የቀድሞ ፍቅረኛዬ ያልጠበኩትን ጉድ ነገረችኝ! “ይሄንን ጉድ ለባሌ ለመንገር ተቸግሬአለሁ” ሚስት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +174

    ሰባዊነት የሚሰማው መልካም ሰው ነህ
    እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣልህ።

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +259

    እኔ ከዚህ በኋላ አለምዬ ለማየትና አለም ሠገድ አድናቂ እንደሆንኩና በጣምጀግና ትህትናው ሠው አክባሪነቱ ለመግለፅ ብቻነው ኮሜት ምፅፈው በሌላ ገለሠብ ነገር ምንም አይነት ኮሜት አልፅፍም እንደኔ ጋዜጠኛው አለም ሠገድ የሚወደው በላይክ አሣዩኝ የመዳም ቅመሞች ❤❤

    • @hadrimarr6328
      @hadrimarr6328 Рік тому +4

      ሳህ ውዴ🌹🌹

    • @ቅድስትከናዝሬት
      @ቅድስትከናዝሬት Рік тому

      በትክክል ወይኔ ታድላ ሚስቱ የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ እንዳይሄን እፈራለሁ አለምዬ❤❤❤❤

    • @masaratbanti9106
      @masaratbanti9106 Рік тому +1

      Alemseged Mirt Ena Gegna Ye Egziabiher Sew,Tehut Ethiopiayawi Wondimachin Fetari Edmen Tena Yabzalet!

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Рік тому +1

      ​@@ቅድስትከናዝሬትእሱን በበሌ አይን ነው የምያያው ማለትም በሌ ልክ እንዴ እሱ ነው የቤት የውጭ የምለው ፀበይ የለውም ሁሉም ቦታ አንድ ነው ሰለዚህ አላምም እንዴ እሱ ይሆናል ብዬ አሰበለሁ

    • @ቅድስትከናዝሬት
      @ቅድስትከናዝሬት Рік тому

      @@memehirumadamo2803 እሺ እህቴ ይሁን። መልካምነቱማ ምንም ጥርጥር የለውም ካነጋገሩ ያስታውቃል ፈርቼ ነው አለምዬ ይቅርታ ያረግልኛል መዝለፌ እንዳልሆነ እኔ የመዳም ቅመም ኢትዮጲያ ገብቼ በጀርባዬ ተኝቻለሁ። ማዳም የለች ተመስገን። ብዙ ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ አለምዬ እንዲያቀርበኝ እርዱኝ

  • @sasab2001
    @sasab2001 Рік тому +48

    የልጅ አስተዋይነት በጣም ደስ ይላል እዉነት የሀገራችን ወንዳች ከዚህ ልጅ መማር አለባችዉ ምክንያቱም ስንቶች ናቸዉ እያስረገዙ አላዉቅም የሚሉት እንኳን አግብታ ይቅርና

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Рік тому +131

    እፍረት የጠፋበት ዘመን በዘመናችን ነውር የሆነውን ነገር በግልጽ የሚናገሩ ጉዶች የበዙበት ዘመን

    • @mylordandi7673
      @mylordandi7673 Рік тому +5

      በጣም የሚገርመው፣ ስንት ምግብ ያጣ ድሐ መንገድ ላይ በፈሰሰበት ሀገር ላይ፣ ለእንደዚህ አይነቶች "የዲኤን ኤ ማስመርመሪያ " እየተባለ የሚያወጡት ወጭ የበለጠ ይደንቃል። ኢትዮጵያዊያንን መቸ ይሆን እግዚአብሔር የሚምረን😢😢😢

    • @qader6010
      @qader6010 Рік тому

      ከዛም ከዚም ተልከስክሰው ያረግዛሉ ከወለዱ በሃላ ለተወለደው ህጻን ሚድያ ላይ አልያም ውስጥ ለውስጥ አባት ይፈልጉለታል አሳፋሪ ትውልድ

    • @merdasaetenesh8515
      @merdasaetenesh8515 Рік тому

      ከዚህ፣በሀላ፣ምሲት፣ልትሆን፣አትቸልም፣ልዱን፣ማስመረ፣ያለበት፣፣

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Рік тому

      🤣ስማሽት ጭጩት የምትወልድ መስላት 🤣ይች ብታግኝ ካግኝችወ የምትፍለፍል ናት

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Рік тому

      ፈጣሪይወቀዉ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +52

    የሚገርም ታሪክ ነው ለማንኛውም ልጁ አባት ያግኝ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Рік тому +11

