Tewedaj - Ethiopian Films

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • As we experience the nuances of traditional Ethiopian culture in the film Tewedaj. An inspiring story of love, courage, and community, Tewedaj is the perfect representation of the values and customs that make Ethiopian culture so unique. Follow the main characters as they overcome difficult obstacles and develop meaningful relationships with their friends and family. This Ethiopian film is sure to entertain, enlighten, and inspire viewers with its heartfelt story. Watch Tewedaj now to explore the vibrant colors, sounds, and scenes of Ethiopian life!#
    #ethiopianfilms

КОМЕНТАРІ • 278

  • @user-nj5on7jg3n
    @user-nj5on7jg3n 5 років тому +24

    ሙሌን የሚሸልምልን ሰው ይጥፋ ምርጥ ስራ እኮ ነው የሚሰራው

  • @hasankadir1741
    @hasankadir1741 5 років тому +15

    ዋውውውውውው ሰሌ እና ሙሌ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @ziyadaalo4934
    @ziyadaalo4934 6 років тому +6

    ዋው በጣም ደስ እሚል ድራማ ነው ብቻ አስቂኝም ነው ሲቀጥል ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው 😘😘😘😘

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +3

    የኢትዮ ፍልም ማፍቀር መጣላት ትውስታ መታርቅ እፍፍፍ ለየት ያለ ለመስራ ሞክሩ

  • @danitigray6813
    @danitigray6813 6 років тому +3

    ሃና ሃና ሄለን ሄለን ሃሃሃሃ አረ በሳቅ ለማንኛውም ሄለን ቆንጆ የሚል ዘፈን ውስጤ ነው

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 років тому +25

    ሶስቱም ተዋናይ ያሉበት ፊልም ያስደስታል በተለይ ሰለሞን ሙሄ ያለበት ፊልም ያምራል

  • @selamnesh7832
    @selamnesh7832 5 років тому +1

    Wow baxam yamirali damo basaqi fiditi new yalikuti

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 6 років тому +19

    ሙሉአለም ሁሌም አስቂኝ ነህ ትመቻለህ!

  • @yonastekle1019
    @yonastekle1019 6 років тому +4

    i Love ethiopiea Film

  • @rahelkasa8578
    @rahelkasa8578 4 роки тому

    Wow nw batem nw yewdedkut betam 😘❤️💝💖💋💟💞

  • @gssssgshss7299
    @gssssgshss7299 5 років тому +4

    ሙሌ 1ኛ እኮ ነህ ስወድህ እኮ የኔ ጀግና

  • @user-dp6zv1ix3e
    @user-dp6zv1ix3e 6 років тому +3

    ያጥንቴ ክፋይ ስወድህ ማር ነገር በተረፈ ሁላቹም ማሮች ናቹ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 роки тому +17

    ሶልና ሙሌ ስወዳችሁ ወይኔ የዛሬ 2 አመት አይቸው የኮመትኩትን ኮመንት ዛሬ ላይ ኮመንት ሳነብ አገኘሁት😂

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 років тому +3

    ሶልሻየ እና ሙሌ የኔ ነፍሶች ስወዳቹ እኮ ብቻ ፊልሙ በጣም ተሞቹቶኛል

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 28 днів тому

    የኢትዮጵያ ፊልም ምንም የሚያስቅ ነገር የለውምና እባካችሁን የሚያስቅ ፊልም አሳዩን!!!😢😢😢😢😢

  • @eagle7757
    @eagle7757 Рік тому +12

    For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life. John 3:16 KJV, Jesus Christ is the only way...

  • @lilalila9567
    @lilalila9567 6 років тому +2

    ክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ ዳውት የኔ ቆንጆ አይን አፋር ስወድክ..

