ህይወት ታዳላለች?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 142

  • @LebegoHonelign
    @LebegoHonelign 2 місяці тому +67

    ስለወቅት ካነሳህ ኖርዌይ በሰሜን ዋልታ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሚያዚያ አጋማሽ እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ፀሐይ አትጠልቅም እንዲያውም ፀሐይ ከአድማስ በላይ 2 ዲግሪ ትሆናለች ከህዳር አጋማሽ እስከ ጥር መጨረሻ ድረስ ደግሞ ፀሐይ አትወጣም እንዲያውም ከአድማስ በታች 8 ዲግሪ ትሆናለች ይህ ማለት በነሱ በጋ ሲሆን ፀሐይ ለ 4 ወራት አድማሱ ስለማይከልላት 24 ሰዓት አትጠልቅም በተቃራኒ ደግሞ ለ 105 ቀናት ፀሐይ ለ 24 ሰዓት ስለማትወጣ ለ 3 ሰዓት ብቻ የንጋት ወጋገን ታያለች ይህ ማለት ፀሐይ ከአድማስ በታች 8 ዲግሪ ስትሆን ነው ይህንንም ለማየት ኖርዌይ ትሮምሶ ከተማ መሄድ በቂ ነው ለማንኛውም አመሰግናለሁ በነገራችን ላይ ኖርዌይ ሰሜን ዋልታ ሳትሆን ወደ ሰሜን ዋልታ የተጠጋች ሀገር ናት ሰሜን ዋልታ የሆኑት ካናዳ አለርት አላስካ ባሮ ግሪን ላንድ ኖሜ አላስካ ፌየር ባንክስ ናቸው በተለይ ካናዳ አለርት በበጋ ለ 160 ቀን ሙሉ ፀሐይ አትጠልቅም እንዲሁም ለክረምት ለ 135 ቀን ፀሐይ አትወጣም በትሮምሶ ግን ፀሐይ የማትወጣው ለ 45 ቀን ሲሆን የማትጠልቀው ለ 61 ቀን ነው

  • @Mohammedsirajabdellah
    @Mohammedsirajabdellah 2 місяці тому +14

    በጣም ደስ እሚል አቀራረብ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ይህን ፕሮግራም በጣም ነው እምወደው አድናቂህ ነኝ በጣም

  • @sosinaasrat3147
    @sosinaasrat3147 2 місяці тому +21

    እውነት ነው ምስክር ነን ይባረኩ ለኛምተርፈዋል🙏

    • @abu__yetewahdo_lij_372
      @abu__yetewahdo_lij_372 2 місяці тому +1

      አረ ውሰጅኝ በናትሽ

    • @AmanuelNega-pn2bs
      @AmanuelNega-pn2bs 2 місяці тому +1

      በ ስንት ዓመት ዜግነት ሰጡህ

    • @MikiyasTsegaye-d7c
      @MikiyasTsegaye-d7c 2 місяці тому

      Process edet nw mamtat falgalw sis ?

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 місяці тому

      ፕሮሰሱን ንገሪኝ እስኪ ለልጄ

    • @senayyakob2283
      @senayyakob2283 Місяць тому +1

      አገሩ ጥሩ ነው ነገርግን ስንቱን ኢትዮጵያዊ እንደውሻ አባረዋል እንወሻሽ አሁንም ድረስ በሰቆቃ ተደብቀው የሚኖሩ አሉ

  • @GM-cu9qk
    @GM-cu9qk 2 місяці тому +8

    Thank you Brother you tell About My Beutifiul Country ❤ Iam from Eritrea but I am Lucky I Live In this Beatiful Country 46 years Thank you GOD 🙏🙏🙏🇧🇻🇧🇻🇧🇻 God bless Norway🙏🙏🙏❤❤❤🇧🇻🇧🇻🇧🇻 I am Allways pray for this Beatiful Country get peace Allways Thank you Brother you make Nice video you tell Everything about Norway is Right ❤❤

