Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ በባርቶስ ጸሎት በውሃ ላይ እየጸለይኩ ፈውስ አግንቼበታለሁ እኔ ምስክር ሰጣለሁ የሚነቅፍቱን ልቦና ይስጣቸው
እኔም ምስክር ነኝ
ሁሌምነው እምፀልያለሁ ውሃ አዘጋጅቼ የፀልዩከቡትን ውሃ እጠጣለሁ እጠመቃለሁ ስንት እስራቴን ይፈታልኝ አዷ ምስክርነኝ
እኔም አሁን ነዉ የጀመርኩት ለዉጥ አለዉ❤ እመቤቴ እንወድሻለን❤
አባቴ እኔም ድኛለሁ ፀሎተ ባርቶስን አንብቤ አጋነንትን ተጋልጦልኝ ተጠምቄ መንፈስ ወቶልኛል ለተቺዎች ልቦና ይስጣቸው አጋንትንም መድሀኒአለም ያውጣላቸው!!!
እግዚአብሔር ይመስገን፣እንኳን ተፈወሽ እኛም አንቺ ያገኘሽውን ፈውስ ይስጠን 🙏🏽
በጸሎተ ባርቶስ ተፈዉሻለዉ ድኛለዉ ጸሎተ ባርቶስ የፈዉስ ጸሎት ነዉ ክብረሰ ለእናት እና ልጁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መቼ ነው ይሄን ቀን ለኔ የሚመጣው ተስዬ ወጥቼ በዚሁ ቀረሁ 😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው ሁላችንም ነኝ
እግዚአብሔር ባለው አንድት ቀን ስለታችንም ትሆንልኛለች እስከዛው ድረስ አይዞሽ በርችልኝ እህታችን
አይዛሸ እህታችን እግዚአብሔር ባለው ቀን ነው
ቃለ ህወይት ያስማልን መምህራችን ከእግዚአብሔርበታች በመጀመርያ ከእርሶ ነበር ስለ ባርቶስ ፀሎት የስማሁት በቪድዮም ያየሁት እና ለኔ ካደረገቺልኝ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከብዙ አንዱ ውሀ አዘጋጂቼ .7.ቀናት ፀሎተ ባርቶስ ካደረኩ ቡሃላ በባዶ ሆዴ እየጠጣሁ ስውነቴ እቀባው ነበር በጣም የሚገርመኝ ታአምር አሳየቺኝ ሳይገባኝ አደረገቺልኝ በንፈሱ እየተቆራረጠ በጣም የሚሸት ግን ስብ የሚመስል ከትንሽ ደም ጋር ወጥቶልኛል ክብር ለአለማ ንግስት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንልኝ መምህራችን ጠላት ምንም ባወራ መቼም አይሳካለትም የእርሶን ትምህርትና ፈውስ አገልግሎት እንካን እኛ ልጆቾ ጠላትም ቢሆን እንከን አደማያገኝ አስምሮ ያውቀዋል እና መምህራችን እኛ በእግዚአብሔር ጥብቃ እና በእርሶ ፀሎት በጠላት እጅ አንወድቅም ክፉ ወራቸውንም ቢሆን አንስማም እና ስለ ሁሉ ነገር እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ።
እኔ መፅሐፉን ገዝቸ ልመጠ ስንተ አንስቸ መለስኩት እኔ ላይ ያለው አጋንንት ከባድ መሆኑንዐአውቆ አሁን ግን ከስልኬ ላይ አውርጀ ስፀልይ ሰውነተ ውስጥ እንደ ውሃ የምወረኝና የምሮጥብኝ ነገር እኔ በጣም ሳነበው በጣም ሠላም ይሰማኛል ምርጥ መፅሐፍ ነው ላላወቅነው አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እማ አምላክ ትጠብቅ ሁላችኒ
ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ከስደት በሰላም ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ተመልሰን ለንስሀ ያብቃን
አባየ ምንም አሉ ምን ከድንግል ማርያም የሚለየን የለም እርስዎም በተሰጠዎት ፀጋም አዘጋጅተው ሰጠውናል አባየ ለጠላት ልቦና ይስጠው አባየ
በርገጥ 3ቀኑ ነዉ ሞባይል ያወረድኩት ልገዛ አስባ ነበር ግን አላገኘሁም ግን እግዚአብሔር ሁሉ የሚፈልገዉን እንደሚ ፈታልኝ ርግጠኛ ነኝ 🙏🙏🙏እመቤታችን ተማፀነሻለሁ የሄ ትምህርት ስሰማ ችግርየ እንደሚ ፈታልኝ ተረዳሁ አባታችን በፀሎት ያብን
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር መንግስት በብልጠት ውይም በመፈላስፍ አይግኝም በየዋህነት እንጅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው, ቀሲስ ሔኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት!!
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እኔም ይህንን ይህንን ሲል ከሰማውት በኋላ የሱን ቲዩብ መከታተል አቁሜ አለሁ መልስ ስለሰጡ ደስ ብሎኛል እኔ በበአድ ሀገር ነው ያለሁ ግን ጸሎተ ባትሮስን ከኢትዮጵያ አስመጥቸ እየጸለይኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደና መጡልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ እመብርሃን እድትቀርበኝ
እኔ በሌሊት በህልም እዬመጣ የሚረብሸኝ መንፈስን ፀሎተ ባርቶስን ፀልዬ ፀበል ቤቴን ረጭቸ በዛው ሌሊት ተሰናብቶኝ ሄዷል:: መፃህፉ ውስጥ ያሉ የአምላክ ህቡዕ ስሞችና የተለያዩ የመላእክታን ስም በራሱ ገና እያነበብኩት ሰውነትን የተለዬ ሀይል ይሰጣል: ያረጋጋል:: መምህር እንዳሉት ግብዞቹ የጠፉትን ከመመለስ ይልቅ ቤተክርስቲያን ያሉትን አቃቂር እያወጡ ነብስ ያጠፋሉ :
ኣባቴ ፀጋውን ኣብዝታ ድንግል ማርያም ትስጡት ኣሜን
Amennn Amennn Amennn Abaye Qalehiwet yasemalin
አባታችን ዕድሜና ጤናውን ይስጦት🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ልቦና ይስጠው ፡አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን፡
ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን
እናመስግናለን መምህር
ፀጋውን ያብዛልን መምራችን ለውጥ እያገኛሁበት ነው በእውነት
ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን። እነዚህ ሰንክለው መሰናክል የሆኑብን ወንድሞቻችን ልቦና ይስጣቸው፣ የሚፈታተናቸውን ጠላት ድያብሎስ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጣልላቸው እንጂ፣ ያቺ የተቀብሉዋትን የድቁና መዓርግ ሊነጥቃቸው ጠላት እንደማይተኛላቸው የታወቀና የምናየው የእመቤታችን ተአምር ነው።
አባ በፀሎት አስቡኝ ለመብረሓን ንገሩልኝ ህውይቲ ተዘብራርቊ ነፍሴ ተጨንቃለች
ድንግል ማርያም ከነልጇ ትድረስልሽ ፀልይ ተስፋ አትቁረጪ🙏
Selote Barthos is wonderful pray, I love it ❤️
እንኳን ደና መጡልን ውድ አባታችን በኡነይ እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ከባፍነው እኛ ባርቶስን ፀልየን ጥቅም አግንተናል ግን እየወጡ ስውን ግራ ማጋባት ከባድነእ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እኔም ፀሎተ ባርቶስን አንብቤው አደለም ይዤው ከመኪና አደጋ ተርፊያለው እግዚአብሔር ይመሰገን። የተሳሳቱ እትሞች ገበያ ላይ ስላሉ ትክክለኛው እትም የት ይገኛል?
