151ኛ C❤ ልዩ ገጠመኝ፦መቃብር ስፍራ ሄዳቹ ስለሞተው ሰው በጠራራ ፀሀይ የምታለቅሱ ይህን ስሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo 16 годин тому +38

    ባለቤቴን ወደ በርሜል ጎርጊስ ልኬ ቤቴ ጭር ብሎብኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀሎቱ ተሰምቶ ከህመሙ ተፈውሶ በረከትን አግኝቶ በሰላም ለቤቱ ያብቃልሽ ብላችሂ

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 16 годин тому +3

      ኣይዞሽ በሰላም ይመልሰው የበረከት ይሁንለት እኛንም በረከቱ ይደርብን

    • @elroitube27
      @elroitube27 11 годин тому +2

      አይዞሽ የልዳው ኮከብ ሰማዕቱ በምልጃው የልቡን መሻት አስፍፅሞለት በሰላም ለቤቱ ያብቃልሽ

    • @Mihretyirga-g7v
      @Mihretyirga-g7v 7 годин тому +1

      ድኖ በረከትን አግኝቶ ይምጣልሽ እህታችን በረከቱ ላንችም ለቤትሽም ለኛም ይድረሰን አሜን

    • @ElshadayTsegaye-s3f
      @ElshadayTsegaye-s3f 5 годин тому

      ፍጡነረድኤት ይረዳችኋል ግን አንቺም መሄድ ነበረብሽ ከቻልሽ

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 5 годин тому

      @@ElshadayTsegaye-s3f እኔ በ19 ፂዎን አክሱም ተጎዥ ነኝ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 18 годин тому +52

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ኢየሉጣ ወ ቅዱስ ቂርቆስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዲሁም ለቅዱስ ሚናስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 18 годин тому +15

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለእናታችን እዮሎጣ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤

  • @solianagebrehiwet2029
    @solianagebrehiwet2029 15 годин тому +11

    😂መምህርየ እኔስ ኣሁን ወደ 30 ሊሞላኝ 7 ወር ብቻ ነው የቀረኝ 9 ኣመት ከተጋባኝ በትዳር ዉስጥ ኣብረን መኖር ከጀመርን ደግሞ 5 ኣመታችን ነው። እንደ እናቶቻችን ነዉ የኔ ጋብቻ በቤተሰብ ኣላፈቀርኩትም ዝም ብየ ነው ያገባሁት ምንም ራሴ ችየ ምኖር ኣይመስለኝም ነበር ግን በመላመድ ትወጅዎለሽ ስትለኝ እናቴ እስካሁን ኣይደለም መፋቀር መዋደድ እንኳን የለም ያንተ ትምህርት ሳዳምጥ ግን የኔ እና የባለቤተ በጣም ከባድ ኣይነጥላ እንዳለ ነው የተረዳሁት ምን በድሎኝ ነዉ የጠላሁት እላለው ለራሴ
    ሁሉም ነገር ገብቶኛል ትዳራችን ጫፍ ላይ ደርሳ ልንፋታ ትንሽ ነው የቀረኝ ግን በመሃል መምህር ወደ ሂወታችን ብቅ ስትል ይቅርታ ኣርግልኝ ብየ ቀስ ብየ ጸባየ ማስተካከል ያለብኝ ነገር ጀመርኩ ኣምላክ ይመስገን። እመብርሃን ያገዘችን እንደሆነች ነው ምረዳው የኔ ጸባይ ያስተካከለችልኝ ነው

    • @elroitube27
      @elroitube27 11 годин тому +1

      አይዞሽ በርቺበት ንቂበት በፆም በፀሎት በስግደት በፀበል መቁጠሪያ በመጠቀም በርቺና አንቺንም ተለውጠሽ ባልሽንም ለውጠሽ በፍቅር እንድትኖሩ ቸሩ መድኃኒዓለም ይርዳሽ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 18 годин тому +7

