ልጆቼን ወልጄ በ 16 ቀኔ ሰፈር ውስጥ ተገሎ የተጣለ ህፃን ሲያገኙ እሷ ነች ብለው በደቦ ቀጠቀጡኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 106

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 25 хвилин тому +4

    የሰው ልጅ ፈተና አሳዛኝ እምታምር ፈገግታዋ ደስ ሲል በልጆችሽ ተደሰች❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 години тому +20

    በነገራችን ላይ " ወንዶች እንሳ ናቸው" አትበሉ
    ምክንያቱም አንዳንድ ወንዶች የሚያደርሱትን ፀያፍ ጥቃት እንስሳት እንኩዋን አያደርጉትም ።
    ከሚያምር ፈገግታ ጀርባ በሰቆቃ ያለፈ ስቃይ 😢 ከሳቃችን ጀርባ ስንት ስቃይ አሳልፈናል እያሳለፍንስ ነው ።
    በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ💐💐💐💐

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Годину тому +5

    የኔ እህት ምን ያህል የሚያሳዝን ታሪኽ ነው 😭😭በደል ያደረጉት ወንዶች ምን ያህል እንሰሶች ናችው😭😭 አይዞሸ እግዚኣብሔር የኻሳ አምላኽ ነው ዘመንሸ የደስታ የኻሳ የበረኸት ይሁንልሽ🙏🏽🙏🏽

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 2 години тому +7

    የሰው ልጅ መቼም እግዛብሄር ብርቱ አድርጎ ነው የፈጠረው

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 43 хвилини тому

    መስዬ:ምስማት:ይዘገናል::ምን:አይነት:ጨቃኝ:
    እንስሳ:ወዶች:ያጋጠማት:ሁሉንም:ወንድ:ማለቴ:
    አይደለም::እግዚእብሄር:
    እሰከመጭእረሻው:ይርዳት::መሲ:መስማቱ:
    እየዘግግነኝ:እያቅቆረጥሁ:የሰማሁት::::

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 2 години тому +6

    በእውነት ንጹሕ በጣም ንጹሕ ሴት ተወዳጅ ❤
    የደፈሩሽ ውሾች ግን እግዚአብሔር ይፍረድቸው።
    የዚህ ሀገር የደቦ ፍርድ ፈራጆች 🤔 🤔 🤔
    ደግሞ እኮ አንድም ንጹሕ ሰው የሌለበት ሀገር።

  • @KidstArsema-c5l
    @KidstArsema-c5l 6 хвилин тому +1

    አይይይ የሰዉ ልጅ ለመፍረድ ስንቸኩል በአራስ ሰውነትሽ ይህን ሁሉ😢😢😢

  • @letitbe2468
    @letitbe2468 2 години тому +4

    አቤቱ ፈጣሪዬ ለሚያልፍ ስሜት የስንቱ ሴቶች ህይወት መከራ ውስጥ ገባ። አቤቱ ጌታ ሆይ ህመማቸውን አቅል እባክህ🙏🙏🙏

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 2 години тому +5

    ሱብሃን አላህ የሰዉ ልጅ ለካ ቀኑ ካልደረሰ አይሞትም ያአኡምሪ❤❤❤

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 24 хвилини тому +1

    የኢትዮጵያ እንሰሳ የወለዳችሁ እናቶች ከነ ዳፋሪዋች እግዚአብሔር ዘራችሁን ያጥፋው

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 години тому +3

    አይዞሽ እህቴ በአራስነት ዱላ ድብደባ ሰውነት ምኑን ይችላል እዱንያ ፈተና ናት አይዞሽ አላህ የሚወደውን ይፈትናል

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 14 хвилин тому

    የማያቸው ባለታሪኮች ጥናካሬን ስለምሚሰጡኝ እግዚአብሔርንም እንዳመሰግን ሰለሚያበረቱኝ ግዜ ዎስጄ ነው የማያያቸው ታሪክሽን ስላካፈልሽን ተባረኮ ቁጥር ሁለትን እንጠብቃለን

