የግራዋ የፈውስ በረከቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • የግራዋ የፈውስ በረከቶች

КОМЕНТАРІ • 560

  • @EthioFamilyTube
    @EthioFamilyTube  Рік тому +38

    chat.whatsapp.com/Jy0mlkfHRfK1xUTDQnEyT1

    • @mehariterefe879
      @mehariterefe879 Рік тому +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mehariterefe879
      @mehariterefe879 Рік тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ahemedshefa
      @ahemedshefa Рік тому

      ለጥረትህ ምሰጋ ይድረስህ እባክህ የአወሳሰዱ መጠን በዝርዝር ብታብራራዉ አመሰግናለሁ

    • @maryam-cf5cw
      @maryam-cf5cw Рік тому

      Hiv bashita yadinal

    • @maryam-cf5cw
      @maryam-cf5cw Рік тому

      Hiv bahita yadinal

  • @kefenewella9178
    @kefenewella9178 Рік тому +57

    ወንድሜ ተባረክ አንተ በሳይንሱ አመጣኸው እንጂ እናቶቻችን ስንፈነከት ሆዳችንን ሲያመን ሲያሳክከን ፀጉራችን ሲላጭ ሁሉ ይደረግ ነበረ ሰለጠን ብለን ትተነው ነው እንጂ " ወደ ቀደመው እንመለስ"

    • @astertamiru3963
      @astertamiru3963 Рік тому +3

      እዉነት ነዉ

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Рік тому +11

      እናቶቻችን ሳይማሩ የተመራመሩ ናቸው ሁሉንም ከጋራቸው ሁሉንም ከማእዳቸው ነበር

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 10 місяців тому

      ​@@EthioFamilyTubeታሜ በጌታ ጉሮፑ ላይ አሰገባኝ አይ ካልክ ድሞ የታይፎድ መድኒይት ነገርኝ እባክህ ዉንድሜ በጌታ ብዙ ጊዜ ኮምንት አሪይጊሊክ ነብር የኔን አታየዎም መሰለኝ🎉🎉🎉

    • @solomonyalemzwede9480
      @solomonyalemzwede9480 5 місяців тому +2

      ግራዋ ቅጠሉ እኮ የአስከሬን ማጠቢያ ነው። ጉደኛ ተክል ነው።

    • @Kaleb-uy8sd
      @Kaleb-uy8sd 4 місяці тому +1

      Member G/meskel
      1:

  • @user-kn6sv3fw4c
    @user-kn6sv3fw4c Місяць тому +6

    ስለሰጠኸን መረጃ እጅግ በጣም በጣም አመሠግናለሁ ። ግራዋ በዙሪያችን ሞልቶ እያለ እውቀቱ ስለሌለን መተያየት ብቻ ነውና ከአንተ ትምህርት በኋላ ግን ለመጠቀም ዝገጁ ነኝ ። በድጋሚ ፈጣሪ ስለመልካም አስተምህሮትህ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ ብያለሁ ።

  • @YoniMle-vi6lj
    @YoniMle-vi6lj Рік тому +20

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን የምታቀርበው በሙሉ በቂ ጥናት አድርገህባቸው እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ በተጠቀምኳቸው ሁሉ ለውጥ ድህነትን አግኝቼበታለሁ ወንድሜ ጤናህን ይስጥ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ❤

  • @teweldemedhinayele3716
    @teweldemedhinayele3716 Рік тому +15

    ታሜ በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ አብሶ ለእኛ ዕድሜያችን ለገፋ ሰዎች ትልቅ ፈውስ የምናገኝበት ይመስለኛል ምክንያቱም ሁሉንም ስለሚነካካ ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 4 місяці тому +5

    ወንድሜ ተባረክ አንተ የምትነግረን ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @FirtunaGebrcherkos
    @FirtunaGebrcherkos 19 днів тому +1

