በ መክሊት ልደት ሰርፕራይዝ ተደረግኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @meklitabayneh
    @meklitabayneh 3 роки тому +271

    በመጀመሪያ ለዚች ቀን እንድደርስ ለፈቀደልኝ ለድንግል ማርያም ልጅ ለ ልዑል እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ይድረሰው በመቀጠል ልደቴን በማስመልከት እኔን ለማስደሰት ላደረጋቹት ነገር በሙሉ ከልብ አመሰግናለው🙏እጅግ በጣም እወዳችሁዋለው እናቴ ያንቺ ልጅ መሆን እራሱ ሁሌም ልዩ ቀን ነው እወድሻለሁ እህቶቼ, ጉዋደኞቼ ,ቤተሰቦቼ በእውነት እኔ ባላሰብኩት መንገድ ነገር ግን እናንተ ባሰባቹት መንገድ በጣም ባማረ እና ውብ በሆነ መንገድ ልደቴን ስላከበራቹልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው በመቀጠል ወዳጆቼን,ኣድናቂዋቼን የምር ቃላት ያጥረኛል በውስጥም መስመር መልክታቹን ላስቀመጣቹልኝ እንዲሁም ስልኬን ኣፈላልጋቹ መልካም ምኞታቹን ለገለፃቹልኝ ከልብ ኣመስግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

    • @mikiyasdejen8686
      @mikiyasdejen8686 3 роки тому +5

      ፍቅር የሆኑ ጓደኞቾ ነዉ ያለሽ,,,,አይለያቹ ደሞ ስስቂ ደስ ትያለሽ

    • @metineguse5023
      @metineguse5023 3 роки тому +1

      mekiltya sewedeshe saken anchi sakew

    • @abrishsanjaw2234
      @abrishsanjaw2234 3 роки тому

      ነቢል 100 ምናምን ሺ ሰብስክራይብ መኪዬ 400 ምናምን ነው ያየውት አረ አይበለጥጥም ፕሮሞት እንዴ

    • @ሀለውያሀበሻዊት
      @ሀለውያሀበሻዊት 3 роки тому

      😘😘😘

  • @fatimalove6199
    @fatimalove6199 3 роки тому +203

    ❤❤❤ከዘረኛነት ናፀናችሁ ስዉዳች ወላሂ እንደኔ የሚወዳቸዉ ላይክ👍👍❤❤

    • @አልፋቱዩብአልፋቱዩብ
      @አልፋቱዩብአልፋቱዩብ 3 роки тому

      ወላሂ እስኪ የወደድሽበትን ምክንያት ታብራሪልን ስንት የሚወደዱ ሀይማኖትን የሚወዱ አሉ እነዚህ ከአላህጋር ተጣለተው ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምጋር ተጣልተው እንዴት ትወጃቸውላሽ ወይስ አንቺም እንደነሱ ለዲንሽ ቦታ የለሽም አሳዳቢ ሁላ

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 роки тому

      👍🏽👍🏾❤

  • @selenagomez7576
    @selenagomez7576 3 роки тому +74

    መክልትዬን ላይ ነው የመጣሁት በጣም ወድሻለሁ የኔ እናት እንኳን ተወለድሽ እምወድሽ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ pleas በ መክሊት ስም like

  • @et1206
    @et1206 3 роки тому +3

    መልካም ልደት መቅዲዬ ይሄን ቦዲ እንዳደግሚው እናንተ ፍቅራችሁ አንድነታችሁ የኢትዮጵያ ምሳሌ ናችሁ የሀባቡ ሰርፕራይዝ አንደኛ

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 роки тому +175

    ዎው በጣም ይገርማል ፍቅር በጠፋበት ዘመን የናተ ፍቅር በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያ ብዛላችሁ መልካም ልደት 🎉🎉🎊🎊

  • @ወሎየዋነኝየገጠሯእርግብ

    ወይ እነዚህን ልጆች ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል አርሴምየን ፍቅርቸዉ❤❤❤❤ ፍቅር ሰላም ጤና ከናተጋ ሁሌም አይለያችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +1569

