ውዳሴ ማርያም እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 роки тому +222

    "ወለላይቱ ማርያም " እመቤቴ በዚህ ስም ስትጠራ ሰምቼ አላውቅም እጅግ ልብ የሚነካ አጠራር ነው
    አይኔ በእንባ ተሞላ የህይወትን ቃል ያሰማልን አባቴ😍

    • @ቶማስ-ኈ8ዐ
      @ቶማስ-ኈ8ዐ 4 роки тому +2

      Much more

    • @nigstbefkadu3703
      @nigstbefkadu3703 4 роки тому +4

      ምምህራችን ስላም ለርሶ ኢያልኩኝ የጽሎቶ ብርከት ይድረስኝ ጽሎት አርሁልኝ ህይወየ በሙሉ የተያዘ ህራ ኢያሃባ ንረከይን የሚበቲን ኪብር ዝቅ ኢያረግ የላትማ ምቀኛ ጠላትት ኢያበዛ አልብኝና ፎንግዝግዝ ባለ ህይውይ ውድጥ ነኝና ፍውትን መስቶ ትዳረንም ዘግቶ ይዞብኛልና በጽሎት ርይርዱኝ ኢህተ ማተያም

    • @meserttemesgen8354
      @meserttemesgen8354 3 роки тому +1

      በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን

    amen amen amen kal hiwet yesmalen

  • @Hana-ef7ix
    @Hana-ef7ix 4 роки тому +190

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ይግለጽልን የእመቤታችን በረከት እረድኤት ጸሎተ ልመናዋ ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @fasikakassiayoutube9776
    @fasikakassiayoutube9776 3 роки тому +1

    ቃለይወትያሠማልን መግተስሰማያያውርልን ያገልግሎትዘመንያርዝምልን

  • @አምላኬሆይተመስገን-ዘ6ዘ

    በኔም አንዳንዴ ውዳሴ ማርያም ሲጸለይ የማይመለከተኝ ነገር እያሰበኩ ተቸግሬ አለሁ 😭😭😭 በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @hjdfsgh251
      @hjdfsgh251 4 роки тому +1

      እኔምተቸግረለሁ፣ሀሳቤብትንትንእያለ😭😭😭

    • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
      @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 4 роки тому +15

      አይዞሽ እማ ሁላችነም ነን በተለይ የኔ ይለየል ጸሎት በቆምኩ ሰአት ትዝ የማይለኝ ሁላ ነዉ የሚመላለሥብኝ እግዚአብሔር አምላክ የልዲያን ልብ እንደከፈተ የኛንም አመጸኛ ልባችንን ይክፈትልን

    • @ስናይትአበበ
      @ስናይትአበበ 4 роки тому +2

      እረ እኒም ተቸግለሁ እህቶችይ እሚገርምው ነገር ላእራፈልጌ ይርሳሁት ፀሎት ስጅምር ትዝይለኛል እግዚአብሔር ሁሉችንንም ልቦናችንን ይስብስብልን አሜን💒💒😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🕊

    • @emukiya9442
      @emukiya9442 4 роки тому

      @@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ አሜን

    • @ቃልኪዳንእህተማሪያም
      @ቃልኪዳንእህተማሪያም 4 роки тому +1

      እኔምነኝ

  • @GuteZenebe-sv6kc
    @GuteZenebe-sv6kc 9 місяців тому +1

    መምህራችን ቃልዮት ያሰማልን

  • @munatilahun3588
    @munatilahun3588 4 роки тому +60

    በወለላይቷ እመቤቴ ሲሏት ውስጤን ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie 3 місяці тому +1

    በእውነት አባታችን አጥንት የሚያለመልም ቃለ እግዚአብሄር ነው ምንም አላውቅም ነበር የእርሰዎን ትምህርት እያዳመጥኩ ብዙ ነገር እያወኩ ነው እግዚአብሄር አምላክ እንደእርሰዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን🙏🙏🙏በእውነት እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ🙏🙏🙏

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 4 роки тому +49

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ፍቅዱ ይሁን አሜን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም 11 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን የእመቤታችን ጣእም ፍቅሯን እናትነቷን ረድኤት በረከቷን ኣይለየን ኣሜን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 3 роки тому +3

    አባታችን የወለላይቷ ድንግል ማርያም ልጆች ሲሉ ውስጤን ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @honeysara160
    @honeysara160 4 роки тому +29