    በውነት አመስግንህ አለህ ምክንያቱም ከጀርባየ የሆነ እብጠት ወጣብኝና ያመኛል በጣም ያሳከኛል እና ወደ ህክምና ስሄድ ምንም አይልሽም ይሉኛል እኔግን በጣም ያመኛል ይጠዘጥዘኛል እና ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር አዳገጣሚ አንተ ለእብጠት ግራዋ መዳህኒት ነው ስትል ሰምቸ ቀባሁት አሁን ተመስገንነው እብጠቱም እየቀነሰነው ማሳከኩም ተሽሎኛል በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-yl4kn2xg6e
    @user-yl4kn2xg6e Рік тому +6

    ታሜ ወንድማች እግዚአብሔር ይሰጥልን
    እናመሰግናለን ሁሉም ትምህርቶች አጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Рік тому +12

    እናመሰግናለን። ሆኖም ጥቅሚን ነገርከን እንጂ አጠቃቀሙን ከእያንዳንዱ ችግር አንጻር አልነገርከንምና በዚያ መልክ ብትመለከተው።
    አመሰግናለሁ።

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Рік тому +2

      ለያንዳንዱ ችግር ቪዲዮ ሰራለሁ አመሰግናለሁ

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Рік тому +10

    የምታዉቀዉን የምታሳዉቅ ፈጣሪ የባረከህ ሰዉ

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 День тому

    እኔ ልጅ ሆኚ ብዙ ግዜ ጠጥቻለው ግን ሳላቅው ነው እና አሪፍ ነው

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7x 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን🙏
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Рік тому +4

    እግዚአብሔር በጎ ነገር ያሰማህ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ ለእኔ እኔ ያለሁበት የለም ከኢትዮጵያ ውጪ ነኝ ኢትዮጵያ ስገባ መጀመሪያ የምጠጣው እሱ ነው

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 Рік тому +7

    ሰላም ብያለሁ ታሜ ሰላምህ ይብዛ የኛ አሳቢ ሁሉንም ነገር ለኛብለህ የምታሳውቀን ወንድም ታሜ።

  • @kidist4624
    @kidist4624 Рік тому

    ታሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ የለምልም የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል ተባረክ ወይ ጉድ አለማወቃችን እንጂ ቅጠሉሰ ሞልቶ ነበር አረ እንደው ፈጣሪ ብርክ ያርግህ ለምልም ተወደድ አመሰግናለሁ

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 Рік тому +10

    ታሜ ታሚያችን ስጦታችን ኑርልን በድሜና ፣አጤና እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተባረክ።

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 Місяць тому +1

    እፁብ ድንቅ አቀራረብ እና አገላለፅ ነው ወንድማቺን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q Рік тому +4

    ታምየ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ውዱ ወንድማችን የደግነት ጥግ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Місяць тому

    ተባረክ ያካፈልከን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው ክብረት ይስጥልን

  • @wagayegetu7219
    @wagayegetu7219 17 днів тому

    ተባረክ የምክር አገልግሎትህ ሁሉ ጠቃሚ ነው

  • @user-gx1dl7rv7q
    @user-gx1dl7rv7q 10 місяців тому

    እውነት እውነት መድሃኒታች ደጃችን ላይ ሆኖ መሠቃየት አየ አለማወቅ በእውነት ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጥልኝ ስሠማው ትምህርቱን የዳንኩ መሠለኝ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo Рік тому +4

    ዋውበጣም።ይገርማልተባረክ🙏🙏

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Рік тому +11

    እናመሰግናለን ወንድማችን። ግራዋ ተዓምረኛ ቅጠል መኾኑን ተገንዝቤአለሁኝ። ግቢዬ ውስጥም አለ። ትንሽ አዘገጃጀቱ ላይ ማብራሪያ ብትሰጥበት ጥሩ ነበር። ለምሳሌ ስንት ቅጠል በስንት ብርጭቆ ውሃ ማዘጋጀት እንችላለን እንደየችግሩ ውይይት ብትዘረዝረው ጥሩ ይመስለኛል። አመሰግናለሁ።

  • @Kalewold-bg8hz
    @Kalewold-bg8hz Рік тому +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!!! እናመሠግናለን!!!!!