    ነቢል ፂምክን አትቆረጥ የምትሉ 👍👍👍

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 роки тому +7

    ልዩና ዘመናዊ ልጆች..... ከዘር ከሃይማኖት
    የፀዳ ትውልድ... ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 роки тому +82

    መልካም ልደት መክሊት የደስደስ ያለሽ ቆንጆ😍መክሊትንና ይህን ጉርፕ ያላቹህ 👍እንያቹህ

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 3 роки тому +4

    በጣም ዴሥ የምትሉ ጎዴኛሞች ናችሁ ፍቅራችሁህን ያዝልቅላችሁ ከምቀኛ ከተኮለኛ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zeintmohammed8907
    @zeintmohammed8907 3 роки тому +55

    ጓደኝነታችሁ ሲያስቀና አንድነታችሁ ማማሩ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅርን ያብዛላችሁ🇪🇹

    • @ዘይነብጎደሬዋ
      @ዘይነብጎደሬዋ 3 роки тому

      ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ

    • @muhammadzakir1105
      @muhammadzakir1105 3 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘💞💕💟💋👨‍❤️‍👨👩‍❤️‍👩👨‍👩‍👧‍👧👩‍👩‍👧‍👦👩‍👩‍👦‍👦

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 3 роки тому

      ጓደኛ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ብዙ ሞከርኩጓደኛ አጣሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    የምር እነዚህ ልጆች ምርጥ ኮሚዲ ፊልም ቢሰሩ እናደግሞ የነቢል እህትናት ካልተሳሳትኩ ስወዳት ሌሎቹ እንዳሉ ሆኖ ብቻ አላቅም ስወዳችሁ

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 3 роки тому +66

    ወአው የእህት ሰርፕራይሰ በጣም ነው የሜማረው አብሶ ሀብሀቡ ኬኩ ወላህ ኢክረሜየ👍😍

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 6 місяців тому

    omg ነቢሎ ከ3ዓመት በሃላ ደግሜ ነው ያየሁት ያን ጊዜ ፍቅራቹ እዴት እደሚያስቀና በጌታ እባክ ተመለሱ እደዱራጁ🙏

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 3 роки тому +16

    ሙሲሌምክሪስቲያኑ ወላሂ ከነዚህልጆችተማሩ እዲሚዘመናችሁንየጤናየፍቅር ያርግላችሁ

  • @hayutitube6667
    @hayutitube6667 3 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ እንደ እናንተ የምንዋደድ ያድረገን ለኢትዮጲያ የሚያስፈልጋት ልክ እንደ እናንተ በልዩነት መዋደድ ነው። ነቢል ወንድሜ ፂምህን አትላጨው ፂም ያምርብሃል

  • @genetayalew8738
    @genetayalew8738 3 роки тому +25

    ትንሿ ኢትዩጰያ ብያችሃለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ

  • @FfAa-qn2et
    @FfAa-qn2et 3 роки тому +5

    እንኳን ተወለዳችሁ ነቢሎ እና መክሊትይ እንዴት እንደመወዳችሁ ሁላችውንም ዘር ሀይማኖት እማትሉ ወድ ኢትዮጵያዊ እንደናተ አላየውም ዉድድድ ነው እማርጋችሁ

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 3 роки тому +128

    የኢክረም ኬክ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 3 роки тому +18

    🎂🎂መልካም ልደት N &M ሁላቹም አይለያቹ
    ❤የኢክራም ኬክ ለየት ያለ ነው ኢክራምን የምትወዱ more❤👍

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 3 роки тому +75

    I wish I can have friends like you guys 😭
    Happy birthday meklit & Nebil

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 роки тому +1

    perfect birthday!! ደሰስስስ ስትሉ፡፡ beautiful friends. ምንም የማይወጣለት hbd for both. ነቢል በጣም ታዝናናለህ perfect!.ፍረንድሽፕ ነው ዋነው ቅመም!!!!i love it!!!!!!