    • @solisoli7943
      @solisoli7943 4 роки тому

      ዋውውው በጣምነው ደስ የሚለው

  • @user-dh2qk8sz3u
    @user-dh2qk8sz3u 5 років тому +25

    አሁንስ አዲስ ፊልም ከመብዛቱ የተነሳአ ያየሁትን እና ያላየሁትን መለየት አቃተኝ

  • @tonygebresalassie65
    @tonygebresalassie65 5 років тому +2

    Nice move thanks

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 21 день тому

    💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbirDesta
    @AbirDesta 19 днів тому

    waw❤

  • @EliyabGemechu
    @EliyabGemechu Рік тому +2

    Sol ena mule❤

    • @ethiopianfilms1851
      @ethiopianfilms1851  11 місяців тому

      please like , share and comment on this video
      አመሰግናለሁ እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔ua-cam.com/video/z6_-Xuy5HKc/v-deo.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&t

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 років тому +2

    ያጥንቴ ፍላጭ ውስጤነህ 💝💝

  • @MM-yn1ik
    @MM-yn1ik 6 років тому +5

    ሙሉአለም ጌታቸውካለያምራል ሙሌ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 років тому +1

    ዋው 3የሣቅሚጭአሉበት ገናአሊየሁትምግን ደሥይላልኤነሡሥላሉገና

  • @gj1093
    @gj1093 5 років тому +1

    ክክክክክክክ በጣም ደስ የሚል ነው ዋውውውው

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 5 місяців тому

    wowowo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 3 місяці тому

    ሁለቱን አርቲስት የሚሸልም ጠፋ አይደል😢❤❤❤❤

  • @user-vv6pw1ek9e
    @user-vv6pw1ek9e 2 місяці тому

    በጣም ምርጥ ፋልምኑው❤❤❤❤

  • @AbeloB
    @AbeloB 8 місяців тому

    From 2023 still best

  • @user-bl4gm8qn4w
    @user-bl4gm8qn4w 4 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 5 років тому