    መምህር በእውነት ብዙ ነገር እየተማርን ነው ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ እንዳትረሱ✅👏

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 18 годин тому +21

    የተዋሕዶ ልጆች እኖኳን ለነቢያት ጾም(ገና)አደረሳችሁ አደረሰን ጾሙን የዲያቢሎስ ድል መንሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን🙏ጾም የነፍስ ቁስልን ትፈውሳለች🙏የበረከት ያድርግልን አሜን🙏በሉ☝️

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 10 годин тому +9

    አንዲት የሰው ቤት የምትሰራ ሴትዬ ነበረች የራሷ አንድ ወንድ ልጅ አላት የጎረቤት ሴት ልጅ ደግሞ እናቷ ስራ ስትሄድ የምትጠብቁት ደግሞ እሷ ናት ልጅቷም እንደ እናት እንጅ እንደጎረቤት አታያትም ነበር ምክንያቱም እናት ብትኖርም ከሴትየዋ ጋር ነበር የምታድረው ልጇም እንደ እህቱ ነበር የሚያያት ምንም እንኳን በዕድሜ ብትበልጠውም። አንድ ቀን የአሰራ ሁለተኛ ክፍል ፈተና ማትሪክ ተፈተና እንደመጣች ወዲያውኑ ታመመች ሆስፒታል ሲወስዷት ሞተች በጣም ቆንጆ ነበረች ሁሉም ሰው አዘነ ደነገጠ የሚያውቃትም የማያውቃትም ቀበራት ከዛን ያቺ የጎረቤት የቤት ሰራተኛዋ ግን የራሷን ልጅ እረስታ የዚህች ልጅ መቃብር ላይ መመላለስ ማልቀስ ጥቁር ልብሱ በቃ ሃዘነን የሚገልጽ ማንነት አይኗ እስኪያማት ፊቷ ማድያት እስኪሆን በየቀኑ መቃብር መመላለስ ሆነ ኑሮዋ ሰው እናት እያለች ጎረቤት እያለ መገረም ጀመረ እናት አንዴ አለቀሰች ሌሎች ልጆች ስላሏት ኑሮዋን ቀጠለች ይችኛዋ ጌን ሃዘኗ ከበደ አንድ ቀን በጥዋት እንደለመደችው በር ከፍታ ስትወጣ መጋኛ በጥፊ መታት ፊቷ ዞረ በጣም ታመመች አልቆየችም እሷም ሞተች በዚህ ምክንያት ደግሞ ልጇም ቀጠለ የሷኑኑ አካሄድ ተጫዋች የነበረው ልጅ ዝምተኛ ሃዘንተኛ እራሱን ጣለ ውሎው ብቸኛ በየጫካው ሆነ ለአመታት ቀጠለ ነገር ግን አባቱ ጎበዝ ሰው ነበረና እንደምንም አግዞት ዛሬ ልጁ አግብቶ ወልዶ ጥሩ ኑሮ እየኖረ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ሃዘን በልክ ይሁን ሲቀጥል ክርስቲያን ይፀልያል በቤተክርስቲያን ክርስትና ስም አስጠርቶ በፀሎትና በቅዳሴ ሰዓት ይታሰባል ሌላው በስሙ ለድሆች ምፅዋ ይሰጣል እንጂ በለቅሶ ሰይጣንን መጥራት ተገቢ አይደለም ።

  • @Daniel21Selomon
    @Daniel21Selomon 3 години тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተ ሰቦችህ ከሁሉ ክፉ ይጠብቅህ

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 18 годин тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የመምህር ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 12 годин тому +1

    እግዝአብሔር ይመስገን በምህረትህ ስላልተየሄን አምላኬ መችም የማያሰማ ታርክ የለም እመብርሐን ትጠብቅህ እንቁ መምህራችን ከጠላት አይን ይጠብቅልን
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እውነት ነው እኛጋር ያሉትን ይበልጣሉ ስለ ሆነም ነው ቁመን የምንሄደው ተመስገን 🤲🤲🤲

