- 32
- 3 056 281
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
United States
Приєднався 25 кві 2024
Welcome to "The CEO Chronicles" - your ultimate destination for the most captivating and informative experiences from around the globe!
Dive into a world of adventure as we take you on an exhilarating journey to explore the wonders of our planet.
With a perfect blend of creativity and expertise, we're here to inspire and inform you every step of the way.
Through our videos, you'll get a taste of the world like never before, all from the comfort of your own home.
Subscribe now and let the adventure begin!
Dive into a world of adventure as we take you on an exhilarating journey to explore the wonders of our planet.
With a perfect blend of creativity and expertise, we're here to inspire and inform you every step of the way.
Through our videos, you'll get a taste of the world like never before, all from the comfort of your own home.
Subscribe now and let the adventure begin!
መወዳደር ሲያቅታቸው ጠልፈው ሊጥሏት ነው
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #china #madeinchina #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopianews
Global Chronicles: ua-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/v-deo.html&pp=gAQBiAQB
Global Chronicles: ua-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/v-deo.html&pp=gAQBiAQB
Переглядів: 44 785
Відео
ለምነው ፓርላማ ያስገቧት ልጅ ጉድ አፈላች!
Переглядів 159 тис.День тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #newzealand #haka #hanarawhiti #lifeinnewzealand #wellington #christchurch For more videos: www.youtube.com/@TheCEOChronicles-ei9ty/playlists
በረሃ ያቋረጥንለትን ኑሮ እንዴት አገኘነው?
Переглядів 55 тис.14 днів тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #USA #ኑሮአሜሪካ For more videos: ua-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/v-deo.html
ለኢትዮጵያ ልዩ ፍቅር ያላቸው የሩቅ ሀገር ህዝቦች
Переглядів 64 тис.21 день тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #mexico #mexicocity #cdmx For more similar videos ua-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/v-deo.html
ኑሮን ቅልል አድርገው የሚኖሯት ህዝቦች
Переглядів 57 тис.Місяць тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #brazil #riodejaneiro #saopaulo #sãopaulo #brasilia Global Chronicles: ua-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/v-deo.html&pp=gAQBiAQB
በአንድ ሰው ላይ በሰራችው ግፍ የምትሰቃይ ሀገር
Переглядів 27 тис.Місяць тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #documentary #ዶክመንተሪ #africa #drc #DR. Congo #congo #congokinshasa #kinshasa #ኮንጎ #ኪንሻሳ #ኮንጎኪንሻሳ
ዝርያቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዝ የማናውቃቸው ዘመዶቻችን
Переглядів 172 тис.Місяць тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #ethiopiansinrwanda #ethiopiansinkigali #lifeinkigali #lifeinrwanda
ያለ ቪዛ የእረፍት ቀናችንን የምናሳልፍባት ውብ ሀገር
Переглядів 76 тис.Місяць тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #Ethiopiansinkenya #Ethiopiansinnairobi #kenya #nairobi #ኬንያ #ናይሮቢ #ኢትዮጵያዊያንበኬንያ #ኢትዮጵያዊያንበናይሮቢ
ጋዳፊ፡ የሊቢያዊያን የእግር እሳት
Переглядів 104 тис.Місяць тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #libya #gaddafi #muhammargaddafi #ጋዳፊ #ሊቢያ #ሙሀመርጋዳፊ
በፈቃዳቸው ወደ ቅኝ ግዛት ተመለሱ!
Переглядів 44 тис.2 місяці тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceochronicles #ceo #theceo #newcaledonia #frenchpolynesia #frenchguiana #reunion #mayotte #mayotteisland
አንድ ሠው ብቻ የሚኖርባት የምድራችን ትንሿ ሀገር
Переглядів 55 тис.2 місяці тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceochronicles #theceo #ceo #micronations #molossia #republicofmolossia #sealand #chrstiania #freetownchrstiania #liberland
ተጨንቀናል! ፀልዩልን!
Переглядів 168 тис.2 місяці тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceochronicles #theceo #ceo #maldives #male #tuvalu #kiribati Global Chronicles: ua-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/v-deo.html&pp=gAQBiAQB
ህይወት ታዳላለች?
