@@samirahaji3592 😂😂😂 ahun ene amelkalew alku keyet new metlekakemiw ere ye’haji lej nesh beka enakalen ezi metesh atesebeki zem belesh nuroshen nuri new yetebaleshew gebitoooooooo 😂 weregna gen nesha emegni beka mndnw
Wey Hayat gudesh mot yemeta endehone wede Allah temeleshi dunia betam acher nat ye akhira ketat gen yezelalem new Allah lanchim lebetesebichishim hidayaa yestachuw
እድሜ ለኛ ሸቃሎች አፈመስናችው 🤣
😂😂
በትክክል
👍😁😁😁😁
ሰህ
Betam
ወይ ግዜ ክብር ለጠካራዋ ለአረብ ሀገር ሴት🙏🙏❤️❤️ሁሉንም እዚህ ያደረስነው እኛ ነን 😍😍💋💋💋😁😁
Batam😁❤Endamer wede❤
😁😁
በትክክል
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ሰይፉ ፋንታውን ዉሉንም ያማከለ ስራ ነው የምትሰራው ኑርልን
ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
በጣም ይገረማሉ‼
Ene alew
enm alhu
as wa wr wb
Era endt naw
الحمد الله
Tik toke የልጆች መጥፍያ ነው። እባካችሁ ልጆቻችሁን ጠብቁ
Sure
ትልቅ ሰው ምክር
ተባረኪ ልክ ነሽ ማንነትን ያሳጣል
እኮንለልጀእኔምየለኝም
ትክክል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
የትናየት ልትታዘብ ነው እንዴ ያቀረብካት 🙄 የኔ ፍቅር ስወዳት❤❤❤
እህቴን አሞብኘል በሰው ሀገር ስኳር በሽታ ከልጅነት እየሰቀየትነው እስኪ ዱዓ አርጉለት
አላህ ይማራት ያረብ
du'anumti kun maa'ini
Allah afiya yarglish
አላህ ያሽርልሽ
እግዝአብሔር ይማርልሽ ዉደ
ሀዩቲ ተብዬዋ ቲክቶክ ኢስላምን አወክልም አሏህን ፍሪ ሰውን ለማሳቅ ለዱኒያ ብለሽ ጌታችን አታስቆጪ አኡዙቢላህ
እድሜ ለሸቃሎች አዳሜ ያለሽበት የማይታወቅ በሙሉ በላይክ እና በኮመኔት አፈመስናቹ
ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
ትክክል
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
በጣም ወላሂ
ቢያውቁትማ ጥሩነበር
ሀዩቲ እና የቲ አለባበሳችሁ አንደኛ!❤😘
በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
ውድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ቲክ ቶክ ላይ በጣም ከሚያዝናኑኝ ጥቂት ልጆች መካከል ምርጦቼ ናችው ። 💚💛❤️
ሀዩቲ ሂጃቧን ጠበቅ ታረጊያት ነጃ ታወጣሻለች ውድዋ እህቴ
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ😘
👍👍👍👍👍👍👍✅✅ ትክልልልልልልልልል
እድሜ ለኛ ለሀርብ ሀገር ሸቃሎች ታዋቂ አርግናቺሁ
ሸቃላ የሚለውን ቃል ወደዛ ተይው ቅመሞች በሚለው ተቀይሮል
በትክክል ሁሉንም ታዋቂ አረግናቸው
ትክክል ውደ👌👌👌👌
Esey geredoch egna esa?