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 18 годин тому +4

    መምህርዬ እንኩዋን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ባንተ ብዙ ነገር አውቀናል እማፍቅር እናታችን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 18 годин тому +5

    እንኳን አደረሳቹ 🥰👏ለፆመ ነብያት 🥰 ፆሙን የበረከት ያድርግልን መምህር ከነ ቤተሰብህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ🤲

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    መምህርዬ ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነቤተስብህ🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን የመላእክት ጥበቃቸው አይለየን መምህር ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 16 годин тому +4

    አዎ መምህርዬ በናትህ ስለ መንግሰተ ሰማያት ስለ ሲዖል እና የእዉነት የክርስቶስ ልጅ ሆነን መኖር እንዳለብን ስለ ስግደት ፆም ፀሎት አስራት በቃ አንድ ኦርቶዶክስ በአለም ሲኖር እንዴት ሆነን መኖር እንዳለብን አጠር አድርገክ አስተምረን ዳዉን ሎድ አድርገን ቤተሰብን እናስተምር እናት እና አባቶቻችን ስለ ገነትና ሲዖል ልዩነት ግንዛቤ የላቸዉም ከሞትኩ ሞትኩ ነዉ ምን ያገኘኛል ነዉ የሚሉ ት እና እባክህ አሳጥረክ አስተምረን ለማዉረድ እንዲመች አድርገክ😢😢😢

    • @Yeabsira-t9b
      @Yeabsira-t9b 8 годин тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ የምታውቂው መንፈሳዊ ጎበዝ ሰው እንዲያስተምራቸው ማድረግ ከቻልሽ መምህር ካልተመቻቸው

    • @ሰሎሞንተስፋዬ
      @ሰሎሞንተስፋዬ 3 години тому +1

      መምህር ተስፋዬ ስለ ሚታን ትንሳኤ በዚህ ሊንክ አለለሽ ua-cam.com/video/NdIYUg4GXS0/v-deo.htmlfeature=shared አስተምሯል። ሌሎች መምህራንም አሉ ምድጢረ ትንሳኤ ሙታን ብለሽ ፈልጊ ሞልቷል።

  • @MesertNugse
    @MesertNugse 13 хвилин тому

    መምህራችን እንኳን መጣህልን እኳን አደረሳችሁ ለቄርቆስ እየሉጣ ወረሃዊ በአል❤❤❤❤

  • @SerkeAniley
    @SerkeAniley 17 годин тому +1

    እውነት ነው መምህር እኛ እናታቺን የሞተ ች ሰሞን መቃብር ቦታ እየሄድን እናለቅስ ነበር አሁን ህይወታችን አንተ እንደገለትከው ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይፍታን በteslot አስበን መምህር አሜን

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 18 годин тому +3

    እንኳን ለናታችን ለቅድስት እየሉጣ ወ ቅዱስ ቂርቆስ ወርሀዊ መታሰብያ በአል እድሁም ለቅዱስ ሚናስ አመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @AregashAregash-k3w
    @AregashAregash-k3w Годину тому

    መምህራችነ.ቃለ.እይወትን.ያሰማልን.
    መቃብር.ኤዶ.ማልቀስ.ይቅርና.በዛ.ማለፍ.እራሱ.እፈራለሁ❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 11 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው ልጃቸውንም ማረላቸው

  • @ኤፍታህተከፈትእህተሚካኤል

    የኛ እቁ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አንደኛ ነኝ ዛሬ😍😍

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 годин тому

    እርኩስ መፈስ እግዚአብሔር ይጣለዉ ይርገጠዉ ይሰረዉ አሜን አሜን አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 16 годин тому +1

    እግዚአብሔረ ይመስገን እንኳንአደረሳችሁ ለፆመነብያትለገናፀም ፆሙን የሰላም የፍቅረየአድነት የመተሳሰብያድረግልንአሜን

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 6 хвилин тому

    መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 2 години тому

    እንቁ መምህራችን የኛ ብርቱ እመብርሃን ታበርታ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 7 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ይቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅

  • @EmentMengsti
    @EmentMengsti 16 годин тому +5

    ወይኔ የኔ አባትም እናትም አባትም ሁኖ ነው ያሳድገን የኔ ውድ አባት በፀሎት አሰቡልኝ ወልደ ጊወርጊስ❤❤❤❤

    • @mesfinmamo7267
      @mesfinmamo7267 16 годин тому

      Egziabher yasibachew

    • @EmentMengsti
      @EmentMengsti 16 годин тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤​@@mesfinmamo7267

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 13 годин тому

      እመብርሃን ትስብልን

    • @EmentMengsti
      @EmentMengsti Годину тому

      @@AFa-ct6wo አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @FbydhxDudf
    @FbydhxDudf 5 годин тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 18 годин тому +4

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እድሜ ይስጥህ በአንተ ምክንያት የእግዚአብሔርን መንገድ አወኩት

  • @ሩሃማ
    @ሩሃማ 18 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህርዬ ጌታ ይባርክህ አባቴ ብዙ እየተማርንነው እኔ መቃብር ቦታ በጣም ነው እምፈራ ጁኒ አለ ስለምንባል ባካባቢውም ማለፍ አልፈልግ

  • @netsanetgetachew8322
    @netsanetgetachew8322 14 годин тому +1

    ቸሩ መድሀኒአለም ሁሌም ይጠብቅህ መምህር 🙏

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 17 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 18 годин тому +3

    ዛሬ ቀዳሚ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 18 годин тому +6

    እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤ የመምህር ተማሪዎች መምህር ባለፈው ያቀረበልን ገጠመኝ ጋር የሚመሳሰል አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ግቡና እዩ❤ ዮፍታኄ❤ የሚል ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 18 годин тому +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ወሳኝ ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g 18 годин тому +2

    እግዝአብሔር ይመስገን መምህራችን ደህና ነህ

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 6 годин тому +1

    እኔ ትንሽ ሆኜ ከጎደኞቼ ጋ ሆነን ቤተ-ክርስትያን ልንሳለም ስንሄድ በዛ ደሞ የሞተች ጎደኛችን መቓብር ሄደን እናይ ነበር የሌላ ሰዎችንም በሃወልቱ ላይ መቼ እንደተወለዱና እንደሞቱ አነብ ነብር ብቻ ገብቶብኝ ሊሆን ይችላል እራሴን በደምብ መመርመር አለብኝ እግዚኣብሔር ይርዳኝ

  • @ኤፍታህተከፈትእህተሚካኤል

    ኑኑኑ የመምህር ልጆች 🏃🏃

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 16 годин тому +1

    የበረከት የጤና የድህነት ፃም ያድርግልን
    መምህሬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የምታቀርበው ሁሉ 100%%%% ያለ ነው ።አውቀው የተኙ ቢኖሩ እንዲባንኑ ምኞቴ ነው።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 14 годин тому +1

    .ሠላም መምህርየ እድሁም ተሚሪወች እንኳን አደረሲቹሁ ለቅዱስ ቂርቆስ ወርሐዊ ክብረበአል እግዚያብሄር ይመስገን እፁብ ድቅ ነዉ ራዉ ለሞተዉ ወድማችን ነፍሰ ይማር መምህርየ የደፍተራ እያስፈራኝ መጣ የቅዱስ ሚካኤል ቀን 1ደፍተራ ጅብ ይሁን ዉሻ አለየልኝም ከወገቡ በታች ድልድይ ስር ፎቶ ተነስቶ ሸር አረገ በጣም ነዉ የደነገጥሁት እስካሁን መምህርየ ለብዙ ግዜ በህልሜ ቀብር ለቀብር ነበር የሚያሳየኝ ከ2አመት ወዲህ ነዉ ይህ ህልም የቆመዉ እና አባቴ ካረፈ 7ወሩ አልቀበርሁትም ስለዚህ መሔድ አልችልሞማለት ነዉ አይ አምላኬ ሆይ ሀይል ስጠኝ