    Wewwww macharashew siyamirrr😍😍😍

  • @user-qh3pv4wp5k
    @user-qh3pv4wp5k 5 років тому

    ተብቺሳና ዳዊት እኮ ውስጤ ናችሁ

  • @user-rh1fr3tj6p
    @user-rh1fr3tj6p 6 років тому

    ወወወወወወወወዉ አቦ ይማቸቹ አሪፍ ነው ገይሶቼ ሹፉት

  • @user-oz2zu6um6u
    @user-oz2zu6um6u 5 років тому

    Wowww das yilal

  • @user-lr5bu1ux2l
    @user-lr5bu1ux2l 6 років тому +1

    ዋው እንደትደስይላል በዚሁቀጥሉበት

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 років тому +2

    ዋው ያምራል 👏👏👏

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z 6 років тому +3

    ደስ እሚል ፊልም

  • @user-fm4id5wg7b
    @user-fm4id5wg7b 5 років тому +2

    ተመቸኝ 😍😍😍😍😍😍

  • @halaviyamuhammed3063
    @halaviyamuhammed3063 6 років тому +2

    ዋው በጣም ያምራል

  • @genetgenet2592
    @genetgenet2592 5 років тому +1

    ክክክክክክክክ ተበቺሳ። ሙሌ። ምንጊዜም። አንተ ያለህበት። ደስስስስስ ይላል

  • @user-lr8sm9fi2j
    @user-lr8sm9fi2j 6 років тому +1

    ዋውውውው በጣም ያምራል

  • @makbelmakbel945
    @makbelmakbel945 5 років тому

    hhhh #1💚💛💟

  • @Krsternakrsterna
    @Krsternakrsterna 4 роки тому +1

    wOw Wow👌👍👍😆😆😆KKKKKKKKKKK

  • @markanjuju8472
    @markanjuju8472 6 років тому +9

    ኮሜት አብቤ ጨረስኩ አሁን ማየት እችላለሁ

  • @user-uw5ee8nu6q
    @user-uw5ee8nu6q 4 роки тому +9

    ያጥንቴ ፌላጭ የምትለውን ሰውየ ስወደው እዝህም አለ እሱ ያለበት ደስ ይለኛል

  • @sarateshome9848
    @sarateshome9848 6 років тому +2

    አሩፍ ነው ሶልዬ ስወድህ እኮ

  • @Anna-mo7jt
    @Anna-mo7jt 5 років тому +1

    ያምራል በጣም አቦ

  • @dawitg25
    @dawitg25 Місяць тому

    ቅድመ ዝግጅት ብታደርጉ ከዚ የተሻለ ማቴርያል ማዘጋጀት የምትችሉ የስለኛል። አዕምሮ ዝገምተኛ የጻፈው ይመስላል። አዛ ነው

  • @kalkaden5661
    @kalkaden5661 6 років тому +2

    ስያምርርርርርር

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 5 років тому

    Kkkkkkkkkkkk arif new bask oh

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 6 років тому +2

    አሪፍ ነው

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 років тому +3

    ወይ ገዛብ ሁሉም ወደድሽ እረተይ እድንያ ሙይልን ተይ ስንሞት ብቻ ባፈር አትሙይ

  • @user-xs8md9bp6s
    @user-xs8md9bp6s 6 років тому +4

    እውነትም ስም ወጣለት በርቱ የአገሬ ልጅች

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 5 років тому +3

    Kkkkkkkkkk ወይ ተመቺሳ ምርጥ ተዋናይ

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z 6 років тому +2

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ ውዳቸ ኑሩልን በስደት ላይ እናተ ባትኖሩ ምን.....

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 4 роки тому

    ሚme is that leife kkkkkkkkkkkkkበጣም ነው የሚያስቀው ተበችሳየ ምርጥ አክተር ነህኮ

  • @saraAa-sw6wl
    @saraAa-sw6wl 6 років тому +2

    ዋውውውው

    • @nobody1280
      @nobody1280 6 років тому

      Aa Aa በጣምያምራል

  • @user-bb4xc9dt2e
    @user-bb4xc9dt2e 7 місяців тому

    እንኰን ደህነ መጠችሁ

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i 5 років тому

    ውይ ስወዳችሁ

  • @malyedengeleleg162
    @malyedengeleleg162 6 років тому

    arif new yamerale

  • @simegnhailemariam7725
    @simegnhailemariam7725 6 років тому +2

    ያምራል

  • @meri147
    @meri147 6 років тому

    Betam des elayal betal mule ye albet film des elgnal 100%

  • @birshyekirosafekari7285
    @birshyekirosafekari7285 5 років тому +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ሙሌ ስወድክ

  • @abelcrazy6472
    @abelcrazy6472 Рік тому +2

    እንደዚህ አይነት ጓደኝነት ያለውኮ ፊልም ላይ ብቻ ነው

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 років тому +3

    ወይ ሙሌ በሳቅቅቅቅቅ ጎበዝ ነህየምር

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 4 роки тому

    Arif new 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @kinglami7287
    @kinglami7287 6 років тому

    betam betam dass yemmili film new

  • @fanusanapalkhan478
    @fanusanapalkhan478 6 років тому +2

    ሙልዬ ያጥንቴ ፍላጭ ለምን እንደምወድህ ታቃለህ ያብቃል የሚባለው ታላቅ ወንድሜን ትመስላለህ

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 5 років тому

    Wow wow

  • @SameerahSam
    @SameerahSam 6 років тому +1

    ኡሪፍ.ነው

    • @ftftm7393
      @ftftm7393 6 років тому

      አሜን.አሜን.አሜንን Sameerah Sam ልዬው ያምራል

  • @fateyfekadu3160
    @fateyfekadu3160 6 років тому +4

    ሙሌ ያኔ ቆንጆ እንደው ስወድህ የ አጥንቴ ፍለጭ አንተ የለሕባት ፍልም ሁሉ ይመቹኛል ይመችህ አቦ

  • @user-tl2ps7nw6o
    @user-tl2ps7nw6o 6 років тому +25

    ሙሌ ያለበት ደስ ይላል

    • @yasminyasmin7738
      @yasminyasmin7738 6 років тому

      ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ እንደምነው ወሎ twawwww

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 6 років тому

      ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ እንደምነው ወሎ
      በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያጥንቴ ፍላጭ