    በመጀመሬያ ለዚህ ቀን ለዚህ ሳት ላደረሰን ለሉኡል አምላክ እግዚአብሔር ክብር ለሱ ይሁን። አባቴ በጣም ነዉ ምወዶት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት። ድሮ ከስንት አንዴ የዘወትር ፀሎት አደርስ ነበረ አልፎ አልፎ ታድ ከልቤ አይደለም ለ5 ደቂቃ ፀሎት ለመቆም እዴት እደሚያመኝ እንዴት እደሚያስጠላኝ እንዴት እደሚጨንቀኝ። ምን ተብሎ ፀሎት ማድረስ እራሱ አላቅም። ታድያ ከላዬ የተደረደረዉ የስንቱ ህዝብ መተት አይነጥላ ቡዳዉ። ይሄ ሁሉ አላቅም። ለካስ ፈጣሪ ሚወደዉን ሰዉ በምክንያት አድርጎ ይጠራል ወደ ደጁ ከተወሰነ አመት በዃላ እደገና በመተት በጣም ብዙ ችግር ደረሰብኝ አይኔ ላይ አሞኝ። አኪም ቤት ሄድኩ ወደ አንድ ሚሊዮን ተጠየቅሁ በኢትዮጵያ ብር ሊቀዱኝ ግን የእመቤቴ ስራዋ ብዙ ነዉና እዚሁ ፀበል ጀመርኩ ለአንድ ሳምንት።ሆስፒታሉ ሶት ቀን ጠብቁኝ ብያቸዉ ቀጠሮ አስዤ ሄድኩ። ከሳምንት በኳላ እመቤቴ ክብር ይስፋትና እኔ ልጅዋ እንድትሞትባት ስላልፈለገች😢 ወደ ወንቅሽት ላከችኝ። በአስር ቀን አብሳሪዉ ልኡል መላክ ቅዱስ ገብርኤል እምነት ስላለኝ አድኖኝ ተመለስኩ። ታድያ ከዛ በዃላ ደግሜ ወደ ኢትዮጵያ ሄድኩ ወደ ፃድቃኔ ማርያም ሄድኩ ጠርታኝ ለደጅዋ። በጣም ነበር ሚያመኝ በቀን በቀን እያሳደሱብኝ አሁንም ድረስ። ከፀድቃኔ አንድዋ ፀበልተኛ ነች አርጋኖ መፃፍ አንቢቢ አለችኝ ካለችን ጀምሮ ሙሉን በየቀኑ ሚነበበዉን በጣም የከበደኝም ቢሆን አነበዉ ነበር ከሰኔ ጎልጎልታ ጋራ። ታድያ አጋንንት እየተቃጠለ እኔ ደሞ ያገኘሁበት ጥቅም ብዙ ነዉ በየእለቱ ያነበብኩ ፋቅር ዉስጥ ጣለኝ ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን። ሁለተኛ የዘወት ፀሎ መፀለይ አቁሜ ነበረ አንድ የልብ እናት ጓደኛ የምላት አለችኝ እስዋ ጋራ እቤትዋ ስሄድ በህብረት የዘወትር ፀሎት ሙሉን ጨርሰ። ከዛ አጋንንት ምን ያህል እደ ሚቃጠል በተሌ የእመቤታችን ስም ሲነሳ እንደ ሚቃጠል ባወቅሁ ግዜ። እቤቴን መጥቼ ሙሉን የዘወትር ፀሎት ቢሰለቸኝም ቢከብደኝም ለማንበብ በቃሁ አሁን በየግዜዉ እያነበብኩ እገኛለሁ ክብር ለፈጣሪ ይሁን ታድደ ለካስ ብዙ ጥቅም አለዉ በ4 ኛዉ ቀን በህልሜ ተገለጠልኝ ምን ያህል በረከት ጥቅም እዳለዉ። እህት ወንድሞቼ ሁላችህም አባታችን የሚሉት እዉነት ነዉ ቀስ ቀስ እያላችሁ ሞክሩት በረከት ተቀበሉ ከእመቤታችን። በዚህ ቪዲዮ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ማጠፋቸዉ ነገሮችም ብዙ ቢሆንም አለ በአለማወቅ። አሁን ግን ተምሬአለሁ ከዛሬ ጀምሮ አስተካክላለሁ። አባታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥዎት። በፀሎት አስቡን። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @beleyemebratu6435
      @beleyemebratu6435 4 роки тому

      .

    • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን
      @እግዚኦተሰሃላለፅዮን 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እህት እንኳን ማርያም ማረሽ

    • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን
      @እግዚኦተሰሃላለፅዮን 4 роки тому +2

      ክብር ምስጋና ለሉኡል እግዚአብሔር ይድረሰው እመቤታች ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን ፪

    • @mamey7142
      @mamey7142 4 роки тому

      በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    • @ettabez4916
      @ettabez4916 3 роки тому +4

      በአንች ላይ የደረሠ አምላክ ለኛም ለተጋረደብን ብርሀኑን ይክፈትልን

  • @merontadele70
    @merontadele70 2 роки тому +2

    እመለኩሉ ደግ አዛኝ ጠይቀ አስበን ሳይሆን የሚያስፈልገን ቀድማ የምታከናውን ፍፁም እናታችን አድርጉ የሰጠን ስላሴዎች ክብር ምስጋና ለናንተ ይሁን።።

  • @zmzmzvalgdh1447
    @zmzmzvalgdh1447 2 роки тому +14

    እመቤቴ ማርያም ሆይ የደነዘዘውን አእምሮዬን ክፈችልኝ አረ ጨቆኛል አንቺ ድረሽልኝ በሥደት ተጨንቂልሻለሁ በብርሀን እጆችሽ ዳብሽኝ 😥😥
    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን በፀሎት ያሥቡኝ አዲሥ ነኝ ወለተ ሚካኤል ብለው አትርሡኝ