  • @AmenFikadu-m1m
    @AmenFikadu-m1m 17 годин тому +2

    እኔ በልጅነቴ መቃብር እየዞር ፅሁፉን እያነበብኩ እመሰጥ ነበር ንግድ ነው ያቄምኩት

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 години тому

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የቅዱስ 🕯️🕯️🕯️ ህፃን ቂርቆስ የቅድስት 🕯️ ኢየሉጣ የቅዱስ ኤፍሬም 🕯️🌷🌹🌹 🌹 አምላክ ይጠብቅልን በረኸታቸው ጸሎታቸው አይለየን 🤲ጥሩ ገጠመኝ ነውብዙ ተምረንበታል አሜን 🤲

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 18 годин тому +8

    ነገ ጾመ ነብያት ነው እንዃን አደረሳችሁ ተወዳጆች መልካም ጾም ይሁንልን😍

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 18 годин тому +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉እልልልልልልልልል ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር አሜንንንን🎉🎉🎉🎉

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 16 годин тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ረጅም ጊዜ ሆኗል ከአንዲት ጓደኛዬ ጋር ሆነን መቃብር ቦታ እየሄድን የሞቱትን ፎቶ እናይ ነበር....

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 18 годин тому +2

    የኔ እቁ መምህር እኩዋን ደና መጣህልን አዳምጠን እንመለስ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @meheret6030
    @meheret6030 2 години тому

    እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሳችው፤ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችው፤ እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለእናቱ ለቅድስት ኢየሉጣ ወርሃዊ መታሰብያም አደረሳችው።

  • @ZhraAli-el5lm
    @ZhraAli-el5lm 10 годин тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 2 години тому

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen memir Egziabiher tsegahun yabzalot Amen

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 11 годин тому

    አሜ አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💟💟💟💟💟💟💟💟💟👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lilis4584
    @lilis4584 16 годин тому +1

    ጥሩ መካሪ ነህ መምህርየ እናቴ የመከረችኝ አንተ ደገምከው ስታፈቅሩ ቶሎ ወደ ትዳር ግቡ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 годин тому

    አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላቶቻን ከግሮ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፋንድሻፋሚሊየፍቅርእህቴ

    እንኳንደህናመጣህመምህርተስፋዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 4 години тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 14 годин тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @manygirma27
    @manygirma27 6 годин тому

    እንኳን ለቅዱስ ሚናስ የሰማዕትነት(ዓመታዊ) በዓል አደረሳችሁ።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 18 годин тому +1

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣክ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 3 години тому

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 16 годин тому

    አንካን ለቅድስ ለአቡነ አረጋዊ ወርሀዊ በአል አንካን. በሰላም አደረሳችሁ
    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን መምህራችን የማናዉቀዉን የማናስተዉለን ስንት ነገሮችን ታስተምረናለህ ይህ የመቃብር ቦታ ላይ የምታለቅስ አንዲት የምታሳዝን አህታችን አለች ያጣችዉ የበኩር ልጃን 😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር በፅናት ይጠብቃቸዉ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 14 годин тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsigeredayohannes2771
    @tsigeredayohannes2771 18 годин тому +2

    አንደኛ

  • @የኣባሰላማልጅነኝ
    @የኣባሰላማልጅነኝ 15 годин тому

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ብስላም መጣህልን መምህር❤
    እንኳን አደረሰን ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለእናታችን ቅድስት እየሉጣ ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረስን እደረሳችሁ❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር❤

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን መላዉ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ🙏 ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ 😢

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 15 годин тому

    እግዜኤብሔር ይመስገን መምህር እሽ👏👏👏

  • @ElyaisElyais-yt1fl
    @ElyaisElyais-yt1fl 18 годин тому +2

    ሱሴ ናፍቅቴ እዚቤት ትምርት

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @Kidistኤፍታህወለተኪዳን
    @Kidistኤፍታህወለተኪዳን 17 годин тому

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህራችን. እንኳን ለሰማእቱ ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወ ቅድስት እየሉጣ ወርሀዊ በአል እና ሰማአቱ ቅዱስ ሚናስ አመታዊ ንግስ በአልአደረሳቹ አደረሰን አሜን፫ በረከታቸዉ ይደርብን🎉

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህርየ እኔ በጣም እምሞትለት ፍቅረኛ ነበረኝ ግን ሴቶች መቸም ቅናታሞች ነን በመስተፋቅር አጠመዱት ግን እግዚአብሔር አምላክ ፈትቷ ይጠኛል ብየ ተስፋ አልቆርጥም እሰከ መጨረሻ

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 10 годин тому

      የክርስትና ስሙን ፅፈሽ ሱባኤ ግቢለት ስገጂ እግዚአብሔር ይፈውሰዋል።

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 5 годин тому

    ሠላም እንዴት ነህ መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገርችንሠልም ይደረጋልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 15 годин тому

    ልዑል እግዚአብሔር አገሬን ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴን ጠብቅልኝ:: 🍏🍋🍎

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 18 годин тому +3

    በመዘግየቴ ይቅርታ
    መምህር እንደምን አመሸህ
    ወንድሞ እህቶቸ እንደምን አመሻቹህ ።
    እግዜብሔር ይመስገን እኔና ቤተሰቤ ደህና ነን ።

  • @Yemaryam21Leji
    @Yemaryam21Leji 17 годин тому

    መምህርዬ አንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፆመ ሀዋርያት አደረስህ/ሁ❤

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 3 години тому

    Ameeeeen Ameen Ameen ✝️🥹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    Elelelellelelelel ✝️✝️

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 17 годин тому

    እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን መምህራችን እኳን ደና መጣክ ❤❤ ዝማሬ መላአክ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @TsigeTesfaye-xi7fe
    @TsigeTesfaye-xi7fe 17 годин тому

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እመብርሃን ትጠብቅህ ቀጥልበት

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 18 годин тому +3

    መምህር አንድ ሰው የዛሬ ወር አካባቢ ልቡን ታሞ ሆስፒታል የነበረን እንድ የስራ ባልደረባየን ለመጠይየ ሔጀ በነበረበት ጊዜ ወንድሙ እያስታመመው አገኘሁት ከእርሱ ጋር አንድ 1ሰዓት ገደማ ቆይቻለሁ በዚያ ጊዜ ከውንድሙ ጋር ነአልጋ ተነስቶ አንቀሳቅሰነዋል በደንብ እያወራን እየተጫወትን ነበር ፣ ዛሬ ቤቱ ሔድኩ በልቡ ፒስሜከር አስገጥሞል ዛሬ ስላልፈው ስናወራ በጭራሽ እኔና ወንድሙ ስናቀሳቅሰው የነበረውና በእውጠቃላይ እዛሆስፒታል ያሳለፈውን 10 ቀናት ያሳለፈውን አላስታውስም አለኝ መምህር ከምር እኔ በጣም ተሰማኝ ። በዚያ ጊዜ አንቀሳቅሰነው ጤነኛ የነበረ እንደማንኛችንም የነበረ ሰው ምንጉድ ነው ? ይህን ያክል ጊዜ ራሱን የማያስታውስ ለረጅም ቀናት ? ጌታሆይ ምን ሊያስተምረኝ ነው ይህን እዳይ እንድረዳ የፈለገው ? መምህር እባክህ ግልፅ ካልሆነ ባብራራት እችላልሁ እባክህን ደውልልኝ ግልፅ ከሆነ ሌሎችም እንዲማሩበት ፕሮግራም ስራበት ። መምህር እግዜብሔር ይስጥልን።

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq 17 годин тому

      በእውነት ለዚህ ጉዳይ ማብራሪያ ቢሰጠኝ እወዳለሁ

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 16 годин тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 3 години тому

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር እየተማርን ነውበርታልን ❤❤❤በለቅሶ ሰአት ቤተክርስቲያን ግቢ እሚዘሉትስ ደረታቸውን እየደቁ????