    • @amiwolloyewa7027
      @amiwolloyewa7027 6 років тому

      +Yasmin Yasmin ዋዉ ደስ ሲል

    • @fanusanapalkhan478
      @fanusanapalkhan478 6 років тому

      በጣም የኔ ማር እኔስ ብትይ ስወደው ቁጭ ታላቅ ወንድሜን

    • @user-jj6oj1fj3x
      @user-jj6oj1fj3x 6 років тому

      ዋው ሙሌ ይመችክ

  • @user-sh5qf5rf2d
    @user-sh5qf5rf2d 5 років тому

    ኧር በሳቅ ልሞት ነው ኩኝ ወይ ኩኝ ወይ አለ ሙሌ ይመችህ አድናቂህ ነኝ የኔ ቀጫጫ

  • @abebuabera2616
    @abebuabera2616 6 років тому

    woow

  • @jahjzjz7511
    @jahjzjz7511 5 років тому +1

    እውይ ስወዳቹ ሙሌና ሶል

    • @munmun5912
      @munmun5912 4 роки тому

      ሙሌ የምር አፈቀርኩህ እወድሃለው የኔ ጠፈጭ💋💋💋

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 років тому +5

    ያጥንቴ ፍላጭ ውይ እደኔ ከውፍረት ጋር ተጣልተሀል አይደል

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 6 років тому +6

    Mule yalebet hulem aznagn new selemon mohemed yalebet wawwww new yamral leyew enem

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 років тому +1

    ወይኔ ደስ ሲል

  • @hasamarry2710
    @hasamarry2710 6 років тому +3

    ዋው በጣም ደሱ ይላል

  • @tsedekeabebe3841
    @tsedekeabebe3841 Рік тому +3

    ወይኔ ሆዴ ቆሳላ በሳቅ

  • @semirafdlu6671
    @semirafdlu6671 5 років тому

    Wow

  • @xajituubaqalee7346
    @xajituubaqalee7346 5 років тому

    Owwwwwo

  • @susuhabeshawitqueen7583
    @susuhabeshawitqueen7583 6 років тому +4

    Endew mulalemn sewdewwww

  • @tub8341
    @tub8341 6 років тому

    ዋዉ ያበደ ነዉ

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 4 місяці тому

    Film dero kere ahunemA techawetben

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 років тому

    በጣምታምራላችሁ

  • @etyolove335
    @etyolove335 6 років тому +2

    Ere yetshof new yalayachuhet eyut arife new

  • @jujubentmehamed2242
    @jujubentmehamed2242 6 років тому +1

    ኣሪፍ ነው እስኪ ልየው

  • @toybamohammed7535
    @toybamohammed7535 3 роки тому

    ስወደዉ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 років тому

    ሀሀሀሀሀሀሀ ተዘረፍ ኩኝ ኩኝ ወይ ሀሀሀሀ

  • @ameenahf4667
    @ameenahf4667 4 роки тому +1

    በሳቅ ሞትኩ ይመቻችሁ አቦ

  • @EmanAli-ih7jd
    @EmanAli-ih7jd 6 років тому +7

    Kkkkkkkkkhhhhhhእረ በሳቅ ሞትኩኚ

  • @tititafare3186
    @tititafare3186 6 років тому +1

    😃😃😃👌

  • @irowdaalghafli2032
    @irowdaalghafli2032 4 роки тому

    Mirxi film

  • @user-dc1nc3el5v
    @user-dc1nc3el5v 6 років тому +1

    Wawwww

  • @user-nm2wi2pr7b
    @user-nm2wi2pr7b 6 років тому

    wow

  • @maznanha1091
    @maznanha1091 6 років тому +19

    አረሴቶች ምንድነው ገዘብ ፈልጌነው ኦሆ እናተን እያዩ እኛተሰደብን

  • @hayletesh3063
    @hayletesh3063 4 роки тому

    Good