  • @hanahalel5473
    @hanahalel5473 3 роки тому +40

    መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍭🍭🍭🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍥🍥🍥🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘው መክሊትዬ
    በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 роки тому

    ደስ እሚሉ ኅደኛሞች በአላህ መልካም ኅደኛ ማግኝት መታደል ነዉኮ ማሽአላህ ታምራላችሁ መክሊትዬ ስወድሽ ደሞ Happy birthday ለሁለታችሁም መክሊት ዬ ነቢሎ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +56

    H.P.D Meklityyyy H.P.D Nebilo
    ሁሌም በደስታ
    በፈገግታ
    ያኑራችሁ
    ነቢሎ፣ መቅዲ፣ መክሊት ፣ሀኒ፣ ኩኪ ፣ ናቲ፣ አቤል፣አብዱ።ወዘተ።። በማያልቀዉ ፍቅሬ
    ነዉ የምወዳችሁ የእዉነት

  • @bebichofenetawufenetawu2196
    @bebichofenetawufenetawu2196 3 роки тому +13

    በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ይጠብቃቹ ነባ ከይቅርታጋር በቅርቡ ከዱባይ ኢትዮ ልገባ ነውና ኢክሩን በአካል ማየት እፈልጋለሁ ንገርልኝ ፍቃደኛ ከሆነች🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    መክሊትየ እንኳን ተወለድሽየኔ ቀበጥ መልካም ልደት ነቢሎም ምንኳን ተወለድክ ተወለዳችሁ❤🎊🎉

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 3 роки тому +1

    ማርያምን እናንተ ሳይ ዘና ነው ምለው እናም እወዳችዋለው መኪሊትና ነቢል መልካም ልደት ሺ ኣመት ኑሩልን ይህ ነው ጓደኝነት በየ ቀኑ ብትለቅልን ደስ ይሉን ነበር

  • @feveneskindir4218
    @feveneskindir4218 3 роки тому +50

    😂😂😂😂 Meklityee I can’t eko she’s so funny n happy birthday both of you ❤️❤️❤️

    • @marthaethio3211
      @marthaethio3211 3 роки тому +1

      በጣም ደስ ይላል ጋደኝነታችሁ በዚሁ ይቅፕጥል ሴጣን በመሃላቹ አይግባ

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 роки тому

      Hi Feven endte nes

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 3 роки тому +2

    መልካም ልደት ለነቡና መኪ🎂🎂🎂🎂 ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ ሁሌ እንዲሁ ስብስብ እንዳላችሁ ኑሩልኝ የሳቄ ምንጮች ሳቃችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 3 роки тому +25

    ❤️❤️❤️❤️ much love!!በዚ ኮተታም ጊዜ እንዲ ደስ የሚል ጓደኝነትንና መዋደድን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን ነቢሎ!!

  • @የሩቅተስፋ
    @የሩቅተስፋ 3 роки тому

    Wow ምን አይነት መተሳሰብ ምን አይነት ፍቅር ነው አቦ ፈጣሪ እስኸ ህይወት መጨረሻ አይለዬችሁ ደስታችሁ ተጋባብኝ ደስስስስስ ስትሉ

  • @zeharabintjemal2980
    @zeharabintjemal2980 3 роки тому +229

    ነቢል በአላህ በአላህ አትመላለጥ ምን አስበህ ነው ያምርብኛል ብለህ ከሆነው ወላሂ አያምርብህም በግ ነው የምመስለኝ

    • @meronzewdu8618
      @meronzewdu8618 3 роки тому +1

      ቄሮ ላለመምሰል መሰለኝ

    • @ኢማንሰኢድየገርባዋ
      @ኢማንሰኢድየገርባዋ 3 роки тому

      የባለፈውነውመሰል

    • @eliasalemu3320
      @eliasalemu3320 3 роки тому

      Ye debrebehan beg new weys ye afar😜

    • @ferdos3377
      @ferdos3377 3 роки тому +11

      ሳህህህህ (ረሱልችን) ከኡመቶቼ የተመሳሰለ ከኔ አይደለም ብለዋል እናታችን አኢሻ ረዲ አላሁ አኑሁ እደተናገርቺው ወንድ ልጅ በፄም ሴት ልጅ በሹርባ ያደረገው አላህ ምስጋና ይገባው ብላለች አልኸምዲሊላህ አላኒመቲ ኢስላም እስልምናችን ሙሉ ነው ማንም ሊበርዘው አይችልም ነገር ግን እኛው ነን የተበረዝነው