    የኔ ወንድም አንተ ጥሩ ሰው ነህ ይህች ሴት ላንተ አትመጥንም ምክንያቱም ዋሽታሀለች ልጅ ያንተ ከሆነ ሀላፊነትህ ተወጣ ያንተ ካልሆነ ተረጋግተህ የምትሆንህን ፈልግ በየዋህነት መጠቀሚያ እንዳትሆን እግዚአብሄር የምትሆንህን ያገናኝህ በርታ

  • @marebeza7715
    @marebeza7715 Рік тому +104

    ልጅቷ የተበላሸ ስብዕና ያላት ነች ወንድሜ ህፃኑ ያንተ ቢሆን እንኳ አብረህ ለመኖር እንዳታስብ ልጁን ከመርዳት ውጪ ጭራሽ ነውር የማታውቅ የነነገሩ ክብደት ያልገባት ልክ ያልሆነች ሰው ናት ልጂ የእሷ መሆኑ አንጀት ይበላል ምን ዓይነት እጅ ላይ ነው የሚያድገው ምስኪን

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Рік тому

      ልጅትዋ ላይም ብዙ ስህተት አላየሁም. ከልጁ ጋር ስትለያይ ምናልባት ፅንስ እንደቀረ አላወቀችም። 👈👺👺
      ስለዚህ ብዙም አልፈርድባትም።እውነቱን የሚሰማትን ነው የተናገረችው ደግሞ።
      አደባባይ እንዲህ ልጅትዋን ለማሰደብ መውጣቱ ግን ትክክል አይደለም። ሆን ብላ እርግዝናውን ላላመጣችው ነገር አደባባይ መውጣቱ ስህተት ነው። ነገ የተወለደው ልጅም በህብረተሰቡ መሳለቅያ ነው የሚሆነው።
      ገንዘብ ለመሰብሰብና ቪው ለማግኘት ተብሎ ትውልድን የሚያሳቅቅ ስራ መስራት ነውር ነው። ሰውዬውን ፊቱን መሸፈን ይቻል ነበር ጉዳዩ ባልታወቀ ነገር።

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому +12

      እረ ልጅቷ በጣም ባለጌ አስቀያሚ ነውረኛ ናትጂ ሲጀመር ባል ወይም ጎደኛ እያላት ከሌላ ሰው ጋር እንዴት ትገናኛለች እንዴ እርኩስ ናትጂ ከ 2 ሰው ጋር እንዴት ሰው ይገናኛል ቆሻሻ ናት ለማንም ግን DNA. አስመርምርና ልጁ ያንተ ከሆነ የቻልክውን እርዳው እንጂ ይች ለትዳር አትሆንህም

    • @MisikirMulatu
      @MisikirMulatu Рік тому +1

      Ewunt atasifeligem

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Рік тому

      Lik new anegagerua yastawuqal sinesireat aliba neger nat.

    • @meryem1143
      @meryem1143 11 місяців тому +1

      ትክክል እፍረት የሌላት

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 Рік тому +33

    እሄን ጋዜጠኛ ስወደው በጣም ሰው አክባሪ ነው❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Рік тому +7

    ልጅቱ ፀበል ያስፈልጋታል ይህ የዝሙት መንፈስ ነው። እንደጎረምሳ ከሰው ስልክ ተቀብላ እየደወለች አስቸግራው ልጁን አሳሰረችው። ወንድሜ በእምነትህ ጠንክር።

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 Рік тому +2

    አለምዬ መልካም ሰው እንደው ምን አይነት መታደል ነው ያለክ ስብእና አሁንም በብዙ ይባርክህ!!!!

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому +15

    የኔ የዋህ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ ይች ሴት አሰዳቢ ልጅህ ያንተ ከሆነ ተቀበል እሷን ግን አታስፈልግህም ባለጌ አሰዳቢ 😢

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Рік тому +13

    እግዚአብሔር ይርዳህ ግን ባለ ታሪኩ በጣም አስተዋይ ነህ ያንተ ነዉ ስትልህ ሌላ ህይወት ጅምራ ውስጥህ ላይ ጥርጣሬ አድሮብህ ቃሏንም ተቀብለህ ወድሚዲያ ማምጣትህን ሳላድንቅ አላልፍም ብቻ የእውነት አምላክ እውነቱን ችሩ እግዚአብሔር ያውጣልህ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Рік тому +45

    ማፈሪያ አታፍርም እኮ እኔም አላውቅም ስትል ቱ እደት ሰው ከሁለት ወንዶች ጋር አብሮ ይኖራል ያለጋብቻ መዘሞታቸው ሳያንስ ልቦና ይስጣችሁ ሚያሳዝነው የተወለደው ልጅ ነው ከዳንች አይነት ሰው መወለዱ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Рік тому +36

    ቢቸግረው ግዜ በሰላም ነው አለ😂ከሁለቱም ጋር ግንኙነት አለ ስትለው አይ አለም ሰገድ የዘውትር ተመልካችህ አድናቂህ ነኝ ከቤይሩት ሊባኖን❤

  • @yordanoszewdu6838
    @yordanoszewdu6838 Рік тому +35

    የሚገርም ታሪክ ነው።ለሰው ሰው ይነሰው።ምን አይነት ዝብርቅርቅ አለም ውስጥ ነው ያለነው።ለማንኛውም ልብህ የሻተውን ያድርግልህ።ምን አልባት ልጁ የአንተ ቢሆን ልጅህን እርዳ።ከእሷ ጋ ያለህን ግንኙነት ግን በአግባቡ መርምረህ ብትወስን መልካም ነው።አንተ ግን ቸርና የዋህ ነህ እግዛብሄር ከጎነህ ይቁም።

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Рік тому +2

      ትክክል ልጅቷ አስቸጋሪ ነገር ናት ነገም ያለው ስታገኝ ጥላው ልትሄድ ትችላለች ምንም እንኳን እሱ በወቅቱ ዝግጁ አይደለሁም ቢላትም አስቸጋሪ ትመስለኛለች።

    • @لينامحمد-ك4ف
      @لينامحمد-ك4ف Рік тому +2

      በዉነት ተፈላጊ ለተፈላጊ አይገናኝም😢😢❤❤ምናለ እኔ ባገኝሕ❤

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 Рік тому

      እንደ እኔ ስው ተርበሻል አብሽሪ ለእኛ ያለውን ይስጥናል❤​@@لينامحمد-ك4ف

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому +9

    አይ ምን አይነት ነገር ነው በእግዚአብሔር እውነቱን እግዚአብሔር ይግለጥልህ ወንድም ልጁ ያሳዝናል ልጂ ትተው የሚሄዱ ወንዶች በሞላበት ግዜ የኔ ከሆነ አሳድጋለሁ የሚል መገኘቱ አንድ ነገር ነው ጎጃሜ ደጎች ናቸው

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Рік тому +14

    ወይ ዘ ንድሮ አለምዬ አግዚአብሔር ያበርታህ
    በጣም ጥንካሬ ይፈልጋል የሁሉም ችግር ስትሰማ ይገርመኛል 🙏❤️❤️❤️

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Рік тому +35

    አቤት ውረደት ያለ ጋብቻ መልከስከስ መጭረሻው ውረደት ነው እሚስጠላ ታረክ 😢😢😢😢

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Рік тому +11

    አሌክስዬ በእውነት ትለያለህ እንዳንተ አይነት ያብዛልን።እድሜና ጤና ይስጥህ።❤

  • @msttina6887
    @msttina6887 Рік тому +1

    ኸረ ጥሩ ወንድ ነዉ እደዚእም አይነት ወንድ አለ እንዴ አሌክስዬ አላየዉም በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ አምላክ ይርዳዉ ስንቱ ነዉ የወለደዉን የሚክደዉ ብዙ አንተ አንደኛ ነእ

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Рік тому +8

    እውነት አንዳንዴ ሰው የለም እንዳንል የሚያረግ መልካም ሰው አለ ሲያሳዝን በጌታ😢😢😢

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Рік тому +5

    የኔ አስተዋይ በሰላም ነው ግን አላለም አይይ ወዲም አትፀፀት እሺ ብትላትም ስልክ ማውራት ታበዛለች ብለሀል ስለዚህ አተን አስቀምጣ እሱጋ መሄዷ አይቀርም ዋናው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲

  • @ayoubzeinu6088
    @ayoubzeinu6088 Рік тому +20

    የኔ የዋህ😍 ግን እሷ ኣደገኛ ናት🙉

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl Рік тому +18

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለ የማዳም ቅመሞችዬ የት ናቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ እወዳችጎለሁኝ ውድድድ💚💛❤👌አለምዬ ❤❤

  • @Brurey
    @Brurey Рік тому +21

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ መሰለኝ ☺️
    የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ 🕯️♥️🥰

    • @tube5188
      @tube5188 Рік тому

      ማርዋ ደምሪኝ እደምርሻለሁ

    • @Brurey
      @Brurey Рік тому

      @@tube5188 🥰እሺ ውዴ ♥️

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 Рік тому +1

      አሜን ፫

  • @zed8788
    @zed8788 Рік тому +5

    4ኛ ክፍል አካባቢ መሰለኝ አማረኛ መፅሀፍ ውስጥ ይሁን አማረኛ መምህራችን በራሳቸው ፈልገው ያመጡልን እነደሆነ ባላስታውስም
    ታሪኩ የሚያወራው ተራርቀው ሰለሚኖሩ አባትና ልጅ ::ደብዳቤ እየተፃፃፉ ነው አባትየው ከሚመክራት ሁሌ የማረሳው
    ልጀ አበባየ ;የሴት ልጅ ሂወት አበባ ናት : ከተቀነጠሰች ትጠወልጋለችና አደራ: ራስሽን ጠብቂ ይላሉ። አባትየው ከዛም ደግሞ ሌላ ምሳሌያቸውን የጠቀማል የተላጠ ሙዝና ብርቱካን ዋነው ከተበላ ልጣጩ ይጣላል ::እያለ አባትየው ይመክራት ነበር ያ ፅሁፍ ዛሬ ቢገኝ የስንቶቹን ሂወት ከጥፋት በመለሰ ;;ነበር