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  2 місяці тому +3

      Thank you so much for your kind words! 🙏❤ I'm so glad you enjoyed the video, and it means a lot to hear from someone who has lived in such a beautiful country for so long. Norway is indeed an amazing place, and I'm happy to have shared its beauty and peacefulness. God bless you, and may peace and blessings always be with you and Norway! 🇧🇻❤

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Місяць тому +4

    ብንታደል የእኛም ሕዝብ የእድሉ ተካፋይ በሆን ነበር በትቢት በክፋት በምቀኝነት በጥላቻ ተጠምደን እርስ በእራሳችን እየተጠፋፋን አሁን ያለንበት ደረጃ ደርሰናል ፈጣሪ ልቦናችንን ከክፋት ያጽዳልን አሚን

  • @SeidMmohemed
    @SeidMmohemed 2 місяці тому +13

    ክላሲካሉ በጣም ደስ ይላል

  • @GEZUWALEGEZUWALE
    @GEZUWALEGEZUWALE Місяць тому +4

    ኢትዮጵያ ከመኖር ኖርዌይ እሰረኛ መሆን የተሻለ ይመሰለኛል ሊያውም በዚህ ዘመን ብልግና ፓርቲ ይሄንን አይሠማም

  • @wbgfbbehgfdf8449
    @wbgfbbehgfdf8449 Місяць тому +3

    ዛሬሥ ቀናሁ ምነው የዛ አገር ዜጋ በሆንኩ ብየ ተመኝሁ የኛ አገር ኑሮ ሥቃይ ብቻ አልሀምድሊላህ 😢😢😢

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 2 місяці тому +5

    የኛ መንግሥታት ለ ስልጣን ስሉ ኢትዮጵያ ኅለ እንድትቀር አርጉል 😢😢😢አዉንም አንድ እንሁን እንስማማ 🙏🙏

  • @naniatle8578
    @naniatle8578 Місяць тому +1

    I live in Norway 🇳🇴 17 years now and I love it 🥰

    • @MeraMekonnen
      @MeraMekonnen Місяць тому

      U are so lucky,Please help me,

  • @AlexanderAssefa-o7q
    @AlexanderAssefa-o7q 2 місяці тому +4

    Thanks brother gen eyekoyehe naw tolo tolo betesera Arif naw

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 2 місяці тому +2

    አንዳንዴ ምነው ወዲያ አገር በተፈጠርኩ እላለሁ ምርጥ ሀገር ኖሮን አላወቅንበትም ፣ የምወደው ዝግጅት ነው በርታ❤

  • @fasilkassa1703
    @fasilkassa1703 2 місяці тому +4

    በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @milkesatesfaye672
    @milkesatesfaye672 2 місяці тому +3

    CEO thanks for sharing amazing information ❤❤

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 2 місяці тому +3

    Egzaber yebarek berta

  • @MelakuGetahun-vu8bb
    @MelakuGetahun-vu8bb 2 місяці тому +11

    ክላሲካል እንደየ ሀገራቱ አድርግ ምርጥ ነው እናመሰግናለን

    • @TsehayeMeles-t1z
      @TsehayeMeles-t1z Місяць тому +1

      Ewnet new bemejemerya ene yasbkut koria Japan neber

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 місяці тому +4

    your approach is very Nice !

  • @SurafelYohanes-dz6wm
    @SurafelYohanes-dz6wm 2 місяці тому +4

    በጣም አሪፍ ነው በረታ

  • @EphraimGrace-o4k
    @EphraimGrace-o4k 2 місяці тому +11

    ስልጣኔ ማለት ይህ ነው።

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 17 днів тому +1

    Good explanation. Well done.✅

  • @MuluyeAbuhay-u8c
    @MuluyeAbuhay-u8c 2 місяці тому +1

    በገጠር አካባቢዎች 3ጊዜ ነው የሚፈለው እና በቀን 12ስኒ ይጠጣሉ ማታ እና ጧት ይፈላል ከቶነው ፥ከአቦሉ ከበረከው ከየዳንዱ 2ስኒ ይጠጣሉ