@@mamhayati1511 yes
ሸቃሎች እውነት ልካቸውን አላወቃችሁም እድሜ ለኛ ዞሮ የሚያይሽ የለም ነበር ሸቃሊት ያላሳደገችው ማነው እስኪ
ማንም
ልክ ነሽ ማንም
ልክ ነሽ እድሜ ለኛ
በጣም😂😂😂😂😂
ማንም😂
የትናየት የኔ konjo... እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ❤
እደኔ ቲክቶክ ቢጠፋ ደስስስ የሚለዉ ማን ነዉ
እኔንን
እችዱኒያ ጠፊ ናት ሀዩ እራስሽን አስተካክይ
ሀያቲዬ በጣም ነው እሚወድሽ ደህና ነገር ላይ አላህ ያበረታታሽ
ከሁለታችሁም ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር በትምህርት ጥሩ ደረጃ ላይ መድረሳችሁ ነው ጎበዞች 😘💚💛❤ሃያት ዓይንሽ ራሱ ተስለምልሟል ጥሩ እንቅልፍ አትተኚም መሰለኝ ለራስሽ ጊዜ ስጪ!!!
ማመስገን የምትፈልጉት ሲባሉ እዚህ ለመድረስ ፈጣሪን ረሱት...
በጣም
በጣም
ትክክል
በወንጀል ምን ታመሰግናለች አላህ ይመልሳት እንጂ ወደቀልቧ
@@Sahada-mb3kj እዉነትሽን ነዉ እህት አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ መልካሙንም መንገድ ይምራን ዱኒያ እንደሆነች አታላይ ነች አላህ ይጠብቀን
እድሜ ለኛ ሸቃሎችዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
☝️☝️🇪🇹ምንም ሳይጎላት ፍቅር በማጣት ብቻ የምትታመስ ሀገር አምላክ ሆይ ልቦና ሰተኸን ፍቅርን አድለኸን የቀዶሞዋን የጥቷን ገናና ሀገር ኢትዮጵያን መልስልን እባክህ 🙏 😥
አሚን በጣም እየሆነ ያለው ልብ ይሰብራል
ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
@@tube-mc6qz የኔጌታ እጅእግርአለኝ አለየኔጌታ😭😭😭😭
Amen amen 🙏😭
እውነት ነው ፈጣሬ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን።
#ሀዩቲ ስወድሽ
እስኪ የሀያት አድናቂ #ላይክ 👍👍👍
ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉን
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@@zenanebil4133 አድርጌሻለው❤
@@tube-mc6qz ❤
Hello guys i am hayat nassir
Respect all🙏😍
Yene konjo berchi 😘
ፌክ ነው
Ayee siyanadedu😡
ኮማንት አምቢቢ ማሬ ከምሬ ነው ከተመቻሽ በሰይፉ ወይ ዩቱቤን እለቅልሻለሁ 😏
ዉሸታም
ሀዩ ሰላትሽን አደራ ወቅት ሳታሳልፊ በወቅቱ ለአስገድ ቁርአንንም ባለሽ ጊዜ ለመቅራት ሞክሪ አላህ ካንቺ ጋ ይሁን።
ወላሂ በፈጠረኝ እምላሌው እኛ የመዳም ቅሜሞች ባንኖር አዳመሺ አርትስትነኝ ተዋናይነኝ በቃ ምን ልበላቹ የትኛቹም የቱብ በሮች እድሜ ለመዳም ቅሜሞች እድመ ለኛ ለዚ በቃቹ
Btkikil
በጣም
እውነት ነው
ትክክል ማሬ
በጣም
ያረበና እኛ ሽቃሊቶችንም ሹፈን ቲክ ቶክ ላይ እንጣጥ ብሎ ለመፈመስ ወቅት አጠረን እኮ አሂሂሂ ለማንኛውም ሀዩቲ ወድሻለሁ ጎበዝ የቲዬም በጣም ነው ምወድሽ ጎበዝ ናችሁ ሁለታችሁም በልፋት ነው በእርግጥ እዚህ የደረሳችሁት ብራቮ🙏
ክክክክ
የአረብ ሀገር እህቶቻችንን ማመስገና ነበረባቸው እድሜ ለኛ
እኔ ብቻ ነኝ ቲክቶክ የሌለኝ ከፎቅ ምድር ከምድር ፎቅ ለእኔ ቲክቶክ ነው ባይ ነኝ
የኔቢጤ
Ename yelegne
እኔም የለኝ ይለፈን
አኔም አለሁ ዩቱብ ስገባ እንኳ ማስታወቂያ ሲለቁ መጣም ነው የምናደደው
እኔምየለኝም
ሀዩቲ ህልምሽ ተሳካልሽ😀😀😍 እዚች ሶፋ ላይ አንድ ቀን ቁጭ ማለቴ አይወርም ስትይ ነበር
ፌክ አካውንት ነው ያ የእሷ አደለም
🤣🤣🤣
@@hswetyyy339 Endamer Wede
@@emilyahmed8238 😁😁Endamer wede
@@hswetyyy339 እውነት?
እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝቦቿ ከክፉ ነገር ይጠብቅ
ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
ወላሂ ሀያትዬ ሂጃብሽ ላይ በርች የሁልጊዜ ምክሬ እዱኛ ሁሉም አላፊ ነው ሀያትዬ በርች
ክብር ለሸቃሊት 💪💪💪እኛ ነን እዚህ ያደረስናችሁ
ውነት ኣምሳ ሽ ገባቹሁ ኣምሳ በ ኣረብ ሀገር ሊጆች ነው
ለመላው የተዋሕዶ ልጆች...ለሰሙነ-ህማማቱ እንኳን አደረሣችሁ::💚💛❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
አሜን ደምሩኝ በቅንነት አይከፈለበተም 3ደቂቃ በማየት
ሀዩቲ እንኳን ድስአለሺ ሰይፉ ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ ምኞቴነዉ ስትይነበር እኛንም ለዚህ ያብቃን
ደምሪኝ
ኣዎ ሁሌ ነው እንደዛ ምትለው የነበረው።
ቤተሰብ እነሆን
ደስ ትላላቹ ሀዩቲዬን ግን ከሁሉ ቲክቶከሮች በፍቅር ነው የምወዳት
አኡዙቢላህ ይቺ ልጅ አላህ ወደ ህሊናሽ ይመልስሽ ለምታልፍ ዱኒያ መልከስከስ ቲሽ የሴት ትንሽ
እድሜ ለመዳም ታክሲወች አፈመስናቹ
ሃያት ቆንጆ የሚለው ቃል አይገልፅሽም!!!!!!!
ጠፊ ባይሆን?
የቲን እና ሀይቲን አንለያቸውም ነበር እስከነ ስማቸው ቡታምኑም ባታምኑም ቲክቶክ ገብታችሁ አስተውሏቸው እኔ ሰካሁን ድረስ አንድ ሰው ይመስለኝኝ ነበር እነዚህንማ በጉጉት እንጠብቃለን በጣም ምርጥ ናቸው።
እድሜ ለኛ የመዳም ቅመሞች እቤታቹ ቁጭ ብላቹ እላይ አወጣናቹ ከቤታቹ እስከ ሰይፉ ደረስ አደረስን ፀባያቹ ካሳመራቹ ዶ /ር አብይጋ እናደርሳቹአለን👍👍
እዉነትነዉ😅😅😅😅😅
የመዳም ቅመሞቺኮ እኔን ብቻ እንጂ ያላፈመሱት የለም እድሜ ለመዳም ቅመሞቺ
እኔንም
እኔንም
@@elhamtube4729 Damarekuesh💕39💕Anchem Damerge
@@Nahi_Entertainment እሽ ማር
@@Nahi_Entertainment ደምሬሻለሁ
ሀያት ግን ካዲያን ነሽ ተመልካች ያውም መዳም ቤት የሚኖሩ ለዚህ ያድረሱሽ ምስጋና ለኛ ለመዳም ሸቃሎች አሜን
መሆን ነበረበት
Wegnchi sebsecrab adergoing 🙏🙏🙏
የማዳም ቅመሞች የረመዳን ስራ እንዴት እያደረጋቹ ነው? በርቱ አይዞአቹ አምላክ ጉልበት ይሁናቹ የኔ ጀግኖች 💪💪💪💪💪 የማከብራቹ የምወዳቹ😘❤❤
አሚን ውድድ
@@rahmahussain7957 Endamer Ehte❤
አሚን ቅመምየ
ባላቹበት ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ የ ሀገሬ ህዝቦች
hayuti ትመቸኛለች
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ግን ሙስሊሞች ሚድያ ላይ ስትወጡ አልሀምዱሊላህ ማለትን ማን ወሠደባችሁ😔😔
ይሞቱ እየመሰላቸዉ ነዉ
😂😂😂 menagebash yeraseshen amesgegni..... eneken atatum beka sew lay
@@edenmeles8946 አይመለከትሽም ዝምብለሽ የፊልም አክተርሽን አምልኪ