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +4

    የስደት እህቶች እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ልብና ይሰጣት 😢😢😢😢😢

  • @ሐልማነኝኡሙሙሳ
    @ሐልማነኝኡሙሙሳ Рік тому +9

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ነዉ አላሆይ መጫርሻችን አሰምርን

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 Рік тому +12

    ይች ትልቅ ፍልጥ ነት ብቻ አላህ መጨርሻይን አሠምርልኝ የአረብ

  • @Brikti-g8z
    @Brikti-g8z Рік тому +10

    ልጁ ዝያሳዝን እግዚኣብሔር ይርዳህ🤲

    • @User12073-d
      @User12073-d Рік тому +3

      አረ ወይኔ ሰውዬው ይፈልጋታል እንደዚም አርጋው አይ ወንዶቾ

    • @gameoverweyani.3026
      @gameoverweyani.3026 Рік тому

      ድጋሚ አብርዋት ከሆነ አሁንም ድጋሚ ስትጫወትበት መኖርዋ ነው🤔🤔🤔​@@User12073-d

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Рік тому +14

    ግን እሱ ያሳዝናል ሀቀኛ ስዎች ሁሌም ተጉጅ ናቼው

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +76

    ጀሮ አይሞላም እስኪ እንስማው የይ ዘንድሮ አለኤፍሬም 😊

    • @AsnakechBeqana
      @AsnakechBeqana Рік тому +5

      እዉነትም ጆሮ አይሞላ🙄🙄🙄🙄🙄

    • @Alem-p3b
      @Alem-p3b Рік тому

      እውነት ነው

    • @ejdhd3666
      @ejdhd3666 Рік тому +5

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣፥ውዶ፣አይስቁ፣አሉ፣፣እኔኮ፣ግራ፣ገባኝ፣ምን፣አስቸኮላት፣የሄደችበት፣እምትጋደመው

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 Рік тому

      ጉድ እኮ ነው ዘድሮ 😂😂😂

    • @ሰላምጌቱከፈኒ
      @ሰላምጌቱከፈኒ Рік тому

      😂

  • @lovetehute5067
    @lovetehute5067 Рік тому +33

    ጉድ እኮ ነው የዝሙት ዘመን ሆይ ቆይ ለምን ከትዳር በፊት ግንኙነት ይደረጋል ለምን እራሳችንን እናረክሳለን እግዚአብሔርን ለምን እናዛዝናለን ። ሁሉም ነገር በትዳር ውስጥ ሲሆን ነው ደስ የሚለው የሚወለዱትም ልጆች ይባረካሉ እረ ተው ግን አደብ እንግዛ

    • @kairhmha2848
      @kairhmha2848 Рік тому +2

      በትክክል እት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +3

      ጎበዝ በጣምጨዋልጅ ብዙዎቹ እንደዝና ነው የሚናገሩት ይሄን ቆሻሻተግባራት መራቅተገቢነው ለመኝታ መቸኮል አደብአይደለም

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b Рік тому +14

    አለምዬ ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር እንዳታ አስተዋይ ደግ ልብ ያለው ባል እዲሰጠኝ ምኞቴ ነው በዚህ ዘመን እየፈራሁ ሰላሳ ሆነኝ ሰው ጨው አይደል አቀመስ ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ይስጠኝ

  • @PrincesAlmaz
    @PrincesAlmaz Рік тому +4

    መልካም ሰዉ ነዉ የኔ ወንድም እግዚሐብሔር የምትመኘሁን ነገር ይስጥህ እሷ ግን ምን ጉድ ናት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Рік тому +4

    ወንዱ ግን ደስ ሲል ጨዋ ነው አስተዋይ ሴቷ ግን ኡፍፍ ይች አሰዳቢ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Рік тому +13

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን እኔን አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ ሁሉም ለበጎ ነው አይይይይ አንዳንድ እሴቶች እባካቹሁ ልብ ግዙ አቋም ይኑራችሁ የእናንተን ህይወት አበላሽታችሁ የሌላ ሠው ህይወት አታበላሹ ውይይይይይ ማፈሪያ እጭ

    • @mikihoptem2882
      @mikihoptem2882 Рік тому

      You right tekekel nech ehete echi zowari nech endezih tru sew techawetechibet:: demom eko she doesn't care for everything

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 Рік тому +1

    የኔ ምክር ግን ባለችግሮቹ እያሉሰው እንዲማርበት ሰው እንዲማርበት የምትለውን ነገር ወደ እዲያው ወደ 1% ዝቅ ብታደርገውና ዋናዎቹ ቀራቢዎቹን አድርገህ በዛውም ሰው እራሱየናንተን እቅርቦት ሲያይ ይማራል ግን እነሱን አቅቦ ሰው እዲማርበት ነው ማለት ያንተ ጉዳይ ችግራችን አይደለም ማለት ይመስላል አንተ ችግሩ ላይ ስታተኩር ደስ ይላል እኛም እንማራለን ስናየው

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ

    አንተ መልካም ሰው ነህ በእውነት እሷ ግን😢

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w Рік тому +2

    አለምሰገድ እንደዚህ ታሪክ የከበደው ኢንተርቪው ያለ አይመስለኝም ። አለምዬ ክበርልን።

  • @ami1285
    @ami1285 Рік тому +12

    😢😢 ምን አይነት ጉድ ነው ደግሞ ዛሬ ያመጣሀው አሌክስ አላህ ሆይ ይቅር በለን ይሄኮ ከባድ ወንጀል ነው ከትዳር ውጭ ጭራሽ ካረገዘችው እንኳ ሳታውቅ

  • @hayathu270
    @hayathu270 Рік тому +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ በዚህ አስመሳይ አለም ውስጥ
    እውነቱን አላህ ያውጥላህ ልጅቱ ግን በጣም ባለጌ ነሽ::

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Рік тому +27

    ልጁ ምንም እንደሌለው ያስታውቃል የሱ ልጅ ባልሄነ እና በገላገለህ ይች ልክስክስ መጠበቅ አትችልም ነበር

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Рік тому +3

      😂 የልቤን ነው የነገርሽኝ ወንበዴ ነገር ነች።

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 Рік тому +3

      😂😂😂😂 እውነትት ነው

    • @HayatHassenMamu
      @HayatHassenMamu Рік тому

      Wolhi betam yasAnal

  • @19tahsase
    @19tahsase Рік тому +2

    አሴ ትህትና አቀራረብህን ሁሉነገር እወደዋለሁ አንተም ተወዳጅ ሰው ነህ የዛሬ ታሪክም አስተማሪ ነው። ዛሬ ወሲብ የምትላዋ በአንተ አንደበት ሩካቤ ግንኙነት በትቀየር ደስ ይለኛል። ከወዳጅህ እና አድናቂህ ለኔ ምርጤ የምልህ ነኝ።

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube Рік тому +9

    ሲጀመር መስከረም 30 ከሆነ ግንኙነታቸው ሰኔ30 ነበር የምትወልድ ንሀሴ 24 ከወለደች ልጂ አሁን ያለችበት ለባሏ ነው 🙏

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 Рік тому +5

      አይ አንዳንዴ በቀኑ አይወለድም ውዴ ምርመራ ማድረጉ ጥሩ ነው እሷም ማረጋገጥ ሰለምትፈልግ ይሆናል እሱን እንዲጨነቅ ያረገችው እሷ ባለጌና እራስ ወዳድ ናት ቤቷን እንዳይበጠበጥ እሱን ተጠቀመችበት

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Рік тому +10

    😭ሚዲያ እየመጣችሁ የግል ሂወት የቤተሰብ የምታወሩ ስዎች ጤንነታቸው ያሳስበኛል ይህን እኮ ባለሙያ አሉ እናተ ይህን እውቀት ከለላችሁ ባለሙያ መጠየቅ በግል ደረጃ ይህን ልጆች በጊዜ ሂደት ያውታል ሚዲያ መቼም አይጠፋም ልጆች አገታችውን እንደፎ ታደረጋላችሁ በፈጣሪ ሰር ቢሆን የግል ሂወት ጥሩ ያልሆነ ነገር ሚዲያ ማውራት የሚፈቅደ አይመሰለኝም ክሪስቲያን እምነት በኛ እምነት ትልቅ ሀራም ነው ወንጀል ሚዲያ ማውራት

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому +18

    አለም ሰገድ ትህትናህ ደስ ይልል

    • @AsnakechBeqana
      @AsnakechBeqana Рік тому

      አሌክሶ ግን ዛሬ በጣም አስቆኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሰላም ነው? አላላትም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Edi.b-i6s
    @Edi.b-i6s 10 місяців тому +1

    Min aynet denez nat....liju yezihgnaw (ye zelalem) bihon enkuan endet aminuat yiketilal?

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 Рік тому +7

    ምን ጉድ ናት ፈታብላ ታዋራለች አተራማሽ 😢😢አሠዳቢ

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni Рік тому +31

    ገና ከመፈሰኩ በፊት ከተፈሰከ በኃላ ስሰማ ሳቄ መጣ ለማንኛውም ቅመሞችዬ ኑ እንስማ እስኪ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw Рік тому +1

      እኔ በሴትነቴ አፈርኩ

    • @ህልመኛዋየማሪያምልጅ
      @ህልመኛዋየማሪያምልጅ Рік тому

      😂😂😂😮

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 Рік тому

      Sentun ensema lotu sebt

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 Рік тому

      ​@@SelamMarie-ot8qwኤ ወላሃ ውጭ ሲያስጠላ ውይ

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 Рік тому +1

      መፈሰክ ማለት ምን ማለት ጶም የገባበት ለማለት ነው እስኪ ንገሩኝ የክርስትና እምነት ተከታይዎች እደገና ፍስኩ ከተጀመረ እና መጨረሻው ጊዜ ድረሰረ ስንት ቀን ነው ንገሩኝ እስኪ ይች ቤዶ አፍ ደግሞ አፍ አለኝ ብላ አወ ትላለች እንደው ምን ጉዱ ወርዶ ነው ከሁለት ወንድ ጋር

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 Рік тому +8

    እድሜ፣ይጠን፣ገና፣ብዙ፣እሰማለን፣ምን፣አይነት፣ባለጌ፣ናት፣ሴት፣አሰዳቢ፣

  • @ZeroshGabri-e9n
    @ZeroshGabri-e9n Рік тому +15

    ደስ የምለው ነገር ባለታሪኩ እደዘመኑ ወጣት ወዶች አደለም ፈቃደኛ መሆኑ እሪሱ ለሷ ጥሩነው

  • @mikbunya2522
    @mikbunya2522 Рік тому +9

    እንደኔ የስልኳን ጥሪ ሲሰማ በሳቅ የወደቀ ማነው😂😂
    ሰው ማመን ከንቱ ነው ከፈጣሪ በቀር 😂😂😂 ከሷ ስልክ ይሄን መስማት

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Рік тому +5

      🤣🤣🤣አስመሳዮች እንዲዚህ ናቸዉ እኮ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Рік тому

      🤣🤣🤣እኔ

    • @AddisalemTesfaye-o4s
      @AddisalemTesfaye-o4s Рік тому +4

      ያለማቆም ነው የሳኩት ገርማኛለች

    • @mikbunya2522
      @mikbunya2522 Рік тому +1

      @@NaeemaImam-tp9fp በጣም ነው ሚገርመው የምር😂

    • @mikbunya2522
      @mikbunya2522 Рік тому

      @@AddisalemTesfaye-o4s 😂😂😂

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ ስገባ አለም ሰገድ ባገኚህ ደስ ይለኛል እድናቂህ ነኚ ዬኔ መልካም ወድም 👌🙏

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому +10

    አረ ከዚች ጋር አብረህ እንዳትኖር ስንት ጨዋ ትዳሩን አክባሪ ሴት አለ 😢😢😢😢😢

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw Рік тому +1

    ምን አይነት ሴት ነት ግን ኡፉፉፉፉ ወንድሜ አይዞክ የተበረከ ትደረ ይስጥክ ልጅህ ካሆና ተቀበላ እሷ ግን አተሰፈልግምምም ደግሞ አለቅም ትላለች እንዴ😢😮😮😮

  • @saramuhammad5932
    @saramuhammad5932 Рік тому +15

    ሴቶች ግን የዋህ ስናገኝ ጥጋባችን መከራ ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @SaadaAlemu
    @SaadaAlemu Рік тому +3

    የጥሪዉ ነገር ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂 አይ አለምየ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉 እኖድሀለን

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube Рік тому +23

    የዛሬ 13አመት በፊት ካልተሳሳትኩ ሀሙስ 10ሰአት ላይ እሪቅ ማድ የምል ኘሮግራም በረድዮ አደምጥ ነበሪ አምሰገድ እዳልክ እና ትግሰት ሁናቹው ሰታሰላልፊ አሁንም በዩቱብ ሱስ ሁክብኝ አሰተመማሪየ ነህ ❤❤

  • @ሚራክል22
    @ሚራክል22 Рік тому +2

    ልጁ መልካም ሰዉ ነው

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Рік тому +4

    የኔ የዋህ ስታሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @KiyuamenKiyuyeamen
    @KiyuamenKiyuyeamen Рік тому +3

    ወይኔ😢😢😢😢 ምን ጉድ ነው አባት እስኪጠፋ መልከስከስ😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +3

