የ 16 ዓመቷን ታዳጊ አግቶ በጭካኔ የገደለው የሞት ፍርድ ተፈረደበት!
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
🍎 ይህ ነው ፍርድ ማለት🍎 ክብር ለመቀለ ዳኞች🍎🙏
ይህ ህግ መተግበር አለበት የምትሉ ላይክ
ተመሰገን በትግራይ የተጀመረ ፍርድ ለመላዉ በኢትዬጰያ በግፍ ለተገደሉ እህቶቻችን ፍርድ ያሰማን😢😢😢🙏
የትጎራይ ፍርድ በጣም የሚያበረታታ ነው የደግ ይመንደግ ብለናል እንደውም ከሚበክሉ ከወዲሁ ማቃለል ነው።
Tikekel
ትግራዮች ጎበዞች
😂ትግራይ ኢቶ መስሎኝ ለያችሁትዴ
አሚንን
እነደዚህ ነው ትክክለኛ ፍርድ
ከትግራይ ዳኞች ተማሩ
ክብር ለተጋሩ ዳኞች
Menu tyazena lemjmrya geze gena medergu New gura atabzu
አይተገበርም ሁሌም ይፈርዳል ይህ ፍርድ 😢
በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ተግባራዊ እንደሚሆን ሙሉ ተስፋ አለኝ❤
ሞቶ መፍረድ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊም ይደረግ እናመሰግናለን
ይበል ያስኛል እነዚህን አረመኔዎች ሁለቱንም ነበር መስቀል . ለቤተሰብዋ መፅናናትን እንመኛለን ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጥሩ ውሳኔ ነው 🙏የሌሎችም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው 🙏🇪🇷
በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው እስከ ዛሬ እንደዚህ አይነት ፍርድ ቢሰጥ ኖሮ ወንጀል አይበዛም ነበር ነፍሷን ይማር እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጣቸው መሲዬ 6 ዓመት ሳይሆን 16 በሚለው ይስተካከል
በጣም ጥሩ ነው ተግባራዋ መሁን አለበት ትክክልኛ ፍርድ ለሁሉም እህቶታች ፍትህ ፍትህ በግፍ ይሚግደሉ😢😢😢😢😢
የትግራይ ዳኞች እግዚአብሄር ይባርካችሁ። በርቱ።
50,000$ ???!! ዋው!!እንደዚህ አይነት ጨዋ ኢትዮጲያንን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤አሳዳጊህ በህይወት ካሉ እድሜ ይስጣቸው ካለፋም ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ዘርህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ፍርድ ቀጥሉበት👌👌👌👌
እድሜ ከጤና ይስጥሽ መልሲ ክፉ ኣይንካሽ ልጆችሽን እግዚኣብሄር ይጠብቅልሽ መሲየ
ለቤተሰብ ለእናት እና ለአባት የእድሜ ልክ የዘለዓለም ሃዘን ነው ሁሉም ወገኖቻችን ሃዘናቸው እንደራሳችን ነውና ለሁሉም ቤተሰቦች እግዚአብሄር መፅናናትን መበርታትን ይስጣቸው 🙏🙏🙏
How about Heven?. Justice for Heven...
የሄፈንም መገደልነውያለበት🎉🎉🎉🎉🎉
አብሮ የተባበረዉ ሰዉ እራሱ doesn't deserve to breath air. Let him join his friend. So sad that this kind of cruelty becomes usual in Ethiopia. Rest in paradise beautiful.😢
ይቺን ኮሜንት የምትመለከቱ ሁሉ በማርያም በአላህ 10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏❤የምለቃቸውንም ገብታቹህ እዩልኚ እሲ ደስ ይበለኚ🎉❤❤
ዉዴ ደምሪኝ ልደምርሽ🎉
@Madina-l1p7q ከደመርኩሺ ቆየሁ😂❤
@SlamKASA
የኔ ወርቅ እኔም አሁኑኑ ልደምርሽ🚶♀️
ጥሩ ዉሳኔ ይቀጥል
ትግራይ ይበል የሚያሰኝ ነው
በጣም ያሳዝናል 😥
የሞት ፎርድ ተፈፃሚነት ሊኖረው ይገባል በተለይ ለእንደዚ ዓይነት አውሬዎች!