  • @Hana-q6i
    @Hana-q6i 17 годин тому

    የ እግዚአብሔር ስም የታምስጋኔ ይሁን 🤲🤲🤲ማምርዬ 🤲እማ ፍቂር ትጣብክህ ካና በታሳቦቺክ 🤲🤲

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 14 годин тому

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @Abc-rk6ro
    @Abc-rk6ro 11 годин тому

    Amen amen

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 17 годин тому

    መምህራችን እካን አደረሰህ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 4 години тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 16 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዬ እኔ በጣም እፈራለሁ የመቃብር ቦታ እንኳን ልቀመጥ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም የምወደው ዝማሬ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 17 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አማን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌼🌼🌼💐☦️🙏🙏🙏

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 18 годин тому +3

    እኔ እናቴ ወንድሜ በመኪና አደጋ ሞቶ በጠረረ ፀሀይ እመቃብሩ ላይ እየሔደች ታለቅስ ነበር በደንብ ማዳመጥ አለብኝ

    • @ሰሎሞንተስፋዬ
      @ሰሎሞንተስፋዬ 3 години тому

      በቤተክርስቲያን ሕግ የሚለቀሰወው ሦስት ጊዜ ብቻ ነው። እነርሱም ነፍስ ሲለይ ሬሳ ከቤቱ ሲወጣና አፈር ሲቀምስ ብቻ ነው። ከዚህ በላይ አብዝቶ ማዘን ፈጣሪን ማማረር ስለሆነ አይፈቀድም።

  • @Hbfh572f
    @Hbfh572f 16 годин тому +1

    እግዛብሄር ይመስገን መምህር አስተማሪ ነው በርታ፡ ባለፈ ወር ብዙ አነጋጋሪ፡የሆነች ዩትዩብ ላይ እዉነተኛ ታሪኽ ፊልም ( ሶፍያ )አለች፡ታሪኩ፡ ስለ አንድ ወንድ የመቃብር ልክፍት ማለት ፣ ከምተች ፍቅር የያዘው ሆኖ ስለ አንድ ታዋቂ አስመራ የሚኖር ዱርየ ነው ፡ፊልሙ እንደ ቄስ ሆኖ የምወናይ ስለ ቂልኪዳን ስህተት ይናገራል ምእመናንም ብዙ ነቕፎበታል፡ለ ሀይማኖት አባቶች ጠይቃቹ ለምን አትስሩም ነው ነቀፌታው።

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 16 годин тому

    Amen amen amen egziabhar amlak ymesgen memhrachn edmana tana ystln

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 годин тому

    እኳን ደህና መጣህልን ክበርልን

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 18 годин тому +1

    ውድ መምህራችን አንቂያችን በርታልን🙏። አሁንም የቴክኖሎጂና ዘመን አመጣሽ አኗኗር አምልኮ እንደሆነ ተዘንግቷል🤔። እመነኝ አሁን መላቀቅ የማይቻል የትውልድ እስራት መቷል። በርታ🙏🙏🙏

  • @abebech13
    @abebech13 17 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲🤲🤲

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 17 годин тому

    ተባረክ መምር

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye 17 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤

  • @yanbelabebe557
    @yanbelabebe557 16 годин тому

    መምህር ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል የኛ ቤተሰብ ህይወት አንድ ገጠመኝ ይወጠዋል እንተን መከተተል ከጀመርኩ በጣም ቆየሁ እህቴ አንተን ሳዳምጥ በጣም ትበሳጫለች እኔ በሱ አትምጭብኝ እላታለሁ ብታስተምራት ደስ ይለኛል