የአረብ ሀገር ድካም ውጤቴን እዪት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 23 дні тому +10

    ማሻ አላህ የእኔም በተጀረመ በስንት ጊዜው ሰሞኑን ጨረስኩ አልሀምዱሊላህ ጉሉ መብሩክ😅ሌሎቹም አላህ ያግዛችሁ

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 23 дні тому +12

    እረ እህቴ ማካበድ አይደለም ካገር ስንመጣ አይቸዋለሁ ቢከፋኝ ከቤቴ ነበር የገባሁት ለሰውልጅ የቀንም ቢሆን ሰርቶ በነፃነት ከቤቱ መተኛትን የመሰለ የለም ወላሂ አልሀምዱሊላህ በይ ለሌሌች ቤት ላልሰሩትም ትምህርት ሰጣሻቸው እና ቤት እንድቀላል አይታይም ባሁኑሰአት ማሻአላህ ሳቂበት ውለጂበት እፍራሂበት የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @Fatema-w3x
    @Fatema-w3x 25 днів тому +6

    ማሻ አሏህ በርቺ የኔዉድ መድየ

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻላህ በሰላም በፉቅር በአፊያ እምኖሩበት አላህ ያአርግልሽ መድየ አሚንን ዱአሽንም

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 20 днів тому

    ማሻ አላህ በጤና የምትኖሪበት ያርግልሽ❤❤❤❤ ግን ቦታውን ገዝተሽ ነው ወይንስ ነባር ቦታ ነው ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 24 дні тому +2

    እህቴ ኑሪበት ቤት ሲኖሩበት ነወ አሪፉ ግቢሸነሞ ሰፊ ነወ አታክልት አለመጀ ይጠቅመሻል

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 25 днів тому +1

    ማሻ አላህ በጤና የምኖሪበት አላህ ያርግልሽ ውዴ 🎉🎉🎉🎉

  • @ሪሀናወሎየዋባቦ
    @ሪሀናወሎየዋባቦ 25 днів тому +1

    ማሻአላህ የኔዉድበሠላምበጤናየምኖሪበትያርግልሽ

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 25 днів тому +2

    ማሻ አላህ በጤና በአፊያ የምትኖሪበት ያድርግሺ በመቀጠል አፕል ፍሉን ከየት አገኘሺው መድ ?

  • @Neima-xf1dt
    @Neima-xf1dt 23 дні тому

    ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ በፍቅር እምትኔሬበት ያድርግሽ መዶ ሁሴን❤❤❤

  • @jfnddjdb2214
    @jfnddjdb2214 21 день тому

    ማሻአሏህ🌹🌹🌹እኔም ጀምሬ አለሁ አሏህ እምጨረስ ያድርገው🥰

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 24 дні тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጎበዝ መድየ በርች ይቶብሽን እዳትስላች እሺ👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 20 днів тому

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ ጥያቄየን መልሽልኝ ካላሰቸገርነኩሽ ስንት ካሬነው

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 24 дні тому +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ በአፊያ በጤና የምኖሪበት ያድርግሽ እህት አልሀምዱ ሊላህ በፍቅር የምኖሪበት ያድርግሽ🎉🎉🎉🎉❤

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 23 дні тому

      ደምሪኝ እህቴ😢

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 22 дні тому

      @@እረቂቅ-ሙሉ አር አታልቅሽብኝ እደምርሽና በኔ በሆነስ መቶ ነበር የማስገባሽ ታዳ ምን ዋጋለው ደሞ ለመዳም ዋይፋይ ከደመወዜ አይቆርጥብኝ እደው እነቅመሞችን እደት አድርጌ ደገፍ ባርኳችሁ በርች ያገሬ ልጅዋ

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g 24 дні тому +2

    ማሻ አላህ እኳን ዴሥ አለሽ እኔ ገና እያሠራሁ ነዉ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 24 дні тому +2

      ማሻአላህ ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @UaeUae-i4g
      @UaeUae-i4g 24 дні тому

      @zedbabo9298 እሺ

  • @ليلىليلى-ت9ل
    @ليلىليلى-ت9ل 2 дні тому

    አልሀምዱሊላህ ሯቢል አለሚን በይ ፣ አነሚን አትበይ

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio 24 дні тому

    ማሻ አላህ እህቴ በሰላም በጤና በኢማን ያኑረችሁ ❤❤❤❤

  • @tube1549
    @tube1549 23 дні тому +1

    ማሻ አሏህ ስምሽ ከነ አባትሽ የኡሚ ሞክሼ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 24 дні тому