Elelleel wow
አባ ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በቲክ ቶክ ላይ ተለቆ አይቼ ጨንቆኝ ነበር ምክንያቱም ዘወትር ፀሎተ ባርቶስን ስለምፀልይ
እግዚአብሔር ለዚህ በረከት እንዲአበቃች በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላቹ ከልጅነቴ ጀምሮ የምመኘው ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከስደት መልስ የበረከቱ ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ
ቃል ህይወት ያስማን አባታችንን እድሜና ጥና ይስጡት
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን
አሜን ላገሬ በስላም እመብርሀን ታብቃኝ ለደጇ ያብቃኝ
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስትጦት :: አባታችን ስለ "ፀሎተ ቱላዳን " ብያብራሉልን ደስ ይለኛል ::
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ለፀሎተ አሙስ አደረሶት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
አባታችን እድሜ ይስጦት እኔ እዴት እደተቃልኩ በጣምነው የተናደድኩት አወቅሽ ሲላት አሉ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አባታቺን ቃለሕወትያሰማልን እመቤቴ ለደጀአ ታብቃአን ፍቅርተሰላሴ በፀሎታቺሁ አስቡኝ
አበቴ ወለተ ሚከኤ በፀሎት አስቡኝ በስደት ተሳቀያው!!
Ayzogn wude Egzihabher ale Ayzogn eshi Emamlak alech Ayzogn. 🥰🥰🥰
ሁላችን ስደት ላይ ነን እመብርሀን ተማጸኚ እማ ተስፋ አትቁረጪ
ማስታዋል ይስጠን በዉነት አባታችን ልቦና ይስጣቸዉ የጠፍቱን ይመልስን
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasemalen
አባ ቃል ሕወት ያሠማልን በመብረሀን እማ ፈቅረ እንጦጦ የተ ላይ ነወ ያለችወ በእግዚአብሔርም ሥም የምታቁ መልሡልኛ በመብረሀን ሥም
ቃለ ሄወት ያሰማልን አባዬ ያገልግሎት ዘመነትን ይባርክልን እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን አባዬ እውነትን ማሰተዎልን ይሰጣቸው እነዜዬ ምንም የማይገባቸው ናቸው አባዬ እግዜያብሄር አይነ ልባናቸውን ያብራላቸው የሰይጣን አሰፈፃሚ ናቸው አባዬ ኑሩልን እንዎደታለን በፀሎት አሰቡን እህተ ማሪያም ብለው
እንኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
ቃልዮት ያሰማልን አባ አደሜና ጤናዎትን የሰጡት ፈጣሪ አባ
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜን በፀጋዉን ያብዛልት በጸሎት አስቡኝ
በእውነት።ነው.።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን ።እሜን ።እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።
Aba የሚገርም ነው በጣም ደስ ብሎኛል መልስ ስለ ሰጡት ብዙ ሰው የተሰናከለ ነበር
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት በእግዚአብሔር ቸርነት ለእኛም ድረሱልን እግዚአብሔር ልብ ላጡ ልብን ይስጥልን እስኪ
እንደትትጉስትእሜቤትችን ፅንትትስጥእሽእስኝይጥትእንድሙልስብኝፅልድድሽልኝይምዕውይምይቅእፍምስልእእስእሜቤትችንልብንትስጥችውእምንእምንእምኝእምን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
ወለላይቱ እመቤት በረከትሽ ይድረሰኝ( አስካለማሪያምን) አስቡአት ቀሲስ መልካም በአል ከነቤተሰብዎ እመኛለሁ አባቴ 🤲🤲🤲
አባ ውሾች የሚበላ ሲጠፋ ይጮሀሎእኛ ተጠቅመንበታል
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖ ያስረዝምልን,ኣንድ ነገር ግን ከይቅረታ ጋር አስተያየት ልጽፍልሕ ቡዙች ኣባቶች ወለላይቱ የሚል ቃል ሲጠቀሙ ኣልሳማሁ. ወድተ አምላክ, ድንግል, ቅድስት, ንጽሕት, ነው የሚጠቀሙ. ወለላይቱ የሚል ቃል ባልትጠቀም ጥሩ ነበር ብየ አስብ አለሁ, ከመውደድ የተነሳ ነው ግን ነቀፌታ ለሚፈልጉ ደግሞ በር ነው,
አባትችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን የደንግል ማረያም ጠልትች እግዝአብሔር ወደ ልበነችው ይምላሣችው አባትችን በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይለ በሰደት ፈተን በዝኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
ቃል ሂወት ያሳማልን ኣባታችን በእውነት ሃይል እንዳለው ኣውቃለው ምክንያቱም እንየታሞሜ ነው ያለሁ ግን ስጸልየው በውስጠይ የሉ መናፍስቲ ይንቀሳቀሳሉ ለይላ ደም እየጸለሁ የሆነ ኣጭን የሚመስል ይጨሃል በጸለትም ኣስቡን ግን መፅሃፍም ስጸሊ ሁሉ የሰባት ቀን እጸለያለው ግን ረዝብኝል የቀኑ ብቻ መጸለይ ይገባል ማለት በለሊት ነው