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 2 місяці тому

    የመኛው አገር ተባረክ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 2 місяці тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ አንበሳዉ በርታ💪🥰

  • @KirubelKelbesa
    @KirubelKelbesa 2 місяці тому +4

    thanks broo🙏🙏🙏

  • @KedirMolla
    @KedirMolla 2 місяці тому +7

    ዛሬ ደሞ አስቀናህኝ❤

  • @SamuelBrhane-b5o
    @SamuelBrhane-b5o 2 місяці тому +21

    አቀራረብ 100% ድምፅ 100% አቦ ይመችህ 👏👍🤝

  • @ዳኒያIslamicCannel
    @ዳኒያIslamicCannel 2 місяці тому +4

    እስኪ ስለፊላንድም ስራልን ❤

  • @abromenortiru3386
    @abromenortiru3386 24 дні тому

    ኧረ የኛ ሀገር😢😢😢😢 ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝሽ😢

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 місяці тому +3

    ማጀቢያ ሙዚቃዋ የኖርዌይ ባትሆንም ትመቻለች

  • @firanboon5258
    @firanboon5258 2 місяці тому +2

    I am happy to be Norwegian

  • @EyuelYegebawal
    @EyuelYegebawal 2 місяці тому +1

    ሙሉ ቪድዮ የማየው ያንተንና ፊልም ሲሆን ብቻ ነው! አቀራረብክ ይገርመኛል አንድ አይነት ቪዲዮ ብትሰራ እራሱ ደጋግሜ የማየው ይመስለኛል

  • @neimasadik6617
    @neimasadik6617 Місяць тому

    Good Job Bro! I immediately subscribed.

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 2 місяці тому +11

    ጽድቁ ከርቶብኝ በወጉ በኮነነኝ አሉ! እኛስ ምናለ የሚወደን ገዥ እንኳን ቢኖረን፣ መኖር ተሳቀቅን እኮ!!!!!!!!!!

  • @maregneshFikadu-vn2yn
    @maregneshFikadu-vn2yn 15 днів тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @firehywotkassa4851
    @firehywotkassa4851 8 днів тому

    እናመሠግናለን ደስ ብሎኝ ያዳመጥኩት

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 3 дні тому

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው በርታ ወንድሜ።

  • @جمالاثيوبي-ر2ط
    @جمالاثيوبي-ر2ط 2 місяці тому

    ደሰሰሰሰ የሚል አቀራረብ ነው

  • @solomonsahile5801
    @solomonsahile5801 2 місяці тому +13

    እውነትም ኖርዌይ በትክክል እየኖሩ ያሉ ህዝቦች

  • @TadeleNegash-t8g
    @TadeleNegash-t8g 15 днів тому

    ትረካህውህይወትን ዘራህበት።

  • @sabasiumtedros7041
    @sabasiumtedros7041 2 місяці тому +2

    Ewnet new❤❤❤❤

  • @MohamedSeidnuru
    @MohamedSeidnuru Місяць тому

    Betam tenkara neh

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 2 місяці тому +6

    ኖርዌ ምርጥ ጎብኝት ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን👌👌👌👌👌

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 місяці тому +3

    ይቺን ሐገር ከኢትዮጵያ ሔዶ እንዴት መጎብኘት እንደሚቻል መንገዱን አሳየን።

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 2 місяці тому +4

    የዛሬው አስደመመኝ። ኢትዩጵያ መኖሬን እየጠላሁ መጣው መኖርስ ጃፖን፣ ኖርዌይ፣ሲውዲን የምን አሜሪካ። ወይ አገሬ...?