Переглядів 143 тис.2 місяці тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #Norway #Oslo #scandinavia #lifeinnorway #lifeinoslo For more videos: ua-cam.com/video/ZaiJkvDEZ18/v-deo.html
ፈረንጆች የሚሰደዱባት የምድራችን ሀብታም ሀገር
Переглядів 84 тис.3 місяці тому
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #lux #luxembourg #luxembourgcity #luxembourgworkpermit #luxembourgworkvisa
መንግስት ሁሉንም ነገር በነፃ ያቀርባል፡፡ ከዜጎች የሚጠበቀው መኖር ብቻ ነው፡፡
Переглядів 196 тис.3 місяці тому
@TheCEOChronicles-ei9ty#ceo #theceo #theceochronicles #brunei #bruneidarussalam #hassanalbolkiah #bandarseribegawan #princemateen
መንግስታቸው ተጨንቋል፡፡ እንደ አሜሪካ ዲቪ ሊጀምሩ ነው!
Переглядів 182 тис.3 місяці тому
መንግስታቸው ተጨንቋል፡፡ እንደ አሜሪካ ዲቪ ሊጀምሩ ነው!
አውሮኘላኑ ሲያርፍ ጠላፊው ውስጥ የለም። አየር ላይ እንዴት ተሰወረ?
Переглядів 102 тис.6 місяців тому
አውሮኘላኑ ሲያርፍ ጠላፊው ውስጥ የለም። አየር ላይ እንዴት ተሰወረ?
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በጣም የሚትገርም ሀገር ናት።
❤❤❤❤❤❤❤
የህልውና ጡረታ ይከፈላቸዋል አልከን😢
እነሱስ ተማሩ የናንተ ነገር ነው መጨረሻ የሌለው።ከነገስታቱ ጀምሮ ስም ብቻ ይዛችሁ እስከ በሻሻ ደረሳችሁ ኣሁንም እይርባሰ ነው።ይህ ሁሉ ደግሞ ትምክህተኞች ምቀኞች ብቻ ሳትሆኑ ኣስመሳይና ልምጥምጥ ሆናችሁ። የናንተ ኣያሳዝነንም። ኣጠገባችሁ ያለን የጭቃ እሾህ ሆንቭሁ ኣትተኙ ኣታስተኙ ነው የሚያሳዝመን።
የቅየሰው ወርቁ
amazing
መሄድ ይቻላል ግን ?እዛ ለመማር ወይም ስራ ለመያዝ መሄድ ይቻላል ?
Wow ጣፉጭ መረጃ ነው ቀይ ብራዚሎች የፓርቹጋል ዝርያ ነበር የሚመስሉኝ
ይኸው ኢትዮጵያ ላይ ያለው ይሄ ነው አረ አደብ ግዙ እሱም ተወደደብን እዳትሉ
ሀገራችን እንዲህ ቢሆን ምናለ
ምርጥ ፕሮግራም
Ena_mesegenalen Excellent narration
Arif nw
የአፍሪካ መሪዎች የምዕራብ ዓለም አገልጋዮች የሀገራቸው ህዝብ በዳዮችና ዘራፊዎች ናቸውና የፈጣሪ ፍርድ ይጠብቃቸዋል
❤❤❤
እኛም እንደ ሩዋንዳ❤ እጅግ በጣም ደስ የሚል ዘገባ ነው አዘጋጅና አቅራቢውን በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏👍👍👍
there are countries that will disappear from the world map we knew it from Islamic source
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለቻይና ወይም ስላደጉት አገር ስትሰማ በጭንቅላትህ የሚመጣው አገርህ ነው እኛ አገራችን መልካም አስተዳደር በማጣት ችግሮችን በፖለቲካ ውይይት እንደመፍታት በጦርነት አገራችንን እያፈራረስን ነው ፈላጭ ቆራጭ አንባገነን መንግስት አገራችንን ወደ ሃላ መልሶ ቁልቁል እየተንደረደርን ነው
እኛም ከእነርሱ እኩል በእግዚአብሔር ፊት እንዳኛለን?