ክብር ለመቀሌ ዳኛ❤❤❤❤
እውነት ማህሌት 6 ዓመቷ ናት !! ስህተት መሰለኝ እና ቢታረም !! ለዘገባሽ ግን በጣም እናመሰግናለን ክብር ይስጥሽ ።
በትግራይ እንዲህ ፍትህ ያለው ፍርድ ነው የፈረዱት , እንዲህ ነው ጠንከር ያለ ፍርድ
ነፍሷን ይማር 😢
አልሀምዱሊላህ
Esey temesgen❤nefswan begenet yanurln❤ yene enat
ኢንሻ አላህ ይተግብሩት
በተግባር ቢውል ፍርድ 👍ጥሩ ነው 😭😭😭😭😭😭😭🙏
የሄቨን ፍርድ የት አለ?
ውድ ኢትዮጵያውን ከክፉ ነገር አይቅደመን እንበል እንጅ ፍርዱ አይፈፀምም ለሙዋች ነፍስ ይማር❤
ሰለም እና ፍቅር ለሰዉ ልጅ ይሁን ።
ይገርማል ስው ሀውሬ ሆኖዋል የምን ጭካኔ ነው ፍርዱ ግን የሚደነቅ ነው የገደለ መገደል አለበት ለሌላውም ትምህርት ይሆናል ያአረብ ስላሙን አውርድልን 🙏🙏🙏
ይገባቸውል ሞት ለገዳዬች ለታማኙ ሰውየ
በትንሹ ለታመነ በትልቁ ይሾማል እ/ሄር የሚፈራ ሰውየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
መሲ እድሜዎን አስተካክይ 16 ነዉ
,ተመስገን.ፍርዱ.ቆጆ.ነወ
ገኒየ ቸር ያሰማሽ አልሀምዱሊላህ
በቃ ፍርድ ይሉሻል ይሄ ነው ገና ዬሄቨን እጠብቃለን አይ ኢትዮጵያ እማማይ እስኪ ጨከን በይ አንዳንድ ጊዜ አይዞሺ አገሬ በይ በርቺ
የሶ ጥቅምት ተብሎ ሲያበቃ ምን ዴረሰ
በተግባር ያሳዩን 😢😢😢😢
Ejig betam, betam arif ferd/ wusane new be mulu Ethiopia wust endezih ferd meketat meferd alebet leneza lenetsuhan setoch beasekaki huneta yegedelut wenjelognoch wendoch yemote ferd becha yeketu keza yenetsuhan mot/ yeseyoch mot yakumal wenjel yekenesal yebel belnal konjo ferd new bravo 👏 demo lijutwa eko ye 16 amet tadagi nat gena rota yaltegebech meskin yene konjo uff🥲🥲🥲🥲💔💔rest in peace sweety🙏😢😢🥲💔
እንዲሀ ነው ፍርድ እንደውም መሀል አደባባ መሰቀል አለባቸው
ተመስገን ይህን ያሰማን አምላክ ፅናት ይስጣችሁ ቤተሰቦች ፍርዱ ጥሩ ነዉ አብይ ደግሞ እንደዚህ ፍርድ ስጥ እባክ
የሄቨን ገዳይም እንደዚህ መሆን አለበት መቸም የአማራ ዳኞች ልፍስፍስ አሬራ ናችሁ😊😊😊😊
የሄቨን ጉዳይ ምንተወሰነ መጨረሻውን፡የህዳር ቀጠሮ አልሰማውም
ኣሁንም ፍትህ ለሙሽሪት ሊድያ ና ለሃበን እንዲሁም ለፌበንም ለመላው ለተጎዱት ሴቶች
ፍርዱ ጥሩ ነው ተፈፃሚነት ይኑረው መፍረድ ብቻ ሳይሆን የነሱ መሞት ልጅቷን አይመልስም ግን ለሌሎቹ ትምህርት ይሆናል አላምን እያተራመሱ ያሉት ወንዶች ናቸውሰላም ያሳጡን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም የዘራውን ነው ያጨደው!!