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Рік тому +3

    በትክክል፣እውነት፣ነው፣እጅግ፣በጣም፣የሚገርም፣መዲሀኒት፣ነው፣ታሜ፣እናመሰግናለን።

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 Рік тому +1

    ታምራት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤንነት ቸሩ ፈጣሪ ይስጥልን እንዲሁም እግዚአብሔር ፍቅር ጤንነት ሀብት ይስጥልን አመሰግናለሁ ።

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 Рік тому +5

    ሰላም ታሜ እንካን ደና መጣክ ለምትሰጠን ትምህርት ተባረክልን 👏🏾👏🏾

  • @Hiber88
    @Hiber88 Рік тому +14

    እናቴ ገላችንን በግራዋ ታጥበን ነበር ፣ ማለትም ሽፍ ሲልብን ማሳከክ ሲከሰት ሁሌ በግራዋ ታጥበን ነበር:: ደግሞም ያስቆምልን ነበር::

  • @user-yy5nc6ez5h
    @user-yy5nc6ez5h 4 дні тому

    ወንድሜ አጅግ በጣም ጥሩ ትምህርተ እየሰጠህ ነው አመሰግናለሁ ።በውስጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል?

  • @abadimesele9567
    @abadimesele9567 Місяць тому

    ያንተን ምክር እና ትምህርት ተጠቅሜበታለሁ ፈጣሪ ጥበብህን ያብዛልህ

  • @senduaraya1489
    @senduaraya1489 11 місяців тому +2

    ❤እግዚአብሔር ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልህ!!!!!!!

    • @user-qz9jp9ry9q
      @user-qz9jp9ry9q 12 днів тому

      ወንድሜ የምትሰጠው የእፀዋቶች ጥቅም በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወደ ጥያቄ ስገባ ለደም ዓይነት O ግራዋ ያለው ጠቀሜታ ብትገልፅልን እናመሰግናለን

  • @elenimeshesha9257
    @elenimeshesha9257 Рік тому +6

    ታሜ እናመሰግናለን ! የገለጽካቸውን ህመሞች በከፊል ልጄ ላይ አሉ ግን የእድሜ አይነቶቹን እና ልኬቱን እባክህን ንገረን

  • @belaytadesse4982
    @belaytadesse4982 14 днів тому

    Thank you very much.Excellent finding,justification and presentation!!

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Рік тому +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ

  • @Amen2216
    @Amen2216 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ታሜያችን የኛ አሳቢ እናከብርሃለን.... እኖድሃለን... ኑርልን!!!

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Рік тому

      Bengilizegna mn ybalal ?

    • @Amen2216
      @Amen2216 Рік тому

      @@Asya-td9cq
      Minu?

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Рік тому

      @@Amen2216 grawa malet thank you ihte turk wst qtelun lemefeleg neber

    • @Amen2216
      @Amen2216 Рік тому +1

      @@Asya-td9cq
      Her left ይላል ቅጠሉን ግን ማግኘት አልቻልኩም
      Whatsapp ግሩፕ ውስጥ አለሽ? እዛ ላይ ምን እንደሚባል ከየት እንደምታገኚ በደንብ ይነግሩሻል.