    • @fatumaali4915
      @fatumaali4915 3 роки тому

      @@meronzewdu8618 ዘረኛ

  • @sarahabshawettube2829
    @sarahabshawettube2829 3 роки тому

    ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት
    እንዴት ደስስስስስ እንዳላቹኝ ልነግራቹ አልችልም ማሻ አላህ
    ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 роки тому +14

    ውድ የሀገሬ ልጆች በየ አላትሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በመቀጠል ዩቱበሮች እባካችሁ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወንድም እሆቶቻችን ድምፅ ሁኗቸው መልካምነት ለራስ ነው ወዳጆቼ በጣም ያሳዝናሉ😢😢

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 3 роки тому

    አረወየዉ የእህቱ ልዩ ነዉ በሳቅ ገዴለችኝ ኬኩ ማሻአላህህህ ስጦታዉማ የለለ ነዉ ኡፍፍ የኔ ዉድ ተባረኪልኝ አቦ 👍👍👍💖💖

  • @fafiwaloyiwa627
    @fafiwaloyiwa627 3 роки тому +25

    መክሊት የኔ ፈልቅልቅ እኮን ደስ አለሺ

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 роки тому +3

    መልካም ልደት ለመክሊት እና ለነቢሎ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ ማሮችዬ ውድድድድድ

  • @hannanegassa8594
    @hannanegassa8594 3 роки тому +5

    ነብል እና መክሊት መልካም ልደት ይሁንላችሁ እራጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኛሁላችሁ በተረፈ አይለያችሁ ፉቅር ናችሁ ሁላቹም

  • @ethioethio4268
    @ethioethio4268 3 роки тому +11

    ወይኔ በአላህ ሥታምሩ ደሥ ሥትሉ ማሻአላህ ፍቅራችሁ አድነታችሁ እሥከመጨረሻ ይሁንላችሁ

  • @fetitube3974
    @fetitube3974 3 роки тому +13

    Happy Birthday
    መክሊት እወድሻለሁ የኔ ሳቂታ❤️❤️❤️🍬🍬🍡🍡🍡🎂🎂🎂🎂🎂

  • @አዒሻዩቲብያርድቦዋ

    ማሻአላህ የምትሉ እተቂላህ ማሻአላህ የማስብል የሰሩ ይመስል አቤል አላህን ፍራ ሙስሊም ልደት አናከብርም. ከሀጂነብይ ሰትጋር አትተቃቀፍ. የህትነት ምክር ነው

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 3 роки тому +22

    ኢክራም የእኔ ቆንጆ ለወንድምሺ ያለሺ ፍቅር ያስቀናል ።

    • @snb570
      @snb570 3 роки тому +1

      Ekram yene konjo des tiyalesh

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому

    የምር ግን እንደናተ ያለ ንፁህ ልብ ጠፍቷል ነቢል ትለያለህ ልቦናችሁን አይቀይረው ያምርባችኋል አንድነታችሁ መልካም ልደት መክሊት ማኛ🙏🙏🙏

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +9

    በቃ ቀረ የኢትዮጵያ ሴቶች እድሜ መናገር አይ ፈጣሪ በሰጠው ፀጋ እድሜ መደበቂ

    • @UserUser-vo1js
      @UserUser-vo1js 3 роки тому

      @Hiwot Yonas ይህ ሞኝነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠውን እድሜ መደበቅ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ላይ እድሜን ይጨምርልሽ

  • @Hነኝየገጠሯባይታወር-l5u

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ጭምርምር ያድርግላችሁ በጣም ነው ደስ እምትሉኝ

  • @ውዴልበልሺሀገሬ
    @ውዴልበልሺሀገሬ 3 роки тому +32

    መቸ ተማርም ሁኘ ከሀያ በላይነበር የምወጣው ደረጃ ዛሬ በነነቢል 37 ወጥቻለሁ ተመሥገን

  • @Tube-ly3ys
    @Tube-ly3ys 3 роки тому +26

    ማሻአላህ ከሁሉም በላይ ኢክራም እህትህ ወላሂ አቦ ይመችሽ ደስሲል በቤቷ የኔባለሙያ ማሻአላህ

    • @tghd202
      @tghd202 3 роки тому

      እኔም በጣም ነው የምወዳት

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +13

    አንደኛ ናችሁ በቃ መክሊት ይገባታል በጣም የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ነቢል እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ይሁንላችሁ ሀብሀቡ ተመችቶኛል በጣም 🎂🎂🎂🎂🎂🍾🍸🍸🍸🍸

  • @oliyadgosaye7121
    @oliyadgosaye7121 3 роки тому +8

    HBD NEBILO ITS BEAST BIRTH DAY FOR EVER 10000.. AMET NURELEN WENDMACHEN

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +93

    ወላሂ ይሄን ክሩ የሆነ
    ፍቅር የተሞላበትን
    ጓደኛሞች ስወዳቸዉ
    እናንተስ።።።።????

  • @azizmoh-up4fh
    @azizmoh-up4fh 3 роки тому +4

    Life without you is like a sitcom with no laugh track. Happy birthday, my beloved Nebilo and Meklit i wish i could be there with you.... EKRAM yene konjo anchi iko inku nesh wollahi damo hababun indatcharisut iyemetaw new menged ly negn.... damo nabilo btm bagugut sitabikih nbr, nefffffff amet nurulign

  • @mastwalalalne583
    @mastwalalalne583 3 роки тому +9

    እንኳን ተወለድሽ ሳቂታዋ መክሊት

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 роки тому

    መታደል ነዉ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ኋደኝጀት ስላለ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @የረበናሰላም
    @የረበናሰላም 3 роки тому +5

    እካን ተወለድሽ የኔ ማር ፍቅራቹ እሥከመጨረሻ ያዝልቅላቹ ኢትዮጵያዊነት በናተ አየሁ

  • @michaeltesfaye1232
    @michaeltesfaye1232 3 роки тому +10

    Guys I love you all keep going don't give up you're one of example friends how they listen and love each other's God bless you all love Ethiopia

  • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
    @Eየኮሜንትአፍቃሪ 3 роки тому +6

    መክሊት ና ነቢል እንኳን ተወለዳችሁ እግዚ አብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መክሊትዬ ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 3 роки тому +1

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ በጌታ አይለያቹ ነፍ አመት ኑሩ❤መልካም ልደት ነቢል እና መክሊት

  • @አዲሲሳይ
    @አዲሲሳይ 3 роки тому

    መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
    አንቺ የግሩፑ ድምቀት የእውነት በብዙ ደስ ትይኛለሽ
    ነቢል አናደክኛል ለምን ትላጫለህ መልካም ልደት ላንተም እወድሀለው

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +14

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር@/yetilove

  • @abrahamalemayehu2654
    @abrahamalemayehu2654 3 роки тому

    Of course nebil is a star no dept no dout tnx guys,,,,,, this is how u volog nebilo see i do not know u but i feel like a familiy that's b/c ur volg is the best nebilo

  • @rahima-d1x
    @rahima-d1x 3 роки тому +11

    መክሊት መልካምልደት የኔቆጆ ፍቅራችሁን ብዝትያርገዉ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 роки тому

      Mamati endemamer melse fetan new

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому

    አቤት ፍቅራቹ እኮ ማሻ አሏህ ነውአረ እኪሩ እዴት እደሳኩ ወላሂ ማሻ አሏህ ያምራል ፂም ማሳደጊያ የእውነት ፈሊግለት እኪሩ ያስጠላበታል