አሜን አሜን አሜንአባታችን እዉነት ነዉ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባየየየየየ አስተዋይ አደበት ይስጠን አምላክ አባየ አስቡን በፆሎቶ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ለምን ተቀራርባችሁ አትወያዬም ከመተቻቸት እኛንም ግራ አታጋቡን ጊዜው እራሱ ግራ የገባው ነው በዚህ ላይ በዬቲዬብ ከመተቻቸትና ሐይማኖታችንን ከማሰደብ ተቀራረቡና ተወያዩ ለኛም አውነቱ ላይ ስትደርሱ አሳውቁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ጌታ ሆይ እቼን ቦታ እድርግጥ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን።
እመቤታችን የትህትና እናት ናት ልጅዋን ታቅፋ ወደ ግብጽ ስትሰደድ መላእክትን ሳይሆን የሰው ልጆችን እንጀራ ለምናለች ምነው ያንተ እናት ስሆን አላለችም ምክንያቱም ክብርዋ ትህትናዋ ስለሆነ እመቤታችን በመላእክት ተራዳይነት አታምንም የሚልም አይነት ሀሳብ ያለው መልእክትም ነው ያስተላለፈው አንደኛውን የፕሮቴስታንት አማኞች እመቤታችን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነበረች እንደሚሉት ቢለን በግልፅ እንቃወመው ነበር ግን እንደዛ አይነት ሀሳብ ነበር ሲያስተላልፍ የነበረው ምክንያቱም እመቤታችን በትቢት መላእክትን እበልጣቸዋለው የምትል እናት አይደለችም ይልቁንስ የሚያከብሩዋትን የምታከብር የትህትና መምህር እነጂ በዚህ ምድር ደግሞ ስትኖር ልክ እንደልጅዋ በሁሉ ነገር ከጸሎትዋ ጀምሮ ለኛ ምሳሌ የሆነች እናት ነች፡፡
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ አሜን።
እመትህትና ማርያም ድንግል እናቴ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውሪኝ እኔ የከፋሁ ሐጥያቴኛ ነኝና።
አምላኬና መድሐኒቴ እምነቴን ጨምርልኝ እኔ ከንቱ ፈጥረት ነኝ ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆኛለሁ😢😢😢
አባየሺአመት፣ኑረልንበስደትላይነኝ፣ለእመቤታችን፣ንገረልኝ፣በፀሎትአስቡኝ፣ወለተሠበት፣ብላችሁ
አነ ክጽልዮ ካብ ዝጅምር 2 ወርሒ እዩ መጅመርታ ዝጸለክዎ ልበይ ገለ ተከፈቱ ካብ መንፈሳዊ ድካም ክትስእ ገይርኒ ፡ቀጺለ ብትግርኛ ሊኢከ ክጽልዮ ጅሚረ ትማሊ ዓርቢ ስቅአት ስግደት ዊዓልና በዚ ናይ ቀዳሚ ከብጽሓ ከሎኪ ወጻእና ወጻአና እንዳበለ ካባና ይውጽኡ ጽብል ምዝ በጻሕኩ ተደበቁ መናፍስቲ እንዳጅውኡ ካባይ ወጽዮም ሰንቢደ ደጊማ ምልስ ኢለ ተንበብክዎ ድማ ባዕሎ ሽሞም ነጊሩም ክንወጽእኢና ኢሎም ወጽዮም ። ጸሎየ ባርቶስ ተአምሩ ድንቂ እዩ ካብ መጅመርታ ኩሉ ተዝጽሓፈ ኣብዛ ዓቢጾም ዝነበረ ተጋድሎ መጽሓፍ ሙሉእ ምኮነ ግንብጸሎተ ባርቶስ ተአምር እዩ ኪዳነ ምስኩልና ትኩን ካልእ ጸሎተ ቱላዳስ ጽልየ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምሳይ ቆይሙ ዓሲሩለይ ተአምር እዩ ጊዮርጊስ ን ኪዳነ ምህረትን አረጋውን ክጽዋዕ ከለኩ ይሓረዱ ኣምላክ ከምዚ ንዓይ ዝገበረለይ ንኩል ይብጻሓዮ
ክብሪ ንኣምላክ ይኩን ። ሰላም ኣምላክ ምሳካ ይኩን ዘሓወይ ኣገባብ ኣጸላሉዩ ከመይ ኢዩ ባ ቁሩብ ሓብረኒ ብዛዕባ ጸሎተ ባርቶስ ።
ጸሎተ ባርቶስ ብትግርኛ አሎ አብኡ ብዝያዳ አጻላልይኡ ዝነግር አሎ ከም፡ውዳሴ ማርያም መጅመርታ ዘዘውትር ናይ 7 መዓልታት አለወማይ ወይ ዘይቲ አውሊዕ ትቅርብ ጸለካ ምስ ወዳእካ ንሥእ መንፈስ ቅዱስ (3) ኢልካ ኡፍ ትብለልይ ካብኡ ትሕጸቦ ትክእል አብታ ትሰትየላ ማይ ወን ዝጸለካሉ ማይን ዘይቲ ወሊዕ ጥብ አቢልካ ትሰትዮ ፡ተአምር ክትሪኢ ኢካ ፡አነ ተጠቂመላ ተአምር ለውጢ ረኪበላ ኣምላክ ይመስገንንን ኩሉ ግዜ ክትጽልዮ የምዕደካ መታሓሳሰቢ ፡ብእምነት ክህልወካ አለው አነ ዝባረክክዎ ይከውን ? ዝብል ሓሳብ ከይህልወካ ተጠንቀቅ ልብካ መርምር ደሓር ድማ መላእክቲ መጽዮም ክባርክዎ እያ ድንግል ማርያም ትምሕጸኖም ፡ንሶም ድማ ከምቲ ዝበለቶም ይገብርዎ ።ኣምላክ ይሓግዝካ
እግዚኣቢሄር ጸጉኡ የብዝሓልካ ስለ ተገዲስካ ዝመለስካለይ የቀኔለይ ።
እንኳን ደህና መጡ አበታችን በፀሎት አስቡን እኔም እማ ብረሃን ከስደት መልስ ለደጇ ተብቃኝ የች ቀን እንዴት እንደነፈቀችኝ
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️
አባታችን ምንም የማያጠራጥር ፀሎተ ባርቶስ እኔም ቤተሰቦቼም ተጠቅመንበታል እነሱ የሚሰማ የለም ሞኝ አደለንም እነሱን የምንሰማ በቀደም አባታችን በfacbook መልስ ስትሰጣቸው አይተውታል ቄስ ነኝ ያለ ሰው በኮመንት ላይ ፀሎት ባትርቶስ ሲቃወም ነበር እንዳዬት አብራት ሌምትኖረው ለልጆቹ እናት የአንገት መሃተብ ያላደረገ ሰው ስለ ፀሎት ባርቶስን ሲቃወም ማየት ከባድ ነው ሊያስቱን እንደሚፈልጉ በደንብ ገብቶናል ልኩን ከነገርኩት በሃላ ቄሱም ኮመንቱን አጥፍቶታል አሁን እንደዝህ ናቸው አሳቻች ናቸው እነሱ አባታችን አትጨነቁ እነሱ መፀለይ የማይወድ ደካማዋች ሆነው ሊያደክሙን ፈልገው ነው አንሰማቸውም እነሱን አባታችን ፀሎተ ባርቶስ ፀልዬ መውጣት በጣም ይጠቅማል እኔ ስለጠቀመኝ አውቀዋለው ተጠቀሙበት ጥቅሙን ስትፀሉዬበት ታውቁታላቸው ብዙ ነገር ጥቅም አለው እላችዋለው ወገኖቼ አባታችን ስለ አገልግሎቶት እጅግ እናመሰግናለን አባት እንደ እናተ ነው የተበተነውን መንጋ መሰብሰብ የምትችሉ እናተ ብቻ ናችው እነሱማ እንደሚያያቸው ነው አባታችን እግዝያቤሄር አምላክ እድሜ ከጤናዋት ምንምየማያጠራእኔምቤተሰቦቼምከባድነውልኩንከነገርኩትበሃላቄሱምኮመንቱንአጥፍቶታልአሁንእንደዝህናቸውአሳቻችናቸውእነእላችዋለውአባታችንስለአገልግሎቶትእጅግእናመሰግናለንአባትእንደእናተነውየተበተነውንመንጋመሰብሰብየምትችሉእናተብቻናችውእነሱማእንደሚያያቸውነውአባታችንእግዝያቤሄርአምላክ እድሜ ከጤናዋት ጋር ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ወልደ ገብርኤል ነኝ ከባህ ማዶ ነኝ 🙏🙏🙏
ሰላምሰላምአባታችንመምህርሄኖክበበአድአግርተስቃየሁአባታችንበፀሌቶትአስብኝ
ፀሎተ ባርቶስ ከመዝገበ ፀሎት ታትሞ ሲሸጥ የት ነበሩ? የመናፍስት ሴራና የፈዉስ አገልግሎት ያልገባቸዉ መምህራን ተማሪዎቻቸዉ ይዘዉ እየጠፉ ነዉ ምዕመናን ግራ እያገቡ ነዉ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ መልስ ባትሰጧቸዉ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን(፫)
እመ ፈቅረ እናቴ ለደጂሺ አብቄኝ ብዙ ነገረ ነግሬሺ ተስዬ ደረሰሺልኛል አባታችን እንካን አደረሰወት ለብረሀነ ተሳኤዉ💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
amen kale hiwot ysemalen abatachen ye entotowa mariam terta endefewesegn seleyulegn aba betselotot asebugn bereket
ቀሲስ በፀሎቶት ያስቡንሰውየው አጋንንት የሰፈረበት ደንቆሮ ነው።እርሶም ከተፀናወተው አጋንንት እንዲላቀቅ ቢፀልዮለት ይሻላል።እርስዎ ግን በርቱልን ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ............
ዘመድኩን በክፉ መንፈስ የሚሰቃይ ሰው ነው ለሱ መልስ መስጠት አስፈላጊ አይደለም ።
ዘመድኩንን አይመስለኝም ጽዋዕ ትዩብ ላይ ያለውን ዲያቆን ነው
አሜን አሜን አሜን
ቀሲስ ራሳቸው ግራ ተቃብተው ምእመኑን ግራ ያጋባሉ በልጅነታቸው ለእውቀት እያሉ አፄ ፋሪስ እየወሰዱ በቤቱ ውስጥ ሆነው ግራ ያጋቡናል ጌታ ይፈውሳቸው ከባድ ነው ብቻ
ወይ አምላከ እስራኤል። እንዴት አይደለም ኮረና እሳት ማዝነብ ጌታ ሲያንሰን ነዉ። እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ። ሰአሊነነ ማርያም ወላዲተ አምላክ።
አምላክ ልቦና ይስጠው ።
አታውቀውምና ዝም በል
ሰላም መምህር ለአህዛብም ዘለፋ ከሚሆንብን የሊቃውንቱ ጉባኤ አይገመግመውም? ቦታውን ለሊቃውንቱ ጉባኤ አንለቅም
🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ይስጠው ለካርቶሱ መንፈስ ይሮርበታል መጠመቅ ኣለበት ጤኔኛ ሰው እንደዚህ ኣይልም
አይ ያለመታደል የትቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን በተረፈ የድንግል ማርያም ስሟን ጠርቼ እድናለው አይደለም ፀሎቶቿን ፀልዬ ሌላው ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ ነን ብለው የሚያጭበረብሩ ለዩቱብ ገንዘብ ብለው የሚሳደቡ አሉና ንቁ የተዋሕዶ ልጆች አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️😍ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️
በርከታችሁ ይደርብን ምንኛ መታደል ነው
አባቴ ሳያቁ ቀርተው አይደለም ቅናት ነው በፀሎት አስቡኝ አባቴ በዲስክ መንሸራተት ታምሜ እንጦጦ ማርያም መጥቼ ከርሶ ጋር ተነጋግረን ነበር ግን ፀበል መጠመቅ ስጀምር የወር አበባ ያለ ግዜው እየመጣ አስቸግሮኝ ተመልሻለሁ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ዳግም እስክመጣ
እህት።ቦታውንታውቄዋለሽእንዲ።ፈውስመቼመቼነው።የሚካሄደው።እባክሽእርጅኝ😥
እህቴ እማምላክ ከልጇ ከወዳጇ ምህረት ካሰጥሽ እጊዚአቢሔር ይማርሽ❤❤❤❤
እህቴ የአባታችንን ሥልክ ብሰጪኝ ከይቅርታ ጋር
Abthen Kal hiwat yesmalen.
Enamesginalen
ባዶ ክርታስ ነው በእውነት የመቤታችንን ክብር ዝቅ የማረግ እኮ ነው እኔም እከታተልወ ነበር መምህር ግን በዚህ መፅሐፍ ደስ አላለኝም
እዉነት ግን አቡነእስትንፋሰ ክርስቶስ ፀልየዉታል ማስረጃ
ይቅርታ የቃል ስተት ስላለ እሱን ለማረም ነው በድጋሚ የፃፍኩት በንፈሱ የሚለው መንፈሱ በሚል ይስተካከልልኝ ወገኖቼ ይቅርታ ከልብ
Amen Amen Amen
Entotowa Emebet Enatye Brektsh Ayleuen. Eremit efmie le memherachin.
Abatachin edimena Tena ysitelgn ene chigre Hulu tefetolgnal kibr Le Emebete!
btam des yemele tselot new tselote bartose .