    • @Amen2216
      @Amen2216 Рік тому +1

      @@Asya-td9cq
      ሰላም አስያ bitrer leaf ይባላል በእንግሊዘኛ 😊

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in Рік тому +2

    በዘመንህ ሁሉ በጐ ሃገር እንደገጥምህ እመ ኛለሁ ተባረከ.:

  • @YeshambelYitayew
    @YeshambelYitayew 6 днів тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 9 місяців тому +3

    ተባረክልን

  • @user-bm9fy7qr1q
    @user-bm9fy7qr1q Рік тому +5

    الله يبارك فيك ويطول فعمرك جزاك الله خير ع الدروس ماقصرت نحبك💙

  • @takhabeach1547
    @takhabeach1547 Місяць тому

    በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @YonasTsegaw-v6n
    @YonasTsegaw-v6n 13 днів тому

    ❤ፈጣሪ እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ በእውቀትህ እድትረዳበት በጤና ያኑርህ

  • @user-tl7lq4uv6g
    @user-tl7lq4uv6g Рік тому +4

    አንዳንተ ሁሉ ያብዛልን ። የዳማከሴ ጥቅም ምንድ ነው? ጉዳቱስ?

  • @YakobPaulos
    @YakobPaulos 10 днів тому +1

    አመሰግናሎህ

  • @endalewmogninet
    @endalewmogninet Місяць тому

    በጣም ገራሚ አቀራረብ እና ጠቃሚ ምክር ክበርልን ወንድማችን

  • @meseretasseged7689
    @meseretasseged7689 Рік тому +5

    ታሜ የግራዋን መድኋኒትነቱን ነገርከን ግን መጠኑን ብትገልፅልኝ አመሰግናለሁ።

  • @HiwotTadele-o6v
    @HiwotTadele-o6v 6 днів тому

    Evgziabiher edmena tenan abiro yistim

  • @RukiyaMohammed-u4w
    @RukiyaMohammed-u4w Місяць тому

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ ጥሩ ነገር ሁሉ ካተጋ ይሁን

  • @AmanTeklehaymanot
    @AmanTeklehaymanot 5 місяців тому +3

    ወንድማችን ከምግብ በፊት ነው የምንወስደው ወይስ ከምግብ በሀላ ከዛደሞ ሂፓታተስB ላለው ስው እንዴት መጠቀም ይችላል አመሰግናሎ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 8 місяців тому

    እውነት ነው ገራሚ ተክል ነው እኔ በጣም አረጋግጫለሁ በቆዳላይ ፈጣሪ ይክበር ሰለስጦታዎቹ ሁሉ🙏

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m 3 місяці тому +1

    ግራዋ ቅጠልጥቅምች
    1 በሽታመከላከልን አጠቃቀም 6እስከ 10ቅጠል ጨቅጭቆ መጠጣት ደም ስኳር ልጅ ለመውለድ ለትኩሳት ለራስምታት ታይፎድ ለምግብለመፍጨት ቀድሞመጠጣት ካንሰር የጉበት ጤናን ለመጨመር የአተነፍፊስ ችግር ለጭንቀት ለቁርል የጉሬሮ ቁስለት ልምወረአበባ ህመምን የቆዳ ችግር ያለብ ለእንቅልፍ አንድ ብርጭቆ መጠጣት በፈንገስ ለጨጓራቁስለት

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 Рік тому +2

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 3 місяці тому +1

    ወንድማችን ሰላምህን ብዝት ያድርግልን

  • @zegeyederb
    @zegeyederb Рік тому +1

    እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @user-xp5bu9tt1s
    @user-xp5bu9tt1s Рік тому +9

    ኢትዮጵያዊነትህ ጉልህ ሆኖ የሚታይ ስለሆነ የፈጠረህ አምላክ ይክፈልህ ።

  • @esubalewmengesha7483
    @esubalewmengesha7483 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው!

  • @sosiadane6736
    @sosiadane6736 Рік тому +3

    ተባረክ ታሜ ወንድሜ ምርጥ ሰው

  • @asfaw96
    @asfaw96 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ወንድማችን

  • @user-rf4cw3qk5z
    @user-rf4cw3qk5z 4 місяці тому +2

    ❤ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @teshomehaile7760
    @teshomehaile7760 11 днів тому

    ወንድሜ ሰላምነው ለክንታሮት በሽታ ይጠቅማልን?