Nice 😊 video and very informative” China's rise to becoming a global power is truly fascinating. From its cutting-edge technology to its massive infrastructure development, it's a country that’s constantly pushing boundaries. Living here has been an eye-opening experience-cities like Shanghai and Chongqing feel like stepping into the future, with seamless cashless payments, advanced public transport, and skyscrapers that light up the skyline. The blend of modern innovation and rich cultural history is something you don’t see anywhere else. It’s incredible to witness how China has transformed itself into one of the most developed and futuristic nations in the world!🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳
በዚ ኣለም እንዳንተ ያለ የለም በተለይም ደግሞ በምትሰጣቸው ኣስተማሪ የሆኑ ሀሳቦች።በኣሁኑ ግዜ በለው እና ቁረጠው በበዛበት ኣለም ኣንተ ግን ስለ ተስፋና ብሩህ መጪ ታወራለህ ሁሌም ልዩ ነህ።
We really miss Gaddafi!
አይ ሀበሻ ይቺን ቅጠላቅጠለ የሆነች ሀገር ይዘን የኔ ነው ያንተ ነው እያልን እንባላለን 😪
በህክምና ድሮም አሜሪካ አትመቸኝም በሴራ ፖለቲካ የምትመራ የነጋዴዎች አገር ነው ህክምና ንግድ መሆኑ ያናድዳል😡
ሰፋ ይበል በደንብ ረዘም እያደረክ ስራ እንደዚህ አይነቶችን👍👍 ሲንጋፑርን ደግሞ ረዘም አድርገህ ብትሰራልኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ🙏🙏
You are best👍👍👍
ዋው
I was in Shanghai two times and Hong Kong three times.you take me back to the streets of Shanghai,lovely place and people. The way you present is so nice and to satisfy my memory I watched the video three times,thank you very much for your good presentation
Ejig betam mirt akerareb newu. eski ye አይሁዳውያን የልጅ አስተዳደግ፣ ማህበራዊ ኑሮ፣ ወዘተ ስራልን። በአለም ላይ የትም ብሄዱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው። የዚህ ምስጥሩን ብናውቅ ለሀገራችንም ወጣቶች ትምህርት ይሆናል። ይሄንን ሃሳብ የወደዳችሁ like and share በማድረግ አድርሱለት።❤
ሀገር እንዲህ ይፈጥናል እኛ ግን አማራ እሮሞ ትግሬ እያልን ፈጥነን ለመጥፈት እየሮጥን ነው ያሳዝናል እረ አባት ሆይ በቃችሁ በለን
በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጣይ ደግሞ ስለ ሩስያ ስራልን በተረፈ በርታ እናመሰግናለን
ወላሂ በጣም ትችላለህ ሚገርም አቀራረብ ሚገርም ሀገር ብዙ ማላውቀው ነገር አስተማርከኝ ምናክል ቆራጥነት እንደሚጠየቅ ሀገርን ለመለወጥ አሰያንዳንዷ ዜጋ ሀላፊነት እንዳለበት መንግስታቸው ሚያወጣውን አሰተማማኝ ሀገርን ሚቀይሩ ፖሊስዎች
የእኛዎቹ ስፍር መጣህ እየተባባሉ ይገዳደላሉ
Sad the eat him like vampire💔 your Government proved u peace & house electric free what u went more greediness make u nothing from something ☹️
it is really amazing..
It shows we are not in control a bit all will be vanished when Jesus Christ comes ❤
ብልጥ ሰው ከጎረቤቱ ይማራል። ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው ያለበለዚያ ግን ዋጋውን እንከፍላለን።
ወደነዋል በርቱልን ጡሩ ባህልና የሀገር ማንነት እውቀት አስቸበታቹን
ምርጥ እብድ ናት❤
ምርጥ ዝግጅት በዛ ላይ የድምጽ ጥራት አተራረክ ልዩ ነው ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ በርታ
የአንተ አቀራረብ ልብን ይሞላል
እናመስግነሃለን ወንድማችን ተባረክ
ያው ነው ነፃ ቢወጡም እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ይገባሉ
Tsehay yematetelq???
Thank you for teaching us
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
Thanks brother come to Netherlands ❤
ምርጥ አቀራረብ ከመሆኑ ቀጣይ ፓርት ቢኖረው ብየ ተመኘው
ማርትዬ ፡ ድንግልናዬን ፡ ልሰጥሽ ፡ በፓርላማቹ ፡ ስም ፡ ቃል ፡ እገባልሻለው