sartt9249
    @sartt9249 19 днів тому +8

    ስታቁላሊ እሳቱን ቢቀንሺው የተሻለ ነው

    • @sayidixayibi7686
      @sayidixayibi7686 19 днів тому +3

      ልክነሺ እሣቱን ቀንሣ ቢታቁላላው የበለጠ ይጣፍጣል

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 19 днів тому

      ተይመሬቱስማን አለውፍንጣሪውንይቅመስ😂😂😂

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 19 днів тому

      ድስቱኮ ጭራሽ እሳት አይበቃዉም እህቴ ወላሂ ደምሺን ነው የሚያፈላው ይሄ ሴኔጋል የሚባል ስሙና መልኩ ብቻ ብረት ነው እንጅ ሸክላ ይሻላል በተለይ መጅመሪያ እስኪሞቅ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 18 днів тому

      ገዘቸዋለሁ አቃጥል ገደለኛ ለራሤ ትግስቴ አልቋል😂😂😂😂​@@SemiraSemiramohamed

    • @sartt9249
      @sartt9249 18 днів тому

      @@SemiraSemiramohamed እሽ እህት የድስቱን ልክ ሲላላወኩነው የታየኝ እሳቱ ነው

  • @ሓሸንገወለላወለላ-ተ9ጨ

    ደምሩኝ❤❤❤❤❤

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 19 днів тому +1

    ጎበዝ በርች❤❤የኔማ ባል መልመድ አለበት ምን በወጣኝ ማዳቤት አለቀ አቅሜ😂😂😂

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 19 днів тому

      😂😂😂አንችናእኔዶሚ እናቀርባለን😂😂😂

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 18 днів тому

      @@እሙሂራ አወን ክክክክክ

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg 18 днів тому

      ይሻላል ግዜ እና አስቤዛም ይቆጥባል ይሄ የመዳም ቤት የቀጠቀጠዉ ወገብ ሌላ ነገር አይችልም እኔማ ሳስበዉ ማግባት አልነበረብኝ በየትኛዉ አቅሜ ነዉ ልጂስ ቤት የሚያዘዉ እላለሁ ያረብ ብቻ እኛ ደካማ ባሮቹነን በአላህ ቸርነት ነዉ እዚህ የደረሰ ነዉ አላህ ይገዘን😢😢 ​@@እሙሂራ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 18 днів тому

      @@FhhhGfgg ካልተያሺ አንድ ለሁለት እንሁን ክክክተጋግዘንእሰራውአለን ምንትያለሺ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 19 днів тому

    ኪኪኪኪኪኪ

  • @ktube8920
    @ktube8920 19 днів тому +6

    አብይ እውነቱን ነውኮ ሽንኩርት ነው የምንበላው ያለው 😂😂😂😂😂🙈 ዶሮ አደለም

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 19 днів тому

      ከከከ

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 19 днів тому +2

      እዉነቱን እኮነው ግን ሀቂቃ ኢት ዶሮ ሽኩርት እና ዘይት ነው

    • @ZebaebrahimMesud
      @ZebaebrahimMesud 19 днів тому

      😅😅😅

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 днів тому

      ​@@Rqpaya ወላሂ አወ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 19 днів тому

      ውነቱነውግን አድጥፍት ካጠፍሰውሙድ ወይም ጥላቻነው ሽኩርትነው የምንበላው

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 19 днів тому

    ለይኩ በርች በቅርብ እኔም አቢ ሻገር ዱቅ እላለሁ ስመጣ ዶሮ ሰርተሺ አምጭልኝ ባለሞያ ነሺ በረች ሌላ ቻናል እከፍታለሁ እደታመርታቱኝ ለማንኛውም ስቀልድ ነው

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 19 днів тому

    ግን ለምድነው ምላስሺን እምቆልፌው ስታወር

  • @zuzum7305
    @zuzum7305 18 днів тому +1

    እር እስቲ ደምረኝ ቢያስ 1000አስገቡኝ ተው

  • @hekemaYoutube
    @hekemaYoutube 19 днів тому +1

    ቢላአፊያ አረ ለሚጣየ አጉርስልኝ ሳወልድ ብላ ከወለድክ ለልጅህ አብላ😂😂😂

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 19 днів тому

    ማሻአላህ ባለሞያ ቢልአፍያብያለሁ ለይሉ አሞኝ የተጠቀሰ ባገልግል የሆነ ላኪልኝ

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 19 днів тому

      አምሮኛል

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 19 днів тому

      😢አይዞሽ አድ ቀን አጥቅሽ አቀብልሻለሁ ደሜዋ ❤🎉

  • @zehara-q4u
    @zehara-q4u 19 днів тому

    ሀሀሀሀ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd 18 днів тому

    አግነፍሸው እኮ ነው

  • @ThDy-l9h
    @ThDy-l9h 18 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰L❤M🥰

  • @zinetali5785
    @zinetali5785 19 днів тому +1

    ከቻልሽ የሸክላ ድስት ተጠቀሚ

    • @HayatFamily-n7h
      @HayatFamily-n7h 19 днів тому +1

      ላ ይሄም ሸክላ ያስንቃል

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 18 днів тому

      ሳህ ወደ ወሎ በብዛት የምንጠቀመው ይህን ነው ​@@HayatFamily-n7h

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 19 днів тому

    ሀዶሮ ብሶ አድቀን ታርዶ በበነጋው ተሰራ ክክክ

    • @hm3674
      @hm3674 19 днів тому

      ምን ችግር አለው ፍረጅ አለ መቀጠል ቪድኦውን ቆርጠውት ሊሆን ይችላል

  • @zinetali5785
    @zinetali5785 19 днів тому +2

    እህቴ ይህንን የሴኔጋል ብረድስት አትጠቀሚ በሽታ ያመጣል

    • @ZebaebrahimMesud
      @ZebaebrahimMesud 19 днів тому

      ምን አይነት በሽታ

    • @Hyatt-i6x
      @Hyatt-i6x 19 днів тому +1

      ምን አይነት በሽታ 😂😂😂 አብዛሀኛው የምንጠቀመው በሱ ነው

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 19 днів тому

      ምን አይነት በሽታ ደሞ ኢት የማይጠቀም የለም ከበፊትም ጀምሮ በሽታውን ንገሪን እዳንጠቀም😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 19 днів тому

      ​@@Rqpayaዉሸት መሆን አለበት እንዴት ነው በሽታ ያመጣው ??

    • @ktube8920
      @ktube8920 19 днів тому

      ሀበሻ በሽታ አይገለውም 😂😂😂

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud 19 днів тому

    አቁላልተሽ ብታሳድሪዉ የበለጠ ይጣፍጣል

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد 19 днів тому

    ይህሁሉ ድካም ለመብላት ቢቀርስ

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn 19 днів тому

    ሌሎች ባለትዳሮችም እናንተንም ይመለከታል አንብቡት

  • @FatumaIbrahim-um6dw
    @FatumaIbrahim-um6dw 19 днів тому +1

    ቀድመሽ ተተናገረሽ የሚናገርሽየለም

  • @Fatimah-n7i1y
    @Fatimah-n7i1y 16 днів тому

    እሳቱን ስታቁላሊ ቀንሽ