  • @user-nv2js8hb5l
    @user-nv2js8hb5l 8 днів тому

    እግዚአበሔር የመሰገን ለፈጠረልን ሁሉ ግራዋ አድርቀን በሻይ መልከ መጠታት ይቻላል ?ይባረኩ

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 Рік тому +2

    ሁሌም ሳትሰለች እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሠግንሀለን።

  • @hikramanu283
    @hikramanu283 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j 2 місяці тому +1

    እንዴ ምሬቱስ? ለጨጓራ ጥሩ ነው? ለጉበትስ?

  • @menenhailesilasenegash3319
    @menenhailesilasenegash3319 8 місяців тому +1

    ታሜእግዚአብሔር ይስጥሕ ጥሩእይታአድእሕቴ ስትቀሳቀስ እግሮቁርጭምጭሚቶላይ ያብጣል ለሱመፍትሔይሠጣትይሖን

  • @user-sg6mx9dq2g
    @user-sg6mx9dq2g 4 місяці тому +1

    በየቀኑ ነው ወይስ በምን ያህል ጊዜ ነው መጠቀም ያለብን?

  • @bekele8438
    @bekele8438 20 днів тому

    አጠቃቀሙን ጨምረህ ብትገልፅልን መልካም ነው። ለምሳሌ በእያንዳዱ የህመም አይነት መጠኑን ስንት ብርጭቆ ጅውስ መውሰድ እንደሚገባን በተብራራ መልኩ ብትገልጽልን በጣም በማመስገን ነው።

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 Рік тому +4

    ታሜ ጌታ ይባርክህ

  • @Asnakulove
    @Asnakulove 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fekadutechane9537
    @fekadutechane9537 Рік тому

    በጣም መልከም ሰው ነክ ስለምተስተምራቸው ሁሉ እድሜና ጤነ ይስጥ ወንድሜ የሰብከው ሁሉ የሰከል በአጋጣም ዬጤነ ትምህርት ወስጀለሁ የንቴን ቻናል እከተታለለሁኝ እስከአሁን ዬተነጋርከቸው እፆዋቶች ሁሉ ልክ ነቸው በጣም!!!!!!!!! አድናቅክ ነኝ

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Рік тому +6

    አጠቃቀሙን እንደ በሽታው ዓይነት ዘርዘር ብታደርገው፣የጎንዮሽ ጉዳትስ የለዉም?በተረፈ በርታ!!👍👍

  • @zanuzanu7054
    @zanuzanu7054 Рік тому +3

    ታሜ ወንድሜ ተባረክ እድሜ ይስጥህ እባክህ ለእግር ፈንገስ መፍትሄ ከለ ንገረኝ አመሰግናለሁ

  • @smsm3968
    @smsm3968 3 місяці тому

    በጣም ይገርማል! ይሄን ያህል ጠቀሜታ ይኖረዋል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር።

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 4 місяці тому +1

    በርታ እንደዚሁ ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ነገሮች መስጠት አሪፍ ነው ።

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 4 місяці тому +1

    እንባጮ እና ግራዋ የመሳሰሉ ዕፀዋት በጣም በጣም ተጠቃሚነታቸው የላቀ ነው ።

  • @meseretasseged7689
    @meseretasseged7689 Рік тому +2

    ታሜ በጣም ደስ የሚል ምልክት ነው ግን አጠቃቀሙ እንዴት ነው መጥኑን በምን ያህል

  • @Yehalashet-i4y
    @Yehalashet-i4y 12 днів тому

    ከአንዳንድ መድሃኒቶች ጋር አይጋጭም ወይ አንዳየህው ብፅፍልኝ ::አመሰግናለው

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Рік тому +4

    መራራ ነገሮች ጉበትን የመጉዳት ባህሪ አላቸው ይባላልና እውነት ከሆነ እንዴት ማሥታረቅ እንችላለን

  • @masreshakebede6669
    @masreshakebede6669 Рік тому +3

    ታሜ በጣም የገረመኝ አንድ ዘመዴ ከገጠር መጥቶ ግፊት አለብኝ ማጅራቴን ያዘኝ እባካችሁ ግራዋ አስፈልጎን ጨቅጭቆ በመጠጣት ፋታ ማግኘቱ ሳስታውስ ጋሽ ግራዋ ብየዋለሁ፡፡

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe3448 2 місяці тому

    Grate! ....so true....! stay blessed!!!
    our parents are intimate with this plant !