  • @milienmilien159
    @milienmilien159 3 роки тому +23

    መቅዲዪ ስወድሽ 😍

  • @oilyadmegersa4136
    @oilyadmegersa4136 2 роки тому +1

    በጣም የታደልክ ልጅ ነክ እግዘብሔር ካንተጋ ይሆን

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 роки тому +4

    Happy birthday 🎂🥳🎉🎈🎁🎊 !!
    በጣም ነው ምወዳቹ . ነቢል የህንድ ፖሊስ ያልሽው ልጅ ደህና ነሽ.....😄😃😀
    I can't stop laughing 😆

  • @ሰያነኝነፍጠኛዉ
    @ሰያነኝነፍጠኛዉ 3 роки тому

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እዲገት ለናተ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +34

    እስኪ የእነ ነቢሎ ቤተሰብን የምትወዱ ላይክ ደግሞ ስወዳቹ

  • @እሌኒምስጋናው
    @እሌኒምስጋናው 3 роки тому +2

    ሁሌ በምታደርጉት ነገር እንዳስደመማቹኝ ነው እንደ እናንተ ንፁህ ጓደኛ ማግኘት ደግሞ መታደል ነው። ለሁለታችሁም መልካም ልደት !🎂🎂

  • @tamertube4877
    @tamertube4877 3 роки тому +16

    ሀራም አለይክ ወንድ ልጅ ካለ ፂም የተነጨች ዶሮ ነው የሚመስለው ኡቅስሙቢላህ ፂምህ ውበትህ ነው
    አኢሻ ረ ዐ እንዲህ ብላለች ወንድ ልጅን በፂም ሴትን በፀጉሯ ያሳመራት ጌታ አልሀምዱሊላህ ብላለች ወረቢ

    • @ferdos3377
      @ferdos3377 3 роки тому

      እነሷ እደዚህ አይነት ነገር ኬት አውቀውት ነው

    • @ኢማንሰኢድየገርባዋ
      @ኢማንሰኢድየገርባዋ 3 роки тому

      @@ferdos3377 ማማየ ማንም የሚጠፍው የለም ግን እያወቁነው

    • @tamertube4877
      @tamertube4877 3 роки тому

      @@ferdos3377 ስሜት እያሸነፈ እንጂ እሄን አያውዉም አልልም

    • @ferdos3377
      @ferdos3377 3 роки тому +1

      @@tamertube4877 ሁቢ ቢያውቀው ኖሮ ሀፒ ፐረስዴ ብሎ ልደት ያከብር ነበር ይህ እኮ ያለ ማወቅ ነው አስለን ሙስሊም ልደት አያከብርም

    • @kenabelkena.ethiopialezela9677
      @kenabelkena.ethiopialezela9677 3 роки тому

      Kkkkkkkkkkķķ hahaha

  • @selamawittewodros2387
    @selamawittewodros2387 3 роки тому

    የእውነት በጣም ቀናው ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁላችሁም ቆንጆዎች ናቹሁ

  • @starbook4797
    @starbook4797 3 роки тому +9

    መክሊትየ እንኳን ተወድሽ

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 3 роки тому +1

    Happy birthday 🎂❤ ነቢሎ እና መክሊትዬ እንኳን ተወለዳቹልን አንተ ብቻ ነህ ሁሌ ፕራክ እና ሰርፕራይዝ የምታደርገዉ ዛሬ አገኙክ መቅዲ ብትሆን ታለቅስ ነበር መክሊት እንባ ወፍ የለም ሁለት አዝጎች እወዳችኋለሁ ❤

  • @tseditube7757
    @tseditube7757 3 роки тому +27

    ምርጦች ተረጋጉ እንጅ ኤዲት👈 እያደረገ ይሆናል ዋሸው እንዴ 🙄 እስከዛው እናንተ ላይክ ግጩለት🥰

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому +1

      እንዛመድ

    • @alemyoutube1666
      @alemyoutube1666 3 роки тому +1

      @@honeytube8513 እህት እንዛመድ ውደ

    • @tseditube7757
      @tseditube7757 3 роки тому

      @@honeytube8513 ሰብስክራይብ አደረኩሽ የኔም ባዶ ቢሆንም እኔም ያስፍልጋኛል🥰

    • @tseditube7757
      @tseditube7757 3 роки тому

      @@alemyoutube1666 አደረኩሽ እኔንም አዛም ጅኝ🥰

  • @natnaelmulugeta4978
    @natnaelmulugeta4978 2 роки тому +1

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር ትመቺኛለሽ ማኪዬ

  • @rhmassss3977
    @rhmassss3977 3 роки тому +12

    አንደኛ ነኘ ነቢሎ ሥወዳችሁኮ 💕💕💕 መልካም ልደት🎂🎂

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 3 роки тому

    የተፃፈላችሁ አስተያየት ላይ ከአንተ እና ከመክሊት reaction video እንጠብቃለን 😂😂 በተረፈ ፣ መልካም ልደት ለሁለታችሁም። እንወዳችሁዋለን ♥️

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 роки тому +168

    ወይኔ እረ ነቢሎ ፊትህ ጥቁር ነገር ለጥፍበት ፂምህ እስኪበቅል

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 роки тому +7

    ነቢሎ እና መክሊት መልካም ልደት ብያለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 роки тому

    ዉይይ ኧረ በሳቅ ነቢሎ መክሊት እንኳን ተወለዳችሁ ፡ሁላችሁንም ዉድድድ

  • @tsganshmarkos1035
    @tsganshmarkos1035 3 роки тому +5

    መክሊት እንኳን ተወለድሽልን 😍😍😍 ነቢል ወንድማችን መልካም ልደት ይሁንላቹ 😘😘😘 ሺህ አመት ኑሩልን 💖💖💖 💝💝💝

  • @ፍቅርተጊዮርጊስ
    @ፍቅርተጊዮርጊስ 3 роки тому

    መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ቅመም ነቢል ለምን ፀጉርህን ተቆረጥከው ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ ሳትለያዩ ለዘላለም ኑሩልኝ ደስ የምል ጓደኝነት ዋው

  • @blackmen7756
    @blackmen7756 3 роки тому +60

    ነቢሎ እባክህ ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ድምፅ ሁነንንንንድፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ እባካች እንተባበራቸው

    • @ኢማንሰኢድየገርባዋ
      @ኢማንሰኢድየገርባዋ 3 роки тому

      እውነት ተሰቃዩአስታዋሽ አጡ

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 3 роки тому

      እውነ ታሪክ ስቃዩ

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 роки тому +2

      ማን ነቢል ነው ሰውዲ ያሉትን የሚያስታውሰው ስራ አጣሽ እሱ ከአሜሪካን የሚመጡትን መቀበል የቀሩትን ኑ ብሎ ማስታወስ ነው እንጂ እሱ አንድ ቀን ስለሳውዲ አውርቶ ያውቃል ወገኖቼ አላህ ይርዳቸው በሰው ቤት በእስርም ለሚሰቃዩት አላህ ይድረስላቸው አሚን ያረህማን

    • @mustafaalashoor6427
      @mustafaalashoor6427 3 роки тому +1

      አሳቅሽኝ😜 ነበል እስቲ ድምፅ ሁንና አሳፋረን🤣

    • @ኡሙማሂርቢንትገለታ-ቐ5ፀ
      @ኡሙማሂርቢንትገለታ-ቐ5ፀ 3 роки тому

      ትክክል

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 3 роки тому +1

    እንክዋን ተወለድሽ መክሊትዬ 🎂🎊🍾 እንክዋን ተወለድክ ነቢሎ 🎂🥂🍾🎊 ሁላችሁንም ውድድድድድድ ❤️❤️❤️

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 роки тому +29

    በጣም ደስ ትላላቹ ደስታቹ ይጋባል ደሞ የሀባቡን ኬክ ወድጄዋለው 😂😂 እና ልደታቹ በተመሳሳይ ቀን መዋሉ 😍

  • @አኢሻቢንትደረጄሙስሊምነኝ

    የኢክራም ኬክ ነው የተመቸኝ እኔን ጤነኛ ኬክ ነው ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤣ይመችህ የኔ ጀግና 💯👍እናም ማሻ አላህ ናችሁ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +7