Abate bereketot yidresegn aba mastewalin yadilachewu yetseleyebet sew new xikmun miyawukewu
አቦ አታውውዛግቡን
🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ የምለው የሰው ፀሎት መደጋገም ከእግዚአብሔር ያገናኛል? ከልብ የወጣውን እኔ ለእግዚአብሔር የምነግረውን እንጂ እንደ ግብዝ መደጋገም ጌታም ስለደጋገሙ የሚሰሙ ይመስላቸዋል ይላቸዋል። በዛላይ ሰይጣን የማይቋቋመው እየሱስ የሚለውን ስም ነው። አታመሰጣጥሩትእየሱስ ለሀዋርያቱ ያስተማረው ይሄን ማቴዎስ 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁹ እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥¹⁰ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤¹¹ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤¹² እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤¹³ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።
እኔ በባርቶስ ጸሎት በውሃ ላይ እየጸለይኩ ፈውስ አግንቼበታለሁ እኔ ምስክር ሰጣለሁ የሚነቅፍቱን ልቦና ይስጣቸው
እኔም ምስክር ነኝ
ሁሌምነው እምፀልያለሁ ውሃ አዘጋጅቼ የፀልዩከቡትን ውሃ እጠጣለሁ እጠመቃለሁ
ስንት እስራቴን ይፈታልኝ አዷ ምስክርነኝ
እኔም አሁን ነዉ የጀመርኩት ለዉጥ አለዉ❤ እመቤቴ እንወድሻለን❤
አባቴ እኔም ድኛለሁ ፀሎተ ባርቶስን አንብቤ አጋነንትን ተጋልጦልኝ ተጠምቄ መንፈስ ወቶልኛል ለተቺዎች ልቦና ይስጣቸው አጋንትንም መድሀኒአለም ያውጣላቸው!!!
እግዚአብሔር ይመስገን፣እንኳን ተፈወሽ እኛም አንቺ ያገኘሽውን ፈውስ ይስጠን 🙏🏽
በጸሎተ ባርቶስ ተፈዉሻለዉ ድኛለዉ ጸሎተ ባርቶስ የፈዉስ ጸሎት ነዉ ክብረሰ ለእናት እና ልጁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መቼ ነው ይሄን ቀን ለኔ የሚመጣው ተስዬ ወጥቼ በዚሁ ቀረሁ 😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው ሁላችንም ነኝ
እግዚአብሔር ባለው አንድት ቀን ስለታችንም ትሆንልኛለች እስከዛው ድረስ አይዞሽ በርችልኝ እህታችን
አይዛሸ እህታችን እግዚአብሔር ባለው ቀን ነው
ቃለ ህወይት ያስማልን መምህራችን ከእግዚአብሔር
በታች በመጀመርያ ከእርሶ ነበር ስለ ባርቶስ ፀሎት የስማሁት በቪድዮም ያየሁት እና ለኔ ካደረገቺልኝ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከብዙ አንዱ ውሀ አዘጋጂቼ .7.ቀናት ፀሎተ ባርቶስ ካደረኩ ቡሃላ በባዶ ሆዴ እየጠጣሁ ስውነቴ እቀባው ነበር በጣም የሚገርመኝ ታአምር አሳየቺኝ ሳይገባኝ አደረገቺልኝ በንፈሱ እየተቆራረጠ በጣም የሚሸት ግን ስብ የሚመስል ከትንሽ ደም ጋር ወጥቶልኛል ክብር ለአለማ ንግስት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንልኝ መምህራችን ጠላት ምንም ባወራ መቼም አይሳካለትም የእርሶን ትምህርትና ፈውስ አገልግሎት እንካን እኛ ልጆቾ ጠላትም ቢሆን እንከን አደማያገኝ አስምሮ ያውቀዋል እና መምህራችን እኛ በእግዚአብሔር ጥብቃ እና በእርሶ ፀሎት በጠላት እጅ አንወድቅም ክፉ ወራቸውንም ቢሆን አንስማም እና ስለ ሁሉ ነገር እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ።
እኔ መፅሐፉን ገዝቸ ልመጠ ስንተ አንስቸ መለስኩት እኔ ላይ ያለው አጋንንት ከባድ መሆኑንዐአውቆ አሁን ግን ከስልኬ ላይ አውርጀ ስፀልይ ሰውነተ ውስጥ እንደ ውሃ የምወረኝና የምሮጥብኝ ነገር እኔ በጣም ሳነበው በጣም ሠላም ይሰማኛል ምርጥ መፅሐፍ ነው ላላወቅነው አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እማ አምላክ ትጠብቅ ሁላችኒ
ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ከስደት በሰላም ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ተመልሰን ለንስሀ ያብቃን
አባየ ምንም አሉ ምን ከድንግል ማርያም የሚለየን የለም እርስዎም በተሰጠዎት ፀጋም አዘጋጅተው ሰጠውናል አባየ ለጠላት ልቦና ይስጠው አባየ
በርገጥ 3ቀኑ ነዉ ሞባይል ያወረድኩት ልገዛ አስባ ነበር ግን አላገኘሁም ግን እግዚአብሔር ሁሉ የሚፈልገዉን እንደሚ ፈታልኝ ርግጠኛ ነኝ 🙏🙏🙏እመቤታችን ተማፀነሻለሁ የሄ ትምህርት ስሰማ ችግርየ እንደሚ ፈታልኝ ተረዳሁ አባታችን በፀሎት ያብን
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር መንግስት በብልጠት ውይም በመፈላስፍ አይግኝም በየዋህነት እንጅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው, ቀሲስ ሔኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት!!
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እኔም ይህንን ይህንን ሲል ከሰማውት በኋላ የሱን ቲዩብ መከታተል አቁሜ አለሁ መልስ ስለሰጡ ደስ ብሎኛል እኔ በበአድ ሀገር ነው ያለሁ ግን ጸሎተ ባትሮስን ከኢትዮጵያ አስመጥቸ እየጸለይኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደና መጡልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ እመብርሃን እድትቀርበኝ
እኔ በሌሊት በህልም እዬመጣ የሚረብሸኝ መንፈስን ፀሎተ ባርቶስን ፀልዬ ፀበል ቤቴን ረጭቸ በዛው ሌሊት ተሰናብቶኝ ሄዷል:: መፃህፉ ውስጥ ያሉ የአምላክ ህቡዕ ስሞችና የተለያዩ የመላእክታን ስም በራሱ ገና እያነበብኩት ሰውነትን የተለዬ ሀይል ይሰጣል: ያረጋጋል:: መምህር እንዳሉት ግብዞቹ የጠፉትን ከመመለስ ይልቅ ቤተክርስቲያን ያሉትን አቃቂር እያወጡ ነብስ ያጠፋሉ :
ኣባቴ ፀጋውን ኣብዝታ ድንግል ማርያም ትስጡት ኣሜን
Amennn Amennn Amennn
Abaye Qalehiwet yasemalin
አባታችን ዕድሜና ጤናውን ይስጦት🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ልቦና ይስጠው ፡አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን፡
ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን
እናመስግናለን መምህር
ፀጋውን ያብዛልን መምራችን ለውጥ እያገኛሁበት ነው በእውነት
ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን። እነዚህ ሰንክለው መሰናክል የሆኑብን ወንድሞቻችን ልቦና ይስጣቸው፣ የሚፈታተናቸውን ጠላት ድያብሎስ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጣልላቸው እንጂ፣ ያቺ የተቀብሉዋትን የድቁና መዓርግ ሊነጥቃቸው ጠላት እንደማይተኛላቸው የታወቀና የምናየው የእመቤታችን ተአምር ነው።
አባ በፀሎት አስቡኝ ለመብረሓን ንገሩልኝ
ህውይቲ ተዘብራርቊ ነፍሴ ተጨንቃለች
ድንግል ማርያም ከነልጇ ትድረስልሽ ፀልይ ተስፋ አትቁረጪ🙏
Selote Barthos is wonderful pray, I love it ❤️
እንኳን ደና መጡልን ውድ አባታችን በኡነይ እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ከባፍነው እኛ ባርቶስን ፀልየን ጥቅም አግንተናል ግን እየወጡ ስውን ግራ ማጋባት ከባድነእ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እኔም ፀሎተ ባርቶስን አንብቤው አደለም ይዤው ከመኪና አደጋ ተርፊያለው እግዚአብሔር ይመሰገን። የተሳሳቱ እትሞች ገበያ ላይ ስላሉ ትክክለኛው እትም የት ይገኛል?
Elelleel wow
አባ ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በቲክ ቶክ ላይ ተለቆ አይቼ ጨንቆኝ ነበር ምክንያቱም ዘወትር ፀሎተ ባርቶስን ስለምፀልይ
እግዚአብሔር ለዚህ በረከት እንዲአበቃች በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላቹ ከልጅነቴ ጀምሮ የምመኘው ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከስደት መልስ የበረከቱ ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ
ቃል ህይወት ያስማን አባታችንን እድሜና ጥና ይስጡት
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን
አሜን ላገሬ በስላም እመብርሀን ታብቃኝ ለደጇ ያብቃኝ
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስትጦት :: አባታችን ስለ "ፀሎተ ቱላዳን " ብያብራሉልን ደስ ይለኛል ::
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ለፀሎተ አሙስ አደረሶት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
አባታችን እድሜ ይስጦት እኔ እዴት እደተቃልኩ በጣምነው የተናደድኩት አወቅሽ ሲላት አሉ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አባታቺን ቃለሕወትያሰማልን እመቤቴ ለደጀአ ታብቃአን ፍቅርተሰላሴ በፀሎታቺሁ አስቡኝ
አበቴ ወለተ ሚከኤ በፀሎት አስቡኝ በስደት ተሳቀያው!!
Ayzogn wude Egzihabher ale Ayzogn eshi Emamlak alech Ayzogn. 🥰🥰🥰
ሁላችን ስደት ላይ ነን እመብርሀን ተማጸኚ እማ ተስፋ አትቁረጪ
ማስታዋል ይስጠን በዉነት አባታችን ልቦና ይስጣቸዉ የጠፍቱን ይመልስን
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasemalen
አባ ቃል ሕወት ያሠማልን በመብረሀን እማ ፈቅረ እንጦጦ የተ ላይ ነወ ያለችወ በእግዚአብሔርም ሥም የምታቁ መልሡልኛ በመብረሀን ሥም
ቃለ ሄወት ያሰማልን አባዬ ያገልግሎት ዘመነትን ይባርክልን እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን አባዬ እውነትን ማሰተዎልን ይሰጣቸው እነዜዬ ምንም የማይገባቸው ናቸው አባዬ እግዜያብሄር አይነ ልባናቸውን ያብራላቸው የሰይጣን አሰፈፃሚ ናቸው አባዬ ኑሩልን እንዎደታለን በፀሎት አሰቡን እህተ ማሪያም ብለው
እንኳን ደና መጡልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
ቃልዮት ያሰማልን አባ አደሜና ጤናዎትን የሰጡት ፈጣሪ አባ
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜን በፀጋዉን ያብዛልት በጸሎት አስቡኝ
በእውነት።ነው.።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን ።እሜን ።እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።
Aba የሚገርም ነው በጣም ደስ ብሎኛል መልስ ስለ ሰጡት ብዙ ሰው የተሰናከለ ነበር
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት በእግዚአብሔር ቸርነት ለእኛም ድረሱልን እግዚአብሔር ልብ ላጡ ልብን ይስጥልን እስኪ
እንደትትጉስትእሜቤትችን ፅንትትስጥእሽእስኝይጥትእንድሙልስብኝፅልድድሽልኝይምዕውይምይቅእፍምስልእእስእሜቤትችንልብንትስጥችውእምንእምንእምኝእምን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
ወለላይቱ እመቤት በረከትሽ ይድረሰኝ( አስካለማሪያምን) አስቡአት ቀሲስ መልካም በአል ከነቤተሰብዎ እመኛለሁ አባቴ 🤲🤲🤲
አባ ውሾች የሚበላ ሲጠፋ ይጮሀሎ
እኛ ተጠቅመንበታል
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖ ያስረዝምልን,ኣንድ ነገር ግን ከይቅረታ ጋር አስተያየት ልጽፍልሕ ቡዙች ኣባቶች ወለላይቱ የሚል ቃል ሲጠቀሙ ኣልሳማሁ. ወድተ አምላክ, ድንግል, ቅድስት, ንጽሕት, ነው የሚጠቀሙ. ወለላይቱ የሚል ቃል ባልትጠቀም ጥሩ ነበር ብየ አስብ አለሁ, ከመውደድ የተነሳ ነው ግን ነቀፌታ ለሚፈልጉ ደግሞ በር ነው,
አባትችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን የደንግል ማረያም ጠልትች እግዝአብሔር ወደ ልበነችው ይምላሣችው አባትችን በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይለ በሰደት ፈተን በዝኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
ቃል ሂወት ያሳማልን ኣባታችን በእውነት ሃይል እንዳለው ኣውቃለው ምክንያቱም እንየታሞሜ ነው ያለሁ ግን ስጸልየው በውስጠይ የሉ መናፍስቲ ይንቀሳቀሳሉ ለይላ ደም እየጸለሁ የሆነ ኣጭን የሚመስል ይጨሃል በጸለትም ኣስቡን ግን መፅሃፍም ስጸሊ ሁሉ የሰባት ቀን እጸለያለው ግን ረዝብኝል የቀኑ ብቻ መጸለይ ይገባል ማለት በለሊት ነው
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እዉነት ነዉ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባየየየየየ አስተዋይ አደበት ይስጠን አምላክ አባየ አስቡን በፆሎቶ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ለምን ተቀራርባችሁ አትወያዬም ከመተቻቸት እኛንም ግራ አታጋቡን ጊዜው እራሱ ግራ የገባው ነው በዚህ ላይ በዬቲዬብ ከመተቻቸትና ሐይማኖታችንን ከማሰደብ ተቀራረቡና ተወያዩ ለኛም አውነቱ ላይ ስትደርሱ አሳውቁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ጌታ ሆይ እቼን ቦታ እድርግጥ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን።
እመቤታችን የትህትና እናት ናት ልጅዋን ታቅፋ ወደ ግብጽ ስትሰደድ መላእክትን ሳይሆን የሰው ልጆችን እንጀራ ለምናለች ምነው ያንተ እናት ስሆን አላለችም ምክንያቱም ክብርዋ ትህትናዋ ስለሆነ እመቤታችን በመላእክት ተራዳይነት አታምንም የሚልም አይነት ሀሳብ ያለው መልእክትም ነው ያስተላለፈው አንደኛውን የፕሮቴስታንት አማኞች እመቤታችን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነበረች እንደሚሉት ቢለን በግልፅ እንቃወመው ነበር ግን እንደዛ አይነት ሀሳብ ነበር ሲያስተላልፍ የነበረው ምክንያቱም እመቤታችን በትቢት መላእክትን እበልጣቸዋለው የምትል እናት አይደለችም ይልቁንስ የሚያከብሩዋትን የምታከብር የትህትና መምህር እነጂ በዚህ ምድር ደግሞ ስትኖር ልክ እንደልጅዋ በሁሉ ነገር ከጸሎትዋ ጀምሮ ለኛ ምሳሌ የሆነች እናት ነች፡፡
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ አሜን።
እመትህትና ማርያም ድንግል እናቴ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውሪኝ እኔ የከፋሁ ሐጥያቴኛ ነኝና።
አምላኬና መድሐኒቴ እምነቴን ጨምርልኝ እኔ ከንቱ ፈጥረት ነኝ ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆኛለሁ😢😢😢
አባየሺአመት፣ኑረልንበስደትላይነኝ፣ለእመቤታችን፣ንገረልኝ፣በፀሎትአስቡኝ፣ወለተሠበት፣ብላችሁ
አነ ክጽልዮ ካብ ዝጅምር 2 ወርሒ እዩ
መጅመርታ ዝጸለክዎ ልበይ ገለ ተከፈቱ ካብ መንፈሳዊ ድካም ክትስእ ገይርኒ ፡
ቀጺለ ብትግርኛ ሊኢከ ክጽልዮ ጅሚረ
ትማሊ ዓርቢ ስቅአት ስግደት ዊዓልና
በዚ ናይ ቀዳሚ ከብጽሓ ከሎኪ ወጻእና ወጻአና እንዳበለ ካባና ይውጽኡ ጽብል ምዝ በጻሕኩ ተደበቁ መናፍስቲ እንዳጅውኡ ካባይ ወጽዮም ሰንቢደ ደጊማ ምልስ ኢለ ተንበብክዎ ድማ ባዕሎ ሽሞም ነጊሩም ክንወጽእኢና ኢሎም ወጽዮም ።
ጸሎየ ባርቶስ ተአምሩ ድንቂ እዩ
ካብ መጅመርታ ኩሉ ተዝጽሓፈ ኣብዛ ዓቢጾም ዝነበረ ተጋድሎ መጽሓፍ ሙሉእ ምኮነ ግንብጸሎተ ባርቶስ
ተአምር እዩ
ኪዳነ ምስኩልና ትኩን
ካልእ ጸሎተ ቱላዳስ
ጽልየ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ምሳይ ቆይሙ ዓሲሩለይ
ተአምር እዩ ጊዮርጊስ ን ኪዳነ ምህረትን አረጋውን ክጽዋዕ ከለኩ ይሓረዱ ኣምላክ ከምዚ ንዓይ ዝገበረለይ ንኩል ይብጻሓዮ
ክብሪ ንኣምላክ ይኩን ። ሰላም ኣምላክ ምሳካ ይኩን ዘሓወይ ኣገባብ ኣጸላሉዩ ከመይ ኢዩ ባ ቁሩብ ሓብረኒ ብዛዕባ ጸሎተ ባርቶስ ።
ጸሎተ ባርቶስ ብትግርኛ አሎ
አብኡ ብዝያዳ አጻላልይኡ ዝነግር አሎ
ከም፡ውዳሴ ማርያም
መጅመርታ ዘዘውትር
ናይ 7 መዓልታት አለወ
ማይ ወይ ዘይቲ አውሊዕ ትቅርብ ጸለካ ምስ ወዳእካ
ንሥእ መንፈስ ቅዱስ (3) ኢልካ ኡፍ ትብለልይ
ካብኡ
ትሕጸቦ ትክእል
አብታ ትሰትየላ ማይ ወን ዝጸለካሉ ማይን ዘይቲ ወሊዕ ጥብ አቢልካ ትሰትዮ ፡
ተአምር ክትሪኢ ኢካ ፡
አነ ተጠቂመላ ተአምር ለውጢ ረኪበላ
ኣምላክ ይመስገንንን ኩሉ ግዜ ክትጽልዮ የምዕደካ
መታሓሳሰቢ ፡ብእምነት ክህልወካ አለው አነ ዝባረክክዎ ይከውን ? ዝብል ሓሳብ ከይህልወካ ተጠንቀቅ ልብካ መርምር ደሓር ድማ መላእክቲ መጽዮም ክባርክዎ እያ ድንግል ማርያም ትምሕጸኖም ፡ንሶም ድማ ከምቲ ዝበለቶም ይገብርዎ ።
ኣምላክ ይሓግዝካ
እግዚኣቢሄር ጸጉኡ የብዝሓልካ ስለ ተገዲስካ ዝመለስካለይ የቀኔለይ ።
እንኳን ደህና መጡ አበታችን በፀሎት አስቡን እኔም እማ ብረሃን ከስደት መልስ ለደጇ ተብቃኝ የች ቀን እንዴት እንደነፈቀችኝ
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️
አባታችን ምንም የማያጠራጥር ፀሎተ ባርቶስ እኔም ቤተሰቦቼም ተጠቅመንበታል እነሱ የሚሰማ የለም ሞኝ አደለንም እነሱን የምንሰማ
በቀደም አባታችን በfacbook መልስ ስትሰጣቸው አይተውታል ቄስ ነኝ ያለ ሰው በኮመንት ላይ ፀሎት ባትርቶስ ሲቃወም ነበር እንዳዬት አብራት ሌምትኖረው ለልጆቹ እናት የአንገት መሃተብ ያላደረገ ሰው ስለ ፀሎት ባርቶስን ሲቃወም ማየት ከባድ ነው ሊያስቱን እንደሚፈልጉ በደንብ ገብቶናል
ልኩን ከነገርኩት በሃላ ቄሱም ኮመንቱን አጥፍቶታል አሁን እንደዝህ ናቸው አሳቻች ናቸው እነሱ
አባታችን አትጨነቁ እነሱ መፀለይ የማይወድ ደካማዋች ሆነው ሊያደክሙን ፈልገው ነው አንሰማቸውም እነሱን
አባታችን ፀሎተ ባርቶስ ፀልዬ መውጣት በጣም ይጠቅማል እኔ ስለጠቀመኝ አውቀዋለው ተጠቀሙበት ጥቅሙን ስትፀሉዬበት ታውቁታላቸው ብዙ ነገር ጥቅም አለው እላችዋለው ወገኖቼ
አባታችን ስለ አገልግሎቶት እጅግ እናመሰግናለን አባት እንደ እናተ ነው የተበተነውን መንጋ መሰብሰብ የምትችሉ እናተ ብቻ ናችው እነሱማ እንደሚያያቸው ነው አባታችን እግዝያቤሄር አምላክ እድሜ ከጤናዋት ምንምየማያጠራእኔምቤተሰቦቼምከባድነውልኩንከነገርኩትበሃላቄሱምኮመንቱንአጥፍቶታልአሁንእንደዝህናቸውአሳቻችናቸውእነእላችዋለውአባታችንስለአገልግሎቶትእጅግእናመሰግናለንአባትእንደእናተነውየተበተነውንመንጋመሰብሰብየምትችሉእናተብቻናችውእነሱማእንደሚያያቸውነውአባታችንእግዝያቤሄርአምላክ እድሜ ከጤናዋት ጋር ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት
ወልደ ገብርኤል ነኝ ከባህ ማዶ ነኝ 🙏🙏🙏
ሰላምሰላምአባታችንመምህርሄኖክበበአድአግርተስቃየሁአባታችንበፀሌቶትአስብኝ
ፀሎተ ባርቶስ ከመዝገበ ፀሎት ታትሞ ሲሸጥ የት ነበሩ? የመናፍስት ሴራና የፈዉስ አገልግሎት ያልገባቸዉ መምህራን ተማሪዎቻቸዉ ይዘዉ እየጠፉ ነዉ ምዕመናን ግራ እያገቡ ነዉ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ መልስ ባትሰጧቸዉ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን(፫)
እመ ፈቅረ እናቴ ለደጂሺ አብቄኝ ብዙ ነገረ ነግሬሺ ተስዬ ደረሰሺልኛል አባታችን እንካን አደረሰወት ለብረሀነ ተሳኤዉ💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
amen kale hiwot ysemalen abatachen ye entotowa mariam terta endefewesegn seleyulegn aba betselotot asebugn bereket
ቀሲስ በፀሎቶት ያስቡን
ሰውየው አጋንንት የሰፈረበት ደንቆሮ ነው።
እርሶም ከተፀናወተው አጋንንት እንዲላቀቅ ቢፀልዮለት ይሻላል።
እርስዎ ግን በርቱልን ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ............
ዘመድኩን በክፉ መንፈስ የሚሰቃይ ሰው ነው ለሱ መልስ መስጠት አስፈላጊ አይደለም ።
ዘመድኩንን አይመስለኝም ጽዋዕ ትዩብ ላይ ያለውን ዲያቆን ነው
አሜን አሜን አሜን
ቀሲስ ራሳቸው ግራ ተቃብተው ምእመኑን ግራ ያጋባሉ በልጅነታቸው ለእውቀት እያሉ አፄ ፋሪስ እየወሰዱ በቤቱ ውስጥ ሆነው ግራ ያጋቡናል ጌታ ይፈውሳቸው ከባድ ነው ብቻ
ወይ አምላከ እስራኤል። እንዴት አይደለም ኮረና እሳት ማዝነብ ጌታ ሲያንሰን ነዉ። እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ። ሰአሊነነ ማርያም ወላዲተ አምላክ።
አምላክ ልቦና ይስጠው ።
አታውቀውምና ዝም በል
ሰላም መምህር ለአህዛብም ዘለፋ ከሚሆንብን የሊቃውንቱ ጉባኤ አይገመግመውም? ቦታውን ለሊቃውንቱ ጉባኤ አንለቅም
🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ይስጠው ለካርቶሱ መንፈስ ይሮርበታል መጠመቅ ኣለበት ጤኔኛ ሰው እንደዚህ ኣይልም
አይ ያለመታደል የትቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን በተረፈ የድንግል ማርያም ስሟን ጠርቼ እድናለው አይደለም ፀሎቶቿን ፀልዬ ሌላው ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ ነን ብለው የሚያጭበረብሩ ለዩቱብ ገንዘብ ብለው የሚሳደቡ አሉና ንቁ የተዋሕዶ ልጆች አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️😍
ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️
አታውቀውምና ዝም በል
በርከታችሁ ይደርብን ምንኛ መታደል ነው
አባቴ ሳያቁ ቀርተው አይደለም ቅናት ነው በፀሎት አስቡኝ አባቴ በዲስክ መንሸራተት ታምሜ እንጦጦ ማርያም መጥቼ ከርሶ ጋር ተነጋግረን ነበር ግን ፀበል መጠመቅ ስጀምር የወር አበባ ያለ ግዜው እየመጣ አስቸግሮኝ ተመልሻለሁ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ዳግም እስክመጣ
እህት።ቦታውንታውቄዋለሽእንዲ።ፈውስመቼመቼነው።የሚካሄደው።እባክሽእርጅኝ😥
እህቴ እማምላክ ከልጇ ከወዳጇ ምህረት ካሰጥሽ እጊዚአቢሔር ይማርሽ❤❤❤❤
እህቴ የአባታችንን ሥልክ ብሰጪኝ ከይቅርታ ጋር
Abthen Kal hiwat yesmalen.
Enamesginalen
ባዶ ክርታስ ነው በእውነት የመቤታችንን ክብር ዝቅ የማረግ እኮ ነው እኔም እከታተልወ ነበር መምህር ግን በዚህ መፅሐፍ ደስ አላለኝም
እዉነት ግን አቡነእስትንፋሰ ክርስቶስ ፀልየዉታል ማስረጃ
ይቅርታ የቃል ስተት ስላለ እሱን ለማረም
ነው በድጋሚ የፃፍኩት በንፈሱ የሚለው መንፈሱ በሚል ይስተካከልልኝ ወገኖቼ ይቅርታ ከልብ
Amen Amen Amen
Entotowa Emebet Enatye Brektsh Ayleuen. Eremit efmie le memherachin.
Abatachin edimena Tena ysitelgn ene chigre Hulu tefetolgnal kibr Le Emebete!
btam des yemele tselot new tselote bartose .
Abate bereketot yidresegn aba mastewalin yadilachewu yetseleyebet sew new xikmun miyawukewu
አቦ አታውውዛግቡን
🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ የምለው የሰው ፀሎት መደጋገም ከእግዚአብሔር ያገናኛል? ከልብ የወጣውን እኔ ለእግዚአብሔር የምነግረውን እንጂ እንደ ግብዝ መደጋገም ጌታም ስለደጋገሙ የሚሰሙ ይመስላቸዋል ይላቸዋል። በዛላይ ሰይጣን የማይቋቋመው እየሱስ የሚለውን ስም ነው። አታመሰጣጥሩት
እየሱስ ለሀዋርያቱ ያስተማረው ይሄን ማቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥
¹⁰ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤
¹¹ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤
¹² እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤
¹³ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።