  • @ኡምሀሙዲዩቱብ
    @ኡምሀሙዲዩቱብ 2 години тому +2

    ሚስኪን ስታሳዝን ያአላህ አይዞሺ እህቴ ሁሉም ያልፋል ልጆችሺም ጋር አላህ ያገናኝሺ ኢንሻ አላህ
    የት ነው የማውቃት ግን ? በሌላ አሳዛኝ ታሪክ የማውቃት መስለኝ ብቻ አላህ ከፈተና ይጠብቀን የባስ አለው እና ስለሆነብኝ ስለ ደረስብኝ ነገር ሁሉ አላማርርህም የእኔ ጌታ ምስጋና ይገባሀል አልሀምዱሊላህ

  • @NgstKahsu
    @NgstKahsu 26 хвилин тому

    እህ በየቤቱ ስንት ስቃይ ነው ያለ አንሰማውም እንጂ የኔ እህት ቀሪው ዘመኒስ በሰላም ቤጤና ያኑርሽ አንዳንድ ወላጆቻችን ሰው ምን ይለኛል በማለት እንዲሁም የሴት ልጅን ስቃይ ባለመረዳት በደል ላይ በደል ይጨምራሉ እቺ እህታችን ያኔ ስትደፈር ሚሰማት ሰው ቢገኝ ንሮ ብያንስ ደፉሪዎችዋ ብይገኙም ያንን ሁሉ መንከራ ግን አይገጥማትም ነበር ክልክ በለይ ቤተሰቦቻችን አንፉራ ወገኖቼ❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 54 хвилини тому

    እግዚኦ የሴት ልች ፈተና 😢😢😢😢

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Годину тому +1

    የኔ ናት ማን ያምንታል ተደፈርኩ ብትል መሲ ስንቱ ነው ይሄ ታሪክ ያለው

  • @YoditBireda
    @YoditBireda 2 години тому +3

    የኔ እህት አንጀቴን በላሽሽሽውውውው😢😢😢😢😢😢 ኦህህህህህ. ሴት መሆ😢😢😢😢😢

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 3 години тому +10

    እየሱስን.ሳትቀበሉ.እንዳትሞቱ
    እየሱስ.ጌታነው
    አዳኝነው.ፈዋሽምነው❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abayneshmekuria9017
    @abayneshmekuria9017 39 хвилин тому +1

    Even though she lies a lot, she has an interesting story.

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Годину тому

    የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ፈወሰችሸ ተመስገን🙏 ልብ አንጠልጣይ ታሪክ 🙏 በዚህ ታሪክ ምን አየን? እኔ የደቦ ፍርድን አየሁ አንድ ሰዉ እንኳን በአንዱም መንገዷ ምን ሆንሸ አላሏትም

  • @SameraSamera-o4w
    @SameraSamera-o4w Годину тому +2

    እየሱስጌታነው. የሡሥደም. ከሀት. ያድናል. አየሱስን. ተቀበሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Годину тому +1

    የኛህዝብኮ ከብት ነዉ መንጋ ምንድነዉ?ማነዉ? ብለዉ መጠየቅ አይችልም::የተረገሙ ዉይ እህቴ ግን እንኳን ኖርሽ ጌታ እንኳን ረዳሽ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 3 години тому +9

    አይዞሽ እህቴ አልሃምዱሊላህ እስልምናን ስለወፈቀሽ አልሃምዱሊላህ እህቴ ከችግር በኋላ በርግጥም ምቾት አለ ኢንሻ አላህ አላህ በልጆችሽ ይክስሻል አብሽሪ

  • @puni4029
    @puni4029 2 години тому +1

    አቤት የኛ መከራ ግን ውይ😢😢😢እህቴን😢😢😢

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 2 години тому +1

    ምነውየሴትልጅግፍመከራ አይዞሽየኔእህት እግዚያብሄር እንባሽን ያብስልሽ እንዲተጎድተሽ መናገር መቻልሽይገርማል ጠንካራሴትነሽ አይዞሽ ለሁሉም እንደየስራቸው ዋጋቸውን ያገኛሉ እንባሽበልጆችሽ ይታበስልሻል😢❤❤