    ጉሩባቹ በጣም ደስ ይላል በጣም ተግባብታቹሀል ለምን ወደ በጎ ስራም አትቀይሩትም።

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 роки тому +1

    መክሊትዬ ፍልቅልቅ መልካም ልደት ስታምሩ ልዩ ናችሁ አይለያችሁ

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 3 роки тому +4

    መልካም ልደት መክሊት እና ነብል ሁላችሁም ስዎዳችሁ

  • @takihaylo2617
    @takihaylo2617 3 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ሁለት ወፍ ባንድ ድንጋይ ዋው ይመቻችሁ ❤❤️ ነቢ እና መክሊት እንኳንም ተወለደችው እህቴ በጣም ደስ ትላለች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +18

    እኔም ልደቴን መዳም
    በክሎሮክስ እና በድቶል
    ነዉ የምታከብርልኝ
    አይይ ሳሳዝን ።

  • @ethioseme3860
    @ethioseme3860 2 роки тому +1

    ጓደኝነታችሁ ደስይላል ለሁለታችሁ መልካም ልደት

  • @ዜድነኝከስደተኞችሰፈር

    ኸረ ለአላህ ብለህ ነቢል ፂምክን አትላጭ ምድን ነው ሴት መሰልክ እኮ

    • @ይቅደምተውሂድ
      @ይቅደምተውሂድ 3 роки тому +3

      አንቺ ፂሙ ገረመሽ እስልምናውስ መቸ ተከተለ ልደት እያከበረ ተፂም ተውሂድ ይቀድማል።

    • @alemyoutube1666
      @alemyoutube1666 3 роки тому

      እህት እስከ ሰብስክራይብ አድርገኝ

    • @helenkadri3755
      @helenkadri3755 3 роки тому

      Wwwwww

    • @አሞና
      @አሞና 3 роки тому

      @@ይቅደምተውሂድ ሰህ

  • @JuJu-cz1eu
    @JuJu-cz1eu 3 роки тому

    ብጣም ነው እኮ የምታምሩት እክሩ ሴት ናት እኮ ማሻአላህ ሁላቹም አይለያያቹ ግን ነቢል ተው አስሬ አትቁርጥ

  • @entertainment2287
    @entertainment2287 3 роки тому +3

    ዋዉ በጣም ምታምሩ Friendoch ናቹ ታምራላቹ በጣም ... ነቢሎ ግን surprise ሲያረጉህ ፀጉር ማሳደጊያ በዛዉ አልሰጡህም

  • @Crunch-f9u
    @Crunch-f9u 3 роки тому +1

    ኧረ አስሬ ፂምፂም አትበሉ ፍቱት በቃ ነገር አንዴ ነው ሺ ጊዜ አታውሩ...ነቢሎዬ እና ማኪ መልካም ልደት

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +4

    እንኳን በስላም መጣቹህ መክሊትነቢሎ መልኳምልዳት ደስሥትሉ

  • @afomiyaalemayehu
    @afomiyaalemayehu 3 роки тому

    ነቢሎየ እንኮን ተወልድክ ሁሌ አንተ surprise እንዳደርክ ስጦታ እንደሰጠህ እመቤቴን ጎደኞችህ እድለኞች ናቸው መክሊትየም እንኮን ተወልድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ልኑርለሚወደኝ-ፈ8ሐ
    @ልኑርለሚወደኝ-ፈ8ሐ 3 роки тому +4

    እንደው ማን ይሆን ፂምህን ስትላጭ ያምርብሀል ያለህ ወይስ በራስህ ነው ወላሂ አታምርም ያለ ፂም

  • @WW-xk1qn
    @WW-xk1qn 3 роки тому

    እናንተ ቆንጆ ቆንጆ የኢትዮጸጵያ ልጆች በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔ ከፊታቹሁ በሮችን ሁሉ ይክፈትላችሁ wedding crasher በጣም ነው የምወድልህ i hope you will make more vido