    • @yonatanalebachew
      @yonatanalebachew 5 місяців тому

      Woryy welete mikiale telegram silun save argesh awarign mefthe ale

  • @ፍቅርከሌለኝከንቱነኝ-ሸ8ዐ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእውነት በእርስዎ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ ተምርያለሁ እድሜ ይስጥልን

  • @eyerusalem8797
    @eyerusalem8797 4 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому +8

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የመምህራንን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም የሰማነው ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫

  • @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን

  • @ዩርዲየድንግልልጅሙና

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን መንፈስን የሚያለመልም ትምህርቶት እደ ውሀ ለሚጠማን ልጆቾት እመብርሀን ፀጋ በረከቷን ታድልልን

  • @mebrihitasefa8371
    @mebrihitasefa8371 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
    ወለላይቱ ድንግል እሜቤቴ

  • @ዘቤሄርኦርቶዶክስ
    @ዘቤሄርኦርቶዶክስ 4 роки тому +7

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ያስማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ::ሀገራችንን💚💛❤️ እና ቤተክርስቲያናችንን 💒💒💒የቅድሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 2 роки тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ደጋግሜ ብሰማይ የማልጠግበው ምክር ነው💖 አባታችን መምህራችን መልካም እረኛችን ነዎት 💕እመአምላክ ወላዲተ ቃል ድንግል ቅድስት ማ ር ያ ም 💕እናቴ 💕እድሜና ጤና ትስጥልን በእውነት ጥሩ እና ጣፋጭ ትምህት ምክር ነው ፀጋውን ያብዛልዎት ብዙ ተመክሬያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ፴ ፷ ፻ የምናፈራ ያድርገን አሜን 💕💐💒💐

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 4 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎትን ያርዘመሁ የሰማነውን በረከት በልባቺን ያሳድርን ቸሮ መድኃኒዓለም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @ethopiyaethopiya586
    @ethopiyaethopiya586 4 роки тому +12

    Amen Amen amen kale hiwet yasemaln abatachin 💚 💛 ❤ 👌 👍 👏

    • @gudayetessema5939
      @gudayetessema5939 4 роки тому

      Amen yihew Erso siyastemiru enkilf yizogn yihedal bereketo yidresrgn kalehiwet yasemalin Amen

    • @muluabebe6700
      @muluabebe6700 4 роки тому

      Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 4 роки тому +1

    ፈጣሪ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛሎት የልጅ አዋቂ አድርጎታልና ለኛም ተርፈዉናል የእርሶ ወላጆች የተመሰገኑ ናቸዉ አባ የእርሶን ኘሮግራም በመከታተሌ ክርስቲያንነት መምሰል ሳይሆን መኖር መሆኑን ተምሬበታለሁ በዛላይ ለብዙ ሰዎች እያሳየሁ ፈጣሪን ከማማረር ችግራችን የቱጋ እንደሆነ አዉቀን ጠንክረን በፆም በፀሎት በመበርታት ጠላታችንን ዲያብሎስን ቀጥቅጠን ከላያችን ከቤተሰቦቻችን ከሀገራችን እንድናስወግድ እናም ለንስሀ በቅተን በስጋደም ታንፀን እስከምንጠራበት ቀን ድረስ ንፅህናችንን እየጠበቅን እንድንኖር ታላቅ ጉልበት ሆኖናል እና እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን

  • @sltanmehari1720
    @sltanmehari1720 4 роки тому +9

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን። እኛንም እንዳስተማሩን በትህትና እና በፍቅር ተግተን እመቤታችንን ከተወደደ ልጇ ጋር በማመስገንና በማወደስ የበረከቷና የረዲኤቷ ተካፋዮች ያድርገን ። አሜን(፫)

    • @hana967
      @hana967 4 роки тому

      አሜን ፫ ✝️

  • @GenetAddis-s6z
    @GenetAddis-s6z 11 місяців тому

    ትልቅ ትምህርት ነው አባታችን ያስተማሩን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት እመብርሀን ትጠብቀወት እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን

  • @ascalaacal2481
    @ascalaacal2481 4 роки тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 роки тому +3

    ቃለህይወት ያስማልን በምፅልይበት ግዜ ሀሳብ መበታተን ያጋጥመኛል ሀሳብን የሚበታትን እንድያስቀርን እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር

  • @tsehayhailu7715
    @tsehayhailu7715 4 роки тому +6

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው፤ ውዳሴ አምላክስ!!!

  • @engnethiopa4888
    @engnethiopa4888 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እኔ ያላወቀሁትን ትምህርት አግቻለሁ መምህራችን እግዚአቤሔየር ይስጥልኝ

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 4 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን። ♥️❤️♥️🙏🙏🙏👍👍👍

  • @አለማመኔእርዳውየጌቶችጌታ

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት እያስተላለፉ ነው አባት።ልዑል እግዝአብሔር ይርዳዎት።

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 4 роки тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን መምህራችን በእድሜ በጢና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችን ፍቅሯ በውስጣችን ይደርብን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 роки тому

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወለላይቱ ማርያም ሲሉዎት እንዴት ደስስስስስ እሚለኝ የጌታየ እናት እመቤቴ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ከልጅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምኘልኝ እኔ በሀጢያት በሀሰት በዉሸት በአሠመሠለ ያለዉን የሸፈተዉን ልቤ ይመልስልኝ ነብሴ ሆይ እግዚአብሔር ፈሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባታችን በፀሎዎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @ሳራነኝየክርስቶስባርያ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን በረከት ዕረዴታቸው ይደርብን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ8ዀ

    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በእርሶዎ ላይ አድሮ ጣፋጭ ትምህርት ላስተማረን ለመከረን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ወጋውን ያብዛልዎት ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 роки тому +15

    እንካን ደህና መጡ አባየ ፀጋው ያብዛልውት
    ያገልግሎት ዘመንውት ይባረክ ይኑርልን
    እድሜ ና ጤና ይስጥውት አባየ እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርልን ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ኣሜን 👏👏👏

  • @ፍቅርበፍቅ
    @ፍቅርበፍቅ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልነ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @የመሲሑ
    @የመሲሑ Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏በፆለታችህ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያለቹህ ስለሚያመኝ ፀለት ለማረግ አልቻልኩም 😭😭

  • @Axumandbiruk
    @Axumandbiruk 4 роки тому +7

    ቃል ሂወት ያሰማዎ..እደሜዎን ያርዝምልዎ....እጅዎት ነፍቆኞ አባ....ማርያምን.......

    • @hallehalle1981
      @hallehalle1981 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለህወይትያሰማልን

  • @hiwotfekadu4239
    @hiwotfekadu4239 4 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያገልግሎት ዘመንኦትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎት እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅዎት አሜን አባታችን አስካለ ማርያም ብለው በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ይስማል
    እመቤታችን ልሙናችንን ፀሎታችን ታሳግርልን ።

  • @የድግልማርያምልጅነኝጌታሆ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን የሰማነው ትምህርት እግዚአብሔር ኣምላክ በፅላት ልባችን ይፃፍልን

  • @senaitmulugeta9356
    @senaitmulugeta9356 4 роки тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎት አስቦኝ አባቴ እህተ ማርያም 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @andualemgurmessa6366
    @andualemgurmessa6366 3 роки тому

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት እና የዐሎት ትምህርት ነው እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @ashenafizenebe6135
    @ashenafizenebe6135 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏 አሜን ረድኤት በረከቱአ አይለዬን

  • @kokomare2308
    @kokomare2308 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወለላይቱ ማርያም አጠራሮ ሲያም እግዚያብሔር በረከቱንና እሬዴቱን ያድሎት

  • @ሔዋንየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለተማርኩ ደስስስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር

  • @aster696
    @aster696 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዛሬ የርሶ ትምርት ስከታተል ነው የዋልኩት ሰው ልሆነው መሰል እመቤቴ ሆይ ምልጃሽ አይለየን አሜን

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 роки тому +4

    አባቴ እርጅም እድሜ ይስጠወት
    ትመሕርተወ በእውነ
    ከልብ ዘልቆ ይገባል

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 13 днів тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @belayberhanu5356
    @belayberhanu5356 4 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ያድሎት የመቤታችን ፀጋ በረከቷ አይለየን እውነቶት ነው በተለይ በሰው ሀገር ያለነው እንደዛ ነው ከመቼ ተጣሩ እያልን በሰቀቀን ነው ምንጨርሰው

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 4 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን በእውነት ያሰማልን ህይወትን የሚቀይር ትምህርትን አግኝ ተናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋ በረከቶ አይለየን። የቅድስ ኤፍሬም ፀጋ በረከት የቅዱስ ያሬድ ፀጋ በረከት አይለየን።

  • @አንተኮሀያልነህ
    @አንተኮሀያልነህ 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ያብዛቹ መጥፎ መጥፎ ከማየት እዝ እየገባቹ የእግዚአብሔር ቃል ስሙ የቃሉባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ቃለህወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @berhanenegede792
    @berhanenegede792 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም እግዚአብሔር የበለጠ ጥበቡን ይግለጽልህ ለኛም ብርታቱ ይስጠን እመቤታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋራ ትሁን በረከታና ረዲኤታ ኣማላድነታ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን
    መምህራችን ቃለ ህይወትን
    ቃለ በረከትን ያሠማልን!

  • @urud8496
    @urud8496 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @kdesksgerima5490
    @kdesksgerima5490 4 роки тому +10

    we are learning a lot may God bless you more keep it up.

  • @feralemyohanes3603
    @feralemyohanes3603 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ፍቅዱና የወለላይቷ እመቤቴ መልካም ፍቅድ ይሁንልን አሜን

  • @bekeleyosef5994
    @bekeleyosef5994 4 роки тому +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ፅጋውን ያብዛልን

  • @يسرىيسرى-ن9ل
    @يسرىيسرى-ن9ل 4 роки тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ኡኡኡኡ ለነ የተነገረ ትምህርት ነው አምላከ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ ከኔ የበረታችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ ፍቅርተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 роки тому +7

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🙏🙏
    እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን 😥🙏

  • @EnatWerku-n2e
    @EnatWerku-n2e 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማን አባታችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsega1180
    @tsega1180 4 роки тому +5

    EGIZIHABIHER YIMESEGEN!!! ENKUWAN DEHINA METULIN ! Memihir kale Hiwet yasemalin!