@@samirahaji3592 😂😂😂 ahun ene amelkalew alku keyet new metlekakemiw ere ye’haji lej nesh beka enakalen ezi metesh atesebeki zem belesh nuroshen nuri new yetebaleshew gebitoooooooo 😂 weregna gen nesha emegni beka mndnw
@@edenmeles8946 አስታግፍረላህ አረ እንፁምበት ዝምብላችሁ አትነካኩኝ 🤣
ውድ.እህቴ.ሀያት.አላህ.ወደራሱ.ያሰጠጋሽ.አላህኢዳይሰጥሽ.
Yeti such a humble person ❤
የምር ዝም ብዬ ስታዘብ የመዳም ቅመሞች ናቸው ሁሉንም ያፈመሷቸው ምንም ጥርጥር የለውም
እኛ የመዳም ቅመሞችኮ ያላሳደግነው የለም ከአሏህ በተች ስበቦቹ እኛነን በገጠር በከተማ ቤተሰብ ዘመድ ችግርተኛ ዩቱብጡረተኛ የቀረን የለም
ሊዱ ማር
አይይ ምን ይደረገል
ሰህ
ሠላም ጎደኞቸ በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
እድሜ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ሰው አደረግናችሁ ለመድረክ አበቃናችሁ
ሠላም በቅንነት ሠስክራይብ አድርጉኝ
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@@zenanebil4133 ደምሪኝ
@@fasigayewollolejitube እንዲማምረ ማር
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️ua-cam.com/video/_p32ReyRVIM/v-deo.html
አዩታ በጣም የምወዳት እዉነትለመናገር ትመቸኛለሽ
Hayutii nama Jalala qashatuu koo Nafii jiradhuu waan ofii koo 💔💔💔❤👌good job my sister
Wey Hayat gudesh mot yemeta endehone wede Allah temeleshi dunia betam acher nat ye akhira ketat gen yezelalem new Allah lanchim lebetesebichishim hidayaa yestachuw
ገንዘብ ለማግኘት ያልሆነ ነገር እያደረግን ትውልድን መጥፎ ማስተማር ከስተ በሆላ መዘዙ ጡሩ አይመጣም እና የምናደርገውን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን!🙏🏾✌🏾🇪🇹🕊💚💛❤️
ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉን
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ሀዩ በጣም ነው እምወድሽ በርቺ አላህ ያግዝሽ
የሀዩቲ አድናቂወች 👍😍❤
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ሀያት አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ በዱኒያላይ ብትደሠች በአኼራ ግን ቅጣቱን ጠብቂ የአሏህ ቁጣ በጣም ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን
እስቲ ሀያትን የሚወዳት 👍
ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
አልወዳትም ምክናቱም