    ማሻአላህ አላህ ይባረክልሺ እህቴዋ

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 23 дні тому

    ዋዉ ያምራል

  • @tube5489
    @tube5489 24 дні тому

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ ጠንክሪ

  • @JamalMuhammad-x9c
    @JamalMuhammad-x9c 23 дні тому

    ❤ማሻአላህ

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 24 дні тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sparkleno5463
    @sparkleno5463 23 дні тому

    ልዩ

  • @oumezikra3506
    @oumezikra3506 23 дні тому

    ማሻ አሏህ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም

    መዱኮርኔሱ የምንድንነው ቀለልያለደው ንገሬኝ

  • @wswd5859
    @wswd5859 24 дні тому

    ጎበዝ ❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 24 дні тому

    ማሻ አላህ❤

  • @DhgdGdgh
    @DhgdGdgh 25 днів тому +1

    የት ሠፈርነዉ

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ

    ማሻ አላህ

  • @seadamohammedtube
    @seadamohammedtube 22 дні тому

    ማሻአላህ እድሜናጤና ይስጥሽ

  • @SaidamohamadAhmad
    @SaidamohamadAhmad 24 дні тому +1

    ማሻአላ ዉዴ

  • @mariyqmmariyqmmari2498
    @mariyqmmariyqmmari2498 23 дні тому

    Mashaa ahllaa mashaa Ahllaa ❤

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 24 дні тому

    መሻአላህ❤❤

  • @EmanAli-jd6xu
    @EmanAli-jd6xu 25 днів тому

    ማሻአላህ የኔውድ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም

    ማሻአላህ. ኮሬስላሰራነበር. ከለልያለደው ዋጋውንንግርኝ

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ

    ማሽአሏህ

  • @ስአዳይማሞ
    @ስአዳይማሞ 24 дні тому

    ማሻ አላህ እህት❤❤

  • @zebiba-n8g
    @zebiba-n8g 23 дні тому

    መሸአላህ ጎበዝ

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan4480 19 днів тому

    መሽአለይ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 24 дні тому

    የት ነው❤❤

  • @seadamohammedtube
    @seadamohammedtube 22 дні тому

    በማአዘኑላይ ያለውድዛይን በፎቶ አስቀምጭልኝ ፈልጌነው

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 24 дні тому

    ማሻአላህ🎉❤

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 24 дні тому

    ማሻአሏህ ጎበዝ

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 24 дні тому

    መሸ አላህ🎉🎉

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 13 днів тому

    ወይ ማካበድ ኧረ ማካበድ አይደለም እኛ ነን የምናቀው በሰው ቤት የተገለመጥን እድሜያቺንን ያባከንን ቤት ለመስራት ምን ያክል እንደተንገላታን የድካማቺንን ወጤት ስናይ የሚሰማው ስሜት ቀላል አይደለም አላህ ይባርክልሺ የምትኖሪበት የምታርፊበት ያድርግልሺ በሰው ሀገር ለተንከራተተ ሁሉ የእረፍት እንጀራ አላህ ይስጠው

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 23 дні тому

    ማሻአላህ መድ ከሱ ነው ያገባሽው ከዚህ ❤?

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 22 дні тому

    ቤቱንስፏ ብሎ አለቀ እቃውም እንደዛው ፍሎስ ግን ማፊ

  • @Ametelah
    @Ametelah 21 день тому

    የት ሰፈር ነው መድ ቤትሽ

  • @AynalemTayuTayu
    @AynalemTayuTayu 24 дні тому

    masha alla

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 22 дні тому

    እህቴ ወንድሜ ካንች አርግዟን እባክሽ እመኝለት😂

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 24 дні тому

    ማሻአላህ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 21 день тому

    ዛሬ ገና አየሁሽ ውዴ የት አከባቢ ነሽ እማ

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 7 днів тому

    ❤💕💕💋💋👍

  • @Seadajemal-xp7cq
    @Seadajemal-xp7cq 24 дні тому

    የት ነው

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 7 днів тому

    ህጋዊ ነዉ ዉዷ ቦታዉ ነበረኝ ግን ህገወጥ ስለሆነ መስራቱን ፈራሁ😢😢

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 24 дні тому

    መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ የጤናቤት

  • @እራህመት
    @እራህመት 24 дні тому

    መሻአላ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zinetyemam1583
    @zinetyemam1583 20 днів тому

    እኔማንምየለኝም የትወደቅሺ እሚለኝ አንደሰዉየለም😭😭 አንድቤተሰብ የለኝም ግንለሰምአለ😭😭ሰንትአይቸነዉእዚህምየመጣሁት😭😭😭😭እናማሺአላህብያለሁ

  • @HjH-n2p
    @HjH-n2p 25 днів тому +2

    ካርኒሱ ምንድነዉ ተጣሙል እሳ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 24 дні тому

      ደምሪኝ

    • @HjH-n2p
      @HjH-n2p 23 дні тому +1

      @zedbabo9298 እሺ ያገሬልጅ ታዛዝ ነኝ

  • @አሊያ
    @አሊያ 13 днів тому

    ማሻ አላህብለሽ ሞሽ ከፈራሽ አትቅረጪ😂

  • @samerahsamerah
    @samerahsamerah 23 дні тому

    ማሽአላህ ማሽ አላህ ማሽ አላህ

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 23 дні тому

    የት ሀገር ነው ቤትሽ

  • @SaidamohamadAhmad
    @SaidamohamadAhmad 24 дні тому

    ጅምሰም ሥት ፈጀብሺ ላሠራ ፈልጊ ነር ዉዴ

  • @SonySony-nm2jk
    @SonySony-nm2jk 25 днів тому +1

    👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @DhgdGdgh
    @DhgdGdgh 25 днів тому

    ስት ቆርቆሮነዉ አላህ ይባርክልሽ

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 23 дні тому +1

    በፍቅር የምኖሪበት ያርግልሽ አህቴ🎉🎉🎉🎉ቅመሞቸ እስኪ እንደማመር😢

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 24 дні тому

    በጤናበደስታ ተዲንጋ

  • @uaeuse-nx3jv
    @uaeuse-nx3jv 24 дні тому

    ጉቢሳ ነው እደ የሰራሽው

  • @Lamia1-t4n
    @Lamia1-t4n 24 дні тому

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @محم-خ6ظ
    @محم-خ6ظ 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 23 дні тому +1

    ቶሎግቢቶሎግቢደግአደለምእዳትሸወጂ

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال

    አልሃምዱሊላህ እኔም ወድሜ ሰርቶልኛል ሰባቱ ወይራም ቢሆንም ባይቀማኝጅ ክክ አላህ ይርዳኝ ዱአ አርጉልኝ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 24 дні тому +1

      አይቀማሸም አትሰቢ ብናም እንድታጠጭኝ እከራከርልሻለሁኝ ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @medinahussen5964
      @medinahussen5964  24 дні тому

      @@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال አብሽሬ የኔ እህት ማንም አይነካብሽ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 24 дні тому

      ስምሽን,አዙሪ,እኔም,ወዲሜነው,የሰራልኝ,ስም,አዞርኩግን

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 23 дні тому

      ጎበዝ ማሻአላህ አላህ የምትኖሪበት ይልድርግሽ የኔ ቅን

  • @WarkaWarka-w2b
    @WarkaWarka-w2b 21 день тому

    አጠቃላይ ስት ፈጀብሽ

  • @SofyaSeid-f7k
    @SofyaSeid-f7k 23 дні тому

    ማሻአሏህ❤❤❤❤❤

  • @ZainabHousin
    @ZainabHousin День тому

    ማሻአላ❤❤

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 22 дні тому +1

    ማሻአላሕ❤❤

  • @Rukya-l9o
    @Rukya-l9o 23 дні тому

    ማሻ አላህ

  • @AzazaMuhammed
    @AzazaMuhammed 24 дні тому

    ማሻአላህ

  • @saberatemo
    @saberatemo 3 дні тому

    ማሻኣላ❤❤❤

  • @sparkleno5463
    @sparkleno5463 23 дні тому

    ማሻአላህ

  • @كوباركوبار-ن2ق
    @كوباركوبار-ن2ق 22 дні тому

    ማሻአላህ

  • @ሰኢድ-ኘ3በ
    @ሰኢድ-ኘ3በ 22 дні тому

    ማሻአላህ