የተኖረው መራር እውነት!ልጅነቴን የተነጠኩባቸውን ልጆቼን ማየት እፈልጋለው!
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
አቤት ጌታ ሆይ የወንድ ልጅ ጭካኔ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ😢😢😢😢😢
😢😢😢🙏🙏🙏
ወደ እናትሽ ድንግል ማርያም ተመለሽ ፀበል ተጠመቂ ሁሉም ይስተካከልልሻል::
The faith she choose to fallow is perfect for her.
@@sawsanabdulkadir1641 I don't see that in her life.
Min agenagnew ahiya
ወደ ተፈጠረችበት እምነት ነው የተመለሰችው እስልምናን ወፍቋታል ስትወለድ ሙስሊም ነበረች ይሄን አትርሱ
@@እረህመት-ዘ5ተ አይሻልሽም ቡዲዝም ነበረች ቀዳዳ አህዛብ
አለቃቀሷ ልብ ያንሰፈስፋል ይብላኝ እንዲህ እንድታነባ ላላደረጋችኋት ወንዶች እግዚያብሄር ምስክሬ ነው አምላክ ይፈርድባችኋል አይዞሽ እህቴ ታረክሽ ሁሉ ይቀየራል መጨረሻሽ በጣም ያመረ እንደሚሆን ነው የተሰማኝ ፈጣሪ ምህረትን ያውርድልሽ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም 😢
Fetari hulem fithawi new.
የእኔ የዋህ ምስኪን
የውሸት እንባ ነው እህቶቸ
የሰውየው ፎቶ ይለጠፍ ሌላዋንም ሕደያስለቅስ መስዬ ህባክሽ ፈጣሪ 👈☝️🙏
አከራይ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መድሃኔአለም ይጠብቃችሁ አላህ የልጆቻችሁን ደስታ ያሳያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የሴት ልጅ መከራ ከመጀመሪያው ጀምሬ አዳመጥኩኝ እህቴ እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ መከራ አውጥቶ ለዚህ አብቅቶሻል የነገሽንም እርሱ ያውቃል አይዞሽ አትሞቺም ልጆችሽንም ታገኛቸዋለሽ 😢😢😢
የኔ ምስኪን ግድ የለሽም ወደቀደመው እምነትሽ ተመለሽ ፀበልም ተጠመቂ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሻል🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
አላህ አፍያሽን ይመልስልስ የማማ። አብሽሪ ከዝህ የከፋውን አልፈሻል ይህም ያልፋል። አብሽሪ የበደሉሽም የገፉሽም ስራቸውን እያገኙ እያየሻቸው ነው። የቀረው ባልሽም ነገ አላህ ፊት ትተሳሰቢዋለሽ። አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ የማማ
Allahuma Amen 😢😢😢
እግዚሐብሔር የታመነ አምላክ ነው ሀዘን ትካዜህን በእርሱ ላይ ጣለው❤
እዚህ ላይ የሆነ ነገር ብናገር ብዙ ምላሶች እና እጆች ይወርዱብኛል .እግዚአብሔር ይርዳሽ .ከአመንሽበት ፀበል ሒጅ ንስሀ ገብተሽ
የቤተሰብ ምክር መስማት ከሰህተት እንድናለን❤
የኔ እናት እሄን ሁሉ መከራ አሳልፈሽ በጣም ብርቱ ነሽ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ 😢
አሏህዬ አፍያሸሽን ይመልስልሽ ከልጆችሽ ያገናኚሽ
ግራ የገባት ነብስ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተጠመቀ. እህቲ አይዞሽ
Ewent new
የኔ እህት ወደ አላህ አልቅሺ አብሽሪ ሁሉም አለፈ አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ
አይዞሽ አህተየ እግዛብሄር ይፈልግሻል, ጠበል ተጠመቂ እመንኝ ትድኛለሽ.