  • @WNRtDFRpR
    @WNRtDFRpR 2 місяці тому

    Ageletsatsk apostoo yimechal ilike you berta bro😮❤

  • @afartriangle19
    @afartriangle19 2 місяці тому +2

    Baye Ken 2 Video Siralen. 🙏🇪🇹

  • @Teshomehadgu
    @Teshomehadgu Місяць тому

    Endih new bltsigna malet

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 2 місяці тому +4

    ያንኳኩ እንደገና እያንኳኩ 😂😂

  • @abaypost
    @abaypost 28 днів тому +2

    እኔም አንዴ ለጉብኝት ሄጄ ውበቷ ገርሞኝ ነው የመጣሁት ምን አለ ኑዋሪ ብሆን ነው ያልኩት፣ የዚህን ፕሮግራሚ አቅራቢ ሳላደንቅ አላልፍም የተዋጣልህ ባለሞያ ነህ በረከቱን ያብዛልህ

  • @hizkelpetrs2265
    @hizkelpetrs2265 2 місяці тому +1

    Adinakih ngn🥰🥰

  • @GeraTeklay
    @GeraTeklay 2 місяці тому +1

    broo ❤❤❤

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 10 днів тому

    God bless you 🙏❤

  • @BiniyamMulugeta-r1m
    @BiniyamMulugeta-r1m 2 місяці тому +3

    አፍሪካ ውስጥ በችግር የምንኖር ህዝቦች ሲጀምርም ተረግመናል እንዴ? ህይወት ግን ፍትህ የላትም የተመቸ አየር የሚያምር መልካምድር እያለን ?አስቸሳሰባችን የታመመ በመሆኑ ሞተን ትውልድ የሚያጋድል ትርክት እንፈጥራለን። ብራቮ ኖርዌይ ።

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አገር ሳያጣ ኢትዮጵያ ፈጠረኝ ተኖረና ተሞተ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 місяці тому +7

    የኛው መንግስት ጉድ አለ አይደል ከደሃ አፍ ወስዶ ለሀብታም የሚሰጥ አይምሮ የጎደለው ነወለል!?

  • @ertaalestudio
    @ertaalestudio 2 місяці тому +3

    First 🥰🥰🥰

  • @mahletbimer5440
    @mahletbimer5440 2 місяці тому

    ስለ ፊንላድ ስራልን❤❤

  • @Brlemedia
    @Brlemedia Місяць тому

    ሆዉ ደሞ ብርድ ጤና ኖዉ ይላሉ ጭንቀት ናዉ እንጂ
    ጨለማ ኣልወድም ሌላ ግን ጥሩ ኖዉ

  • @ባለፀጋትውልድ
    @ባለፀጋትውልድ 2 місяці тому

    ዋው ታድለው ምን አይነት ሀገር ናት ❤

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Місяць тому

    እኛንም እነሱንም አንድ ፈጣሪ ነው የፈጠረን ?????????????

  • @wogayehulemawork4483
    @wogayehulemawork4483 29 днів тому

    ለአፍሪካ መሪዎች አድርስልን ባይገባቸውም።

  • @kidstiwosene4440
    @kidstiwosene4440 2 місяці тому

    Ye africa hagaret mariwoch yehone ergemanema alebachew bewunet

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 2 місяці тому

  • @DungaEnga
    @DungaEnga 7 днів тому

    Ke kality esirbetga yimesaselal😮😮

  • @erma9171
    @erma9171 Місяць тому

    ere wesdachihu eserugn

  • @MisgieEredie
    @MisgieEredie 2 місяці тому

    🎉🎉🎉😂 ልክ እንደ

  • @SamuelBrhane-b5o
    @SamuelBrhane-b5o 2 місяці тому +1

    እስኪ ስለ ኔዘርላንድ እና አየርላንድ ጀባ በለን

  • @wendesenwerku2806
    @wendesenwerku2806 5 днів тому

    በቅናት እንቅልፍ አጣው. ጌታ ሆይ ኖርዌ ውሰደኝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Місяць тому

    እር አሁንስ እዚህ በተፈጠርኩ😢😢😢

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels 2 місяці тому

    በናታችሁ እኔ የአረብ ሐገር ስራ በጣምም ሰልችቶኛል ወደተሻለ ሐገር ውሰዱኝ እስኪ❤❤❤

  • @zuriashamare1082
    @zuriashamare1082 2 дні тому

    Tsehay yematetelq???