  • @user-oc3gg2kv6r
    @user-oc3gg2kv6r Місяць тому

    ድንቅ አቀራረብ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን አወሳሰዱን እና የሚወሰደውን መጠን ብትገልጽልን ጥሩ ነው

  • @AsresieGebeyaw
    @AsresieGebeyaw Місяць тому

    እጅግ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን:: ምናልባት ግን አሰራሩ በተመለከተ እንዴት ሊዘጋጅ ይችላል? በገበያ ላይስ በጁስ መልክ ተዘጋጅቶ የሚሸጥ ነው?

  • @DawitDavid-gu1im
    @DawitDavid-gu1im 2 місяці тому

    ዎንድሜ. ሰላም. ይብዛልህ. ስለ. ሸንት. ያልከው. በምክትሏ. ገልታህ. ብታራራው. ደስይልግንል. ስለቱቦው. ነው. ውይስ. ሰለ. ሸንቱ. Tebark

  • @user-dw1dz7st6s
    @user-dw1dz7st6s 5 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @yoditlisanework529
    @yoditlisanework529 18 хвилин тому

    ለወባ የምንወስደዉ መጠን ምን ያህል ነዉ ለስንት ቀን

  • @MusebaMuze
    @MusebaMuze 23 дні тому

    ይመችክ ወድሜ እድሜክን ያርዝምልን

  • @zozoz7866
    @zozoz7866 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt Місяць тому

    አመሰግናለሁ ኑርልኝ አንተ ሰው።

  • @EdenWolelaw
    @EdenWolelaw 9 днів тому

    አወሳሰዳቸው ከምግብ በፊት ወይስ በኋለ አወሳሰድ

  • @user-ns4hl9ty6n
    @user-ns4hl9ty6n 2 місяці тому +1

    በርታልን ወደ ማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShimelisWondimu-vr3gs
    @ShimelisWondimu-vr3gs 5 місяців тому +1

    ስለ ግራዋ ጥቅሞች ሰምተናል ነገር ግን ስለእያንዳንዱ ህመም ጊዜ የሚወሰደው መጠን ግን አይታወቅም

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 місяці тому

    ይገርማል።ሳይድ ኢፌክት የለውም ወይ?አዘገጃጀቱስ?

  • @user-ri2jd6ln3r
    @user-ri2jd6ln3r 8 місяців тому +1

    ከምግብ በፊት ከምግብ ቡሀላ ነው የምንጠቀመው እባክህ ንገረን ወንድሜ Please 🙏🙏🙏

  • @전효광-x2h
    @전효광-x2h 3 години тому

    ለሆድ ድርቀት ይሆናል?

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 Рік тому +2

    Realy amazing plant !! This leaf will help for Giardia infection

  • @shimelisbeyene
    @shimelisbeyene 4 дні тому

    ለስንት ጊዜ ነው የሚወሰደው?

  • @merkinemolla
    @merkinemolla 2 місяці тому +1

    ጉበት ላይ መራራነቱ ዶዝ ሰለማይታወቅ ችግር አይፈጥርም ወይ?

  • @esayasabebe5900
    @esayasabebe5900 Місяць тому +2

    አጠቃቀሙን አብሮ ቢቀርብ

  • @kakibelo1576
    @kakibelo1576 Рік тому +2

    አድርቆ ማስጠመጥና አፍልቶ መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Рік тому +2

    Thank so much for sharing your experience ❤❤❤