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ 3 роки тому +4

    የተዋህዶ እንቁቃለህይወት ያስማልን🙏

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md 4 роки тому +9

    የሚገርም፡ፀጋ አሎት ይጨምርሎት በእውነቱ ዋው ስለመቤቴ፡ስሰማ፡ውስጤ፡ይላወሳል፡በምን፡ልግለፃት፡በ7ት፡ቀን፡መልስ፡ሰጠችኝ፡አሁንም፡ተገልጣልኝ፡በእልሜ፡አናግራኛለች፡ብቻ፡ምኑን፡ላውራው፡ምኑን፡ልተወው

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 3 роки тому +2

      ታድለሽ ልብሽ እንዴት ንፁህ ቤሆን ነው

    • @SalamSalam-yi5md
      @SalamSalam-yi5md 3 роки тому +1

      የልብ፡ንፅና፡ኬት፡አምጥቼ፡እህቴ፡ትቢተኛነኝ፡ዝሙተኛነኝ፡ቃሚ፡አጫሽ፡ወዘተ፡ነኝ፡ግን፡ኢሄን፡ሁሉ፡አገር፡እያለው፡እጠቀምነበር፡ቤሩት፡ሄጄ፡ስመለስ፡ብሬን፡አጣውት፡የትሊሂድ፡ቸገረኝ፡መግቢያ፡አጣው፡ለካስ፡ሰውንከነሀፂያቱ፡የሚወደኝ፡አምላክ፡አለ፡ሳላቀው፡ፀጉሬ፡ድሬግሆኖ፡ተነስቼ፡ልደታማርያም፡ሄድኩኝ፡አለባበሴን፡ተይው፡ህዝብ፡እስከሚደነግጥ፡ሡሪለብሼ፡ግን፡አላቅም፡ስለቤተክርስቲያን፡ከምጠይቂኝ፡ስለጫት፡ሺሻ፡ዝሙት፡ዳስ፡ዩመጠጥ፡ብጠይቂኝ፡በዝርዝር፡ነግርሻለው፡ኢሄንሁሉ፡ይዥ፡ደጃ፡ያለወትሮዬ፡በጠዋት፡ተነስቼ፡ሄድኩኝ፡አላቅም፡በወንዶችጋ፡ቆሜ፡አንድ፡የተባረከወንድማችን፡መቶ፡እህት፡የሴት፡በጀርባነው፡አለኝ፡እኔም፡ዞሬ፡ስሄድ፡አድኖ፡ስዕሎጋ፡ቆምኩኝ፡ሞለክሴ፡ነበሩ፡እሳቸው፡በማቆሚያቸው፡መቱኝ፡በጣም፡ተሰማኝ፡እንዴት፡በወንድጋ፡ትቆሚያለሽ፡ሲሉኝ፡እኔ፡መሀተብን፡አሰርኩኝ፡እንጂ፡ስለተዋህዶ፡አላቅም፡ህጉን፡የመጀመሪዬቀው፡ደጁስመጣ፡ብላቸው፡ድላው፡ጉልበቴን፡አደነዘዘው፡ልክበ3ተኛው፡ሊመቱኝ፡ብለው፡ሰመኳት፡ድንግልሆይ፡አሳሪፊልኝ፡ብዬ፡ስእሎን፡እያየው፡በሆዴ፡ስለምናት፡ሞለክሴዋ፡የያዙት፡ድላ፡ልክ፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡ከጃቸው፡ፈትልኮ፡ወደቀ፡ለመሻት፡አለችኝ፡መሎክሴዋ፡አው፡መቼስ፡ድንጋይ፡አይደደለውም፡ሰውነኝ፡ብዬ፡ዝምስል፡አስተው፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡መቆሜው፡አድናስዕሎስር፡ተከባሎ፡ሄደ፡መለሰችልኝ፡7ት፡ቀን፡ድባይ፡መጣው፡መጥቼ፡ልጅ፡ያዥነበር፡ልጅ፡ከፎቅ፡ወደቀብኝ፡ልጅ፡እደአወዳደቁ፡ለሁለት፡ይሰነጠቅነበር፡ቅድስሚካኤል፡አባቴ፡ትረስልኝ፡ብዬ፡አላፈርኩም፡ልጅ፡ምንም፡አልሆነብኝም😢😢😢😢፡ተረፈ፡አላስቀምጥ፡ሲሉኝ፡ጠፋው፡ስጠፋግን፡ፀሎት፡አደረኩኝ፡ድንግልሆይ፡አምላኬን፡በጅሽ፡ይዘሽው፡ልይሽ፡ብዬ፡ወጣው፡ያስጠፋኝ፡ሰውአበሻነው፡መቶወሰደኝ፡የወሰደኝ፡ቤት፡ልክ፡በሩን፡ሲከፈትልኝ፡አድኖ፡ስዕሎ፡አምላኬን፡አቅፋው፡አገኘዋት፡ውስጤ፡ሰላም፡አጣ😢😢😢😢፡ታዲያ፡አንድቀን፡እዚ፡አገር፡የምሰሪው4ት፡አመትነው፡ወደአገርሽ፡ትገቢያለሽ፡አለችኝ፡አልቅሼ፡ስለምናት፡ጠፋችብኝ፡ፀለይኩኝ፡ግን፡ድንግልሆይ፡ምንም፡የለኝም፡ልስራ፡አቅሜ፡እስከፈቀደው፡ብዬ፡ኢሄው፡አለው፡ግንሴጣን፡ገዘቤን፡ይሰልብብኛል፡መዳኒት፡ስለተደረገብኝ፡አሁን፡ንሰሀ፡ገብቼ፡ሰው፡አደረገችኝ፡መቃም፡የለ፡ማጨስ፡መጠጣት፡ዝሙት፡የለ፡በቃአሁን፡ፊቴን፡ወደፀሎቴ፡ጥቅም፡የለው፡ጠፍቼ፡ሺሻና፡ውስኪ፡መጠጣት፡ጀመርኩኝ፡አንድቀን፡ያለማቆረጥ3ቀን፡ተውከት፡አቅም፡አጣው፡ቅድስገብሬኤል፡አላአይላይ፡ወስደውኝ፡ልክ፡ደጅን፡ስረግጥ፡አስጨንቆኝ፡ጥቁር፡አሞራ፡በጭቅላቴላይ፡ወቶ፡በሮ፡ሄደ፡ከዛቀን፡በዋላ፡አልጠጣም፡አሁን፡እመቤቴ፡ምስጋና፡ይድረሳት፡፡የለየልብ፡ንፅና፡ኬት፡አምጥቼ፡እህቴ፡ትቢተኛነኝ፡ዝሙተኛነኝ፡ቃሚ፡አጫሽ፡ወዘተ፡ነኝ፡ግን፡ኢሄን፡ሁሉ፡አገር፡እያለው፡እጠቀምነበር፡ኬሩት፡ሄጄ፡ስመለስ፡ብሬን፡አጣውት፡የትሊሂድ፡ቸገረኝ፡መግቢያ፡አጣው፡ለካስ፡ሰውንከነሀፂያቱ፡የሚወደኝ፡አምላክ፡አለ፡ሳላቀው፡ፀጉሬ፡ድሬግሆኖ፡ተነስቼ፡ልደታማርያም፡ሄድኩኝ፡አለባበሴን፡ተይው፡ህዝብ፡እስከሚደነግጥ፡ሡሪለብሼ፡ግን፡አላቅም፡ስለቤተክርስቲያን፡ከምጠይቂኝ፡ስለጫት፡ሺሻ፡ዝሙት፡ዳስ፡ዩመጠጥ፡ብጠይቂኝ፡በዝርዝር፡ነግርሻለው፡ኢሄንሁሉ፡ይዥ፡ደጃ፡ያለወትሮዬ፡በጠዋት፡ተነስቼ፡ሄድኩኝ፡አላቅም፡በወንዶችጋ፡ቆሜ፡አንድ፡የተባረከወንድማችን፡መቶ፡እህት፡የሴት፡በጀርባነው፡አለኝ፡እኔም፡ዞሬ፡ስሄድ፡አድኖ፡ስዕሎጋ፡ቆምኩኝ፡ሞለክሴ፡ነበሩ፡እሳቸው፡በማቆሚያቸው፡መቱኝ፡በጣም፡ተሰማኝ፡እንዴት፡በወንድጋ፡ትቆሚያለሽ፡ሲሉኝ፡እኔ፡መሀተብን፡አሰርኩኝ፡እንጂ፡ስለተዋህዶ፡አላቅም፡ህጉን፡የመጀመሪዬቀው፡ደጁስመጣ፡ብላቸው፡ድላው፡ጉልበቴን፡አደነዘዘው፡ልክበ3ተኛው፡ሊመቱኝ፡ብለው፡ሰመኳት፡ድንግልሆይ፡አሳሪፊልኝ፡ብዬ፡ስእሎን፡እያየው፡በሆዴ፡ስለምናት፡ሞለክሴዋ፡የያዙት፡ድላ፡ልክ፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡ከጃቸው፡ፈትልኮ፡ወደቀ፡ለመሻት፡አለችኝ፡መሎክሴዋ፡አው፡መቼስ፡ድንጋይ፡አይደለውም፡ሰውነኝ፡ብዬ፡ዝምስል፡አስተው፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡መቆሜው፡አድናስዕሎስር፡ተከባሎ፡ሄደ፡መለሰችልኝ፡7ት፡ቀን፡ድባይ፡መጣው፡መጥቼ፡ልጅ፡ያዥነበር፡ልጅ፡ከፎቅ፡ወደቀብኝ፡ልጅ፡እደአወዳደቁ፡ለሁለት፡ይሰነጠቅነበር፡ቅድስሚካኤል፡አባቴ፡ትረስልኝ፡ብዬ፡አላፈርኩም፡ልጅ፡ምንም፡አልሆነብኝም፡ተረፈ፡አላስቀምጥ፡ሲሉኝ፡ጠፋው፡ስጠፋግን፡ፀሎት፡አደረኩኝ፡ድንግልሆይ፡አምላኬን፡በጅሽ፡ይዘሽው፡ልይሽ፡ብዬ፡ወጣው፡ያስጠፋኝ፡ሰውአበሻነው፡መቶወሰደኝ፡የወሰደኝ፡ቤት፡ልክ፡በሩን፡ሲከፈትልኝ፡አድኖ፡ስዕሎ፡አምላኬን፡አቅፋው፡አገኘዋት፡ውስጤ፡ሰላም፡አጣ፡ታዲያ፡አንድቀን፡እዚ፡አገር፡የምሰሪው4ት፡አመትነው፡ወደአገርሽ፡ትገቢያለሽ፡አለችኝ፡አልቅሼ፡ስለምናት፡ጠፋችብኝ፡ፀለይኩኝ፡ግን፡ድንግልሆይ፡ምንም፡የለኝም፡ልስራ፡አቅሜ፡እስከፈቀደው፡ብዬ፡ኢሄው፡አለው፡ግንሴጣን፡ገዘቤን፡ይሰልብብኛል፡መዳኒት፡ስለተደረገብኝ፡አሁን፡ንሰሀ፡ገብቼ፡ሰው፡አደረገችኝ፡መቃም፡የለ፡ማጨስ፡መጠጣት፡ዝሙት፡የለ፡በቃአሁን፡ፊቴን፡ወደፀሎቴ፡ጥቅም፡የለው፡ጠፍቼ፡ሺሻና፡ውስኪ፡መጠጣት፡ጀመርኩኝ፡አንድቀን፡ያለማቆረጥ3ቀን፡ተውከት፡አቅም፡አጣው፡ቅድስገብሬኤል፡አላአይላይ፡ወስደውኝ፡ልክ፡ደጅን፡ስረግጥ፡አስጨንቆኝ፡ጥቁር፡አሞራ፡በጭቅላቴላይ፡ወቶ፡በሮ፡ሄደ፡ከዛቀን፡በዋላ፡አልጠጣም፡አሁን፡እመቤቴ፡ምስጋና፡ይድረሳት፡፡የለመካትን፡ትሰጠኛለች፡አሞኝ፡አክቤት፡አልሄድም፡ቤቴፀበልና፡እምነት፡ተቀብቼ፡ድናለው

    • @SalamSalam-yi5md
      @SalamSalam-yi5md 3 роки тому

      ኮሮና፡ይዞኝ፡ለመኳን፡እናቴ፡ማርያም፡ምርመራውን፡አጥፊባቸው፡ከስራኤ፡ልባረርነው፡ብይለምኛት3ቴ፡ስመረመር፡ሲስተም፡ተቆረጠ፡ይባላሉ፡ሰወቼ፡እኔ፡እስቃለው፡በሽታው፡አለብኝ፡አውቄለውግን፡ምርመራ፡ላይ፡አይወጣም፡አረ፡ብዙ፡ነው፡ያደረገችልኝ፡በምንገልፀዋለው፡አብሶ፡ፆምላይ፡ትመልስልኛለች፡አሁን፡ባለፈው፡ጉስቋም፡ማርያምላይ፡የበረከትስራጀምሬ፡ሴጣት፡አፈርድሜ፡አበላኝ፡በበሽታ፡ግን፡ስለምናት፡ሁሉንም፡ታርቀዋለች

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህምህራችን

  • @frehiwotzenebe4132
    @frehiwotzenebe4132 4 роки тому +4

    እውነት ነው አባ እግዚአብሔር ይባርኮት ትምህርት ወስጄበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቆት። 🙏🙏🙏

  • @abuau5488
    @abuau5488 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ አስካለ ማርያም ነኝ በጸሎቱ አስቦኝ

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 4 роки тому +70

    እረ እኔ ቆሜም ስፀልይ ንባቡን አነበዋለሁ ግን አለምን ዞሬ እመለሳለሁ ወሰድ መለስ ያደርገኛል ምንም ሀሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም እረ እኔን ስ ግራ ገባኝ

    • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
      @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 роки тому +11

      እኔ እራሴ በጣም ጨንቆኛል ግን እኔ ሥራ በጣም ሥለምሚበዛብኝ በብዛት ተበርክኬ እና ተቀምጨ ነው ይቅር ይለኝንድ በጾለታቹ አሥቡኝ

    • @letsbereal9432
      @letsbereal9432 4 роки тому +3

      Sigdet ke tselot befit yeredal hasab lemesebseb

    • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
      @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 роки тому +2

      @@letsbereal9432 የመዳም ሥራ እያለ ከሥራ ትንሽ እረፍት አግንተን ጸሎት ብንጀምር እኮ ጥሩ ነበር ግን ሠአት የለም

    • @ug2152
      @ug2152 4 роки тому +5

      እኔም ልክ እንደ ኣንቺ ነኝ ምን እንደ ማደረግ ጭንቅ ብሎኛል

    • @fathimakonjo9795
      @fathimakonjo9795 4 роки тому +3

      እኔም አሳቤ አይሰበሰብም ተቸግራለሁ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tirhastewolde3695
    @tirhastewolde3695 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen qale hiwet yesmalna Abouna!
    God bless you and keep you safe in his loving care!🙏☦️💒🕊