    ጋዜጠኛውን ( አለምሰገድን )
    አንመርቀዉ !!! መድኃኔዓለም ክርስቶስ አይለይህ ❤🙏❤አሜን፫

  • @WorknsheBekele
    @WorknsheBekele Рік тому +2

    እውነትክ ነው በሰላም ነው ያሰብላል

  • @tube5125
    @tube5125 Рік тому +9

    በቃ የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ኖሮ እዱት አድትሴት ከሁለት ወድጋር ትጨመለቃለች አይይይይ😢

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @mnsor1358
    @mnsor1358 Рік тому +11

    ልጅቱ ንግድ ነው የያዘችው ወይ ዘንድሮ አለ የፍሬም ታምሩ አለምዬ በሙዚቃው ሲስቅ እንዴት እንዳሳቀይ😂😂😂

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo Рік тому +2

    አለም ሰገድ ሰላምህ ይብዛ! ምን እያስነካህ ነው የምታስለፈልፋቸው ! ባልና ሚስት ልጅ ሲካካድ አያት ቤት ተቀማሁ እናት የወለድኩት ልጄ ከሚስቱ ከቤቴ አባረሩኝ ወዘተ.....ብዙ ጉድ ሰማን

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому +34

    ከትዳር በፌት የሚፈጸም ዝሙት ሞት ነው😢😢

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Рік тому

      Amele Yalebet Be Tedaru Laye Yelekesekesal Zere Yebekelalu Bezuwochem Alu Egeziabehere Yetebareke Yagaxem

  • @addisw1713
    @addisw1713 Рік тому +4

    አለምዬ ስወድህ❤❤ሴቶች ግን ምን ነካቹ ዛሬ አንዱ ነገ አንዱ መተኛት አይከብድም ልቦና ይስጣቹ

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk Рік тому +15

    ለትዳር፡ውሳኔ፡መረጋጋትህ፡ጥሩ፡ነው

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Рік тому +1

    ስለሚወዳት ብቻ ነው ልጁን የተቀበለው ለኔ የገረመኝ እንዳው ግን በሰላም ነው ያለበት መንገድ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Рік тому +5

    ልጀው ግን ጥሩ ልጀ ነው ለምን በሉኝ ቢንሰ ቢንሰ እሷን መጉዳት አልፈልግም ጥሩ ልጀ ነው

  • @MeseretSs
    @MeseretSs Рік тому +1

    የኔ ወንድም አይዞክ ፈጣሪ ይርዳክ በጣም ያማል

  • @daewas1403
    @daewas1403 Рік тому +27

    every child deserves parents but not every parents deserve a child!!!

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Рік тому +1

    ሴት ነኝ ግን ሳኩኝ የልጅቷ ሁለቱን በአንድ ላይ 😂😂😂 በመድሃኒያለም ምን ትመስላለች 😊😊 አንተ ግን እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ሰው ነህ

    • @سارهالحبشي-ش8ن
      @سارهالحبشي-ش8ن Рік тому

      እስኪ አዳደየም ሳቅ ያልነ ወዶቹ ብቻቸውን ከሚደስቱ. ሴቱም ገቡበት ሴትነኝ ግን ያሳፍራል የእውነት

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Рік тому

      @@سارهالحبشي-ش8ن ምኑ ኮሜንቱ ነው

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Рік тому

      @@سارهالحبشي-ش8ن ምኑ ?

  • @seaeda-wv5oc
    @seaeda-wv5oc Рік тому +6

    አንዲ አግብቶ ሢከዳ አንዱ አፍቅሮ ልጀ ብሎ ሢፈልግ አጂብ እዱንያ

  • @YeAllahBariya
    @YeAllahBariya 11 місяців тому

    አለም ሰገድ አላህ ይጠብቅህ እኔም አንድ ቀን የስደት ህይወቴና የባሌን ጉድ እንደሰው አወረዋለው ኢንሻአላህ የባሌ አባት ከልጁ ወልዶ ለኔ ደሞ ሮጥ ሮጥ ብዬ ስራ እንዳገኝ አላህ ረዳኝ አልሃምዱሊላህ

  • @hikma5
    @hikma5 Рік тому +21

    ስደት የመረራቹ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ አላህ ይወፍቃቹዉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፋቅሪ ይስጥልን የሰዉ ማደግ የሚያስደስታቹ ቅኖች ብሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ ይሁኑ❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Chukebede
    @Chukebede 2 дні тому

    እንደው አለም ሰገድ በጣም ጉበዝ ነህ ተመቼኝ እደው በሰላም ነው ያልከው ነገር

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 Рік тому +13

    መጥሪያው ተመቸኚ😁😁😁😁😁የተመታቺ ጪራሺ እኔ አላወኩም ትላለቺ እደ አምላኬ ትግስቱን ስጠኚ ወንዲሜ አንተ ተባረክ መልካም ሠው ነህ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Рік тому +1

    ሰላም ይብዛላችሁ አቤቱ ማረን ምን አይነት ጉድ ነው አረ ሴቶች ልብ ቅዠታም ነች ሴትየዋ ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን ።

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Рік тому +19

    የዛሬ ጫን ያለነው መግቢያው 😂😂
    አለምዬ በስደት ያለነው አግንተንህ የልባችን ቢናወራ ደስ ይለናል

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому +2

    አለም ሰገድ አንተ መልካም ሰው እንደምትረዳው ተስፋ አለኝ ይህንን ምስኪን😢

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር

    ልጀ ሚስግን ነው😢😢😢😢😢

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll 6 місяців тому +1

    የኔ አባት አሳዘነኝ😢

  • @wondemagegngetachew
    @wondemagegngetachew Рік тому +5

    እኤ ምስኪን ነው ወይኔ 😢😢

  • @نجاتنجات-ك8ص
    @نجاتنجات-ك8ص Рік тому +1

    ባለታሪኩ የኔ እናት ስብር አለ ሚስኪን ኡፍፍ አሳዘነኝ😢😢😢😢

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 Рік тому +4

    አለምይ በአላህ እረድው በጣም ሚሲኪን ነው

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Рік тому

    ወንድሜ ይህ ግራ የሚያጋባ ነው እንተ ፕሮግራም ላይየሚቀርበው ሁሉ በጣም ድስ የሚል ውጤቱም ያማረ ነበር የዛሬው ግን ለ መስማትም ይቀፋል ግን ይኸ ምስኪን ምንም የማያውቅ ህፃን አብት ቢታውቅለት ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሲያድግ አባቴ ማንው ብሎ ግራ እንዳይጋባ

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 Рік тому +6

    ጋዜጠኛው" በሰላም ነው ግን “ I lost it🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selam12121
    @selam12121 Рік тому +1

    ህፃኑን ፈጣሪ ያሳድገው ❤ to be honest ግን እኔ ኣድንቅያታለሁ ...ወንዶች ከዚ መማር ኣለባቸው እስከ መቼ እነሱ ሲያስለቅሱን እና ሲክዱን ይኖራሉ ማርያምን በጣም ጀግና ናት .... ትክክል ነው ማለቴ ሳይሆን ግን ወንዶች ከዚ መማር ኣለባቸው

    • @MignotSamuel
      @MignotSamuel Рік тому +2

      😅😅😅ያንቺስ ከፋ ጀግና ናት?🤔 እኔ ለሷ አፍሬ videoውን አጮልቄ ነው ያየሁት😉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +6

    የሚገርም ታሪክ ነው ወይ ጉድ

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Рік тому +1

    አይይይይ ይህች ልጅት መብሰል ይጎድላታል።ጣፋጯ ላይ ብቻ ነው ያተኮረችው ።ፈጣሪ ይርዳት ምን እንላለን።

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Рік тому +17

    የዛሬውስ የባሰ ነው የሆነች እንከፍ ናት ለንግግሯ እንኳን ስርአት የላትም ህፃኑን ፈጣሪ ያሳድገው

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Рік тому +2

      ወንዱ የሚወደው እንደሷ አይነቱን ነው።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ምን አለን "ዝሙትን ተፀየፉ አትቅረቡ፣የዝሙት ልጅም አትውለዱ"
    የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተው በየ ቦታው ዝሙተኛ ሆን ውጤቱ ይህ ነው።
    ልጅቱ ስነምግባር የጎደላት ነች የምትናገረውንም አታውቅም የዝሙት መንፈስ ነው የሚያንቀዥቅዣት ።
    ይህንን ልጅ የዋህነቱን አይታ ለጥቅም ይመስለኛል የምትጫወትበት ።
    እንዴ ለምን ይፀፅተዋል አለምዬ? በላዬ ላይ ከማንም ወንድ ጋር የምትወሰልት ሴት እንኩዋን ቀረችበት ።ተቃጠልሁ እንዴ ሴቶችም እንዲህ አሉ?😢😢
    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልህ ።
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👐
    አለም ሰገድ 👍✅👏💚

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 Рік тому +6

    ልጅትዋ ግን ምንም አልመሰላትም

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +1

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ሁሌም ደስስስ ይበላችሁ አሜን

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Рік тому +3

    ወይ ጉድ እንዲህም አይነት ጥሩ ወንድ አለ

  • @zouzoutaklyee3047
    @zouzoutaklyee3047 Рік тому +1

    አቤት ትትና እግዚአብሔረ ያረዳው ጀግና ነው