  • @AmeleworkBesher
    @AmeleworkBesher Годину тому +2

    ውይ ስታሳዝን ይመደፍር ሳያንሳት መደብድብ
    ውይ ምስኪን እረ ኡኡኡኡኦ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @SfeggHddhd
    @SfeggHddhd 2 години тому +1

    አይዞሽ እኔም እዳችኝ አታልቅሽ ሁሉምአልፏል

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 години тому

    የኔ እናት አይዞሽ የእናት ነገር ከባድ ነው።

  • @AminaMuhammed-i6d
    @AminaMuhammed-i6d 41 хвилина тому

    ቆይ ይች እህት ባለፈዉ እስማኤል ያቀረባት መሥላኝ 😢😢😢 ቆይ እስኪ ላዳምጣት

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Годину тому

    ኡፍ ያማል የአንዳንድ ወንዶች ጭካኔ ኡፍ እፃን ነበር እኮ አላህ ይዘንልን

  • @ProMobile-r6g
    @ProMobile-r6g 19 хвилин тому

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 alhamdulilh yena enate alah kulbetu itemerlsh❤❤❤

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 години тому +2

    አይ የሰውልጅ ፈተና ለብሶ ሲታይ ምንም ያለበት አይመስልም

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 25 хвилин тому

    የሰው.ልጅ.ስንት.ስቃይ.ይዞ.ነው.የሚዞረው.ያማል.ልብ.ይነካል😭😭😭😭

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Годину тому

    አይ ኢትዮጵያ የአማኞች ሀገር ያለተነገር እንጅ ያልተገረደገ ምን አለ አይዞሽ አላህ በልጆችሽ ይካስሽ

  • @EyaelJesus
    @EyaelJesus 2 години тому +10

    ሲያልፍ እንደ ዋዛ !!! የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ አሁን ግን ወደ ሞተልሽ ጌታ ተመለሽ ይህን ስቃይ ያሳለፈሽ ጌታ ይወድሻል ወደ ሲዖል እንዳትገቢ ንስሃ ግቢ

    • @ZainabDibabaHaile
      @ZainabDibabaHaile 2 години тому +2

      ከስኦል ወታለች አላሀዱልላ ከአስላም ላይ እጃችሁን አንሱ ለራሳችዉ አስቡ

    • @jamelayesuf6479
      @jamelayesuf6479 Годину тому

      ክክክክክ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Годину тому

      ​@@ZainabDibabaHaile🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tedlanegash9624
      @tedlanegash9624 Годину тому

      እባካችሁ የራሷ እምነት አላት ምን አለ ስብከታችሁን ብታቆሙ በሄዳችሁበት የድለላ ስራ ባሰሩ እረፉ እሷ ሙስሊም ናት በቃ ምርጫዋ ነው አለቀ ።

  • @Nuranuran-gw3sr
    @Nuranuran-gw3sr 2 години тому

    ኣላሀሚዱሊላህ ኣላህ ምን ይሰነወሊ ኣንቺን ኣላማዲነቅ ኣይቸሊሚ ❤❤❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Годину тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ እናትነት ከባድ ነው

  • @HiwetLove-k9c
    @HiwetLove-k9c 22 хвилини тому

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት የሴት ልጅ መከራ መች ይሆን የሚያበቃው 😢

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 години тому +4

    Sitasazin😢

  • @AmuyelemiwaAmuyelemiwa
    @AmuyelemiwaAmuyelemiwa 2 години тому +2

    እማይጠፋ ጠባሳ 😢 ስታሳዝን

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 26 хвилин тому

    Geta yalasebshwn Ber yekfetelesh redat yehunlesh keljochsh yagenagnsh 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 fetari Hoy ante techlaleh😢😢😢😢

  • @inufindiga9605
    @inufindiga9605 59 хвилин тому +1

    አበት የሴት ልጅ ስቃይ በአትዮዸያ ምድር! ገና ያልተፈታ ብዙ አርግማን የተሼከመች ሀገር ናት እኮ😢 ወንድም እህትን ደፍሮ እሷ አንገት ደፍታ ወንዱ ቀና ብሎ የምኖርባት!?

  • @AmeleworkBesher
    @AmeleworkBesher Годину тому +1

    ስታምሬ ደሞ

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 33 хвилини тому

    Ufffff endet yamal geta hoyyyy😢😢😢

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 години тому +3

    Very sad

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 57 хвилин тому +2

    እንደዚህ የሚያደርጉ የወረዱ አረመኔዎች የወረዱ እንሰሶች

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 2 години тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር እንዲለኝ
    እባካቹ ፀልዩልኝ ደከመኝ 😭😭💔💔

    • @hanna4751
      @hanna4751 Годину тому +1

      ውዴ እህቴ አይዞሽሁላችንምሀጢያተኛ ነን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @hanna4751
      @hanna4751 Годину тому +1

      ❤እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን❤

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 Годину тому

    Ayyyy 😢 fetriy enkan aetrfsh betam yzazenall yha hulu wendoch 😢😢😢😢

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew Годину тому

    Messi betam new yasazenechign ketayun kifil betolo akirbilin enameseginalen .ke CHINA GOANGZHOU CITY.

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 2 години тому

    ኡፍ አስለቀሰችኝ😢

  • @istme4224
    @istme4224 24 хвилини тому

    አስታውፍላህ።ለአዚም።😢🎉🎉

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr 2 години тому

    Ayizoshii 💔💔💔😭😭😭

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Годину тому

    አቤት የድሮ ቤተሰቦቻች እነዛ አሳዳጊ ሙስሊም ሰዎች ለአንች ኦርቶዶክስዋ ያደረጉት!🥰🙏ዛሬስ የት ነን?

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 2 години тому +3

    እቤትየሴት ልጅ መከራ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 години тому +3

    Alhamdulilah enkuwan wede islimina metash❤❤❤❤❤

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 Годину тому

    ይችልጂ እስማይልጋር ቀርባነበር ሶፊ የኔምገድ የሶባልጋር

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 52 хвилини тому

    ኑ ወደ ብርሀን ወገኖቼ ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Годину тому

    Yene Konjo anjeten belashew

  • @njumredwan2422
    @njumredwan2422 2 години тому

    YAallah😢😢😢

  • @dinahmed5623
    @dinahmed5623 40 хвилин тому

    መቼም እነኚህ አራት ደፋሪዎች እሄንን የሚያዩ ከሆነ ያስታውሳት ይሆናል የተደፈረችበት አካባቢና ቤተሰቧን ስለተናገረች። እሄኔ እነኝህ ሴይጣኖች የሰው ህይወት አበላሽተው የራሳቸው ትዳር ይዘው ልጅ ወልደው ይኖሩ ይሆናል ግን ይህ ያደረጉት ፀያፊ በልጃቸው ቢደርስ ምን ይሰማቸዋል????

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Годину тому

    የአገረችን ክፋትኮ ከሀረብ አገር የበሳ ነው ማንነቷን እያወቁ ልጆቻን ቤትውስጥ እያሉ እሷ መደብደብ እግዞሆ ልጅ በሽታ አይደለም

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 3 години тому +17

    ኢላሂ አሁን ታለሁበት ክጪንቅ ቀን አውጣኝ እስኪ መጪው እሮመዳን ነው በቅንነት ዱአ አርጉልኝ

    • @Zshsra
      @Zshsra 2 години тому +3

      አላህ ከጭቅ አዉጥቶ የማይጠገብ ደሥታ በቤትሽ በልብሽ ይሙላልሽ ያረብ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 57 хвилин тому

      እሻአላህ

    • @meskeremgeberhiwot7358
      @meskeremgeberhiwot7358 26 хвилин тому

      Ayzosh alah yirdash.

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ 2 години тому

    የፈጣሪ ያለህ😢

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 2 хвилини тому

    ይገርማል።የሰው።ልጅ።ፈተና።ግን።ከብርሀን።ወደጨላማ።ሀይማኖት።መቀየር።ከባድነው።ባላችሁበት።ፅኑ።ምንይሁን።ምንሀይማኖት።ቀይሮ።ደስተኛ።የሆነሰው።እስኪ።ንገሩኝ።

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 48 хвилин тому

    Eskahun eko yebzu ehitochachn chigr new eskahun yaltelewete 😢😢😢😢😢

  • @kidistgetachew5093
    @kidistgetachew5093 2 години тому

    😢😢😢😢😢E/g kan het new😢😢

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew Годину тому

    be fetena yalefe lijinet betam new yemtasazinew ayzosh ehte egziabher enquan be hiwot be tena lezih abekash lijochishim enquan dehna honulish .

  • @alemzewdayano5557
    @alemzewdayano5557 Годину тому

    ለካ የኛ አገር እንዲህ ጨካኞችም አሉባት ? የሴት ልጅ መከራ በየትኛውም ስርዓት አያበቃም።

  • @fozeyfozeya-sd3ol
    @fozeyfozeya-sd3ol 15 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Годину тому

    አይ ሴትነት

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 52 хвилини тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Годину тому

    በስመኣብ ላይሰጥ ኣይችል

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 2 години тому

    Yaarabbia Yaarabbia subhanallah

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 2 години тому

    😱😢😢💔

  • @marshethailu
    @marshethailu 2 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 2 години тому

    😢😢😢

  • @AmeleworkBesher
    @AmeleworkBesher Годину тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @puni4029
    @puni4029 Годину тому

    አይ ሰው የጅምላ ጨፍጫፊ ህዝብ ትምህርት ውሰዱ ማስተዋል ማጣራት😢😢😢😢ውይ😢

  • @meseretadam2998
    @meseretadam2998 Годину тому

    Egzzzo!Egzzzo!Egzzzo !Meharnnna crstos!!!
    Abet Abet Abet Ethiopian mehon! Yet Enhed leman abete yebalale this GOOD tamer lord father God aba please 🙏 for give us this GENEERATIONAL CURSE 🤬 🙏 PLEASE 🙏 😭😭😭😭😭😭😭 im really cringing so so badly i cannot control my feelings emotions oh ! ETHIOPIA NEED JESUS THAT IS ALL.

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase Годину тому

    ጭቆናሽ መገፋትሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ልጅ መገፋት ያበላል

  • @Jon93456
    @Jon93456 2 години тому

    Yenie wud ehit ayzosh, yanch metcheresha belijochish yemitkash yimeslegnal, haymanotishin gin wode lijinet haymanotsh orthodox bitimelesh, hiywotsh ezih yederesew betish wust beneberut siladinowoch new, ayzosh kengidih minm athognim!

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Годину тому +1

    እኔ መሲ የምታወራዉ ነገር ምንም አላምንኩበት አረገዝኩ ያለችበት እድሜ የወር አበባ አላየሁም አላዉቅም አለች እንድ ሴት ለማርገዝ የወር አበባ ማየት መጀመር አለባት በዛ ላይ ትንሽ እንኳን ቦርጭ እንኳን ሲኖር ምነዉ አረገዝሽ እንዴ ብለዉ በሚያሸማቅቁበት ሀገር የምታወራዉ እዉነት አይመስልም በጭራሽ

  • @AmeleworkBesher
    @AmeleworkBesher 2 години тому +1

    አዎ ምስኪን በጉራጌ አለ ዘፈን ያውጣሉ ውይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 2 години тому

    ye Ethiopia andi andi sewchi fetari yeregemachew nachewi

  • @yoditgebrekidan5490
    @yoditgebrekidan5490 2 години тому

    Foooo

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 2 години тому

    😱😢😢💔

  • @aanyacookie6562
    @aanyacookie6562 2 години тому

    😢😢😢

  • @Tegestmisse
    @Tegestmisse 2 години тому

    😢😢😢😢😢

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 2 години тому

    😱😢😢💔

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ Годину тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 33 хвилини тому

    😭😭😭😭😭

  • @HalimaYemame
    @HalimaYemame 56 хвилин тому

    😢😢😢😢😢

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 2 години тому

    😱😢😢💔