  • @BogaleBaheru
    @BogaleBaheru 2 місяці тому

    ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 Місяць тому

    እዚህ ሀገር ሂጄ ጎዳና ተዳዳሪ በሆንኩ

  • @BenjaminArsenal-s2c
    @BenjaminArsenal-s2c 12 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 2 місяці тому +1

    ዜግነት አይታሰብም

    • @paradiso1289
      @paradiso1289 2 місяці тому

      Im citizen bro, from eritrea😒

    • @AmanuelNega-pn2bs
      @AmanuelNega-pn2bs 2 місяці тому

      ስንት አመት አድርገህ ነው አባ

    • @paradiso1289
      @paradiso1289 2 місяці тому

      @@AmanuelNega-pn2bs for citizenship 7 years, total been her for 13 years.

    • @AmanuelNega-pn2bs
      @AmanuelNega-pn2bs 2 місяці тому

      @@paradiso1289 normiye new stmeta gzie under age neberk weys

    • @paradiso1289
      @paradiso1289 2 місяці тому

      @@AmanuelNega-pn2bs no i Was over 25

  • @solmaniya4877
    @solmaniya4877 12 годин тому

    የህልውና ጡረታ ይከፈላቸዋል አልከን😢

  • @smsm3968
    @smsm3968 2 місяці тому

    Norway መታሰር እፈልጋለሁ

  • @yoseftechnologysolution5993
    @yoseftechnologysolution5993 2 місяці тому

    After 1000 year for Ethiopia!!

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 2 місяці тому +1

    astawy nahwe

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Місяць тому

    ወስደዉ ባሠሩኝ ወላሂ ሆ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 День тому

    እኛም ከእነርሱ እኩል በእግዚአብሔር ፊት እንዳኛለን?

  • @Milkessa123
    @Milkessa123 2 місяці тому

    Ethiopiaye

  • @osmanahmedin4995
    @osmanahmedin4995 2 місяці тому

    Einmsaginal

  • @FilimonDaget
    @FilimonDaget 2 місяці тому +2

    tleyaleh abate 🙏🏻

  • @selamnew3344
    @selamnew3344 2 місяці тому

    Bakihin ketilow

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 місяці тому

    Wow ሀገር ማለት ኖርዌ😢

  • @KibromHaiylay
    @KibromHaiylay 2 місяці тому +1

    🫡 🤲 🙌

  • @HikmaShafi-l6t
    @HikmaShafi-l6t 6 днів тому

    agelalsek yabed new yemchk bro

  • @selamnew3344
    @selamnew3344 2 місяці тому

    Adenkihalew

  • @BisratDemissie
    @BisratDemissie 2 місяці тому

    4 ወር ነው። 6 ወር አይደለም።

  • @NafesaMohammed-b6r
    @NafesaMohammed-b6r 12 днів тому

    እኔን ወስዶ ለምን አያስረኝም

  • @FreweiniKflezghi
    @FreweiniKflezghi 2 місяці тому

    Tusen takk Tikikil new 🇳🇴🇳🇴🇳🇴🇳🇴🇳🇴🇳🇴🇳🇴🇳🇴

  • @MohammedSeid-xp4oo
    @MohammedSeid-xp4oo Місяць тому +1

    እር መሄጃው ምንገድ በየት ነው

  • @MohamedDawud-w4z
    @MohamedDawud-w4z 2 місяці тому +1

    akerarebkn saladekk alalfm tekiw

  • @beyanjemal2493
    @beyanjemal2493 Місяць тому

    አንድ ቀን ኢትዮጵያ ኢንዲህ ሆና እናያለን በእኛ ጥረትና በ ብልፅግና ስትራቴጂ.

    • @ZolaMD-v4w
      @ZolaMD-v4w Місяць тому

      😂😂😂 ብልግና ሀገሪቱን በትኗታል ።በቅርቡ ትፈርሳለች

    • @JemalMuhammed-jw2cy
      @JemalMuhammed-jw2cy 12 днів тому

      ኢትዮ በተግ ባር እየፈራረሰች ነው