Wow ye tigeray dangoch metmesegenu nachu fired gemdel bebzabet sehat metah🙌👏👋🙏
ትክክል ነው እንባችንን የሚያብስ ስለሆነ። ለፍርዱ እናመሰግናለን በመላው ኢትዮጵያ ይህ ፍርድ ይተግበር. የሞተችውን ባይተካም ነገር ግን አንድ ሰው ሌላውን በግፍ ገድሎ እሱ መኖር እንደማይችል ለሌላው ያስተምራል ተግባራዊነቱን ግን ??????
እንደዚህ ፍርድ ሲፈጥን ጥሮ ማስተማሪያ ይሆናል
ተመስገን❤❤❤😢
ትክክለኛ ፍርድ ነው ከመቀሌ ዳኞች ተሜሩ የሰው።ሞትይቀንሳል ነብስ ይማር ማማየን
ولكم في القصاص حياة يا ئولي الألباب
ጌታ አላህ ገዳይን በመግደል ለይ ህይወት አለ ይላል
ምክንያቱ የገደለ ሲገደል ያዪ ሰዎች እኔም እንደሱ እገደላለዉ ብለዉ ብዙ ሊገሉ ያሰቡ ሰዎች ከመግደል ይታቀባሉ ገዳይም በጭካኔ ነፍስን እንደቀጠፈ የሱም ነፍስ እንደምትቀጠፍ ካወቀ ይቆጠባይ ስርአት ይይዛል ግን እስር ቤት ተቀልቦ ምቾት በምቾት ሆኖ እኔደሚለቀቅ ካወቀ ነፍስ ብቻ አይደለም ነፍሳት ከመግደል ወደ ኋላ አይልም
ማሻአላ,ጥሩ,ውሣኔ
ጥሩ ወሳኔ ነው ግን እየተገደለ ቢታይ ጥሩ ነበር
Egzeo mharene kerestose Amelake yekere yebelene Amen
እግዚኦ
አይ እማማ ኢትዮጵያ መጨረሻሺ ምን ይሆን እኔ በሰዉ ሀገር ሁኝ ለህቶቸ እየተጨነኩነዉ ሰዉ በሰላም ገብቶ የማይወጣበት ሀገር ፈጣሪ በሰዉጂ አይጣለን ወገኖች 😢😢😢
የምር በጣም ፈጣሪያቸዉን የሚፈሩ ናቸዉ ጨዋ የሰዉ ሀቅ ምንም አያደርግም
እንካንም እሰይይ ይገደል
እድሜ የማህሌት16 ነዉ
እኔም ገርሞኝ ነው የ6 አመት ስትል 😢
Thank you, gera gebagni eko. Zenawu n alesemahum neber ahu photowan ayeche 6amet yemilew gera agabagni
ባደባባይ እየታየ ቢሆን ኣሪፍ ነው
እሰይ ለሁሉም ክልል ይህ ህግ ይቀጥል የምትሉ
ታዲያ የሄቨንስ ጉዳይ ???????????????????
ቤተሰቦችዋ በተሰበሰቡበት መረሸን አለበት😢
ተፈፃሚነቱ ላይ አደራ
😢😢 😢😢😢😢😭😭
የሞት ፍርዱ ግን በቶሎ ተፈፃሚ ቢሆን ሌሎችን ያስተምራል
ተመሰገን ይህ ነው ፍርድ ሚለት
ጥሩ ነው እንድህ ማድረጋቸው ግን አይተገብሩትምጅ ወሬ ብቻ😢😢😢
የሕፃን ሔቨንሰ👈 ደፍሮ አንቆ የገደላት ለምን እደዚሕ አልተቀጣልንም🤔
Ajebenew😭😭😭😭
አሁን ዳኞች ለወንጀለኛ ትክክለኛ ፍርድ ስራ ጀመሩ ህግ እንዳለ አሳዩ ይቀጥል የሄበ ንንም እንደዚሁ ያሳውቁን እና እንደሰት ።
🙏💯👍
ትክክለኛ ፍርድ የኢትዮጵያ ዳኛ ተብየዎች ከዜህ ሊማሮ ይገባል አስተማሪ ፍርድ😮
የሞት ፍርድ ብዙ ተፈርዶአል ግን አይተገበርም አዲስ አይደለም መፈረዱ ተግባር የለም እንጂ በተግባር ያሳዩን 😢
ተባባሪውም የሞት ፍርድ ይገባዋል የምን እድሜ ልክ ነው ቤየትኛው ተግባሩ ነው ተቀምጦ ሚቀለበው
የ6 ዓመት ልጅ እንዴት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ትሆናለች ? አጥፊዎቹ ስማቸው ሙሉውን ፎቶአቸውን አውጥተው ድምፃቸውን ካላሰሙን ታማኝነቱ ወሬ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ለሚመለከተው አድርሱልን please
ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ! 50ሺህ አይፈቀድም ዶላር ከሆነ ይስተካከል ብር ይሆናል ከ10 ሺህ በላይ ከሆነ መንገደኛውን ያስቀጣል አለቀ !
ይህ ፍርድ ከተፈጸመ ኢትዮጵያ ዉስጥ ድጋሜ እንዲህ አይነት ወንጀል እንድማይደገም እርግጠኛ ነኝ
እኔ በፍርዱብቻ አለምንም አደባበይ ለይ ሲሞቱና ሲገደሉ ከአለየው ትርፉ አስተኝቶ መቀለብነው😊
👌👌👌👌👌yssssse😢
Endezih aynet frd meketel alebet
Ye 16 amet😢😢😢😢
ኣይ የሞት ፍርድ በጎሮ ይለቁታል😢😢😢
ለሁሉም ወንጀለኛ ፍርድ እንዲህ ቢሆን በሀገራችን ሰላም ይሰጣል ነበር
ውሳኔው ደስ ይላል እድሜዋን ግን አስተካክይው ፎቶዋ የ6 አመት አይመስልልም
16
16 amet 😢
እኔ ተረድቻታለሁ ሌላው@@wenshettamerate642
አዎ እንደዚህ ነው ፍርዱ መፍጠን ያለበት። ካልሆነ ችግር ነው ለሁላችንም።
መሃሌት 16 አመቷ ነው 6 አይደለም
ወንጀለኞቹ ስም የላቸውም እንዴ? ከተፈረደባቸው በሁዋላ ለምን ስማቸውብመደበቅ አለበት?
የ 16 ኣመቷ
ስገዱሉ ይተይ
ተግባራዊ ሲሆን እናምናለን። የሴቶች እህቶቻችን መከራ መች እንደሚያበቃ ግራ ገባን እኮ። ይህ በሀገሪቱ እጅግ ድኩም መንግስት በሀገሪቱ መኖሩን ትልቅ ማሳያ ነው። ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።
ችግሩ እኛ ሀገር የሞት ፍርድ ተግባራዊ አይሆንም
ጥሩ ውሳኔ ነው። ግን ለተባባሪዎችም እንደዚሁ የሞት ፍርድ ይገባቸዋል።
😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ፍርድ ነው እውነት ቢደርጉት ወንጀል ይቀንስ ነበር
R I P 💔 FRDU TRU NEW LELAWN YASTENEKKAL YASTEMRAL
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኧረ የሄቨን ጉዳይ ከምን ደረሰ
ምነው ምነው ምነው የዛች ህፃን ደፋሪ ድምፁ ጠፋ ምን ተደረገ!! የነርስዋ ልጅ!! ስምዋ ጠፋኝይቅርታ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደልዋት
የፌቨን እናትና አባቷ ጥቅም ነው የሚፈልጉት አሁን ላይ አፋቸውን ዘግተው ጠፍተዋል ፍርዱ እምን ላይ እደደረሰ አላወቅንም ህዝቡም እረስቶታል
ይሔፍርድበሁሉምኢትዮጵያአገራትተፈፃሚቢሆንእጅግበጣምጥሩነዉ