እድሜ ለኛ ለአቅመ ፍምስና ላደረስናችሁ ስደተኞች ምስጋና እንኳን አይገባንም ነበር ??? እኛ ያልጠቀምነው ምናለ አይናችን ለእናተ ገንዘባችን ለቤተሰብ 💜
Omg😁😁😁👌👌
የትናየት እርጋታዋ ደስ ስትል
በጣየ የኔ ደርባባ ደስ ስትል
ያይኔ ምትባለው በታም ትችላለች ❤️❤️ሳያት ሁላነው ምስቀው
የትናየት ጎበዝ ተከታዮችን
አመሰገነች
እንደ አጀማመራቹህ መጨረሻቹህንም ፈጣሪ ያሳምርላቹህ ❤❤❤ yuti & yeti
የትናየት 1ኛ 👍
ከነዚ የተሻሉ ብዙ በአረብ ሀገር እሚኖሩት ብዙ ታለንትድ የሆኑ ብዙዋች አሉ ለምን ለነሱ እድሉን አትሰጡም እነዚ ልጆች ሊፕሲንክ ወይም በአፍ እንቅስቃሴ እንጂ ብዙም ችሎታቸው አይታየኝም ከነሱ ብዙ እሚበልጡ አርብሀገር አሉ ለምን ለነሱ እድሉን አትስጦቸውም ልጆቹንም ከመርዳት አንፃር ቢታሰብ በት ሰል እንደ አስተያየት ለመሰጠት ያህል ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙዋች ይደግፉኛል ።
ጐበዞች ትምህርት ላይ በርትታቹኃል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰይፍ ሰላም ነው በናትህ ድምፃዊ ቤተልሄም ጌታቸውን አቅርባት /ቀርበህ አነጋግረኝ/ 1990ዎቹ ዘፋኝ
አዎ እድሜ ለናንቴ ሸቅለናል እናመሰግናለን🙏
Fake account
Betam gubezoch nachehu 👍Bezhu agatami hayatn betam new yemamesegnat lije esa beserachew fideli mekuter lemedlign
እስቲ በስደት ለይ የለናው ወንድም እህቶች አንድ አይነት ወሬ አትደጋግሙ እኛ ከኮመንት ከለይክም በላይ ነን ለተማማ ከፈጣሪ በታች ፈጥኖ ደራሽ ለተጨናቃ ደረሽ ብቻ ብዙ ነገር ነኝ አለህ መጨረሻችን እረፍትና ሰላም የሞላበት ሂወት ይስጣን ኣሚን በሉ
Amen
maashallah inkuhan abro aderesen yuti-nass tik-tok nigist!!!!!!!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
የመዳም ቅመሞችን አመስግኑ በነሱ ነው ከፍፍፍያላችሁት👍
እንዛመድ
@@ksr9428 እሽ ማማ ነይ ወደኔም
@@Zeynuube2559 ነይ እሽ
እድሜ ለእኛ
ለመዳም ቅመሞች
እኛ ነን ሁሉንም እንድፈምሱ የምናደርጋቸዉ
የመዳምን ስራትተን የምር
Eh esey beka gered
😅😅😅
Ere seifu bertmios yekrblen yemtlu👍👍
ትችላላችሁ በርቱ ሰይፈ ሻዉ ላይ በርግጠኝንት እቀርባለሁ
ሻቃሊትንኝ እማዳም ቤት ሆኝ የግጥም መፀሀፍ ቤተክርስቲያን ለማገዝ ያሳተምኩት የማዳም ቅመሞች መምህሮቸ ናችሁ ሽ አመት ኑሩልኝ አልማዛዊ ስንኞች ይርጋአለም አህሎግ😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤️
Hayat she's so cute ☺️
ሁለቱም
ወዳ ቃልብሽ ታማለሺ ሀያት አለህን ፈርታሽ አንቺን አይቶ ሚበለሸው ብዙ ናው
አዩ በጣም ቆንጆ ናት
እድሜ ለማዳም ቅመሞች አፈመስናቹ አዳሜ ሀዩኮ የሰፈሬ ልጅ ናት ስትለከፍ እራሱ ቀፋፊ እያሉ ነበር የሚለክፉሽ ታስታውሺዋለሽ
ሀዩቲ እወድሻለሁ ፣ አንቺን ነበር v8 ብኖሬኝ ማግባት 😍!! በርቺልኝ!!
የማዳም ቅመሞች ግን መቼ ነው ምትፈምሱት እናንተ ማፈመስ ብቻ ነው በቃ የኔ ምስኪኖች 😆🥰🥰
አንድ ቀን
@@hirutfelekehe4932 አይቀርም ለኛም ቀን ይወጣል🥰🥰
አይ የማዳም ቅመሞች ቀኑን ሙሉ እነሱ 30 ደቂቃ ብቻ እጆይ አድርገው ታዋቃ ሆኑ 😜😂😂
ክክክክክ
Yuti-nass you are always made me senseful I appreciate you ok
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ 😘
Amen
ምናጠፉ ? እነእዚህ ልጆች ምንስ ክፉ ተናገሩ?ለምን አብዛኞቹ ሀበሾች ሥንባል ሰው ሢያድግ አንወድም? መጀመሪያ እኛ ለራሳችን መደበሪ ሥንል ነው የምናያቸው።ላይክ የምናረገው ደግሞ ደስታችንን ለማርካት ነው። ለላይክም የምንከፍለው ምንም አይነት ገንዘብ ከኪሣችን አናወጣም ። ላይክ ለማረግም የምንወስደውም ጊዜ የለም። ላይክ ማረግ የአንድ ደቂቃ ሥራ ነው። እና ከማዝናናት በሥተቀር እነእዚህ ልጆች ምን ጎዱን? የምትሣደቡበት ምክንያት ቅናት ካልሆነ በሥተቀር።
ሀያት አላህን ፊሪ ውድ ቀልብሽ ተመለሽ
ሀራም አለየኪ ወንድ መመሣሠል ሀራም ነው
ቀላል አፈመስናቸው ለኛ እድሜ ይስጠን ብዙ እናሻግራለን
ሃዩ ሲወዲሽ. እኮ🌷
2 ታቹም በጣም ጎበዞች ናቹ ትችላላቹ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰
የትናየት ትበልጥብኝ አለች የኔ ጨዋ
hayuti konjoo nat wddddddddd ❤ ❤ ❤
እና ምን ይጠበስ በዚህ ገብተሽ ሀዩቲ ቆንጆ ናት
የትናየት አንደኛ የሆንሽ ልጅ በሳቅ ነው ምታፈርሰኝ ሌላኛዋን ግን አሁን ሰይፉ ላይ ነው ያየዋት
ሀዩ ባለፈው ዴቭ ሲቀርብ መጣለው ብለሽ ነበር ይኸው መጣሽ😁🥰
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
እምለዉ ነገርየለም አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ሀያት አላህምንም አይሳነዉም ሁለታቺሁንም ቀጥተኛዉን ምገዲይምራቺሁ ሀዩ እዉቀትሽን ለአኬራሽም ተጠቀሚበት ላዱናላይዐዚናብቻ ሳይሆን
እድሜ ለአረብ ሀገር ሸቃሎች ስቱን ቀየር ነው የምር ተቆጥሮ አይዘለቅም ምስጋና ይገባናል የምሬ ነው በሉ ሰብ አርጉኝ ጎራበሉ ወደቻናሌ ሀያት ጠረሀ አለባበስሺ ጆሮሺ ተቀራፎ ወዳ አሳምረሺልበሺ
ትክክል😂😂
ዉይይይይይይ እድሜ ለኛ ለአረብ ሃገሪ ያለነዉ ተበሸበሻቹ ቅንቅናሞች
መኩሼ የኔ ፍልቅልቅ ደግሞኮ እንመሳሰላለን 🤭😍
አንድ ቀን እኛም በዝህ ወንበር እንቀመጣለን ሰይፍሽ እንዳትረሳ በርቱ ሸቃሎች ስንቱን ተዋቅ አደረግን አልሃምዱሊላህ እና መደምን እናመሰግናለን ለዋይፋው ☺️
ሰፊሻ በጣም አመሰግናለዉ🙏
fake account
ውሸታም
እድሜ ለመዳም ዋይፋይእና ለመዳም ሸቃሎች ታዋቂአረግናችሁ