Endate ttemekalech muslim nat alhamdulilah
@@shemsuidris1021ለስጋዊ ድህነት ክርስቲያን መሆን አይጠበቅባትም እንደምትድን ካመነች በቂ ነው
አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ አፊያሽንም ይመልስልሽ ያረብ 😢😢😢
Aameen ya rabbi Aameen
ዛሬ እኔ ከዚች ልጂ የተማርኩት ገንዘብ ከጤና እደማይበልጥነው ተመስገን የድግል ማሪያም ልጂ ጤናየን ሰለሰጠኸኝ🙏 በጣም ነው የምታሳዝነው😢
❤❤❤❤❤
ጤናን የሚያክል ምንም ነገር የለም። ጠዋት ከእንቅልፍ ተነስተው ከአልጋ መውረድ የማይችሉ ሚሊዮኖች አሉ😭😭😭
@@abuhaile6517 በትከክል እህቴ ተመስገን
ምንም ሁኚ የኔ እናት ያመንሽዉ ይርዳሽ
ወይ ፈጣረ ወይ ፈተና አብሪያት እያለቀስኩ የጨረስኩት ንግግራ እየጣፈጠን ፈተና እንዲ የታለፈል ብዪ ሰልጨርስ ወደ እንባ የተጣለ የተረሳ የሚያንሳ ፈጣሪ ነው እግዚአብሔር በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ በርቺ ጠንካራ ነሽ በርቺ ባል ተብየውም ለራሱ ድንጋይ ይዋጥ አቦ😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ይሄ ሁሉ መከራ አሳልፈሽ አሁን ማረፊያሽ ግዜ መጥተዋል ትታከሚያለሽ ልጆችሽ ጋር ትገናኛለሽ አሁን ታሪክሽ እንዳካፈልሽ የሚመጣው ግዜ በደስታ በጤና ሳቅሽ የደስታ ሳቅ እናያለን ከእግዝአብሄር ጋር በርቺ የልጆችሽ አምላክ አይለይሽ ይርዳሽ
ያርቢ የተበዳዮችን እንባ እበሰልን
Amiiin
ምስጊን ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እባካችሁ አቅም ያላችሁ እንዷት🥺
አብሽሪ አላህ አለሽ አብሽሪ የእኔ እናት አላህ የሚወደውን ይፈትናል
መሲ አድማጭነትሽን አደንቃለሁ። ድና ከልጆቿ ተገናኝተው ድጋሜ እንድትቀርብ እግዚአብሔር ይርዳት።
ቆንጆኮ ነሽ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ያበርታሽ
አይዞሽ ብዙ አልፈሻል በዚህ አትጨነቂ ግን ማህፀኑ መውጣት ካለበት ይውጣ የኔ ቆንጆ በተለይ ደም የሚፈስሽ ከሆነ ይውጣልሽ አንቺ ኑሪ።
ቸሩ መድኃኒያለም በምሕረቴህ ጎብኛት እውነት ተሳልኩልሽ አይዞሽ ትድኛለሽ እህታችን ያለፍሽበት ህይወት እጅግ ከባድ ነው የሰው ልጅ ፈተና ግን ላያስችል አይሰጥ ያሳዝናል
ሰዎች ሆይ እረ አንክፋ በተለይ ወንዶች እረ የፈጠራችሁን ፍሩ የሰው እንባ አታፍስሱ ህይወት አታመሳቅሉ ግፍ ነው በስመአብ
እግዚአብሔር አምላክ የእዉነቱ ይፋረዳል አይዞሽህ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የምታምኝው ለልጆችሽ ያብቃሽ እርግጠኛ ነኝ ነገ ድነሽ በደስታ እናይሻለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልኡል እግዚሐብሔር የሚበልጥ ፍቅር ዬለም።።።።
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😢❤❤❤ አይዞሽ
አላህ አፍያ ያድርግሽ ከልጆችሽጋ በሰላም ያገናኘሽ አይዞሽ ፈተናውን ሁሉ አልፈሽዎል በልጆችሽ ትካሻለሽ ከፈተና በኋላ በርግጥም ምቾት አለ አብሽሪ አላህ ኸይሩን ይዞልሻል
እህቴ አቡነ እጨጌ ጸበል ሂጂ ሙስሊም ብትሆኝም ትደኛለሽ እሱን እርሺው ጤናሽን ብቸ ተከታተይ ታከሚ ትድኛለሽ ፈጣሪ ረዳተ ይዘዝልሽ
ሙስሊም ሆኖ ጠበል አይቻልም ስለማያውቁ የሚሄዱ ቢኖሩም በእስልምና ሩቅያ (ቁርአን ) ህክምና ብቻ ነው የሚፈቀድ አላህ ብቻ አዳኘም ገዳይም ነው የፈጠረንም የሚወስደንም የምንሰግድለት የምንገዛለት እያልን አቡነ እጨገረ ፀበል ያድነኛል ከተባለ ከአላህ ውጭ አዳኘን ፍለጋ አይቻልም በእስልምና
ምንም ሊገባኝ አልቻለም ታሪኩ ውስብስብ አለብኝ አንዴ ይሄዳል አንዴ አለ አንዴ ብር አይሰጥም አንዴ ብዙ ብር አስተላልፎኝ ነበር ብቻ ፈጣሪ ይሁንሽ ንስሀ ግቢና ጸበልሽን ተጠምቀሽ ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ በቃ እሱን እርሽው
ለልጆሽ አሳዳጊ ንገሪያቸው ወስደው ያሳክሙሻል ። ማህጸኑም ወጦ ጤና የሚሰጥሽ ከሆነ ይውጣ አይዞሽ ደንደን በይ አታልቅሽ እሱ የስራውን ይስጠው ይሄ መቸም አይቀናውም
Endezi Nachew Ende Ashen Feletewal Yeteregemu Setochem Bezetewal Eyawequ Yemiyaferesu Ye Sew Bete Weye Ayetew Weye Ayeze Weye Ayeqere Netsuhan Sewoch Wendung Setum Bezu Yemigodu Alu Lehulum Egeziabehere Lebona Yesexen Kekefu Ayagaxem
ምን አልባት የማብራራት ችሎታ ወይም ሜንታልዋ ትንሽ ተረብሾ ይሆናል?
ሐይማኖት ያለምክንያት መቀየርም እራሱን የቻለ ችግር ነው 😢
@ናኒተኪኤ በጣም
You are funny
በሰማምፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 ቃል የለኝም አይዞሸ እህቴ😢በርቸ ፀበል ሄጅ😢
አብሽሪ እህቴ ደም ያልቅሡ ያስለቅሱሽ እስልማና ወፍቆሻል አልሀምዱሊላህ አሏህ ጨርሶ ይማርሽ ያረብብብብብብብብ በዝነትህ😢😢😢😢😢
ህጉ ምን ይላል ? ያልወለደች ሴት ንብረት የላትም ካለ ንግሩን እባካችሁ አትሞችም በህይወት ትኖሪያለሽ አታልቅሽ ይህም ያልፋል ! ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! የተፈታው ይታሰራል አይዞሽ የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው !
ይህን መከራ አሳልፈሺ ፈገግታሺ ሲያምር አሏህ ያሺርሺ ዉድ እህቴ
አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው ያረብ አይዛሽ ነገም አዲስ ቀን ነው ያልፉል
እምነትሽን አደራ የኔ ውድ😢
እሻአላህ
ኦርቶዶክስ ሁኝ@@TshayeLema
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ❤❤😂ኣይዞሽ እማየ😢
❤❤❤
አቤት ግፍ 😭😭😭
አምላኬ ሆይ እባክህን ለአረመኔዎቹ ማስተዋል አድልልን አስታግስልን 🤲😥
መሲ አካዉንቷን አስቀምጭልን ተባብረን እናሳክማት
ስልክ ቁጥሮን መጨረሻ ላይ ተናግራለች አቅም ካገኝን ደውለን ተቀብለን እንርዳት
❤@@ኡምሀሙዲዩቱብ
አረ ተረጋጉ ውሸት ነው ጎረቤቴ ናት
@@gravitymobile5061 የምርሽን ነዉ አሁን እኮ የውሸት እንባ በዝቷል
@@gravitymobile5061እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ሰው ሲረዳ የምንቀናና እንዳይረዳ ውሸት የምናወራ
የኔ ሚስኪን አሏህ ልባና ይስጣቸዉ ወድን ማመን አቃተን እካ የወይልኩም የዚች ሚስኪን አባ ይፈርዳል
እንዴት እሚያሳዝን ታሪክ ነው በእመቤቴ ሴት መሆን እራሱ ፈተና ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
የእድል ጉዳይ ነው። ሴት በመሆናቸው ብቻ የተጠቀሙም ብዙ ናቸው።
ውሸት ነው ጎረቤቴ ነች
ፀበል ሂጅ የዋህ ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ
አይዞሽ ለበጎ ነው አላህ ዝም ብ ሎ አይተውሺም
አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ደግሞ በጣም አመስጋኝ ናት አላህ ይርዳሽ
ኡፍፍ ወይኔ ዘንድሮ ልብ ይሰብራል እባካችሁ እህቶች ለራሳችሁ ሁኑ ሁሌም በሚዲያ ታያላችሁ እባካችሁ ተማሩ የእኔ እህት እግዚያብሄር ይርዳሽ
😢😢😢😢😢አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ የኔ አህዋዬ😢
አንዳንድ ወንዶች ግፋቹ ከሴት የተፈጠራቹ እህት ያላቹ የማይመስላቹ ጨካኞች እግዚያብሔር ይፍረድባቹ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ ከልጆችሽም ጋር አላህ ያገናኝሽ እንባሽን አላህ ያብስልሽ አይዞሽ እጂግ ጠንካራ ሴት ነሽ
ፎቶውን ብትለጥፉ መልካም ነበር እኛም ያለነው ካታር ነው ይሄኔ ሌላው ላይም እየተጫወተባቸው ይሆናል ፍጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ ብዙ አሳልፍሻል ይሄም ያልፋል
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ወደ እምነትሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ደግና ማሀሪ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ
try to listen, she has a faith
አይ ይሄ እንባ እሳት ይሁንብህ 😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉ ያልፋል
አይዞሽ።
መሲ እንኳን ሰላም መጣሽ
የኔ እናት አይዞሽ ሃሳብሽንና ጭንቀትሽ ለድንግል ማርያም ስጪያት እሷ ለተጨነች ነፍ ፈጥና ደራሽ ናት እና
ሰለምኩ አለችኮ
ያ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ ከልጆችሽ ያገናኝሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ያረቢ ጤናሽን ይመልስልሽ አለቅም ምን እንደምል😭😭😭
የበደሉሽን ሁሉ በዱንያም በአሄራም ጃዛቸውን ይክፈለ ያረቢ ያንችን እንባ እንሡም እጥፍ ያንቡት ያረብ ሀዘንሽን በደስታ ይቀይር ያረቡ የሠላም ሂወት ያኑርሽ አብሽሪ የኔ መልካም እህት
አይዞሽለበጎነው፡በፈተ፡የሚፀነእሱየተባረክነው
ያንች ታሪክ ከእስከዛሬው ተለየብኘ ልበል😭😭😭😭ምን እደምልሺ አላውቅም 😢😢
እግዚአብሔር ካንቺጋር ነው አይዞሽ ያልፍል በርቺ ሕይወት ቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የጦጦዋ ኪዳነምህርት በፊትም እደማርችሽ አሁንም ሄጅ ትምርሻለች ወደ ልቦናሽ ተመለሽ ያማል 😢ሰብስክራይ አርጉኝ ጋይስ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😅😅
ገና ትንሽ ናትኮ ህክምና ነው የሚያስፈልጋት ገና ብዙ መስራት ትችላለች። ለምን ትሞቻለሽ አትሞችም አገር ውስጥ ምን ህክምና አለ ችግሩ ይሄነውኮ ኩዌት ቢሆን ቀላል ነበር።
ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል ባል የተባልከው ይሄ ሁሉ እንባ የት የሚያደርስህ ይመስልሀል? ካንተ አንድ ሱዳን ይሻላል
ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽና ፀበል ተመቂ እህቴ ግን አንዳንድ ወንዶች ምን አይነት ጨካኝ ናቸው በሄዳችሁበት አይቅናችሁ
እባክሽ ወደቀድሞ እምነትሽ ተመለሺ እርግጠኛ ነኝ በፀበል ትፈወሻለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤🎉
የኔእናት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ የልጆች ብለሽ ጠንክር አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ ስታሳዝን እመብርሀን እንባሽን ታብስልሽ አይዞሽ ወደአንዱ ገዳም ሄደሸ ፀበሉ /እምነቱ ተደባበሺዉ አይዞሽ እህቴ አግዚያብሄር መሀሪአምላክ ነው::ለፍጥረቱ ሁሉ የሚራራ ምላክ ነው::🙏
ልብ የሚነካ ልብ የሚስብር ምከራ ነው የደረስብሽ
አይዞሽ በርች ጠንክሪ
እባክሸ እህቴ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሸ ለ ልጆችሸ መኖር አለብሸ
ለጨካኝ ወንዶች ሴት ልጅም ጨክና ነዉ ማሳየት ያለባት ለነሱ ምንም መራራት አያስፈልግም::እባካቹ ሴቶች አፈቀርን ብላቹ አትጃጃሉ ሁሌም ከወንድ ጋር ስትኖሩ እስታንድ ባይ ሆናቹ ነዉ መጠበቅ ያለባቹ::
አይዞሽ የኔ ብርቱ አለንልሽ ገና ሺህ ትወጃለሽ 😭ኡኡ ለልጆችሽ እቅፍ ያብቃሽ አይዞሽ መሲዬ😢
መሲዬ ክፉ አይንካሽ ተባረኪ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነዉ አታልቅሺ ይህን ሁሉ ፈተና ችለሻል በርቺ ጠንክሪ በርግጠኝነት የምነግርሽ የናፍቁሽ ልጆችሽ ከፍ አርገዉ እንደሚያነሱሽ እርግጠኛ ነኝ አላህ ያበርታሽ አላህ ፈተናሽን በደስታ ይቀይርልሽ ከልጆችሽ ያገናኝሽ
መሲ ላይ ከሰማሁት እንደዚች ልጅ ያስለቀሰኝ የለም የማታ እንጀራ ይስጥሺ
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እና ከልጆችሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ::አንተም ባል የተባልከው ሰውዬ ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል የእግዚአብሔር ቃል የቆምክመስሎህ በአካልህ ላይ ይህንን በደል መፈፀምህ ያሳዝናል
አንች ስር ይመጣሉ አይዞሽ አዱኛ ትመጣለች ትሄዳለች አንች ጤና
betikikil 💯
Allah kekifu neger hulu yitebikish Allah yimarsh Allah kelijochsh gar beselam yagenagnnsh yene ennat 😢
አንቺ አታልቅሺ ፅልዬ እየሱስን ትተሽ አፅናኝ ለምን ስለምሽ ግን እግዚአብሔር አለሽ አሜን አሜን የዋህ ነገር እግዚአብሔር ይከተልሽ
እየሱሰን አልተወችውም እኮ እንኳን እሷ። እኛም እንወደዋለን የአላህ ሰላም እና እዝነት በእየሱሰ ላይ የሁን እንላለን እኮ በነብየነቱ እናምናለን
የኔ ቆንጆ በጀመርሽው የትዳር ህይወት ውስጥ እግዚአብሔር የለበትም በህይወትሸ ውስጥ እግዚአብሔር እንዲቀድም አድርጊ
ሙስሊም ናት።
Ayasfeligatn min agebashi sileminetua
Hello, mesi you doing fantastic job keep it up, but please give water when you give interviews because the lady she’s seafaring since 12 years her mouth drying with out rest talk isn’t good even for you please i respect you 🙏😍👏
የልጆቹ አባቶችማ ሰይጣኖች ናቸው ። አንተ ሙስሊም ተብየው ያገባሀት የነበርከው ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ነገር ነው ያደረከው። እቺ ልጅ ሀይማኖታን ቀይራ ተጋብታችሁ እሷን መንከባከብ ለአንተ ጥሩ ምንዳ እንዳለው እያወክ የዱንያውን ህይወት በማስበለጥ እሷን እንደዚህ ማሰቃየት በሀይማኖታችን አይፈቀድም። አሁንም ቢሆን አረፈደም ሀቋን መልስላት። እህቴ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ
ሴለምቴ እህቶቻችን የሚያገቡ ወንዶች እባካችሁ አላህን ፉሩ ብዙገዜ ሲያማርሩ ነው የማያቸው
ቢያንስ ቤተሠብ የላቸውም ጓደኛም አይኖራቸው ወደ እስልምና ሲገቡምንም አይኖራቸውም ከአላህ በስተቀር እባካችሁ አትበድሉዋቸው ክፍተት እንኳ ለአላህ ብላችሁ ሸፍኑላቸው
Insha Allah sitil selemte atmeslim❤❤❤❤
Alhamdulilah sitil emnetwa❤❤❤❤
እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢 ጠንካራ ሁኝ ለልጆችሽ ኑሪ 😢😢😢😢😢
አላህ የተሻለዉን ዪስጥሽሽ ያመሽዉ አላህ እንሸአላ አብሽሪ እህቴ
ያማል አላህ ቀልብና ልቦና ይስጥህ እህቴ አላህ ከመድሐኒትሽጋር አላህ ያገናኝሽ የኛ የስደተኛች መከራ ከባድ ነው ፍርዱን ለአለህ ብቻ መተው ነው አይዞሽ❤
Egziabhar bemhretu ydabsih
may Allah help you to see your kids sister 🙏 🙏🙏🙏
አብሽሪ እህቴ ካጣሽው የበለጠ አላህ የሰጠሽ ይበልጣል እስልምናን ያገኘ ምን አጣ አላህ ያፅናሽ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ
That’s so sad to hear your hopeless experience with your family and your husband 😢😢😢አለቃቀሽ ውስጥሽ በጣም እንደተጎዳሽያስታውቃል 😢😢አይዞሽ ሁሉንም ነገር ያልፋል።
ግን ለምንአትከሽውም የጋብቻወረቀት ሰለነበራቹ for sure you can get half of your money that you were working hard for.
እኔ ምላዉ ግን በምንም ፋታና ዉስጥ ሆናችሁ በእምነታችሁ ፅኑ ፋጣሪ የምወደዉን ነው ምፈትነዉ 👈ላማንኛዉም ፈጣሪ አለልሽ አይዞሽ ሁሉም ሌ በጎዉ ነው
አቤት ሰታምሪ ደሞ እኔ ለቅሶዋ ልብ ይሰብራል መንሱርን አገናኟት ይረዳታል ይቺን ቆንጆ ልጅ
የአላህ
አላህ አፍያሽን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ
ዱኒያ ፈተና ናት አብሽሪ ተስፋ አትቁረጪ እህቴ
እኔን አንጀት ትበላለች አይዞሽ የበዛውን ችግሮችሽን አልፈሻል ንፁ ህ ልጅ ነሽ ማን ያውቃል ልጆችሽ ወስደው ሊያሳክሙሽ ይችላሉ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እመብርሐን ካንቺ ትሁን
ጎቦዝ ጀግና ሴት ነሽ
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሻል
አይዞሽ እህቴ። አሳ ህይወት ብዙ ነው የተማርኩት።
Yene Marr Ayezosh be Duaa Tenkeri mejemeriya tenash yekedemal Allah tenashen yesetesh atalkeshi yechalenewen eneredashalen ❤❤❤
ስላም መስየ ስላምሺ ይብዛ መሲየ ልጅቷ ብፍጠነት ህክምና እነድታግኝ መረዳት አለባትኝ ብፍጢነት እርዳታ እነድታግኝ ሀቢባ ጋር ቲክቶክ ብታግናኛትኝ እሷ ዘነድ ብዙ ትክታይ ስላላትኝ ብፍጢነት ቢዋጣላትኝ ሀቡ ብጣም አዛኝ ነች ታስረዳታልች ሀቡ ብዙ ስዎች እነድዲኑ ምክነያት ሆናልች እቺም እህታችን ብፍጢነት ታክማ እነድትድነ ብነተባባራትኝ ታክማ ድና ልጁቿን ልማይት ብትብቃ ብሺታ ድሞ ብቆይሺ ቆጢር እየብስ ስልሚመጣ ብቻልነው ብነተባብራትኝ መሲየ ይቅርታ እነድ ሀሳብ ነው
አይ የሴት ልጅ መከራ ግን ለምን ይሄ ሁሉ ግፍ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ
እምላክ ይፈርድ እግዚአብሔር ብርታትን ይስጥሽ ቀሪውን ዘመን ይባርክልሽ