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ

    ወንድማች እና መምህራችን ቀሲሰ ሄኖል በእውነት የምትሰጠው ትምህርት ሁሌም የህይዎት የሆነ ምግብ ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @berktitube1339
    @berktitube1339 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ይሰማልን !
    እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @mamiebizuneh8545
    @mamiebizuneh8545 Рік тому +2

    የእመቤቴ ወዳጅ አባታችን ፀጋውን በረከቱን ታሰጥዎት ወለላዋ ድንግል ማርያም አጠራርዎት ደስ ያሰኛልና ደስ ታሰኝዎት::

  • @ቲጂየክርስቶስባርያ
    @ቲጂየክርስቶስባርያ 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስላም ክርስቶስ ይብዛለወት መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን

  • @ተፈጥሮአየሁ
    @ተፈጥሮአየሁ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @ath5178
    @ath5178 4 роки тому +35

    አባቴ እኔ ሁሌም ውዳሴ ማርያም እፀልያለሁ ግን ፀሎት በማረግበት ሰአት ሀሳቤ በጣም ይበታተንብኛል

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 3 роки тому

      ደምሪኝእህት

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 3 роки тому

      ባለትዳራሞችግብረስጋግኑኝነትአርገው።ፀሎትቤትመግባትና።መፀለይይችላሉ?መፅሀፍቅዱሥእናሥእልአድእኖመንካትይችላሉ?

    • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
      @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 роки тому +1

      @@asdredsa7911 ታጥበሽ ትችያለሽ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 роки тому +1

      @@asdredsa7911
      ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው።

  • @maryamenate8799
    @maryamenate8799 3 роки тому

    በእዉነት መምህራችን ቃለህይወታ ያሰማልን እጅግ እናመሰግናለን

  • @nazatalshammari834
    @nazatalshammari834 4 роки тому +3

    kali hewait yasemalne🙏🙏🙏

  • @tge4585
    @tge4585 4 роки тому

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥወት ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስብኝ ወለተ ሀና

  • @frefre2238
    @frefre2238 4 роки тому +3

    Kalhywet yasemalen kibur memherachin semten lfrie yabkan MEDANIEALM.

  • @helentakele8735
    @helentakele8735 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው፡፡

  • @tizta6325
    @tizta6325 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት አይ እኔስ ወዴት ነኝ 😢 እናቴ ልቤን መልሺልን በፀሎትዎ አስቡኝ አባቴ ወለተ ስላሴ 🙏

  • @ኤሎሄኤሎሄላማሰበቅታኔ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን እረጅም ጤና እድሜ ያኑርልን

  • @andegna783
    @andegna783 4 роки тому +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    *******
    ድመፁ ግን እርቋል

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 роки тому

    እባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑር በእውነት ግሩም ድንቅ ምክር አዘል ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን አብቶ ይስጥልን አሜን

  • @balemlaybiyazin2580
    @balemlaybiyazin2580 4 роки тому +19

    እኔስ ውዳሴ ማርያም ሳነብ ሁልጊዜ እንቅልፍ ያስቸግረኛል ምን እንደማደርግ አላቅም አባ እስኪ ፀልዩልኝ ወለተ ኪዳን

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 4 роки тому

    እግዝያብሔር ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ቃለ ሔወት ያሠማልን መንግሥተሠማይ ያውርሥልን በውነት ብዙ የማላውቀው ነገር ነው የተማርኩት ብዙዎቻችን ባለ ማወቅ ነው እደዚ ፍትፍት አድርጎ የሚያሥተምነር ሥለሌለ ነውን ቀሢሣችን እግዝያብሔር ተዋሕዶና ኢትዮጵያ ይጠብቅ

  • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባ አቱን ማገኝት እፈልጋለሁ ግን እንድት በይነው እግዚአብሔር አምላክ ቢፍቅድልኝ በቅርብ ቀን ነውሀገሬ የምገባው ?

    • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
      @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 4 роки тому

      ቃል ህይወት ይስጥልን በጣም ተስማይ እኔ እካ ስው አይደለውም መተብን ለብሽ በስአት አልፀልኝም ግን ይፍቱይ በስራ ለጠት

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 4 роки тому

      ቲጅየተዋህዶልጅ ቲጅ የተዋህዶ ልጅ tselote baretos milew metsehaf lay ale selk kuterachew. Weym enetoto mariyam hiji

    • @mesryedesta2435
      @mesryedesta2435 3 роки тому

      እንጦጦ ማርያም አሉ እዛ ታገኛቸዋለሽ

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 3 роки тому

      @@mesryedesta2435 ዘወትርይገኛሉ?

  • @amsaluasefa7497
    @amsaluasefa7497 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 роки тому +10

    ተመስገን ፈጣሪዬ የኔም ጥያቄ ነበር መምህር ውዳሴ ማሪያም አነባለው ግን እንዴት እንደሚፀለይ አላውቅም ነበር ።እሄው እግዚሐብሔር በፈቀደ ቀን ዛሬ በርሶ መምህርነት ተማርኩ ።ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት።

  • @ጋፉይ
    @ጋፉይ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን