የማክሰኞ አርጋኖን - Arganon Tuesday

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @tigistbelay6565
    @tigistbelay6565 Рік тому +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦችሺን ጠቢቅልን አሜን

  • @fetlaworkgetahun6432
    @fetlaworkgetahun6432 11 місяців тому +26

    አሜን. አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ በህይወቴ ሁሉ አልተለየሽኝ እና አመሰግንሻለህሁ

  • @ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
    @ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ 9 місяців тому +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፆሎትሁ ያስብኝ ወለተ ሃና እያሉ አምኝል በስዴት ነው ያለሁት❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 4 місяці тому +7

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጸጋ ይስጥልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን የጻድቃኔዋ እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅልን አሜን ፡፡

  • @መብራህተወለተመድህን

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነት ረደእት በረከት ይደርብን እናትም ድንግል ሆይ ምስጋና ይገባሻል

  • @fhhtdfgy
    @fhhtdfgy 8 місяців тому +9

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ደካማ ልጅሽን ልብ ስጭኝ የሰማሁትን በልቦናየ ፃፊልኝ 😢😢😢😢😢

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Рік тому +18

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን የህይወቴ መጽናኛ ነዉ ይሄ ጸሎት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 😊😊😊😊😢

  • @HayahAh
    @HayahAh 9 місяців тому +12

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ሆይ በምልጃሽ በምሄድበት ሁሉ አንች ከፊቴ ቅደሚ አሜን❤❤❤

  • @temnt
    @temnt Рік тому +17

    አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርከት ይደረብን አሜን፫❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 9 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ምልጃሽ አለየን ❤🙏❤🙏❤

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 4 роки тому +31

    አሜን አሜን አሜን ድንግል በምልጃሽ ጠብቂኝ በነገሮች ሁሉ ከፊት ቅደሚልኝ

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 9 місяців тому +23

    እናቴ አባሼ አጉራሼ መሸሸጊያዬ ሰላሜ ጤናዬ መከታዬ በምን ልግለጸው አፈሬን አረግፈሽ እድሜ የጨመርሽልኝ ዛሬም አለሁሽ በይኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፣ አሜን አሜን አሜን . . . . .. . . . .. .

  • @negassialmedom9221
    @negassialmedom9221 2 роки тому +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን።

    • @HeweKassaw
      @HeweKassaw 4 місяці тому

      እሽ ልገባዪ🎉ልገባ ልዩ ዮሐ የዮ🎉🎉የየየየ🎉የየየ🎉🎉የ🎉🎉🎉የ🎉የ🎉🎉🎉🎉።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workeneshnegati4342
    @workeneshnegati4342 10 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ተጋዉን ያብዛልህ መምህራችን❤

  • @አቤቱየሆነብነንአስብ

    አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት አይለየን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ዕረዴት በረከቷ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 роки тому +28

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይወት ያሰማልን ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልን ተበርክልን እመቤቴይ ሆይ ድንግል ማረያም ሆይ የአምላክ እናት ሆይ ምስጋና ላንች ይሁን አትለየን እናት ሆይ ከልልን በልጅሽ ከንድ አውርድልን በልጅሽን ብርሃን እንደነሮ ፅሎትሽን ምልጃሽን በርከትሽን አይለየን ድንግል ማርያም ሆይ እናቴ ምስጋና

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 6 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን የህይ ወት ቃለህ ያሰማልንፀጋዉ ንያብዛልህ የእናታችን ቅድስ ትድንግል ማርያም በርከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢🙏🙏

  • @yebirgualkebede6511
    @yebirgualkebede6511 3 роки тому +27

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ ሆይ በምልጃ በበረከትሽ በፍቅርሽ በጥላሽ ከልይን ጥበቃሽ ለዘለዓለሙ አይለየን ሁሌም ከአኛ አትራቂ፡፡ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @Zion21521
    @Zion21521 8 місяців тому +5

    እመቤተ ማርያም ሓጥያት መጋረጃይ ጋሊህኪ፡ ኣብ ክንዲ ርኽሰተ ሓጥያተይ ንጽህናኪ መስዋእቲ ኣቅሪብኪ ጸሎተይ ናብ ፍቁር ወድኺ ኣምላከይን መድሓኒየይን እየሱስ ክርስቶስ የዕርግለይ! ኣሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +17

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን አምላኬ የናትህን ምሰጋናዋን በሰማው ግዜ ነብሲን አሰደሰታት ምልጃዋን በረከትዋንአሳድርብን የኔንም የልጅሽን ሀጢያቴን እመቤቴ ይቅር አሰብይኝ

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 4 місяці тому +3

    አሜን ለወንድማችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከዚህበበለጠ ቤተክርስቲያናችንን ለማገልገል ያብቃህየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን ።
    እንደአስተያየት ስትጨርስ በአባታችን ሆይ ቢሆን መልካምነበር
    በተረፈ ድንቅ ነው እናመሰግናለን

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 4 роки тому +24

    አሜን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሁሌም ፊትሽ ተንበርክኬ እለምንሻለሁ ልጅሽ እንደ ቸርነቱ ምህረትን ይቅርታውን ያደርግልኝ ዘንድ አማልጅኝ አሜን አሜን አሜን

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 Рік тому +29

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይፀብቅልን እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ እኔን ሀጢያተኛ በጦለትህ አሰበኝ እመቤቴ ት ጠብቅህ አሜን❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @SanaaGalaxy
      @SanaaGalaxy 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew6549 4 роки тому +15

    ማስታወቂያ ያለመግባቱ በጣም ደስ ይላል::እግዚአብሔር ይስጥልን::የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን::

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 16 днів тому +2

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሉት ዘመን ይብርክልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @الال-ت7ط2م
    @الال-ت7ط2م 2 роки тому +20

    አሜን አሜን አሜን. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ እረዴትዋ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን.

    • @amennagaa5861
      @amennagaa5861 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 11 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያ

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 11 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 місяців тому +20

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን መምህራችን የአጌሌግሎት ዘመንህን አግዝአቤሔር ይባርክልን አሜን አመን አሜን

  • @abrehamassega3812
    @abrehamassega3812 5 років тому +23

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እም አምላክ ትባርክህ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 Рік тому +10

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማልን ማሰተዋሉ አድነን አይነ ሌቦነቼንን አብራልን

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 2 роки тому +5

    እናቴ እመብርሐን ሆይ ጠላቴ ይሁን አርቂልኝ ለንሳሐ ሞት አብቂኝ ለኔ ካንች በቀር ማንም የለኝም እና አንች አትለይኝ ወላዲተ አምላክ እመብርሐን 😥😥😥🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 4 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ😢❤❤❤

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 роки тому +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አቤቱ እመብረሀን ሆይ ለምኝልን እደሀፃቴ ሳይሆን እደቸርነትሽ ለምኝልን

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Рік тому +14

    አሜን አሜን አሜን ቅዶሥት ሆይ ወደ ልጂሽ እየሡሥ ክርሥቶሥ ለምኚልን❤

  • @tamanechayza2972
    @tamanechayza2972 3 роки тому +29

    አሜን ፀጋውን ያብዛልክ እመአምላክ ትጠብቅክ::

  • @sas6921
    @sas6921 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን ወድሜ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልክ

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 Рік тому +32

    አሜን አሜን አሜን አሜን እናቴ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hirutbelaynh6111
    @hirutbelaynh6111 6 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃሽ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @egziabhrfkrnewe2675
    @egziabhrfkrnewe2675 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ🙏🙏🙏

  • @ሜሪጓልእመብርሃን

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    ኦ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ብዝኸድክዎ ክዲ ብዝሓደርክዎ ሕደሪ ምሳይ ኹኒ❤❤⛪🎚🎚

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 8 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በረከትሽ ይደሪብን እናቴ ሆይ አደራ

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 2 роки тому +6

    የመብርሀን ፍቅራ አማላጅነታ ምልጃ ፀሎታ አይለየን የልጃ ሰላም ፍቅር ከሁላችንንም ጋር ይሁን አሜን
    በእውነት ለወድማችንን ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎትን ዘመንህን ያዝምልን ጸጋውንን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @martaabatevlogs9486
    @martaabatevlogs9486 3 роки тому +11

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግሥቱ ወራሾች ያደርገን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን 😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 роки тому +8

    አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፍታሪ ያቆይልን

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 2 роки тому +24

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ሰማልን እመቤቴ ለማኝልን

  • @እኅተማርያምዘወንቅሸት
    @እኅተማርያምዘወንቅሸት 5 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን ለአነበባችሁልን መምህራችን ችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 3 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እም ብርሃን ሀገራችንንሀይማኖታችንን ጠብቅ የተነሱባትን ፅረ ሃይማኖት እንድጢስ እንደ አመድ ብን ብለው ይጠፉዘንድ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 7 місяців тому +3

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤ በእውነቱ ተባረክ ንባብህ ጥርት ያለ ነው አነባበብህ በጣም ነው የሚመቸኝ ፀጋው ያብዛልህ

  • @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
    @አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ 4 роки тому +20

    አሜን አሜን አሜን አማቤቴ ማረያም ልቤን ማልሺልኝይ 😭🤲

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Рік тому +17

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    እመቤቴ ማርያም ሆይ እረደኤት በረከትሽ ይደረብን እጅግ ጥዑም ፆሎት
    እኔስ ደካማ ነኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ😢

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 7 місяців тому

      Amen ❤AMEN ❤AMEN ❤QLaYwtn QLhywtn yasemalen ⛪🌾💙❤️💙🙏🙏🙏

  • @mesygeathun7938
    @mesygeathun7938 2 роки тому +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመብርሃን ያሰራት ሀገርሽ ኢትዮጵያን አስብያት መምህራችን እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @tigistbelay6565
      @tigistbelay6565 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሐገራችንን ይጠብቅልን እምላኬ ሆይ አሜን

    • @asilasil5825
      @asilasil5825 Рік тому

      ቃል ሕይወት ያስማልን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 10 місяців тому

      አሜን

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 😢💒🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን እመቤታችን አዛኘቱ በጨነቅይ ስአት ደርሽልኝ እባክሽን ስምኝ

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 3 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አርጋኖን መጽሐፍ ቅዱስ ግሩም ነው ሴጣንን ያባሮራል የአመቤታችነን ፍቅር በሚያነብ ሰው ላይ ያድራል እመወደው መጽሐፍ ቅዱስ ነው

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa Місяць тому +2

    ኣሜን🎉❤ ኣሜን❤❤ኣሜን🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜን❤❤❤❤❤❤

  • @kooll6611
    @kooll6611 3 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ጸሎተ መልአክት ያሰማልን ወንድምማችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @MeroMero-hm2mb
    @MeroMero-hm2mb 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና እና ጤናህን አብዝቶ ይሰጥልን እኝንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን

  • @saifalkaabi6720
    @saifalkaabi6720 Рік тому +9

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን የእመብረሀን በረከታ እረድኤታ ይደርብን ካንድዬ ልጃ ታማልደን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 2 місяці тому +2

    ❤❤❤qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @asadgsd6301
    @asadgsd6301 2 роки тому +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን

  • @selamfisaha421
    @selamfisaha421 8 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብርክትነን ቅድስትን ድንግል ማሪያም ምህረትክን በረከትክ ንዜለኣለም ኣይፈለየኒ ኣሜን።

  • @روابيالعتيبي-ب2ت
    @روابيالعتيبي-ب2ت 3 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትያሠማልን ወንድማችን

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ክብሯ አማላጅነቴ ተረዳእይነቷ ጣእምዋ ፍቅሯ የልጇ ቸርነት የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ረደኤት በኔ በሐያተኛይቱ በወለተ ኪዳን በወልደ ማርያም በመላ ቤተሰቦቼ በመላ ህዝበ ክርስቲያኖች በማህበርተኞቼ በመምህሮቼ ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ና ፀጋው ያብዛል ወንድማችን 💐💐⛪💐⛪⛪⛪⛪⛪💐🙏

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 4 роки тому +21

    አሜን ቃል ህይወት ሰማልን እመቤቴ ለምኝል

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 3 роки тому +16

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እመቤቴ ቤዛዊት አለም አገራችንን ቤተክርስቲያናችንን በቃል ኪዳና ትጠብቅልን

  • @ndndnbshndj7614
    @ndndnbshndj7614 Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💕🙏💕

  • @sablasabla2198
    @sablasabla2198 2 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 6 місяців тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @winanaura2442
    @winanaura2442 2 роки тому +34

    አሜን!!!! ቃለ ሂወት ያሠማልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @astierabdela1613
    @astierabdela1613 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ እመቤታችን ትጠብቅሕ

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 3 роки тому +17

    ቃለህይወትን አሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በቤቱ በአገልግሎን ያኑርህ

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ሆይ በምልጃ በበረከትሽ በፍቅርሽ በጥላሽ ከልይን ጥበቃሽ ለዘለዓለሙ አይለየን ሁሉም ከአኛ አትራቂ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 2 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብጤር ይመስገን ቃለ ህየወትን የሰማልን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ እናት በረከትዋ ይደርብን

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 5 років тому +21

    አሜን አሜን አሜን 🙏እመቤቴ ማርያም ሆይ በምልጃሽ አትለይን
    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ሁሌም በልቧ ታኑርህ

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 23 дні тому +2

    ቃል❤❤ህይ❤❤ወት❤❤ ያስ❤❤ማልን❤❤

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ከመቤታችን እረዴታ በርከታን ይደርብን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 місяців тому +1

    የእሜቤታችን የድንግል ማርያም በሬኬት ኤሬዴት አይሌዬን መምህራችንቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜንበሕይወት ጤና ይጤብቅልንየአጌልግሎት ዜሜንህም ይባርክልነ አሜን

  • @mulu778
    @mulu778 4 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ ሆይ በምልጃ በበረከትሽ በፍቅርሽ በጥላሥሽ ከልይን ለዘለአለሙ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому +1

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜንን እሜንን ።

    • @randc5612
      @randc5612 3 роки тому +1

      Amen amen amen amen amen 🙏🙌👏❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን የቅዱሳን መላዕክት ፃድቃን የመቤታችን ፍቅሮን በልባችን ያሳድርብን ። አሜን (፫) ይቆየን(፫)

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 3 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማል መንግስት ሰማያትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን

  • @balayneshbonsa1818
    @balayneshbonsa1818 Рік тому +3

    እመቤቴ እናቴ ቅድስት ማርያም ሆይ አትራቂኝ በቀሚስሽ ጥላ ሰውሪኝ በለሰመናሽ አምናለው እተማመናለሁ አሜን

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት እመቤቴ ማሪያምሆይ እኔደካማልጂሺን ልብሰጭኝ የሰማሁትን በልቦናየ ፃፊልኝ 😢🙏👆

  • @FyfyHi
    @FyfyHi 5 місяців тому +1

    ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @የሸዋማርእግዚአብሔርይመስ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 місяців тому +1

    የእሜቤታችነ የድንግል ማርያም ኤርዴት በሬኬቷ ያሳትፊልን አሜን መምህራችን ቃሌ ሕይወት በጤና ይጠብቅልን የአጌልግሎት ዜመንህ እግዝአቤሔር ይባርክልን አሜን

  • @loselose7543
    @loselose7543 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

    • @aligu1607
      @aligu1607 2 роки тому

      Amen kale eywte yasmalge

  • @dawitbedada9581
    @dawitbedada9581 2 роки тому +2

    አኩራሪተ ማርያ በፀጋሽኖ በቃልኪዳንሽ አሳስቢልን እንዲሁም አስቢን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 3 роки тому +17

    አሜን ፫ ቅድስት ሆይ ይቅርታን ለምኝልን፫ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np Рік тому +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀጢያት ሁሉ ደምስሽልኝ እናቴ በምህረት አይንሽ ተመልከችን ረዴት በረከትሽን ፀሎት ልመናሽን አሳድሪብን ለዘላለሙ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 3 роки тому +31

    ከ ከሣቴ ብርሃን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሂወት ያሰሰማልን ፀሎት ለኦርቶዶክስ አማኞች የቀን ምግባችን መንግሥተ ሰማያት መውረሻችን ነው።

  • @mulatumegra2121
    @mulatumegra2121 Місяць тому

    አሜን አናቴ የአምላክ እናት ሁሌ ከኔ ጋር ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ ከብዙ አናትና አባት እናትና አባት ቀሩኝ ሁሉንም በነሱ አገኘዋቸው ስለሁሉም አመሰግንሃለሁ።

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን።🙏

    • @rahilzaro4548
      @rahilzaro4548 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @konifekote8950
      @konifekote8950 3 роки тому

      @@rahilzaro4548 ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @MimoMamo-b3b
    @MimoMamo-b3b 24 дні тому

    ወንድማችን ቃል የለኝም በእውነት ቃል ህወሓት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 3 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን 🤲ቃል ሂወት ያስማልን 😭አስብኝ በጾሎ ከስደት ሀገር ወለተ ስላሴ ንኝ 😭🙄🤲👏

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃና በረከቷ ይደርብን

  • @abrehamabreham8298
    @abrehamabreham8298 5 років тому +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @sami-np4qb4qt6y
    @sami-np4qb4qt6y 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ምልጃዋ ይደርበን❤❤❤

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 років тому +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 роки тому

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen